ወቅቱን የጠበቀ አዲስ የኮሜዲ ስራ "እንደምታስቡት አይደለም" ፡ Standup Comedy : Aman Bisetegn: Ethiopia : Donkey tube

  Рет қаралды 1,014,629

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

This is a brand new release, a standup comedy by Aman Bisetegn, a renowned standup comedian. in this show he manages to make the best of the current situation in Ethiopia. he tells the ugly truth about war and the worst fait of the aftermath.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 100
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
አማንዬ ትችላለህ 😍 እየሳቁ ቁምነገር ይሉሀል ይሄ ነው ።
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
@@enatenewdatalhu3104 ፉጨታቸዉና ጩኸታቸዉ በጣም ነዉ የሚረብሸዉ እነሱ እየጮሁ እሱን እንዴት እንስማዉ😏
@haileselassietesfaye9633
@haileselassietesfaye9633 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu 👍💯
@abebagetachewshibeshi8106
@abebagetachewshibeshi8106 2 жыл бұрын
በጣም የምታሳፍር ነህ: ኢትዮጵያን በዓለም አቀፉ ደረጃ ከፍ ብላ እንድትታይ ከሚያደርጉት ዋናዎቹ አትሌቶቻችን አንደሆኑ የምታውቅ አይመስለኝም። ሰውን አስቃለሁ ቡለህ የአትሌቶቻችን ጥረትና ድካም ማጣጣል ከዛም ከፍ ብለህ ለገንዘብ ብቻ ብለው እንደሚሮጡ ማድረግህ አለማወቅህን ያሳያል። ብትችል ግዜ ሳታጠፋ የኢትዮጵያ አትሌቶችን ይቅርታ ጠይቅ።
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
@@abebagetachewshibeshi8106 ቀልድ ነው ባክሽ አታካብጅ ወረኛ 😏 እና አትሌቶቹ የሚሮጡት ለብር ብለው እንጅ ለነብሳቸው ነው እንዴ ?
@user-zq8eq9uc2r
@user-zq8eq9uc2r 2 жыл бұрын
@@enatenewdatalhu3104 ። ዘ፣ ቐአ ፣፣ዐሸ ፣። ئ٥፣፣ ናቸው ቸቸ ،,$, ፣.. مؤلم، ،،ءءءؤ ،, CSX,c፣z
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 жыл бұрын
ልብ ብሎ ለሠማው ምርጥ መልክት ነው ፈጣሪ ይታረቀን ሠላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏 አማን ትችላለክ በርታ🙏🙏❤
@ametushafi4113
@ametushafi4113 2 жыл бұрын
3eqa te UK 8
@CHILL-sj4uc
@CHILL-sj4uc 2 жыл бұрын
Sis, people think this is a joke but its a lecture. Take notes, ❤
@eyobdegefa1315
@eyobdegefa1315 2 жыл бұрын
@@CHILL-sj4uc azu
@ermiasgebremedhen8231
@ermiasgebremedhen8231 2 жыл бұрын
ቀልድና ቁምነገር እንዲህ ባለ ለዛና ርቱዕ አንደበት ከጥልቅ መልዕክት ጋር ሲቀርቡ ...ደስ ያሰኛል ። በርታ ወንድሜ ...በዚሁ ቀጥል። 👏👏👏👏👏👏
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 2 жыл бұрын
ከመመሰጤ የተነሳ አንድ ሰዓት የፈጀውን ዝግጅት አምስት ደቂቃ ያህል የቆየሁ ሳይመስለኝ ነው ተከታትዬ የጨረስኩት። ከሁሉም ውበት የሰጠው እውነት መሆኑ ነው። በርታ!!!!!!
@Sam-pj3xl
@Sam-pj3xl 2 жыл бұрын
Temechehegn
@Sam-pj3xl
@Sam-pj3xl 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu you will make it believe me you better than from some old comedian ppl like you don't worry you did a good job !!!
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
ohhh🙄🙄🙄🙄🙄🙄ወላሕ እኔም ገና አየሁት
@tsegayeagidew2309
@tsegayeagidew2309 Жыл бұрын
Good job
@yeabtsegagossa3365
@yeabtsegagossa3365 Жыл бұрын
By the way 1 sat endeneber yayehut commetun say nw
@yigzawmuhabaw7107
@yigzawmuhabaw7107 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆኑ ስራወችን ሁሌም በውድድር መልክ ጭምር ታቀርባለህና እድሜህን ያርዝመው፡፡
@akiyamos9167
@akiyamos9167 2 жыл бұрын
አማን በእውነታኛ ታሪክ ተነስተህ እንደዚህ በሳቅ እያዋዛህ ያለውን እውነታ በምስልህ አዋህደህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን ዘመኑን መዋጀት የፈለገ ሁሉ እንድትመለከቱት እንዳያመልጣችሁ
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 2 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ገደልከኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሁሉም ነገር በተለይ የእኛ የገጠር ህይወታችን እንዲህነው
@temutemu9526
@temutemu9526 2 жыл бұрын
አብዛኛው የከተማ ሰው ፅንፍ በሌለው ጥላቻ ታውሮ የዘር ማጥፋት ወንጀልን በአደባባይ ሲደግፍ እንዳንተ አይነቱ ጀግና ግን ሚዛናዊና ፍትሃዊ የሆነ ስራ ይዘህ ስለቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ። 🙏🙏🙏
@beniman7409
@beniman7409 2 жыл бұрын
ቀልድ በቁም ነገር እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን ወንድማችን
@user-hp7gg9jm1p
@user-hp7gg9jm1p 2 жыл бұрын
አማን እሚገርም መልእከት ያለው ና የሚያስቅ ቀልድ ነው ሰላምህ ብዝት ይበል
@hussenabdulkadir7143
@hussenabdulkadir7143 2 жыл бұрын
Wawu tmrt aze malet yhenewu edate aynetun yabzaln
@tigitigi1672
@tigitigi1672 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት በዚህሰአት እንዴት ልሳቅ አወይአንተ ልጅ ፈጣሪያሳድግህ
@marthaworku1575
@marthaworku1575 2 жыл бұрын
በልዩ አቀራረብ የቀረበ፤ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለውና እያዝናና የሚያስተምር በጣም ጥሩ የጥበብ ሥራ ነው። ሰበር ዜናዎች የጆሮአችንን ታምቡር እየሰበሩ ባለበትና ባጨናነቁን ወቅት እንዲህ አይነት የጥበብ ሥራ ሥራ ይዘህ በመምጣትህ ከልብ እናመሰግናለን። በርታ የኔ ወንድም ለበለጠ ስኬት ያብቃህ።
@muhemdshukur527
@muhemdshukur527 2 жыл бұрын
ሳላደንቅህ ባልፍ ንፍግነት የሰማኛለ ተሳክቶልህል በርታ አለህ ካንተ ጋር ይሁን
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
እደው ምን ላርግህ ዝብርቅ ርቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ እደዚህ አይነት ሰው ነው በሞቴ ብሎ እግዳ እሚቀበል እሚገደለው አይ አማንዬ ተሰጦህን ሳላደንቅ አላልፍም 👌👌👌👌
@shdlove6679
@shdlove6679 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ይሁን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደረገል አሜን
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ወቅቱ የጠበቀ በርታ ከዚህ በላይ እጠብቃን አገራችን ሠላሟን ይመልስልን 💛❤💚
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ መታደልእኮ ነው ከገጠር መወለድ ማሪያም በእንባ በሳቅ ነው የጨርሰሁት አማን የላሊበላ ጀግና ሰወድህ ምቼ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚልና ጣእም ያለው ቀልድ እና ቁምነግር ንው ያምርብሀል ቆንጆ ችሎታ ነው አመሰግናለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
አማንዬ በእዉነት በቀልዶችህ መካከል ብዙ ቁም ነገሮችም አሉት እዉነት ነዉ ሲኖረንና ሲመቸን በልክ ብንይዘዉ መልካም ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ😍 እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን 🙏💚💛♥ሰላም ለኢትዮጵያ
@aere9610
@aere9610 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አማን ÷ ቀልድ ሳይሆን የህይወት ትምህርት ነው ያስተማርከን።
@012345678952645
@012345678952645 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በእውነታ ላይ የተመረኮዘ አስተማሪ ኮሜዲ ነው ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከእሸቱ ቀጥሎ ሙሉ ትረካ ኮሜዲውን የሰማሁት !
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
በተወሰኑ ደቂቃዎች ቁምነገር እና ቀልድ ሁሉንም በግልፅ አሳየኸን አማንዬ ተባረክ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን።
@newharg5548
@newharg5548 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ አንደኛ ነው በጣም ጎበዝ
@m.1710
@m.1710 2 жыл бұрын
ያማራ ህዝቦ ምሥኪንች የዋሆች ፈጣሪ ይጠብቀን እንሻኣላ
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ 4 ጊዜ ነው ያየሁ በጣም ጎበዝ ነው በጣምም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥል በርታ ።
@user-ve1dg1vd2p
@user-ve1dg1vd2p 2 жыл бұрын
ብልፅግናው ቀርቶ ከቤቴ በተኛው በጣም ትክክል👌👌👌👌👌
@tizazutasa9952
@tizazutasa9952 Жыл бұрын
አማንዬ ቀሽር የወጣቶች ሁሉ ምርጥ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ አማንህን ያብዛልህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
አማንዬ ትችላለህ የገጠር ወሬ💞💚💛❤️አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገርችንን ያረብ
@haymiyabatua4230
@haymiyabatua4230 2 жыл бұрын
አማን ምርጥ ሰው በጣም ደስ የሚል መልክት ነው በርታልኝ እያዝናናክም ትምህርት እየሠጠክም ነው ያለህው
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
አሜን አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ ቁምነገር ነው የነገርከን ሰው እንዲህ እያሳቀ ያስተምራል የኛ ሀገር ባለ ማስተርሶች እያሳቀቁም ቢሆን የሚናገሩት አይገባህም😂😂😂😂 ሰላም ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንልን
@eliyamalemu5595
@eliyamalemu5595 2 жыл бұрын
I never watch standup comedy like this in Ethiopian art history, it’s so incredible!
@msresle6975
@msresle6975 Жыл бұрын
አማርኛችንስ ዲያስፖራው ቀልዱ በአማርኛ ነው
@azaellove9482
@azaellove9482 2 жыл бұрын
አይን፣ ጆሮን፣ አሣብን መያዝ ምችል ጎበዝ ልጅ 👏! የታሪኩ ፊሰት ምያሣይበት እያንዳንዱ ሂደት ታሪኩን በጠበቅ ምርጥ እና አስቂኝ ባላለቅ ምያስብል አጉዋጊ አንድ ሰአት ያይዉ ሣይመስለኝ ያለቀ ግሩም ስራ ነዉ ::thanks man
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አባባል ብዙ ምክር ያለው እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር ጎበዝ ልትመሰገን ይገበሀል በርታ
@natanchakore6965
@natanchakore6965 2 жыл бұрын
One of my favorite stand up comedy 🤣🤣. I learned a lot .
@SalamSalam-vf6ig
@SalamSalam-vf6ig 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ነው መልእክቱ
@saramullu4075
@saramullu4075 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ኮመዲ አማን ትለያለህ በርታ ብዙ ስዉ ታስተምር አለህ እረግጠኛ ነኝ
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
ሶስት ወይም አራት ክፍል ይወጣዋል ብዙ አጠገብከን ተባረክ በዚህ ከቀጠልክ የሚወዳደርህ የለም በርታ
@betelhamtadesse6526
@betelhamtadesse6526 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አማን
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሄን ልጅ ወድሜን ቁርጥ ባየው ባየው አላህ ይጠብቅህ
@pkmg5434
@pkmg5434 2 жыл бұрын
የምርሽን ነው እኔስ
@ashupoul2506
@ashupoul2506 2 жыл бұрын
ኣማን በጣም ነው ፋታ ያረከኝ ማርያምን keep up it ወንድሜ በጣም ነው ቁምነገር የተናገርከው እና አግዛብሔር ይባርክህ የትግራይ ተወላጅ ሁኜ ስለ ትግራይ ስራዊት የቀለድከው ቀልድ በጣም ነው ያሳቀኝ ክፉ ነገር ከኣፍህ አይወጣም ተባረክ ምርጥ ምሽት ነው ያሳለፍኩት ለሁላችሁ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች አንካን ለበኣል ፋሲካ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebagesesse8191
@abebagesesse8191 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንደዚህ ከሳቅሁ እረጂም ጊዜየነው የክፍለሀገር ልጂ ነኝ ይገባኛል ደስ ነው ያለኝ በርታ።
@kemalkak1448
@kemalkak1448 2 жыл бұрын
የምትጨዋተውን ካራክተር በፊልም ቀይሬ ነበር ስከታተልህ ነበር ዋው👌👌👌
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
የገጠር ሰዉኮ የዋህ ነዉ ደስ ሲሉ
@sweetentertainment8694
@sweetentertainment8694 2 жыл бұрын
የሀን ልጅ ከ ማልዳ ኮኮቦች ጀምሬ ነው የሚከታተለ እዚህ ደረጃ ላይ እንደ ሚደርስ ርግጠኛነኝ የነበርኩት እና እንኳን ኣበቃህ ልለው እወዳለሁ Bro Nice proformance
@adentube221
@adentube221 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ግን አማን ከእናንተ እኔ ባላቅም አትሌቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
@bheembheem3111
@bheembheem3111 2 жыл бұрын
አማን እሚገርም ብቃት ነው ያለህ ወቅቱን የጠበቀ ከቁም ነገር ጋር በርታ👍❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጉሩም ስራ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
እየሳቅሁም እያለቀስኩም ነው ያየሁት ብዙ ስሜት የሚነካ ነገር አለው አገራችንን ስላም ያርግልን
@user-by1hj4di8b
@user-by1hj4di8b 2 жыл бұрын
ሳቅ በተወደደበት ሰአት ወይኔ ዛሬ በሳቅ ነው የሞትኩት አማንየ በርታ
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ልብ የሚነካ መልእክት ነው ልብ ላለው ማገናዘብ ለሚቺል ሰው ዛሬ ላይ አጉራሹ ገበሬ ነው እጁን እየቆርጡት ያለው ልብ ያለው ልብ ይበል ።እናማሰግናለን ወንድማችን በርታ
@bayushyegebraellij7751
@bayushyegebraellij7751 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነዉ ❤❤❤❤❤
@husseinmohamethassen5613
@husseinmohamethassen5613 2 жыл бұрын
This will Be One of my Favorite comedy Forever 👏🏼🤝 Thank You Boss.
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 жыл бұрын
የእውነት የኔ ምርጥ ኮሜዲያን ገና ብዙ እጠብቃለን በርታ
@tesfayeabtew7811
@tesfayeabtew7811 2 жыл бұрын
ዋው ነገህን አየሁት። የምትገርም ልጅ ነህ። እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ። እሸ መልካም ነህ እንድህ እንድወጣ በማገዝህ።
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 жыл бұрын
Owoo aman Dr shbesh i m from Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷
@asmromulat7756
@asmromulat7756 2 жыл бұрын
Incredible performance!! የማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ የምታቀርባቸው ነገሮች ይመቹኛል። አብቦ ኧረ አብቦ አበባህን ይንሳህ 🤣🤣🤣 በርታ አማን!!
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ከሳቅ ጋር ቁምነገርህ ያስተምራል አማን
@ashebirhailegeorgis9330
@ashebirhailegeorgis9330 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታልን 😂😂ለራስህ ስትል ሰላምህን ጠብቅ !!ደስ የሚል ስራ
@mesimesi4190
@mesimesi4190 Жыл бұрын
ዋው በጣም እጅግ አሪፍ እና አስተማሪ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽ ይመለስ ይሄው እኛ ከተሰቃየን አመት ሞለን ተፈናቅለን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እግዚአብሔር አተ ያልከው ይሁን🙏🙏🙏
@muhammedkasim5389
@muhammedkasim5389 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጁ ከ10ጊዜ በላይ አየሁት አልጠገብኩትም
@user-py5fd7ns7h
@user-py5fd7ns7h 2 жыл бұрын
ወላሂ አሳከኝም ቁም ነገርም ነው የተናገርከው ላሠበውም ጥሩ ትምህርት አለው አሁን ያለ ነገር ነው ያለው ሁሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
@genettekilu8812
@genettekilu8812 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ ዶኪዎች ተባረኩልን በርቱልን
@gezahegndershaye7173
@gezahegndershaye7173 2 жыл бұрын
አማን በትክክል ለውጥ አሳይተሀል ይህ ማለት ወደፊት በተስፋ እንድንጠብቅህ አድርጎናል
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በሣቅ ውስጥ ቁምነገሩ በጣም ደስ ይላል እውነታ ነው በርታ
@user-fw9of7sl8e
@user-fw9of7sl8e 2 жыл бұрын
በጣም ፈታ የሚያረግና ትምርት ያለዉ ኮሜዲነዉ በርታ ወድሜ💜💜💛
@temuhd5407
@temuhd5407 2 жыл бұрын
አማንሻ በጣም ምርጥ ስራ ነው በል እንግዲ የእሸቱን ስቲድዮ ተቆጣጥረነዋል የሚል ዜና ቡቹ ቲዩብ ላይእንጠብቃለን -ግን በሁለት ክፍል ቢጫን ቆንጆ ነበር በተረፈ በርታልን
@coreykelly2523
@coreykelly2523 Жыл бұрын
The best comedian ever 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️
@kidkidus4336
@kidkidus4336 2 жыл бұрын
በርታ በቀልድ የተዋዛ ጥሩ ወቅታዊ መልእክት አለው
@seblekassa8411
@seblekassa8411 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደልከኝ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ቀልድ ከቀልድነት አልፎ ሀይማኖትን ባህልን. ማንነትን እየነሩ እያስተማሩ ሲሆን ደሞ እንዴት ውብ ነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
አማኑ ዛሬ የልቤን ነገርከኝ። የላስታው ቅዱስ ላልይበላ ይጠብቅህ ወንድምዬ
@edenshiferaw3937
@edenshiferaw3937 2 жыл бұрын
እያዝናና ቁም ነገር ያለው በጣም ደስ ይላል አማንዬ ይችላል
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ውይ አማንየ ቀልድ እና ቁምነገር አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ያለው ስራ ነው በርታለን ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
ብቃት! አማን! 1 ሰአይ ሳይመስለኝ በሳቅ ። በችግራችን እንዲ አይነት የተዋጣለት ኮሜዲ በማቴ ተደስቻለሁ። እሸቱ ስላንተ ቃላት የለኝም። ተልቆ ማተለቅን እያስተማርከን ነውና ካለህ በላይ ተልቅልን።
@meharibelay8689
@meharibelay8689 2 жыл бұрын
ጀግና ኮሜድያን ነህ በርታ !!!!!!
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል በጣም ነው የሜያዝናናው አማንየ በርታልን ይህ ሁሉያልፍል ትሣያዋን ያሣየንእማማ ሃገሪ
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
እደው ሞትኩ በሳቅ አማንየ የለለ ትችላለህ ስወድህኮ የሳቄ 😂😂😂😂😂ምጭ አደኛ ነህ ❤️❤️❤️❤️👍👌
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
በጣም ተጋነነ እውነተኛውን ህይወት አይወክልም
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ቆንጆ መልዕክት ነው አማን ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን።
@hannamengesha2956
@hannamengesha2956 2 жыл бұрын
Oh my God🤣🤣🤣🤣..... your story telling and the punch line you did at last .... the whole thing is sooooo amazing..... Gobez berta ...
@user-yp8cr4xe3o
@user-yp8cr4xe3o 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን
@semaytub2388
@semaytub2388 2 жыл бұрын
ቀልድና ቁምነገር በሚገርም ቀራረብ ፤ እድሜ ይስጥልን !!
@fafikonjo
@fafikonjo 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂This is so funny and hilarious!!! Can’t wait to see more from you !
@andualemtadesse9124
@andualemtadesse9124 2 жыл бұрын
Very nice way of presenting the reality, nailed it! RESPECT!!
@tube-mu7bb
@tube-mu7bb 2 жыл бұрын
በሂወቴ እንዲ በኮሜዲ ስቄ አላውቅም .....እውነት በጣም ታስቃለች ፡፡ አማን ትችላለህ እና ዶንኪ ቲዩቦች አመሰግናለሁ
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
በዚ ሰአት እንደዚህ ፈታ የሚያረግ ቀልድ ነው የሚያስፈልገን😂😂
@aynadismekonn5822
@aynadismekonn5822 2 жыл бұрын
መልክትክን እየሣኩ ሳይሆን እያለቀስኩ ነው የስማሁት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ አንዳንዴ የተማር ይቀልድ እሸቱንም በጣም የምወድክ የማከብርህ ትክክለኛ የጥበብ ነህ ጥበብ ፍቅር ሀቅ ተስፋ ሰላም ነው የኢትዮጵያ አምላክ ወጣትነታቸውን ይባርክላችሁ ብዙ ብል ደሰ ይለኛል ግን ሙሉ መልክቱ እንባን እንድቆጣጠር አላርገኝም 😭😭😭😭 ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hilinabeyene3598
@hilinabeyene3598 2 жыл бұрын
The best Ethiopian comedian as far as I know. Thanks for the laughs 🤣
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
Outstanding performance !!! Original material!!!! Very Classic!!!! keep up the good job!!!
@Kumnegerplus
@Kumnegerplus 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም! 👏👏👏👏 አስተማሪ መልእክት በጥሩ አቀራረብ!
@noormohd2761
@noormohd2761 2 жыл бұрын
ምን ማለት ባልችልኳ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ!ዋውውው ተውነኔት ከእውነታ ጋር በቃ ትችላለህ 👌🇪🇹🇪🇹🤲👍👍
@abelgetnet7
@abelgetnet7 2 жыл бұрын
i have been in this kind of situation and i understand it all. Daaam bro you did it nicely.. Such an Amazing standup comedy.. I was your fan in yemaleda kokeboch tho! Keeeeeeeeep
@bisratkebede5724
@bisratkebede5724 2 жыл бұрын
Such an authentic comedy. I Stan you my guy. Smooth af. Keep it up.
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
ወይኔ እግር አጠባ ብቻ አይደለም ማሣጅም አለ በለኝ 😳ኸረ ይሄ አንደኛ አነቃቂ ነው ይቺን የምትጠጣ ጎንጨት እያልክ እኛን በሳቅ ፍርፍር አስበላከን እኮ 😂😂😂😍👌
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን በሳቅ ገደልከኝ
@walishasiraj4280
@walishasiraj4280 2 жыл бұрын
This what standup comedy should look like . Humorous while being insightful!
@amydenekew3854
@amydenekew3854 2 жыл бұрын
አማን ትችላለህ ወንድም አለም በርታ
@qechoqecho6247
@qechoqecho6247 Жыл бұрын
ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ. ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ኮሜዲም ነው ትምህርትም ነው
@fikretafese
@fikretafese 2 жыл бұрын
even the boy is brand new,typical definition of original work
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ልክ እንደ ስሙ ነው እየኖረ ያለው እውነትም አማን 🙏🙏🙏🙏 አሁንም ኢትዮጵያ አማን ትሁን በርታልን በሚገባ ገልፀኸዋል ጦርነትን በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 21 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 24 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q101
8:12
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 6 МЛН
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts #cat
0:27
7amoda Gaming
Рет қаралды 6 МЛН