ወንድ እንዴት ይሸወዳል ለምትሉ! facebook ያመጣብኝ ጣጣ! እባካችሁ ከእኔ ህይወት ተማሩ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 105,007

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 681
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተዋይ መልካም ሰው ነህ በአንዴ ተስፋ አትቁረጥ አንተ እንኩዋን ደህና ሆንክ ወንድማችን አቅም ያላችሁ ሰዎች ብታግዙት ትልቅ ቦታ የሚደርስ ሰው ነው አይዞህ ወንድማችን አምላክ ይርዳህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 2 жыл бұрын
እውነት መረዳት ያለበት ልጅ ነው በጣም ነው ልቤን የነካኝ🙏🙏
@ረረሠ
@ረረሠ 2 жыл бұрын
@@ethiopiahagere7373 በጣምነው ሚያሳዝነው
@zufandemeesi5801
@zufandemeesi5801 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ተሰፍ አትቁረጥ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
በብዙ መንገድ ያውም ከልጅነት ጀምሮ በትልቅ መከራ ስቃይ ያለፍክ ልጂ ስለሆንክ ይሄም አይከብድህም ታልፈዋለህ በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድሜ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
@almazb.8375
@almazb.8375 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ ወንድም አይዞክ ጸልይ ተስፋ አትቁረጥ እኛም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ሳይገጥመን ቀርቶ አይደለም በእግዝያብሄር እና በድንግል ማርያም ተስፋችን ተቀጥሎ ነው አይዞክ ጸልይ ሁሌም ጸልይ♥
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
ሠላም አልማዝ የምትባል ጋደኛ ነበረችን ምናልባት እሳ ከሆንሽ ብይ ነው
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
@@semiranasir8272 አንቺ ነሽ መሰለኝ ያጭበረበርሽው
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
እኔ እራሴ ተጭበርብሬአለሁ
@elsatube1045
@elsatube1045 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ 100%ስላንተ የሚያውቅ ከአጠገብህ ያለ ሰው ነው እንድህ ያደረገህ እሳት ሆኖ ይብላቸው አይዞህ ወንድሜ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በህይወቴ ገጥሞኝ ነበር
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም አበቃልኝ የሚባለው አፈር ውስጥ ሲገባ ብቻ ነው ::ህይወት ይቀጥላል ነገም ሌላ ቀን ነው ::ዋናው በህይወት መኖር ነው ሁሉም ያልፋል መልካም ቀን ይመጣል 🙏🙏🙏
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ስላም ሚልኪያስ ይህልጅ በጣም ያሳዝናል የቻለ እንዲረዳው ቢደግ ድሀ አደጎችን የሚያሳድግ የሚርዳእግዚአብሄር ከርሱ ይሁንልን እባክህ አይዞህ በለው
@lidiyahabeshawit2178
@lidiyahabeshawit2178 2 жыл бұрын
አካውንቱን አሰቀምጡ እንረዳቸዋለን አይዞህ ወድማችን 😭😭😭😭
@ረረሠ
@ረረሠ 2 жыл бұрын
አወ
@medmak1494
@medmak1494 Жыл бұрын
​@@ረረሠ ሽሿ ሽሿ እየሰራ ነው።
@hawi1298
@hawi1298 2 жыл бұрын
አይዞህ እ/ር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመዉ የለም ,በጣም ነዉ ያዘንኩት ድምፅህ 💖
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
እንኳን ተሰፍክ ገለው ቢጥሉህ ሞትስ ግልግል ነው ጭንቅላትህ ቢሉህ ደም ቢፈስ ፓላራላይዝ ብትሆን ሁሉንም መጥፎ ነገር በማሰብ መትረፍህ ተመስገን በል ብር ምናባቱ ወንድም
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እውነት የባስ አለ ተመስገን ነው
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ በእርግጠኝነት ይሄ ወጥመድ አብረውህ ካሉት በዙሪያህ ያሉት ያጠመዱልህ ነው ። 😭 እግዚያብሔር ያግዝህ 🙏
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
በትክክል.
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 2 жыл бұрын
ትክክል
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 жыл бұрын
በትክክል
@akelem9149
@akelem9149 2 жыл бұрын
yehe bedenb yemiawequt nachew endeh yaderegut lela manem keruq ayemetam!!!!!
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 2 жыл бұрын
ሰው የለኝም ለሚል ኢየሱስ አለለት:: ተስፋ አትቁረጥ:: ጠላት ለመጥፎ ያለውን እግዚአብሔር ለበጎ ይለውጠዋል:: ጌታን ታመነው:: ህይወትህን ስጠው:: ጌታ ለሚጠሩት ቅርብ ነው:: ጌታ ለህይወትህ አላማ አለው:: Don’t give up. Giving up is what the devil wants you to do. God wants you to trust him and keep moving. “Trust in the Lord and lean not on your understanding”
@Foodblog-Eritrean
@Foodblog-Eritrean 2 жыл бұрын
AMENNNNNNNNNNNN
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሄር አምላክ ከገባህበት መአት በኪነጥበቡ ያውጣህ በመንፈሱ ያጠንክርህ አይዞህ በርታ ጸልይ እንጸልይልሀለን በጣም ጠንካራና ብርቱ ጎበዝ ነህ ከጠፋው ብር ይልቅ ያንተ ጥንካሬና ያለፍክበት ከባዱ ጎዳና ይበልጣል ዋናው ጤናህ ነው ለጠላት እጅህን አትስጥ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ጥንካሬ አለህ አንተ ጀግና ነህ ካሳለፍከው አንፃር ይሄ ቀላል ነው እና በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ እንዳውም ከበፊቱ የበለጠ ጠንካራ መሆን አለብህ ሊያጠነክርህ ይገባል እና ደግሞ ምንአለ አዲስ ቁጥር አውጥተህ እንኳን አድሬስህ ቢኖር ብናገኝህ ብናወራህ ጥሩ ነው ቢያንስ የቃላት መጥፎዎች አሉ ብለህ እንዳልከው ጥሩዎችም አሉ አድራሻህ ባለመቀመጡ ቅር ብሎኛል በተረፈ ጠንካራ ሁን ደግሞ ማንበብ እወዳለሁ ብለሃል በርትተህ አንብብ ነገ ከትናንቱ የተሻለ ቦታ ደርሰህ ታየዋለህ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
በእውነት በታሪክህ በጣም ውስጤ ተነካ ግን ትልቅ ትምህርት ነው የሚሆነን ሼር ስላደረከን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
@monamohammed9843
@monamohammed9843 2 жыл бұрын
ውይይይ ወድዬ አይዞን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ፅሎት አድርግ ተስፋ ቆርጠህ አላህን አታስቆጣ 👍👍👍
@flexyyt5320
@flexyyt5320 2 жыл бұрын
Ayzosh eneye wendm ezgabhr ygzehal ayzoh tesfa atkuret
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
አይዞኽ ወንድሜ ይኸን ያክል ተስፋ የለኝም ብለህ መናገር እግዚአብሔር ማስቀየም እንዳይሆንብህ ሙሉ አካል እያለህ እንደዚህ ማለት አይገባም ገና ብዙ ትሰራለህ ራስክን አረጋጋ 👍
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ አስተማሪ ታሪክ፡፡ ከልብ እናመሰግንሃለን ህመምህን ስላካፈልከን፡፡ ነገር ግን ነገም ሌላ ቀን ነው፡፡ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ፡፡ ካሳለፍከው አፍራሽ ታሪክ ወጥተህ አወንታዊ አስተሳሰብ ያዝ፡፡ ይቻላል፡፡ ህይወት ማለቂያ የሌላት ትምህርት ቤት ናት፡፡Keep walking.🤗🤗🤗
@የብርጎልእናቴንመሳይ
@የብርጎልእናቴንመሳይ 2 жыл бұрын
ይገረማልከአጪበረባረወች ጌታ ይሰወረን ሀገሬ ልገባነዉ በሰላም ግቢይ በሉኚ ያበናት
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 2 жыл бұрын
ወንድሜ የሚጠግን የሚያድስ የሰውን ልጅ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን፣ እሱ ጓደኛ የሚሆን፣ አቅም የሚሆን ደግሞ ከሁሉ በላይ አባትም የሚሆን እሱ ነውና ቃሉን አንብብ ጌታ እንደገና በበለጠ ይሰራሀልና ወደ ቃሉ ፊትህን አዙር። በተረፍ ያዚች ዓለም የተገለጠ የክፋት ሥራ የምናሸንፍው በቃሉ ነው፣ ሰዎችን ለመጠገን አንደበትንም ሆነ እጃችን እንጠቀምበት። ተባረኩ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሌቦቹ የሚያውቁት በዙሪያው ያሉ ሰወች ነው የሚመስሉኝ እግዚያብሄር ከአተጋር ይሁን በጣም አሳዝናል ወንድሜ ሰው ካለው እግዚያብሄር ያለው ይበልጣል አይዞህ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈፅሞ ተስፋ አትቁረጥ በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም ተምረሀል ብዙ ከሀድ እንዳለ ሁሉ ታማኞችም አሉ
@zufanalemu6613
@zufanalemu6613 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ተስፋህን ያለምልምልህ አታውቀውም በየትኛው መንገድ ሊያታልሉህ እንደሚችሉ ቢሆንም ሁሉ ነገር ያልፋል የማያልፉ የሚመስሉን ግን ያለፉ የመከራ ጊዜያት
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ወንድሜን አይዞህ ይህች ምድር ለቅኖች እና ለንጹሓን አትሆንም ግን በጽናት ሁሉም ያልፋል ።እኔም ከአንተ የከበደ ፈተናን አሳልፌያለሁ ግን ሲያልፍ ያልፋል አይዞህ ።ዋናው በህይወት መትረፍህ ነው ።
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ኣይዞህ መጪ ግዜህን ብሩህ ይሆናል እመነኝ ላንተ የተቀመጠ ጥሩ ሂወት ኣለ በሰው ልብ ፈተና ያለ ነው ኣንተ ፈተናህን ጨርሰሃል የኔ ወንድም ሰው ዘመድ የለኝም ኣትበል ዘመድ ኣለህ ሰው ኣለህ እንዳው ባገባህ ደስ ይለኛል ከምር በፈተና ያለፈ ሰው ጠንካራ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
@ወሎየዋየወሎልጅ
@ወሎየዋየወሎልጅ 2 жыл бұрын
የልጁ ጥንካሬ ግን በጣም ጎበዝ ነው አይዞህ አላህ ይተካህ በጠፋው ሚስት አግባ ጥሩ ቤተሠብ ያላት እዩሃ ሚዲያዎች ዳሩት ልጁን
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል የዛሬ ውድቀታችን የነገ የጥንካሬ ምንጭ ሊሆነን ይገባል እጂ ተስፋ የምንቆርጥበት መሆን የለበትም እንዳልከው ተስፋህም እምነትህም በእግዚአብሔር ብቻ ነው ብለሀል እግዚአብሔር ደግሞ የምህረት አምላክ ነው የፍቅር አምላክ ነው ይቅር ባይ ነው አንተ በምድር ያለው ወድምህ ካላመክ እዴት ያለየህውን አምላክ ታምናለህ ስለዚህ እግዚአብሔርን የምትወድ ከሆነ የተበደለከውን እርሳ የበደሉህን እርሳ ሁሉም ይቅር በል በአዲስ ልብ በአዲስ ተሰፋ ወጣትነትህን ኑር ችግር በመጋፈጥ እጂ በመደብቅ በመሸሽ አታመልጠውም ተስፋ ይኑርህ የሰው ልጁ እኮ አምላኩን እየሱስን አምቷል ወግሯል ተሰቅሏል እሱ ሁሉም ያሳለፈው በይቅርታ ነው ይቅርታ ስጋን ሳይሆን ነብስን ታድሳለች የድግል ልጅ በዘመንህ ሁሉ ካንተጋር ይሁን
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
ውንድሜ. አንተ ገና. ወጣትነህ. ቡዙ ነገር ይጠብቅአል ዋናው ጤናነው ተሰፋ. አትቁረጥ ፈተና ነው ;ታልፈዋለህ ;:
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
እባካችሁ በምንችለው እንርዳዉ የስራ እድል መስጠት ለምትችሊ ለእግዚአብሔር ብላችሁ የስራ እድል አመቻቹለት እባካችሁ።
@በተስፋእጓዛለሁ
@በተስፋእጓዛለሁ 2 жыл бұрын
እባክህን ከእዳውኳ የሚላቀቅበትን መንገድ አመቻቹና ተባብረን እንክፈልለት እድሁም የስነልቦና ክትትልም የሚያደርጉለትጋ ሰው ብታገናኙት ሰውቢፈራም ሰው ያስፈልገዋልና አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁን
@ማርያምስምኪጥዑም
@ማርያምስምኪጥዑም 2 жыл бұрын
እፍፍ ዘንድሮስ ጆሮ ጭዉ ሚያደርግ ታሪክ ነው ምንሰማ እግዚአብሔር ከሴትም ከወንድም ተኩላዎች ይጠብቀን አይዞህ ወንድም ዋናው ጤንነትህ ነው ተስፋ አትቁረጥ ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው በብዙ የፈተነህ ደግሞ እንኩዋን ተበደልክ እግዚአብሔር ይክስሀል የበደለችህ ደግሞ የዘራችዉን ታጭዳለች so never give up you are young &you have alot of chance !!!!!
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
አላህ መጨርሻህን ያሳምርልክ በጣም ሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነው አላህ መልካሙን ሁሉ ይመልስልክ ባአላህ ተስፋ አይቆርጥም አብሽር
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ወንድም እባክህ አንተ የሚገርም ችሎታም ያለህ ነህ ብዙ አስተማሪ ነገር ገጥሞሀል ግን አንድ ነገር አዝኛለሁ እርሱም ተስፋ መቁረጥህ ኖኖኖኖኖኖኖ በፋፁም እንዳታረገው ጨክን መልካሙን ለመስራት በርታ በመጨረሻው ዘመን እንዲህ እንዲሆን እወቅ እርኩሱም ወደፊት ይርከስ ፃድቁም እንዲሁ ፅድቅን በመስራት ይበርታ አይዞህ።
@ዉቢትYouTube
@ዉቢትYouTube 2 жыл бұрын
ግን እኔ እደማስበዉ እሚያቅህ ሰዉ ነዉ ያስበላህ አይዞህ ወድሜ
@pno1212
@pno1212 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ፈተና እሄ ሁሉ ፈተና አንድ ሰው ላይ እግዚኦ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ዘመንሲከፋ
@ዘመንሲከፋ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጥ እርሱ የእንደገና አምላክ ነው። ከዚህ ፈተናና መከራ ትሻገራለህ። ከልጅነት ጀምሮ ያበረታህ ጌታ ነገን በአዲስ ምዕራፍ ያሻግርሃል። ከትላንቱ ስህተት አንተም እኛንም አድማጮችህን አስተምረኸናል። የነገን ሳይሆን ነገም በአዲስ ምዕራህ ህይወትህን ቀጥል። ይህም ያልፋል።
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 жыл бұрын
አብሽር ይሂ ሁሉ ነገር አላፊ ነው በትግሥት ጠብቃት ይህች አለም ፈልገህ ያጣሀት ፈልጋህ ትመጣለች ሥጦታው የሚባል ልጅ አለ ዮቲይበር አለው ከሡ ጋ ብትገናኙ ትግባባላቸሁ ያጸናናሀል ያበረታታሀል ብየ አሥባለሁ
@tewdie6297
@tewdie6297 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዋናው አንተ ሰላም መሆንህ ነው ህይወት ይቀጥላል ተሰፍ አትቁርጥ በዚህ ትማርበታለህጂ ጠንክር አይዞህ ፀልይ ፍጣሪ ካንተ ይሁን ፍጣሪ ብርታቱን ይሰጥህ
@my2973
@my2973 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ መልካምነትህን በነዚህ በተረገሙ ሰዎች አትጣ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን🙏🏿❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ተስፋማ አትቁረጥ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር ፍቅርም ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሀል በእዉነት በርታ አይዞህ
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ ሰዉ ሆኖ የማይፈተን የለም አንተ ገና ወጣት ነህ ብዙ ነገር የጠብቅሀል አይዞህ እግዚአብሔር የሚወደዉን ይፈትናል ፈተናዉን በፅናት ያለፈዉ ነጌ ትልቅ ቦታ ይደርሳል አይዞህ ወንድሜ
@yeshishambel8937
@yeshishambel8937 2 жыл бұрын
ውይ የኔ አባት አሳዘንከኝ እግዚአብሄር ከክፉ ይሰውር ከባድ የሆነበት ግዜ ነው እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሜ
@alemayhu7671
@alemayhu7671 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ አንተን እንዶያልፍልክ የሚፈልግ መንፈስ አለ ከልጅነትህ ጀምሮ ሲያንገላታክ አሁ አስካለህበት እድሜ ድረስ ሌቦች ሁሉ ልኮ የሚያሠርቅህ ስለዚ ወንድሜ በፀሎትበርታ አሁንም አረፈደም የመምህር ገርማን የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች አዳምጣቸው እርግጠኛ ህይወትህ ይቀየራል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ዉንድማችን አንተ በጣም ጠካራ አስተዋይ መልካም እግዚአብሔር የሚወድህ መልካም በፍተና ያልፍክ መልካም ሰው ነህ ዉንድሜ እውነት እለህ አለሁ መጨርሻህ ያማረ ነዉ ::ያማር እንዲ ሆን እናቴ ድንግል ማርያም ጎንህ ሆና ታርክህን እንድ ቀይር እለምን አለሁ ድንግል ሆይ ዉንድሜ ህይውቴ ቀይሪ አይዞህ ዉንድማለም እኛ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብህ ነን ❤️አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ 🙏
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 2 жыл бұрын
ሳይኮሎጂ ሀኪሞችን ለመጎብኘት አለብህ ምክሬ ነው ወንድሜ ። ህይወት ይቀጥላል በርታ አንተ ብርቱ ነህ ብዙ ነገር አልፈሀል ይሄንንም ትሻገረዋለህ ።ደሞ የረዱህን መልካም ሰዎች እንዳሉም አትርሳ ።አምሮን ሁሉ የሚያልፍ የክርስቶስ ሰላም ያግኝህ! !
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እንርዳው ልጅን በጌታ ምን ጉድ ነው በስማብ😭
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ለእኔ ግን ድምፅህ አዲስ አልሆነብኝም በፈረንጅ 2016 አከባቢ ይህ ድምፅ አየር ላይ ይወጣ ነበር 👌ለማንኛውም አላህ ይርዳህ በእምነትህ ፅና 🙏አይዞህ ግድ የለህም ፀልይ እንርዳህ እባክህን በእምነትህ ፅና /ፀልይ/አብሽር ገንዘብ ጠፊ ነው 👌ህይወት ይቀጥላል👈
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
እኔ ኮሜዲውን ነው የመሠለኝ
@erozaseid5861
@erozaseid5861 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አይዞኝ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጥ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
የኔ ሂወት ተበላሽትዋል አይባልም በእግዚሀቤር የሚያምን ሰዉ ተስፋ አይቆርጥም
@tsigeredaabebe9811
@tsigeredaabebe9811 2 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው ነክ መጽሐፍ ግን ማን እንደሆንክ አውቄአለሁ ገና ጌታ በብዙ ይሾምሀል ያከብርሃል ተባረክ፣፣
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ምናይነት ዘመን ላይ ነዉ የደረስነዉ አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል በርታ ጠንካራ ሁን ህይወት ፈተና ናት
@shimeshime9490
@shimeshime9490 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያግዝሀል ጸልይ!!!!!!! አይዞክ የድሀደግ አባት እግዛብሄርነዉ
@mesitatek6285
@mesitatek6285 2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ እባካቹ ፀሎት አድርጉ ከመውጣታቹ በፊት ስገዱ ፀልዩ የምር ሰው ማመን ቀብሮ ነው እና እራስህን ጠብቅ አትበሳጭ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ አይዞህ ሰርቶም ይመለሳል እራስህን እንዳትጎዳ ወንድሜ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌም ቢሆን ፀሎት ለሰው ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቃል እግ/ር ተማምኖ የሚያፍር የለም ፀሎት ሂወታችን ከአምላካቺን የሚያገናኝን መሰላል ነው ጥዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ መፀለይ ስንተኛ በሰላም ያዋለንን ጌታ አመስግነን ባርከን ተመስገን ብለን መተኛት ትልቅ ነገር ነው ወድማቼንን እግዚሓብሔር ይወደዋል ግን ሊያስተምረው የፈለገው ትልቅ ነገር አለ ብየ ነው የማምነው እዩብ ብዙ ፈተና ቢፈተንም አምላኩ ከእሱ ጋር ስለነበር ፈተናዎቹን ሁሉ በድል አለፈ የእግዚሓብሔር ስም ይባረክ ወድሜ ፅናት ማንነትህ እጅግ የሚደነቅ ነው ብዙ ተምረናል ካንተ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን በበረከት ይካስህ!
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ገንዘብህን ነው የወሰዱት እንኩዋን ንፍስህን አልወሰዱ ገና ወጣት ነህ ሰርተህ ታገኛለህ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 2 жыл бұрын
እግዚዓብሄርን እመን በእውነት እግዚዓብሄር ነገርን ይቀይራል። ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ። ...... ከማታውቁት ሰው ጋር ለምትጻጻፉ ሰዎች ትልቅ መልዕክት ነው። የምታቁት ሰው ጋር እንኳን መግባባት የጠፋበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እባክ ተስፋ አትቁረጥ ወድሜ እግዝአብሔር ውሉንም ይቀይራል አይዙክ ፀልይ ወደአምላክ ጩው አይወንም አትበል ይወናል አይዞክ እግዝአብሔር ከአተጋ ይውን 🥺🥺
@abay5630
@abay5630 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድም አለም ፈተናው ቢበዛም ለበጎ ነው የሚፈትንምው የሚወደውን ሰው ነው በረታ ከትናንት ወደ ዛሬ ያሻገረን አምላክን ተማጽን መተማመን መቼም አይተውህም በረታ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል🙏።
@emuka9187
@emuka9187 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ሁላችንም ሚዲያ አልወጣንም እንጂ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፈን ትናትን እንደትዝታ እያወራለን ነው ነገም አንተ ዛሬን እንደትዝታ ታልፈዋለክ ፈጣሪክን ይርዳክ አይዞን እስትንፋስ እስካለ ድረስ ተስፋ አትቁረጥ
@NesibuaBereket122
@NesibuaBereket122 2 жыл бұрын
ለምን ስልኩን አታስቀምጡም መርዳት የሚፈልግ ሰዉ ይኖራል ተስፋም አትቁረጥ የሰዉ ልጅ ተንኮል ሰዉን ማሳበድ የሰዉን ዉድቀት መፈለግ ስራቸዉ ሁሌም ስታስገባ የሚያቁ የቅርብ ሰዎች ናቸዉ ቸሩ መዳኒት አለም ይርዳክ አድራሻክን ቢታወቅ ጥሩ ነበረ ተስፋ አትቁረጥ ወድሜ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ተስፋ አትቁረጥ የኔ ወንድም እግዚያብሔር በብዙ ሊክስህ ይችላል እንኳን ለብሩ ሲሉ አልገደሉህ ጥሩ ጭንቅላት አለህ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ አትጠራጠር ከሆነብህ ይልቅ የሚሆንልህ ይበልጣል👆
@teferaabera4979
@teferaabera4979 2 жыл бұрын
በመስቀል ላይ የሞተልህ የእግዘዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል፡፡እሱ ለኔና ላንተ ሲል ከዚህ የበለጠ መከራ ተቀብሏል፡፡ እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሀል
@bethelyilma2864
@bethelyilma2864 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፍረድልህ ያመንከው እግዚአብሔር ነፃ ያውጣህ አይዞህ
@ጎይታጥዑም
@ጎይታጥዑም 2 жыл бұрын
ልጅንና አካውንቱን አምጡት ብዙ ስዎች አሉ የተባረኩ ለስወች የሚስጡ አይዞህ ያልፋል በርታ
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 2 жыл бұрын
ከተጭበረበረው ታሪክ ይልቅ ያንተ አስተዳደግ መሳጭ ነው ስለዚህ ባልበሰለ አእምሮህ ህይወትን ለማሸነፍ ያሳለፍከው ውጣ ውረድ ጥንካሬህን ያሳያል ዛሬም ያልፋል በርታ ወንድሜ ግን ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ለሰው ልጅ ያለህን እምነት አትጣ ጥሩ እንዳለ መጥፎም አለ ታዲያ የህይወትን ጠዓም በምን እንወቅ በርታ ወንድሜ።
@حسينحسين-ط4ش6ض
@حسينحسين-ط4ش6ض 2 жыл бұрын
ዱኒያ የፈተናሀገርነች ማጣት እዳለሁሉ ማግኝት አለ ማግኝት እዳለሁሉ ማጣት አለ አብሺር አይዞህ ወድም ጠካራሁን ተስፍ አትቁረጥ አሁንምቢሆን ጠንካራሁን
@RealS5T
@RealS5T 2 жыл бұрын
አይዞሕ ወንድሜ ትስፋ አትቁረጥ ለራስሕ ማንም ተስፋ አይሰጥሕም ለራስሕ ራስሕ ቁምለት ተስፋ ስጠዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ይለወጣል ሁሉም ያልፋል በርታ
@hanitad1992
@hanitad1992 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ። እጅግ በጣም ያማል!!! አንተ በጣም በብዙ ችግሮች አልፈህ እዚ የደረስክ ሰው ነህ እና ተስፋ እንዳትቆርጥ!!! ህይወት ይቀጥላል። እንኳን ወደዚ ሚዲያ መጣህ ። ሚኪ ስልኩን አድራሻውን ቢገለፅ 50ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው። በጣም ብዙ ሰው ስለሚያየው ይማርበታል። ይህም ያልፋል!!😭😭😭 እኔ ይህን የመሰለ ጭንቅላት ይዘህ ተስፋ አትቁረጥ አንጀቴን አንሰፈሰፍከኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አይዞህ ወንድሜ ስልክህ ቢገለፅ ጥሩ ነው ብቻህን አይደለህም ከጎንህ ነን!!❤❤❤ እዮሀ በርቱልን። 🙏🙏🙏🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሰላማቹሁ የብዛ እዩኀ ሚድያ ወንድማችን አይዞህ ተሰፋ መቁረጥ አያስፈልግም ይህ አያስመካምም ለሁሉም ሊደርስ ይችላል ግን አንዱ ካንዱ ደሞ ትምህርት ይሆነዋል ሰው ሁሉም አንድ አይነት አይደለም አሁንም እመንም ታመንም ግን ማስተዋል ይኑረን ከፈጣሪ ስር አንተ ጅግና ነህ እንዳልከው ብዙ አልፈሀል ይህ ላንተ ምንም ማለት አይደለም ለነሱ ይብላኝ እንኻን ተረፍክ እጅህን አትስጥ ሰይጣን ደስ እንዳይለው በርታ አይዞህ ገንዘብ ቢሄድ ገንዘብ ይተካል የሂወትን ጉዞ ቀጥል ምንም እንዳትደናቀፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😇🙏 እዪኀ ሚድያ አድራሻውን አስቀምጡልን
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 2 жыл бұрын
no sir, your life is not over. There is a reason for this to happen to you. Please, keep your head up. You have a lot to give and teach as the best way for learning is thru your past mistake and experience. Please be nice and kind to yourself. You are not the first nor be the last to be fooled. Stay strong!
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
አትሳሳትተስፋ የለኝም አትበል የሰው ልጅ እሚሞትው ተስፋ የቆረጠ ለታ ነው ይባላላል ስለዚህ ያለፈውን እየደጋገምክ እራስህን አታድክም አሁንምእንደ አዲስ ከዜሮ መነሳት ትችላለህ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል ህይወትህና ጤና ካለህ ሰርተህ መነሳት አለብህ ለማን ደስ እንዲለው ነው እራክን እምትጥለው አይዞኝንን እዮሃዎች እድናቂያችሁ ነኝአመሰግናለሁ
@merry5936
@merry5936 2 жыл бұрын
ወንድሜ በተወሰነ መልኩ ታሪክህ ከኔ ህይወት ይቀራረባል እንደበትህ ይናገራል የዋህ ሰዉ ነህ ሴት መስላ ያዘናጋችህ ወንድ ነዉ። የሴት ክፋት አይደጋገምም ይችን ምድር እንደ ወንዶች በጭካኔ ያመሳት የለም ይሄ ማዘናጋት ኢትዮጵያ ዉስጥ መግባቱ አሳዝኖኛል ሰዉን ክፉ የሚያደርገው ሰዉ ነዉ አይዞ ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር ግን የሰራቸውን ይሰጣቸዋል
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ወንድም ፈጣሪ ይረዳህ ወደ ጤናህ ተመለስ ዋናው ጤና ነው ሁሌም መልካም ሰዎች ፈተናቸው ይበዛል አንተን በርግጥ የጎዳህ ውስጥ አዋቂ ነው የሚያውቅህ ነው ።ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@richwellotube9589
@richwellotube9589 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ የምን ተስፋ መቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞህ ወንድሜ ተንቅልፌ የነቃሁ ነዉ የመሰለኝ አይዞንንን
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ከዚም የባስውን ጊዜ አሳልፈሀል ነገ የተሻለ ቀን ነው እድሜና ጤና ካለ ከዚህ የበለጠ ታገኛለህ በርታ ዋናው የስው አቅ አትካ ለአንተ በእጥፍ ይከፍልሀል
@yaiiyaii2564
@yaiiyaii2564 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሕይወት ካለ ተስፋ አለ, ፍቅር ፣ ተስፋና እምነት በሕይወታችን ይዘን ልንጓዝ ይገባል ምን እንኳ አስቸጋሪ ሆኔታ ቢገጥመን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
ኮሜታተሮች ግን በሰላም ነው አትፍርዱ ይፈረድባችሀል አይዞን ወድማችን ከቻልክ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጥ ጥሩ ትምህርት ነው ተስፋ አትቁረጥ ሁሉንም ነገር አሳልፈህ ለፈጣሪ ስጠው የራስህን ህይወት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ታገኘዋለሁ
@mignotzinabe7192
@mignotzinabe7192 2 жыл бұрын
አትፍረዱ ይፈረድባቸዋል ማንም ሰው ፈልጎ አይዘረፍም ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ።
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
አንተ ነክ መሰለኝ የዘረፍከው ።❗አትፍረድ ይፈረድባቸዋል ❗ትላለክ በሰው ስቃይ የምትቀልድ ፈዘኛ መጀመርያ አ10ቶ ትዛዛትን ምን እንደሚል ሂደክ አንብብ እንዳንተ ያለው ፈጣሪን ሳያውቅ ስለ ፈጣሪ ያወራል
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
@@alazarwoldeyohannes3446 ከመናገርሽ በፈት የተፃፈውን በደንብ አንብቢ። ይህን ልጅ አደንዝዙ የዘረፈ ሊባ ላይ እንዲት አትፍረዶ ብላ ትፅፍለች ። የተቸገረ ይለምናል ፣ አንድን ሰው አደንዝዙ ይህን ሆሉ የመስሪያቤት እና የሱን ገንዘብ ዘርፍ ሂወቶን ማበላችት እጅግ ዘግናኝ አረመኔያዊ ድርጌት ነው ። ይህን ያደረገ ሊፈረድበት ብቻ አይደለም ተይዙ መታሰር አለበት
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እዴ ወዶ አርዘረፈም እያልክ ነው ትገርማለህ እሂ ሰው ምን አደረገ በድህነት ያደገ ቢጣስ ይለምንጂ ይዘረፋል እዴ ሳስበው አንተ ከዘረፋው አለህበት 🥺😥
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 2 жыл бұрын
@@eagle4452 እውነትም እሱ ነው መሰለኝ ሌባው አትፍረዱ ኢላል ሆሆሆ ደሞ ለሌባ
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
@@ሹኩሪያዩቱብ 😁👍የሚገርመው ደግሙ የተቃወምነው 3 ኩመንቶን የደገፍት ደግሙ 43 መሆናችው ነው ይሂ የሚያሳየው የ ህዝባችን ስነ ልቡና ምን ያህል ብልሹ እንደሆነ ነው ። ትግራይ ክልልም እየሆነ ያለው ይሂ ነው ወንጀለኛን መደገፍ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የላለ የሃገሬ ሰው 😎 ወንደሜ አሁንም ሆነ ብዙ ስራ መስራት ትችላለህ ሰው ነው ይግፋከ እንጂ አንተ ሰውን አልግፋህም እግዚአብሔርን ታመነ መልካሙን ነገር ያደረገለሃል ተስፋ አትቁረጥ አንተ እኮ ብዙ እድል አልክ የተማረህ ነከ ብዙ ነገር መስራት እድል አለከ ብቃ ሂውት እንዲሁ ናት ።ሁሉም ሰው ደግሞ አንድ ነው ማለት አይቻልም እንደ አንተም መልካሞች አሉ እና መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ🙏🙏
@berhanw6661
@berhanw6661 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኳን አንተ ሰላም ሆንክ! ገለው ቢጥሉህስ? እግዚአብሔር ይወድሀል አትርፎሀል ዋናው ሰው ጤና መሆን ነው ብር ሰራነው እንጂ አልሰራንም አይዞህ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ያልፋል አንተ የተማርክ ነህ ወደፊትም ትማራለህ ተስፋ መቁረጥ ደሞ አያስፈልግም እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜህን ይባርክልህ አይዞህ እመቤቴ ትርዳህ!!!
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ውንድምዬ አይዞህ በስመአብ እንዴት ያሳዝናል እግዚአብሔር ያበርታህ ሰው አውሬም እዳለ መልካም ሰውም አለ አይዞህ አሳዛኝ ታሪክ ነው ይህን ሰው ባካል ባገኘው ምርጥ ወንድም ይሆነኝ ነበር እንደዚህም ለካ ሰው ጠንካራ አለንዴ ወይጉት እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድምዬ አፈርልብላ እፍ አንጄቴን በላው
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 жыл бұрын
❤"ኡፍ እኔ ግን አንዴት እንዳሳዘነኝ ወንድሜ ከዚህ በኋላ መቼም ሰው የሚያምን አይመስለኝም እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ የሰማይ❤አምላክ❤ይፈርዳል❤
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር ያላየሀው እንጀራ ይሰጥሃል ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔ የምመክርህ ተስፋ አትቁረጥ ከዚህ በኃላ ጥሩ ህይወት ትኖራለህ ጠንክር ያልፋል ፈተናውን ማለፍ ግድ ይልሃል በርታ
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ በእግዚአብሔር ሁሉም ይታለፋል።
@sgxvvdygzgsgb8015
@sgxvvdygzgsgb8015 2 жыл бұрын
ወይ የኔወድም አይዛክ ሁሉም አለፈ ጎበዝ ሰው ነክ አላህ በጣፋብክ እጥፉ ድሪብ አድራጎ ይመልሰልክ በጣምነው ያሳዘከኝ እንደው የሰው ሂወት ምሰቁሉቁል እምታወጡ ሰወች በዱኒያም በአኬራ አይመቻችሁ ጡሩ ሰው መሰለው ከሚቀራ የሰው አውራ አለህ ይጠብቀን ወድም ምናልባች ካነበብከው ሂወት ይቀጥላል ተሰፋ አትቁረጥ አላህ ሰለሚወድክነው እሚፈትንክ እና በሞያክ በግልም ሆነበመግሰት ሰራክን ጀምሪ ሁሉም ለበጎነው ባሳዝንም ታራኩው ተምራበታለሁ በጣም እናመሰግናለን 😭😭
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የክፋቱ ጥግ ይገርማኛል እዚህች አለምላይ እየኖርን እሄ ሁሉ ክፋት ለምን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው ወንድማችን ያስተላለፍቅልን ምልክት አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይካስክ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
አይዞወዲሜ ታስፈ አትቁረጥእነ ወነ አቴማትረፊ ነውእግዚሐብሔርን አማስግን ማገደልም አሌ እና አይዞ እዮሐምዲየ ዘማነቹ ይበር ጥሩትምር ነው ምታሰታልፊ
@alametheupia9601
@alametheupia9601 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የሳዛናል የደረሰበት የውቃል ሁላችንም ሰርተን ገባን ስንልን የለም ተመልሰን ወደ ሰደት አይዞኮ ወድሜ ሰስፋ አትቁረጠ አይዞኮ አድቀን የኖረሀል ለፈጠረክ ንገረው
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
አኔ ግን ገራገባኝ በጣም ጥሩ አንድበት አለው ግን ፈጣሪ አዉነቱን ፈጣሪ ያቃል የፌስቡክ ትዳር ጓደኛ ቢቀረባቸዉ አረፋቸዉ ተቀመጡ ወንዶች ዬ የባህረማዶ ሴት ለይ አትሩጡ ተባረካለቸዉ አጠገብሀ ያለችዉን ወርቅ አትናቁ።።።
@ageriealehegne3119
@ageriealehegne3119 2 жыл бұрын
Thank you for sharing the real story. It saves a lot of young generation. Be blessed
@senaitberhanudesta
@senaitberhanudesta 2 жыл бұрын
You are a hero, you 1001 chances to move forward. Don't even think of the past,you are honest to yourself and God, you will see what God will give you.just 🙏 and be positive like you were before.
@elsinadinberu4653
@elsinadinberu4653 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ ሁሌም መልካም ሁን እርሱ ባለቤቱ ይከፍልሃል
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 2 жыл бұрын
የእኔ ጌታ አንጀቴን ነው የበላኝ እፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳክ ይጠብቅህ ሙሉ ታሪኩን ነው የሰማሁት 😴😭 እግዚአብሔር መልካም አባት አምላክ ነው ተሰፋ አትቁረጥ አንተ ጠንካራ ወንድ ነክ ብዙሁን አልፈካል አሁንም ታልፋለክ በፀሎት በርታ ትጋ እመቤቴ በምልጃዋ አትለይክ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የሰው ጭካኔ ምን ያህል ጥግ እንደሄደ ያሳያል እግዚአብሔር ይርዳህ ልብህን ይጠግነው ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ለብዙወች ማስጠንቀቄያ ነው ተማሩበት
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
ከዚህ የባሰዉን መከራ አልፈሀል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ
@tigistkonjo906
@tigistkonjo906 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዛህ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ይርዳህ
@ሁለገብYouTube-w3g
@ሁለገብYouTube-w3g 2 жыл бұрын
ሁፊ የኔ ውንድም በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይፊረድባቸው አይዞክ ያልፋል አንተ ጠንካራ መሆን አለብክ
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በልጅነትህ ብዙ ነገሮችን አሳልፍህ እዚህ አድርሶሀል ይህ ትልቅ ነገር አይደለም የህይወት አንዱ ገጠመኝ ነው ስለዚህ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይርዳህ ፀልይ ፀልይ !!
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 2 жыл бұрын
አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ታሪክህ ትልቅ ትምህርት ነው አይዞህ።
@ትዙየማርያምልጅ-ደ5ሰ
@ትዙየማርያምልጅ-ደ5ሰ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስለ ደረሰብ ነገር አዝኛለሁ አይዞህ ሁሉም አልፏል ያልፋልም ግን አንተ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ለበጎ ነዉ የሰዉ ልጅ ይፈተናል ይዎድቃል ይነሳል አንተ ደሞ በጣም ጠንካራ ሰዉ ነህ ከልጀነት እስከ አሁን ብዙ ዉጣ ዉረድን አልፈል የነገም እግዚአብሔር ያዉቃል በመዉጣት በመግባት እግዚአብሔር አስቀድም ተንበርክከ ጸልይ በመንገዴ ቅደምልኝ በል እሄ ቀን ተርክ ሆኖ ያልፋል ወንድሜ ስለሆነ ነገር ሁሉ ተመስገን በል ጎበዚና ጠንካራ ሁን ሁሉም ሰዉ መጥፎ አይደለም ጥሩም አይደለም አድስ ሰዉ ሁን ጠንካራና ጎበዝ ሆነ ወደ ፍት የትላንቱ ነገር ትላንት አልፏል በብር መጡብ እንጅ ለነፍስስ ብሆንስ ዋናዉ አሁን ያንተ ደና መሆን ነዉ በርታ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏የእናቴ ልጅ 🙏
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ነገም ሌላ ቀን ነው እራስህን አጠንክር እቺ አለም በፈተና የተሞላች ናት እኔም ተታልይ ያለኝን አስረኪብያለው በርታ የተሻለ ስራ የተሻለ ኖሮ ለመኖር ጣር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ላንተ ያለው አምላክ ይሰጥካል አባ ፀሎት አድርግ እሺ
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 36 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН