ወንድን ልጅ ስለ አንቺ ማሰብ እንዳያቆም እንዲናፍቅሽ የሚያደርጉት 4 ነገሮች አድርጊዉ 4 things you can do for him to miss you

  Рет қаралды 167,125

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

Пікірлер: 442
@orang7317
@orang7317 4 жыл бұрын
በትክክል ወንዶች ጣልጣል ሲያረጓቸዉነዉ የሚያፈቅሩት👌 ቤዜ እና ሰቢሊ እናመሰግናለን!!
@gggu4129
@gggu4129 4 жыл бұрын
ወንዶች አስር ቢደርግም መልከስከሱን አይተውም ልጂ እንኳን ወልደው እሚክዱ እደዚህ ስል ጥሩ ወንዶችም አሉ በእርግጥ መራቅን የመሰለ ነገር የለም ለራስ ክብርም ማግኘት ነው ምርጥ ትምህርነው አመሰግናለው
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 4 жыл бұрын
ለነገሩ ኮስተር ማለት ለወንዶች ብቻ😋😋 ሳይሆን ለማዳምም ወሳኝ ነው
@faftfaft9541
@faftfaft9541 3 жыл бұрын
ትክክል
@lovelove7292
@lovelove7292 2 жыл бұрын
እደውም ኩራት ለመዳም በጣም አስፈላጊ ነው ውዴ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 жыл бұрын
ዕውነት ነው 🤣🤣🤣
@tdf2854
@tdf2854 Жыл бұрын
😂😂😂
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
😅😅😅አወ ወላ እኔ ስስቅላት እናት ላይ ትወጣለይ ኮስተር ስል ሀቢብቲ ትለኛለች😅
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
እነ መዳም ታመው ኮረና እደሁ ብለው ሆስፒታል ሂደዋል ከሆነ አለቀልኝ በጣም ደንግጫለሁ ዱአ ፆሎት አድርጉልኝ ያገሬ ልጆች ከምንም በላይ እናትና አባቴ አሳሰቡኝ እደተለያዩ መቅረት ሁለተኛ ሞት ነው ኡፍፍ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እማ ቢይዘንም እንድናለን መጥፊያችን ካልሆነ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ አመሰግናለሁ ማማየ ፈጣሪ ይርዳን
@atsedemeragyawe4290
@atsedemeragyawe4290 4 жыл бұрын
አይዞሺ የኔውድ ምንም አትሆኝ
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@bethlehembelete5189
@bethlehembelete5189 4 жыл бұрын
Ayizoshi mamaye fetari yitebikishi le hagerishi beselami yabikash
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አሁንስ ስለፍቅር መስማት አስጠላኝኝኝኝኝኝ አሁንስ አሏህ ከስደት ያውጣንንንን የምወዳችሁ እህት ወንድሞቸቸቸቸ😭😭😭😭😭
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ ተጠቀሙበት ወላሂ ነው ምላቹ እመኑኝ ልጁን የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው በደምብ አዳምጡት እኔም ደርሶብኛል ስለሆነ ነው እናተም ተጠቀሙበት👂👈😘
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 9 ай бұрын
እኔም ድረሶብኛን እውነት ነው
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 4 жыл бұрын
እኔም6ተኛ ነኝ እሥኪ ማነው ኔቶርክ በመለቀቁ ደሥ ያለው እደኔ 😍😍😍😍😂😂😂😂😂😘😘😘😘
@ጥሩስራለነገስቅነው
@ጥሩስራለነገስቅነው 4 жыл бұрын
እኔ
@anshtube2129
@anshtube2129 4 жыл бұрын
እኔ
@ععااووةا
@ععااووةا 4 жыл бұрын
እኔ
@HabtshTube-j7l
@HabtshTube-j7l 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maPaf4tsoNGHjaM በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ہحگبمبفحکجچشش
@ہحگبمبفحکجچشش 3 жыл бұрын
የትነዉ ኔትወረክ የተለቀቀ እማ ንገሪኘ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ዉድ ወንድም ጥሩ ምክር ነዉ ጀዛኩሙላ ኸይረን
@ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ
@ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ 4 жыл бұрын
እህቶቸ ይሄንን ምክር ትክክል ነው እኔም ሞክሬው ሰርቶልኛል ወዶች ሰፍ የምትልን ሴት ይንቃሉ ሲደውሉ ባደ አታንሱ ቢዚ ነበርኩ በሎቸው እራሳችንን በስራ እንወጥር ሁሌ ማሬ ፍቅሬ በላክ ጠጣህ ተኛህ ተነሳህ እያልን ነው የናቁን
@maneyegeta7181
@maneyegeta7181 4 жыл бұрын
ትክክል ደርሶብኛል
@ረሂማነኝየሀይቅልጂ
@ረሂማነኝየሀይቅልጂ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ክክክክክ ውዴ ትክክል
@ሙሉየገጠርልጅ
@ሙሉየገጠርልጅ 4 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል በተለይ በተለይ የመጀመሪያው ማንኛውንም ነገር ሁሌ የምናገኘው ከሆነ ምንም ነገር ማሰብ አንችልም ምን እደሚሰማን ስለዛ ስው
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መለካም የህይወት አጋር ይስጠን
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 жыл бұрын
አሜን 💋
@semiratube1810
@semiratube1810 4 жыл бұрын
አሚን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Melkam liji neh mikir mestat keminim belay sitota yibeltal thanks 👍
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
እኔግን አንተን ለማድነቅ ነው የገባሁት ትግስትህ ያነጋገርህ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል በተረፈበርታ እናመሰግናለን 🙏
@DejeneAlemu-g2g
@DejeneAlemu-g2g 11 ай бұрын
Ewunat newo enamesagnelen
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን ❤️🙏
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
እኔም 5 አመት ሙሉ የጠበኩሽ በጥንካሬሽ ነው ብሏል ወንዶች ከነሱ ውጭ የማናስብ ሲሙስላቸው ኩራታቸውም መከራ ነው
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
ፍቅር አስጠላኝኝኝ ስደት መረረኝ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 4 жыл бұрын
አይዞን ማር
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ 4 жыл бұрын
እኔም
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
አይዞሺ፣ሁሉም፣ነገርያልፍል፣ፀሎት አድርጊ
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 4 жыл бұрын
Enem habibti
@hejjej7857
@hejjej7857 4 жыл бұрын
እኔም
@sayu4328
@sayu4328 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ትምርት ወስጄበት አለዉ
@hannatilahun2945
@hannatilahun2945 4 жыл бұрын
ያልከውን ነገር በሙሉ እሱ ነው እያረገብኝ ያለው online ሁኖ እያየውት ስደውል ብውል አያነሳም ቀኑን ሙሉ ቀጥቅጨ በመጨረሻ ያነሳና ስራ እኮ በዝቶብኝ ነው ለም አትረጅኝም ይልና ውሃ ያረገኛል እንዳልተወው እልህ ይሁን ፍቅር መተው አቅቶኛል አብሬው እንዳልሆን ምንም ደስታ አላገኘው ብቻ ግራ ገብቶኛል
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
ሀኒየ ተይው አደውይበት ዝም በይው በኃላ እሱ ይሆናል ደዋይ
@k9njokonjo686
@k9njokonjo686 4 жыл бұрын
ማር ወንዶች ስትቀርቢያቸው አይወዱም አትደውይ ቴክስትም አታድርጊ ላች ያለው ስሜት ዝቅተኛ ስለሆነነው ስለዚህ አርፈሽ ስራሽን ስሪ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
ላንች የተፃፈዉ ማንም አይነካ ራስሽን አትጉጅ እኔም ደጋግሜ ደዉየ ትንሽ ሪከርድ አድርጎ ስላልተመቸኝነዉ ይላል በጣም ሲሰለቸኝ ተዉኩት ችላ ስለዉ ኦንላይን ካጣኝ ቀጥታ ደዉሎ የለሽም እሳ ይላል ከወደደሽ ተወት ስታደርጊዉ ይቀርብሻል ካሎደደሽም ይርቅሻል
@meheletderb2681
@meheletderb2681 4 жыл бұрын
እህቴ በጭራሺ እንዳዛ አታድረጌዉ እድሉን ለሱ ሰጭዉ ተፈላጊነትሺን ለመጨመረ ተፈቃሪነትሺን ዉድነትሺን ለማግኝት ቴክሰት እራሱ እደፃፈልሺአትመልሺለት ሲደወልም ቶሎ አታንሺ ከዛ እልህዉሰጥ ይገባን ተፈቃሪነትሺ ይጨምራን
@edeneshtu1092
@edeneshtu1092 4 жыл бұрын
ላንቺ ካለው የትም አይሄድም እንቺ በሌላ ነገር እራስሽን ቢዚ አድርጊ እሱን ገባ አልገባ ብለሽ አትከታተይው ችላ ስትይው እራሱ ተለማማጭ ይሆናል አንቺ ሁሌም ተፈላጊ ሴት እንደሆንሽ አስቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ የት ናችሁ ኑ እንስማዉ እስኪ❤❤❤ለወደፊት ባሉካዬ ተማርኩለት😳😳
@ayisewu6521
@ayisewu6521 4 жыл бұрын
Kkkk esh
@anshtube2129
@anshtube2129 4 жыл бұрын
ሀሀሀእሥኪደግ
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
Kkk
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እደኔ
@ኢሥላምሠላምyouTube
@ኢሥላምሠላምyouTube 4 жыл бұрын
ሙሥሊም ቶመሥላለሽ ባለባበሥሽ ይህ እኛ ሙሥሊሞችን አይወክለንም መሥሊም እህቶቸ ይህ አይጠቅመንም ይልቅ ለአች ቁረአን እና ሀድሥ ያሥቀመጠልኝ አለ ምክናቱም ማንም ሠዉ ተረሡል የበለጠ የሚነግረን የለም።
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ተናፍቃችሀል እስኪ በደንብ ልስማህ ለጊዜው በስደት ነው ያለሁት ጌታ ከፈቀደ ለወደፊት ይጠቅማል ምክር ውስጤ በዜ ቴንክስ።
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 4 жыл бұрын
እውነትክን ነው በዜ እኔ በፊት በጣም አፈቅረው ስለነበር ያለሱ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር እናግልፅ ሆኜ ሁሉንም እነግረው ነበር ምነግረው ምንም አልደብቀውም በጣም አጨናንቀው ነበር እናም በጣም ለኔ ያለው አመለካከት የወረደ ነበር አዴ ፍቅር ከባድ ነው ሚያቀው ይረዳካል አውላይ ተመስገን ከሱ እርቄ ሁሉንም ትቼ ውሌን በሌላ በሌላ እያደረኩ እራሴን አክብሬ አውላይ ግን በጣም ይለምነኛል አያራሳት ሙሉ ይስፋል ይደውላል እኔግን በጣም ልቤን ስለሰበረው ይቅር ብለውም ለሱ ያለኝ አመለካከት ጠፋ እናም ሴቴችዬ እራሳቹን አክብሩ ምንም ብቶዱ ብታፈቅሩ ጠከር ማለት ነው ወንድ ሚለምነውን ሚለማመጠውን አይፈልግም
@mekaousman2522
@mekaousman2522 4 жыл бұрын
Yigermali enam edachwu neg leza erakeg
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
😭😭😭
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ሥለትምህርትህ ጥሩ መረጃነው ታዲያ አታዛዛው በተረፈ በርታው
@abaymulu4491
@abaymulu4491 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aldossari9050
@aldossari9050 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜችን
@abebechalene21
@abebechalene21 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ለወንድ ልጅ ኮስተር ማለት ያስፈልጋል ብልሀተኛ /ሚስጥረኛ መሆንንም አጥብቀው ይወዳሉ
@emumaremu8341
@emumaremu8341 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ Жыл бұрын
ሞክሬው ከሠራ አመሠግንሀለሁ ከሠሞን ከ10 አመትፍቅረኛዬ ጋር ተለያየን የመጀመሪያ ነው ለሡም የመጀመሪያው ነኝ ግን ሁሌ ይደውልልኛል አተደውል አትፃፍ ሥለው አይሠማም
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ 4 жыл бұрын
በዜ በ3ቀኑ ዛሬ ሰማውት እራቁ ላልከው ግን የኔው አንድ ቴክስት ካልመለሱ በጓደኛ ስልክ ነው የሚደውለው ታዲያ እንዴት ልራቀው ስራ ይበዛብኛል ብዬው 1ድምፅ ለመላክ ሰአት አታጭም ስሜት የለሽም እዳብድ ፈልገሽ እረ ይቅርብኝ አይናፍቀኝ አያዋጣም
@tamramohammad6560
@tamramohammad6560 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@ritalove7418
@ritalove7418 4 жыл бұрын
የዘድሮ ወድ ሀይ ካላልከዉ እኳን ወዳዉ ወደሌላ የሚሔድ ነዉ እኳን ርቀከዉ 😂
@መድናወሎ-ቨ3ቀ
@መድናወሎ-ቨ3ቀ 4 жыл бұрын
ወነትሹነዉ
@iamselina7200
@iamselina7200 2 жыл бұрын
😄
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
ክክክ በጣም ስቶች ናቸው ከስተቱ ይመለሣል ይቅርታ ይጠይቃል ሲሉ በዛው የሚጠፉ አኡዙቢላህ ከባድ ነው አላህ ያፅናን በስ
@ftff2963
@ftff2963 2 ай бұрын
er-hb3mj9pm4r 😂😂😂
@tareqissa7709
@tareqissa7709 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችኝ አላህ ያግዝህ
@tareqissa7709
@tareqissa7709 Жыл бұрын
በተሌ እኔ በጣም እፍልጋለሁ በሰው አገር አሰቃየኝ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
አይ በዝ የገባህ እኮ ነህ ሀቢቢ እናመሠግናለን የኔ ምርጥ መካር ብዙ ትምረት ወሰረኩኝ እናመሠግናለን ወድሜ ቴክው
@firdostube6337
@firdostube6337 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ👌
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 4 жыл бұрын
ስላም እንኳን በስላም መጣችሁ መጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያድርግልን የፍቅር አምላክ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እናመስግናለን
@elfenshteddessa9736
@elfenshteddessa9736 Жыл бұрын
Selam beze antn siketatelik erjm amete nw tru negr nw mitastemren enamesgnaln ❤❤
@الةى-ث7ن
@الةى-ث7ن 2 жыл бұрын
ይመችክ ብሮዬ❤😘😍😍
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 жыл бұрын
ትክክልል ነው።
@banchiamlak6124
@banchiamlak6124 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው ግን ሥርቀው ይቀርበኛል ቀረብኩት ሥል ችላ ይለኛልመፍትሄው ምድነው ???
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ምክሩ ሰው ስትርቀው ነው የሚቀርብህ ስቀርበው ይሰለቻል ቦታ አይሰጡትም
@sikibello6257
@sikibello6257 4 жыл бұрын
እንኮን እረቄው ቀሪቤውም አልሆነ
@ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ
@ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናሎህ አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል
@ፈታየዩቲዩብ
@ፈታየዩቲዩብ 3 жыл бұрын
እር ውደቸ መላ በሉኝ የማፈቅራት ልጀ በእድሜ በ2አመት ትበልጠኝ አለች ማለትም ይሶ25እኔ 23አመትታችንነው ግን እድሜው ችግር የለውም አሁን የኔ ወንድም ወድሞ ነው እኔም ሁነ ይሶ በሱ ቁጥጥር ውስጥ ነን እናም ንገርው እኔ ሴት ነኝ አልናገርም ዘመዶቸን ጠይቅ አለችን ይህን ሀላደርግህ እንለያይ አለን አለችኝ እኔ ወድማችን ኮስታራ ነው ግን ነገሮችን ቀለል አድርጉ ነው እምያው እደት ልሁን እኔም ፈራሁት ግኒኝት እናድርግ እና አርግዠ እና ከሱ ነው በይው ብለት በጨራሸ አለደርግም አለች ምን ላድርግ
@MaremM-z3m
@MaremM-z3m 8 ай бұрын
የትነዉ ዳታየተከፈተዉወድሜ
@miliatimo5466
@miliatimo5466 3 жыл бұрын
Thank you wandime
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 жыл бұрын
እራቅ አልኩ ብየ ይኸው እርቆ ቀረ አገባዋለሁ ብየ ቃል የተገባባነውን ጮኛየ ከተደዋወልን 6 ወር አለፈን እኔም የራሱ ጉዳይ አልደውላትም አልፅፋትም ብየ አለሁ እሱም ኦላይን ፈጦ ዝም እኔም ፈጥጨ ዝም
@bekimedia5988
@bekimedia5988 4 жыл бұрын
Ayzogn
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 жыл бұрын
@@bekimedia5988 ኧረ ገደል ይግባ ሲፈልግ
@maezimamu2505
@maezimamu2505 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@maryjuraibjuraib5509
@maryjuraibjuraib5509 4 жыл бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ ቢፈልግሽ ይደዉልነበር ተንቀቂ እዳትጎጂ ልክደነኔ በሰባትወሩ ፃፈልኝ እኔም ሰላም አልኩት ብቻ መጨጫ የላቸዉም እኔ የማላዉቅመስየ አወራዋለሁ እሱግን ከሌላ ሴትጋ እተጀናጀነነዉ ኦልላይንሆኖካላወራሽ ከሌላ እወራ መሆኑን አትርሽ
@ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ
@ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ 4 жыл бұрын
የኔ እህት ይሄ በፊትም አልወደደሽም ነበር ማለት ነው ብዙወቻችን ላይ የዚህ አይነት ክስተት አለ ካች የሚፈልገው ነገር ነበረ ወይ ስላገኘ ወይንም ስላጣ ነው የተወው ግንኙነታችሁን አይዞሽ ማማየ ከሄደው የሚመጣው ይበልጣል
@bobcell1829
@bobcell1829 4 жыл бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ ደስ አለን
@ሀውሊነኝስደተኛዋ
@ሀውሊነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ 3 жыл бұрын
በምክር ወይም በትምህርት የሚሁን የለም ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገን ከአመት በላይ ተጣልተን ቆየን እሡ ግን አሁንም ይወደኛል አሁን ግን አሸነፈኝ በትግስቱ እና በዉዴታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን መልካም አፍቃሪ አለኝ
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 жыл бұрын
እሥከዛሬ አመለጠኛ አሥተማሪነው የምትሠጡት መረጃ እናመሠግናለን🙏
@sahel9508
@sahel9508 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ👍👍👍👍
@Alexander-dh4bh
@Alexander-dh4bh 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@hanatadesse9204
@hanatadesse9204 4 жыл бұрын
የተናገርከው ትክክል ናአው አመሰግናለው
@masedav2477
@masedav2477 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በዜ
@ሄሩጓልትግራይሓላል
@ሄሩጓልትግራይሓላል 4 жыл бұрын
ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ ደሞ ከልብ ኣመስግናለሁ ወንድሜ ግን ፍቅር ለኔ ስቃይ ብቻ ሆነብኝ
@fanafane2482
@fanafane2482 4 жыл бұрын
enam
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 2 жыл бұрын
አጀኪ ሓፍተይ መዓረይ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ8ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ8ዠ 8 ай бұрын
በትክክ😢😢😢😢
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
በትክክክል
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እውነት ነው ኮራ ማለት ለፍቅር ግንኙነት ወሳኝ ነው
@romainromainheleyewadishlw3750
@romainromainheleyewadishlw3750 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 4 жыл бұрын
ውይ ኮራ ተቅለብልቤም አልሆነ ለምን ሞጭልፍ ስለበዛ ነው
@sofii4011
@sofii4011 4 жыл бұрын
የሴት ኮራ ማለት ነው ወይስ
@kkkhhk450
@kkkhhk450 4 жыл бұрын
@@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ ፉ
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ 4 жыл бұрын
እናምሰግናለን ወንድማችን በጣም ተራርቀንም ነው የምንኖረው እኔ በጣም ነው የምወደው ግን ስልክ ሲደውል በጣም ነው የምፈራው ቢያስ ከወር ሁለት ጊዜ ነው የማውራው በጣ ሲቆጣምብኝ እና ስልክ ስለማልመልስለት እዳማልወደው ነገር ይሰማዋል ። እኔ እደምወደው እደት በምን ምክንያት ላሳውቀው ግን ስልክ ሲደውልልኝ ከማሳት ይልቅ በጣም በምፍራትና በመንቀጥቀን ዝም እልፍ አለሁ።
@jemila.mekonennjemila3179
@jemila.mekonennjemila3179 4 жыл бұрын
እደ ለምን ትፈሪዋለሽ
@jemila.mekonennjemila3179
@jemila.mekonennjemila3179 4 жыл бұрын
በቀን ሦስቴምአይበቃ ያንችስ በዛ
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ 4 жыл бұрын
@@jemila.mekonennjemila3179 ።እኔ እጃ እስኪ መላ በይኝ እቴወይየ
@bekaluderbew19
@bekaluderbew19 10 ай бұрын
fetari yeyelehe anete matereba ante endezi eyelefelefek new yakatelune
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ያገሬ ሊጆች ሰላም ለኣገራችን ፍቅር ለወገናችን እናመሰግናለን ወንድማችን ጥያቄ የሆነብኝ ግን ስትደዋወሉም ይሁን በኣካሊ ስላኣንች ትርፋማ መሆኑን እንድያስደስተው የችግር የጭቅጨቅ ኣታማክርይው ኣተንገርይ ለምሳሌ ኣድስ ጀማርይ ከሆንን እርግዝና እያደረ ይገፋሊ የምባለው ምሳሌ ለገዜ ጀግና የስራ ሰው ጎደሎ የሌላት ኣስመስላ ብታወራ እውነቱን ወዶ ካሊገባ እውነቱን የወጣ እለት ኣንድ የነበሩ ሁለት መሆናቸው ነው ።
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትምህርቱንስ ተማርነው
@እሙነኚእሙነኚ
@እሙነኚእሙነኚ 4 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን
@rasdffhdhh9019
@rasdffhdhh9019 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ትክክል ነህ ተጠቅሚበታለሁ እሔን ሀሳብ ውጤቱ ጥሩ ነው
@xmax3217
@xmax3217 4 жыл бұрын
በፍቅር ግንኙነት መቀራረብን በልኩ ማድረግ በጣም ወሳኝነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
እራሰን ጠብቆ ኮሰተር ብሎ መሰራት ናው ፋጣሪ ናው እንጅ ወንድ ልጅ መንገደኛ ናው ጎመን በጤና
@samerhsamer5418
@samerhsamer5418 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እውነት ነው የፍቅር እንዳዲ ኮራ ማለት ያስፍልጋል
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣህበዜ ማኛ፣እናመሰግናለን
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 жыл бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን
@shagashaga5361
@shagashaga5361 4 жыл бұрын
Yes1000
@ሄሩጓልትግራይሓላል
@ሄሩጓልትግራይሓላል 4 жыл бұрын
እሺ በስደት ላለንስ የእሩቅ ፍቅር ..ኣሳመመኝ ምን ላድርግ ..እንዲ ራቅ ካልኩ ልሄድብኝ ይመስለኛል እና. ግን የራሴ ፀባይ እንኳን ግራ ይጋባኛል .ኡፍፍፍ። ወንድሜ ምን ይሻለኛል
@almazadis5787
@almazadis5787 3 жыл бұрын
እኔም እዳችውነኝ እህት አይ ምን ይሻላል 😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል በዛብን
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ስለምክርህ ነገር ግን ፍቅሩ ከልቡ ካልሆነ በኔ መራቅና እኔ ጋ ባሉ ነገሮች ልማርከው አልፈልግም የምር
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 4 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ አላህ ይስጥልን
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 2 жыл бұрын
Thank you bot
@lemlemtesfaye6415
@lemlemtesfaye6415 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዶች ችላ ስትያቸው ያብዳሉ በቃ ተፈጥሮ ነው
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 4 жыл бұрын
በትክክል ውድሜ አሪፍ ምክርነው እናሱ እደዛነው እሚፈልጉት::
@hayat3375
@hayat3375 4 жыл бұрын
ፍቅር ካብ ፈጣሪ እዩ
@onlya9401
@onlya9401 4 жыл бұрын
ልክዕ አዪ ፋቅር ብፋጣራ አዪ
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 жыл бұрын
ትክክልነህ ሀሪፍመረጃነው
@اباتتلةتللتا
@اباتتلةتللتا 4 жыл бұрын
Wodime.mikire.baxami.arifno.Tabaraki
@ጥሩስራለነገስቅነው
@ጥሩስራለነገስቅነው 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ትምትሕ በጣም ደስስስስስ ይላል
@salimmohammed1396
@salimmohammed1396 2 жыл бұрын
ለምን በሴት ላይ አሰራልንም ማለቴ ለኛ ለወንዶችም ይሰራልን ብሮዬ 🙏🙏
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho Жыл бұрын
😂አይገባችሁም አ ብትመከሩም
@እግዚያብሄርመልካምነው
@እግዚያብሄርመልካምነው 4 жыл бұрын
ትክክል ተመችቶኛል
@nurinuri5093
@nurinuri5093 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ኑሪልን
@halimal9475
@halimal9475 3 жыл бұрын
እንኳን እርቄው አውርቸውም አያምነኝ ትንሽ ዝም ካልኩት ላጎቴ ልጆች እየደወለ ተወችኝ ይላል ክክክክክክ ፣የታባቱ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ሰ1ዘ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ሰ1ዘ Жыл бұрын
ኧረበአሏህ ዳታነውያለው😢 መሥመርነውየተለቀቀው ዳታየለም😢😢
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ነው
@tiyabint
@tiyabint 4 жыл бұрын
እናፈቃለው ስል ተረስቸ ልረፍ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 9 ай бұрын
ዳታ ተከፈት ወይስ የቆየ ነው
@lilazed6829
@lilazed6829 3 жыл бұрын
Uffffff fetari ybarkh wendme
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 3 жыл бұрын
Well come bro betam tefthl
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 4 жыл бұрын
ልክ ነክ።
@at3171
@at3171 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን !!!!!!!!!!!!ሰብልዬን ሰላም በልልኝ በዜ
@medenahemedelle5496
@medenahemedelle5496 4 жыл бұрын
Thanks bro
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ውዎ። በዝሸዬ። በጥአምርጥ። ትምርትነው። የኔውድ። አመሰግንአለውው
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 11 ай бұрын
መቼ ነው ዳታ የተለቀቀው
@nuritmohamed8230
@nuritmohamed8230 4 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ ደስ አለን
@alembayu1566
@alembayu1566 11 ай бұрын
Data mecha telekeke
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እንካን እብሮ ደስ እለን በዛብን
@medishimles900
@medishimles900 4 жыл бұрын
ኧረ እኔሰ እኮንም ጣለ ጣለ ላደረገው ይቀርና ሰልከ ሳይደውል ተቀር አለቅሳለሁ ካፈቀረኩ መኩራት አላቅም በፊት እሱነበር የማለቅሰው ቦታ አልሰጠውም ነበር ዛሬ ደሞ እነ በተራ እሰቃያለሁ
@mobystar8043
@mobystar8043 4 жыл бұрын
አይዝሽማረ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ አለቅሳለሁ አልኮራም
@ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ
@ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ 4 жыл бұрын
እሰኪላዳመጠው እኞንየጎዳን ናፍቆትነው
@gracejoc4305
@gracejoc4305 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ በሪታልን
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ 4 жыл бұрын
ጭራሽ ወንድምና እህት እንሁን ብሎ እርፍ አለ ዉስጤ ቅጥል አለ ግን እሱ እንዳያዉቅብኝ ፈገግ ብዬ እሺ አልኩት ዉስጤ ግን ተቃጠለ እርር ነዉ ያልኩት በፊት እኮ እሱ ነበር የሚለምነኝ ምን እደማረግ ግራ ገባኝ ሳልኬን ልቀይር ወይስ ምንም እንዳልመሰለኝ ላስመስል ምክር እፈልጋለዉ እባካቹ መላ በሉኝ
@tgteref7019
@tgteref7019 4 жыл бұрын
ማማየ ታጋሺ መሆን አለብሺ መታገሥ ዋጋ አለው ፈጣሪ ላንች ያለውን ይሰጠሻል ከራሡ በላይ እሚወድሺን ለማንኛውም፡ ጣሪ ካንችጋ ይሁን::
@maryjuraibjuraib5509
@maryjuraibjuraib5509 4 жыл бұрын
በቃ እሱን እሚያስታዉስሽንነገር አትይ ኤፍቢ ቀይሪ በጭራሽአትይዉ እሱን ጥፊ ሁሉም ቦታ አትይዉ
@zinabmangsto3853
@zinabmangsto3853 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ምርጥምክር💝💜
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 801 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН