112ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ወንድማማቾች ለምን ታላቃቸውን እንዲህ ተበቀሉት

  Рет қаралды 31,624

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 325
@user_selagg
@user_selagg Жыл бұрын
የኮሜንት መጀመርያ ነኝ ኑ እስኪ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች መምህር እወደሃሉ ባንተ ሂወቴ ተቀይረዋል ኣመሰግናለሁ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እውነት ነው ሂወቴ ቀይረዎል መምህርየ ኣመስገነሃለው አመብርሃን ካንተህ ትሁን❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
በትክክል ተቀይሬአለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መምህርዬ
@sammobule2072
@sammobule2072 Жыл бұрын
እውነት ነው ምህርዬ አመስግናለሆ 😊😊😊
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክክክክል፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀው ፣እድሜ እና ጤና ፣ይስጠው ፣ከንቤተሰብ🤲🙏💒
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Жыл бұрын
እውነት ነው በሰው ትምህርት ተቀይሪለሁው አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@taall8528
@taall8528 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@shitatsige
@shitatsige Жыл бұрын
መምህራችን ( ተስፋ ስላሴ እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galeriakaufhof1173
@galeriakaufhof1173 Жыл бұрын
rtyuotrddfbhdhf
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን እሲ መምህርን የምትወዱና በትምህርቱ የተለወጣችሁ በላይክ አሳዩኝ ??!❤❤❤
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
በስመአም መምህር ያንተ በእግዚአብሔር መተማመን ያንተ ኮንፊደንስ በጣም አጠንክሮኛል ስራህ ነገርህ ሁሉ ይባርክልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀው ፣🤲🤲🙏🙏💒💒
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
አሜን
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ልጅ ቢኒ አሁንም በድጋሜ አስረውታል ኧረ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሰው የተሠማውን መናገረ አይችልም ኡኡኡኡ መምህረዬ እንዲ ለብቻህ አትሔድ እባክህ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን ተስፋ ሥላሴ መላ ቤተሰቡ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልን መምህር እንዃን ደና መጣህ
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ማርዬ ህልም ነበረኝ ፍቺልኝ እባክሽ
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤ ክብር ምስጋና ይግባህ ይህን ትምህርት እንድሰማ ስላደረከኝ ወንድማችንን አንተ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ...
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እሰይ ድምፅህን ያሰማን እግዚአብሔር ይመድገን ውዱ መምህራችን ሰሞኑን እግዚአብሔር ይወቀው እንዴት እንደጨነቀን ክፉ አይንካህ መምህሬ 👏 መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይዋጀን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በሉ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለን እንጀምር በልባችን ፅላት ይፃፍልን 👏
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
ሐንዬ እንዴት ነሽ መምህር በሰላም ነው ከlive የጠፋው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለቸሩ መድኃንያለም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🙏🏿🙇🏿‍♀️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen hunken Abro aderesen
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ትምህርት ለሰው ሁሉ በማስተዋል ያዳምጥ ዘንድ ልቦናችንን ይክፈት አንትንም ለበለጠው አገልግሎት ያበርታህ መምህር
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
እመብርሃን ትጥብቅህ ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፍልንንን
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ወገኖቸ እባካቹህ በጾለታቹህ አስቡልኝ ወንድሜን አለማዊ ስሙ ፈሲል ይባላል እና የቤተሰቦቸን ገንዘብ ጨርሶ አሁን ደግሞ ፍቅር የለዉም ወንድሙን ሊገድል ይፈልጋል እንደተርዳዉት ምስቱ በመስተፍቅር ነዉ ያገባችዉ እኔም ሰዉ ከገደለ በሰዉ ሀገር እንዳልቀር በጾለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እግዚአብሔርያሥበውአይዞሽ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
27 ሠዎች ሼር አረጊ ገጠመኙ ጀመረኩ እናንተሰ⁉️
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ለሞተዉ ወድማችን ነፋስ ይማር 😢😢😢ለቤተሰብ መጽናናት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን 😢
@user-be2cd5gn6y
@user-be2cd5gn6y Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ስወድህ መምህርዬ አትጥፋብን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይይ ለቤተሶቦቼ ፍቅር ኣንድነት መዋደድ እንጂ የነሱ ንብረት ለመውረስ ኣታሳኘኝ በራሴ ለፍቼ ጥሬ ለመኖር ኣብቃኝ መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከነዚ መተታሞች ደፍተራ ኩፉ ሰሪዎች የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናልም ይከብዳልም ተመስገን ለእኛ ሃጥያቶኞች እንደ እናንተ ደጋጎች ኣባቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጉዳታችን ችግራችን ለማወቅ ያስቀመጠልን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c Жыл бұрын
መምህራችን ተስፋ ሥላሴ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያረፉትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብሎ ነብሳቸውን ይማርልን አሜን ገጠመኙም በጣም አስተማሪ ነው የእኔን ህይወት ያየሁበት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ ይላን መምህራችን እናመስግናለን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይስውርህ አሜንን
@Sara_Almaz
@Sara_Almaz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏💒💒💒
@user-kr1el8wh2d
@user-kr1el8wh2d Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰከነ በተሰቤችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@galxya1162
@galxya1162 Жыл бұрын
መምህርዬ የኔ ዉድ መምህር የዘመኔ ዕንቁ በአንተ አስተምሮ ህይወቴ ቤተሰቤ በረከቴ ሁሉም መስመሩን ይዞል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መምህርዬ ግርማ ሞገሱወት መንፈስ ቅዱስ በላያችሁ እዳለ ይመሰክራል❤🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣልን ወንድምችን መምህርችን በአንተ ትምህርትና ምክር ና ከገጠመኞች እኔ በጣም ታላዊጫሉ እግዚአብሔር ዉዶ ፈቅደው የሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን ❤❤❤
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
እንኳን ለመዳኒአለም አደረሰችሁ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ መምህር❤❤
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣለህ መደሐኒአለም ይጠብቅህ የልጆችህንም አምላክ ይጠብቅህ ከባድ ነገር ነው ያሳለፍከው
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን ለወርሃዊ ክብረ በኣል መድሃኒኣለም በሰላም ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ኣሁን መግባቴ ነው አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ ተምረን ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን ቅዱሰ ኡራኤል አአምራችን ይክፈትልን❤❤😊😊
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ዘመኑን የዋጀና ገጠር ከተማ ባለስልጣን ተራ ሰራተኛን ወዘተ የዳሰሰ በመሆኑ በጣም ይወደዳል ይበልጥ ዘመኑን የዋጄና በተግባር በእዉነት የቀየረ ተግባራዊ ለምናደርገዉም የዉጊያ ፈተና ያየንበት የእስከዛሬ የነጠላ ክርስቲያን የነበርንን አሁን የተግባር የዉጊያ ፈተና ያሳየን በግልፅ ቋንቋ በለል ባለ መንገድ
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ትክክል
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ ተስፋ ስላሴ መምህርየ ከእኔ ቤተሰብህ ከልጆችክ ጋር እመብረሃን ትጠብቅህ ጥላትን ከአረግርህ ቤታች ይጣልልህ አዞህ እኛም ከጎንህ ነን መምህረ እንወድሃለን እኛ የአንተ ፍረዎች በአንተ ህይወታችን ያገኘን መስመር የያዝነው በአንተ ነው ትክክል መንገድ የተጓዝኩት በአንተ ትምህርት ነው እኔም እሄን መንገድ እንድከትል ፈጣር መርጦኛል 😢❤❤ ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-mr4zv9vz1j
@user-mr4zv9vz1j Жыл бұрын
አሜን ፫
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Жыл бұрын
እመ አምላክ ከናተጋ ትሁን መምህር ብዙ ተምረናን 💚💛
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገባ ገባ በሉ እያዳመጥን ላይክ እና ሼር ማድረግ አንርሳ የመምህር ፍሬዎች🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በሰማነው 100 ያማረ ፍሪ እንድናፍራ ያምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁን መምህራችን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ፍጣሪ ያድልል
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ መምህርችን የሞቱትን ነፍሳቸው ይማር 😢😢😢
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤተ ያፅናልን፫
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
የምተ ወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተስብ እግዚአብሔር ፅንኣቱ ይስጣቹ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 🙏 የኛ እቁ 💠💠💠
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
አሜን ነፍሳቸው በገነት ትረፍ 🙏 የፃድቁ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ትኩኡ ብርሐኔን እና ባለቤቱን የሞቱትን ወገኖቻችንን አስብ
@alexamanu237
@alexamanu237 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ እንዲሁም ለባለቤትህ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ገጠመኙን እየሰማን ደሞ ደስ ሚለው ሀገራችንን እያስቃኜከን ነው የኔን ፈተና እንዴት እንደማስረዳህ መቼ እንደማገኝህ መንፈሳዊ ምክር ያስፈልገኛል በጣም ጨንቆኛል ህልሜ ሁሉ ዝብርቅርቅ ነው😢😢😢
@usertefeshiobietelhiem2117e9
@usertefeshiobietelhiem2117e9 Жыл бұрын
መምህር ይህ ነገር እኔ ይዳስሳል ከመገናኛ ጀነራል ውንጌት እና ከሀና ማርያም መገናኛ ከጀኔራል ውንጌት ቦሌ በእግሬ እጓዛለሁ ግዜያዊ ምክንያት የማደርገው ከባለታክሲው አልስማማም እንዴውም አንድ ጊዜ በባስ ትኬት ቆርጨ ከውንጌት አየር ጤና ሔድሁና በዚያው ባስ እስከ ቦልአልቀጥልም አልኩና ለመክፈል ትኬት ልቆርጥ ኪሴ ስገባ 50 ድፍን ነው ትኬት ቆራጯ ዝርዝር የለኝም ዘርረህ አምጣአለችኝ አጠር ሲልነው በዚያ የተነሳስንጨቃጨቅ እንዴም እንዳተ አይነት ተሳፋሪ ይዠ አልቀጥልም አለና ሹፌሩ አስወርዶኝ ከምሄድበት ተመልስሁ የምሄድበት ቁልፍ ጉዳይ ነበር በነበር ቀረ።
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። መምህር ገጠመኙ ጥሩና አስተማሪ ነው ነገር ግን አቀራረቡ አልተመቸኝም ምክንያቱም እየተራመድክና እያለከለክህ የሚረብሽ ድምፅ እየገባ ስለሆነ ሀሳቡ በደንብ አልተሰበሰበልኝም ስለዚህ በሌላ ጊዜ በቢሮህ ሆነህ ብታቀርብ የተሻለ ይሆናል።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቸሩ አማኑኤል ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እደው በጣም የሚገርም አስተምህሮ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ስለመጣህ ደስስስ ብሎኛል ለሙቱት የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ይማራቸው
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሽአመት ያኑርልን
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
ነብስ ይማር መምህርዬ ከዚህ ነገር ይሸፍነን 🙏🙏🙏💕
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራ ንተሰፈይ እግዚአብሔር ይጣብቅህን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንደዝህ እየተራመድክ እየተጓዝክ ገጠመኙን ስትናገር አጠገብ ለአጠገብ ሁነን እየተራመድን የምትነገረኝ ነው የምመስለው በስመአብ እኔም በአይምሮየ ወክ ወጣው 😂🥰🥰🥰
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
😂
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሰግኑ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን💔💐💐💐❤❤💐💐💐❤❤💐💐💐💐
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እንኳን ደህና መጣህ🎉❤ መምራችን እመብረሀን ከነቤተሰብ🎉 ትጠብቅልን🎉❤
@selammebrie2438
@selammebrie2438 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህናመጣህልን። እንኳን ለመድሀኒያለም ወረሀዊ በአል እንኳን በሠላም አደረሣችሁ ❤❤❤
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መደሃኒአለም በአል እንደሁም በለቱ ለሚታሰቡ ቅዱሳን ሰመአታት አደረሳችሁ አደረሰን ለአገራችን ለኢትዮጵያ በሰም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ዘረኝነትን ያጥፋልን የምንማረዉን በልቦናችን ይጣፍልን🙏⛪🙏
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሥለሁሉም መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ❤
@sihenamariam9416
@sihenamariam9416 Жыл бұрын
Thanks!
@tirhashaile6091
@tirhashaile6091 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ይህ አቀራረብክ ሀሳብ ለመሰብሰብ ያሰቸግራል።
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣ በድጋሜ ድሰ ብሎኛል ሰላየንህ🙏 #መድኃኔ ዓለም ሆይ፣ ሀይማኖት ስንኳ ቢኖረኝ በጎ ምግባር የሌለኝ አነስተኛዉ አገልጋይ ማደሪያ ቤት መኖሪያ ቦታዬ ከቅዱሳኖችህ ጋር ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አቤቱ። #ፍጣሪየ ክርስቶስ ሆይ፣ ከከንቱ ሞት አድነን ሁሉ ከንቱ ነዉ። የዚህ አለም ንብረት የከንቱከንቱነዉ። ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነዉና።
@lilis4584
@lilis4584 Жыл бұрын
Memeher egziabher yebarekhe
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ከነ መላው ቤተሰብህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ወይ ደብተራ የስንቱን ቤት አፈረስከው አናትህ ይፍረስ እና ልቦና ይስጥህ አተ ደብተራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስቦችህ የኔ አባት
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Жыл бұрын
ምምህራችን ተስፍስላሴ ቁድስ ሚካኤል ተጠቅልን አሜን
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 Жыл бұрын
መምህሬ የኔ እንቁ ባንተ ህይወቴ ተቀይሯል መድሀኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልኝ❤❤❤
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 Жыл бұрын
ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ እውነት ከነ ቤተሰቦችክ ትጠብቅክ ጥላዋን ትጣልብክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
መምህርየ ሰላምህ ይብዛ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ቤተሰብህም መላእክት ይጠብቃቸው።
@user-rq8jk9vh6n
@user-rq8jk9vh6n Жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደሀና መጣህ ኣትጥፋብን እመ ብርሃን ትጠብቅህ ከነ በተሰብህ ራስህን ጠብቅ መምህር በተረፈ ቅዱስ ሩፋኤል ካንተ ጋር ይሁን💖💖💖🙏🙏🙏
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g Жыл бұрын
በእውነት የእኔ ታሪክ መሰለኝ የለምንም ምክንያት ወጥቼ ዞሬ ዞሬ ሲደክመኝ ነበር ምመለሰው አሁን ሳስብው እኔ ነበርኩ ግን እያልኩ እገረማለሁ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያኑርልን መምህራችን 😍😍😍
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
መምህራችን አማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ከገጠመኙ ብዙ ተምረናል ህይወታችንን አይተንበታል ተመሰገን መሰደዴ ለበጎሆነልኝ እንዳውቅ እንድድን ረድቶኛል ተመሰገን ለሞቱት ነፍሰ ይማር
@DefarTilahun
@DefarTilahun Жыл бұрын
ሠላም መምህር ተስፋዬ የምታቀርበው ትምህርት በጣም ገንቢ ነው፡፡ በርታ፡፡ ይህ ቪዲዮ እስካሁን ከተከታተልኳቸው ይዘቱ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ poor recording quality ነው፡፡
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Жыл бұрын
God bless!
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin Amen Yemotutin Nefis Yimarilin
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብህ መምህራችን ወጋው ከባድ ነው እኔ ባቅሜ እንኳን ይሄን አዳምጡ እንደዝህ አርጋችሁ ሞክሩ ብዬ ከተናገርኩ ለሊት መቶ እንቅ ነው የማረገኝ
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ደንግል ማርያምን ትጠብቀልኝ ክፉ አይነካህ 😢 በጣም አስተማሬ ነው የድሜ ታርክ ነው እግረኛ ነው😥
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ጸገውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏እመ ብርሃን ትጠብቅህ🙏 ግን መምህርዬ በመንገድ ላይ ባትቀርፅ ጥሩ ነው ስልክህ እንዳይወስዱብህ ሌቦች እራስህን ጠብቅ🙏🙏
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ እማምላክ ትቅደምልህ አሜን አሜን አሜን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@Samifiker12
@Samifiker12 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦች ጋር ይጠብቅ ከክፍ ነገር ይሰውርህ ምንም አትሆንም ፈጣሪን አስቀድመ ስለምትንቀሳቀስ የሰው ልጅ የክፍ መናፍስት ማደራ ሆኖ በወንድሙ ላይ ክፋት ተንኮል ያስባል እግዚአብሔር ምክንያት አለው አንስቷቸዋል
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
ለእኔ መምህር የምለቀውን ገጠመኝ ሱሴ ነው በጣም ህይወተ ተቀይሮበታል ከሀጥያት ጭቃ በበመምህሬ አንድት ቭድዮ ትምህርት ከሰይጣን ሥራ ወጥቸበታለሁ ዕድሜና ጤናውን ይስጠው🙏🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen Nefse yimar Tesfa silassien kene betesebu tebikilin!
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይድንግል።ማረያም ልጅ ።ይተብቅህ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቅህ መምህር. ለወንድማችን ነብስ ይማር 😢ኣዎ ያንተ ትምህርት የሰማ ወድቆ ኣይወድቅም ነበር እኔኮ ኣዲስኣበባ ያሉ ወጣቶች ሁሉም ለምንድነው የመምህር ትምህርት ማይሰሙት ነው ሚለው ሁሌም
@bettybelay9953
@bettybelay9953 Жыл бұрын
መምህርየ ጆሯችን አልተረፈም ድምጹ ሌላ ጊዜ መንገድ ላይ ባትቀዳ እናመሠግናለን😍😍
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ሲያሳዝን ግን ዋና በመጨረሻ ደሰ ይላል ጌታሆይ ኣሰማቶኞች እጃቹ እግራቹ እሰረልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን አንካን ሰላም መጣህ ተስፋ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ መድሐኒያለም አምላካችን ጠብቅልን አንካን በወንድም ላይ በማንም የሰዉ ልጅ ላይ የዳቢሎስን ስራ መስራት ለምን አስፈለገ አንዲህ የሚያደርጉት ሰዎች ልባቸዉን ይመልስ መምህር በአብሮ አደግህ መምት በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸዉ ለወዳጅ ለዘመድ መፅናናት ይስጣቸዉ
@jambarj273
@jambarj273 Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር አበጥረህ ስለምትነግረን (ስለምታስተምረን ) እውነት ጎበዝ መንፈስን እንዴት እንደምንከላከል እያንዳንዳንዱን ሰው እንድናስተውል እረድቶናል ኑርልን ቸሩ መድሐኒያለም ይጠብቅህ ። እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን መንፈስ ጢባ ጢቤ ይጫወታል ግን እኛ አሁን ጢባ ጢቤ እንጫወትበታለን ከእግራችን በታች ፈጣሪ ሁሌም ይጥልልናል እኛስ ነቃን ... ይብላኝ እያወቁ እንዳያውቁ ሆነው እራሳቸውን እየገበሩ ታቅፈውት እየኖሩ ለሚኖሩ 🙏
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አገናኘን መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልንና ተምረንም ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን መቸም ተምረን ሰምተን ሰምተን ወደ ተግባርና ቁርጥ ዉሳኔ ስንገባ ፈተናዉ እንደ አዳስ ይጀምራል መዉጭያዉም ፈተናዉም በእጃችንላይና በልባችን ዉስጥ ነዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
በጣም ይግርማል እግኦ
@user-ee1li2cn1r
@user-ee1li2cn1r Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ቡዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ከችግራችን ኤፍታህ ይበለን የኣብርር ኣከርትት መንፈስ እኔም ከነ ቤተሰቦቼ ኣለን ኣሆን ነው ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ከሂወታችን ኣንፃር ያቆኩት ብቻ ቅዱስ ኣማኒኤል ኤፍታህ ይበለን ደሞ ኣምናለው በግዜ ለኩሉ
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እኳን ደህና መጣህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሂወታችን ን እንድንመለከት ስላደረግህን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅህ መምህር ❤🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀየረ
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ ብርሀን ትጠብቅህ መምህር
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
መምህር የኔ ወንድም ነገር ነዉ ልቦና ይስጥልኝ በጣም ጨንቆኛል እኔስ
@hananetp6572
@hananetp6572 Жыл бұрын
ሠላም እዴት ናችሁ መምህር ቃለ ይህይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ፀጋ ስላሴ እያላችሁ
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
የአምልኮ ስክድ በመጽሐፍ ቅዱስ መቸ ተጀረ ???
19:22
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 412
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
23ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:06:44
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 112 М.
♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:22:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.