No video

የገዛ ሚስቱን ያገተው ባል... በቀድሞ ሚስቴ ሞት ባዝንም አሁን ግን ተክሻለሁ ንብረትዋን ፈልጌ አይደለም ያገባኋት። ፀበል እንደሆነች ነው የነገረችኝ ።

  Рет қаралды 157,905

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

3 ай бұрын

የገዛ ሚስቱን ያገተው ባል... በቀድሞ ሚስቴ ሞት ባዝንም አሁን ግን ተክሻለሁ ንብረትዋን ፈልጌ አይደለም ያገባኋት። ፀበል እንደሆነች ነው የነገረችኝ ።

Пікірлер: 1 500
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
ማነው የዚ ጀግና አድናቂ መምጣቱን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ አድርጉኝ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 3 ай бұрын
እኔሸበካም አልበረከተልኝኝኝ😢
@user-yl4pt3eo3p
@user-yl4pt3eo3p 3 ай бұрын
እኔ
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 3 ай бұрын
ይሄ አጭበርባሪ የለመደ ነዉ ልጆቹን ከአባታቸዉቤት አስወጥቶ እናታቸዉንም እራሱ ነዉ ያገታት ያሄ አረመኔ ቢገባዉ ነግረህዋል ስት አመት ለመኖር ነዉ የሰሰዉ እንባ አይበጀዉም
@rrr-bg9nv
@rrr-bg9nv 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉​@@yeshibeyene3530
@alemcosinke5141
@alemcosinke5141 3 ай бұрын
(*>((*(]>)​@@user-rw9cz1fh4q
@genetzegeye3752
@genetzegeye3752 3 ай бұрын
በክፍል 2እንገናኝ የምትሉ እናም ይህን ጀግና ወድማችንን አምትወዱ በ👍👍👍
@user-tp9oe1dw4l
@user-tp9oe1dw4l 3 ай бұрын
ወንድሜ ካንተ የሚአመልጥ ወንጀለኛ የለም ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኢል ይጠብቅህ ❤❤
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 3 ай бұрын
እሄ ሰውየ የልጆቹን አባት የገደለው እሱ ነው የምትሉ የማይሰማ የለምኮ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 3 ай бұрын
ነውበትክክል፣ነብሰበላነው፣ይኸ፣ጨካኝአውሬ፣አፈርብላ
@Wesen-my8ss
@Wesen-my8ss 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ እምሳሳለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ry8dt6qi3k
@user-ry8dt6qi3k 3 ай бұрын
እኔም
@fordosadanech5309
@fordosadanech5309 3 ай бұрын
Anisi
@user-ts7kf5zb3b
@user-ts7kf5zb3b 3 ай бұрын
አረ እኔም በጣም ነው የምሳሳለት የኔ ጌታ በጣም የምወደው አደበት ያሰኛል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍💛💛💛💛💛💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏👌👌👍👍
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 3 ай бұрын
ድራማ የሌለበት ሃቅ የምሰራ ወንድማችን በረታልኝ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
ትክክል
@zainasied615
@zainasied615 3 ай бұрын
በትክክል አላህ ይጠብቅልን
@user-lg9kt7ut1w
@user-lg9kt7ut1w 3 ай бұрын
ትክክል ጀግና እኮ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@theodrosretta7881
@theodrosretta7881 3 ай бұрын
ተባረክ ጋዜጠኛው ከስጋ ዘመድ በላይ ነው የምትከራከርላቸው በጀግንነት ተባረክ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@RitaK877
@RitaK877 3 ай бұрын
ይህን ጀግነ ጋዜጠኛ የሚወደዉ ቢቻ ላይክ
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq 3 ай бұрын
የጋዜጤኛ ጥግ አጠያየቅህ ስወደው እርጋታህ ስራአትህ እስማርትነትህን አደቅልሃለሁ እናሳድገው ላይክ አርጉ🎉
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
እሺ ❤❤❤❤
@ybrahimymer
@ybrahimymer 3 ай бұрын
ስርአት የሚባል የለውም ይጮሃል በጣም ይጮካል
@azezetegene660
@azezetegene660 3 ай бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂወች ገባ ገባ በሉ ደሞ ላይክ አድርጉ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@TigeetTegest
@TigeetTegest 3 ай бұрын
መቶጊዜ ላይክ ባደርግክ አይደክመኝም ማስመሰል የሌለብክ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 3 ай бұрын
ይህ ሰዉያ ወንጅለኘ ነዉ በደንብ ተከታቴል ወንድማችን ፈጣር ከጎን ይሁን በረታ👍👍👍👍👍
@user-ky6ql7ub7c
@user-ky6ql7ub7c 3 ай бұрын
ሰዉዬውን ተከተተሉት በአበተቻውም ሞት እጁ ልኖር ይችላል ማን ያውቃል የቀድሞ ምስቱንም ገሎአት ከሆነ ዳይ ወደ ላይክ 💃💃💃🏃🏃🏃🏃🏃
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 3 ай бұрын
ይሄ ነገር እኔም እያሣሠበኝ ነበር
@user-gx7nk4yu3q
@user-gx7nk4yu3q 3 ай бұрын
😂😂አንዷ መርማሬ እኔነኝ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 3 ай бұрын
በሀሳቡ ያስማማናል የሀገራችን ጉድ ስለማያልቅ የባሰ እጂ የተሻለ ነገሮች አንሰማም ሰውዬው ይጣራልን 😢
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 3 ай бұрын
Be tikikil
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ሁናት እራሱ ነው ዬ አስገደለው ብርር የምዋድ ሳውዬ
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 3 ай бұрын
ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የሚወደው ብቻ ላይክ❤❤❤❤
@gidetekelab1003
@gidetekelab1003 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እንካን መጣህልኝ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 3 ай бұрын
Allah yetbekeh wondema ❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔም
@HAILEABREHET
@HAILEABREHET 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 3 ай бұрын
ይህን ጀግና እናበረታታው እህት ወድሞቸ የስትሚስኪኖችን እባ እየታደገነው አላህ ይጠብቅህ የኔየ ጀግናችንን❤❤❤❤
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 3 ай бұрын
ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠብቅ እራስህን ከእግዚአብሄር ጋር ምርጥ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 3 ай бұрын
ፍቅር እንደያዘው ሰው ሙሉ ቀን ማሰቡ አስረዱ ቶሎ ቶሎ ና ምትሉ ላይክ ስራው የጀግናዎች ጀግና መሆኑ ❤❤❤👍👍
@abebamail3599
@abebamail3599 3 ай бұрын
Ennem
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 3 ай бұрын
ላይአርጉ ተመካቾች ላይክ ያንሰዋን እደንብ እሚናደፍ ጀግና ጋዜጠኛ አቦ አሏህ በሄድክበት ጥላ ከለላይሁንህ❤
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
ጥሩ አስታዋሽ ነሽ አርጌዋለሁ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 3 ай бұрын
​@@user-tj5oe4zc6r❤❤❤❤❤❤❤
@user-vc4bd4kf7c
@user-vc4bd4kf7c 3 ай бұрын
ሁሉም እዳንተ ትክክለኛ ስራ ቢሰሩ ምናለበት 100% ግልፅና በመጋፈጥ የሰው ልጅን ጭቆና የምትዋጋ ጀግና ተባረክ ሀገራችን ግን በዚህ ደረጃ ሰው በሰው ላይ መጨካከኑ አውሬነቱ በመብዛቱ በጣም ያሳዝናል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 26 күн бұрын
Enem yegeremegn yihew new, eskahun yeserawn vedio ayitenal beka hulum sew new legenzeb temkol & kifat bicha tetenawutotal tiwulidu. Yasazinal betam..😢😢😢
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 ай бұрын
የምንወድህ፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡ጋዜጠኛው፡ወንድማችን፡አንተን፡አለማድነቅ፡ንፉግነት፡ነው።በርታ።
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 3 ай бұрын
የገዛ ያባታቸው ቤት ትተው ለምን ይከራያሉ ኢሄ ነብሰ በላ ከልብ ውሻ👎ሴቶቹ ተመልሰው ቤታቸው ይግቡ😘የኛ ጀግና እራስህን እየጠበክ በየሄድክበት👍👍🇪🇹❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ነው እንዴት ያባታቸው ቤት ትተው ይውጣሉ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 3 ай бұрын
Wollha yiiiii sauwyee nabusa gadayyii now
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 ай бұрын
እንጀራ አባታቸው ያስፈራራቸው ይሆናል እኮ መቼ አወቅን ብለሽ ነው ሲቀጥል ሰውየው እጁ እረጅም ነው እኮ ቢያስገድላቸውስ
@hirut7396
@hirut7396 3 ай бұрын
እኔን እሚገርመኝ መጥፎ ነገር እየሰራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ አለማፈራችሁ 😢😢😢
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 3 ай бұрын
I AGREE
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 3 ай бұрын
Your are right❤
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 3 ай бұрын
Very sad that's my questions too 🤔please put your legs together old men 😏😏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 ай бұрын
እኔ እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ እዴት እደሚያናድዱኝ ጥሩ ነገር እደሰሩ ማነቅ ነበር
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 3 ай бұрын
Egzeyabehrneymqesweendzeayargeme
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 3 ай бұрын
ኢሄ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትሉ እደኔ የምቶዱት በላይክ ኣሳዪኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Hundumak
@Hundumak 3 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ሴት በማጥመድ ሀብት ለማግኘት የሚያቅድ ሰው ነው። የመጀመሪያ ሚስትም የተገደለችውም በእሱ ለሀብት የ2ኛ ማስት ባልም ሞት ምክንያት እሱ ይሆናል ። አሁን ከዚህቺ ሴትና ልጆቿ ህይወት ይውጣ ። ለህግ ይቅረብ ።
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
እስካሁን ብዙ ሤቶች አጥምዶዋል???
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 ай бұрын
Tekekel
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 ай бұрын
Lejochu wede betachew yemelsu. Ersu mewutat alebet. Yehe setan👹👿💀👽☠️👹
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 3 ай бұрын
የኔም ጥሪጣሪ
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 3 ай бұрын
አሄሰዉ አራጅ 🙏🏽
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 3 ай бұрын
አረ በናታችሁ like👍አርጉለት 🙏እንደው አይከፈልበት አበረታቱት እስቲ ለ ወንድማችን
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 3 ай бұрын
አንተልጅ እናትክ ስትወልድ መንታ ሁንክ ብትወለድክ እድሜክ ዘርክ ይባርክ ❤❤❤
@user-ff7ef6sd5g
@user-ff7ef6sd5g 3 ай бұрын
የአባቴቸዉና የፍቅረኛዉ ገዳይ እራሱ ነዉ የኔ ጅግና ጋዜጠኛ❤️❤️
@yahiaeisa8125
@yahiaeisa8125 3 ай бұрын
ብትክክል💔
@trr1069
@trr1069 3 ай бұрын
ካንተ የሚአመልጥ ወንጀለኛ የለም አባቴ አላህ ይጠብቅህ
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 ай бұрын
ይህን ጀግና ሙያውን በአግባቡ እየተጠቀመበት ያለ ማነው እንደኔ የሚደነቅበት ዘርህ ክፉ አይንካው
@user-gr1iw4ii5t
@user-gr1iw4ii5t 3 ай бұрын
😂
@zahrahafdo
@zahrahafdo 3 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን በምን ቃል ልግለፅልህ የኔ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥰
@MafiMafi-lf1de
@MafiMafi-lf1de Ай бұрын
አመሰግናለዉ ቆንጆ
@user-wg5lv7kv9l
@user-wg5lv7kv9l 3 ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ ስንቱን እየጎለጎልክ አወጣ ጀግና ነህ የእውነት ጥሩ አስተማሪ ስራ ነው እየሰራህ ያለከው
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 21 күн бұрын
ከምር,እድሜ,ጤና,ይስጥህ,አንተ,ጋዜጠኞ,ምን,ላርግህ,ፈጣሪ፳ጨምሮ,እድሜ,ይስጥህ,ውድ,ነገር,ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Umnayf
@Umnayf 3 ай бұрын
ወላሂ ዮቱብ ስገባ የንታን ቪድዮ ነዉ የምፋልጋው ጀግናችን🎉🎉🎉
@genet_tube
@genet_tube 3 ай бұрын
የምር እኔም ግን ፕልስ ደመርኝ እማ
@dagimwitgeberatsadik3796
@dagimwitgeberatsadik3796 3 ай бұрын
የምር እኔም 🙏🙏አግዚአብሔር ባዳሙ ይሸፍንህ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
ኧረ የስደት እህቶቸ❤እኔንም አበረታቱኝ😢አያስከፍልም የመዳም ቅመሞች ❤❤❤👍👍
@ethiomistre121
@ethiomistre121 3 ай бұрын
Esh
@SsSs-ml8bv
@SsSs-ml8bv 3 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በጣም አደንቀሀሎህ እግዛቢሔር ይጠቢቅህ
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 3 ай бұрын
በእውነት ጀግና የጀግኖቹ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እና ሰውየው ግን ለማዳ ወንጀለኛ ይመስላል አንተ ግን በርታ
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንት ያሉ ጋዜጠኛ ሳይ እናቴ ኢትዮጵያ እንዲህ የሚያኮሩ ልጆች አሏት ብየ ኩርትት እላለሁ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 3 ай бұрын
ዉዶችዬ ገባ ገባ በሉ ጀግናችን መቶል ላይ የምትወዱት የነስር አይንን ❤❤❤❤ ላይክ እያረጋቹ አሳዩን
@user-ib2pe8bv4g
@user-ib2pe8bv4g 3 ай бұрын
ትለያለክ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅክ አቅ አቆን 10ግዜ ባይ ምንም እንከን ያላገኘሁበት ጀግና❤
@leya3286
@leya3286 3 ай бұрын
ይህን ጀግና አለማድቅ አይቻልም በርታ እራስህን ጠበቅ🙏
@SifenJorje
@SifenJorje 3 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና ውድ ወንድሜ በጉጉት ነው እምጠብቅህ ሳይህ በወኔ የተሞላ የሐቅ የእውነት ጀግና ይታየኛል የወላዲት አምላክ ልጅ መድሐንያለም ይጠብቅህ አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይለምልም
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
ጀግናችን ❤❤አሁንም ሰውየው ለፍርድ ይቅረብ
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 3 ай бұрын
👌👌👌
@JemalKemal-bf3cx
@JemalKemal-bf3cx 3 ай бұрын
የዚን ሰዊዬ መጨረሸዉን አሰውቀን እቺን ሚስኪን እነት በህወት ትኑር
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 3 ай бұрын
እባካችሁ ይህን ጀግና ከጎኑ ሆነን እናሳድገው ለኛ የአይን ብሌናችን ነው
@fekadutefera268
@fekadutefera268 3 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሰውየው ከንግግሩ ወንጀለኛ መሆኑ ያስታውቃል ሴትየዋን እግዚአብሔር በሰላም ለቤታቸው ያብቃቸው::
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
ጀግናዉ ጋዜጠኛችን ያገራችን እንቁ ❤❤❤ኑርልን ወንድሜ ❤
@user-oi1gh5yq6o
@user-oi1gh5yq6o 3 ай бұрын
ጌታችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ሞገስ ይሁንህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ የኔ ውድ ወንድም ❤
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 3 ай бұрын
ሰውየው ሜስቱን ገሉ ነው የነዜህ ልጆች አባታ ገሉት ነወ ሰውየው የሰው ንብረት እየገደለ የሰውቤት መውሰድ የለመደ ነው በደንብ መመርመር አለበት አንተ ጀግናነህ ጌታ ይጠብቅህ
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 3 ай бұрын
Betikikil le nibret bilo sewuyew be alama nw iyeteguwaze yalew... kifuu werada yehone dewuye
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 21 күн бұрын
እኔም,በጣም,ይገረመኚ,ነገር,በሰው,ቤት,መቀባረር
@mesi5527
@mesi5527 3 ай бұрын
በመንገድክ ፡ ሁሉ እግዚአብሔር ፡ ከፊትክ ይቅደም ወንድሜ ❤
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 3 ай бұрын
እኔ ግን ወደመጨረሻ ላይ ድምጽ ስለሌለው መስማት አልቻልኩም ለማንኛውም አንተን ፈጣሪ ይርዳክ መጨረሻውን ያሳምረው ለልጆቹና ለናታቸው እመቤቴ ትርዳቸው
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 3 ай бұрын
በአድሰ አበባ አሁን የተጀመረ ስልት ነው። በፍቅር ምክንያት ቤቱን ልወስድ ነው ጋዜጠኛው ሃደራ ይህን ሰው እስከ መጨረሻ ተከታተል ከቤተቸው አስወጣ ይህን አውሬ😢
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
ወይ እማማ ኢትዮፕያ ገዳይ አሳዳጅ አጋች የበዛባት ሃገር ይሄ አውሬ😢😢የልጆቹን አባት ያስገደለው እራሱ ነው የሚስቱም ገዳይ ይሄው አውሬ ሰው ነው ባጠቃላይ ሰውየው እጅ በወንጀል የተጨማለቀ በደም የሰከረ ነው ምን ያረጋል 😢😢ይገድላሉ ለይምሰል ይታሰራሉ በብር ይፈታሉ ግን ግን😢😢እስከመቼ
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 3 ай бұрын
ልጆቹ ፈዛዞች ለፖሊስ አታመለክቱም የበፊት ሚሰቱን ታሪክ እያወቃችሁ
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
እኔ አንዳንድ የማየው ነገር ልክ እንደዚህ ነው የማስበው።የፈለገ አብታም ቢሆን እነሱ ከዚህ መውጣት ሳይሆን እሱን ነው ከዚህ ቤት ማስወጣት የነበረባቸው።ሰው ለራሱ መብት መሟገት መታገል አቁሞዋል በጣም ነው እኔም የምገረመው እንዲህ ዓይነት ሌቦች እጃቸው ረጅም ስለሆነ ይፈራሉ ልበል?
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 3 ай бұрын
እንተንቴ ጅግና ጋዜጣኛ ጌታ ይብዛልን❤❤❤❤❤ታባረክ
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 3 ай бұрын
ወድሜ እርልስህን ጠብቅ ባለሀብቶች እጃቸው እረጅም ነው በእጅ ኣዙር እዳይጎዳህ ተጠቀቅ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤🎉
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb 3 ай бұрын
እሂን ጀግና እንደኔ ምትወዱት 👍👍👍👍
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 3 ай бұрын
እኔ😢❤❤😢
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
ሲጀመር ቤቱ የልጆቹ ነው አንተ እናታቸውን ካፈቀርክ እቤትህ ይዘሀት ሂድ እንጂ ልጆቹ ባባታቸው ቤት አባረህ እናታቸውን አግተህ የነሱን ሀብት ለመውረስ እንጂ ሚስትህንም ቢሆን ወደሀት አይደለም አተ መድሀንያለም የስራህን ታገኛለህ
@HERMELA3
@HERMELA3 3 ай бұрын
ወንጀለኞች በሙሉ ፀበል ሄዳለች ይላሉ ይሄ ፀበል ፈረደበት
@abest4396
@abest4396 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ በሳቅ ነው የገደለሽኝ በእውነት።በጣም በዛ እንዲህ ዓይነት መልስ መቀለጃ አረጉት እኮ የፅበሉን ቦታ😂😂
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 gedelshign besak
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 ай бұрын
ይህ ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ እስቲ መርቁት።
@amenamen2436
@amenamen2436 3 ай бұрын
ወድሜ ሁሌም እደምል ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኢል ይጠብቅህ እደኔ የልጅ ሃብታም ሁን ❤❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 3 ай бұрын
ጀግናችን እንካን በሰላም መጣህልን አረ የሰላም ዜና ናፈቀኝ እንዴት ተጨካክነናል 😢😢😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 3 ай бұрын
ገባ ገባገባ አንበሣው ያሠላም ያዝ እንግዲህ ማንንም አትሠማም አትፈራም በርታ ሀቢቢ🌹❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪🥰🥰🥰
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 3 ай бұрын
ይሔ ሰው በጣም መጥፎ ሰው ነው
@user-ih5gw5mq7l
@user-ih5gw5mq7l 3 ай бұрын
ዛሬ ይለፍልኝላይክ አርጉልኝ ይህንን እቁጀግና
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
አተ ጀግና እኔ ምን ልበልህ መድሀንያለም ይጠብቅህ ያንተ እናት ሺ ትውለድ ኢትዮጵያ ምድርላይ ስንት ፍትህ ያጡ እህት ወንድሞች እናት አባቶች ልጆች ባንተ ስት ጉድ በየቤቱ እያወጣህ ህብረተሰቡን እያነቃቃህ ነው በጣም እንደምወድህ ❤❤❤❤
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u 3 ай бұрын
ይኸ ሠውየ ግን የቀድሞ ሚሥቱንም የልጆቹ አባትንም የገደላቸው ይመሥለኛል በጣም መመርመር አለበት ይችኛዋም ሚሥቱ ሣትሞት እደምዱርሡላት ተሥፋ አረጋለሁ ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j 3 ай бұрын
Yene mare hesabachene Anete newe
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 21 күн бұрын
ትክክል,ወንጀለኞ,ነው,የልጆቹን,ቤት,ይልቀቅ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 3 ай бұрын
በደከማ ጎን እየገበ ንብረት ያዞረል እሄ ቅሌታም አበታቸውንም ገሎ ይሆና ለቅሶ ያልመጠ ልያገበት መጠ የቀድሞ ምስቱንም ገሎ ይሆናል እችንም ያገተው እረሱ ይሆናል😢😢😢😢😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
አሁን ላይ የተረዳዉት ነገር በእያንዳንዱ ሀብታም ጀርባ መጥፎ ስራ አለ ራስ ወዳድነት ነት አለ ጨካኝ መሆን ሰዉን መጉዳት አለ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
እውነት ነው
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 3 ай бұрын
እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ካት ጋር ይሁን አት ጀግና ነህ ወነድሜ እንትን የወለድች እናት መህፀኖ ይባርክ
@martamarta2774
@martamarta2774 3 ай бұрын
እንደው ይህ ጋዜጠኛ እንዴት እንደሚመቸኝ ውስጥ አርስ ነው ፈጣሪ ይጠብቀህ❤❤ እንወድካለን
@fitztek8119
@fitztek8119 3 ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
ይሄ የጃጀ ነው ምን አዲስ ትውልድ ትላለህ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 3 ай бұрын
ወንሜ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እባክህ እንዲህ አይነት ሰዎች ጨካኞች ናቸው ።
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 ай бұрын
እስኪ ለይኩት ይህን ጀግና🎉🎉
@user-dc7on2be5t
@user-dc7on2be5t 3 ай бұрын
ወንድ ጎበዝ ራስህን ጠብቅ ተባረክ::
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
የዚህ ጀግና ጋዜጠኛ እባካችሁን እናበረታታው ሼር ላይክ አርጉለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@D......D
@D......D 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ሁላችንም like እናርግለት ለዚህ ጀግና
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
በርግጠኝነት የአባቴቸዉ ገዳይ የፍቅረኛዉም ገዳይ እራሱ ነዉ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 3 ай бұрын
ልጅቱን በእውነት አድናቂዋ ነኝ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ሴት ነች ❤❤❤❤
@user-ov4sh2lm4j
@user-ov4sh2lm4j 3 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የብዙ ሰዎችን ነስ አትረፈሀል እረድተሀል አኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ብዙ ዜጎች ትፈልግአለች
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወዲም እባክህን የዳውይትን ነገር ችላ እዳትለው ዳውይት አደጋላይ እዳለነው የሚሰማኝ ይህ ቆይ ወጣት የሆነነገር ቢፈጠር ጠጠቱንም አችለውም እትም አትችልም ይህ ወጣት እዳያመልጠን የኔ ጀግናወዲም አላህይጠብቅህ❤❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 3 ай бұрын
አፈርብላ ስንትአይነት እዳተ አይነት ሰዋችአሉ በርግጠኝነትሚስቱንም የባለቤቱን ሰውየውንም የገደለው ይህሰው የሆነነገር አለ😢😢😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 ай бұрын
አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በእውነት እንወድሃለን
@AberaLave
@AberaLave 3 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ለቀድሞ ሚስቱም ለልጆቹም አባት ተጠያቂ ሚሆን ይመስለኛል የበደሉ ብዛት ነው ሚያስጨንቀው ወጥር እውነቱን ታገኛለክ ጀግናዬ
@solomonzerfu924
@solomonzerfu924 3 ай бұрын
የዘረፋ ጥበብ ይገርማል ጀግናው ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ የዳዊትን ጉዳይ መጨረሻውን አሳውቀን
@user-sn8jd8lp7k
@user-sn8jd8lp7k 3 ай бұрын
በጣምኮ ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ለምን ተቆጣን እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን በደንብ ምን ያህል ክፉ እንደሆንን ተረዳሁ ይቅር ይበለን አምላከ ቅዱሳን
@endalekebede2532
@endalekebede2532 3 ай бұрын
ማጭበርበር .ፍልስፍና.ሆነ.ምን.አይነት.አስመሳይ.ነው.ጀግናው.ጋዜጠኛ.እግዚአብሔር .ይከተልህ
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 3 ай бұрын
ጀግና በርታ ባንተ ገና ብዙ የተደበቁ ታሪኮችን እንሰማለን
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 3 ай бұрын
ጀግናችን እንወድህ አለን አምላክ ይጠብቅክ እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም ❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ውዱ ኧረ ቢቻል አንድ ሺ ጊዜ ሁሉ ላይክ ብናደርግ ደስ ባለን
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 3 ай бұрын
አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰውየው አጭበርባሪ እንደሆነ ያስታውቅበታል
@LinaKAdir-es8wy
@LinaKAdir-es8wy 3 ай бұрын
ይህ ጋዘጤኛ በጣም ብልህና አስተዋይ ጀግና ነው ስለዚህ በርታ ከገንህ ነኝ
@kingphone1253
@kingphone1253 3 ай бұрын
እረተው አተልጅግን እባክህ እራስክን ጠብቅ ስራህ ጥሩሳለ ለራስህ ግን ግድ የለህም እኔ ደግጨ ልሞትነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 3 ай бұрын
ጀግናው እግዚአብሄር በመንገድክ ሁሉ ይከተልክ
@sishaia6875
@sishaia6875 3 ай бұрын
ወይኔ አተልጅ ጅግንነት ከአቋምህ ከመልክ ቁመናህ ሙለወጥ አሟልቶ የሰጠህ ሺአመት ያኑሩህጀግና ወድማች❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 ай бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ወገኖች ይሄ ወንድማችን እንደ ልፋቱ @ እንደ ጥረቱ ላይክ ያንስዋል ! እህ አንከፍልበት @ አንጎዳ ለእርሱ ግን ይጠቅመዋል ፕሊስሳይክ .. ሼር.. ስብስክራይብ እናርግ... የተለዬ ጎበዝ... አጠያየቁ አንጀት አርስ ጎበዝ በርታ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 3 ай бұрын
አቶ ገረመው በጣም ተመፃድቀዋል እግዛቤር ያዋርዳት የኔ ጀግና በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ለምትሰራው መልካም ስራ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ ሲጀመር ጀግና እና አስተዋይ አድርጎ ስርቶካል
@alemhaile625
@alemhaile625 3 ай бұрын
የእኛ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን በደህና መጣህልን ፈጣሪ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤
@clickcell2805
@clickcell2805 3 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን
@hiruttesfazgi1025
@hiruttesfazgi1025 3 ай бұрын
ጀግናው አንተ ከያስከው እንደሚሖንልሕ እንደምታገኛት እርግጠኛ ነኝ እግዝሓቤሔር ይርዳሕ
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 27 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት
37:05
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 113 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 27 МЛН