ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam

  Рет қаралды 14,248

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

ኪያ
/ @zuse_

Пікірлер: 101
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 4 жыл бұрын
ኪያ kzbin.info/door/J03Tkh87ozjeVIVPz0o0BA
@yaasseerf1660
@yaasseerf1660 4 жыл бұрын
@merondese1333
@merondese1333 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው ያሉት። ከይቅርታጋር አንዳንድ ወንድሞቻችን አደለም ተቃራኒው ተነግሯቸው ቀጥታም ቢነገራቸው ማይረዱ ወንድሞች አሉ አብዛኛው እባካቹ ወንድሞች ስሙት ይጠቅማችኧል። ቃለሕይውት ያሰማልን መምህር
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
Haaa 5 ደቂቃ፡30 ደቂቃ፡ነው፡ለሴቶች፡ቀሲስ፡ተባረክ፡በጠዋት፡እንደፀሎት፡ባንተ፡ትምህርት፡ነው፡የምጀምረው፡ያዝናናልም፡ያስተምራልም
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ውድ ወንድሜ❤️ ዛሬ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳኩት :: እኔ በበኩሌ በጣም ግልፅ ነኝ ምፈልገውንም እናገራለሁ 😀 ስለወንድ በሳይኮሎጂ እንዴት እንደሚያስቡ ማወቁ ግን በጣም እረድቶኛል ምክንያቱም አንድ ነገር ሲነገራቸው ቶሎ ወደመፍትሄ ነው ሚሄዱት እና በጣም ያበሳጨኝ ነበር 😂😂 ለካ ወንዶችዬ ምስኪኖች የተፈጥሮ ነገር ሆኖባቸው ነው ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እንዳልኩት ከዚህ በፊትም ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን በፍቅር ነው ምከታተልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ የገባህ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቀህ የምታውቅ እና የክርስቶስ ፍቅር የገባህ ምርጥ ሰው ነህ ውድድድድ ❤️
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 жыл бұрын
አሜን!!! መምህራችንን በእውነት ቃላ ሕይወት ያሰመልን! የምትሰጠው ትምህርት በእውነት ሕይወት የምለወጥ ነው ፀጋውን የብዛልህ ! ክብሩን ጌታችን ክርስቶስ ይውሰደው።
@ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ
@ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኛ ሴቶች በጣም የሚገርም ባህሪ ነው ያለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tigistberhe4424
@tigistberhe4424 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልን። ትክክል ብለሃል።
@ወማርያምወማርያም
@ወማርያምወማርያም 3 жыл бұрын
Amen amen
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
አው የቡታጅራ ልጆች እኮ ፍቅር ነን መህምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 жыл бұрын
Aaname aaname 💒✝️🙏🙏🤲🤲😍😍😍😭
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ኮሜንተሮች ምናይነት ስድነት ነው ካህንኳ አንቱ ማለት ያቅተን ስድ አደግሁላ አሁን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን በእውነት? አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከእርስዎ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እንኳንም ከማግባቴ በፊት እርስዎን አገኘሁ ደግሞ በጣም እየሳቅሁም ስለሰማሁት ለውስጤ ደስታ ፈጠረልኝ እህህህ የሴቶች ባህሪ ሲያስቅ
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
Ke nesu ylk ante tbsaleh TSADEBALEH????
@wogaguneyaty37
@wogaguneyaty37 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤናውን ይስጥልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
Yalemzeref Yaze AmenAmenAmenKalehiwetyasemaln👍💖
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእውነት እግዚአብሔር ያክርልን የሁላችን ህይወት የሚዳስስ ትምህርት ነው የሰጠህን
@sarafantaye1155
@sarafantaye1155 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም እናመሰግናለን. በመጀመሪያ ፍቅር ከመጀመራችን በፊት ራሳችንን ማሻሻልና ማወቅ አለብን እና እንዴት ነው ስለራሳችን ጥሩ ግምት ሊኖረን/ልናዳብር የምንችለው? አስተዳደጋችን በጭንቀት እና በጭምትነት ያሳለፍን ሰዎች እንዴት ነው ሰው መልመድ፣መግባባት የምንችለው? ከ እግዚአብሔር ቃል ጋር አድርገህ በቀጣይ ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል ። አመሰግናለሁ።
@ሳምሪሣምሪና00
@ሳምሪሣምሪና00 4 жыл бұрын
Sara Fantaye Ewunet new yenem tiyaqie new
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mmam1756
@mmam1756 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ኑርልን
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዉይ እንደዚ ዉስብስብ ሆኜ መጨረሻ ላይ ላናግርህ እፈልጋለዉ ማለት ከባድ ነዉ ቦሀላ ብጣላዉ እንኮ ይፀፅተኛል ባልገባዉ ነገር ነዉና በግልፅ መነጋገርን ማሳደግ ብቻ ነዉ መፍትሄ ሚመስለኝ እናመሰግናለን መምህር።
@makiyemaryame5896
@makiyemaryame5896 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡እኛንም፡የተማርነውን፡በልቦነችን፡ያሳዲርብን፡ትምህርቱ፡በጣም፡ጥሩ፡መልካም፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡
@mkmkmkmkm1022
@mkmkmkmkm1022 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለእወት ያሰማልኝ እኔ ሴት ነኝ ትምርቶ በጣም እየተስናናው እኔም ተምሬበታለው አብሶ 4000 ትርፍ አላት ያሉት በጣም እውነት ነው እፃናትና ሴቶች አፋቸው አይደክምም እድሜ ይስጥልኝ ቀሲስ።
@እርጅኝድንግልማርያም
@እርጅኝድንግልማርያም 4 жыл бұрын
በእውነት ገልፀውናል መምህራችን እግዚያብሄር ይስጥልን
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንበልን
@hanahana-yf3zf
@hanahana-yf3zf 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ሰላመወት ይብዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንዶች ግን ሞኝ ፍጥረቶች ናቸው ሴቶች ደግሞ ሚስጥራዊ ፍጥረት ነን 😁 እኔ የ3 አመቴ ፍቅረኛ አለኝ እና የተካበደ አይሁን እንጂ አንዳንድ ነገሮችን ቀጥታ አልናገርም ግን የሚመልስልኝ የጠየኩትን አይደለም በዚህ ጊዜ አናደድ ነበር አሁን ግን ገባኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ሞኝ😁😁
@shoketaaa9756
@shoketaaa9756 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምርት ነው ቃል የህይወት ያሰማልን
@filmawetzenebe3730
@filmawetzenebe3730 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛልን መምህራችን እዉነት ነዉ በዉስጣችን ያለ ነዉ የገለፁን ሲሜታችን ቀጥታ አናወራም በሳቅ ነዉ የጨረሱኩት የራሴ እያስታወስኩ በእዉነት ትልቅና መሰረታዊ ትምህርት ነዉ ጥቃቅን የምንላቸዉ ነዉ በሂወታችን ብዙ ዋጋ የሚያሰጡን አለማወቃችን ለመምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰመያዊ ዋጋ ይስጥልን
@ፍቅርተወለተገብርኤል
@ፍቅርተወለተገብርኤል 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 4 жыл бұрын
ሠላም ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ መምህራችን ላስተማራችሁን ትምህርት ከልብ ነው የምናመሰግነው ቃል ህይወት ያሰማልን ምንግስት ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን
@ሊዲያአስናቀው
@ሊዲያአስናቀው 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@azebayyoub9488
@azebayyoub9488 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwat yasemalin Abatachin
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 жыл бұрын
Slam yebza kesis xgawen yabzale amen amen amen
@hahabshhshsbwn9409
@hahabshhshsbwn9409 4 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህራችን
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
Seble በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ Amenamenamen👍👍
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
ወንዶችዬ፡በደንብ፡ተማሩ??????የገባችሁ፡ሚስቶቻችሁን፡ተንከባከብ፡ያላገባችሁ፡መልካምዋን፡ሴት፡ይግጠማችሁ፡አባ፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡በትምህርቱ፡ብዙ፡ለውጥ፡አገኘሁ፡የእውነት፡ቅዢቅዢ፡የልኩ፡ነበርኩ፡አሁን፡ሰከን፡እያልኩ፡ነው፡ዉዶቼ፡በፀሎታችሁ፡አስብኘ
@samiraaa9849
@samiraaa9849 4 жыл бұрын
Kalewiten yasemalin Memerachen tebarikulen yageligelote zimenachune yabzalachu amen amen amen
@mehretm34
@mehretm34 4 жыл бұрын
አናመስግናል ቃለሂወት ያሰማለን
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@mitku1079
@mitku1079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yetewehedofire8598
@yetewehedofire8598 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን 🙏 ዛሬ ትምህርትን በሳቅነውየጨረስኩት ደስየሚል ትምህርትነው ትክክልነው እግዚአብሔር በፀጋይጠብቅልን
@burhanishahda7223
@burhanishahda7223 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛለዎት
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Tebarek tsegun yabzalhe kerstos❤️❤️🙏🙏🙏
@ፀዳለማሪያም
@ፀዳለማሪያም 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እውነት ነው እኔም አንዳንዴ ለመናገር ስፈልግ ይህን ቃል እጠቀማለሁ ነገር ግን በግልፅ አይርዱም አንዳኔ
@samrinegnhachluyegnanugush2334
@samrinegnhachluyegnanugush2334 4 жыл бұрын
Enem
@zenabelamaa5389
@zenabelamaa5389 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😍
@roufaeldaher8805
@roufaeldaher8805 4 жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen memerachin kesis ashenaf EGZEHBAR yegergelot zemenoten yeberkew. EGZEHBAR mastewalen yadelen
@ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ
@ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ 4 жыл бұрын
እኔ ግን ሁሉንም ነገር ፊት ለፊት በቀጥታ ነው የምናገረው እንጂ አዟዙሬ መናገር አልችልበትም ቅኔ አልችልም
@MeseretDxb-fc8ss
@MeseretDxb-fc8ss 4 жыл бұрын
Amen abatachin egiziabeher yisilin turu timihrit new tebareku
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን በትክክል ገልፀዉናል
@mekpesmekpes6786
@mekpesmekpes6786 4 жыл бұрын
Kalweti yesmlen betam arfi temrti new amsaganlu
@ashooomashooom9227
@ashooomashooom9227 4 жыл бұрын
Kali hiyot yaseman inameseginaleh wendimachin tebarek
@asttube8692
@asttube8692 4 жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen mamhrachin betammmm inamsginalen arf temhrti nw
@asegedechtenkir1478
@asegedechtenkir1478 4 жыл бұрын
Ewnetegna Bahryachin New
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 4 жыл бұрын
memeherchaine kale hiwote yasemale egezabheri yagelegelote zemonoten yiberk endme tena tsegawu yabizalachewu betami desyemile temerte nw enmesgenalen
@kalkdankalkdan5250
@kalkdankalkdan5250 4 жыл бұрын
ውይ ሴቶች ስንባል ከባድ ነን😥😥😨😨😨
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ethiopiaethiopia5060
@ethiopiaethiopia5060 4 жыл бұрын
Egzybhier ergem edemya ketena ga yesetelen abetechen yagelegeloet zemenachwen yebaerken
@tube7667
@tube7667 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግን እኔ እንደዚህ አይነት ፀባይ ይኖርብኝ ይሆን ሆ ጉድ ነው የእኛ ነገር እኮ
@maryamelkhal6790
@maryamelkhal6790 4 жыл бұрын
Beiwunet kalat yegnim lemegilest betam des yemil timihirit new igizaber idimena tena abisito yisitih
@samrinegnhachluyegnanugush2334
@samrinegnhachluyegnanugush2334 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yemedahaneyalemlije4426
@yemedahaneyalemlije4426 4 жыл бұрын
Memeher hulunem ayetekesm, endena begeletse menager sechale enna hewoten kelele balehunata menor eyetechale lemen wesebeseb asefelege geletseneten melemamed ayekelem wey?
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Qalehiwet yasmaln inye setneGn
@ayneyedemise5460
@ayneyedemise5460 4 жыл бұрын
Aba kalehiwet yasemalgne Yenan kanka yetenagerk new yemeselegn amesegnalehu westan geltsehlegnal
@jerryheavenly7437
@jerryheavenly7437 4 жыл бұрын
ኣባ ቃለ ህይወት ያሰማልን,ሴቶች የማይረዱት የወንዶች ቋንቋ ምንድነው?
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 4 жыл бұрын
ቄስስ እ/ግ ይባርክህ
@rahewabim8354
@rahewabim8354 4 жыл бұрын
Betam telek temehert. Egzer yakeberleg
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 4 жыл бұрын
yehi gin minden newu chiger yehone....????
@እማሓላላይናፍቀኪ
@እማሓላላይናፍቀኪ 4 жыл бұрын
አኔዬ ሰቴ ልጂ ነያ ግና አኔደዚ ዓይነት ባሃሪ የለኚም ይቃረታ ቃል ህይወት ያሰማል
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
yesdal tesdal Tsegay Kalehiwetyasemaln
@እማሓላላይናፍቀኪ
@እማሓላላይናፍቀኪ 4 жыл бұрын
@@tesfenshnuhssdee2451 አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል ለሁላችን
@LoveLove-eg3fu
@LoveLove-eg3fu 4 жыл бұрын
@@እማሓላላይናፍቀኪ አብዛኛው ሴቶች ግን አለን ከራሴ ጀምሮ
@እማሓላላይናፍቀኪ
@እማሓላላይናፍቀኪ 4 жыл бұрын
@@LoveLove-eg3fu ጥሩ አያደለም ማማየ
@LoveLove-eg3fu
@LoveLove-eg3fu 4 жыл бұрын
@@እማሓላላይናፍቀኪ ለማስተካከል እሞክራለው ውድየ
@asegedechtenkir1478
@asegedechtenkir1478 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@joriadelufufuelsa4kilo295
@joriadelufufuelsa4kilo295 4 жыл бұрын
Ewenet new
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 4 жыл бұрын
Omg Tnxsss🙏🙏
@mastulove724
@mastulove724 3 жыл бұрын
Trunew
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 4 жыл бұрын
Ene negn meselegn ahuns.........
@samrinegnhachluyegnanugush2334
@samrinegnhachluyegnanugush2334 4 жыл бұрын
Betam mirt temirt
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 4 жыл бұрын
አባታችን ስልካችሁን ስጡኝ ልንገራችሁ!
@mkdesk1858
@mkdesk1858 4 жыл бұрын
Ene llaklshi eht siyastemren. Gruop megbat kefelegachihu blo negron neber
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 4 жыл бұрын
@@mkdesk1858 እሺ ስጭኝ
@mkdesk1858
@mkdesk1858 4 жыл бұрын
0911401380
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 4 жыл бұрын
@@mkdesk1858 ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mkdesk1858
@mkdesk1858 4 жыл бұрын
Amen (3)
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 жыл бұрын
ሴቶች ምንም ሊገቡኝ አልቻሉም! የምር በጣም እንለያያለን! ቅኔዎች
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
Lk not tanx memhr
@asegedechtenkir1478
@asegedechtenkir1478 4 жыл бұрын
kkkkkkkk Egzabhern Bahryachin Endet Endatenut Alakm Tkkl Not Bewnet Kkkk
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 4 жыл бұрын
Betme asetmri nw enamsgnlne
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 4 жыл бұрын
Amen amen
ሴቶች ለወንዱ እናት ሳይሆን ፍቅርንና ሚስት ሁኑ። Kesis Ashenafi G.mariam
25:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
ተስፋ መቆረጥ ለጀመራችሁ ሁሉ። Kesis Ashenafi
28:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,6 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ እዳ ነውና Kesis Ashenafi
28:28
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 32 М.
ባልና ሚስት እንዲሁም ፍቅረኞች በጾም ወቅት......Kesis Ashenafi
15:52
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 56 М.
እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam
19:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 33 М.
ወንድሜ ቆንጆህ ይህች ናት። Kesis Ashenafi G.Mariam
24:46
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
ስታፈቅሩ እነዚህን ቁም ነገሮች ተረዱ። Kesis Ashenafi
15:57
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
የማገባውን ወይም የማገባትን እንዴት አውቃለሁ? ማንን ነው ማገባው?
17:23
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 24 М.
ፍቅሯን የምትጨምር ወይ ምታቀዘቅዝ ሴት። Kesis Ashenafi
27:20
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 36 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,6 МЛН