KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
26:18
ወንቅ እሸት ገዳም 22 ''የምኅላ ጸሎት''
29:49
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
ወንቅ እሸት ገዳም 23 ''የማይቋረጠው ጸሎት''
Рет қаралды 103,361
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 34 М.
Wenkeshet Gedam
Күн бұрын
Пікірлер: 505
@lmlmlewta
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማል አባታች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hdgyghjx
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ እቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ በእተ ማርያም ምክርና ክርስቶስ በእተ ማርያም ማህርና ክርስቶስ በእተ ማርያም ማህርና ክረስቶስ እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ እግዚኦ ማህረና ክረስቶስ እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን እንባ ፅሎውት ይድረስኝ አሜን
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
5 жыл бұрын
በስማአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን በረከታቹ ይደርብ አባታችን የስደተኞች ተስፍ እንባ በፀሎትዎ አይለይን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@mazamaza5769
5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😍😍😍🇪🇹
@saraalie476
5 жыл бұрын
አሜን
@qddgcc5374
6 ай бұрын
አሜን
@tebaberafrica2792
5 ай бұрын
ወንቅሸት ገዳም በማሲንቆ የሚዘምረው ዘማሪ መዝሙር ካላችሁ ወይም ስሙን እባካችሁ ንገሩኝ
@sabaenana9042
Жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንን❤❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒
@SalamSalam-fk8ux
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️ 🌻🌻🌻
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
5 жыл бұрын
እግዚኦ ማኸረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማኸረነ ክርስቶስ እግዞ ማኸረነ ክርስቶስ ኪርያላይእስኦ ኪርያላይ እስኦ ኪርያላይ እስኦ ኪርያላይ እስኦ አቤቱ እደሀጥያቴ ሳይሆን እደምረትኸ ለቅዱስ ቦታኸ እድበቃ በጎ ፈቃድኸ ይሁን የባርያኸን ጸሎት ስማኝ ኦ አምላክ ኦክርስቶ አድኸነነ ከመአቱ ሰውረነ በምኸረቱ በተማርያም ወላዲቱ
@gubivtyhpyv4990
4 жыл бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ከሥደቱ አለም በሠላም መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ
@fikerzelalem2741
5 жыл бұрын
በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል ማህረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል ማህርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@User-py4rb
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በጸሎታችሁ አባታችን የእኛ ብሩህ ተስፋችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጠላቶቻችሁን የእግራችሂ መረገጫ ያድርግልን🕊🌿👏👏👏
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
5 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይቆዮ እደማቱሳላ አባ እርሶ የአለም አባት ነውት ጠላትወ ይውደም መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያቃጥላቸው ይትነኑ አባ እኸቴ ካለችበት ጭቀት በሽታ አላቀዋት የአመታት ጭቀቴ አላቀውኛል ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከመንፈስ ቅዱስጋር ሆነው የበረሀው መናኝ አርበኛው መለኩሴ ጸሎት እንባወ ለኔም ይድረሰኝ ካኸዛብ ሀገር አውጥቶ ከቅዱሱ ቦታ ያቁመኝ አባ ከግርወ ስር ይጣለኝ እርሶ ክብር ይገባወታል እግዚአብሔር ስለወደደወ ስለመረጠው
@zytunadawood6618
3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ይሰውረን ያድነን አሚን እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን።
@Tsedi12
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቺሁ ይደርብን አባታቺን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tigistyekedousgebrallejji235
3 жыл бұрын
የበርሀዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ ኑርልን ዘላለም የኛ አባት
@SalamSalam-fk8ux
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችንን 🕯️🕯️🕯️ 💒
@mek1252
5 жыл бұрын
የኔ አባት የሥደት አባት ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@AhmedMohamed-nf4nc
5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭
@አጎቴ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እባክህኑ አባ እኔንም አስብኝ በፀሎቶህ እባኮን እባኮን እላላ እሶ እላላ ይሶ እላላ ይሶ እድሜን ና ጤና ያድልልኝ
@Shewa2219
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከታቹህን ይደርብን
@MohdKhan-n4b
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ይፍታአአቤት
@SalamSalam-fk8ux
2 жыл бұрын
amen amen amen 🤲🤲🤲
@mahderemesfun5039
5 жыл бұрын
ኣሜን ምህለላን ጸሎትን መላእክት የስመዓልና ኣባታችን ኣባዮሃን ተስፋማርያም። በእንተ ማርያም መሓረነ ክርስቶስ (3) በእንተ ሚካኤል መሓረነ ክርስቶስ (3) በእንተ ገብርኤል መሓረነ(3) በእንተ ገዳመ ወንቅሸት መሓረነ ክርስቶስ(3) ኪራላይሶን ኪራላይሶ ኪራላይሶን ኪራይላሶን(41) ናይ ኣምልኾ ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ፣ ንኣብ ይሰግድ ኣለኹ። ለወልድ እሰግዳለሁ፣ ንወልድ ይሰግድ ኣለኹ። ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ፣ ንመንፈስ ቅዱስ ይሰግድ ኣለኹ። ምስጋና ይሁን ለአብ፣ ምስጋና ይኹን ንኣብ። ምስጋና ይሁን ለወልድ፣ ምስጋና ይኹን ንወልድ። ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ፣ ምስጋና ይኩን ንመንፈስ ቅዱስ። በረከቱን ለሰጠን፣ በረከት ዝሃበና። ሀይሉን ላበዛልን፣ ሓይሉ ዘብዝሓልና። በዚህ ሰአት ላቆመን፣ በዚ ሰዓት ዘጽንሓልና። በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ ምሕረቱ ብመንገዱ ዝምሃረና። በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን፣ በዚ ሰዓት ብጸጋ ዝሓለወና። በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን ብብርሃኑ ሓይሉ ዝምሓርካና። ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው፣ ንዓኻ ምስጋና ይግባእ። ሐሌሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ንኣብ። ሐሌሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ንወልድ። ሐሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ ሃሌ ሉያ ንመንፈስ ቅዱስ። ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ እግዚኣብሄር። ቅዱስ ሐያል፣ ቅዱስ ሓያል። ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ሕያው። ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ። ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ኣዶናይ። ቅዱስ ያህዌ፣ ቅዱስ ያህዌ። ቅዱስ ፀባኦት፣ ቅዱስ ፀባኦት። ቅዱስ ኢየሱስ፣ ቅዱስ ኢየሱስ። ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ክርስቶስ፣ ቅዱስ ኣማኑኤል ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ክብር ምስጋና ይግባው::እያልን እንሰግዳለን:: ወዲ ድንግል ማርያም ክብርን ምስጋናን ንዓኻ ይግባእ። እንዳበልና ንሰግደልካ ኣለና ኣሜን ይኩን ወይኩን ለኣለም ዓለም ኣሜን። ስብሓት ለእግዚኣብሔር ኪያነ ከመ ናምልኮ ለዘፈጠረነ ። ስብሓት ለማርያም እመኣምላክ እግዝእትነ ወመድሓኒትነ። ስብሓት ለመስቀለ ክርስቶስ ሓይልነ ወጸወንነ።
@SalamSalam-fk8ux
Жыл бұрын
amen amen amen 🤲🤲🤲💠💠💠🕯️🕯️✝️✝️✝️
@chaltushume360
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛሎት ለእኛ ለስግዳት ያለን ፃሎት ነው በፃሎቶት አስቡን💓🙏💓🙏🌹🌹⛪⛪
@kelemkerema7602
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን ጠላቶትን ያሳፍርልን አሜን አሜን አሜን
@AhmadAhmaf-s3k
2 күн бұрын
አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን የስደተኞች ተስፋ እንባ በፆሎተዎ አይለዩን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን እግዚኦ መሁረነ ክርስቶስ ያአድነነ በመአቱ ይሰዉረነ በምረቱ መተማሬም ወላዲቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asaytit5262
5 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የስቅደተኛው አባት በረከቱትን ይደርበን
@asemamewuademasu7401
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dabrid525
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆይልን በረከታቸው አይለየን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ
@sistersforeverabsalatandbl2841
5 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@elivapretty1640
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ይስማልን በስደት ላለንውም ጸሎታችሁ አይለየን በጽሎታችሁ አስቡን አሜን !
@flldsf9791
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አባዬዬዬዬዬ ቃልህወትያስማልን
@fezeyfmuhammad9889
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን. እባታችን በጸሎታችሁ የእኛ. ብሩህ. ተስፍችን. በረከታችሁ ይደርብን ይፍቱን. ይብረኩ ኝ❤❤❤❤❤
@لابب
2 жыл бұрын
አባየ የኛ የስደተኞች ተስፍ መፅናኛችን
@sinbootube9213
3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@martaashenafi6042
4 жыл бұрын
*እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ* *እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ* *እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ *በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ* *በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ* *በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ* አሜን🤲✝ አሜን 🤲✝አሜን ይፍቱን አባታችን
@melishemalishe4620
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባቶቻችን እንባ ብለህ ይቅርታህን ላክልን ምድር ተጨንቃለች አሜን አሜን አሜን ይፋቱን ይባርኩን አባታችን
@aishyoman7316
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ይፍቱን አባታችን ✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን የጻዱቁ አባታችን በረከት አይለየን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯✝
@AmAbab-pk7fp
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንያርዝምልን በፅሎትያስቡን ለሃገራችን ያብቃን ኢ/ያሃገራችን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏
@abrehetfisahye2260
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@formethiopian6960
5 жыл бұрын
እግዚዖ መሀረነ ክርስቶስ እግዚዖ መሀረነ ኢየሱስ እግዚዖ መሀረነ አማኑኤል ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፲፪ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ከስደት መልስ ይሄን ቅዱስ ቦታ ለማየት ያብቃን አሜን
@asteraster6531
4 жыл бұрын
form Ethiopian አሜን
@AMCOMKl
3 ай бұрын
የበረሀው መናኝ አባቴ ወለተማሪያም እያሉ በፀሎት ያስቡልኝ በሰዉ ሀገር ታማብኝ አለች
@ወለተማርያምናታኒምነኝ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፃለተ መላእክት ያሰማልን ይፍቱን ይባረኩን አባታችን ወለተ ማርያም በፃለታችህ አትርሱኝ❤❤❤❤
@christy-t3z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት አስካለ ማሪያም ሀይል ሚካኤል ሀይል ገብሬል ጸሎታችሁ አይለየን
@MaryMarymary-m9n
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በስደተ ላለንው እንባና ፀሎታችሁ ይድረሰን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Nardoszawudu
7 ай бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን ስለ ግፈኛዉ ስለ አባታችን እንባ ና ፅሎት ብለህ ማረን ወደ ንሳሃ ምንገድ ምራን አቤቱ አምላኬ መልሰን እኛም እንመለስ አለን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@tigistyekedousgebrallejji235
3 жыл бұрын
አባታችን ፆለተመላአክት ያሠማልን የስደተኞች አባት በፆለት አስቡን አምላከ ገብርኤል አምላከ ቄርቆስ አምላከ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን የኛ እቁ
@NaZw-r7s
27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፅሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፅሎቶት ይርዳን በረከታቹሁ ይደርብን እንባ ፅሎቱት እናቴን በመንፈስ ቅዱስ ሳብ አድርጎ ለደጁ ያብቃልኝ አሜን ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን 💒💚💛❤
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁ አሜን ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን ይባርክል አሜን ይፍቱኝ አባቴ
@tigistyekedousgebrallejji235
3 жыл бұрын
አሜን አሜነ አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ይፉቱኝ አባታችን የሠማነዉን በሀይምሮችን የሣድርብን
@martaashenafi6042
9 күн бұрын
አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከትዎ ይደርብን በጸሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን
@loveumam7816
5 жыл бұрын
ያድነነ እመአቱ ይሠውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋለን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለሊቱንም ይባርክልን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የበረሀው መናኝ በእድሜ በጤና ኑሩልን አባቴ ፈጥኖ ደራሼ ምን ብዬ ልግለጽ ያቱን ታአምር ፈጥነህ እደደረስህልኝ የበረሀው ምናኝ አሰግናለሁ አባቴ ለደጅሁ አብቁኝ
@sfcxxxcvhjfxdf5662
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለዎት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ለሊቱንም ይባርክልን አሜን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀሎዎተ መላእክት ያሰማልን አባዬ ሰሎዎቶት አይለየን
@Meri-j8w
9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ (3) በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ (3) በእንተ ቅዱሳን መሃረነ ክርስቶስ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@HaimanotTadese-j9y
Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎቶወት ያስቡኝ አባ አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-አ8ኘ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@obsinetalamayyo9716
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋወ ይጣብቅልን አባታችን
@khdsuye4607
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በፆሎት አሰብኝ
@axe5159
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
እግዚወምሀረነክርስቶስ፣አቤቱየመጣብነን፣ፈተና፣አሳልፍልን፣ስለቅዱሳንአባቶችብለህ፣እደሀፅያትያችንሳይሆን፣እደቸርነትህ፣ይቅርበለን
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
5 жыл бұрын
አባታችንቃለሂወትንያሰማንበጠለውትያስቡንአሜን
@fhgfhv1505
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ❤❤አሜን አሜን አሜን የጸዱቁ አባታችን ❤❤❤ በረከት አይለየን አሜን❤❤❤❤
@asmraa8521
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆለተ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@hani18973
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን የዕድሜ ባለፀጋ ያድርግልን🙏🙏🙏
@rimaabozahr7886
2 жыл бұрын
Kalehiwet yasamalen Abayyee Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Abayyee yiftun yiftun yiftun
@mkdesaendteiga5040
3 жыл бұрын
ይፍቱግ አባ ወለተ ማርያም በፆለቱወት አስቡኝ ስደተኛዋ ነኝ
@serkinegnyebrhawmenganlijy4298
5 жыл бұрын
Egzabher yemsgen amen amen amen kale hywet yasmalen abtachen
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን🌴🌴🌴😢😢😢😢
@AsAs-rk1ou
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸው ይደርብን ኣባእድመው ያርዝመው
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማል አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልክነ የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን አሜን ይፍቱኝ አባቴ
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን😢😢😢🌳🌳🌳🌳
@EteneshAmera
27 күн бұрын
አባታችን ሁለ የ ሁለየአይለዩን ይኑሩልን ለዘላለም❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@BulchaZenebech-fl9mb
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም ወለተ ሀና የሻረግ ተክለ አብ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን አይርሱን አሜንአሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@ሂሩተስላሴኣለማሽደስየ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን ሂሩተ ስላሴ
@sampearsampear5332
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!! የፊቱንአባታችንሺአመትኑሩልን
@misrakasmare136
2 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ለአባታችን ይሁን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@mazagetnet7195
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@AbcDe-ii9dz
6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የኔ ኣባቴ
@hamdanalsalmi4579
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጸሎት። አስቡኝ አባቴ
@salamyonas2692
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን አሜን
@gubivtyhpyv4990
4 жыл бұрын
አባታችን የኛ ልዩ ሥጦታ ግርማ ሞገሥ የአለም መዳኒት ጤነወትን ይሥጥልን ጠገውን ያብዛለወት እድሜወትን ያሥርዝምለወት ጠሎተውይርዳን በረከተወ ይደርበን አሜን አሜን አሜን
@heedaakeedas5626
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጾሎታችሁ አይለየን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን🌾😢🌾😢🌾😢
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባቶቻችን💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@ጋልትግራይነኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tilwalehmimi5332
2 жыл бұрын
አባታችን በረክተውት ይድርብን
@tilwalehmimi5332
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
Жыл бұрын
አባታችሆይበሠማያትየምትኖስምህይቀደስምንግስትህትምጣ,,,አሜንአሜን
@Amanawitazezewaderawt
Жыл бұрын
በስማም፣ወወልድ፣መንፈስቅዱስ፣ፆለተወን፣አይለየን፣አሜን፣ለትጨነቅች፣ነፍስ፣ፈውስ፣ይሁኑን፣አባታችን🙏🙏🙏
@SMm-i4z
22 күн бұрын
ኣባታችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን የኛ እንቁ ኣባት ❤❤❤❤
@Sara-19_21_7
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤
@ekram2822
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐👐👐ይፍቱን አባታችን
@classiphone5329
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አድርምጃሣልራመድአንችንይ
11 ай бұрын
እግዚኦ ማሕርና ከርስቶስ😢😢😢😢አፀሎታችሁ አስቡን አባታችን❤❤❤😢
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን። አባታችን። አሜን ፫😭💠😭💠😭💠
@AhmedMohammed-jk4fl
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባየ ፃላትችን ይቀበልልን 😭😭❤❤
@መቅዲየራያዊ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤አባታችን ሽ አመት ኑሩልን❤❤
@hananma6884
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባይ እንባ ፀሎትዎ አይለየን 👏👏👏👏👏👏
@edengsgezhaber7471
21 күн бұрын
አባቴ በርከቶት ይደርብኝ በፀሉቶት አስቡኝ
@ashokeshok8586
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን እኔ በአፀያት የቆሸሺኩ ቆሻሻይቱን
@weletemikael3835
5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
26:18
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 361 М.
29:49
ወንቅ እሸት ገዳም 22 ''የምኅላ ጸሎት''
Wenkeshet Gedam
Рет қаралды 38 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
11:54
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ EGZIO MEHARENE KIRSTOS// የምሕላ ፀሎት //
Zemari Kebrom Tube ዘማሪ ክብሮም ገብረኪዳን ቲዩብ
Рет қаралды 112 М.
25:12
መሐረነ አብ የምህላ ጸሎት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 132 М.
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 148 М.
25:58
#6/5/17_#የቅድስት_ስላሴ_ጉዳይ_አነጋጋሪ_ሆነ_ዛሬ_ምን_ሆነ_መረጃ_ይዘናል
ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Рет қаралды 12 М.
34:19
ወንቅ እሸት ገዳም 21 ጧትም ማታም የምኅላ ጸሎት የማይቋረጥበት ገዳም
Wenkeshet Gedam
Рет қаралды 136 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
20:59
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 32 М.
56:15
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16 August 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 323 М.
26:35
37 .የምኅላ ጸሎት በወንቅ እሸት ገዳም
Wenkeshet Gedam
Рет қаралды 10 М.
19:22
ንግሆ ንግሆ ካብ ድቃስካ ምስ ተንሳእካ ዝስምዑ እኩባት መዝሙራት @medloteamin
Medlote Amin መድሎተ ኣሚን
Рет қаралды 105 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН