ወንዶች ከሴት ልጅ መልክና አካላዊ ነገር በላይ የሚማረኩባቸው 4 ነገሮች

  Рет қаралды 29,652

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ሰላም ቅመሞቼ እንደምን አመሻችሁ አይ መፍተሄ አስተቃቀፍሽ አላለም ቅመሞቼ እስኪ እናተ ፍረዱ የት አገተነው እንቀፈው 😂😂የማላቅ የምቃይ ና ልቀፍ የኔ የኔ ናፍቆት ብዙም አቸኩሉ ህልሜ ነው ቁም ነገር ቪዶው እንደት መንፈስን እንደማድስ ልብን ይሰርቃል እራስን እንደመቀበል እና መልካም አስተሳሰብን የመሰለ ነገር የለም እናመሰግናለን መፍተሔ 💚💛❤😘
@إناللهمعن-ش6ز
@إناللهمعن-ش6ز 7 ай бұрын
ተዘጋጂ 😂
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 7 ай бұрын
ክክክ❤
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 7 ай бұрын
ከመኸዳ ጋ ተለማመጂ ውዴዋ😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
@@ፍቕሪኣሕዋትChannel አልሞት አልኩሽ አይደል ልኑርበት እኔ ድሃይቱ 😂😂😂
@HayutiAfrica-ty4bi
@HayutiAfrica-ty4bi 7 ай бұрын
😂😂​@@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@anymail1088
@anymail1088 6 ай бұрын
አድስ ነኝ ጥሩ ምክርነው ግን አስተቃቀፉ በምስል እያሳየህ ብታስተምር የበለጥ ጥሩነው
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 ай бұрын
😂😂
@MeemiMeem
@MeemiMeem 26 күн бұрын
😂😂kkkk
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Hiyabey757
@Hiyabey757 7 ай бұрын
ተባረክልኝ
@AbeFikir
@AbeFikir 7 ай бұрын
❤❤❤ ምርጥ አቀራረብ የማይሰለች ደምፅ ብቻ እውነትም መፍተሄ
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
🙏♥
@ethiojole
@ethiojole 7 ай бұрын
የኛ መካሪ አንደኛ እኮ ነህ እናመሰግናለን ከ4ቱ 3 ባህሪዎች አሉኝ አንደኛው ሲቀር መታቀፊን ወደፊት ሳገባ በባሌ አየዋለው 😅 በደንብ ያቁኛል በተለይ በመልካም አስተሳሰብና በራስ መተማኔ ይነግሩኛል ወላሂ አንዳንዴ ጥያቄ ይፈጥርብኛል መልካም ስመግባር ቅንነት ከቁንጅናም በላይ ነው ❤❤🎉🎉🎉 ጥያቄ አልቀበል ብሄ ብርቃቸው አይርቁኝም 😢❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
@TigabuaDijamo-eh7id
@TigabuaDijamo-eh7id 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ምርጥ ሀሰብ ነው
@SadiaAbata-ge2nl
@SadiaAbata-ge2nl 7 ай бұрын
አህለን ዛሬ1ኛ ነኝ ላይክግጁኝ ደሞመዳሜወልዳልኝ ገንፎ እያገነፋሁነዉ አንተንሳዳምጥካረረም የራሧጉዳይ😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ በይልኝ በዛውም ገፎውን ላኪልኝ 😂😂የሚሰማው ጆሮሽ የሚሰራው እጅሽ ነው ስልሽ ምነው ገረና ሳለችሽ መፍትሄ ልቤን ሰርቆት ነው በያት ቁም ነገር ግን እዚህ አገር ገፎ ያቃሉ እንዴ ሲወልዱ የሚበሉ አይመስለኝም እኮ ሀሪስ እንጂ የሚመገቡት
@SadiaAbata-ge2nl
@SadiaAbata-ge2nl 7 ай бұрын
@@nibrettube8913እሽእልልሻለሁ አወገንፎአያቁምእነሱ ግንበናተስወልዱምንድነዉየምበሉትስትለኝ ሰርቼአሳየሗት ይጥማል አላለችምመሠለሽ ሀሀሀሀሀ እናደሞ ሳዳምጥ ኮሜንት እያነበብኩስለሆነነዉ እዳላሣርርያልኩት በቻበሰላምተጠናቋልስልሽ ክክክክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
@@SadiaAbata-ge2nl 😂😂ጎበዝ እኔ ደሞ አላሳያቸውም አንዴ ተቀመሱ ያዝጉሻል ለሠፈር ሁሉ የሚሰራው እነሱ ደከመሽን አያቁ 😂እኔ ደሞ እየሰራሁ ስሰማ ከልብ እሰማለሁ ቁጭ ካልኩ ያለው እራሱ ሳይገባኝ ገደል ይገባል እጄ አያርፍም ቁጭ ብሎ ማየት የምወድ ፊልም ንባብብ በቃ ለሌላ አስተማሪ ነገሮች ኩሽናዬ እያበሰልኩ የምሰማ ኮመት ስጨርስ ስልክ በጅ ይዞ ስራ አሎድም ሰውም ሳረግ ሳይ እናደዳለሁ 😂😂አብሮኝ ቁጭ ብሎ ስልክ ላይ ፍጥጥ የሚል ሰው የማተከትከኝ ነገርስ 😂
@yoyotube2866
@yoyotube2866 7 ай бұрын
አየሄድሽ አፉን ዝጊው 😂😂😂
@user-jr6ox3sh8y
@user-jr6ox3sh8y 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 2 ай бұрын
በርታ ወድሜ❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
እናመሰግናለን🎉❤🎉
@AsdAsd-s9s4c
@AsdAsd-s9s4c 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድም
@maryalem1890
@maryalem1890 7 ай бұрын
Thank you 🥰
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 7 ай бұрын
ዋዊዊዊዊ፣ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹😘😘
@WorkenisaBh
@WorkenisaBh Ай бұрын
Tnx a lot
@Amharawit42
@Amharawit42 7 ай бұрын
thanks my brother ❤😊😊
@ريتلروكي
@ريتلروكي 7 ай бұрын
ሰላምመፍትሄችንእንኳን በሠላምመጣህአገር ስንገባእንተገብራለን
@abibeyene8492
@abibeyene8492 7 ай бұрын
ያንተም ሰላምህ ብዝት ይበልልን😍
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
🙏
@akutideneke8142
@akutideneke8142 6 ай бұрын
አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@lub6388
@lub6388 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን🙏🥰🥰👌
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 7 ай бұрын
እሺ የኔ ውዴ አይዞህ ደሞ ቀጥለው❤
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 7 ай бұрын
እኔም አለሁበት ብሮ እችላለሁ 4ቱንም 😁 እናመሰግናለን ❤❤❤❤👍👍👍
@TsiHeaven
@TsiHeaven 7 ай бұрын
ቀና አመለካከት ለፍቅር ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነገር ወሳኝ ነው
@samrisamri3353
@samrisamri3353 7 ай бұрын
ታድየ በጣም አፍቃሪ ነኝ ደግሞ ስችልበት ማቀፉን መታቀፉን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
😂😂😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 7 ай бұрын
ወላሂ በሰቀ መቱኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@keduyenewa
@keduyenewa 7 ай бұрын
አረ መላ በሉኝ እወደዋለሁ እሱም እንደነገረኝ ይወደኛል ግን አያምነኝም የምዋሸው ይምሠለዋል እናም በተለያየ አጋጣሚ የሆነጊዜ ከሆነሰው አክሽንሽ ደስ አላለኝም እና በተጣላን ቁጥር ካልፈለግሽኝ ሌላ አግቢ ይለኛል እናም ጊዜም አይሠጠኝ መከባከብ አቆመ በፊት ይጠራኝ የነበረውም ቀረ ስሜን እንካን አይጠራኝም በነገራችንላይ እኔ በጣም እወደዋለሁ ብቻ 😢😢😢ምከረኝ እንዲያምነኝ ምንላድርግ ደሞ ኤከሌ ባንቺ ፍቅር ታታ ብትሰጪው እኮ አይታመም ነበር አለኝ ደነገጥኩኝ ሚስትህ ሆኜ እንዴት እንዲህ ትላለህ ስለው አረ ስቀልድ ነው ይለኛል😢😢😢
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 7 ай бұрын
ይሄማ አይወድሽም
@إناللهمعن-ش6ز
@إناللهمعن-ش6ز 7 ай бұрын
እረ ተረጋጊ እህት የጥፋተኝነት ስሚት እዱሰማሽ ነዉ አዉቆ እልህ ይዞሽ ጠጋጠጋ እዳትይዉ የዱህ አይነቶቹ ወዶች መጋኛ ነቸዉ አግቢም እሚልሽ ንቆሽነዉ በመልክሽ እዳልሆነ ይገባሻል እርግፍ አዱርገሽ ተይዉ ጨክኒ መተግበር ያች ፈታነዉ
@AbeFikir
@AbeFikir 7 ай бұрын
ምርጥ አባባል ወንዶች መራቅ ሲፈልጉ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማሽ እና በራስሽ ሰአት እኝድትሄጅ ይፈልጋል ይባላል​@@إناللهمعن-ش6ز
@Sawa-l6k
@Sawa-l6k 7 ай бұрын
Atiketateyiw akitachashn atfibet cekgni legizew iwunetegna kehone lerasu temelso meto ylemnshal indiwu nachew wendoch
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
እንዲያምንሽ ምንም ብታደርጊ በቂ አይደለም ፣ ራሱ ነው መለወጥ ያለበት።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 7 ай бұрын
ሰላም. ለዝበት. ይሁን.
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር 7 ай бұрын
በጣም
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 7 ай бұрын
ወንድሜ በርታልኝ
@BusyLine-g3g
@BusyLine-g3g 2 ай бұрын
መፍትሄ ትለያለህ ❤ 🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 2 ай бұрын
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 7 ай бұрын
Amazing 😍 thanks for your help and information ℹ️ ye mefetha Bat
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
So nice of you ♥
@MegertuDhugasa-
@MegertuDhugasa- 7 ай бұрын
thank you my Bro❤❤❤❤🎉
@martatilahun1443
@martatilahun1443 7 ай бұрын
ስለ መልካም ምክርህ አመሰግንሃለው
@Yosebeny
@Yosebeny 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@AbduAli-cw2cf
@AbduAli-cw2cf 7 ай бұрын
ወላሂ ዉነቱን ነው አስተቃቀፍ ❤
@Fulllight-y5r
@Fulllight-y5r 7 ай бұрын
Bezi agatami lamesgnh mkrh tekmognal tnx
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
🙏
@ምህረትአማኑኤል
@ምህረትአማኑኤል 7 ай бұрын
ክበሪልን🙏
@Selam-u6u
@Selam-u6u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maleesa-dn3hg
@Maleesa-dn3hg 7 ай бұрын
Wow wowowo Thank You 🙏💯✅ batami dase yemeli Temireti naw tebarekiiii wodema❤❤❤🙏👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
🙏♥
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 7 ай бұрын
​@@yemefthebetካ 15ቃን ቦሀላ ኢትዮጵያ እየሄድኩ ነው እና ለገባ ነው ይቂነሽ በሉኝ ዉዶቼ ❤️🙏🙏
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 7 ай бұрын
ለመንኛዉም እናመሰግናለን
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 ай бұрын
ብሮ እስኪ በውሥጥ ላግኝህ ???
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 7 ай бұрын
Enameseginalen wenidimachin ❤❤❤❤
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
@ፅጌማርያምፅጌማርያም 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ የመጀመርያ የልጂነት ጓደኛዋ እሱ የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቅ እየወደደችው እቢ አለች ግን ሁሌ ታስበዋለች እናም በስራ ምክንያት ከሀገር ወተው ተለያዩ እናልጂቷ ከ6 አመት ቡሀላ ሌላ ሰው ተዋወቀች ግን ያኛውን ታስበዋለች እናም ከዚህኛውጋር ተፋታች ግን ሁለተኛውንም ትወደው ነበር ከተፋታች 5 አመት ሖናት እናየመጀመርያው ታስበዋለች አሑንም ለምንድን ነው እሱም ብቻ ሳይሖን ሑለተኛውንም 😢 ምክንያቱ ምድነው እስኪ ንገረኝ ወንድሜ
@yemefthebet
@yemefthebet 6 ай бұрын
ምናልባት ከሁለቱም ጋር ስትለያይ በአሳማኝና በቂ ምክንያት ተለያይታ ላይሆን ይችላል፣ አልያም ከመለያየት በኋላ ያለው ህይወት በምናቧ ከሳለችው ተለያይቶባት ሊሆን ይችላል።
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 7 ай бұрын
የወደፊት ባሌ የት ነህ ምርጥ አድርጌ ነዉ ማቅፍህ እድሜ ለመፍትሄ ቤት አስተምሮኛል ለካም የአስተቃቀፍ ትርጉም አለ ለካ 😂😂😂😂😂😂
@Banny-p7e
@Banny-p7e 6 ай бұрын
Ena erasu 😂😂😂kemre
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 6 ай бұрын
@@Banny-p7e 😅😅😅😅😅ልምድ ጥሩነዉ
@ndkdkdjkdk8550
@ndkdkdjkdk8550 6 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍
@afta123l7
@afta123l7 7 ай бұрын
4ቱንም አደረጋለሁ ግን ንጉሴ የት ነህ😂😂
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 7 ай бұрын
ባሎቻችን ታድለው እየተማርንላችሁ እኮ ነው🤣
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@melatmelu-nd7bf
@melatmelu-nd7bf 7 ай бұрын
gin endet mandersbet sewu kehones
@StjsodJjdgd
@StjsodJjdgd 27 күн бұрын
መተቃቀፍ ማለት እ እኔ ቀጭነኝ አጥቴ ይወገዎል እያልኩ እሳቀቃለሁ💔
@yemefthebet
@yemefthebet 26 күн бұрын
🙏♥♥
@yenegenmanyawukal2887
@yenegenmanyawukal2887 7 ай бұрын
በርቀት ላይ ያለን ሰዎች እዴት አድርገን እንቀፍቸው 😂😂😂😂
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 5 ай бұрын
😂😂😂የኔማር
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
👍👍👍😍😍😊
@rlove7199
@rlove7199 7 ай бұрын
🙏
@084Dudududu
@084Dudududu 7 ай бұрын
@Amharawit42
@Amharawit42 7 ай бұрын
❤❤
@የአብልጅመሲ
@የአብልጅመሲ 7 ай бұрын
ቅልል የሚል ቤት🎉🎉
@Banny-p7e
@Banny-p7e 6 ай бұрын
😢😢❤
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 7 ай бұрын
ፍቅር ይዞኛል ልጅ ግን ደደብ ነው ብዙ ምልክት አሳይቸው አይገባውም ምን ላድርግ ወንድም😢
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 ай бұрын
አይዞሽ ግን እዳትነግሪው ትለድሚለሽ 😢😢😢ታገሽ
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 6 ай бұрын
@@hawamohammed2571 እሽ
@HhufgdFcgrd
@HhufgdFcgrd 6 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 7 ай бұрын
የሩቅ ፍቅር እያገላታኝ ነው የት አግቼ አቅፈዋለሁ😢😅😅
@إناللهمعن-ش6ز
@إناللهمعن-ش6ز 7 ай бұрын
ለዛነዉ አሀ የፊታሁት ባሊ መቸም ቢሆን አስተቃቀፍሽን አረሳዉም እሚለኝ የሂ ዱጋ እራስ😂😂😂
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼👌
@ሀያትአወል.የወረባብዋነኝ
@ሀያትአወል.የወረባብዋነኝ 7 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
ውዶችየ አስተያየት ስጡኝ የተለየሁት ባሌ ከኦላይን የለም ስደት ነው ያለው ብሎክ አድርጌው በሌላ ኢሞ መጥቶል አሁን ግን ከኦላይን የለም እህቱን ለመጠየቅ ከበደኝ ደህንነቱን ለማወቅ ግን ምንም ቢበድለኝ ክፋ አልመኝለትም ተይዞ ነው መሠል ሁሌም አስባለሁ ምን ላድርግ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ደውለሽ ጠይቂ ውዴ ምንም ብትለያዩ በትዳር እንጂ ሰወኛ ስብእናሽን አትለይ ማንም ቢሆን መጥፎ ነገር ላይ እንድወድቅ አንመኝም መልካም እና ቀና ልብ ነው ያለሽ የኔ ውድ በእውነት አደነኩሽ እራሽን ከማስጨነቅ ጠይቂ ውድ ከመጠየቅ ይቀራል ውድ የሆነ ችግር ላይ ወድቆ ተሆነ ብኋላ ፀፀቱን አችይውም ሁሌም መልካም ስብናሽን እዳቀይሪ ልዩ ❤
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
@@nibrettube8913 የኔ ውድ ሽኩራን እህቱ ጋር እንጠያየቃለን ከሱ ብለይም ጠየቀችኝ ትላለች ብየ ከብዶኝ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
ምንም ቢሆን መጠየቅሽ ትርጉም የለውም፣ ባለበት ሰላም እንዲሆን ተመኚለት።
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
@@yemefthebet እሽ ወንድሜዋ ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ እኔም ዝም ብያለሁ ሰላም ይሁን ባለበት
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር 7 ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝
@HehrrhNdheh3g
@HehrrhNdheh3g 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AmedShop-y6j
@AmedShop-y6j 21 күн бұрын
😂😂😂😅😅😅
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
እና
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 7 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤🫡🤲
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
@senaityohans888
@senaityohans888 7 ай бұрын
እኔም በጣም ኣፍቃሪ ነኝ ማቀፍም መታቀፍም ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 ай бұрын
ለን
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
♥♥♥
@TemiKemal
@TemiKemal 7 ай бұрын
Yemitanagerew.hulu.ewunet new berta
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
🙏♥
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmedShop-y6j
@AmedShop-y6j 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@زهراء-ت2و7ص
@زهراء-ت2و7ص 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@GooklGookl-f2p
@GooklGookl-f2p 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@barakatoman48
@barakatoman48 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ትግስት-ነ7ሐ
@ትግስት-ነ7ሐ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NancyAbuzaid
@NancyAbuzaid 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 ай бұрын
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,5 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
እነዚህን ነገሮች ካየሽበት ያፈቅርሻል Part 2
19:01
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,5 МЛН