ወንድ ልጅ እየፈለገሽ ግን ካንች ለመራቅ የሚገደድባቸዉ 6 ምክንያቶች 6 Truths A Man Ignores You Even If He Is Interested

  Рет қаралды 86,353

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 449
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ትክክል ነኽ ቡዜ ሁሉም ወንዶች መጥፎ አይደሉም ያለመገጣጠም ጉዳይ እንጂ ግን እኔ ግርም የሚለኝ እና የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር ወንዶቼ በሴቶች እንደተወደዱ ባወቁ ግዜ ለምንድነው ሴቶችን መጉዳት ወይም እጥፍ ፍቅር መስጠት የማይፈልጉት ብዙ ወንዶች ክብር አይወዱም ውርደትን እንጂ እኔ በግሌ ለሚወደኝ ወንድ እንደ እግዚያብሄር ቃል እራሴን አሳልፌ ነው ይምሰጠው እንደ እግዚያብሄርም ቃል ባል የቤት እራስም ነው ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን እራስ ነው እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ ይገርማል ፍቅር ሰጥቼው ፍቅር ከማይሰጥ ሰው ጋርም መኖር ፈፅሞ ከባድ ነው እንደ እግዚያብሄር ቃል የሆነ ባል ይስጣቹ ዘመዶቸ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ትክክል አሜን ይስጠን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
Sintayehu Merawi Aman
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
አሜን አዎ መልሰው እኩል መውድድ የማይችሉት እኮ በእራሳቸው ስለማይተማመኑ ነው
@ersteabebayehu2486
@ersteabebayehu2486 4 жыл бұрын
@Elsa Girma በጣም እህቴ የደረሰበት ያዉቃል ብቻ ልቦና ይስጠን
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል (ሀል) ትዳር የፈጣሪ ትልቅ ሥጦታ ነዉ አንደዬ ካገባት መፍታት አይቻልም መፍታት ቢፈልግም በምክንያት ነዉ
@ላታህዘንአሏህከእኛጋነው
@ላታህዘንአሏህከእኛጋነው 4 жыл бұрын
በቪዳው ከምትስራው የበለጥ በዚህ መልኩ ስትስራለን ሀሳባችንን ተስብስቦ እናዳምጣለን በጣም እናመስግናለን ምክንያቱም ቪዶው ሲሆን በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ሀሳባችንን ይስረቀናል
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk lik naw
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ልክክ ብለሻል እህት
@selamawitlove8165
@selamawitlove8165 4 жыл бұрын
ወጣነም ወረድነም ፈጣሪ የፈቀደዉ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ
@rosalovemarew5481
@rosalovemarew5481 3 жыл бұрын
ተክክል ብለሻል እህቴ ቢቸግር ነዉ እንጅ
@user-rl9lm8gk5l
@user-rl9lm8gk5l 3 жыл бұрын
እፍፍፍ።። ከስብሮል ልቤ
@emanummuebrahim1882
@emanummuebrahim1882 Жыл бұрын
ምን ላድርግሽ በጣም ትክክል
@user-bt1tu2fw8p
@user-bt1tu2fw8p 11 ай бұрын
​@@user-rl9lm8gk5l😢😢😢😢😢 አይዞን
@Hayat-yh9dd
@Hayat-yh9dd 7 ай бұрын
ትክክል ነው
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የተናገርከው ሁሉ እኔ ተፈፅማሟል
@user-vr6ls6nb3l
@user-vr6ls6nb3l 4 жыл бұрын
እህ ያልከው ትክክል ነው እኔ ተለያየሁ ያረብ ትግስቱን ስጠኝ። አቅቶኛል ዱአ ፅሎት አድርጉልኝ እህት ወንድሙች
@fatuma8181
@fatuma8181 4 жыл бұрын
አረ ጥርግ ይበሉ ወንዶች ወይ ጉድ እነሡ ከሌሉ አንሞት እልም ይበሉ ይጠጋሉ ይርቃሉ ፍቅር ዱሮ ቀረ ሲጀመር የልጄን አባት ከፈታሁ 4 አመቴ ነው አለሁ ያው ሰውን አላምንም ብቻየን እየሮርኩ ነው ምንም ጣጣ አይመጣ
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 3 ай бұрын
አብሽሪ እኔም ተጣልቼ አሁን መእቶ ይቅርታ ተፀፅቻለሁ አለኝ እኔ ግን አልተዋጠኝም ዳግም ይጎዳኝ መሠለኝ
@mesiwellomesiwollo5950
@mesiwellomesiwollo5950 4 жыл бұрын
ይገርማል ያልከዉ ሁሉ እኔን ይገልፃል ከእንግድህ እሱን መመለስ አልችልም ከዚህ ቡሀላ ላለዉ ግን ትምህርት ሆኖኛል አመሰግናለሁ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 4 жыл бұрын
ካላገባ መልሺው እኔም ልመልስ ነው ሴት ብልሀት ናት ይመለሳል የሰው ልጅ የማይሳሳት የለም
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 4 жыл бұрын
እኔ እማ ቆሜ ነዉ ምቀረው ወድ ሚያዝ አልችልም ሁሌ እዲለማመጡኝ ነዉ ምፈልገው
@shibremuhye456
@shibremuhye456 4 жыл бұрын
Endenew nesha
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ያ ማለት እኮ እኔ ከሰው ሁሉ በላይ ነኝ ማለት ነው እና ተሳስተሻል
@user-hh8ok4yr5l
@user-hh8ok4yr5l 4 жыл бұрын
ክክክክ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 4 жыл бұрын
እኔም😥
@bdndn7016
@bdndn7016 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ከፊቶኛል ቴለያይተናል እየፈለገኝ በእምነትና በበተስብና በሁሉ ቁርጠኛ መሆን ፍራ ሳንፈልጋቸው ቀርቦን ስንፈልጋቸው ከምርቁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
አሚን
@helenhalawi3019
@helenhalawi3019 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ef7xc6up4b
@user-ef7xc6up4b 4 жыл бұрын
አሚን አይዞሽ ለጎ ነው የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል
@bdndn7016
@bdndn7016 4 жыл бұрын
እሽ ጓዴኛቼ
@user-cy1qx4jt8f
@user-cy1qx4jt8f 4 жыл бұрын
አሜን3 አይዞሽ ማር
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 жыл бұрын
ዛሬ የመዳምን ማሽን ሰብሬ ጨንቆኛል ማታ ስመጣ ምን ትለኝ ይሆን እያልኩ ነው እህቶቸ በፀሎት አስቡኝ እህ ኧረ ስደት መጨረሻየን አሳምረው 😭😭
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 жыл бұрын
*አይዛሽ እማ እግዚአብሔር ጋንቺ ጋር ይሁን 🙏ስብር ይበልላት 😢*
@selamselam3472
@selamselam3472 4 жыл бұрын
አይዞሺ ማሬ እግዚአብሔር አፎን ይያዝልሺ ሠላም ያዉርድ
@clodu2868
@clodu2868 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቴ
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 жыл бұрын
@@selamselam3472 አሜን 🙏❤
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 жыл бұрын
ዋው መልካም መረጃ በተለይ 4 :5 :6 በይበልጥ ጠቃሚ ነው
@maryamtube584
@maryamtube584 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ሰላምህንይብዛ ምታነሳቸው ሁሉ በጣም ትክክል ናቸው
@zualkmsgnu6494
@zualkmsgnu6494 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሳላስበው መጣ እንደማፈቅረው ስያቅ እራቀኝ ምክንያት ስጠየቀው ስለማፈቅርሽ ነው አለኝ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነበር የወደድኩት ነበር 😭😭😭
@wowwow5399
@wowwow5399 3 жыл бұрын
የኔ ቢጤ በፍቅር ሲያወራኝ ሳወራው ኑሬ የራቀበትን ስጠይቀው መልስ የለም ብቻ እዴመወድሺ ወቂ ሲለኝ ደሞ ዘወር ብሎ እዴምታፈቅሪኝ መች ነገርሺኝ አለኝ 🤣🤣🤣
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 4 жыл бұрын
ዛሬ ከፋኝ ፈጣሪ ትግስቱ ስጠኝ ሳልፈልገው ቀርቦኝ ልቤ ሰብሮት ሄደ የመዠመራዬ ነበር
@user-ok2vm4lh4d
@user-ok2vm4lh4d 4 жыл бұрын
Azesmmm
@MasaMediya
@MasaMediya 4 жыл бұрын
አይዞሺ እህት ወደፈጣሪሺ ሺሺ ልብሺን ይጠግነዋል ሁሉም ሴት ደብቆ እንጂ ልቡ ሰባራ ነው በራስ መተማመን ይኑርሺ ጠንካራ ሁኚ ሰብስክራይብ አድርጉኚ
@lubaba77
@lubaba77 4 жыл бұрын
አይዞሽእሕቴአላሕምርጥየሖነዉንይሰጥሻል
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
ማር አይዞሽ እነሱ እንደዚህ ናቸው እውነት
@eve.5192
@eve.5192 4 жыл бұрын
ኧረ ውዴ ጥርግ ይበል አይክፋሽ
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
እሱ ይፈልግ አይፈልግ አላውቅም ግን በሱ ፍቅር ተቃጠልኩ 😭😭😭😭✊
@user-pn7zm2ke4y
@user-pn7zm2ke4y 4 жыл бұрын
Esy😜😜
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Tgrmales
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Ayezoshi wede
@yededeyamaru4946
@yededeyamaru4946 4 жыл бұрын
Ayzosh mamaye😢💔me too
@ccgccf510
@ccgccf510 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@xvvbvv8462
@xvvbvv8462 4 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ዋናው ጤና
@nahommelku9907
@nahommelku9907 3 жыл бұрын
ፈቅር ይዘከ አያቅም
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
አረ እኔ እያተጨቀጫቅን አስጣለኝ ሁለት ወር ሆነ ብሎክ ገጨውት
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Block arekshing ehew metichelishalew endayilish bicha
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Gbez
@yededeyamaru4946
@yededeyamaru4946 4 жыл бұрын
Mtafkriew kehone blocked mn amtaw😢
@habibahh2451
@habibahh2451 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@wttdgg6221
@wttdgg6221 3 жыл бұрын
@@yededeyamaru4946 መታገስነው
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 4 жыл бұрын
እኔም ቁሜ መቅረቴ ነው ካልተለማመጠኝ እራሱ ይፃፍ በቅርሚያ ራሱ ካልደወለ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ስብላም ብዛብህ እንኳን ሠለም መጠህልን እኛም እየጠብቅን ነብር እስኬ ልሠማው👌🙏
@diborawondimu788
@diborawondimu788 4 жыл бұрын
Yetewesene temertochihen adimechalehu yademetikuwachew hulu yene hiwet yemineku nachew betam temerebachewalehu bezu lewoti amitichalehu ahun lalehubet hiwet thank you bro
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 жыл бұрын
በዜ ወንድሜ ልቤን ቁስል አድርጎኝ ተውኩት በቃ ድፍን ወር ሆነኝ ከዘጋሁት ማስረሻ እንዲሰጠኝ ፈጣሪን እየለመንኩ ነው
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Egzaber yrdash mar enam arerkug
@may2may267
@may2may267 4 жыл бұрын
አይዞን ማሬ እኖም ከተውኩት አምስት ወር ሆነኝ በጣም ነበር የምወደው አላህ ይብለጡን ይስጠኝ ያረብ ማለት ሸሸት ሸሸት ሲለኝ ትውት አረኩት ደሞ ወድልይ መለማምጥ አይመቸኝም
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
ሠለወድ ሢወራ ያገሸግሸኛል በነፈሠበት የሚነፍሱናቸው
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 4 жыл бұрын
እደውሃ ወደተመቻቸው የሚሄዱት
@EmebetMuhammed
@EmebetMuhammed 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam4554
@selamselam4554 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብለና በዛብህ ጥሩ ትምርት ነው እውነት ኑርልን
@user-cf5el5kr6l
@user-cf5el5kr6l 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-oy3co1zt9j
@user-oy3co1zt9j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ሁሌም በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እምታቀርብልን ለወደፊት ይጠቅመኛል
@user-ji6wf4zt2z
@user-ji6wf4zt2z 4 жыл бұрын
ዋውዋውዋ እናመሰግናለን ትልቅ ትህምረት አግቸበታለው በጣም ደስ ይላል
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው ብዙ ላይኮች ያስፋልገዋል
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
በፈጠራቹ ሰብስክራይብ አትለምኑ ኡፋፋፋ
@ayaleyoutube5555
@ayaleyoutube5555 4 жыл бұрын
አደረኮችሁ አድርጉኝ
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
በዜ የኛ ምርጥ ጥልቅ የሆነ ምክር ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን
@aseelaseel911
@aseelaseel911 4 жыл бұрын
Thank you
@user-qn6xi6jw3i
@user-qn6xi6jw3i 4 жыл бұрын
አላህ ሲልልን ነው አብረው እኖራለው ያልኩት በትንሽ ነገር አልፈልግሽም ብሎኝ አሰናበተኝ ወላሂ በጣም ይከብዳል
@user-oe2xq2if5d
@user-oe2xq2if5d 3 жыл бұрын
አብሺረ ተሰፈአተቁረጭ
@user-qn6xi6jw3i
@user-qn6xi6jw3i 3 жыл бұрын
@@user-oe2xq2if5d ውይ ማማቲ ይቅርታ ጠይቆኝ በቅርቡ ልንጋባ ነው መቸም የዘመኑ ወንዶች ኣድክም ናቸው
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Tekekel b Mashallha Thank you☝👍👍💕💕👏👏👏
@mssalamsalam9159
@mssalamsalam9159 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ጊዜ ማሰለፈያ
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 жыл бұрын
በዛብህ ሁሌ አስተማሪ መልህክት ነው የምታቀርበው እናመሠግናለን 😍😍😍🙏🙏
@mamilove8627
@mamilove8627 4 жыл бұрын
ሰላም በዛብህ በጣም ወሳኝ ርዕስ ነው ስጠብቀዉ የኖርኩት
@suhaworku1699
@suhaworku1699 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ወንድም እናመሠግናለን
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
tanks Bro
@user-du4no1oh9y
@user-du4no1oh9y 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
ሳያፈቅረኝ እዳፈቅረው አርጌኝ አሁንምንምሳይነገረኝ ሸሸኝ ጣትማታስለሱአስባለሁ ልረሳውአልቻልኩም ሁሉምወዶችአስጠሉኝ💘💘💘
@rahafzamzami7241
@rahafzamzami7241 4 жыл бұрын
እኔም ሁቢ
@user-ww8zo7xr2i
@user-ww8zo7xr2i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ላአንቺ ያለው ይመጣል
@maryj5745
@maryj5745 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
እሺ ማሮች 😍😍😍
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Awkew new endesu miyaregut saynageru yzegushal atcheneki Mar teregagi
@meronmeron1373
@meronmeron1373 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-fe2ek4bw4p
@user-fe2ek4bw4p 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በዝየ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
እኔ ሌላ ማፍቀርም አልችልም እስከ ህይወት ፍፃሜየ የመጀመሪያየ ነው በየዋህነቱ ገብቶ ልቤን ስብር አድርጎታል አብረን ነን ግን ተስፋ የለኝም ውስጤ ይነግረኛል እሱ ግን መቼም እንደማይርቀኝ ነው ሚያወራው
@user-rg2zb5pm3y
@user-rg2zb5pm3y 4 жыл бұрын
ሀያቲ እንደዚ ማለት የለብሽም አላህ አይለይሽ እና ወንዲ ወላሂ አትመኝ በራሴ ሂወት ነው ያረጋገጥኩት ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ በፍቅር ላይ ፀብ መለያየት እንዳለ ማመን ግድ ነው እኔን እረስቶ ከሌላ ሴት ጋ መሆኑን የሰሙ የቅርብ ጋደኞቼ ማመን አቅቷቸው እዚህ ድረስ ነበር የሚያፈቅረኝ ሁሉ ነገር ነበር ነበር እና ላለመጎዳት ከፈለግሽ እራስሽን ማሳመን አለብሽ
@user-ou7tn6pb2n
@user-ou7tn6pb2n 7 ай бұрын
Adenkh alehu bro 👍🇪🇹🇮🇹🙏
@netsanetkassa620
@netsanetkassa620 2 жыл бұрын
አዲስ ተጀናጃኝ ነኝ ውይ እዳየ ፈጣሪይ ይሁነኝ አደራህን አምላኪ 🙏
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድምችን
@እታገወይንየአርሴማ
@እታገወይንየአርሴማ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አው ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም እኔን ላለመጉዳት የራቀኝ ልጅ አለ ብንዋደድም ግን እንደማይሆነኝ ነግሮኝ እርቆኛል እኔም አመሰግኘዋለሁ ትልቅ ውለታ ውሎልኛል ሌቤ ሌላ ሰው እንዲያይ በር ከፍቶልኛል
@user-hp2xt1dj9l
@user-hp2xt1dj9l 4 жыл бұрын
አዴስ ገቢ ነኝ እንዴት ናችሁ ያገሬ ልጅች ስላማችሁ ይበዛ
@tigestlove9771
@tigestlove9771 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን በጣም እናመሰግናልን እድሜና ጤና እንመኝለን
@richyoutub1047
@richyoutub1047 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@mamaimissyuoilovemore868
@mamaimissyuoilovemore868 4 жыл бұрын
baxamii inamasaginalanii bazee👍👍👍👍👍
@user-mr8qv5gt9k
@user-mr8qv5gt9k 9 ай бұрын
እናምሰግናለን ተመችኝ
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 4 жыл бұрын
በጋብቻ ከተጣመሩ በኃላ መልሰው ሊፈታት ወይም ሊሸሻት የሚፈልገው ለምንድነው? ተባረክ በዜ
@fanafana3665
@fanafana3665 4 жыл бұрын
Thanks you brother ❤️
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወድም 👍👍👍👍👍
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@seadamohamed1535
@seadamohamed1535 4 жыл бұрын
ካቀራረብህ እስከ ትምህርትህ ምርጥ ነህ ምስጋናየ ከልብ ነው አመሠግናለሁ
@tube-qm5di
@tube-qm5di 4 жыл бұрын
እኔ እና ፍቅረኛዬ 10 ወር ሆነን ዛሬ በጣም ጥሩ ቫላንታይን ጊዜን አብሮኝ አሳለፍን ግን የሚገርመኝ ነገር ካወኩት ጊዜ ጀምሮ ቢያንስ ስስት ጊዜ ይሆናል አብረን አንቀጥልም ያለኝ ግን ላጣው ባልፈልግም የእኔ መልስ የነበረው እግዚአብሔር ለእኔ ካለህ የትም አትሄድም እለው እና ግን ተንበርክኬ ስፀልይ ይደውላል ከዛ መራቅ አልቻልኩም ይለኛል እንደዚ እያለኝ 10 ወር ሆነን ግን ይህ ነገር መደጋገሙ እኔን ጠንቃቃ አረገኝ ግን ልጁ ወደሂወቴ ከመጣ ብዙ ነገሬን ለውጤታል መንጃ ፍቃዴን እንድይዝ እረድቶኛል እረፍት ጊዜውን ከእኔ ተለይቶ አሳልፎ አያውቅም ሁሌም ሰዓቱን ጠብቆ ያወራኛል ለልደቴም ውድ ስጦታን ሰቶኛል የውሸቱን ነው ብዬ እንዳልል ምንም ነገር አላየውም:: ግን አንዳንዴ እንቺን ማግባት ነበር ሲል ስሰማው እንዴ እያልኩ ጥያቄ ውስጥ እገባለው
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 4 жыл бұрын
ሌላ ሚስት ሊኒረው ይችላል ወንዶች ውስጣቸው አይታወቅም እህቴ
@hassanhasoun6382
@hassanhasoun6382 4 жыл бұрын
Swedih
@hassanhasoun6382
@hassanhasoun6382 4 жыл бұрын
hulyem ewenet new yemtlw
@fujauj417
@fujauj417 4 жыл бұрын
እውነት ህን ነው ወንድማችን
@user-fd7db7yp8l
@user-fd7db7yp8l 2 жыл бұрын
እውነት ነው።
@eexx6354
@eexx6354 4 жыл бұрын
እናመስግናም
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 4 жыл бұрын
እነሰመሰግናለን
@sarachala1212
@sarachala1212 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 4 жыл бұрын
ስለወድ ሲነሳ ያመኛል ባገኛቸው እዴዶሮ 12 ቦታ መቆራረጥ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ወይ በስመ አብ አይባልም ማሬ አባቴሽ እኮ ወንድ ነው
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
አብሽሪ ውድ አይባልም ዱአ አርጊ
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
በስመአብ ይቅር ይበልሽ እማ
@ishwaishwa8832
@ishwaishwa8832 4 жыл бұрын
እኔም ማር
@ishwaishwa8832
@ishwaishwa8832 4 жыл бұрын
እኔ ም እን ዳ ች
@AlemyWoleyowa-ro7cb
@AlemyWoleyowa-ro7cb 3 ай бұрын
ኧረ ውይይይይ እደው ፈተና ነው
@gggf8901
@gggf8901 4 жыл бұрын
Beze tebarek gn sebecrabe argaleh vodowochk ayideresugnm lemiden new agatam sigeba new yemagegnh tebarek
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 9 ай бұрын
በእዉነት፡በጣም የልቤን ቁስል ነው ያስተማርከኚ እግዚአብሔር ይባርክህ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በዜ ትክክል ጭቅጭቅ ወቀሳ በጣም ያስጠላል እንኮን ለወንድ ልጅ ለሴት ልጅም ስለ መረጃው እናመስግናለን።
@user-rr8vb7zp9m
@user-rr8vb7zp9m Жыл бұрын
እድሜነጤነይስጥህወንድሜእነመሰግነለን
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 4 жыл бұрын
Thanks dear I feel bad 😭
@adiman5119
@adiman5119 4 жыл бұрын
thank you bro
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
ትክክልነህ በዛብን
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 3 ай бұрын
እዳዉ ጥቅልል ብለዉ ገደል ይግቡ
@fatomaHabib
@fatomaHabib 10 ай бұрын
በውነት ግልጥ ነው ያርገከው
@fausiyaibrahim6106
@fausiyaibrahim6106 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠመን በርታ ወደማችን
@accordingtofrye514
@accordingtofrye514 3 жыл бұрын
ባለትዳር ሁነን ፈተና ውስጥ የምንገባስ video ስራልን
@user-dt1ip3he5u
@user-dt1ip3he5u 4 жыл бұрын
ትክክክል
@hawisheleme6053
@hawisheleme6053 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤️
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ይከብዳል ወንድም ለማንኛዉም እናመሰግናል
@user-yp5hc1pu5m
@user-yp5hc1pu5m 6 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድም አዲስ ነኝ ለቻናልክ
@user-tv5bz5wm4e
@user-tv5bz5wm4e 3 жыл бұрын
እመሰግናለን ወንድማችን
@ekeram576
@ekeram576 4 жыл бұрын
ያልከው ሁሉም ልክ ነው
@ramziejoshroque6067
@ramziejoshroque6067 4 жыл бұрын
እር ጠርግይበል አባቴም ሞቶ እየኖርኩነው በዛ እሱስል የሚወዱኚን አጣሁ ካልግባው ግደልይግባ
@talaksewberhanu7239
@talaksewberhanu7239 Жыл бұрын
Tawukaleh Ena yetechagerku(Emegengen ysakalnal tegabeten beadisu amet(Ke Meskerem(3)Gemro belogal.?Negergn balefewu were(Ke Megabit(4-15)balut kenatoch becha newu.?(yelegen yeneberewu(Becha Emegengen Atterateri ylegen neber.?keza geza bohala gen menm aynet neger yelewum(Slk medewelm hone Takst melak akumoal Enam lebezu gza betedegagami bedewullet slku eyetera ayanesam Takst belklet aymelsm.?slezih mntmekregaleh betgstna betesfa bezmta eske adisu amet(Esu endalewu Eske Meskerem(3)Tegabeten endemnnor ynegereg neber.?Tamiya yha sewu ewunet endalewu yfetmewl beya betgst letebekewu.?Weys...?Lenihan hunata mntmekregaleh.?
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 4 жыл бұрын
እናመሠግን አለን ወንድማችን
@rifyt7329
@rifyt7329 Жыл бұрын
በዛብህ በጣም እናመሰግናለን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
Egziya biher nesu ena tamany wayim feteri ye barekewun yisten amen belu
@naema1294
@naema1294 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩዉን ይጠን
@hawahawa2571
@hawahawa2571 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ነው
@sabiyagav4797
@sabiyagav4797 4 жыл бұрын
እየወደደኝ እኔን ላለመጉዳት ብሎ ሊርቀኝ ይችላል እደትእንደበፍቱ ሂወት መቀጠል የምንችለዉ በምን መልኩ ነዉ?በጣም ጠቃሚ የሆነትምህርት አሰተምረሃናል እናመሰግናለን ወንድሜ አሁንም ቀጥልበቸት
@tamramohammad6560
@tamramohammad6560 4 жыл бұрын
ስወድህኮ
@diborawondimu788
@diborawondimu788 4 жыл бұрын
Min ayinet neji nk begeziabhar egeziabhar ayimerohen kezi belayi yasefaw wenedeme edi aynet neger behiwete adamecha alawokem lemejemeriya gize yaten temert yadametikut thank you wendime
@ssnuranelanatuabelanawetaf9713
@ssnuranelanatuabelanawetaf9713 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይ የኢትዮጵያ ወንዶችን ሰብስቦ እሳት ነው ማቃጠል የተረገምልችሁ ናችሁ ውይይይይይይይይይ ወንዶች !!!!!!!!!
@user-by5lu1hv1h
@user-by5lu1hv1h Жыл бұрын
ዋው
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
❤❤❤
@rosekwt2045
@rosekwt2045 4 жыл бұрын
በረታ
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 9 ай бұрын
የራሱን ችግር የማያውቁ ሰዎች ከባድ ነው
@emmabett5936
@emmabett5936 4 жыл бұрын
Woww
@monamac7075
@monamac7075 4 жыл бұрын
It happened to me.so hurting.
@mimiberhano8807
@mimiberhano8807 4 жыл бұрын
Thank you boro ewent new
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
ሴትን ልጅ ዉብ እና ተወዳጅ የሚያደርጓት 6 ነገሮች things of women  that attract men
11:49