ወንዶችም ተጠንቀቁ! ‘ባል እፈልጋለሁ’ ብላ ጉድ ሰራችኝ! እየተስፋፋ ያለው ‘ሌብነት’! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 216,407

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 200
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 жыл бұрын
የሰው ሃቅ የምትበሉ ሰዎች አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ደም ያድርግባችሁ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
የስው ሀቅ የሚበሉ ስወች አላህ ፍርድን ይስጣችሁ በጣም ያማል
@tiktok8657
@tiktok8657 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ እንዲህ አይነት ወንዶችም አሉ የኔ ምስኪን ወንድሜ አይዞኝ
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 2 жыл бұрын
*ነገሩ ቢከብድም ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ጤና ነው የሰውን ሀቅ ያለምንም ምክንኛት የሚበሉ ሰዎች ቸሩ መድኃኔዓለም የስራቸውን ይሰጣቸዋል*
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
😢😢
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 2 жыл бұрын
አጠገብህ ያለ ሰው ያንተን ማንነት ና ፍላጎትክን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው ተሻርኮ ያስበላህ አትሞኙ ፈረንጅ እብድ አይደለም የማያቀውን ሰው ጓደኛ አይጠይቅም።
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ትክክል
@hibana6443
@hibana6443 2 жыл бұрын
ትክክል
@westnorth3110
@westnorth3110 2 жыл бұрын
ግን ችግሩ ልጁ ብዙ ማህበራዊ ኑሮ ስላላሳለፈ አልፈርድም በጣም አሳዝኖኛል 💔
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
yup..ጎረቤት ወይ ጓደኛ ነዉ እንዲህ የሚያስበላዉ
@merry5936
@merry5936 2 жыл бұрын
በትክክል የኔም እይታ ነዉ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ውይ እኔ አፈር ልባላ እኔ ያሳዘነኝ ገንዘብ መበላቱ ሳይሆን አስተዳደጉ አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እንዴት ሰው በገዛ ዜጋው ላይ በእንደዚህ አይነት መልኩ ይጨክናል አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Eneme
@edumt2039
@edumt2039 2 жыл бұрын
I don't get it why people believe anything on line you never talk with people that never see their face and never accept their money and never give yours. Don't be stupid to be fool by idiots and money hungry.
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞን ወንድሜ ለበጎ ነው አስተዋይ ጠንካራ ብዙ ችግር ያለፍክ ልጅ ነህ ወጣት ነህ ከፊትህ ብዙ ጥሩ ቀኖች አሉ በርታ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ስጠን !! አይዞህ የኔ ወንድም እግዚያብሄር የስራዋ ይስጣት 🙏🏿
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
የሸወዱት እኮ ወንዶች ናቸው....እንዲሁ ሴት እንድታዋራው ተጠቅመው መሰለኝ.
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 2 жыл бұрын
ውይ እሳት ይሁንብሸ ማርያምን አሳዘነኝ የኔ ወንድም እጥፉን አምላክ ይካስህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሚልኪያስ መልካም ስው እግዚአብሔር ይባርክህ::ታሪክህ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ :: አምላክ ይርዳህ::
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ጀግና ወጣት ነህ ሚገርም ሠው ይወጣሀል በእውነት ለእውነት ብላ የምታገባት ታድላለች
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
መጠንቀቅ ያስፈልጋል የማያውቁት ሰው አለምክንያት ተነስቶ ውድ የሆነ ነገር አይልክም ይሄ ታሪክ ሴቷም ያወራችውን ተመሳሳይ ነገር ነው የሚመስለው ለማንኛውም በሕይወትም ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሚኪ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ስንት እራስ የሚያዞር ጉድ አለ
@amimiaaron5950
@amimiaaron5950 2 жыл бұрын
Yes I hear from Canada
@genetkebede5375
@genetkebede5375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ያሳዝናል ይስራቸውን ይስጣቸው
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
እኔ 2 ግዜ አጋጥሞኛል ግን ስለማውቅ ተጫውቼ ቻውነው የምላቸው የሚገርመኝ ነገር በብዛት ከእንግሊዝ መሆናቸው ነው አበሾች ሳያግዞቸው አይቀርም
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ታርከህ በጠም ያሳዝናል ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር አባትም እናትም ዘመድም ይሆናል ወደ እርሱ ተጠጋ።
@tewodroswsemeyat3344
@tewodroswsemeyat3344 2 жыл бұрын
800l
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እኔ የምፈራው በነዚህ እርኩሶች እሳት ከሰማይ እንዳያዘንቡብን በማርያም አረ እምዬ አገሬ ልጆችሽ አውሬዎች ሆኑኮ ወንድሜ አይዞክ አንተ ጤነኛ ሁን ሁሉንም ታገኘዋለክ
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ 2 жыл бұрын
አይዞን! ወንድም ዓለም እንደዚ ለሚያረጉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
@ruthgirmay6832
@ruthgirmay6832 2 жыл бұрын
ይሄን ታርክ በተደጋጋሚ ሰማወ ሰዉ አንዴት ከሰዉ አይማርም አንድ አይነት ታረክ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር አምላክ ለሴትም ለወንዱም ልቦና ይስጣቸው የሰው ሀቅ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ግን ሰው ምን አይነት ልብ ነው ያለው ጌታ ሆይ ለሁላችንም ንፁህ ልብ ስጠን🙏🙏 አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስርዋን የሰጣታል 😭😭
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 2 жыл бұрын
🍇🌺🙏
@betsha3357
@betsha3357 2 жыл бұрын
Yne geta Ayezoh Eshi Fetari Yawukal Atezn Hulum Yalfal
@konnen4518
@konnen4518 2 жыл бұрын
Yihe eko lela hager wist ye12 amet hitsan lij yemaytalelibet yeNigeriawoch scam new. Wey hagere beka yewah mogn fara yemolabsh hager. Beka endegna hizb easily yemitalel yemishewed hizb yelem ezi midr lay. Internet lay sew mamen malet mebelat new. Gena ahunma jimaro new. Yematakat nech set Facebook lay message argah ewedhalew sitlh, min asba new kezi hula wend ene Africa wist yeminor sewn satakegn meretech bilo meterater yasfelgal. You really think a white woman from Europe is simply gonna come fall in your dusty ass hands 😂😂😂? Ene mogn sew yanadegnal
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
@@konnen4518 አማርኛ የራሱ ፊደል አለው ተጠቀሚ። ሲቀጥል አያድርስ ማለት ይሻላል በሕይወት የሚያጋጥመው አይታወቅም ምንም ያክል ጮሌ ቢኮንም።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Amen Martiye kzbin.info/www/bejne/Y3q5k3uvnpV8pac
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይ ዞን እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ በል እኔ እህት እሆንሃለው ታሪካችን ይመሳሰላል
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እዴት አንድ ሰው ውለታ ሳትውልለት ሳያቅህ ብር እቃ ልኬልሀለው ስልህ ለመውሰድ ይኬዳል እደዚ አይነት ታሪክ አያዛዝንም
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
በጣም እኔንም ድንቅ የሚለኝ እሱ ነው🤭
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
እኔ እሱን ብሆን ሚዲያ ላይ አልወጣም
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 2 жыл бұрын
@@zainabxx7382 የወጣውኮ ለሌሎቹ ትምህርት እድሆን ነው
@Dallol253
@Dallol253 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ ብዙ ነዉ ህዝቤ እያፈረ ነዉ የማይወጣዉ። 30ሺ አሰገቢና እቃዉን ዉሰጂ ተብላ ነቄ ብላ የዳነች ልጅ አዉቃለሁ። ተጠንቀቁ አንድ ቀን የላየነዉ ሰዉ እቃ ልላክ ካለ መዝጋት ብቻ ነዉ።መሰገብገብ የራስንም ያሳጣል።
@ሚማእሙ
@ሚማእሙ 2 жыл бұрын
Enem getemogna 1 2 gin ekawu tebetoal brun asegebi silene minim alekefelem salekefel kemeta ekebelalehu alekut
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እበላ ብዬ ተበላሁ እንደሚባለው ነው ሆኖም ለ ሌላው ትምህርት ይሆናል አይዞህ እግዚአብሄር ይክስሃል የወሰደችውም የወሰዱትም አይጠቅማቸውም አመድ ነው የሚሆንባቸው ።
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
በሬው ሆይ ሳሩን እንጂ ገደሉን መችአየው
@tgaddis1227
@tgaddis1227 2 жыл бұрын
ትክክል። ደሀ ብትሆን አይፃፃፍም ነበር
@የእመብርሀንነኝ
@የእመብርሀንነኝ 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እውነት ኡፍ አይዞህ እንደዚህ እኮ እቃ እያሉ ብዙ እህቶቻችን እና ወንዶሞቻችን ተሸውደዋል ንቁ ዘመዶቼ
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 жыл бұрын
ኧረ ከዚህ በፊትም እንደዚህያለነገር ሰምተናል እባካችሁ ተጠንቀቁ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ በጣም ልቤ የተነካበትና ያዘንኩበት ታሪክ ነው የባለ ታሪኩ አሰተዳደጉ በጣም አንጀት ይበላል አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፋል
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እኔም ሰምቸ ሳልጨርስ....ኮመንት አድርጌ አስተዳደጉ ላይ ስደርስ....አዘንኩ.
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብር ይሰጥሀል በጥፍ ሕይወት ከባድ ነው ብዙዎቻችን ተፈትነን በተለያየ ችግር አድገናል ብርም ተበልተናል ብዙዎቻችን ግን ንፅህ ልብ ካለን እግዚአብሔር በጥፍ ይሰጣል እኔ አምናለህ የሰውን ገንዘብ የሚበሉ እሳት ያውርድባቸዋል ሲጀመር አይበሉትም እኔ ሳስበው አይዞህ ወንድማችን
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የሚገርም የልጅነት ታሪክ ጥንካሬ አየን፡፡ የደረሰበት አስተማሪ ሆኖ ሳለ የልጅነት ታሪኩ ግን የባሰ አስተማሪና አሳዛኝ ነው፡፡ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞህ የአንተ መልካምነት ለበጎ ነው አትከፋ ወንድም
@lmbm1498
@lmbm1498 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ግልፅ የሆ ልጅ ።በጣም ነው የወደድኩት ምንም ሳይሰለቸኝ ተመስጬ ነው የሰማሁት :አይዞህ አለማችን ብዙ ፈተና አላት ዋናው ጤና ነው ።ያንተን የወደፊቱ ዕጣህ እድሜ እና ጤና ሰቶኝ ብሰማው ደስ ይለኛለ ።እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 жыл бұрын
አይ ሰንዝር አሳይቶ ክንድ ይገርማል ለማንኛዉም አይዞህ ትምህርት ነዉ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
አይ አበሾች ስናስቅ የውጭ አገር ሰው ካናገረን #ፌንት ነው ምንሰራው 😁😁😆
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
But with out me.🤣🤣🤣
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ለናንተ በኢትየጽያ። ለምትኖሩት ነው ብርቅ እየሆኑባቹ ፌንት የሚያስነቅሉዋቹ እኛ ላይናችንም ሰልችተውናል ባክሸ
@studio1920
@studio1920 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 жыл бұрын
@@emebetzewde7492 😘💪🏼
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ክክክክ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
ደነዝነትህ በጣም ያናዳል ንብረቱ ያለበት ቦታ ሳትደርስና ሳታይ መክፈልህ ደም ታፈላለህ
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
አይድረስነውየሚባለውእሺ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አይባልም።አንተም የሰዎች ታሪክ ነው እንድትነቃ ያደረገህ።ውሸታም ነህ።ሲጀመር ቅን ሰው ነው በክፉዎች ልቡ የሚሰበረው።ለምን እሱ አማኝ ታማኝ ከሆነ ሌላው ሁሉ እንደ ራሱ ስለሚመስለው!አጭበርባሪይ ሌባ በሌባ በአጭበርባሪ ተሸውዶ አያውቅም።
@fgg7626
@fgg7626 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስረዋንይስጣት ።አይዞህ ወንድማችን ብቸኝነት አይሰማህ ።አጭበርባሪ እዳለሁሉ ንፁህ ህሊናይለውሰዋችአሉ።
@mamush2245
@mamush2245 2 жыл бұрын
እባካችሁ የናፈቀኝ ያ ብልጥ የሆነ ህዝብ ነው ምነው መጀምሪያ የማታውቁት ሰው ብድግ ብሎ ሻንጣ ልኬልሀለሁ እቃ ልካለሁ ሁለት ሶስት ግዜ አስቡት እኔ ውጭ እየኖርኩ ለዘመዶቼ አዳርሼ አላውቅም አይደለም ለማላውቀው ይቅርና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እዛው ያሉትን ሴቶች እርዱ ቅረቡ አግቡ የሶሻል ሚድያዎቹን በደንብ ፈትኑ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ወንዶችን እኮ ሴት ቀጥረው እንደፊልም....እየተጫወቱ ይሆናል..
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
ያንተ የልጅነትህ ታሪክህ ከ "ስጦታው"ይገነኛል እና ተገነኙ you tuber ነው አግኘው
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@sarahlarson2653
@sarahlarson2653 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ይሄን አሰራር አታዉቁትም ግን የተለመደ ነዉ ናይጄሪያዎች አብዛኛዉን ይሄን ስራ ነዉ የሚሰሩት ሴትም ሆነ ወንዶች ጥንቃቄ አድርጉ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
የነ ወንድሚ ከእናትም ከአባትም በላይ የምያይህ እጊዚአብሄር አለልህ ሃይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@zamiaddis690
@zamiaddis690 2 жыл бұрын
ውይ ወንድሜን በጣም አዘንኩ የምር…. ሕይወት አንዳንዴ እንዲህ ይሆናል …..አይዞህ ይህም ያልፋል !!!! የዚን ያህል ተጨካከንን….. ለቀጣይ ህይወትህ ተጠንቀቅ …..አቤት……ቡዙ ነገሮች ከሰው እንድትርቅ ያደርጉሀል ይሄ ደግሞ በጣም….ቢሆንም አንድ የልብ ጓደኛ ይኑርህ ከፈጣሪ ቀጥሎ አምላክ በቀጣይ ሕይወትህ ይካስህ……
@haregh8760
@haregh8760 2 жыл бұрын
Typical Nigerian scam. It happens to a lot of people. Don’t ever send money to someone you have never met in person.it’s not a woman it’s organized crime.
@asmaragada2202
@asmaragada2202 2 жыл бұрын
Exactly 👍
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
Sure
@ethio-fact4896
@ethio-fact4896 2 жыл бұрын
They are very organised... There have been thousands people who lost their money in this kind of scam... How come you got easily tricked
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
እኔስ አነበብኩት ግን ቃለመጠይቁ በሚደረገዉ ቋንቋ ኮሚቺ አጉል ባንዳነት አይሰማን እድገትም አይምሰለን ማሕበረሰብ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ትክክል
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
በዛ ሁሉ ችግር አልፈህ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እውነት የኔ ወንድም ጀግና ነክ ማርያምን አይዞክ እንዲህ ያደረጋችውት ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቹ
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
ይህ ፍቅር የሚባል የት ይከሰስ ማንይጠይቀዉ ስንቱ አንከራተተ ስንቱ አከሰረ፤ በዚህ ምድር ላይ ለፍቅር ምፅዋት የልከፈለ ሰዉ የለም፤ አይ ፍቅር የስራህን ይስጥ፤
@meseretms6452
@meseretms6452 2 жыл бұрын
የምገርም ታርክ ነው አይዞህ ፈጣሪ ሺ ያድርግህ እሷ ግን ሁሌም ተቅባዝባዠ ሁና ትቀራለች ሁሌም ፀፀት ይሆንባታል ላንተ ፈጣሪ እናት የሆነች ሚስት ፈጣሪ ይስጥህ ገንዘብም ይተካል ትምህርት ይሆንሀል
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 2 жыл бұрын
ዋውውውው ምንዓይነት ስነምግባር ነው እራስህን አንፀህ ያሰደክ ጀግና ነህ
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
ብሩ ትንሽ ነው ግን ቢሆንም ያማል ይሁን የስራቸውን ይስጣቸው አንተ ጀግና ነህ እውነት በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ብር ምንም እዳልሆነ አይተህዋል ማግኘትንም ማጣትንም ስለዚህ አትፀፀት እና በርታ ስራህ ላይ ፎከስ አድርግ ወንድማችን
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 2 жыл бұрын
አስተዳደግህ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አይዞህ
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
ውይይይ ታሪክህ ከስጦታው ታሪክ ጋር ይቀራረባል ብትገናኙ አሪፍ ነው ጥሩ ወንድምአማች ትሆናላቺሁ ስጦታው ተዩብ በለህ ግባ ታገኘዋለህ 👍
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የቆየ ሌብነት ነው ብዙው ኢትዮጵያ ሴቶችና ወንዶች እየሸወዱ ያሉ ስራቸው ከውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ተቀናጅተው የሚሰሩ አጭበርባሪ አሉ እበላለው ብሎ መበላት ነው ።
@saragudeta1355
@saragudeta1355 2 жыл бұрын
ወንድም አይዞክ በራስ የመጣበገንዘብእና በንብረት ያልፍል በዩቱብ በጣምበተደጋጋሚ ተጠንቁ እያለ ተስፍሽ (TST )አቅርቦ ነበረ በጣም ብዙ ስዎች ተሽውደዋልአይዞክ በወጦ ይተኮአይዞን
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
አቤቱ: ፈጣሪዬ: ሆይ: ይህችን: ኢትዮጵያ:የምትባል: ሀገር: እና:ህዝቧ: በቸርነትህ: አስባት! በዚህ!
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
እንኳን በዚህ አለፈልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካለ እዚሁ ሰርተህ መለወጥ ይቻላል ዉጭ ሀገር ለመሄድ ካለህ ጉጉት የተነሳ ነው።
@ayshajemal3460
@ayshajemal3460 2 жыл бұрын
ካጣው ገንዘብ ይልቅ ተስፋ ያደረገው ፍቅር ማጣቱ ይበልጥ ያሳምመዋል። አይ የልጅነት ስቃይ ሲወራ ቀላል ያየው ይፍረድ
@ethiopia2663
@ethiopia2663 2 жыл бұрын
እረ እህቶች አስተውሉ በራሳችሁ መተማመን ይኑራችሁ ወንዶች ምን ያርጉአችሁ ሠርቀው አልወሰድ ማንስጡ አላችሁ ደም እሱ የሁሉንም ወንድ ማንነት አልያዘ ምን ያርጋችሁ ከስተታችሁ ተማሩ በሰው አታማሩ ብቻ በጥቅሉ ማንም ክፉ ቢሆን ክፉነትን አትመኙ እግዚያብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን
@ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
@ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 2 жыл бұрын
አይይይ ግዜ በጣም ከባድ ነዉ መጨረሻችን አላህ ያሣምርልን የሠዉ ሀቅ ከመብላትም ከመበላትም ይጠብቀን
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 2 жыл бұрын
ወንዱም ሴቱም ዲያስፖራ ፍለጋ እኮ ነው ለአደጋ እሚያጋልጣችሁ ሴቱ ከልብ የፈቀረችውን ሲያላግጥባት ወይ ሲማግጥባት ወንዱም እንደዛው ብቻ ባጠቃላይ አልተገናኝቶ ነው ነገሩ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ምን አይነት አሳዛኝ ነገር ነው መጨረሻው ያለ እናት አባት በመከራ ውስጥ አድገህ ይሄ ሁሉ ተደራራቢ ችግር መፈጠሩ በጣም ጠንካራ ነህ ሕይወትህ ካለ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ቀስ በቀስ
@waleligngedamu3824
@waleligngedamu3824 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሥራሽን ይስጥሽ በልጅነት ያለ ወላጅ በብርቱ ጥንካሬ ከጥሩ ደረጃ የደረሰውን የልጅነት የስቃይ ታሪኩን እንዲደግም ነው ያደረግሽው ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር መልስ አለው።
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
የህይወትህ መነሻ አሳዛኝ ቢህንም በጣም ጠካራ ሆነህ ማለፈህ መልካም ሆኖ አሁን ያለህበት ህይወት ድብልቅልቅ ነው በዘፈንና በመንፈሳዎ ነገር ከሚመስል ነገር ጋር ድብልቅልቅ መሆኑ ይበልጥ ጎድቶሀል ያሳዝናል ወደ ጌታ ተመለስና ህይወትህን አስተካክለው እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነው ይረዳሃል ወንድሜ 🙏
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ስታሳዝንእ/ብሔር ይርዳህ አተበትንሹ ተገላገልክ 120.000 (መቶ ሀያ ሺ) ብር ተበልታለች አይዞኝ ሁሉም የልፋል ብቻህን አይደለህም ከምንም በላይ ፈጣሪ አለክ፡፡
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ይሄን ሥራ የሚሰራው አንተን ከዚህ የሚይቅህ አዛ ላለው መረጃ እየሰጠ ነው እንጂ ፈፅሞ ፈረንጅ አትመስለኝም የነሱ ባህሪ አይደለም ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ ወንድሜ ነገሩ ከባድ ነው ✌️
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 2 жыл бұрын
በትክክል
@kalkidanmamo1104
@kalkidanmamo1104 2 жыл бұрын
Min malet new yenesu behire ayedelem malet kifat eko zer yelewum yehe yeastesaseb gudaye new manim kifu tsebaye yalew sew yehen kemadreg ayemelesim.
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
ትክክል እሱን የሚቀርብ ከነሱጋ ግንኙነት ያለው ሰው ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
@@kalkidanmamo1104 ይሄ የኔ ግምት ነው ሆኖም ከፈረንጆቹ ጋር ኖሬ እንዳየሁት ወንዶቹን ለመተዋወቅ ችግር የለባቸውም ግን ሳያዩት ሳያጠኑት ☕ ቡና እንኳን አይከፍሉም እንኳን ቤት መግዣ ገንዘብ በሻንጣ ሊልኩ ፈረንጅ በጣም የሚገርማቸው እኛ እንደምንረዳዳው አያረጉም ገንዘብ ላይ ተነጋግረው ተዋዉለዉ ተፈራርመው እንጂ በዚህ ታሪክ እንደሰማንው ከኋላው ተልኮ ከሌለው በቀር የማያቅሽ ፣ ያላየሽ ሰው ይሄን ያክል ደግነት በህልም ካልሆነ በውን🙄 አልጠብቅም 🤭
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Ewo
@almahi8958
@almahi8958 2 жыл бұрын
ዉይ አጀቴን በላኝ ጌታ እዴት በወድ ይጨከናል ዉይ እኔስ አጀት የለኝም ሰዉ ለመጉዳት በፈጣሪ ስም አይዞህ ወድሜ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
አንዴ ሀብታም ነኝ ብዙ ብር ነበረኝ ካዝና ውስጥ አንዴ ደግሞ ምንም የለኝም ቤቴ ያሳፍራል ትላለህ :: እንደገና ቪዲዮ እፈራለሁ አለ ለምንድነው ቪዲዮ የሚፈራው ግራ የሚያጋባ ነገር
@dinktube4371
@dinktube4371 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 የኔ ወንድም በጣም ነው በውነት ሚያሳዝነው እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጣቸው አንተ ግን ገና ወጣት ነክ ተስፋ የለኝም አትበል በሂወት ያለ ሰው ሁሉ መኖሩ ተስፋው ነው አይዞክ ሁሉም ያልፋል ማያልፍ የለም ዞር ብለክ የእዮብን ታሪክ አንብብ በውነት መጨረሻክ እንደሚያምር አምናለው አይዞክ እግዚያብሄር ያውቃል፡፡
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 2 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ መከራ አይቶ ችግርን አሳልፎ እዚህ የደረሰን ሰው ዶቁሶ ህይወቱን ማዛባት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አንተ በርታ ነገ የተሻለ ቀን ነው
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
አሚንንን
@lidiyahabeshawit2178
@lidiyahabeshawit2178 2 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ እባክህ ቁጥር ካለህ በውሰጥ ላዋራህ ባለን አቅም እንረዳዋለን ሁሉም ለበጎ ነው 😥😥
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 2 жыл бұрын
ሰው እዴት ያልዘራውን ሊያጭድ ያስባል
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 2 жыл бұрын
Ygermhal
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ጊዜ ነው የደተስነው በፈጣሪ ሰው ያልደከመበትን ገንዘብ እንዴት ነው አጭበርብሮ የሚበላው ።በዛ ላይ የራሱ አይደለም የመስሪቤት ገንዘብ ነው ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም በእውነት የእጃችሁን በእጥፍ አግኙት ባለጌወች።አይዞን ወንድሜ ጦስህን ለሚመጣው ተጠንቀቅ እሄን ሊረግ የሚችል በዙሪያህ ያለ ሰው ስራህን ጠንቅቆ ነው የሚውቅ ነው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
በስመአብ መጨረሻው እፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ አይዞህ ምቀኝ ከእሩቅ አይመጣም እኮ የኔ አባት 😭😥
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
የእውነት ታሪክህ አሳዛኝ ልብአቁስል ሆነብኝ 🤲 እውነተኛውዳኛ ህያውእግዚያብሄር በልጅነትህ ያሳለፍከውን ሰቆቃ አሳልፎ እዚህ እንዳደረሰህ የውስጥ የልብህን ስብራት ያክምህ በዚህይለፍልህ 🙏 ! ከታሪክህ እንደተረዲሁት ይህንን ወጥመድ ያጠመዱብህ በአቅራቢያህ በደንብ እሚያውቁህ በዙሪያህ ካሉት መካከል ስለሚሆኑ ዙሪያህን በአንክሮ መርምር ።
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ሴቶችዬዬ በርቱ እኳን አረገች ወዶች ነበር ጉድ የምሠሩት ሊበላ ነበር🤣🤣
@ቃልየድግልማርያምልጂ
@ቃልየድግልማርያምልጂ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ሳህ
@lemrahamid1255
@lemrahamid1255 2 жыл бұрын
እኮ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
ወየው ወየው 🤣🤣
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
አይባልም
@የመነኗ
@የመነኗ 2 жыл бұрын
አይባልም ነግ በኔ ነው
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 2 жыл бұрын
አይዞህ ውንደሜ ብዙ ነገር አልፍህ ይመጣህ ነህ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እኔ ሳውቅ ህንዶችም እንዲህ አይነት የማጭበረበር ስራ ይስራሉ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
እንኳን ደግ አደረገችህ ገና ለገና በሚዲያ ትዳር ይገኛል ብለህ ተበለህ ትዳር ፍቅር እሚገኘው በሚዲያ ሳይሆን በፀሎት በእግዚአብሄር እርዳታ ነው እንደነዚህ ስዎች በሚዲያ ተሸወድን ሲሉ በጣም ያናድዳሉ ለኔ ምንም አላሳዘንከኝም አሁን ከዚ ምን ትምህርት ይወስዳል ወሬ ብቻ እዮሀዎች ኮመቴን አታጥፉት ከዚህ በፊት ኮመቴን አጥፍታችሁብኛል ሁሌም ቢሆን በሚዲያ ሿሿ ተስራን እሚሉትን ስዎች መቼም አያሳዝኑኝም
@hayat3928
@hayat3928 2 жыл бұрын
😁😂👍
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ደግ አደረገችክ እያልሽ ከዛ ምክር አረ አብሮ አይሔድም አንፍረድ ወንድሞች ይኖሩናልና
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
@@peacelove4778 በሽታ ቢሆን ችግር ደርሶበት ቢሆን ያሳዝናል ወንድሜም ቢሆን በዚህ መልኩ ሿሿ ቢስራ አላዝንም ደሀ ሆና አፍቅራው ቢሆን ዞር ብሎም አያያትም ነበር አውሮፓ ስላለች ወርቅ ላይ የተቀመጠች መስሎት ነው ትዳር በሚዲያ ለሚፈልግ ስው ምን ያሳዝናል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@hiruitseyamrigin9405 ወኬ ሶሪ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 жыл бұрын
የ አንድንድ ሰው አስተሳሰብ ምን አይነት ነው ግን🤔🤔እንዴት ይፈራደል በ ድፍን
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ለንተ አበትም እናትም ይሆናል እግዚአብሔር መልካም ነው
@sgxvvdygzgsgb8015
@sgxvvdygzgsgb8015 2 жыл бұрын
ምን በየ ልኮምት የኔወድም አይዛክ ሀቅህን አላህ ይመልሰልክ በጣምነው ያሳዘንከኝ አተ ደህና ከሆንክ ገዘብ ይጠፍል ይገኛል አብሺር ወድም አድራሻው ልቀቁልን 😭😭
@سميرهه-ث5ص
@سميرهه-ث5ص 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበጎ ያድርግልህ አይዞህ ወንድማለም እኔን እኔን እዉነት ያሳዝናል😢😢
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ 2 жыл бұрын
ላስተዳደግህ በጣም አዝኛለሁ ወድምየ መልካሟን ሚስት ይስጥህ አተም ታሁን ቡሀላ እወቅበት ሂወትህንም አላህ ስኪታማ ያድርግህ መጥፎ ሠወችን አላህ ያረቅልህ ያረብ
@mitawendashaw6151
@mitawendashaw6151 2 жыл бұрын
ከ 4 ጊዜ በላይ ሞክረውኛል ግን ነቃሁባቸው ጥሩ ትምህርት ነው በቃ ከርቀት ፍቅር ውጣና ያገርህን ውብ ልጆች ሽማግሌ ልከህ አግባ ወንድሜ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
በስልክ ቁጥርም ያወጣሉ እንዴ የኛን ብር
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 жыл бұрын
በየትኛውም አለም ሌባን አላህ ያጥፋልን ከድሃ ተበልቶ ወየት ሊኖር
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ሚገርምነው የልጅቷ የኔ አባት በጣም ጎበዝነህ ይሔንን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፈክ እዚ ደረጃ ላይ በመድረስህ በጣም ሚደነቅነው ጀግናነህ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር ደርሶብኛል ግን ፈጣሪ ሲረዳኝ ዕቃ ተልኩአል እንዲደርስ ብር ስባል ነቃው
@fikert2915
@fikert2915 2 жыл бұрын
Esey
@sabberhan3177
@sabberhan3177 2 жыл бұрын
Me too
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
ጎበዝ መንቃትሽ ጡር
@eyobdagnachew6433
@eyobdagnachew6433 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚ አይነት ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር ግን ደግነቱ አልተበላሁም እጂ ለአእኔ ደሞ ለNGO ወይም ለህፃናት ማሳደጊያ ስጥልኝ ብላ ልክ ላንተ በተላከልህ መንገድ ተልኩዋል ያለችኝ ብቻ ብዙ ነገር ነበር የነገረችኝ እና እባካቹ ተጠንቀቁ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፅህ ልብ ሰጠን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድማችን ገንዘብ አላፊ ጠፍ ነዉ ዋናዉ ጠና
@edendawit1799
@edendawit1799 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እኔን ምን ማለት እንደምችል አላውቅም ታሪክሕ በጣም ያሳዝናል በርታ ሁሉም አልፏል ታሪክህን ጨርሼ መስማት አቃተኝ በርታ
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ታሪክህ ያሳዝናል ግን በጣም ጠካራ ነህ ጎብዘህ መማርህ አይዞህ ወንድሜ ብትታለልም ትምህርት ይሆንሀል
@mesaybeshah4557
@mesaybeshah4557 2 жыл бұрын
ከስውየው ችግር ይልቅ የ ጋዜጠኝው እንቅልፍ እጥረት አሳዝኖኝል ትንሽ ናፕ አታረግም ነበር አባቴ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እረ እነዝ አፍርካውያን እኮ ሞልተዋታል አገራችን ተደራጅተው ነው የምሰርቁት ወይኔ ወድሜ አይዞክ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ወንድም አንተ ታሳዝናለክ እግዚአብሔር ይይላት እባካችሁ እቃ ላክን ስትባሉ ሰፍ አትበሉ የሰው ገንዘብ የምትበሉ ሰዎች እግዚአብሔር ደም ያስበላችሁ ውይ ደሞ የሰፈሬ ሰው ነክ በእንደዚህ አይነት ኑሮ አልፈህ እየበላችሁ ገንዘብ መርዝ ይሁንባት
@hutadawed2
@hutadawed2 2 жыл бұрын
ምስኪን ኡፍፍፍፍ አይዞክ ትማርበታለክ ለወደፊት ህይወት እንደዚህ ነው እየፈተነ ነው የሚያስተምር
@አየሁሽባንቻለም
@አየሁሽባንቻለም 2 жыл бұрын
ተመስጌን ነው ዛሬ ደግሞ የወንዶች ተራ ነው
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
kkkk
@ጋልኤረይ1612
@ጋልኤረይ1612 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ትሽውደሃል ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጉድ ነው የሚሰራው ምናለ ሁላችሁም ነቅታችሁ ተባብራችሁ ብትሰሩ የራሳችሁ ጥፋት ነው ብዙነው የተዝናናችሁ።
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ እኔ ለአንተ ክው ድርቅ ነው ያልኩት ፣ እግዚአብሔር ይይላይ ፣የሰው ሀቅ የሚበሉ ፍርዱን ያግኙት አሲድ ያድርግባቸው፣ ለዛውም ያንን ሁሉ የህይወት ውጣ ውረድ አልፈህ እዚህ ድረሰህ እነዚህ ጅቦች አጋጠሙህ? እውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ፣ አይዞህ ወንድሜ ፣ ውይ ኡፍፍ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ደግ አረገችህ ለምን እኛ ሴቶች ብቻ እንዘረፋለን እናንተም ቅመሱት እንጅ
@8october187
@8october187 2 жыл бұрын
አቤት ግፍ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
እንዴ ምናአይነት ንግግር ነው የህይወት ታሪኩእንኳን አያሳዝንም አረተዉ እያስተዋልን እንፍረድድ
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
kkkkkk
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 2 жыл бұрын
አይባልም
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 жыл бұрын
ፈጣር ባላሰብክው ነገር ይተጋልህ ይመልስልህ ሲያሳዝን
@emebethemiru6543
@emebethemiru6543 2 жыл бұрын
Do not Worry my Brother ,Everything is for Reason okay ,?Just Be Strong and Forget this happen and Move on !! Tomorrow is another Day ,Life is Too Short ,Tomorrow is not Promised to any one ...You are a Very" LUCKY " Person ..this 22,000 is nothing ..Your Life is very Important !!
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
Maybe 22000 is nothing to you but the people have nothing is a lot of money and is not only 22 000 he lost 180,000 on top of that didn't you listen the story to the end
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
@@tutubevan932 she said that to make him calm i don't know why that's makes you angry
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድሜ የበታችነት ስሜትህንም ያርቅልህ
@almesisaye7200
@almesisaye7200 2 жыл бұрын
የልጁን አድራሻ እፈልጋለሁ 😔
@Mayaye887
@Mayaye887 2 жыл бұрын
Me too
@hayatfahad4540
@hayatfahad4540 2 жыл бұрын
ወዶማችን ከንግግርህ ስረዳ በጣም ግልፃ ሰው ነው ግልፀ ሰው መሆንህ ጥሩ ሁኖ እያለ የጒደለህ ነገር ብየ የማስበው ወይም ሰወችንቶሎ የማመን ነገር የጒዳህ ትመስላለህ እደኔ ለማንኛውም መጠራጠር ሳይበዛ ጥሩነው ገዘብይመጣል አላህ በወጣ ይተካ ግን እኔ ያዘኩት ሳስበው የወደድካትይመስለኛል ሳታቃት በስልክ ብቻ ወቸውጉድ አላህ ወይም ፈጣሪን የምትራ የተባረከችውን አላህ ይስጥህ ወድም የምትደሰትበትን ሂወት አላህ ይስጥህ ግን ከሚያቁህ ሰወችምሊሆን ይችላል ይህን የሰሩህ ስላተ ያጠኑ የቀንጅባችአይዛህ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው ኢትዮጵያውያን ወንድሞችና እህቶች ይህን አይነት ሌብነት መስራት ከተጀመረ በጣም ቆይቶአል። በጣም ብዙ ሰው ተሸውዶ ተበልቶአል ። ምን ያህል ሰው እንደተበላ ቤቱ ይቁጠረው። ከኛው ወንድምና እህቶች ጋር በመሆን ነው በተቀነባበረ መልኩ ነው የሚሸውዱት። የውጭ ሀገር ዜጋ የሚባሉትም አዲስ አበባ ነው። የሚደወልላቸው ሰዎች የሚሸወዱት ሰዎቹ ሲደውሉላቸው የውጪ ቁጥር ስለሚጣ ነው። ዋትሳኘ ኢሞ ቫይበር ቴሌግራም ሜሴንጀር ሲደወልላቹህ ሰዎቹ (አ. አ) ሆነው የሚወጣው የነበሩበት ሀገር ቁጥር ነው። ኘሊስ ተጠንቀቁ ይሄ ተራ ሽወዳ ነው አትሸወዱ
@almealme6531
@almealme6531 2 жыл бұрын
እኔም በደንብ እጀነጅናቸዋለሁ ወንዶችም አሉ የሚገርመኝ ደግሞ ሁሌ የሆነ ሀገር አለቃዬ ላከኝ ምናም ን ይላሉ ከዛ ተዘረፍኩ ሽርላኪልኝ ይላሉ እ እንደገና ደግሞ እቃ ልኬልሻለሁ ይላሉ ግን ዝም ብዬ እዝናናባቸዋለሁ እንጂ ብር ተበልቼ አላውቅም መጨረሻ ላይcia ነኝ እያልኩ አስደነግጣቸዋለሁ ይሳደባሉ ምናምን
@almealme6531
@almealme6531 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀገር ሰው አላቸው pls ተጠንቀቁ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
ባጣም ይጋራማል ወድሜ ለሌ ግዜ ትምህሪት ይሆነሃለ አይዞን ችግሪ አይቶ ያደጋ ሰው ጠከራ ነ አያዘኝ ነው በራሴ ስለማውቅ ነው ታሪከችን ይማሰሰለል እኔ ቤታሰቦቼ በልጅነኔ ያጠውት በጣም ብዙ ችግሪ ውስጥ አለፌ ዜሬ ፈጠር ይማስጋን ያማያልፉ ያምማሱሉ ቃነች አልፈወል ብዙ ሰዎችን ማአመን ባታለይ ሀበሸ ስይልፊል አያወድም ቅርብ ያሆነ ሰዎች ነው ያምጎዱት
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ከነትጋር ይሁን ወንድሜ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
በቁሳቁስ ፍቅር መክነፋችን ነው እኮ የዚህ ሁሉ ምክንያት 😏😏
@እመቤቴአችውተብቅኝ
@እመቤቴአችውተብቅኝ 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ እንደዚህ ሁኘ ነበር ግን ቶሎ ነቃው እግዚአብሔር ጠብቆኝ ብሬን ሳልበላ ሚገርመው ነገር ታሪክ መስማት አሪፍ ነው ለዛ ነው የናቃዉት ብቻ አይዞን bro
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 67 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН