ወንዱን ቀሚስ አልብሳ አስገብታ ሲፈነጩ ባል ልቡ ቀጥ አለ!! | ክፍል 2 | አጋልጥ

  Рет қаралды 119,750

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@negusmediaOfficial
@negusmediaOfficial 6 ай бұрын
ክፍል አንድ ቪድዮ 👇👇 kzbin.info/www/bejne/bYWsnpd6Z62aqacsi=E7YylrkVtKrGGFL1
@Fatima-w1l9h
@Fatima-w1l9h 6 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😱😱😱
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 ай бұрын
Yene goremsa berta erashn tebk cameramanum tetenkeku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 6 ай бұрын
በአገራችን. እየተደረገ. ያለው. የሰይጣን. ሰራ. ገና. ገፅ. አንድ. ላይ. ነው. ወንድሜ. በሆነ. ነገር. ገለሁህ. አብረው. ቢኖሩስ. ምንም. አልሆንክ. የጠ በቀህ. ኦግዚአብሄር. የተመሰገነ ይሁን. ያለም. ፍፃሜ. አታርገው. እራሰህን. ጠብቅ
@omumohammed1886
@omumohammed1886 5 ай бұрын
Y😢gg😊
@audibarro
@audibarro 3 ай бұрын
ባልዮው ወንዳወንድ አይመስልም። ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ሚስቱ የደፈረችው። ልጁን ወላጅ አባቱ በህግ ሊያገኝ ይችላል።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
ህፃኑን ድኤንኤ ይመርመር😢😢😢የምር ያሣዝናል ባልየዉ ደግሞ ከዚህ የልብ ህመም እመብርሀን ትፈዉስህ😢😢❤
@bestebeste7585
@bestebeste7585 6 ай бұрын
ምንም ምርመረ አየስፈልገውም የውሽመው ነው ብለለች እቺ ከይሲ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 6 ай бұрын
ዎይኔ የኔ የዋህ ለሁለት አቃጠሉት😢😢😢እግዚያብሔር ይፈርዳል አይዞህ ዎድማችን ፈጣሪ የተባረከችውን ይስጥህ😢😢ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው❤❤😢😢
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ህመምህን አስብ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 6 ай бұрын
😂😂😂አየ ሴት ምን አዘዘባችሁ ከቶ በዚህ ክፉና አስቸጋሪ ዘመን እንዴት ነዉ ከቶ እንኳን ከቃል ኪዳን በላይ ቀርቶ ወንድ የሚባል መች ያምር ነበር ኧረ እባክህን ራስ ክን ጠብቅ ለጤናህ ጣር ይች ሸርሙጣ ናት አትረባም ተዋት
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi Ай бұрын
Yeni fikr min bago nager ale bazi layi, ba Agarachin gudayi EGZABHER ba Emba eyalakasa iyale min LA bago nawu yibalali, dagimo ye isun biso ye tedros lij alelam, igna wondoch gin batem inazinalen, andim tamagn ina KIRSTOS manfas yalat set ba chirash matatachin ::
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ደሞ ሌላ ማግባት አለብህ ሁሉም ሴት አንድ አደለም ወንድማችን የኔ የዋህ 👑😘✊
@HsnndG
@HsnndG 6 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
የእዉነት በጣም መልካም አስተሳሰብ እና ትክክል ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ ጤናክን ተከታተል ወንድማችን ልብ እመም ቀላል አይደልም
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 6 ай бұрын
እንኳን ኣልገደሉህ ወይም የኣልጋ ቁረኛ ኣላደረጉህ እድለኛ ነህ ተመስገን በል ከዚህ በላይ ስንት ክፉ ኣይተናል ኣባቴ።
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 6 ай бұрын
በሕይወት መትረፉም ዕድለኛ ነው
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 6 ай бұрын
ወይኔ ይሄን የመሰለ ባል ቀረባት ኣይዞክ ወንድሜ ጀግና ነህ ያንተ እንዳልሆነም ኣውቀህ ለልጁ ኣባት እሆነዋለው ማለትህ የምር ልትመሰገን ይገባል እመብርሃን ላንተ ምትሆን ልበ ቀና ሴት ታበጅልህ፡፡
@rishane9576
@rishane9576 6 ай бұрын
በስመኣብ ምን ኣይነት ደግ ሰው ነው ግን ፈጣሪ የተባረከች ሚስት ትስጥህ ወንድሜ ተባረክ ❤
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 6 ай бұрын
አረ ገጠሬው ልጅ ተመቼኝ 😂😂😂ባለፈው ይረጋጉ ጋሼ ያለው ነገር ትዝ ሲለኝ 😂😂😂
@toba1854
@toba1854 6 ай бұрын
😅😅😅😂
@حياةعلي-خ6ض
@حياةعلي-خ6ض 6 ай бұрын
😂😂
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 6 ай бұрын
ተረጋጉ ጋሸ አለ ከብዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰሎሜ-ኀ4ቐ
@ሰሎሜ-ኀ4ቐ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኦሯነው መሠል😅😅😅
@fayzaisa9906
@fayzaisa9906 6 ай бұрын
😂😂😂
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 6 ай бұрын
ድብቅ ካሜራ ይኑር የምትሉ 😂😂😂😂😅😅😅😅
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 6 ай бұрын
ጆሮ ሲኮረኩሩት ይስቃል ይላል የሀገሬ ሰው ልስቅ ብዬ ኮሜንት ሁሉ ሳይ ያለቀሱ ነው አንቺ ደግሞ እንደኔ ሳቅሽ አፈነዳሽው አብረን ብንስቅ ይሻላል ብዬ ነው ሰው ወድቆ ውሽማ ልብሱ ሲያስተካክል😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
አለ እኮ😂😂😂😂
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 6 ай бұрын
⁠ ለዘላለም ይኑር ማለቴ ነው😂😂😂
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 6 ай бұрын
ይኑር👌❤❤🥺🥺
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 6 ай бұрын
🙌🙌
@madina3828
@madina3828 6 ай бұрын
ወላሂ አዝናኑኝ 80 90 አትበል
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍😢😢😢
@ngsti277
@ngsti277 6 ай бұрын
ኣሜን
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር 6 ай бұрын
አሜን
@mekdasmahamad
@mekdasmahamad 6 ай бұрын
E/gzabeher yerdahe wedeme yemetasarefe meste yestehe 😢😭💔
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananetaye7027
@hananetaye7027 6 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ኸረ እነሱ የራሳቸው ጉዳይ እሱ ሰላም ይሁን
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 6 ай бұрын
ልጁን ስጥ አባቴ የራስህን እግዜር ይሰጥሀል ነገ ይበጠብጡሀል ባለጌዎች ናችሁ አይዞህ የኔ ወንድም
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 ай бұрын
True
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 ай бұрын
Demo eko yebas belo ahunem keweledech agezatalehu yelal
@DerguGetachew
@DerguGetachew 5 ай бұрын
በጣም በጣም አስተዋይና ትልቁ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይካስህ ። ደግሞም ይክስሃል
@mekimeki739
@mekimeki739 6 ай бұрын
የገጠሩ ልጅ ግን ሀቅ ሀቋን ተመችቶኛል ♥️
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 6 ай бұрын
ሴት መስሎ ገብቶ ሀቅ ማለት አይከብድም😂😂😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
Kkkkkkk
@mekimeki739
@mekimeki739 6 ай бұрын
@@mesguroyl9362 መልስ የሰጠሁትለ ፖርት 2 ነዉ የሰዉ ልጅ የዴበቀዉ ሲጋለጥበት ልክ እንዴ ጭስ መዉጫ አያጣም So ልክ እንዴ ሚስትዮዋ ማለት ነዉ እሱ ግን እዉነቱን እወቅ የተፀነሰዉም የተወለዴዉም ዴሜ ነዉ ብሎ ሀቁን ተናገረ ለዛ ነዉ ሀቅ ሀቁን ያልኩት
@madina3828
@madina3828 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@የማርያምመታሰብያ
@የማርያምመታሰብያ 6 ай бұрын
አስጠንቁሎባት አድንዝዛት ነው
@ወለተዮሐንስየቅዱስዮሐንስ
@ወለተዮሐንስየቅዱስዮሐንስ 6 ай бұрын
ይገርማል እንዳተ ቅን መልካም የሆነችውን እግዚአብሔር ይስጥህ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 6 ай бұрын
ስላልገደሉህ አምላክህን አመስግን ላንተየደረሰ ፈጣሪ ለኛም ይድረስ😢😢
@AzeAxum
@AzeAxum 6 ай бұрын
የድኤነች መርመራ ይደረግሎት ልጁ😢❤
@MssMedina
@MssMedina 6 ай бұрын
ለምን ምርመራ ኣስፈለገ ውሽማዋ እኮ የኔ ነው ብለዋል
@AbinetTadese-g1g
@AbinetTadese-g1g 6 ай бұрын
የምን ምርመራ ነው ባልየው አላደረኩም እያለ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 6 ай бұрын
Y ahunu ergzna eko new aLdrkum yaLew​
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 6 ай бұрын
የገጠሩ ኋ ኋ ተመቼኝ ወይኔ በሳቅ😅😅😅
@ቤቲ-አ
@ቤቲ-አ Күн бұрын
😂😂😂😂ወግድ ጋሽ😂😂
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 6 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ግን የዝሙት ልጅ ብዛቱ ታድያ እንደት ሀገር ሠላም ይሆናል አንድት ሴት ሁለት ወንድ ይዛ እየኖረች
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 6 ай бұрын
ባላገሩ፣ልጅ፣በጣም፣ክፉ፣ነው፣
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 ай бұрын
ላይክ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ😅
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 ай бұрын
የዘንድሮ እርግዝና🤣🤣እኔ ደሞ ብሎክ የሚባለዉ ነገር አምሮኛል 7 ወሬ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፀጋየጌታልጅነኝ
@ፀጋየጌታልጅነኝ 6 ай бұрын
የእውነት መልካም ሰው ነህ ይህ ሁሉ ግብ ደርሶብህ ለሱዋ መልካም ማስብ ደንቆኛል እግዚአብሔር አምላክ ይህንን መልካም ልብህን ይፈውስው 🙏🙏🙏🥰🥰😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 6 ай бұрын
የኔዋህ ተጫወቱብህ አይዛህ ወድሜ ጤናህንይስጥህእጂ ይህምያልፋል
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ።
@muminam249
@muminam249 6 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላመሰግነዉ እና ሳላደቀው አላልፍም ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ እራስህን ጠብቅ በርታልን እንደአተ አይነቶችን አላህ ጠብቃችሁ ያበርታችሁ በርቱ ስሬስ ነህ አድንቄህአየለሁ
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ 6 ай бұрын
ቴድሮስ እራስህን ጠብቅ እች ቅሌታም ናት እ ጤና ይበልጣል እራስህን ጠብቅ😢
@uaehetayt2489
@uaehetayt2489 6 ай бұрын
😢😢😢😢🙆🙆😳
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד 6 ай бұрын
የስው ልጅ የስው ነው ስጥ የራስክን ህይወት ምራ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 6 ай бұрын
ጤናህን፡ጠብብቅ።የልብብ፡ሕመም፡ቀላል፡ስላልሆነ፡ሕክምናህን፡ተከታተል። ጋዜጠኛውም፡ተባረክ።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 6 ай бұрын
ምስክን የኔ ወንድም ስያሳዚን😢😢 እች ወራዳ አርመነ የስራሽን ይስጥሽ ስጣን አርመነ 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ መልኳሙን ይስጥህ 😢😢
@زينات-خ2غ
@زينات-خ2غ 6 ай бұрын
እደህ ነኝና የበላይ ዘር አላለም ቀሚሥ ለብሦ እየተረሞጠሞጠ ሆሆ😂😂😂😂😂
@Sabit33
@Sabit33 6 ай бұрын
ቀላል መርመጥመጥ ይህ. ሲታሴት ወንድ አሰዳቤ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 2 күн бұрын
በጣምነዉያሳቀኝ
@GFg-uj2gv
@GFg-uj2gv 6 ай бұрын
ወይኔ ልጅቱ አቃጠለችኝ በጥፊ አይጋግራትምዴ ውይ 😮😮😮 እኔእሡን ብሆን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ይች እርካሽ እንኳን አንተም አተረፈህ ቢገሉህስ ይች ውሻ የስሩት ወንጀል ነው ድፍረቷ
@Emunsaid
@Emunsaid 6 ай бұрын
በጣም ደግ ሰው በርግጠኝነት ደግ ሰለሆንክ አላህ ጤናህን ይሰጠሃል አይዞህ በርታ
@good8574
@good8574 6 ай бұрын
ኣይዞህ ውንደሜ ነገም ሌላቀን ነው ሁሉም ኣንድ ኣይደለም ላንተያለችው ፈጣሪን የምትፈራ ይስጥህ
@kemeriyabereka
@kemeriyabereka 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ይገርመል፠በጠም
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 6 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ልጇን ልጄ ብለህ መያዝህ ቦሀላ እንዳያስጨብቁህ ልጃችንን ብለው ጥንቃቄ እድርግ በህግ እንዳትጠይቅህ
@gedatesema6518
@gedatesema6518 6 ай бұрын
የሰው ልጅ የሰው ነው ህፃኑን ለራሷ ብትሰጥ ይሻልሃል አኔተ የራስህ ኑሮ ኑር ለሰው ልጅ አትጨነቅ ነገ ቤተሰቤን ማለቱ አይቀርም ወላጆቹም ህይወትህን ይበጠብጡሃል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 6 ай бұрын
I agree with your comment
@seed1252
@seed1252 6 ай бұрын
እግዚያብሄር መልካምነትህን አይቶ ፋፁም ፈዉስ ያዱርግልህ።
@tadessehana7330
@tadessehana7330 6 ай бұрын
የበላይ ዘር ይላል የማይረባ 😂😂 ጥሩ የሰራ ይመስል🙊
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 6 ай бұрын
😂😂😂
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሲሉሰምቶ ነው ጀግኖቹ አትፍረዱበት
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 6 ай бұрын
ከቱነዉ😢
@እሙሂባ-ከ4ጘ
@እሙሂባ-ከ4ጘ 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅በሳቅነውየገደለኛ😅😅😅
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድባት አንተ ግን መልክም ሰው ነህ አይዞህ ማን ያውቃል የምትክስህ ሴትይሰጠሃል❤
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ከባድ ነው ለምን ግን ሰውን እንጎዳለን 😢😢😢ቀድማ አትነግረውም ሰው የዘራውን ያጭዳል😢😢😢
@Abeba1985
@Abeba1985 6 ай бұрын
እንደዙይ ባለገ ሴቶቺ ይሰቀሉ የምትሉ like
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 6 ай бұрын
ፈጣጣ ሴት ነች ትላለች❤❤❤
@FsrRrg
@FsrRrg 6 ай бұрын
የገጠሩ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
@azebweldu7852
@azebweldu7852 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኣየ ሰው
@hanhn7623
@hanhn7623 6 ай бұрын
80..90.አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@XayituXayituxayitu
@XayituXayituxayitu 6 ай бұрын
Kkkk yebalayi zari alalem
@argetoall6484
@argetoall6484 6 ай бұрын
የኔ ወንድም ምንም ብትወደውም ልጁ ነገ ትክክለኛ አባቱን መፈለጉ አይቀርም በዚህ በከፋ ዘመን መልካምነትህ እንዳለ ሁኖ ከናቱ ጋር ማድረግ ያለብህን አድርገህ ስደደው አንተን እግዚአብሔር ይማርህ ንጉስ ሚዲያ እግዚአብሔር ያክብርህ ለህክምናው አስፈላጊ ከሆነ ይዋጣለትና ይታከም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 6 ай бұрын
I agree with you
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 3 ай бұрын
Tikikil
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
ሰለ እውነት መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ እንደዚህ ያለውን ሰው ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@KsaKsa-zd7kv
@KsaKsa-zd7kv 6 ай бұрын
የገጠር. ሠዉ ቢሆን. አናቶን. ብሎ. ይገላግላታል😂😂😂😂😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
እንኳንም ደረስክበት ለበጎ ነዉ አይዞህ አንተንም ጤናህን ይስጥህ ሂወት ይቀጥላል አይዞህ❤❤❤❤❤❤
@betilove19
@betilove19 6 ай бұрын
መገጠሩ ልጅ ማሪያም እምነት ና ወግ አጥባቂ ነው 😢😢😢 ይመቸው
@argetoall6484
@argetoall6484 6 ай бұрын
የሴት ቀሚስ ለብሶ መማገጡ ነው እምነትና ወግ አጥባቂነቱ እሂ እሴታሴት
@HayatAzam-jk5xz
@HayatAzam-jk5xz 6 ай бұрын
አነጋገሩ እራሡ አረገጠረ ይገደለኝ
@abrham2369
@abrham2369 6 ай бұрын
Agebeww
@KokoKoko-d6c
@KokoKoko-d6c 6 ай бұрын
Eunet bileshal Agibew 😅
@HayatAzam-jk5xz
@HayatAzam-jk5xz 6 ай бұрын
ምነዉ እኔጀገረኝአልኩሽ
@mekyamekya
@mekyamekya 6 ай бұрын
ልጁ ይቁነጠነጣል ፈጣሪየየየ😢😢😢 የበላይ ዘር አላለም ሁሉም ፈርተውታል
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 6 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@slamedmeke5099
@slamedmeke5099 6 ай бұрын
እኮ የሰው ሚስት ይዞ ወይ የበላይ ዘር አላለም😅😅😅😅
@rozenamd2084
@rozenamd2084 6 ай бұрын
😊😊😊😊
@mekyamekya
@mekyamekya 6 ай бұрын
@@slamedmeke5099 ሠው ሁሉ ደፋር ነው ማፈሪያ ከከከከከ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 6 ай бұрын
አይዞ ወንድሜ ለአንተ የተፍጠርች ሄዋን አለች ፀሎት አርጊ ፍጣር ይሰጣል❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ መልካም ሰዉ ነህ ወላሂ ላንተ ታማኚ ሚስት ይስጥህ ❤❤❤ወንድሜ❤❤❤
@hasanmuse4007
@hasanmuse4007 6 ай бұрын
Really he is good person ❤❤love ❤
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 6 ай бұрын
Waqayyoo Abbaa kenyaa nama garii siifi haa kenuu
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 6 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ለራስክ ኑር እመምህን ያስታመምክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 6 ай бұрын
Salphaadhaa rabbii siyaa salpisuu abboo😂🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@fattuRahima
@fattuRahima 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fakiafakia7020
@fakiafakia7020 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 6 ай бұрын
@@fattuRahima 😁😁😁
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 6 ай бұрын
@@fakiafakia7020 😁😁😁
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 6 ай бұрын
@@fattuRahima 😁😁😁
@EmebetAmen
@EmebetAmen 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ እግዚአብሄር ይይልሽ አለመግደሏም ፈጠሰሪ ጠብቆት ነዉ ባለሰገሩ ግልጽነቱ ደስ ይለልእቺ አረመኔ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 6 ай бұрын
እች እርኩስ የስራሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር 😡 ወንድማችችን አይዞህ ልነጋ ስል ይጨልማልህ 😢😢
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 6 ай бұрын
እሴት ቢሔድ እሴት ይመጣል ጤነህን ጣር ዉንድምየ ጤና ብታጣ ማንም አይውድህም እራሰህን ጠብቅ ላአንተ ያለውን እግዜብሔር ይሰጥሀል ከዚህ የበለጠ እንዳዘጋጀል እንዳለ አትጠራጠር
@ababaababa-c2j
@ababaababa-c2j 6 ай бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ልጁን እንደልጅህ በመቀበልህ ምን ያህል መልካም ሰው እንደሆንክ የሳያል ፈጣሩ ላንተ ያለችውን ይስጥህ ተባረክ
@a.a2095
@a.a2095 3 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ተገፍተሃል እና እግዚአብሔር ከመልካሟ ያገናኝሃል። እኔ ብሆን ብዬ ሳስብ ስንቱን መጥፎ ነገር ለማድረግ አዉጥቼ አወረድኩት። እሷም የእጇን ወርቅ አዉቃ ጥላ በጉስቁልና እያከክሽ ኑሪ ብሎት ነዉ። የፈለገችዉን አገኘች።
@goldencell3461
@goldencell3461 6 ай бұрын
እንኳንም አልገደሉክ፣
@بلاينشاجزو
@بلاينشاجزو 6 ай бұрын
አይዞሕ ወንድመ መፈለግ ናተፈላጊ አልገናም ብሎነው እንጅ ቡዙ ታማኝ ሰው አለ ተስፋ አትቁረጥ
@HanaMulugeta-cn8wt
@HanaMulugeta-cn8wt 6 ай бұрын
በስመአብ አይዞሕ ቴዲ ግን እርግጠኛ ነኝ ምንም እንኳን ልጁን ለማሳደግ ብትወስንም እሱም አንድቀን ትክክለኛ ወላጆቹን ይፈልጋል ስለዚሕ ሌላጉዳት ነው😔😔😔😢
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 6 ай бұрын
ባልየው ጤንነትህን አስብ እሷ የራሷ ጉዳይዋ ነው
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 6 ай бұрын
ልቡ አጥ እንዳይል
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 6 ай бұрын
ታማኝ ነህ ወድሜ ታማኝ ነህ በርታ ❤❤❤
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 6 ай бұрын
ምን አይነት ጊዜ ደርሰና ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 6 ай бұрын
ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሀን ስለጤናህ ፀበል ተጠመቅ ልጁ ደግሞ ያንተ ካልሆነ ስጥ ምንም አይጠቅምህ የራስህ ልጅሳልሆነ አይጠቅምህም
@GeorgeWase
@GeorgeWase 6 ай бұрын
Gazetegnaw tchlaleh betam fetari yitebkh🙏🙏🙏👍👍👍♥️♥️♥️
@MedinaMedi1234
@MedinaMedi1234 3 ай бұрын
መልካም ባል ብዙም ግዜ መልካም ሚስት አያጋጥመዉም መልካም ሚስት መልካም ባል አያጋጥማትም ወንድሜ አይዞክ ያልፋል አላህ አፉያ ያርግክ ዋናዉ ጤና ነዉ ጤናክን አላህ ሙሉ ያርግልክ
@FatimaAhmed-y8v
@FatimaAhmed-y8v 6 ай бұрын
አይዞህወንድሜ አይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢
@samerakaled8896
@samerakaled8896 6 ай бұрын
😢😢
@SenitSenit-uv3cz
@SenitSenit-uv3cz 6 ай бұрын
አይዞክ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይረዳካል የኔ መልካም አይዞን
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 6 ай бұрын
የበጀመርያ ልጂ D,N,ይመርምር የምትሉ
@nahena123
@nahena123 6 ай бұрын
ምድር ለመልካሞች አትሆንም ማለትነው በቃ ታማሚ መሆኑ እያወቀች ፍቺመጠየቅ እያለ😢😢😢😢😢
@eritrashikor6352
@eritrashikor6352 6 ай бұрын
አዞ ወንድሜ ጌታ ያለዉ ጥሩ ምስት ይሰጣሀል አንተ ጎበዝ ነህ በርት አታስትፈልግህ አዞ እዉነት ከሆነ እስዋ አታስፈልግ ለባ ነት ምን አይነት ሴት ነት ይገርማል ካንተ ጌታ አለህ አዞ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 6 ай бұрын
አባራት እጅ ከፍንጅ ስለያዝካት ባዶ እጇን ነው የምትወጣው ተገላገልክ ይቺ ባለጌ ።በል ወንድሜ በሽታህን አስታም ደግ አረግክ አሳድገው ተባረክ ♥️አስተዋይ ነህ ። አምላክ ላንተ የምታፈቅርህን እንደአንተ የተጎዳችውን ያምጣልህ ።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
ጌታ ይፈውስህ በዚ የልብ ህመም ላይ ህመም ጨመርሽበት ጌታ ፍርዱን ይስጥሽ እንዴት አስቻለሽ ግን አልፈልግህ ም ማለት ትችይ ነበር
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
እግዚኦ የናተስ ለየት ያለ ነው
@GechDam
@GechDam 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ በነበርኩ ይህ ሰገጤ መግደል ነበር ያዘርዝርህ ወባ ወይኔ እረመጫቱ
@TngFg-h2x
@TngFg-h2x 6 ай бұрын
እድሜ ለቴክኖሎጂ ክፉ ሰዎች በሰው ይጫወቱ ነበር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ ቀጥልበት አብሽር
@ZaheraAhemed-z9r
@ZaheraAhemed-z9r 6 ай бұрын
ልጁን ማስመርመር ይችላል አይዞህ ወንድም
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Ай бұрын
ፈጣሪሆይ ልቦና ስጠን ማስተዋሉን አድለን😢
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
አይዛክ ጌታ ጥሩ ሚስት ይሰጣሀል
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 ай бұрын
ኡሁ የኔ መቃጠል ሚስኪን አሳዘነኝ የተሻለ ይስጥህ ጤናህንም አላህ ዛሬ ጀምሮ ይመልስልህ ከዝህ ቦሀላ ይካስህ ምን ልበል😭
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 6 ай бұрын
በተርት የሚባለው እውነትነው ያለውሹማ አይቀመጡም ወሎወች ሀሀሀሀሀ
@HayatEubrhm
@HayatEubrhm 6 ай бұрын
እደጋላ ሽኮኮ ሽለማይመስሉነው ክክክክ እናተንማ ማንይፈልጋችሁል እምየ ወሎ የቁጅናጥግ
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 6 ай бұрын
@@HayatEubrhm balga leboni yestse kossanse trtu ehun naw maltnaw
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 6 ай бұрын
ዎሎዬ ቆንጅዬ ምትሉት konjinako ነገ ይራገፋል ምን ዋጋ አለ 😮
@SameraSamera-i8f
@SameraSamera-i8f 6 ай бұрын
በሉወረድበሉከወሎየወችላይ
@899-r9n
@899-r9n 6 ай бұрын
ወሎን ለቀቅ እኛ ወሎየወች ያያን በፍቅር ነው የሚወድቅልንን
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
ጀግናዉ ጋዜጤኛ በርታልን ስራህ በሙሉ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ 6 ай бұрын
የባሰ አለ እረ ሰዋችን ወደት እየኸደ ነው
@حواء-ع6ش
@حواء-ع6ش 6 ай бұрын
አላሕ ይወድሐል እቤትሕ እየገባ ቢገልሕ ኖሮ በማታቀው ነገር
@_waifu-4548
@_waifu-4548 6 ай бұрын
የገጠር ልጅ ሆኖ ድብብቅ አያውቅም አለ ሀቅ ሀቋን ነው ቁጭ አደረጋትኮ በአንዴ😅 ተደላድሎ ከሶፋው ላይ ቁጭ ገጠሬኮ ጀግና ነው ወይ ፍንክች መከታ ቆመላትኮ ከሴት ላይ እጅክን አታንሳ አለው አቦ ጀግና ነው
@ydgdgxhc8061
@ydgdgxhc8061 5 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@BIRTUKAN-tw2gu
@BIRTUKAN-tw2gu 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ወንድም አሳዘነኝ ባልየው በእየሱስ ስም! Egziabher yimarih ke himemih ayzoh egziabher yikisal😢😢
@TngFg-h2x
@TngFg-h2x 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ወንጀለኛኮ ውሽማው ብቻ አይደለም ሴትዮዋም ለህግ መቅረብ አለባት መቀጣት አለባት
@jaliluae5594
@jaliluae5594 Ай бұрын
በጣም ነው የማይሣዝነው
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 6 ай бұрын
የበላይ ዘር አላለም😂😂😂😂😂
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 6 ай бұрын
እኔ እራሱ ያሳቀኝ ፓርት ወዶ አይስቁ ክክክክ
@galaxyim8630
@galaxyim8630 6 ай бұрын
HHH😢😢😢
@hanhn7623
@hanhn7623 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 ай бұрын
ያለ ምንም ክፍያ በነፃ ታሰናብታታለህ ወንድሜ እንኳን አልገደለችህ
@malkmalk9514
@malkmalk9514 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሴቶች በህግ በደብ በቀጣት አለባቸው
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 3 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ወላሂ ሰማና ዘጠና ያለዉ ነገር ኡኡለፍፍረረረ
@ቅማሞች
@ቅማሞች 6 ай бұрын
ልጁ ከተወለደ። ድኤን ይመርመር
@aminaapp4643
@aminaapp4643 6 ай бұрын
የልብ ህመም አለበት ግንኙነት አላረጉም ለ3 ወር
@Salame-g2s
@Salame-g2s 6 ай бұрын
ወይን የኔ አባት አይዞ😢😢😢😢😢❤❤
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 53 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 95 МЛН
የሚስቱ ጓደኛ ባልየው ሳያውቅ አሳፈረችው!!
39:37
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 141 М.
DV ሎተሪ ሲደርሳት ጎረቤቶቹ አባት ነን ብለው አምነዋል!!
24:40
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 59 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН