ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበ ስለ ዶ/ር አብይ

  Рет қаралды 41,682

ashu winner tube

ashu winner tube

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር ይባርካቹ እውነት ነዉ እኔም አልቅሼአለው እግዚአብሔር መጸናናት ይስጠው አብያችን ትሁቱ መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብልን
@adanechsefudebeb1009
@adanechsefudebeb1009 5 жыл бұрын
Tikikili amen geta yibarki
@adanechsefudebeb1009
@adanechsefudebeb1009 5 жыл бұрын
Tabrki
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ኤርምያስ አበበ ተባረክ ምልክቱ ዶክተር አብይን እንደሚደርስ ታስፋ አረጋለዋሁ
@HasanKhan-gt5ym
@HasanKhan-gt5ym 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንና ህዝቦችሁአን ይባልክልን ለአልሻዳዩ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል የጠላት ሥራ ፈርሶ ኢትዮጵያ ግን ተጎብኝታ እናያለን አሜን አርምይዬ &አሹዬ ተባራኩ በርቱ 👏👏
@bettybbc777
@bettybbc777 5 жыл бұрын
ኤርምያስ ተባረክ አሜን ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@amenaathubia9462
@amenaathubia9462 5 жыл бұрын
betelehem desta
@amenaathubia9462
@amenaathubia9462 5 жыл бұрын
betelehem desta men
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
betelehem desta 😘😘😘😘😘😘
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ወንድማችን አሹ እናመሰግናለን እንዎድሀለን ወ / ዊ ኤርሚያስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካካችሁ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔን ይባርክ
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 5 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅ መልካም ዘመን ለሀገራችን ይሁን አሜንንን
@fatimahussien9518
@fatimahussien9518 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genzebedofe3821
@genzebedofe3821 5 жыл бұрын
ኤርሚያ ተባረክ ዶ/ር አብይ ጌታ በደሙ ይሽፍንህ
@abigiyazene5011
@abigiyazene5011 5 жыл бұрын
Amen bedemhu yshefenhule.
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 5 жыл бұрын
Genzebe Dofe አሜንንንን
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 5 жыл бұрын
Dr Abiy you are God given gift for our nation long live stay blessed !!!
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
ዋውውውው ኤርሚ የሚገርም መልእክት ነው ተባረክ አሹ ዘመንህ ይባረክ
@zerubbabelrundassa7916
@zerubbabelrundassa7916 5 жыл бұрын
DR Abiy Ahimed is God given leader for our people. He is the answer to our prayers. When God plan to bless and prosper a nation He (God) first gives the leader with vision. This leader Dr Abiy is a visionary not only for Ethiopia, but also Africa and byond. I have never heard or seen any leader preaching LOVE and FORGIVENESS to his people other than Prime Minister Dr Abiy! I can see wisdom and love coming from his good heart. He has what it takes to take Ethiopia to the highest level. Please, let us swallow our pride and follow to support his leadership. God resist the pride and gives grace to the humble! May the Lord bless and protect our country Ethiopia.
@samrih1270
@samrih1270 5 жыл бұрын
Amen!
@bezuneshmarigiya7461
@bezuneshmarigiya7461 5 жыл бұрын
አሹ ተበረክ ወንጌላዊ ኤርሚ አሜን እግዝአብሔር መልካም ነው መቼም ብሆን ለአመኑት ታማኝ ነው ስሙ ይባረክ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
*በጣም ደስ የሚል ድንቅ ፅሑፍ ነው ወንጌላዊ ኤርሚያሰ ጌታ ይባርክሕ, እያንዳንዷ መልካም ፅሁፍ አሸነፊ ናት ሁሉም ሰው በልቡ ያለውን መልካም ነገር ስለሐገራችንና መሪዎቻችን ቢናገር የክፋት ስር ይደርቃል, በርቱ ያሐገሬ ለጆች, አምላክ ሐገራችንን ይባርክ, አሹዬ በርታ ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ!*
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
አሜን እውነትነው መፅናናትን ይሥጠው በግራ በቀኝ የሆነ ያልሆነ እሚቀባጥሩበትን የራሥ ጠላት ተከሢሦች አላህ በሰባት መገድ ይበታትንለት አሜን እኔም በእምነቴ አፀልይለታለው
@betelhem9247
@betelhem9247 5 жыл бұрын
Tebarku edezeh yemikebabel sew des ylal snwaded yamrbnal fetari then new yemiwedew
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
@@betelhem9247 አሜን እኔ በበኩሌ በማንኝውም እምነት እኔን የፈጠረ አምላክ በሠማይ አለ ብሎ የሚያምን ሁሉ ደሜነው ለሁሉም ማሥተዋልን ይሥጠው እደዚህ ያረጋቸው ጌታ ለበጎነው አምናለው ዶክተር አብይ አላህ ሠብሩን ይሥጥልኝ ውዱ መሪዬ 😍😍😍
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ኤርምያስ አበበ ተባርክ በብዙ🙌🙌
@jdjd4810
@jdjd4810 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ኤርሚያስ የእግዚአብሔር ሰው ነክ እንደ እግዚያብሔር ሰው ከማሞገስህ በፊት ፀልይ እግዚያብሔር ከደም አፍሳሽና ከአመፀኛ ሸንጋይ ጋር ምን ህብረት አለው እግዚያብሔር የአመፃ አምላክ አይደለም ስለ ቅንነትህ ተባረክ
@hiwitkasa3687
@hiwitkasa3687 5 жыл бұрын
ዋዉ ወንጌላዊ ኤርሚ ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ማስተዋልና ጥበብ ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ አሜን ተስማማሁ ወንድም አብ ተባረ መልካም ዜና ሁሌም ካንደበትክ አይትፍ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ኤርሚ አስተዋይ ነህ ተባርክ ዶክተር አብይ የሚገርም ንጉስ ይመስለኛል አቤት ጌታ ሆይ
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
እጅግ የምወደው ወንጌላዊ ኤርምያስ ህዝባችን ከታሰረበት ትብታብ እንዲላቀቅ በድፍረት ስለሚያስተምር አደንቀዋለሁ ዶ/ር አብይ ጌታ ይባርከዉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያን እና ዶ/ር አብይን አሳልፈን ለአንተ ሰጠንህ
@yohannesgetinat6304
@yohannesgetinat6304 5 жыл бұрын
እንድህ ዓይነት መልከም ዜና ስንሰማ እንዴት ደስ ይለናል እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔርም እንድሁ ደስ ይለዋል:: እበካችሁ እንድህ ከተበረኩ የወደቀ ልበችንም እንድህ በተስፋ ወደለይ ከምያነሱ ቅዱሰን እንማር .... ኤርም የእግዚአብሔር ሰው የልቤ ደስታ ይድረስ በብዙ እጥፍ ተበረክ የአቴ ልጅ ዶ/ር አብዬዬዬዬ አይዞ ጌታ ከአንቴ የእውነት ሰው !!!!!
@abdulra7manalmutari629
@abdulra7manalmutari629 5 жыл бұрын
አሜን ደስ የሚል ኡፍ እግዚያብሔር ኢትዮ ይባርካት እናመሰግናለን
@sdadsa9474
@sdadsa9474 5 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🌹🌹💕💕🌹🌹💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹
@kalkidandagne7938
@kalkidandagne7938 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙዎች ፀሎት አብያችንን እግዚአብሔር ሰቶናል ጌታ በደሙ ይሸፍንልን አሹ ዊነር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@hiwothiwot7995
@hiwothiwot7995 5 жыл бұрын
አሜንን ኤርሚ ተባረክ በብዙ ጣፋጭ አንባቢው ዘመንክ ይባረክ አብያችን ጌታ በብዙ ሞገስ ይሁንክ በደሙ ይሸፍንክ
@sarasara-uq6mw
@sarasara-uq6mw 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@netsanetgood992
@netsanetgood992 5 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ማስተዋል ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያን ህዝብ ማስተዋል ይስጥ አሹዬ አንተም ተባረክ በብዙ
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ተባረክ
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
🌳😍😍😥😥ዘመናችሁ ይባርክ ያባቴ ልጆች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙌🙌🙌🌳🌳አሜንንንንንን
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እሹዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእሊላህ የምትኖር ስለሆንክ የሚረባን ነገር ስለምታሰማን ።እውነተኛ አገልጋዬቻችንን ጌታ ይባርካችሁ።
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
አሁ እውነት ነው በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ግን ይጠግባል በገዘ ልቡ የሚታመን ሰው ሰነፍ ነው በጥበብ የሚሄድ ግን ይድናል እግዚአብሔር መልካም ነው ሰለ ሁሉም ነገር ጌታን መጣባቅ ይሻላል ታባረኩ
@genetserer9514
@genetserer9514 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ኤርሚያሰ እንደአንተ አይነት ቆራጥ ነወንጌል አርመኛ ሺይወለድ ዘመንክሁሉ የለመለመ ይሁን ተባረክ
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 2 ай бұрын
ውሽታም!!!
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 5 жыл бұрын
ኤሪምየ የዘመኑ ፋውሎስ ነክ በእውነት በመንፈስ የምትመራ አገልጋይ ነክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አብያችን እግዚአብሔር በዴሙ ከክፉ ሁሉ ይስውሪ እትዮጵያ ተስፋ አላት ።
@UserUser-rr6iq
@UserUser-rr6iq 5 жыл бұрын
አገንሹ
@jesusmydadjesusislordnursa9632
@jesusmydadjesusislordnursa9632 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተዋግ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው እንዲ እንዳ ሆኔን አንቃርም አሜን ውድ ውንድም ጌታ እየሱስ ይባርክ
@meselechmasta485
@meselechmasta485 5 жыл бұрын
Amen amen tebareki bebuzu ewenety nw 👏🙏🙏❤️❤️
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ኤርምዬ ጌታ ይባ ርክ እውነት ነው 😍😍🤩🤩🥰🥰🥰❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@hanifikeramen1783
@hanifikeramen1783 5 жыл бұрын
God bless you ermi eg.r abyachinin kekifu yitebklin
@alonood00
@alonood00 5 жыл бұрын
Ameeeen🙌🙌🙏
@y7prime244
@y7prime244 5 жыл бұрын
Amen Amen Tebarek Fetari Yibarkih
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
ኤርሜያስ በጣም ጥሩ ሰው እና አስተዋይ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርክ!
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 5 жыл бұрын
ኤርምዬ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለሰጠህ አእምሮ ዝቅ ብዬ ከልቤ አመሰግነዋለሁ ።አምላክህ ካንተ ሆኖ እንደ ዳዊት ከነበርክበት ጭለማ ስፍራ አንስቶህ ለብዙዎቻችን ፈውስ ሆንክልን። የበላሃው የህይወት ቃል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ክርስትያኖች በትክክለኛው ጠባብዋ መንገድ እንድንራመድ ረዳን።አሁንም አንተ እግዚአብሔር መርጦ የሾመልንን መሪያችንን ዶክተር አብይን በመደገፍህ እንከተለሃለን ፣ከጎኑ እንሆናለን። እግዚአብሔር ይባርክህ
@ambsquadd
@ambsquadd 5 жыл бұрын
Wow interesting great message god bless you both
@ayshogechya7109
@ayshogechya7109 5 жыл бұрын
😭😭😭
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 5 жыл бұрын
😍ዋዉ አሚን ዛሬ ወይራ ፍለጋ ልወጣ ነዉ አሹ እንደዚህ መልካም ደብዳቤዋችን አስተናግድ የሰላምም ዜናን አሰማን ወንጌላዊ ኤርሚያስንም በኢትዬጵያ ስም እናመሰግናለን በልልን አንተም በርታ😍
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 5 жыл бұрын
" ብቻ እንተመን " ተስፋችን መድኂኔ ዓለም ክርስቶስ ብቻ ነው ። ሀገራችንም ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር በመሆኗ ወርቅ በእሳት እንሚጣራ ፣ ሚጥ ይበዛበት ይሆናል እንጂ የጣላት ሀሳብ አይካናወንበትም ። በተረፈ ህዝባችን በቅድስና ልቦናችንን ለእግዚአብሔር በማስጠት በፊቱ ሞገስ እንድናገኝ እንደ ቃሉ እንመላለስ እንኑር ።
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ኤርምያስ ተባርክልን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
አብያችን እንደተከልካት የወይራ ችግኝ ለምልምልኝ ለዘላለም ንገስ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤
@bettybbc777
@bettybbc777 5 жыл бұрын
አሜን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
@@bettybbc777 ተባረኪልኝ ❤❤❤
@mayamaster9658
@mayamaster9658 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@wadedameethiopia4514
@wadedameethiopia4514 5 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn tebareki
@ga3775
@ga3775 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ ጌታ አብዝቶይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይባርክ
@alij2823
@alij2823 5 жыл бұрын
woww Tebareku ❤❤❤❤😘😘😘😗😗
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 жыл бұрын
Amen....... amen..... amen..... God bless you my brother in christ.
@alcatelalcatel3183
@alcatelalcatel3183 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ ሁላችሁም
@WorldPhone-ip2ub
@WorldPhone-ip2ub 5 жыл бұрын
ዋው ዘመንህ ይለምልም ወንጌላዊ ኤርሚያስ አሹ ጌታ ይባርክህ ስለምታቀርብልን መልካም ማዕድ
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ክብር ሁሉ ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@aileenm5593
@aileenm5593 5 жыл бұрын
Wowow በጌታ ስም ታባራክ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
ኤርሚ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
አሹዬ እንኩዋን ደና መጣህ ጌታ ሀገራችንን ይጠብቅልን እፍፍፍ እኔስ ጨነቀኝ 😭🙏🙏ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ አብያችን ነፍ ዓመት ኑርልን እኖድሃለን እፍፍፍ እኔ ላንተ ደከመኝ ወይ የልከው ጉድ አይዞህ 😘😘🙏😢😢🙏💚💛❤️
@buonavita4175
@buonavita4175 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 Paster Ermias for understanding read Dr. Abiy’s heart Bless you all
@brhan1237
@brhan1237 5 жыл бұрын
Amen Amen Tebarek
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
Wowo አሜን አሜን ኤርምያስ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልክት ነው አብይ የሥራ ዘመንህ ከዝህ በኃላ እግዚአብሔር ሰላም የርግብህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ashu antem tabarek
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
የአንባቢው ውበት ከመልዕክቱ ጋር የሚገርም ነው ከክፉ ይጠብቃቹ ሁላችሁንም
@salemtadesse398
@salemtadesse398 5 жыл бұрын
Shalom Ashu winner Tabareki Amen Geta w/Erimen yibarekew. Abiye ye fiker sawu yetamaritk ba Egr eji gana tinagisale Ethiopiam tabarika tayatale barita marihachin Geta ba damu yishafinki
@selemawitidemisedere2532
@selemawitidemisedere2532 5 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeen Erimiye Geta Yibariki Ashuye Abate Anitenimi Yibarikiii
@lazer106
@lazer106 5 жыл бұрын
I love the poem God bless you both of you. We the children of God , have to influence with the word of God & Hope.
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ኤርሚያስ ተባርክ አሹዬ አንተም ተባረክልንአብይዬ ሺ አመት ንገስ የኔ የዋህ 🙏🙏
@alemabera59
@alemabera59 5 жыл бұрын
God bless you
@meerymeery7682
@meerymeery7682 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@daguyyegetaaliji150
@daguyyegetaaliji150 5 жыл бұрын
Wowowoowowowowowow Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen Geta yebarekachuu tabarekuuu ♥️🌹🌹🌹💞
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ዶ አብይ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ስራህን ያከናውንልህ ቅን መሪያችን ነው ዘመን ይጨመርለት
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 5 жыл бұрын
ተባረኩ አሹ ዊነር እና አገልጋይ ኤርሚያስ ፍቅር እኮ ሀገርን አልፎ አለምን ይሞላል ፍቅራችሁ ይብዛ
@mahiafrika2992
@mahiafrika2992 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ኤርሚ አበበ እንወድሐለን በርታ አንተ የወንጌል አረበኛ ጫካውን መንጣሪ ሐሳብክን ሁሉ ይሙላልህ ፈጣሪ ወንድማችን ኤርሚ አንደበተ ርቱ እውነት ተናጋሪ ወንጌላዊያኖች ሁሉ ከላይ ተጠርታችሁል ትውልድን ልትፈቱ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 5 жыл бұрын
Ewunet.
@eyerusalemgetaneh665
@eyerusalemgetaneh665 5 жыл бұрын
Ameeeeeen!!!!💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️!! ሐሳባቸው ከንቱ ይሁን አብይዬ ጌታ ሁሌ አብሮህ ነው!ወንጌላዊ ተባረክ!
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
doctor abyi & ermiyase & ashuye & Ethiopian all family God bless yes !!
@sino7449
@sino7449 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ዶክተር አብይ ከሁሉም ይምብልጥ አምልክህ ከጎንህ ነው ሁሉንም ታልፈዋለክ የጠራክ የሾመክ አምላክህ ታማኝ ነው በእርሱ የታመኑት አይወድቁም አይጠፍም አንተን የሾመክ ሠው አይደለም ጌታ እንጂ በምት ሄድበት በምትገባበት ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ
@semazerga292
@semazerga292 5 жыл бұрын
God bless you my brother😍👏👋👏👋
@brtoqalaroro6130
@brtoqalaroro6130 5 жыл бұрын
Wow ኤርም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አብይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አሹዬ
@sarasarina7933
@sarasarina7933 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጋላዊ ኤርምያስ
@bettyyohannes8625
@bettyyohannes8625 5 жыл бұрын
Wow,God bless u
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 жыл бұрын
ውንድሜ ኤርምያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ & አሹ ጌታ ይባርካችሁ DR አቢ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፈንህ
@ameentube2127
@ameentube2127 5 жыл бұрын
Ameen Ameen 🙏🙏🙏Wow tebarkilen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@wedemulat1430
@wedemulat1430 5 жыл бұрын
tebareku 🙏❤👋
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንዴት ልብ የሚያሳርፍ መልህክት ነው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
አሹ ተባረክልኝ የኔ ወድም?
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 5 жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንጌላዊ ኤርምያስ አሹ አንተም ተባረክ
@gametube8724
@gametube8724 5 жыл бұрын
God Bless you throughout all your life
@danatezeta2379
@danatezeta2379 5 жыл бұрын
waa woo taabaraakku 👍👍👏👏👏👍👍👏👏👏👍👍👍👏👏👍👍👍
@godisgood6135
@godisgood6135 5 жыл бұрын
Abiye zemenke yebarkk ❤❤❤❤❤❤
@abigiyazene5011
@abigiyazene5011 5 жыл бұрын
Tebarek ermiyas ewnet new abiy melkam meri new rhurhugeta ybarkew
@Praise-k1u
@Praise-k1u 5 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክልን በርታ አትጥፋ እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያ ይብዛላት :: እግዚአብሔር አብይን ይጠብቅልን 🎩👍🏽
@josephmakary3015
@josephmakary3015 5 жыл бұрын
Tebarekln wendeme
@raheltadsse789
@raheltadsse789 5 жыл бұрын
Tebarek
@sifen.nigatusifen3098
@sifen.nigatusifen3098 5 жыл бұрын
wawawa✔✔✔✔✔✔TEBARAKU
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 5 жыл бұрын
አሜሜንንንንን ወንድማችን ኤርምያስ ዘመን አሜሜንንንንን ህ ይበራክ ተባራክ ካፁሁፉ ጋር የነበርክ winner አሹዬ ጌታ ይበርክ ተባራክ
@genetgabre4297
@genetgabre4297 5 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ebifamii Tabarak
@samim7373
@samim7373 4 жыл бұрын
ፄንጤ አንድ ጥያቄ መመለስ አይችልም እስኪ እምነታችውን ከመፅሕፋቹ ውስጥ አሳዩን መልሱልን???... 1 - እስኪ የቱ ጋር ነው መፅሐፍ: መፅሕፍ ቅድስ 66 ነው የሚልው? ጥቅስ ስጡና? 2 - እስኪ የቱ ጋር ነው እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ ተቀበል የሚለው? ጥቅስ ስጡና? 3 - እስኪ የቱ ጋር ነው እምነት ብቻ ያድናል የምላው? ጥቅስ ስጡና? 4 - እስኪ የቱ ጋር ነው ስው በእምነቱ ብቻ ነው የሚፈረደበት የሚለው? ጥቅስ ስጡና? 5 - እስኪ የቱ ጋር ንው ስው በምንፈስ ቅዱስ ሲሞላ የተንደፋደፍው? ጥቅስ ስጡና? 6 - እሰኪ የቱ ጋር ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስው እራሱን መቆጣጠር ያልቻለው? ጥቅስ ስጡና? 7 - ዻውሎስ ስለኔ ለምኑ ሲል እየሱስ የቱ ጋር ነው በተዘዋዋሪ እይስራም ብሎ የተቃወመው? ጥቅስ ስጡና? 8 -እየሱስ ከሞት ከተነሳ በህዋላ ከአምስት መቶ ለሚበዙ ወንድሞች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ይላል So ማርያም 500 ልጅ ውልዳለች ማለት ነው? 9 - እስኪ የቱ ጋር ነው ማርያም እታማልድም የሚልው? ጥቅስ ስጡና? 10 - እስኪ መፅሕፍ የቱ ጋር ነው ቅድሳን ስማታት አያማልድም የምልው? ጥቅስ ስጡና? 11 - እስኪ መፅሕፍ የቱ ጋር ነው መልአክቶች አያማልድም የሚልው? ጥቅስ ስጡና? 12 - እስኪ መፅሕፍ ጠበቃ ማለት አማላጅ ነው የሚልው የቱ ጋር ነው ጥቅስ ሰጡና? 13 - እስኪ መፅሐፍት የቱ ጋር ነው መልአክት በተመሳሳይ ስኣት ክአንድ ቦታ በላይ ማገልገል አይችሎም የሚለው? ጥቅስ ስጡና? እንኳን መልአክት your WIFI or TV satellites በተመሳሳይ ስአት ከአንድ ስው በላይ ያገለግላሎ 14 - እስኪ መፅሐፍ የቱ ጋር ነው Canon law የደነገገው? ጥቅስ ስጡና? መፅሐፍ ቅዱስ canon law የሚባለውን አያቀውም::
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Wow wow wow Testimony AMEN Hashuuuuuuuu betami dese yelali Dr Abiya geta yetebaki Amen god bless you Ashu
@housemaid645
@housemaid645 5 жыл бұрын
hulachum tebarekuuu 💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘
@eteneshetenesh2531
@eteneshetenesh2531 5 жыл бұрын
Tebareki lee Abbiyachen edemiderse tesfa undertakes
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
ዋውው ኢርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@zenagirma892
@zenagirma892 5 жыл бұрын
አሹ ፀጋውን ያብዛልህ
@መቅደስዳንኤልመቅድ
@መቅደስዳንኤልመቅድ 5 жыл бұрын
Ermi and ashu tebareky
@zenebecheabita5212
@zenebecheabita5212 2 жыл бұрын
ኤርምዬ ዘመንህን አግዚአብሔር ዬባርክህ
@birteyebisratetube9842
@birteyebisratetube9842 5 жыл бұрын
Ewonat new Erim Egizebrh zamanin yebareki
Массированный удар РФ по Украине в Рождество
1:06
ስለ ፋኖ የክልሉ መንግሥት አቋም
1:59
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 221 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ካውንስሉ ያስተላለፈው ታላቅ ጥሪ
8:04
ashu winner tube
Рет қаралды 6 М.
የዘማሪ ሰላም ሰርግ ይሄን ይመስል ነበር
9:15
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ዳዊት ወርቁ ተሞሸረ
9:46
ashu winner tube
Рет қаралды 13 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН