No video

ወንዶችን መቶ ፐርሰንት የምታሸንፍ ሴት 7 ባህሪያት ወንዶች እንዳታመልጣችሁ women has 7 qualities you should never let her go

  Рет қаралды 65,326

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 328
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን እኛም እኛም ለወንዶች መልካም ስናስብ ለእኛም ለሴቶች መልካም መልካሙን በትህትና የተሞላ ባል ይስጠን ትዳር ፍቅር ከፈጣሪ ነው በፆም በፆሎት በርቱልኝ ከእኔ የተሻላችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ የበረከት ፆም ይሁንልን🙏🙏🙏
@user-ok4ln1pz7b
@user-ok4ln1pz7b 4 жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን
@tige7761
@tige7761 4 жыл бұрын
Amennb
@godislove6442
@godislove6442 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን 🙏
@yamrota4635
@yamrota4635 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
8ተኛ ነኝ እሥኪ እኔም ወግ ይድረሠኝ ላይክ ግጩኝ ወድም በዛብህ እንኳን ደና መጣህ የወዶች ባህሪ አልያዝ ብሎኛል
@webitwebit9116
@webitwebit9116 4 жыл бұрын
የሀገራችን ወንዶች አሁን ያልካቸውን ነገሮች ከሚኖራት ይልቅ 7 ሺ ብር ያላት ሴት ናት ምርጫቸው
@ffmm5205
@ffmm5205 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክብለሻል እህት
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
ክክክክ
@ffmm5205
@ffmm5205 4 жыл бұрын
ሹክራን ሀያቲ
@user-se3su4gy7p
@user-se3su4gy7p 4 жыл бұрын
ወላሂያገራችንወዶችብርብቻነውየሚፈልጉትበትክክል
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ሀቀኛና ታማኝ ስለሆንኩ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ስለሆነም Alhamdulilah ልቤ ንፁህ ነው ማስመሰል አልወድም ። ግን ለወንድ ልጅ ክብር አይወድላቸውም ስታጥረገርጋቸው ግን ልክ ይገባሉ እኔ በግሌ መለማመጥ የሚባል ነገር አልፈጠረብኝም እልህኛም ነኝ በዜ አንተ ጥሩ ባል ሁን ለሚስትክ አደራ !
@hayathhayath6607
@hayathhayath6607 4 жыл бұрын
7ቱንም ፀባዩች ተጎናፅፌ አለው ግን ያፈቀርኩት ስው ምኑንም ልርዳው አልችልም ዛሬ ደና ይሆናል ነገ ይቀየራን ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ሰው ይስጠን አሜን በሉ ሴቶችየ
@brtubrtu7453
@brtubrtu7453 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bcbn9823
@bcbn9823 4 жыл бұрын
አሜን።አላህ ይወፍቀን
@hiwotgirma5123
@hiwotgirma5123 4 жыл бұрын
አሜን
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@mizanmalida3809
@mizanmalida3809 4 жыл бұрын
Kkk amen
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገሮች ወንድን አይገዛዉም እነሱ እሚወድት በጣም እምትንቃቸዉን ሴት ነዉ በጭራሽ ጡሩ ነገር አይወድላቸዉም🥴
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 4 жыл бұрын
Wiy anjeten arashiw lik nesh yeminikiachewin min largilish chama liweliwililish lit labukalish silu yeminuru kibre bisoch ejigun bizu nachew...
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 4 жыл бұрын
@@LgG-sd6om እኔ በተፈጥሮ ለሰዎች በጣም እጨነቃለሁ በጣም ሰዉን ትሪይት አረጋለሁ ይሄ ባሀሪዬ ለሱም እንደዛዉ ነበር በከበርኩት ልክ መናቅ ጭራሽ ፈላጊ የሌለሺ ነዉ ሚመስላቸዉ በስተመጨረሻ ትቼዉ ምን የመሰለ ሸበላ ይዤ ጭንቅላቱ ላይ ቆሜ በቅናት ሳልሳ አስደነስኩት😅 ከዛ ጊዜ ጀምሮ ወንድ ልጅ ሲነቅ ልክ እንደድመት ብስ ክፍ ሂድ ከዚህ ሲባሉ አደብ ገዝተዉ እንደሚኖሩ ገባኝ 🥴
@noir4571
@noir4571 4 жыл бұрын
አውነት ነው ሲከሰት ምንምን ማስተዋል አይችሉም እውነት ምንም አያስተውሉም
@masselec1679
@masselec1679 3 жыл бұрын
🤣😂🤔
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 4 жыл бұрын
ሀቀኛ እና ታማኝ ሴት በመሆኔ ትልቅ ድስታ ይሰማኛል
@love-lh7nt
@love-lh7nt 4 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ ለሰጠኝ ጌታዬ ምስጋና ይገባው
@toptube9790
@toptube9790 4 жыл бұрын
በዝየ እናንተን እየሠማን ቀኑ እየሔደልን ነው ትምርትም መዝናኛም አድርገን. ሥደት የሠለቸው እፍፍፍፍፍፍ
@samsmobile532
@samsmobile532 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፡ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነእህረት አመታዊ ክብረባእል አደረሳቹህ
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Amen
@helenhalawi3019
@helenhalawi3019 4 жыл бұрын
እንካን አቡሮ አደረሰን አሜን
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ስለ መረጃው እናመስግናለን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለታላቁ ለአብይ ፆም በስላም አደረሳችሁ በያላችሁበት።
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን♦♦♦
@lundkhwar9084
@lundkhwar9084 4 жыл бұрын
Amen marr
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
አትልፋ #በዜ በአሁን ግዜ ወንዶች ብራችን እስኪያልቅ የትም አይርቁም ይሄ ነው ዋናው 😂😂😂😂
@aliabdulla7258
@aliabdulla7258 4 жыл бұрын
Er ena selsera sawralt Ayodem ahun cherash tetalan....
@alemanlay519
@alemanlay519 4 жыл бұрын
በዜ በጣም ነው የምወድህ ጥርት ያለለው ድምፅህ ተሰምቶ አይጠገብም
@user-vq7hx7gk1h
@user-vq7hx7gk1h 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ያበርታህ አብሽር ገና ዛሬ ነዉ የሠማሁህ ማሻአላህ ብዙ ተማርኩበት አላህምዱሊላህ
@user-wq6nl8gn7l
@user-wq6nl8gn7l 4 жыл бұрын
ክሜንታሮች የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ የማይታለፍ ቻናል (👉ትንሳኤ ቲዩብ)👈 ሰርች አድርጉ ታገኙታላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስቲ ደምሩኝ እኔም እደምራችሆለሁ የሀገሬ ልጅወች
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 4 жыл бұрын
እሽ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
Eshi
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
@@masetawalefekadi6591 እሺ ውዴ ️🏃‍🏃‍🏃‍
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
እሽ
@user-mv6qp1wt3f
@user-mv6qp1wt3f 4 жыл бұрын
በዛብህ ስለምክርህ እጂግ በጣም አመስግናለሁ ግን ቃላት ትደጋግማለህ አንድን ነገር ደጋግመህ አትናገር ጊዜህንም እዳይሻማ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
ያልካቸው 7 ባህሪወች ሁሉም አሉኝ ከሚገባበላይ ግን ምንዋጋአለው አሁን ወዶች ብርናቤት ነው ሚፈልጉት እኔብቻበመልካምልቦናየ የኔያለውን መጠበቅነው
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@user-ug8yj1zf5m አላህ ኸይር ያላትን ይግጠምህ ወንድሜ ወላሂ ኦኔ ወንዶች ሳልፈልግ ይቀርቡኛል ስፈልጋቸው ይርቁኛል ለዛም ነው አሁን ሁሉን ለአላህ ትቸው እኔብቻ ለሰው መልካም በማሰብ እኖራለሁ
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 4 жыл бұрын
Enem yan hi bite negn Amlak bezih tsom yasben inji.
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እንክብካቤን ሳይሆን ንቀትን ስናሳየው ወደኛ ይመጣል ምክንያቱም ወንድ ክብር አይወድለትም
@belayenshesemu408
@belayenshesemu408 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆጆ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
እረ ጥያቄዉ ምን ዓይነት ወንድ ሴቷስ ምን ዓይነት? አለን እኮ የሴት መከታ የሆን ወንዶች። ዮቱብ ዉስጥ የምፅፈዉን ስለሴቶች አንብቢና በጅምላ ትፈርጃለሽ። ተይ የኔ ቆንጆ እንደዛ አይባልም።
@mizanmalida3809
@mizanmalida3809 4 жыл бұрын
Yemachish
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
እስኪ የምትመቸን ሴት ትገኝ እንፀልያለን እንጅ ከዛ የቀረዉን ለህሊናዋ እንተወዋለን።
@zedzed7477
@zedzed7477 4 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ በዜ እናመሠግናለን ሲበዛ የዋህነት ያጠቃኛል መቀነሻ ምክር ለግሰኝ 😍 የተዋህዶ ፍሬወች እኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን ጾሙን የሀጽያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን አሜን🙏🙇🙇
@bayushtadessa7559
@bayushtadessa7559 4 жыл бұрын
አሜን (3) 👏👏👏👏👏👏ለሁለችንም
@zahragirl3446
@zahragirl3446 3 жыл бұрын
ትክክልነከ አሰተዋይ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር እግዚአብሔር ይመሥገን ስደት ነው ያለሁት ስደት ባህረይ ይቀይራል ብዙ ነገር ይላሉ ግን እኔ እጂጉን ብልህ አስተዋይ እድሆን እረድቶኛል መሠደዴ 🙏🥰, እና ይሄ ባህርይ አለኝ ክብሩ ይስፋ 🙏🥰 ወዶች የሚወድት ነገር ግን የምትገለፋፍጥ እ በቃ ዝሙንት የምትፈልግ ዳሌ ያላት ብር ነው አዳዶቹ ወዶች ።100% እኔ ግን በቼም ቢሆን እኔነቴን አልቀይርም ለወድ ብዬ ለምን ቆሜ አልቀርም የሚኖረኝ ማንነቴጂ ወድ አይደለም 😮😂😂ስለምክርክ እናመሠግናለን የኔውም እድትለይኝ አልፈልግም ይላል እስኪ እናያለን ❤
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@helenatbeyene7111
@helenatbeyene7111 3 жыл бұрын
እባክህ በጣም ብዙ ለማምብራራት አትሞክረ ይሰለቻል ዶ/ር ሶፊን እና አዲሰን እሰኪ ሰማቸው ለዛቸው እራሱ እንዴት ደሰ እንደሚል
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
Yetwahido lejoch kedist kidanemert. Beyalenebet texbken Amen Amen Amen 🙏🙏 bzabih selalmek yibezalen enamesegenalen wedimachin ♥️♥️😍😍
@BB-mc2dn
@BB-mc2dn 4 жыл бұрын
ኡከን ደና ማጠክ ወንድሜ ያዘሬው ቭድዮ በጣም ዳስ ያምል ናው 7 ባህሪያት በኔ አሉ ማሻ አለህ በጣም ዳስ ይላል አመሰግናለሁ
@user-kn4ly6uv8e
@user-kn4ly6uv8e 4 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ገባ ገባ እያላችሁ አዳምጡ ጥሩ ትምህርት ነው Like Me እናመሰግናለን ወንድማችን!!!
@addesemerete1724
@addesemerete1724 4 жыл бұрын
@samsungj4core868
@samsungj4core868 4 жыл бұрын
ሁሉም በተሰብ አንድ አይደለም ከመቶ ፐረሰት አስረ ፐረሰቱ ኩፉ ናቸዉ ይጨቁናሉ ያሰቃያሉ እና ብሆንም ግን ጥሩ በተሰብ ሁሉም ሰዉ ይፈልጋል ግን ለጥቅቶቹ ኩፉ ናቸዉ በተሰብ
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ትክክል
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 10 ай бұрын
Alhmdullhe I am blessed with natureal beauty
@sameras9945
@sameras9945 2 жыл бұрын
7ትክክል
@user-eh2cg4zj8o
@user-eh2cg4zj8o 4 жыл бұрын
ወይ ባሌ ታድሎ እኔ እነዚህ ነጥቦች ሁሉ አብርዉኝ አሉ😍 ቴንኪዉ ብሮየ
@user-mm4qh7cp4o
@user-mm4qh7cp4o 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው
@matytadesse4496
@matytadesse4496 4 жыл бұрын
አሁንማ በዜ ብር ያላትንነው የሚፈልጉት ማሣሠቢያው የወንዶችጉዳይ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 4 жыл бұрын
በሠላም ላተ ይሁን በዛብህ ደስ የሚል ምክር ነው እኔ አንተ ከጠቀስካቸው የሤት ልጅ ባህርያት ሁሉም አሉኝ የተመሠገነ ይሁን ግን የኔ ብጤ ግልፅ ሰው አላገኘውም እናም የአሁን ጊዜ ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴት ሳይሆን የሚፈልጉ ገንዘብ ያላት ብቻ ነው ምክንያቱም ለእለት ህይወታቸው እንጅ የሚያስቡ የነገን አያስቡም
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ያካፈልካን በዜ ማኛ እናመሰግናለን
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 4 жыл бұрын
ሠላም ነህ ❤❤❤❤💞💞💞💞
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
All idea rights 👍👋👍👍👍👍
@hiwotgirma5123
@hiwotgirma5123 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድም በሉ ወንድሞች ገባገባ ብላችው ስሙት ለካ ምርጥ ሔዋን ነኝ ክክክክክ ከጥንካሬዬ ጋር አሟላለው ቶሎ እርምጃ ከመውሰዴ በቀር ላሟላ ነበር
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ለምክርህ 2:37
@gelayegebeyheu6614
@gelayegebeyheu6614 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
ዋዉ በዜ እናመሰግናለን በርታልን የፍቅር መምህር 🙏🙏🙏❤❤❤
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
ትምህርትህ ተመችቶኛል ነገር ግን የዘመኑ ወንዶች ምን አላት ሆኑል ጥያቄም ሁላቹሁም እህቶቼ እግዚአብሔር ባርኮ ይስጣቹህ ስለምክርህ እናመሰግናለን ተባረክልን
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ሁሉም አለኝ አግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
ዋው ከልብ አመሰግናለሁ ውዱ ወንድሜ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Thanks gaallttoommii 😍
@erutshemles9028
@erutshemles9028 4 жыл бұрын
Betamnm Batemaem hulum yene baheri nachewu ayigermem irasen wededku
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ሳይሆን የምናገረዉ ሳያዉቁ በየዋህነት ለሚተራመሱ ነዉ እያሳሰብኩ ያለሁት። ፈልጋችሁ አዳምጡት። ከዚህ ሌላ ብዙ አልልም።
@denkeneshfikire3393
@denkeneshfikire3393 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ💯❤👈
@sarahnonr4554
@sarahnonr4554 4 жыл бұрын
Enamsgnale 🙌🙌
@makdasmakds4601
@makdasmakds4601 3 жыл бұрын
Batikikil. Wademi
@tigistjunior8190
@tigistjunior8190 4 жыл бұрын
አሪፍ መልክት ነው
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
Tenxs beze
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል በዛብን ክልብ እነመስግነለን ጥሩ መርጃ
@KllooKlloo-rl1gc
@KllooKlloo-rl1gc 4 жыл бұрын
Enameseginalen bezuye ene koment mestet silemalwed new enji hulum betam tiru sira new Berta 👍👍👍👍👍👍👍
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 4 жыл бұрын
በትክክል በዝየ ውድ ወድማችን በረታ እናመስግን አለን አላህ ይጨምርልህ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
ታዲያ የሳያት ፎቶ መለጠፍ ምን አስፈለገ ነጋዴ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 3 жыл бұрын
ሁሉም ነኝ አልሀምዱሊላሂ
@kelemorkzewdu1134
@kelemorkzewdu1134 3 жыл бұрын
ጠቃሜምክ አግኝቼበት አለሁ የራሴን ድክመት እዳይ አርጎኛል
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው በርታ በዝዬ
@nouraibrahim7047
@nouraibrahim7047 3 жыл бұрын
Bezabehi enaten masemat kajemarku gamero betam dasetegna nagn amesagenalhu
@selamawitselamawit7220
@selamawitselamawit7220 3 жыл бұрын
thank you dear brother
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን👏👏👏👏👏👏👏👏
@betselot-gj9is
@betselot-gj9is Жыл бұрын
አኔ ሁሉም አለኝ🤗🤗😇😇
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ምን ሰዉ ሁሉ ከወገቡ በታች እንጅ ከአንገቱ በላይ ማሰቡን ረስቷል። እኔ ከአንዴ ወዲያ አፍቅሬም አላቅም። ዋሽቻትም አላቅም። ማነን ልምረጥን ለምትጨነቁ ልምከራችሁ አዉቃለሁ የማይበላ ምግብ መብላት ላለመደ የፍቅር ምርጫ እንደዛ ማለት ነዉ። ችግሩ ሴቶች የሚወድሽን እምብኝ ብለሽ ከምትወጅዉ ጋር ልብሽ ከሮጠ ዉጤቱ የሚገል መርዝ እንደማሳደድ ይቆጠራል። እንደኛ ያሉ የፍትህና የእዉነት ወንዶች አይን አፋሮች የሴት ፍራሾች የምትስቅልን እንኳ እናጣለን ግን እኮ ዉሸትና ማታለል ስለማንቀባጥር። እመኑኝ እዉነት ነዉ የምለዉ። ዋሽቸና ደልዪ በእግዚአብሔር ኅሊናየን አላስገምትም። ግን ሴትን ለማግባባት መዋሸት ጉራ አይነተኛ መሳሪያ ነዉ። ይመስለኛል ከጓደኞቸ እንደምታዘበዉ። ብዙ ሲጀነጅኑ እሰማለሁ ምክንያቱም አዳማጩ እዉነት የሆነን ነገር መቀበል ደግሞ ከባድ ስለሚሆንበት። ሰዉን እንዳለ ተቀብሎ የጎደለዉን ማስዋብ እየተቻለ የሌለ ዉቨት ወይንም የመረጥነዉ ዉቨት የማይነጠቅ እየመሰለን ቀበሮ የበሬ እንትን የሚወድቅ እየመሰላት ስትከተል ትዉላለች እንደተባለዉ ነዉ። የሚቀር እንጅ የሚሄድን አንከተል። የራስ የሚሆነን አንጂ በብዙዎች ዓይኖች ዘረፋ የሚበዛበትን እምብዛም ልብ አንበለዉ። መልካም ምርጫ!!
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 2 жыл бұрын
በ2 ሰልኬ ነዉ ሰብሰክራይብ ያደረኩት በረታልኝ በዚየ
@monerenejaseem8263
@monerenejaseem8263 4 жыл бұрын
enameseginale einesu lemeredati kabekachewu eingam enimokiralen tisimamalachuhi
@tadla8200
@tadla8200 4 жыл бұрын
ዋውዋውመለክቱደስይላልእኔእራሴንማጋነ ንባይሆንብኝመልካምሴትነኝከገለፅካቸውአለውበትበዜውምባልእፈልጋለውእውቀትያለውመስራትየሚወድበራሱየሚተማመንበእምነቱጠካራሆርቶዶክስየሆነመልኩፀይምጥርሰመልካምየሆነእናጎደሬየሆነጎደሬስለሆኩነውይእንካሟላለማግባትዝጉጁነኝያለውትበስደትአለምነውበቅርብወደአገሬእገባለውለመጀመሪያግዜነውኮሜትየፃፍኩት
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
Thanks so much
@adiman5119
@adiman5119 4 жыл бұрын
Thank you bezye hulem kedamiw mrchaye yate chanal new👍
@selamselam4554
@selamselam4554 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብለና በዛብህ
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Tanks Bro👍👍👍
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 4 жыл бұрын
Ahun gena yelben dersikilgn yen wed wendm betam tikikl nh❤💛💙
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን በዝየ እናመሰግናለን
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
ወዶች ኑ ስሙ ምድረ አተላ በዜ ይህ ያልከው ሁሉ እነሱን አያሸንፍም እደኔ ቤትና ብር ያላት ናት የምታሸንፋቸው የወድ ጡረተኞች በዝተውብናል ይድፋችሁ አቦ 😁😁👎👎
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 4 жыл бұрын
ሳህ ክክክክክክክ
@bmj1431
@bmj1431 4 жыл бұрын
👍👍👍👍 ክክክክክክ እውነተንዉ
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-mi8nv7no7p
@user-mi8nv7no7p 4 жыл бұрын
Kkkkk በትክክል ብለሻል ይመችሽ
@user-ok4ln1pz7b
@user-ok4ln1pz7b 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሃሃ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
7ኛነኝ"እናመሠግናነን ወንድም"በዜ
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከሰባቱ አምስቱ አሉኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
እኔስ ትግስት የለኝም ተጣልተ ነበር ዛሬ ታረቅን
@munaabdu2418
@munaabdu2418 4 жыл бұрын
Thanks💐
@elsadubaielsadubai2365
@elsadubaielsadubai2365 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 4 жыл бұрын
Tanx My Brother 🙏💕
@genimar1609
@genimar1609 4 жыл бұрын
በሰመአም አፈሰኝ ያገኘኝ ተመሰገን የፈጠርከኝ ጌታ
@welelatemam6550
@welelatemam6550 3 жыл бұрын
Enamesegnalen bewnetu betame arif new
@salwabarada8251
@salwabarada8251 4 жыл бұрын
Tdar yestoota ji yechilota Adele lewedochim lesetochin melkam tdar ysten belu
@asematube9570
@asematube9570 4 жыл бұрын
7ቱንም ነኝ ግን ፍቅረኛ የለኝም ለምንድነው አንድ የወደደክት ነበር እሱም ኩራቱ ሊገለኝ ነው እስኪ አማክሩኝ 😳😳😳😳
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
😂😅😅😅🤔
@rozaprehan6647
@rozaprehan6647 2 жыл бұрын
😅😅😅
@caaltuusagure2769
@caaltuusagure2769 4 жыл бұрын
Wowwww betam tiru melikit nw 2 nagni👍
@user-kk1it5bq5d
@user-kk1it5bq5d 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ አስተዋይ
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Selhulom #nager Egzbehr #yemasgn yazemno #wendoch kebrtbisoch #nachow Sela #melkamnetih gen #kalib Amsgnlow
@user-to8xs6ls1j
@user-to8xs6ls1j 4 жыл бұрын
ወንድማችንእናመስግናለን
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 жыл бұрын
እኔ ሁሉን ም አለሁበት ምናይነት ተፈጥሮነው ዋው ዛሬ በጣምደስብሎኛል ,,
@tigsttigst1891
@tigsttigst1891 4 жыл бұрын
Gin betam. New yemtdgagmw.yikrta masatr atchlm.ere sibza teru aydlm
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
it's. True
@hirutbekele6469
@hirutbekele6469 4 жыл бұрын
በዜ በፍቅር ግንኙነት አይደለም ትዳር ይዞ ልጅ ወልዶም የሚለይ አለ ግን እሱ ሲሳሳት ና መጥፎ ሲሆን ሴት ኢሞሽን ሆና ብዙ ነገር ልትናገር ትችላለች
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 жыл бұрын
ENAMESGINALEN BEZABIH!
@domosd6384
@domosd6384 4 жыл бұрын
በዜ በጣም ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በርታ
@kokiyoutube2385
@kokiyoutube2385 4 жыл бұрын
Enameseginalen biro
@dhfrr6793
@dhfrr6793 4 жыл бұрын
Woooooow
@nargosnargos3401
@nargosnargos3401 4 жыл бұрын
Wendme enamesegnalen lemelaw orthodox emnet teketayoch enkuan aderesachhu
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Beza my berather bertaa yante mikir wustee new 👍 👍
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና ለወንዶች ትምርት ሲሰጥ ሰማሁ ሁል ግዜ ለሴቶች ነበር ምክሮች ሁሉ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ስላም ብዛብህ🙏🌷ብቃ ለሴት ሴሆን እመጣለሁኝ መዓስላማ🏃👈
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@ummastihabeshawit1057 ኪኪኪኪኪኪኪኪ ባሌ ተራውን ይስማው ብየ ነውኮ እህቴ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 😂😂😂👍😍
@user-lx6fu9vk7u
@user-lx6fu9vk7u 4 жыл бұрын
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😃😂😅
@kuwait2105
@kuwait2105 4 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ የማላቀውን ስላሳወከኝ
@lubabalubaba3787
@lubabalubaba3787 4 жыл бұрын
እናመሰግናል፡ለምታቀርበው፡መረጃ
@mssalamsalam8848
@mssalamsalam8848 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ የለኝም
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Allhmdulil ke.ene.gaa.hulum.Alwenge.bzabih
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 176 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ወንድ ልጅ ሁል ግዜ የማይረሳት ሴት...|@nekuaemiro
3:59
Neku Aemiro -ንቁ አእምሮ
Рет қаралды 32 М.
ሴትን ልጅ ዉብ እና ተወዳጅ የሚያደርጓት 6 ነገሮች things of women  that attract men
11:49
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН