የማገባውን ወይም የማገባትን እንዴት አውቃለሁ? ማንን ነው ማገባው?

  Рет қаралды 24,598

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግንትምህርቶዎትንእከታተላለሁ በጣምደስይላል እረጅምእድሜናጤናይስጥዎት ከልብአመሰግናለሁ
@liyagoitom5421
@liyagoitom5421 4 жыл бұрын
እህቴ ተከታተው በጣም አስተማሪ ነው እ,ር ይባርክሽ አሜን።
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
@@liyagoitom5421 አዎ ማማዬ ምርጥ ትምህርትን ነው እሚያስተምሩት ለሁሉም የሚጠቅምነው እኔ በእውቀት ደረጃ አልመርጥም ሁሉንም እሰማለሁ የሚጠቅመኝን ተግባራዊይአደርጋለሁ
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
@@liyagoitom5421 አሚንንን ሁላችንንም በማያልቀው ብራኬው ይባርከን
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 4 жыл бұрын
ጎበዝ. ነሽ. ማማዬ. መስማት. መልካም ነው. ይህ ደሞ ምክር አዘል ነው
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
አሚን
@ethiopiantube798
@ethiopiantube798 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሄ
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 жыл бұрын
መምህር የፈንድሻው ተርት አስቆኛል በጣም 😂😂 ትምህርትዎ ደግሞ ጣፋጭ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው የእርሶዎን ትምህርት እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
😂😂😂
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Ай бұрын
😂😂😂እኔም እብድ እህል ገዝቸ ሚስቴን አሳበድኳት እዉነት ነዉ
@mekoninmekonin1138
@mekoninmekonin1138 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ የድግልጅ ይስጥልን
@dhamudha885
@dhamudha885 4 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ በጭንቅ ሰአት ላይ ስለደረሱልኝ ፈጣሪ የኛ በልሆነ ነገር እንዳንደክም ይረዳን
@vipvn7354
@vipvn7354 3 жыл бұрын
አሜን፫ እህቴ
@mobiles7278
@mobiles7278 4 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ደሰ የሚል ትምርት ላባታችን ቃልሄወት ያሰማልን
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ መምህር እስኪ ስለ እድሜ ልዩነት አንድ ትምህርት ያዘጋጁልን የኔ እጮኛ 14 አመት ይበልጠኛልና እኛ ከልብ እንዋደዳለን ጓደኛና ቤተሰብ ግን ይነቅፉኛል በእርግጥ ማንንም አልሰማም እኔም ከሱ መለየት አልችልም እሱም እኔን ካጣ መኖር እሚችል አይነት ሰው አይደለም እና መምህር ስለ እድሜ ትምህርት ቢሰጡን ብየ በፍቅር እለምንዎታለሁ በተረፈ ሳላገባ በፊት የእርስዎን ፔጅ እንዳገኝና እንድማር የረዳኝን አምላክ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን የስማነውን ተግባራዊ ያድርገን በሕግዚያአብኤር አሂን የታየውን የተባረክ ባአል ኢስጠን ትምህርቶትን በፍቅር ነው የምስማው ደቂቃ ትንሽ ቢጨመር ጥሩ ነበር
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@tigistmabere985
@tigistmabere985 4 жыл бұрын
ኧር መምሕሬ እደው ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልክ እራሴን እዳይ አድርገኸኛል ግን በጭቀት ልሞትነው ለካ ይሕም ምክር አለ ።መምሕራችን ግን እግዚአብሔር ሰጠኚ ብለን የተቀበልናቼው ሑነው አይገኚም እግዚአብሔር ሰጠኚ ብለን እደት ውስጣችን ይቀበል ሑሉም አንድ ነው የሚመስሉን ግን ግራ ያጋባል
@alemlanchitilahun9748
@alemlanchitilahun9748 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሲሳይነሽየፋሲሏ
@ሲሳይነሽየፋሲሏ 4 жыл бұрын
በስመአብ ትምህርቱ ልቤን አንፆኛል እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መምህሬ
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
በእውነት እሄን ያስተማራ አንደበት ይባራክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@genetgebe4840
@genetgebe4840 4 жыл бұрын
የህይወት ምግባችን መምህራችን እግዚአብሔር አንተን ሥለስጠን ክብር ምሥጋነ ይዲርስው የዲግል ማርያም ልጂ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 4 жыл бұрын
በእውነት አይምሮ ውስጥ የሚቀመጥና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቁሲስ ተባረክልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን!
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚቤሔር ያክብርልን በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው
@ynshi421
@ynshi421 6 ай бұрын
አባታችን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛለዎት
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር በፀሎት አስብኝ
@አገርዬወለተማሪያም
@አገርዬወለተማሪያም 2 жыл бұрын
መምህር ራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመን ህን እግዚአብሔር ይባርክልንአሜን፫
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
አዉናት ነው ቃልዮት ያሰማልን አግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ 🙏💒💯አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
ቃል ህወቅ ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በኣይነ ልቦናችን ሰምተን 30'60'100 መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@ፀደኒያሮማን213
@ፀደኒያሮማን213 4 жыл бұрын
እስኪ ፆለት አድርጉልኝ የጭንቅ ስሀት ላይ ነኝ
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጭቀትሽን ባረ ገደል ይጣልሽ
@userggds3103
@userggds3103 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትምህርታችሁ ሂወቴን አስተካክሎልኛል መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛ
@asa373
@asa373 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን ይውንት ብዙ ተማርህ ፈጣር እድሜ ጤና ይስጥልን
@ገኒወሎየዋ-በ7ዐ
@ገኒወሎየዋ-በ7ዐ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ቴሌግራም ቻናል ካለወት ያሥቀምጡልን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan ♥️♥️♥️
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ጤና ያኑርልን አሜን ፫🤲🤲🤲💖
@የትናየትየማርያምልጅ
@የትናየትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ገነት መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን እናመሰግናለን አባታችን
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቄስ መምህር በእኔ ሂወት ነው ይሄ ደፍን 29 አመቴ ነው ምንም የለኝ የሚቀረቡኝ ሁሉ ያሰጠሉኛል ብቃ የኔ ውንድ የለም አልተፈጠረም እያልኩኝ ቁሜ መቅረቴ ነው መምህር በፀሎት አሰቡኝማ
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ማር እኔም እንደ አንቺ ነኝ ኦፍ እግዚአብሔር ይርዳን
@አንችያሉዳኑእናቴማሪያም
@አንችያሉዳኑእናቴማሪያም 4 жыл бұрын
ወኔ እህቶቼ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ ጓደኞች አሉ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን የኛ የሆነው ይመጣ እህቶቼአይዞችሁ
@bettyt9283
@bettyt9283 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ለኔ የተፈጠረ የለም አትበይ:: ትዳር ከእግዚአብሔር መሆኑን እና እግዚአብሔር ፍቅር መሆኑን አትርሺ!! መጀመሪያ እግዚአብሔርን በህይወትሽ አስቀድሚ:: በእንባ አንኳኪ በፀሎት ጠይቂ:: እኔ ያንቺ ታላቅ ነኝ እንዳንቺም ይሰማኝ ነበር ሰላሜንም አጥቼ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ለእኔ ከኔ በላይ እንደሚያስብ ስላወኩኝ ለሱ ሰጥቼዋለሁ!! እንድ ቀን ይሰጠኛል! እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነሽ ተስፋ መቁረጥ እመብርሃንን ያሳዝናታል!! እመኚ ይመጣል የተመረጠልሽ!!
@gelilayirga4165
@gelilayirga4165 4 жыл бұрын
Egezeabher ye edema gedebe yeleweme yena ehete Egezeabher le anche yalew ale
@tachwodiyademissie386
@tachwodiyademissie386 Жыл бұрын
አሜን ቃለሀህወትን ያሰማልን መምህራችን
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ሰላማ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥልን እድሜና ጤና ይደልልን
@wardalovely9539
@wardalovely9539 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን አባታችን እኔ ሁል ጊዜ የሚመጣልኝ ተቃራኒ ሀይማኖት ያላቸው ወንዶች እና ባለትዳሮች ምን እንደማርግ ግራ ገብቶኛል እድሜዬ ም እየሄደ ነው ምን ላድርግ አባቴ ወንድም እህቶች በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር የኔ የሆነውን እንዲሰጠኝ አመተ ማርያም።
@ፀሀይአማራይቱ
@ፀሀይአማራይቱ 3 жыл бұрын
በጣም እኔም የሚቀርቡኝ ሁሉ ከኔ ጋር አይሄድም የሚመቹኝ እምነታቸዉ ይለያያል አንዳንዱ ከኔ ጋር ምናችንም አይገጥም ብቻ እግዚአብሄር ለኛ ያለዉን ይስጠን
@beletishachewtamiru7203
@beletishachewtamiru7203 2 жыл бұрын
Bt ebalalwe an kale hewote yasemaleng ena teru sewe enbesteng teleyulenge aba
@bdusdi2288
@bdusdi2288 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ይገርማል እኔ በጣም ብዙ ወንዶች ቀርቤ 2. አመት ከዛ በላይ እናወራለን ግን ምንም ፍቅር አይስኝም ለምንድነው እላለው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 3 жыл бұрын
Amen amen amen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@BanchiayehuTaye
@BanchiayehuTaye 15 күн бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን አባታችንበጣም በጥሩ እውቀት እያገኘህኝ ነው
@jamalantar4863
@jamalantar4863 4 жыл бұрын
እናመሰግ ናለን ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@marta-bu4vf
@marta-bu4vf 2 жыл бұрын
AMEN kale hewet yasemalen memher egzeabher edem ketena gar ystelen be ewenet des yemle tmhert new enamesegnalen tegawun yabzalehe 🙏
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 3 жыл бұрын
Kale hewote yasemaleniii MemihirCheniiii Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💜
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሬ ነው ካስተዋልን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህራት ነው
@zdyemariyamljitube157
@zdyemariyamljitube157 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወደ ትዳር ልገባ ነው እና ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@dfghtyui4174
@dfghtyui4174 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ጤና አና አድሜ ይሰቶዑአት ምሄርምህ 👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ካለኦት ያሰምህለን
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ 4 жыл бұрын
አሜን ቃልህወትን ያስማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
@ባንችየኢትዩብባንችየ-ጨ4ቨ
@ባንችየኢትዩብባንችየ-ጨ4ቨ 4 жыл бұрын
መምህር በጣም አመሠግናለሁ እረጂም እድሜ ይሥጥዎት አሜንአሜንአሜን
@سارهجرمال
@سارهجرمال 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🤲
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 4 жыл бұрын
መምህር እባኮትን መልሶትን እጠብቀዋል ... ጥያቄዬ፣በአንድ ወቅት በልጅነቴ በአይን እምወደው ልጅ ነበር እሱ ግን አያውቅም ነበር ጊዚያቶች ነጎዱ እኔም ወደስደት መጣው አሁን ግን ልጁን ባልጠበኩት መንገድ አገኘውት ማለትም በኢንተርኔት እወደው እንደነበር ከአንዲት ጓደኛዬ ሰምቶ አውርተንበት ወደ ፍቅር ገባን እናም መስከረም እንድመጣና እንድንጋባ ይፈልጋል ነገር ግን ልጁ ምንም የገቢ ምንጭ የለውም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ማገልገል እንጂ መስራት እንደማይፈልግ አስረግጦ ነግሮኛል እኔ ደሞ በጣም ብዙ መከራና ስቃይ አይቼ ህይወት ብዙ ዋጋ አስከፍላኝ ያደግኩ ልጅ ነኝ ከዚ ይዤ የሄድኳትን ጥቂት ብር ተማምኜ ትዳር መስርቼ ችግር ውስጥ ብገባስ ብዬ ፈራለው እሱጋ ያለው ተስፋ ብቻ ነው ነገ ትልቅ ቦታ እንደርሳለን ይለኛል እናም ለውሳኔ ተቸገርኩ ...እባኮትን ሚሉኝ ካለ??
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 4 жыл бұрын
ፍቅር ዳይበር አይደለም የሚለውን ቪዲዮ ተከታተይ እንዲ ብሎ ነገር የለም
@lilicho12
@lilicho12 4 жыл бұрын
የኔ እህት እግዘኣብሄርም እኮ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ምለው,እና ለቤተክርስትያንም እያገለገለ በጎን ስራ እንድሰራ ኣበረታችው,የቀስስ ኣሸናፊ ትምህርት ኣለ ስምው(ፍቅር ዳይፐር ኣይሆንም)የምል እና
@lilicho12
@lilicho12 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJWsq4qknLlknpo
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሐር ይመሠግን አባታችን በፆሎት ያስቢን አባታችን ቃላ ህይዉት ያሠማል😢😢😢
@enatannafaki920
@enatannafaki920 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው
@ZenashYosef
@ZenashYosef 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
መምህርችን ፣እድሜና ጤናያስጥል አሜን አሜን አሜን ቃላ ሂዉት ይስማልን🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
@ቅድሥትሆይለምኝልኝቅድሥት
@ቅድሥትሆይለምኝልኝቅድሥት 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት እድሜአችሁን ያርዝምልን
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የኛ የሆነውን እግዚአብሔር ያጋጥመን🙏🙏🙏
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Memeherachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemn egzabher yebarkelen Amen ❤❤❤egzabher amlke Yemeni falege saying yemeysfalghun yesten
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@kedesteto5686
@kedesteto5686 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Amen amen a.en qalelehiwet yasemaln aynelbnachn yabraln
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@ልቤበእግዝእብሔርጸና
@ልቤበእግዝእብሔርጸና 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይውት ይስማልን እባታችን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@yaqoutabdulrahman4371
@yaqoutabdulrahman4371 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln betamm enamesegnalen memhrachn
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ያልካቸው ሁሉ እውነት ነው
@astergetachew8695
@astergetachew8695 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልነ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@seneitkassa8336
@seneitkassa8336 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን እድሜን ጤና ዪስጥልን ወድማቺን ፈጣሪው ፈሬ ትዳሩን አክባሪ ያድለን አመላክ በቸርነቱ ፍቅር ዬሱ ስጦታ ነው እና
@የኪዳናምህረትልጅነኝ
@የኪዳናምህረትልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@aeteaete6636
@aeteaete6636 3 жыл бұрын
አሜን(፫)ቃለወትን ያሰማልን አባታችን
@rahelrahel5163
@rahelrahel5163 2 жыл бұрын
Edmena Tena ystln abatach amen enamesgnalen betham des mil tmhrt new ❤️❤️❤️❤️
@hiwotgirma5123
@hiwotgirma5123 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን
@MebaAmenMya
@MebaAmenMya 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥክ
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ማእሌትስላሴ
@ማእሌትስላሴ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ፋንዲሻው ዘመን ይባረክ መምህር
@hollhooll1713
@hollhooll1713 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚፍራ ለሁላችንም ያድልን የአሁንዘመን ውዶች አስምሳይ ናችው
@ቤቲስደተኘዋየእናቷናፋቂ
@ቤቲስደተኘዋየእናቷናፋቂ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@አለምነኝየመድሐኒአለምልጅ
@አለምነኝየመድሐኒአለምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@uae0996
@uae0996 4 жыл бұрын
እዉነት ነው በእዉነት ፀጋውን ያብዛሎት በጣም እየ ተማርንበት ነው
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በጣም ብዙ ነው የተማርኩት እድሜና ጤና ይስህ
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን እድሜ ይስጥህ
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እስኪ ይችን ጥያቄ ይመልሱልኝ 😢 በዉስጥ ቢያወሩኝ ብየ ተመኘዉ የተሳሳተ መንገድ እንዳለሂድ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
እሺ 🌾
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሄወት ያስማልን አባታችን
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new enamesgnalen
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ameeeen
@አዜብአዜብ-ጐ6የ
@አዜብአዜብ-ጐ6የ 4 жыл бұрын
አሜን ያገልግሎት ዘመንሆ ይባርክል
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እኔም ግራ ቸጋብቻለው በፀሎታቹ አስቡኝ
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 4 жыл бұрын
Amen amen abatachen kala hioten yasamalen Esmiyle ena tana yestelen
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewot yasemalin
@selamdesta6138
@selamdesta6138 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን
@ወይኒወይኒ-ፈ1ወ
@ወይኒወይኒ-ፈ1ወ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ትክክለኛ ሰው መሆን አለመሆኑን ማወቂያ ጥያቄም ሆነ ሌላ ዘደ ካለ ይንገሩን እስኪ መምህር
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn kalehiwot yasemalin Bewinet abatachin enamesegnalen
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@karmalarak6030
@karmalarak6030 4 жыл бұрын
Amen abatachen kale. Hiwot yasemalen bebezu eyekeyeregne new temeretot tsegawen yabezalot erejem edemena tenan yadelot melkam wetat lemfeter
@DdD-gv2pu
@DdD-gv2pu 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@tigiskasaye6883
@tigiskasaye6883 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekoninmekonin1138
@mekoninmekonin1138 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የተባረከውን ትዳር ይስጠን
ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 15 М.
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 60 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 987 М.
ይድረስ ለፍቅርና ትዳር ፈላጊው ወንድ! ሴቶች..... Kesis Ashenafi
28:14
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 24 М.
እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam
19:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 33 М.
ግንኙነት ዘ ሩካቤ መንፈሳዊው አንድምታ።Kesis Ashenafi
25:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 26 М.
ይህችን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል? Kesis Ashenafi
24:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam
27:01
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 14 М.
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
25:55
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 61 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 60 МЛН