ወሳኝ አደራዎች || ሽይኽ ዶ/ር ሳሊሕ አል-ፈውዛን || በአማርኛ ትርጉም ||

  Рет қаралды 20,953

Ameen Tube

Ameen Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ Жыл бұрын
ላይክ በረቢ ይህትምርት ወላሒ ለሁሉም ይድረስ እሚተረጉም ጠፋ ብየ ስናደድ ነበር ላይክ ሸር አርጉ በረቢ
@sudden2463
@sudden2463 Жыл бұрын
ሸይኺ አላህ ይጠብቃቹ አንተም አተረጓጎምህ ደስ ይላል ከዚ በተጨማሪ የነ ኢብኑ ኡሰይሚን የነ ኢብኑ ባዝ ሌሎችንም የነሱን ድምፅ እየሰማን በሰብታይትል ብትሰራልን አሪፍ ነው።
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
👍✔የነሱን ድምፅ እንፈልጋለን
@HawitiLove-jz7qc
@HawitiLove-jz7qc Жыл бұрын
ያረቢ እርጋታህ ወድሜ ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ በማይጠቅመን ነገር ግዜችንን ከማጥፋት አንተው ጠብቀን እስኪ ዱኣ አርጉልኝ አህዋቲ ወአኽዋኒ
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አባ ኢያድ አቀራረብ እሚገርም ነው እርጋታህ ደስ ሲል አላህ መረጋጋት ያለበት ህይወት ይስጥህ ጀዛከላሁ ኸይረን ሸይኸ ሷሊህ ፈውዛን ስወዳቸው ሀፊዘሁሏህ ሸይኸ ሷሊህ ሂዳን የሞቱት አላህ ይዘንላቸው እና የነሱንም ትምህርት አቅርብልን
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
እኒህን ሺህ ስወደቸዉ አለህ ረዥም እድሜ
@kasim2735
@kasim2735 Жыл бұрын
ወለሂ በአላህ እምላለሁ እኒህ ሼኽ ስወደቸው ።ወንድሞችንም በርታ አብሽር ይቀጥል ኮሜንት ፅፌ አለቅም ግን ዛሬ በቃ
@SsdSad-h2q
@SsdSad-h2q Жыл бұрын
ማሻ ኡላህ ጀዛከ አላህ ኡስታዛችን ሽኻችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛክአላህኸይረን ወንድማችን እመወዳቸው ሸህፈውዛን ሀፊዝአላህ አላህ እረጅምእድሜከጤናጋ ይሥጣቸው
@FadilahFadilah-vs4yv
@FadilahFadilah-vs4yv Жыл бұрын
መሸ አለህ በጠም ምዉደዉ ሺኪ ነዉ አለይ ይጠቢቀዉ ይጠቢቀን
@habebaali3172
@habebaali3172 Жыл бұрын
አረ አላህ ይምራን እኛ ከአላህ ከራቅን አላህም ከኛ ከራቅ ወላሂ ወላሂ ጎዳና ወዳቂ ነን ማንም አያነሣንም አኢላሂ ግን የአይባቸን መሸሸጊያ የሠራነዉን ወጀል ብንሠራ ወደ ገፋሩ ከሯጠን አይ እንዝህ ወጀሎኞች ናቸዉ አልምራቸዉም አይልም ደሥ እየለዉ ያጠሆረናል ከወጀላቸን 😢😢የአላህህህ አት የላክ ምን ይሣንሀል አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል
@Naja253
@Naja253 Жыл бұрын
ለኔ ተርጉሞ መቅባር በጣም ደስ ይለኛልና አመሰግናለሁ ሹክራን
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z Жыл бұрын
ያረቢ ኑቶሎኡዝታዝንእንስማዉየቀልበዠብቀለብይሆነናል
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ደብሮኛል
@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ
@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ Жыл бұрын
ምነው አብሽር አለህ ይፈረጅሽ ኢስቲካረ ሰለት ሰግደሽ ዱአ አሪጊ ከቺም እኔ ተሽዬሽ አይደለም ግን ግዴታ ደስታኛ መሆን አለብን ምክኛቱም የዘሬዋን ቀን የጡ ስቶች አሉ በተኙበት ሞቶ የደሩ የተጋደሉ የታራዱ የተዘራፉ ስቱን ልዘራዝርልሽ በርግጥ ጌዜው ከበድናው አብሽሪ እህቴ ልጄ ወድሜ ዘማዴ የሚል ዬለምተስፋሽን የሚጨልም እጂ ሚጋርምሽ ነገር ቢኑር ምንም በያራጉልሽ አብሽሪ አለህ ከጉንሽ አለህ የልፈል የሚልሽዬለም ረስሽ ከልትጠናጋርሽ ብቻ አብሽሪ ስቱን ልጋሪሽ ብቻ እኔም የለሁበት ከበድናው አለሀምዱሊለህ አለቅስ አለቅስና ወደ አለህ እመለሰለሁ መልሶም ይከፈኛል እኔ ሙሉ ቤተ ሰብ የሚፈልጉኝ የስደት ጋዘቤን ብቻነው ዬትነሽ ናይ አብሽሪ አሞሽናው የሚለኝ ዬለም ስቻግራቻው ብቻናው ችግራቻው ነግሮኝ ይጠፈሉ ብቻ አለሀምዱሊለህ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
@@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ ኢንሻ አላህ ሹኩረን አንቺም አብሽሪ
@hawaasefa8250
@hawaasefa8250 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር አላህይጠብቅልን ኡስታዝ✅✅✅✅
@Afiram
@Afiram Жыл бұрын
Walaikum Salam 😔🤲🤲🤲
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ 😢
@sadiyasayd1714
@sadiyasayd1714 Жыл бұрын
ዉስታዝ ጀዛክ አላህ ሁሌ የሸህ ፈዉዛነ ትምርት ተርጉምልኒ.
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹሁ ሸሀችን ያረብ 😢አላህ ልብና ይስጠን
@Kedija5473
@Kedija5473 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካተሁ ጀዛከላህኸይርወንድምአላህይጨምርልህ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Жыл бұрын
ኩፉአይካህ አላህይጠብቅህ ወንድማችን ከነቤተሰቦች ያአላህ አምሳያህንያብዛልንያረብ
@AaA-f3z
@AaA-f3z 5 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለሸኻችንና ለኡዝታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን ያረብ አንተ ባታዝንልን ከከሳሪዎች ነን
@MirajMohammed-l3y
@MirajMohammed-l3y Жыл бұрын
Mashallah Berta wendme
@whatislife9216
@whatislife9216 Жыл бұрын
ما شاء الله جزاك الله خير شيخنا الله يحفظكم እኛም በሰማናው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@rmedantebarekremedan
@rmedantebarekremedan 8 ай бұрын
ማሻ አላህ
@seaedareta8161
@seaedareta8161 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 3 ай бұрын
ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው
@KEMIL-h5k
@KEMIL-h5k Жыл бұрын
جزاكم الله خير
@modimomodimo1791
@modimomodimo1791 Жыл бұрын
ሼከችን አለህ ራዥም እድሜ ይስጠቹ
@ከፈንኪስየለውም
@ከፈንኪስየለውም Жыл бұрын
ሀፊዘሁሏህ
@ziyadabadir1554
@ziyadabadir1554 Жыл бұрын
Amiiiin
@خضراللهجهار
@خضراللهجهار Жыл бұрын
በሪተ አቡ ኢያድ ይቀጥልልን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ መሸሆቻችን ኡስታዞቻችን በያሉበት ጠብቅልን ሱባሀን አላህ
@LubabaLu
@LubabaLu Жыл бұрын
ማሸአላህ ነዉ አላህ ይጠብቃቸዉ ደምሪኚ እማ
@weliyasuletan5526
@weliyasuletan5526 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 Жыл бұрын
ጀዛክ ላህ ኽይር
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Жыл бұрын
Selellahu alyehi wesellam Jazakallah kayerane
@HhhdBdfbh
@HhhdBdfbh Жыл бұрын
Jezaki Allah hiyier
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ሕይር በስማንው ምንጠቀም ያዲርገ😢
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
❤❤❤
@Zahra-dp8hk
@Zahra-dp8hk Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@vekrammuhammad
@vekrammuhammad Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህት ወንድሞቼ አላህ ሁላቺንንም በጀነት ይሰብስበን ዱኣ ያስፈልገኛል ለሰው ከምናገር ለአላህ ቀናገር ይሻላል በዬ ለሱ ለአለማቱ ጌታ ትቸዋለሁ እናለም በዱአቺሁ እገዙኝ😢😢😢😢
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ Жыл бұрын
ጀዘአኩም አለህ ከይሪ
@ከደጃአብደላ
@ከደጃአብደላ Жыл бұрын
ሸህ አሏህ ይጠብቃቸው
@tubamohamd3514
@tubamohamd3514 Жыл бұрын
ያአላህ እስኪ ህይርሰርተዉ ከተ ጠቀሙትአተአድእገን ያኤላሂ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@abedrhimseid7559
@abedrhimseid7559 Жыл бұрын
Barkfik
@ኡሙሀይደር-ወ3ሐ
@ኡሙሀይደር-ወ3ሐ Жыл бұрын
የዚህ ሰውየ ሀዲስ ፈትዋ ትረጎሜ አስተላልፉልን
@akmalsurur3308
@akmalsurur3308 Жыл бұрын
Assalamualaikum warahmatullahi wabarakatuh my dearest brothers in Islam. May Allah bless you and your family. May Allah protect you and your family from all kind of evils and calamities. May Allah accept all your good deeds. May Allah grant you Janattul Firdowes. JazakumAllahu Khayran
@rabitube5961
@rabitube5961 Жыл бұрын
ውነትም ወሳኝ ነው በርታልንን
@Uiuu-yd3ln
@Uiuu-yd3ln 4 ай бұрын
ያረብአተቀልብያየን ወደአተሰትርልኚ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ግን የሸይኹን ድምፅ ብንሰማ አረበኛውን አንተ በአማረኛ ብደግመው አሪፍ ነበር
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ Жыл бұрын
አረ ቴሌግራም ሊክ አስቀምጡ ቪድወ ማዉረድ አልችልም ባባየ አላህ ይዉደድህ
@bilalawel
@bilalawel Жыл бұрын
Hafizahullah fadiilatu sheikh saalihal alfowzan ❤ baziw ketil please ulamaahochin bicha torgimilin inji sunnaa yalhonutin ati torgimillin please 🙏
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 Жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላቺሁን አስቀምጥልን ቁጥር ስቀይር ጠፍብኝ
@ameen_tube
@ameen_tube Жыл бұрын
T.me/ameentube
@ameen_tube
@ameen_tube Жыл бұрын
T.me/elaftube
@Geno-qf6vn
@Geno-qf6vn Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp Жыл бұрын
👍👍🌹🌹👍👍👌👌🤲👈✅✅
@فاطمهعمر-ز1ث
@فاطمهعمر-ز1ث 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FgChh-ke7tr
@FgChh-ke7tr Ай бұрын
❤፥❤❤❤❤❤
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሲሕር (ድግምት) ሸኽ ኢብራሂም ሲራጅ ረሒሙሁሏህ
1:37:29
ዳኒያ Islamic Channel
Рет қаралды 3,2 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН