ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።

  Рет қаралды 159,569

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።

Пікірлер: 4 100
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Ай бұрын
ጀግናው መጣ ፈረሱን ጭኖ አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ለዘላለም ትኑር
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አሜንን
@user-pu6zz2dd2w
@user-pu6zz2dd2w Ай бұрын
የውነት እኔማ ሱስ ሆነብኝ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@SinduBeharu
@SinduBeharu Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 አገላለፅ ዋዋዉ
@user-kq1qe6xz3b
@user-kq1qe6xz3b Ай бұрын
Ameen ameen 🙏
@samiwedidebay6445
@samiwedidebay6445 Ай бұрын
የዚህ ጀግና ልጅ subscribes 1 ሚልዮን መግባት አለበት የምትሉ በላይክ ግለፁለት
@AmanhabtamuAman39-qm7cd
@AmanhabtamuAman39-qm7cd Ай бұрын
አረ ለዚህ በጎ ተግባሩ መኪና ይገዛለት የምትሉ ሰዎች👏👏👏
@Aregash-channal
@Aregash-channal Ай бұрын
Kemekina belay ye hig kelela binorew.
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Ай бұрын
ሴትየዋ ግን የሆነ ነገር አለ ምርመራ መደረግ አለበት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ንስር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@siklegoaj4190
@siklegoaj4190 Ай бұрын
Setyuwa bergitegnenet ke Yoseph woladlech. Period
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
አቤት የንሰር አይን ያንተን መምጣት በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ምን ያህል እንደሰታለን ጀግናዉ ወንድማችን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
Egzbher yatbkeh wandem
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 Ай бұрын
እኔም
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
እኔም ቅሪነዉየሚለኝኝ
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 Ай бұрын
ኧረ ይሄ ጀግና መኪና ያአስፈልገዋል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 Ай бұрын
አው ያስፍልገዋል መኪና
@user-os6xk7yu3u
@user-os6xk7yu3u Ай бұрын
አቤት መሻፈድ ግዢለታ
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ግድነው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
​@@user-os6xk7yu3u You are rude
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዎ ማርያም 🥹እኔ መምህር ተስፋዬ ቤት እና መኪና የሚሸልሙ ሰዎች አሉ በመንፈሳዊ ህይወት ጎበዝ ሆነው በጸሎት የሚረዳቸዉን ሰዎች
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ጀግናው የሰማይ አሞራ ነህ አንተ ፈጣሪህም ነገሮችን እየቀደመ እየሰራልህ ነው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
❤❤❤
@TayituTigu
@TayituTigu Ай бұрын
የንስር አይን መንገድህ የቀና ይሁን!የዚህን ምስኪን ሰው እውነትና ጤንነት ለዚህ ደረጃ በማብቃትህ!!አቶ ሠለሞን አይዞህ ቀሪው ዘመንህ በበረከት የታጀበ እንደሚሆን አትጠራጠር ፣እግዚአብሔር መልዕክተኞችን ልኮልሀል።
@abcabc1705
@abcabc1705 Ай бұрын
ሜላት የሰለሞን ልጅ እንድትሆን ሁላችሁም ዱአ አድርጉ። አንተ ጀግና እንኳን ተወለድክ እናትህ ምን አይነት ምሀፀነ ብሩክ ናቼው እረጅም እርሜ ይስጣቼው። 50ቢወለድ 50ነው ጉዱ እንዳንተ አይነቱ ይበቃል አንዱ መገን ጀግንነት
@lizatolesa4837
@lizatolesa4837 Ай бұрын
Mother tinuriilihii..
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
❤❤❤❤
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
የእውነት እናትየዋ ልጅ ወልደዋል ደስ ሊላቸው ይገባል ።
@enanuzeleke9442
@enanuzeleke9442 Ай бұрын
@@lizatolesa4837
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
በትክክል ጾለት ያስፈልጋል እሄ ፊልም የመሰለ እዉነተኛ ታርክ
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d Ай бұрын
አተን የወለደች እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን አሜን
@sitty8517
@sitty8517 Ай бұрын
Ameeen 🙏 ❤
@MarufDelil
@MarufDelil Ай бұрын
❤❤❤❤😂
@user-mj3ro7tm2s
@user-mj3ro7tm2s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HAILEABREHET-e2z
@HAILEABREHET-e2z Ай бұрын
❤❤❤❤
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 Ай бұрын
ሚሰትይቱ ጋ የሆነ ነገር ያለ ይመሰለኛል ያች ርግት ያለች ሴት ምላሶን ዘረጋችውኮ😢😢😢
@LubabaMekta
@LubabaMekta Ай бұрын
እኔም የደበቀችዉ እንዳለ ነዉየሚሠማኝ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
ትክክል የሆነ ነገርማ አለ ምላሷዋ እረዘመ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
​@@user-nl4xx4po1t አዎ ባለፈውም እኮ ምከር እያርገብኝ እያለች ነበር ከወንድሙ ጋ ስህተት ባስራ ልጅቱ የአቶ ስለሞን ልጅ ብትሆን ትመልስ ነበር ወደ ትዳራ እና ወደ ልጅ እሱ ጋ ትልቅ ስህተት አለ ከወንድሙ ጋ የሆነ ነገር አላት
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም ከዮሴፍ ጋርማ የሆነች ንክኪ ቢጤ እንዳለች በስሱ ትጠቁማለች ግንሜላት የአቶ ሰለሞን ልጅ ሆና እንድትገኝ ፀልዩ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Ай бұрын
እባክህ የንስር ዓይን አቶ ሰለሞንን የሥነ ልቦና ሐኪም እንዲከታተል አድርገው በጣም በሚያምናቸው ሰዎች የተጎዳ ነው እግዚአብሔር አቶ ሰለሞንን ጨርሶ ይማረው ልጅቷም የአቶ ሰለሞን ያድርግለት እግዚአብሔር በመሐል አቶ ሰለሞን እና ልጅቷ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያበርታቸው
@zenitube4006
@zenitube4006 Ай бұрын
ማነዉ ይኸን ጀግና የሚያደንቀዉ ገዳዩን ያንበረከከ ፊት ለፊት የተጋፈጠ የኔ ጀግናእናቱ የወለደችዉ ላይክ
@ndjdjdjf6805
@ndjdjdjf6805 Ай бұрын
ጀግናችን መጣ የሚወድ ማነዉ ላይክ ያርግ
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ጀግናየማይገልፀው
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Ай бұрын
የሡ አይነት ሺሺሺሺሺሺ ይወለዲ
@janosaidi4358
@janosaidi4358 Ай бұрын
ዉዉዉዉዊ
@user-rf4xb5gi2w
@user-rf4xb5gi2w Ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Ай бұрын
Betam des yemil jegna
@user-xw1hd1ui3i
@user-xw1hd1ui3i Ай бұрын
ጀግናው አለህልን እንወድካለን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርግ
@user-ee3zm3ky4s
@user-ee3zm3ky4s Ай бұрын
😢😢❤
@asefuwondemagen6066
@asefuwondemagen6066 Ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ከፍ በል ዕድሜና ጤና ይስጥህ የዕውነት ሰው አንተ ነህ❤❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
አረ በሰማም ምን ዓይነት መሰቅልቅል ያለ ታሪክ ነው አቶ ሰለሞን ግን በጣም ምሰኪን ነው ሁሉም ክደውታል ልጅቷ የሰለሞን እንዳልሆነች የሚሰተየዋ ድንጋጤ ያሰታውቃል በእውነት ይሄ ሰው በጣም ክትትል ያሰፈልገዋል ብቻ ማንም የለውም ከጎኑ እግዚአብሔር ብቻ ነው አጠገቡ ያለው ሰለዚህ እግዚአብሔር እውነቱን እንዲያውቅ ረድቶታል በቃ እራሱን እያረጋጋ ወደ ጤናው እንዲመለሰ እርዳው የንሰር ዓይን ከጎኑ አትለየው አንተ ጀግና ነህ ብቻ እራሰህን እየጠበክ ሰራ ተባረክ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
🙏
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
በትክክል
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
ቤተሰብህ የእናት ያባትህ ልጅ ከጎዳህ ሁሉም ይጎዳሀል እንኳን ባልና ሚስት የምጽአት ምልክት እታድርገኝ ማለት ነው እግዚኦኦኦኦኦኦ!!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
🙏❤❤❤
@saraqwert5366
@saraqwert5366 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚያ በቃ መጨረሻውን እግዚአብሄር የአሳምረው❤❤❤❤
@asfawgesese336
@asfawgesese336 Ай бұрын
እንደኔ ከሆነ መኪና አይደለም አውሮፕላን ቢገዛለት ይገባዋል ጀግና ነው ወንጀለኛችን አሳዶ በመያዝ ምርጥ መርማሪ ጋዜጠኛ ነው።
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@asfawgesese336 ትክክል ቢቻል
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
ይለያል❤❤❤❤
@menberdebela6977
@menberdebela6977 Ай бұрын
አይቻልም እንጂ ፣
@SadaYemer-su3uf
@SadaYemer-su3uf Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚይሳዝነዉ ጤናዉን ገንዘቡን ንብረቱን አሁንደሞ ልጁን ምንአይት አረሜነዉ ፋጣሪ ጤናዉ ተመልሶ ሁሉንም ነገረ ብድሩን የሚመልስ ፋጣሪ ስለሚወድህ ልብህ ንፁህ ስለሆነ አሁንም ተጠቅቀ ህይወት ይቀጥላል አይዞህ ነገም ሌላ ቀነዉ በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛዉ ሳላምሰግን አላልፋ❤❤❤❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ በእውነት ወንድምህ ነው ፣ጀግኖች ናችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ሴትዩዋን አትመናት ቀጣፊ አጭበርባሪ ናት ከሃድ ነች።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
በትክክል
@astierabath5348
@astierabath5348 Ай бұрын
እውነት እንደአንተ አይነት ልጅ ጀግና ለምን 10 አይወለድም ለዘላለም ኑርልኝ❤❤
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
አቶ ሰለሞን እንዲህ ቁጭ ብለህ ስላየሁ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል።የንስር ዓይን ላንተ ሰብስክራይብ ሳይሆን በምትፈልገው ልንቆምልህ ይገባሃል የእውነት ትገርማህ። የፍትህ አባት የድሃ አባት እንዴት እንደምወድህ። ደስ የሚል ሰላም የሚሰጥ ሥራ ነው የምትሠራው ታድለህ ሰው ባንተ ሥራ ተደስቶ ስታይ ምን ያህል እንደምትደሰት እርግጠኛ ነኝ ብዙ ዋጋ ግን እያስከፈለህ ነው በራስህ ላይ እግዜር ይጠብቅህ❤
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
አቶ ሰለሞን በጣም አሳዘነኝ 😢😢የወንድም ጠላት ይሄን ያህል😢😢የባዳም ጠላት ይሄን ያህል አይከፋ😢😢 ልጁ የራሱ የሰለሞን በሆነች ጌታ ሆይ እርዳዉ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ባልሆነች ይህ እርኩስ ነው ወድምየው በስቱ ይጉዳ ስቀጢል ከሹፌሩጋርም መንም ነገር ያላቸው አይመስለኙም የወድምየው ሴራ ነው ብዬነው የማስበው በለጇ አያስፈራራ ከሱጋራ ፍቅር እደጀመረች እድትሆና,ያደረገ ሰራ ይመሰለኛል
@HedhddyHer-oe6yb
@HedhddyHer-oe6yb Ай бұрын
​@@genetteshome3906እኔራሱእደሱነውእሚመስለኝ😢😢
@hiwoltiali
@hiwoltiali Ай бұрын
❤😅
@abay5630
@abay5630 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከእውነት ጋር ነው የእውነት አምላክ እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝልን አቶ ሰለሞን💚💛❤💒🙏
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽 ዛሬ ሰለሞን ተሽሎታል 👍 የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅህ🤲🏽 የንስርዬ 😊
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Ай бұрын
ጋሽ ስለሞን ጠንካራ ሁን አንተ ጠንካራ ከሆንክ በምድር ላይ ሁሉንም ታሽንፋለህ እግዚሀብሄር አምላክ የንስር አይን ጤናና እድሜ ይስጠው።
@zakmanayele6839
@zakmanayele6839 Ай бұрын
አይይ ኤደን ተንቀዠቀዠች በሚያሳዝን ሁኔታ ልጅቷ የወንድሙ ሳትሆን አትቀርም😥ግን ይኼ ጀግና ይለያል👌እንግዲህ አምበሳው ወደ ስራው ተመልሷል ምድረ ኮተታም የት ትገባ💪💪
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
ምላስ አጥንት የለውምግን አጥንት ይሰብራል መልካም ንግግር ማንን ገደለ የሰው ትዳርላይ......
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Ай бұрын
ኮተታም እነታቸውን አምነው ነው ላይክ ያረጉ ስድብ ያሸልማል የተባልክ ትመስላለ እባክህ ስድብ ከሰይጣን ነው ስራውን አታስፈጽም ዳቢሎስ ብቻ ነው በጎ ነገር የሚጠላ በዚህ ጀግና ትላለህ በዚያ የጀግናውን ተመልካች ትሳደባለ እራስህን ጭምር አይጋጭብህም ያመኑልክ ላይክ አድርገውካል ያንተ ቢጤዎች ሳይሆኑ አይቀሩም የይትዩብ ስም መንፈሳዊ ትዩብ ያልከውን አስብበት እሱም እንዳይጋጭብ ከክፉ ሀሳብ ጋር
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
የዘመናችን አንበሳ ተባረክ ብሩክ ሁን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
ከሚስትከወድም,ከሹፈር,በዙሪያው ያሉ ት ሁሉ እሾሆች ናቸው ምንም ከማታቀው ልጂቷ በስተቀር ፈጣሪ ካለህበት ነገር ሁሉነፃያውጣህ አቶ ሰለምን❤
@sishaia6875
@sishaia6875 Ай бұрын
ትክክል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አሚንንንን
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
አሜን
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Ай бұрын
ማነው በዝህ ልጅ ጃግንነቱ የሚዳነቅ እዳኔ🎉😍 አላህ ካክፉ ነጋር ይጣብቅህ ዱአዬ ነው
@danuya4136
@danuya4136 Ай бұрын
ሰውየው መተተኛም ከሆነ ወንድሙን መሀን አስደርጎ እሳን አፍዝዞ ሳታውቅ ሊደፍራት ይችላል እናትየውም ላታውቅ ትችላለች ብቻ አላህ ልጅቱ የአቶ ሰለሞን እንድትሆን ዱዓዬ ነው ግን ወንጀል ኛው ልጁ ብትሆን እንዴት አልረዳትም ተቸግራ በተረፈ ወንድማችን በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እንቁ ኢትዮጽያዊ
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp Ай бұрын
የኔም ጥሪጣሬነው በዛላይ እሷ እናትቱ ዴኤን ስትባል ጨቋታል እኔ ተጠራጥራለሁ
@hayetindreas9600
@hayetindreas9600 Ай бұрын
በጣም የተዴሠትኩበት ቀን ላተ ክፉ የሚያሥበዉሁሉ አይኑን ጭጋግ ጉልበቱን ቄጠማ ያድርገዉ ያረብ ለዚህ ያዴረሠህ ጌታ ይጠብቅህ ወድም
@momina-rq2lj
@momina-rq2lj Ай бұрын
ምርመራ ይደረግ እውነቱን ይውጣ ቀደም ትላለች አልተመቸችኝም ወንድማችን ጀግና ነህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ሴትየዋ ያለችትተ ይመስለኛል ቀመሩ
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s Ай бұрын
ሴትየዋማ በደብ አለችበት ነገሩን
@momina-rq2lj
@momina-rq2lj Ай бұрын
@@user-ty8yx2sy9s እኔም ጥርጣሬ አለኝ
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
እንደ አቶ ሰለሞን ውስጤን ያንገበገበው የለም የእኔ አባት ጤናዎትን ይመልስሎት ልጃቸው የእሳቸው እንድትሆን ምኞቴ ነው የኔ ወንድም በምን ቃል ላመስግንህ ቃልም አጣሁልህ ማርያምን ብቻ እምወዳት እመቤቴ ማርያም ከክፍ ስዎችእንድትጠብቅህ የዝወትር ፀሎቴ ነው ዘር ማዘርህ ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
@user-nw9ze4cn9t
@user-nw9ze4cn9t Ай бұрын
ለአቶ ስለምን ዋናው ጤና ነውና ጤናውን ይስጥልን ድኤንኤን ማድረግ ለሁሉም እረፉት ነው ። አንተን ግን የምር ጀግና ነህ።
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
@@user-nw9ze4cn9t ጀግና ብቻ አይገልፀውም ለእውነት የቆመ ምርጥ ሰው👍🌸🌸🌸
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
አንተ ብቻ እኮ በእየሱስ ደም የተሸንፈህ ጀግና ሰለሆንህ ለተቸገሩ ደራሽ ለሌቦች ውድቀት ስለሆንህ በርታ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ለመልካም ትዳርና አንተን የሚተካ ለመውለድ ያብቃህ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@kwkw528
@kwkw528 Ай бұрын
AMEN eyisusi geta New motini yashenefeei eyisusu bicha new yeseyitani menifesi wegawuti
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 Ай бұрын
አረ የንስር ዓይን እንኳን እንኳን እግዚአብሔር ጤንነትህ እንኳን መለሰልህ። አሁንም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ። እግዚአብሔር በመልእክቱ ይጠብቅህ። የኔ ጀግና ጌታ ይጠብቅህ። እግዚአብሔር በሥራህ ሁሉ ይርዳህ። ተባረክ ወንድሜ። ስለ አንተ በምን ቃላት ልግለጽ? አሁንም ጌታ ጥበቡን ያብዛልህ።
@SamerhS-z4i
@SamerhS-z4i Ай бұрын
ጀግና አላህ ይጠብቅህ ለዚና ዱካ ላየሰ ይሚሰራሁ ሁለታቸው ምግስት እውቅና መስጠት አለበት ጋርድም ይስጣችው ብላቹ ድምፅ ሁኑ❤❤❤❤❤
@SabreenAliNaji
@SabreenAliNaji Ай бұрын
አንተ ጀግና በምን ትገለፃለህ፡ የሚስክኖች አባት ።አላህ ጨምሮ ጨምሮ ከመተተኞች ይጠብቅህ።
@frusye6380
@frusye6380 Ай бұрын
you tuberu ሁሉ አስጠልቶኝ ባንተ ምክንያት ሀቅ ሀቋን ብቻ ስለምሰራ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጀግናው❤ ሚስቱም ወንድሙም ሹፌሩም ጥሩ አይደሉም😮
@Nurobegeter
@Nurobegeter Ай бұрын
የኔ አባት ይሄ ሰውየ ስቱን መከራ ይችለዋል ሁሉን ነገር በሰከድ የሚለውጠው ጌታ ይሄንንሁሉ ቀይሮ ወደደስታከሙሉ ጤናጋ ይቀይርልህ ሴትየይቱ ግን በራሷ ጥያቄነች::
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
😢😢😢ውሻቱን ልሆኒይ ይችላል😢😢😢
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Ай бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ እድሜ ጤናይስጥህ የድግልማርያምልጅ ጥበቃው አይለይህ አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ይማርወት እውነት ትዘገያለችጅ ትወጣለች ውይ ልጅቶንግን ዲየንየን አስመርምራት በናትህ 😭💔
@amaamm5641
@amaamm5641 Ай бұрын
ልጅቷን አስመስምርሯት የማን እንደሆነች መታወቅ አለበት በስንቱ ይጎዳ ወንድማችን ሰለሞን
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt Ай бұрын
ጥያቄ የሆነብኝ ዲኤንኤ ልጅቱ ብትመረመር በምን ይለያል አባትና አጎት ደማቸው አንድ አደል ወይ ይቅርታ ምታውቁ አስረድኝ
@amaamm5641
@amaamm5641 Ай бұрын
@@RozaS-jv9mt አንድ አይሆንም ኧረ
@TsegaDermolo
@TsegaDermolo Ай бұрын
ፈጣሪ እውነቱኑ ያውጣው እጂ ልጅቱ የአቶ ዮሴፍ ትሆናለች ሴትዮ መቅበዝበዝ ጥርጣሬ ይጭራል።
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Ай бұрын
​@@RozaS-jv9mtእረ ይታወቃል አባት 100ፕርሰት ነው አጎትና አክስት 50ፕርሰት ነው እና በደንብ ይታወቃል
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
ይለያል ውደ ልጅ ካባቶዎ ጋ99%ወይም 100%ይሆናል አጓቶዎ ጋ ግን 60%ወይም 50 ነው እሚሆን አሏህ የሱው ያድርግለት እንጅ ​@@RozaS-jv9mt
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Ай бұрын
የኛ የኛ የንስር አይን የኛ የኛ የንስር አይን የህዝብ ልጅ የኛ የኛ የንስር አይን ንፁ ኢትዮጵያዊ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
ማርያምን ከሰማውቀን ጀምሬ ሳስብ ነበረ ይህ ሰውዬ በስት ነገር ተበደለ በመጀመሪያ ጤናውን አጣ በሁለተኛ ገዘብን አጣ በሶሳተኛ ንብረቱን አጣ ይባስ ብሎ የኔ ብሎ ተስፍ ያደረገባት ልጅ የወድም ናት ስባል ይገብዳል እጅክ በጣም አሳዘነኝ ለማንኛውም ድዬኒ ትመርመር ጀግናቺን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 Ай бұрын
ትክክል
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
ሚስትዮዋ ግን በጣም አጭበርባሪ ነች ንግግሯ ሁሉ አይጥምም ባለጌ ናት እርግጠኛ ነኝ የሰለሞን ልጅ አይደለችም በጣም እሚያሳዝን ሰው ነው ይህንን ሲሰማ ደግሞ ምንዓይነት ሂዎት እንደሚኖረው ከባድ ነው ብቻ እግዛቤሄር ይረዳው 😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
መጣ መጣ ገባገባአንበሣው በጉጉት ሥጠብቅህ አቦ አሏህ ይርዳህ አባቱ የዚቤት ሀቅ ይውጣ በርታ ጀግናው👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰
@reyuf2891
@reyuf2891 Ай бұрын
metenal
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
ጀግናውመጣ እደኔምሀንነው ያው ውሸትከሆነ መጀመሪያይመርመርአቷሰለሞንእምትሉበላይክግጩ🎉🎉🎉🎉ፈጣሪጨርሳይማርህአባቴ
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
እውነት ታሸንፍለች የዚህ ብልግና ለየት ያለ እንድሳ ነው
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Ай бұрын
አንተን የወለደች የተባረከች እግዚአብሄር ይመስገን የምታገባህ የታደለች አንተ ሩህሩህ ራስክን ጠብቅ አንተ ውድና ቅን ሰው ተባረክ🙏❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
አቶ ስለምን እደዚህ ሁኖ ስላየነህ ደስ ብሎናል❤ እግዚአብሄር ፍፅሞ ይማርህ❤
@user-bi8qm1bk9w
@user-bi8qm1bk9w Ай бұрын
እቺን ሴትዩ በደንብ መመልከት ያስፈልጋል በርታ ወንድማችን እሄን ሰው እርዳው
@user-ip2jo9gh9x
@user-ip2jo9gh9x Ай бұрын
ከሁሉም በላይ ዮሴፍ በመያዙ በጣም ደሰ በሎኛል አንት በጣም ትለይ አለህ ጀግና ተሰፋ የማትቆረጥ በረታ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Ай бұрын
ሴትዮዋ. የደበቀችው. ምስጥር. አለ. እውነተኛ. ከሆነች ዝም ብላ. ማስመርመር ነው እንጂ እግዝኦ😢😢
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
እኔም እያልኩ ነው ወሏህ
@SOLOMONALEMU-yh7wr
@SOLOMONALEMU-yh7wr Ай бұрын
ለሰው ልጀ ተልቁ ሀብት ጤና ነው ፈጣሪዬ ጤናህን ይስጥህ እናትህንም አሰደስታት
@habtemichael485
@habtemichael485 Ай бұрын
ውድ ወንድሜ የንስር ዓይን፣ ባንተ እያየነው ያለ ነገር የእግዚኣብሄር ተዓምር ብእጅህ እየተፈጸመ ነው። እጅግ ያስደስታል እና በርታ። "በፊትህ የሚሄድ እሱ እግዚኣብሄር ነው እሱ ካንተ ጋር ይሆናል ኣትፍራ ኣትደንግጥ።" ዘዳግም ምዕራፍ 31 ቁጥር 8
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og Ай бұрын
የኔ ጀግና አንተን የወለዱ እናት ዘራቸው ይለምልም አንተም ቅን ስለሆንክ እግዚአብሄር ከፊት እየቀደመ ስራህን ሁሉ በስኬት እያጠናከክ ነው አሁንም የዚ ምስኪን አባት ሀቁ ንብቱ ተመልሶለት ጤናውንም ደህና ሁኖ መጨረሻው አምሮ ያሳየን እያዳንዷን እንቅስቃሴህን በጥንቃቄ ራስክን እየጠበክ
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
ወንድማችን እንድትድንና እውነቱ እንዲወጣ በመንገድህ ሁሉ የረዳህ ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ለዘለአለም ይሁንለት:: ጀግና ነህ:: አሁን አንድ ነገር ቀረህ የብዙዎቹን ህይወት በውሸቱ እያመሰቃቀለ ያለውን ጠንቈዩን አስይዝ:: ጌታ እየሱስም ይረዳሀል:: ጠንቋዩን በማስያዝህም የብዙዎችን ህይወት ከጥፋት ለማስመለጥ ምክንያት ትሆናለህ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን:: አሜን ሃሌሉያ::
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
አንተ ብቻ ኑር። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ዬሁንና ጥበቃው አይለይ ። የወንጀለኞች ፍቱን መድኃኒት ነህ።
@user-oh3gg1ii4l
@user-oh3gg1ii4l Ай бұрын
ጌታ እነሱስ ይጠብቅክ በርታ በርታ አንተን የወለደች እናት ትባረክ!!
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul Ай бұрын
አንተን የወለደች የተባረከች ነች የኔ አባት ጀግና የተናገረው እውነት ይመስላል እሷ ተንቀጠቀጠች ፈጣሪ ይማረው አቶ ሰለሞንን
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g Ай бұрын
እንኳን እናትህ እኛ ተመልካቾች ብዙ ተጨቀናል ወድም ራስህን ጠብቅ እራስህን እየጠበክ ስራህን ስራ
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i Ай бұрын
ተምሩኝ
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i Ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 Ай бұрын
የእኔ ጅግና እራሰህን እየጠበቅህ ማርያምን ላንተ ቃል አጣሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesiyeBeby
@MesiyeBeby Ай бұрын
በእውነት አንተ ልጅ ምንአይነት እግዚአብሄር የሚወድህ ልጅ ነህ ታሪኩን እከታተላለሁበጣም የሚገርም ታሪክ ነው እውነት ላንተ የሚመኙት ሁሉ አልፎ ተሞሽረህ እንደምናይህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እንደ ወንድሜ ነው የማይህ አይኔ ይሰስትሀል
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t Ай бұрын
በመጀመሪያ አቶ ሰለሞን በእደዚህ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤በመቀጠል ያ ዘበኛው እና ይች ሴትዬ ምናቸውም አላማረኝም ብቻ ዝም ብዬ መጨረሻውን ልጠብቅ 🙈😜 ሲቀጥል እሷ እራሷ እራሷን አላመነችውም ተተባተበች እኮ ይሄማ የሆነ ነገር አለ በዛ አውሬ እና በዚች ሴትዬ 😏😏🤔🤔🤔
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j Ай бұрын
ሰለሞን በዚህ መልኩ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የነስር አይን የድሃ እንባ ያብስክ የፈጣሪ ድጋፍ ክጎንህ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
Amen. Hallelujah
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።። አንተ ጋዜጠኛ እናት ጀግና ስለወለዱ ይደሰቱ።። ጎበዝ ጀግና ለተጎዱ እንባ አባሽ ነህ።። እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን።።።
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s Ай бұрын
አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ይርዳህ ልጅሀንም ያንተ የድርግልህ አንተ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣ ሰው ነህ የመጣውን ወይ ያለፈውን ትተህ ጤንነትህ ቨከተመለሰልህ አዲሰ ህይወት ይኖርሀል እነኳን አልሞት አይዞህ ሁሉም እንደሥራው የእጁን ያገኛሉ አንተ ብቻ በርታ።
@wina-663
@wina-663 Ай бұрын
አንተ እኮ የወለደች እናት እውነት ፍጣሪ ማህፀኗ የተባረከ ነው ❤❤❤❤❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Ай бұрын
ሰውየው ይመርመር መሀን መሆኑን መሀን ከሆነ ልጅቱ የወንድምየው ናት ግን ለምን መሀን ካልሆነ ደግመው አልወለዱም??? ሰለሞንን አስመርምረው መውለድ መቻሉንና አለመቻሉን
@yidnekachewsisay
@yidnekachewsisay Ай бұрын
ይሄ ነው መሆን ያለበት
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 Ай бұрын
የንስርን አይን የፈወሰው አምላክ አቶ ሰለሞንንም ይፈውሰው። እሄ ፊልም የሚመስል ታሪክ መጀመሪያ አቶ ሰለሞንን ህይወት ባጠቃላይ ቀጥሎ የንስርን አይን ሽባ በማድረግ ዮሰፍ የሚሉት አውሬ በዘረጋው ሰንሰለት ስንቱ እንደታሰረ የቱርክ ፊልም ሆነብኝ። መንድማችን ላንተ እሄ ትልቅ ድል ነው አንተም victim ስለሆንክ ማለት ነው👏👏👏👏። ትላትና እሄን ክፍል ለማየት ቀን ሙሉ ጠበቅኩ እንደኔ ጓጉቶ የነበረ ማነው? እርግጠኛ ነኝ ብዙ ናቹ 🤝🤝
@user-jr9hq8qp2m
@user-jr9hq8qp2m Ай бұрын
❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍
@user-wy6jv3zz7e
@user-wy6jv3zz7e Ай бұрын
ሐሰትለመናገር አትሻምላሴ ለእዉነት እሞታለሁ አልሳሳም ለነብሴ ጎበዝ እድሜናጤና ይስጥህ።
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት ያንሰኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Ай бұрын
ግን እራስህን ጠብቅ እባክህ ጀግናችን ደሞ ደስታችን ተፍርድቤት ውሳኔበኋላ ይሁን ብቻ የሱፍ ተብየው የጁን ሲያገኝ ደስታየ ወደር የለውም እኔ ግን ኤደን ምኖም አላማረኝም ድኤን ኤይደረግ የምትሉ በላይክ አሳዩን እስቲ
@EmebetEe
@EmebetEe Ай бұрын
ፈጣሪ የነሰለሞን ሂወት ከነንብረቱ ፈጣሪ ከነጤናዉ ይመልስልን የምትሉ በፆሎት እናስበዉ❤
@yohanneseyob5432
@yohanneseyob5432 Ай бұрын
የነስር ኣይን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ። የማይወራ እንጂ የማይሰራ መጥፎ ስራ የለም በደምብ መጠንቀቅ ኣለበብህ።
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l Ай бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ👍👍 አተ ጀግና ጋዜጤኛ ደበኛዉን በጁ ያሰገባ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@SalmaRiy
@SalmaRiy Ай бұрын
ስወድሽ እ❤❤ኮ የፍቅርየ ወዳች በሀድሽቤት እኮ ነው እምከተልሽ 😂
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l Ай бұрын
@@SalmaRiy ነይልኝ የኔ ዉድ ❤❤❤❤
@user-op7ns5qd3m
@user-op7ns5qd3m Ай бұрын
የኔ ጃግና በታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Ай бұрын
እናት ወልዳለች
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
የምርመራ ውጤቱ ወንድማች ሰለሞንን የሚያስደስት እንዲሆን እፀልይላቸው።
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@genetuteafaye74 ቸር ያሠማን
@alemhaile625
@alemhaile625 Ай бұрын
እንዴው እሄ ጀግና ጋዜጠኛ በምን ዓይነት ቃል ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ብቻ ❤❤
@azenegashtsegaye523
@azenegashtsegaye523 Ай бұрын
አቶ ሰለሞን ወንድሜ ብለህ አትጥራው ያንተ ወንድም ጋዜጠኛው ነው። እግዚያብሄር እድሜ ሰጥቶህ ይህንን ስላሳየህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ታላቅ ምስጋና አቅርብ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
አቶ ሰለሞን ጠንከር በል ጠንካራ ሁነህ ለጠላቶችህ አሳፍራቸዉ አላህ ያሽርህ
@eskdirmekesha-sm4ub
@eskdirmekesha-sm4ub Ай бұрын
ምን ልበል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘመኔ ጀግና ነህ ትያለህ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ማካኤል በክፍ ይጠቡቅልህ
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 Ай бұрын
ጀግና የአንተን confidence እንዴት እንዴ ሚወደው 👍አቶ ሳላሞን እንኩዋን ለዚ አበቃ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ኤደን ደሞ የ ደበቀችሁ ነገር ይኖራል👈
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k Ай бұрын
እባክህን የንስር አይን አቶ ሰለሞን ፀበል እንዲጠመቅ ብታመቻችለት ወደ ጤናዉ እንዲመለስ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
የንስር አይን ሆይ አደራ እራስህን እየጠበክ በእውነት ይሔ ታሪክ በውስጡ አምቆ የያዘው ቦምብ የሆኑ አስደሳች አስደንጋጭ አስጊ ነገሮችን ነው ያንኑ ያህል እየሰጠን ያለው ትምህር በቃላት አይገለዕም የንስር አይን ጀግናችን እናመሰግናለን ተባረክልን እጅግ በጣም እንወድሐለን ❤❤ አምላክ አቶሰለሞንንም በልጅ ይካሰው እንጂ ከባድ ነው ጤናውን አጥቶ ቤት ንብረቱን አጥቶ ሚስት ትዳሩን አጥቶ እንደገና D N A ወደ ዮሴፍ ከወሰዳት ልጁን ከባድ ነው አምላክ አያድርገው አደራውን
@ynserayne
@ynserayne Ай бұрын
Amen amen Kebert ystlegn 🙏🙏
@user-fp3cj7ro1q
@user-fp3cj7ro1q Ай бұрын
አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም እመብርሃን ትጠብቅህ
@KingMurad-jo9tx
@KingMurad-jo9tx Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q Ай бұрын
ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በፀሎት ከአንተ ጋር ነን አላህ ይጠብቅህ ለተጎዱት ከአላህ በታች እየደረስክላቸዉ ነዉ አላህ ይርዳክ በዚዉ ቀጥል ላይክ ላይክ አርጉት
@zinashtezera190
@zinashtezera190 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እውነትን የያዘ ነጻ ይወጣ ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጠዋል አቶ ሰለሞን ለሚፈጠረው ነገር ራስን ማጠንከር ነው የንስር ዓይን ጀግና ነህ ከአላማህ ዝንፍ የማትል እመብርሐን ትጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
የኔ ጀግና በእዉነት ከልብ እናመሰግናለን ከእዉነት ጋር ስለምትቆም እመብርሀን ትርዳህ የኔ ዉድ ወንድም አቶ ሰለሞን በጣም ያሳዝናል ሌላዉ ሁሉ ቀርቶ ሜላት የሱ ልጅ ብትሆን ምኞቴ ነዉ መዳኒአለም ይርዳዉ❤❤❤❤❤❤
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን የሰው ወንጀል አትግቡ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል አባትና ልጅ ይመርመሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ የማዳም ቅመሞች
@Misrak-xn3qd
@Misrak-xn3qd Ай бұрын
Yemremru. But since they are brothers they may have same DNA. The only answer is Aden.
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለህ ኑርልን እንወድሀለን
@user-gw2xe1ss5z
@user-gw2xe1ss5z Ай бұрын
ወላሂ ላአዚም አንተን አለማድነቅ ንፍገት ይሆናል አላህ ይጠብቅህ
@hirutrustu1509
@hirutrustu1509 Ай бұрын
የሜገርም ነዉ የ ሰለሙን ታሪክ ልክ እንደ ያቆብ ታሪክ ነዉ እዉነት እግዜአብሄ እጥፉ ድርብ አድርጎ ያባርክሀል ወንድሜ አምላክ ደርሶልሀል 🙌🏽
@user-nl4fz9ki4l
@user-nl4fz9ki4l Ай бұрын
አቶ ሰለሞን በጣም የሚያዝን ሰው ናቸው ግን እኳ ፈጣሪ የመስገን ሚስጥር የሆነው ሁሉ እየተጋለጠ ነው እንዲሁ ሙቶ ሚሆንስ ኑሮ ግን የልጁ ጉዳይ ፈጣሪ ይርዳው ለልጁ የተለየ ስሜት ነው ያለው የዛ ክፉ ሰው እንዳትሆን ፈጣሪ ሆይ አደራ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@BekaBelay-zp6gs
@BekaBelay-zp6gs Ай бұрын
ይቺ ሴት አንደበቷ መልካም ይመስላል ድርጊቷና ድብቅነቷ አደገኛ ሴት ነች
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂ትክክል
@zubeyidasiraj2618
@zubeyidasiraj2618 Ай бұрын
Tkkkl
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
አይ ወዳ አይደለም ወገን ከባድ ነው ወንድም ተብየው ሲጀመር ከይሲ
@rodieyor
@rodieyor Ай бұрын
እንወድሃለን የንስር አይናችን። አቶ ሰለሞንም ከባለፈው ደህና ሆነው ስላየናቸው ደስ ብሎናል። የአብርሃሙ ሥላሴ ይጎብኟቸው።
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q Ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ሐቀኛ ተባረክ ለተቸገረ ደራሽ ላንተም ፈጣሪ ይድረስልህ ዳግም ለዚህ ስራ ስላበቃህ ተመስግ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@menbergg7957
@menbergg7957 Ай бұрын
አንተ ጀግና በውነቱ ብቻህን ይሄን ሁሉ ወንጀለኛ ለህግ ማቅረብህ ምስጋና ይገባሀል በርታ እንባ አባሽ ጀግናችን ከፈጣሪ ጋር እራስህን እየጠበክ
@azeb2809
@azeb2809 Ай бұрын
አቶ ስለሞን እንዲህ ተቀምጦ ማየተ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ፈፅሞ ይማርህ አይዞህ ወንድም አለም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እንኩዋን አንተ እኛም ተምረንበታል አይዞህ ትነሳለህ እንደገና አዲስ ህይወት ሚስቱ ሌላ ወንድ ይዛለች ምን ትስራለች ካሁን በህዋላ
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx Ай бұрын
አቤት ስንት አይነት ተፈጥሮ አለ በወንድሙ የዚህን ያክል ጭካኔ አሏህዬ ከንዲህ አይነት ነገር አንተ ጠብቀን❤
@munayelegesse5018
@munayelegesse5018 Ай бұрын
አቦ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l Ай бұрын
ጅግና ተባረክ አቶ ሶሎማን ተሺሎ ሰላየነዉ ደሰ ብሎናል ፈጣር ይመሰገን ፈጣር ጨረሶ ይማረህ ግን ሴትዮ ጋራ የሆነ ቸግረ አለዉ አሰመሳይ ትመሰላሌች ልጅቱ ብትመረመረ ጥሩ ይመሰላል
@titiabuhay4596
@titiabuhay4596 Ай бұрын
እኔ ብዙ ጋዜጠኛ አይቻለሁ እንዳንተ አይነት ነበር የሆነ ጋዜጠኛ አላየሁም እውነት እግዚሃብሄር ይጠብቅሀ ወንድሜ❤❤❤
@tizitagezmu5468
@tizitagezmu5468 Ай бұрын
እኔ ዘወትር እፀልይለታሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ አአይለይህ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከፊት ትምራህ ከኃላ ትከተልህ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
እውነትም የንስር አይን😢 የሴትየዋ ነገር የሆነ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስላል ብቻ ፈጣሪ ይህንን ሰው ወደ ሙሉ ጤናው ይመልሰው❤
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
ካፒቴኑ የገባበት አዘቅት!! ሴተኛ አዳሪዋ ማን ናት??
50:46
ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት
37:05
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 116 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН