No video

ከጊዜ በኋላ የሚተዉሽ ወንድ አብሮሽ ሆኖ 6 ነገሮችን ያደርጋል SIGNS HE DOESN’T LOVE YOU ANYMORE

  Рет қаралды 39,568

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

2 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 55
@salamfethisalamfethi9273
@salamfethisalamfethi9273 2 жыл бұрын
ውይ በዜ እኔን እስከመጨረሻው እንደሚፈልገኝ እየነገረኝ ግን የሚታይባቸው ባህሪያቱ ለመተኛት ብቻ የሚፈልገኝ እስከመጨረሻው እንደማይፈልገኝ በራሴ ጥረት ደረስኩበት በአሁን ሰዓት እኔው ተውኩት።
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 2 жыл бұрын
እንኳንም በጊዜ ባነንሽበት ማማየ አይዞሽ የተሻለውን ታገኛለሽ
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey 8 ай бұрын
ኧረ እኔስ ዴከመኝ አሁንስ😢😢😢😢
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 21 күн бұрын
ለምን ይደክምሻል እህቴ አብሽሪ ላንች ያለዉ የትም አይሄድም ብቻ ጠንካራ ሁኝ ሴቶችየ አይዟችሁ አይዞን
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey 21 күн бұрын
@@user-fy3qr2ec3k እስኪ ይሁን እማ😢😢
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው ❤
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
በዜ የኛ መልካም እንዴት እንዴት ናችሁ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ይሀው በስራ ብጠመድም ዘግይቸም ቢሆን እሰማለሁ ❤❤
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 жыл бұрын
Thank you bezabh 👍❤
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 2 жыл бұрын
በዝየ ሙቼ ነው የምውድህኮ💖💖አትጥፋ
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp 28 күн бұрын
Thank you teru mker nwu❤🎉🎉
@TTr-ss5xe
@TTr-ss5xe Ай бұрын
La riqatimi siralini baze yimachiki Abo👍
@SalamBerhanu
@SalamBerhanu 8 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ እናቱን በስልክ አስተዋውቆኛል ግን ከኔ ሌላ ማንንም እንደማያወራ ነገረኝ ከጊዜ በሆላ በሆነ ነገር ስንነጋገር አገባው አለኝ እሽ ብየ ዝም አልኩት መልሶ ደውሎ አትመጭም አንጋባም አለኝ እሄ ምን ሚሉት ነው?
@user-zp4ky5dc4l
@user-zp4ky5dc4l 8 ай бұрын
ይቅርብሽ የኔውድ የኔ በርቀት ያገባሁት እየጠረጠርኩ ነው ስናወራ ላገባነው ምናምን ይላል በመሀከል የሚናገሮቸው ቃላቶች ትርጉም አላቸው እህቴ እኛ አሰቶች እንቃ
@emanyutub4249
@emanyutub4249 8 ай бұрын
ዝበይው ውዴ
@ሀናንሀሰን
@ሀናንሀሰን 10 күн бұрын
ባልአለኝግንበጣምየምወደዉልጅአለኝ
@yordanoskaleab5923
@yordanoskaleab5923 2 жыл бұрын
Ante eko betam smart yehonk wendmachin neh ewnet yalew ena yemidereg neger new yemtastemren ewnet Egziabher yberkh ena ytebkh 🙏
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የኛውድ መካሪ ኑረልን
@marymyasin9971
@marymyasin9971 2 жыл бұрын
ወድሜእዳታልፈኝየሆነገርቨለኝወድሜ ተራርቀንነውያለነውግንበሥልክነውምናወራው ግንበጣምነውምሰበሸውነናፈቅሽኝብሎ
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂​@@marymyasin9971
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 7 ай бұрын
Edg bel fetari yirdah wedme
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ በዛብህ
@khankhan3651
@khankhan3651 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-dd5xl5rd4d
@user-dd5xl5rd4d 4 ай бұрын
አናመሰግናለን❤
@user-je8wg5bl1u
@user-je8wg5bl1u 2 жыл бұрын
አረ ድካም ነዉ በዜ እኔስ ግራ ገባኝ ኦ አምላኬ
@user-go4lu6ss8s
@user-go4lu6ss8s 5 ай бұрын
እናመሠግናለን በዜ❤
@samrawitmamaw
@samrawitmamaw 10 ай бұрын
betha thank you bethu negerochn Kate temeralhu
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 2 ай бұрын
ተባረክ
@ሀናንሀሰን
@ሀናንሀሰን 10 күн бұрын
ወሳኝጥያቄአለኝአመሰግናለሁ
@AsterKassa
@AsterKassa 10 ай бұрын
እኔ ለፕሎግራምክ አዲስ ነኝ በጣም አመሰግናለው
@sekinaliali
@sekinaliali Жыл бұрын
እኔ ምለው የትዳራ ላያለከሆነሰ ምን ማድረግአለብኘ
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 2 жыл бұрын
ሠላም ብዛብክ አለተቅድከም ምሰልኝ ዛሬ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 жыл бұрын
selam
@ሀናንሀሰን
@ሀናንሀሰን 10 күн бұрын
ቁጥርህንንገረኝ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-no6tz6cp3b
@user-no6tz6cp3b 9 ай бұрын
ትክክል
@user-rg8ci2oo4r
@user-rg8ci2oo4r 5 ай бұрын
berket Yalenew endet mawek enchilalen
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 2 жыл бұрын
ቁጥርህን ባቀዉ የማናግርህ፠ ነበረኝ
@user-dj2mn9ij7y
@user-dj2mn9ij7y 6 ай бұрын
በአሁኑሰአትሰዉየለምትደረምቢሆንብረሺኝእጅለኛየሚያስብየለምእጅሺቆምሲልገዘብወዳላትይሄዳል😢😢😢😢
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
Yes
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ሰላም ሰ&በ
@user-qp5cj3gm7d
@user-qp5cj3gm7d 6 ай бұрын
እህ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ሠላም
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 жыл бұрын
sari
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 ወይየ በዜ የፍቅር መምሕር
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
@@saralove4924 እኔ የምልሽ ጓደኛዬ ክዶኝ ነበር በሴት ቀይሮኝ ብሎክ አድርጎኝ ነበር ግን አሁን ከብሎክ አውጥቶ ይቅርታ ላስከፈውሽ ለበደልኩሽ ለካድኩሽ ብሎ ይቅርታ ጠየቀኝ ተቀበልኩት እደድሮ አብረን እንቀጥል አለኝ ጨነቀኝ ከንግዴ ምኑን አምኜ ልቀጥል
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
@@meri5519 የኔውድ ይቅርታውን መቀበልሽ ሀሪፍ ነው ግን አፍቅሪው አታፍቅሪው ለማለት ከባድ ነው አች ልብሽን በደንብ አዳምጠሽ መወሰን ያለቅሽ አችነሽ ሰው ባለሽ አትሂጅ አብሮኝ ይዘልቃል አምነዋለው ካልሽ መቀጠል ያች ውሳኔ ነው
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
@@saralove4924 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kal6665
@kal6665 2 жыл бұрын
❤❤❤👌👌👌
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН