እውን የሽግግር መንግሥት አማራጭ ነው? | ብልጽግና ብሎ ፓርቲ አለ? | ልዩ ውይይት ክፍል 1 07/ 22/ 2024

  Рет қаралды 16,673

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@agapieofETHIOPIA
@agapieofETHIOPIA 6 ай бұрын
that is the way. Kudos Dr. Abeba !
@TsehayMelse
@TsehayMelse 4 ай бұрын
ልደቱ እድሜ እና ጤና ይስጥ
@Forgiveness123
@Forgiveness123 6 ай бұрын
ልደቱ 🙏
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
100% agree with Ato Bayisa Wakayo. Absolute political truth!!
@danielsson1994
@danielsson1994 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
Wow, Ashenafi Abrham Babanto, super man 🎉🎉
@Shanko12
@Shanko12 6 ай бұрын
በኢትዬዽያ ፗለቲካውስጥ የዜግነትን ፗለቲካ የበላይነትን ካልያዘ አሁን ባለንበት የጏሳ ፗለቲካ የፈለግነውን ብናወራ ከእልቂት አንወጣም ከርዋዳ ከኬንያ መማር እንችላለን
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 6 ай бұрын
Ashe arif new, ye abzagnaw Ethiopiawi hasab new. Manim maninetu enditefetet ayifeligim gin erasun hono Be Ethiopiawinet menor yeteshale amarachi new
@MulalemHaile
@MulalemHaile 6 ай бұрын
Welcome
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 6 ай бұрын
ትክክል እህቴ ።
@mizankebede9268
@mizankebede9268 6 ай бұрын
ከዚህ በኋላ ፋኖ መተማመን ይችላልን ?
@etheth5034
@etheth5034 6 ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤
@tamratretta3850
@tamratretta3850 6 ай бұрын
Reality shouldn’t be denied - Ethiopia is a country where different nationalities reside. The only solution is to let all of them live with equal rights. No nationality or ethnic group can claim to be a ruling class.
@akalabebe8108
@akalabebe8108 6 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ የአገራችን መመስቃቀል almost የሁላችሁም እስተዋፅሆ አለበት, በተላይ በብሔር የታጠሩት አታግባ!ፍታ!ተፋታ! አትግዛ,, አትሽጥ እያሉ የበጠበጡን ከዚህ ክልል ይህ ብሔር ይወጣ ያኞው ይግባ ሲሉ የነበሩ ዛሬ እንዴት የተሻለ ስርአት ያመጣ ሉ ብለን ተስፋ እና ዳርጋለን? እነሱ ስተታቸውን ሳያርሙ እንዴት ህዝብን ያርማሉ?
@peacewinn8887
@peacewinn8887 6 ай бұрын
አበባ የሚትባል የሰጠቹው አስተያየት ከሷ የማይጠበቅ የጎሳና የማህበረሰብ ጥርቅምቃም ነው የሆነች ምን ለማለት ብሔር ብሔረሰቦች አልተዋጠላትም ምን ግዜ ቢሆን ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ሃገር ናት ካልሆነች ትፈርሳለች ልቦና ቢስ
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 6 ай бұрын
ሽግግር መንግሰት ያስፈልጋል ብልጽግና መሳተፏ ሳይሆን በህግ ልጠየቁ ነዉ የምገባ ለዛ ሁሉ ጥፍት ሁሉ መጠየቅ አለባቻወ
@ElsaKebede-b8g
@ElsaKebede-b8g 6 ай бұрын
LEDET❤
@etheth5034
@etheth5034 6 ай бұрын
እጅግ የሚያሳዝነው ነገር የትግራይን ጭፍጨፋ ዘረፋ መደፈር ርሀብ ሰቆቃን የባእድ አገር ሳይቀር አስጨፍጭፈው ከሌላው ክልል ግጭት ጋር ለማመሳሰል መሞከር እራሱ ስላቅ😊
@seifutareke673
@seifutareke673 6 ай бұрын
አበባ ፈቃደ ግዜ አባካኝ::
@atakiltgtsadik
@atakiltgtsadik 6 ай бұрын
አይ ልደቱ ከህዋት ያልካቸውን ተጋሩ ለህዋሀት ደብዳቤ ፅፍህ የተወኩሉ ናቸው ወይስ ተጋሩ ፓለቲከኞች ናቸው ግልፅ አድርግልን
@sojoo2217
@sojoo2217 6 ай бұрын
ሸችግሩ መፍተህ ከመናገር የድሮ ጥላቻ መናገር መረጡ ደኩተርዋ
@Shanko12
@Shanko12 6 ай бұрын
የሚያጋድለን ያ ያለፈ ትርክት መሰሎኝ ተናጋሪውም ሊል የፈለገው ያንን ትርክት ካላሰተካከልን በቀር ወደፊትም ይከተለናል የተናገረበት context ብትመለከተው መልካም ነው
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 6 ай бұрын
እሥካሁን በዚች ሃገር እውነተኛ ምርጫ አልተካሄደም በአንድም ሆነ በሊላ ሠርአቶች የመጡት በለውጥና በነውጥ ሥለሆነ የሚመጡትም ሥልጣን የማሥቀጠል የሴራአካሄድ ሥልት ከመፍጠር ውጪ ሃገርና ሕዝብን ያማከለ አይደለም በፓርቲ ደረጃ ም ሲመሰረት ፍኖተ ካርታ የሌለውና ወስን ፓርቲም እንደ ሕገመንግሥ መንግሥቱ አባላቱንም ሆነ ደጋፊውን ራእይ የማያካትት መሆኑ ማሣያ ናቸው በርግጥ በሃገሪቱ የሕዝብ ናፍቆትና ፍላጎት ሁሉን ያማከለ የረጅም ግዜ ሂደትም ቢሆንም የጋራ ሕዝብ የመከረበት መንግሥታዊ ተቋም እና የመሪ የሥልጣ ወሰን የሕግ የበላይነት ተከብሮ ማየት
@tamratretta3850
@tamratretta3850 6 ай бұрын
It would have been prudent for some speakers like Yonas Biru to express regret or apology for blindly supporting the criminal Tigray war
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 6 ай бұрын
የአሁኑ ህገመንግስት የወያነ ነው ይሉና ከዛ ደግሞ ህገመንግስቱን ከቀየርነው ሃገር ትፈርሳለች ይላሉ ይሄ ሃሳብ በጣም ችገር ያለበት ነው ህገመንግስቱ የማንም ይሁን የማን ዋናው ነገር ለሀገረቱ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ነው በዚህም መሰረት የአሁኑ ህገመንግስት እስከነችግሩ አስፈላጊና ሀገራችንን ለማስቀጠል ዋናው መሳሪያችን መሆኑን አምኖ መቀበል ያስፈልጋል
@Nathnahom
@Nathnahom 6 ай бұрын
Dr Abeba , a dry and primitive conspiring mind ! 😊
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 6 ай бұрын
አበሽዬ እንኳን 80 ሆኖ 2 ሆኖ መኖር አይችልም! እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው እኔ ከገሌ ቡድን ጋር ነኝ በቀላሉ በጥቅም የሚገዛ አስቸጋሪ ህብረተስብ.. ደግነቱ አሪዬሱ አብይ አህመድ በደንብ አውቋችሀል! ለምሳሌ ቴዲ ፀጋዬ, አዋቂ ነኝ ባዩ ሞገስ, ዶ/ር ዬናስን አንድ ቤት ውስጥ ብታኖራቸው ተስማምተው መኖራቸው 10% ሲሆን ይጋደላሉ ደግሞ 99% ነው ይላል ጉግል!
@HiruyAmare
@HiruyAmare 6 ай бұрын
አቶ ልደቱ አበባ የተናገረቹ በቀጥታ የትግራይ በመራገም ብቻ ነዉ😅
@tdf-ng2bj
@tdf-ng2bj 6 ай бұрын
ከዮናስ ጋር ሀገር ከመጋራት ከሻዕብያ ጋር በእጅጉ ይሻላል። በካናዳ ፓርላማ ቀርቦ ትግራይ ላይ ጀኖሳይድ አልተፈፀምም ብሎ ሲከራከር ነበር።
@ninaabay2140
@ninaabay2140 6 ай бұрын
These clowns nations and nationalities have a right however it shouldn’t be on the constitution . How do you protect a right if it isn’t put into law
@TekaHailu
@TekaHailu 6 ай бұрын
*እጅግ በጣም ጥሩ ጅምር ነው✅♥️♥️♥️👏ግን አቶ♥️ልደቱ🇪🇹እና መሳዮች...ሰልፍ ብትወጡም ጥሩ ነበር....አብይ👹አሁን ተገን አድርጎ የሚጫወተዉ የዓለም🌍ተቋማትን ድጋፋቸዉ እንዲያቆሙ ማድረግ ነዉ*
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 6 ай бұрын
ከነዚህ ከሚናገሩት ዶክተር ነኝ የሚሉ ከነዚህ ሁሉ ## ጁንታ ## ጡት ነካሽ ## ወ ዘ ተ ብሎ ለትግራይ ህዝብ ያልሰደበው ማነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰክሮ በነበረበት ግዜ ያመናል ተውን ተውን ማዳመጡ ሰለቸኝ
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 6 ай бұрын
በትግራይ የተፈጸመ ጀነሳይድ ከአትዮጽያ ክልሎች አይደለም ከአለም ወንጀሎች መናጻጸር አይቻልም ከ5 አገር አብሮ ለአንድ ክልል ትግራይ ነዉ እኮ የተፈጸመዉ በአማራ በአሮሞ በሱማሌ የተደረገ ጦርኖት በመካላከልያ ብቻ ነዉ ሌላ ክልል አለነበረም ምልሻ አለነበረም የሔ ቆቫቫ የትግራይ መናጻጸሩ ያሳዝናል
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 6 ай бұрын
ሽግግር መንግስት ምንድነው ሽግግር መንግስት ብልፅግና ብቻ ነው እንዴ በትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ የፈፀመው ኣጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠያቂ ነው ወደ አንድ ሚልዮን ህዝብ ከጨፈጨፋቹ በሃላ ሽግግር መንግስት ትላላቹ እኔ በበኩሌ እንደ ትግራይ ተወላጅ ትግራይ ሃገር እንድትሆን ነው የምፈልገው ስለ ኢትዮጵያ የራስዋን ሃገር ዜጋ በባእድ ሀገር ያስጨፈጨፈች ራስዋ ኢትዮጵያ ናት በአለም የራስዋን አገር በባእድ አገር ያስጨፈጨፈች ኢትዮጵያ ናት #### ድመትስያ የራስዋ ልጅ ትበላለች #### ኢትዮጵያ እንደዚህ ነች
@muhamedabdulkerim5611
@muhamedabdulkerim5611 6 ай бұрын
I think Dr Abeba is not a politician. She doesn't deserve to be on this discussion. She just discoursed her personal opinion which I personally utterly dis-agree. Her view of the country is SHALOW & Simplistic!
@ninaabay2140
@ninaabay2140 6 ай бұрын
These clowns are not making sense. nations and nationalities have a right however it shouldn’t be on the constitution . How do you protect a right if it isn’t put into law
@kenateshome3421
@kenateshome3421 6 ай бұрын
አማራ ክልል ጦርነት አለ አለች። ኦሮምያስ? ይሄ ሃሳብ አቅራቢዋ ምን ያክል ዘረኛ መሆኗን ያሳያል።
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
@Dr. Abeba Fekade, "ህገ-መንግስት የውጪ ሃይሎች ፍሎጎት ለማስደሰት የተዘጋጀ ነው " ያሉት ፍጽም ውሸት ነው። ህግ-መንግስት የተረቀቀው በኢትያዊኖች ነው። ይንን መካድ የችግር ሁሉ ምንጪ ነው።ከዶ/ሮች ይህንን መስማት በጣም ያሳዝናል። 😮
@Shanko12
@Shanko12 6 ай бұрын
ኢትዮዽያኖች ሰትል የተወሰኑ የአድዋ ጥርቅም ደደቢት አፀድቆ አምጥቶ እሱን የመሰሉትን ሰብሰቧ ያፀደቀውን ህገመንግሰት ነው የኢትዬዽያ ህዝብ ነው የምትለኝ
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 6 ай бұрын
ወያኔ መሁንህ በደንብ ተረጋገጠ አክቴቪስት ሆነሽ ወይ ልደቱ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ዋነኛው የፍልሚያ ሜዳ፣ ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው መረጃ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
EMS Special የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውጊያዎች July 2024
18:42
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 138 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН