Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''

  Рет қаралды 27,299

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

5 ай бұрын

''የምኅላ ጸሎት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 755
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
አሜን ወለተ ማርያም ተክ ለአብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን የሻረግ እያሉ አይርሱን አባታችን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላህክትን ያሠማልን አሜን ወለተማርያም ወለተ ሀና የሻረግ ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ሀይለእየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አባታችን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደርግልን አባታችን ፆለተ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ከነ መላ ቤተሰቦቸ አይርሱኝ አባቴ❤❤
@user-xt2vn6qt4i
@user-xt2vn6qt4i 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ የወንጌል አርበኛ የእናንተ ፀሎት ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን አነድነትን ይላክልንየፋቅር የሰላምም አባት ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr3ju6wc5c
@user-wr3ju6wc5c 3 ай бұрын
አቤቱእድቸርንትህማረንይቅርበለን ጌታሆይማረንይቅርበለን አቤቱማረንይቅርበለን አባታችን ቃለ ህይወት የአ መነን አቤቱማረንይቅርበለን😢😢😢😢 በፀሎታችአስቡላኛእህትንጨንቁኛን ወለተቄርቆስእይላችሁ😢😢😢😢
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለባለቤቴ ስራ ስጥልኝ አባታችን ተክለአብ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑዎትን ያቆይልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ😢
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ በመንፈስ ቅዱስ ቤተሠቦቼን ባርኩልኝ 😢😢
@sofialove635
@sofialove635 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን። አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታች🤲✝️🕊
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ቤተሠቦቼን በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ አባቴ😢😢
@saryfsse4785
@saryfsse4785 5 ай бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ከነቤተሰሶቼ ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ አይርሱኝ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
አሜን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎአስቡኝ ከነቤተሠቦቼ አሜን
@SonySony-sx1tl
@SonySony-sx1tl 3 ай бұрын
የታሪክ አባታችን ፀለተመላእክትያሠማልንበፀለት አስቦኝ አበየ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁከነቤተሠቦቸ🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን🤲🤲🤲
@emebetbet5887
@emebetbet5887 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ እራራልን 😢😢😢
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን፫ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የኔ አባት ቤተሠቦቼ.በጦርነት መካከል ናቸው ወልደገብረኤል ተክለወልድ. ወለተሀና. እያላችሁ በጣም ፈተና ውስጥናተው በፀሎታችሁ ከፈተና አውጡልኝ አባቴ መፅናኛዬ እኔ ስደተኛነኝ ማየት አልችልም እንባችሁ ይድረስልኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 5 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ አስበኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 5 ай бұрын
እአሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቴ ይድረሰኝ ቃለ ሂይወት ያስማልን🎉🎉🎉
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ በፆለትዎት ያስቡኝ ወለተ እየሡስ ገብረ ፃዲቅ ወለተ ማርያም አፀደማርያም እያሉ ከእነሙላ ቤተሰቦቸ ያሥቡኝ የታዬ ይፍቱን አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ እረደኤታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 Ай бұрын
ወለተ ገብርኤል አባ የደብተራ መተት እያሰቃየኝ እገኛለሁ በፀሎቶ አስቡኝ እንዲያው ሰላሜን ካገኘው የሀሳቤ እንደሰው ብሆን የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤል ዕለት አስገባዘንድ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ
@maron-m1234
@maron-m1234 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንይሁንይደርግልን አባታችንፆለተመላይክትያሠማልንአሜን
@user-xw4nw3ky7o
@user-xw4nw3ky7o 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከነቤተሰቦቸ ወለተ ሚካኤል አሜን ላአባታችን ፆለተ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selometube6702
@selometube6702 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣምላከ ገብሪኤል ማረኝ ስለ ኣባታችን ፀሎት ብለህ ይቅረ በለኝ ኣጥኣቴን ደምስልኝ
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 5 ай бұрын
አባታችን የኦርቶዶክስ ተስፋ የኛልዩ አባት በፆለታችሁ አስቡን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተ ማርያም ተክለ አብ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ ያብቃኝ በደስታ ለሀገሬ አብቃኝ አሜን አሜን
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l 5 ай бұрын
የፆሎት አባት እስከ አሁን በእርሶት ጸሎት አለን አባታቸን አሁንም ዋስና ጠበቃ ይሁነን ጸሎቶትን እባታችን አባቴ ሀገሬን ኢትዮጵያ መግባት አስብና ፈተና እየበዛኝ ተቸገርኩ ወለተ ተክለሃይማኖት እያሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ።ስደት ለስጋይ መንወር ደክሞኛል አባቴ።
@kalkidanlove5426
@kalkidanlove5426 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላትወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን ባሉበት ሰላምወትን ያብዛልን ለእኛም በረከትወት ይደርብን አባታችን
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ጸሎተመላቅን ያሰማልን❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 5 ай бұрын
አባታችን እንባና ፆለታችሁ አይለየን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ኑሩልኝ ዘላለም ክፉ አይካብን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን እንባ ፀሎታቸዉ ይድረስልን 😢😢😢
@user-sh8bk6wu7s
@user-sh8bk6wu7s 5 ай бұрын
በአካል ባላውቀዎትም በመልካም ተግባራዊ ስራዎት እና ምግባርዎት በማህበራዊ ሚዲያ እከታተለዎታለሁ።ረጅም ዘመን ኑሩልን አባታችን። እግዚአብሔር ይመስገን። እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን።
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሀና ወለተማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ለማ ሀይለእየሡስ ከየሻረግ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አባታችን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤሌ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲😭😭
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ፀሎተ መላህክትን ያሠማልን አባታችን ወለተ ማርያሞ ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አይርሱን አሜን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንባ ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 5 ай бұрын
አባታችን እርጀም እድሜ ያኑረወት ፀሎትወት ይርዳን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ገዮርጊሰ እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት በሔዳችሁበት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ክፉ አይካብን❤❤❤❤
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በጸሎታችን አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ልጇን ወለተ ጸድቃ ያላቸው ከነቤተሰቦቻቸው አስቡን😢አትርሱ 😢
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደርግልን ለአባታችን ፆለተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጥላታቸውን የእግራቸው መርገጫ ትቢያ ያድርግላቸው አባዬዬዬ ፆለተወ ይድርስልን ከነ መላቤተሰቦቸ❤❤
@user-og2np9dx2e
@user-og2np9dx2e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የወቅሸቱ ቅዶስ ገብሬኤል ለሁሉ ደራሽ የታመመን ፈዋሽ እረ በስዴት እግሬን በበሽታ እያቃጠለኝነው በስዴት በሽታ ከባድነው ግራ እግሬን ነው እማቃጥለኝ ልቤም ያቃጥለኛን ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰበት እያላችሁ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ሀና ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 3 ай бұрын
አሜን እግዚ አብሔር ይመሥገን አባታች ይፍቱን ይባርኩን የኛ ልዩ አባት የወንጌል አርበኛ እስከአለም ምስአት ያኑርልን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልኝ ዘላለም ክፉ አይካብን❤❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 5 ай бұрын
እንካን ሰላም መጡ አባታችን አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም የኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ ጌታሆይ እንደሀፃቴ ብዛት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ብዛት ማርኝ አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነቤተሰቤአሜን እባዬ ሰላምችሁ ይብዛልን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺ ሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት😢😢😢😢😢
@SonySony-sx1tl
@SonySony-sx1tl 3 ай бұрын
አሜንይሁን ይደረግልን🤲 አበየ በፀለት አስቦኛ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁ ቅዱገብርኤል አባቴአተዉድረስልኝ🤲🤲😭 አሜንአሜንአሜንይፍቱንአባታችን🤲🤲🤲
@saragai1gordi697
@saragai1gordi697 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እደምረትህ ብዛት ተመልከተን አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረን እደምረትህም ብዛት መተላለፋችነን ደምስስልን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀለተ መላእክት ያሰማልን እረጂም እድሜ ያቆይልን እግዛቢሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 4 ай бұрын
እባክዎት አባቴ ከፍተኛ የሆነ የልብ ድካም አለብህ ተብዬ በጣም ብዙ ብር ነው ያሉኝ እባክዎ በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ፃድቅ እያሉ በረተከትዎ ይደርብን አሜን(3)
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤ ለአባታችን ፀሎተመላእክትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶች እናቶች ረድኤት በረከታቸዉ ከኛይሁን አሜን👐🌾 እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ማህበራችንን እስከምፃዓት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አባታችን በስደት ላለነዉ በእንባ በፀሎታችሁ አስቡን😢👐
@GshsNsjzjz-on5hm
@GshsNsjzjz-on5hm 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢አባታችን ፀሎት ልመናወ እንባ ፀሎተው ለኔም ትንሿ ትድረሰኝ አባየ ይፍትን ይባርኩን በፀሎተወ አስቡኝ አባየ ወለተማርያም ከነ ቤተሰቦቸ
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት በስደት ስኖር ወረቀት የለኝም በፀሎታችሁ እርዱኝ አባቴ መፅናኛዬ አባቴ በወጣሁበት በገባሁበት እንባና ፀሎታችሁ ይድረስልኝ አባቴ የስደትስንቄ
@zebiba7563
@zebiba7563 5 ай бұрын
አሜንንንንንን በፆለታችሁ አስቡኝ ለሊት ቅዥት ቀን ጭንቀት ፍርሃት እራስ ምታት አለብኝ😢 ያለሁት ስደትነው አባየ በረከትዎ ትድረሰኝ ይሄን ክፍ መንፈስ ቅዱስ ገብርኤል ይንቀልልኝ 😢 🤲ኀይፍቱኝ ይባርኩኝ ❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ሀይለየሡስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነቤተሰቦቸ ወለተ ሚካኤል ወለተ ጊወርጊስ እያላቸው
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 5 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን እባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኩፍ እይንካብን እሜን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😢😢😢 አሜን አሜን ይፍቱን። ይባርኩን። አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሺ።አመት ያኑርልን አሜን ክፋ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ይሁን ይድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-wr3ju6wc5c
@user-wr3ju6wc5c 4 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልን አባታችን የፍ ቱን የቀረ ከነ አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ስለናትህበለህ ስለድግልማርያምብለህእራራልን አባቴንበፆለታችሁአስቡለኝ ወለደገብርኤል እያላችሁአሜንአሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@HasanHasan-ie6qt
@HasanHasan-ie6qt 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብታቺን 😢ጽሎት መልክት ያስምልን አቤቱ ጌታህ ማረኝ ይቀርብላን አባት ይፍቱን ይማሩኝ ይባርኩን ይፍቱን 🤲🤲🤲🤲ይፍቱን ይፍቱን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ባለቤታቴ ነዉ ስራ የለዉም በፀሎት አስቡልኝ ተክለአብ አይርሱብን አሜን አሜን
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አጠደማሪያም እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በጰሎታችሁ አሥቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk9zq6nc2h
@user-jk9zq6nc2h 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከትወት ይደርብን አሜን ጽሎተ መላአክት ያሰማልን አባታችን የሰላም የፍቅር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የትህትና አባት አሜን አሜን አሜን🤲🏻🕯️✝️
@zebiba7563
@zebiba7563 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 💒🤲
@melishemalishe4620
@melishemalishe4620 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ ይፋቱን ይባርኩን አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ😢😢😢
@3124aa
@3124aa 5 ай бұрын
አባታችን የእኛ የስደተኞች መፅናኛ የህይወታችን ፋና እንኳንም በሰላም መጡልን ባሉበት የራማአው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን ልኡል እግዚአብሔር ስለ እሰው እንባ ና ፃለት ብሎ ሀያ አራት ሳሀት ያለ ማቋረጥ በሚያፈሱት እንባ ብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን እኛንም በስደት ያለን ሀሳባችን ተሳክቶ ወደ ሀገራችን በሰላም በጤና ይመልሰን ቤተሰቦቻችን የአባታችን የበርህው መናኝ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዩ ሁሉን በመንፈስ ቅዱስ ያውቃሉና ገብር ስላሴ ብለው በፃለት ያስቡልኝ አምላክ ሆይ ሳላውቅ በስተት እያወኩ በድፍርት እግዚአብሔርን አስቀይሚያለውና ስለ በርህው መናኝ እንባ ፃለት ብለህ ማርኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታለም
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አባታችን በፀጋ ያቆይልን❤❤❤ወለተሀና እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴን ❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቧት አንድ ጡቷን አሟታል ሕፃኑ አንድ ጡቷን ነዉ የሚጠባ አንዱ የለዉም ወተት አሜን
@selometube6702
@selometube6702 2 ай бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የግፍ ቦታ ግፋችንን ተመልከት ስለ ኣባታችን እምባ ብለህ ታምርህ ስራልን
@HasanHasan-ie6qt
@HasanHasan-ie6qt 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዞይ ማርእነ ክርስቶስ እግዞዮ ማርእነ ክርስቶስ በአንተ ማርይም ማርን ክርስቶስ ስራዬ ህሉም ቤ እውቀትም ባል ማዎቀ የስርህት haxat እግዛቤር ይፍታን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረኝ አሜን❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት❤
@jambarj273
@jambarj273 5 ай бұрын
እግዞአብሔርይመስገንአባታችንእንኳንበሰላምመጡልንእግዛአብሔርአባታችንይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ስለ እርስወ ፀሎት እንባ ብሎ ይማረን
@medhanieghirmayabera8839
@medhanieghirmayabera8839 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱን ይባርኩን ኣባታችን
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁንይደርግልን አሜን ለአባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በርከትን ያሰማልን በእድሜ በጤናይኑርል አባዬ ይፍቱን ይባርኩኝ አባቴ እንባ ፆለተወ ይድረሰኝ
@askaleknife6615
@askaleknife6615 5 ай бұрын
ያድነን ከመአቱ ይሰውረን ይጠብቀን የምንወዶት አባታችን ለዚህ ዘመን እርሶን አባት የሰጠን አምላካችን ይመስገን :: ፀሎቶ ይድረሰኝ አባታችን::
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አባታችን ሆይ በሠማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እዲሁም በምድር ትሁን የለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንን አሜን አሜን,,,አሜን
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎት ልመናችሁ አይለየን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን
@hhi5110
@hhi5110 5 ай бұрын
ኣባየ እንኳን በሰላም መጡልን ኣሜን ይማረን ይቅር ይበለ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ቆሻሻ ነኝና😢😢
@senkizelk5817
@senkizelk5817 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ እረደኤታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ❤❤❤
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በጸሎታቸው አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተስቦቻችን😢
@addismana5153
@addismana5153 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዬ ስጦታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ከነበተሰባች አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አምላክ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐስን መጨረሻችን ያሳምርልን አባዬዬ እንባና ፀሎተ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አይርሱን አባታችን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 5 ай бұрын
ያድነን በመሀት ይሠዉን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመቱ ይሰዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጸሎትዎ አስቡን ከነመላ ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል ብለው አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ወለተሀና ገብረ ስላሴ እያላችሁ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱንይባርኩንአባታችንአይርሱኝ ከነቤተሰቦቸ እንባናጸለተወይርዳኝ ለምሰክርነትለደጁያብቃኝ
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አባታችን በፆሎትዎ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር የጀመርኩትን ያስተካክልልኝ በፆሎትዎ አይርሱኝ አባቴ እግዚኦ መሐር ክርስቶስ //፫// በእንተ ማርያም ማህርነ ክርቶስ //፫// አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በልኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እባዬ አባታች በፀሎውት እስብኝ ወለት አብረኤል
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1067 A ''የምኅላ ጸሎት''
21:49
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 33 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 81 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 190 МЛН
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 610 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 665 A    ‘’የእመቤታችን ተአምር’’
34:19
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1215 A ''ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት''
1:01:38
በታዋቂ አርቲስቶች የተዘመሩ የጾምና ንስሃ መዝሙር ስብቦች
25:20
Mezmure Orthodox Ze-Ethiopia መዝሙረ ኦርቶዶስ ዘኢትዮዽያ
Рет қаралды 93 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН