ወሳኝ የሆነ ምክር ዑዝር ቢል ጀህል መስአላ ላይ ገብታችሁ ለምትፅፉ ወንድሞች።🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል

  Рет қаралды 1,430

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐበሻ

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐበሻ

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@Hjcd-wi6oz
@Hjcd-wi6oz 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbulukmanSeidali
@AbulukmanSeidali 7 ай бұрын
የትልልቆችቹን ኡለሞች ሰምተናል በነሱ እንብቃቃለን
@seidahmed9559
@seidahmed9559 Жыл бұрын
ኢተቁላህ
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 2 жыл бұрын
ላኢላህ ኢለሏህ እያሉ ሽርክ እየሰሩ ሙስሊምናቸው አይባልም( ሽርክ ከሰሩ ቀጥታ ከስልምና ይወጣሉ ሁጃ አትበል አላህን ፍራ የአለ እውቀትህ ፈትዋ አትስጥ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 7 ай бұрын
ትክክል ወላህ
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ምንም የማያውቁ ሰወች ከሆኑስ ስለ ድን ምንም እውቀት ከሌላቸው የሚያስተምራቸው ከሌለ ዳእዋ ሳይደረግላቸው እንደት ነው ሁጃ የሚቆምባቸው? በማን ኡስታዝ ነው የተማራችሁት ከምንስ አገኛችሁት ሁጃ ማቆምን?
@ابدواسلام
@ابدواسلام 8 күн бұрын
قل حتو برحنكم اكتوم صدقين?
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 2 жыл бұрын
ወንጀልና ሽርክ እና ኩፍር ለምን ትቀላቅላቸውአለህ
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 2 жыл бұрын
አልከስ እያመለኩ ሙስሊም ናቸው አትበል አንተም ተውሂድ አልገባህም ጃሂል ሙሽሪክ ነህ ጠመህ ሰውን ታጠማለህ ሀቅ እዳይረዳ ኡለማ ኡለማ ትላለህ ኡለማ እኮ ሸሪዐ የሚሀልፍ ንግግር ከተናገርን ጣሉት ነው ያሉት አንተ ግን ልክ እንዳዋቂ ባልገባህ ዲን ዐላይ ትፈተፍታለህ
@Hjcd-wi6oz
@Hjcd-wi6oz 9 ай бұрын
ኡሥታዝ ነው እማአቀው😂😂😂 አረ በሳቅ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 7 ай бұрын
ክክክክክክክ ከባድ ነው ጃሂሎቹንኮ ወደ እስልምና እንዳይመጡ መንገዱን ዘጉባቸው እነዚህ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 7 ай бұрын
እስኪ ሙስሊሞች የሚያስተምሩበት ግሩፕ ካለ በዋትስአኘም በቴሌግራምም አስገቡን በአሏህ ጨርሰው ሙሽሪኮች ናቸው ሚድያውን የተቆጣጠሩት
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
አረ አላህን ፍሩ ምንም ዳእዋ ያልደረሳቸው የሚያስተምራቸው ስው ካልደረሳቸው እንደት ነው ሁጃ የሚቆምባቸው ? አናስተምር አታስተምሩ አላለም ግን ማክፈር አይቻልም ።
@seidahmed9559
@seidahmed9559 Жыл бұрын
አላህን ፍራ እሥልምናን አተበላሽ ኢሣላም ማለት ከሽርክና ካሻራኬውች የተገነጠለነው
@meryem1143
@meryem1143 7 ай бұрын
ሙሽሪኮችን ሙስሊም ናቸው ይላሉ ቀብር እያመለኩ
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
አላህን ፍሩ መጀመሪያ ተማሩ ኡዙር ቢል ጃሂልያ ምን ማለት እንደሆነ እወቁ ። እኔ ይሄንን ኡስታዝ ድንገት ነው ያገኝሁት አላውቀውም ግን ይሄንን ትምህርት ከተውሂድ ኡስታዞች ስምጃለሁ ምንም ዳእዋ ያልደረሳቸው ሚስኪን ቤተስቦች ገጠር ላይ ያሉ ማንም ስለ እስልምና ያላስተማራቸው አሉ እነሱን እንደት ነው ሁጃ የምታቆሙት ? አናስተምር አታስተምሩ አላለም ግን ጥቅል የሆነውን ነው ያወራው መጀመሪያ ተረዱ የተለያዩ የኢልም ኡስታዞችን ጠይቁ ።
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
እውነተኝነት |ሼይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን|
1:01:00
መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል ክፍል ሁለት
30:55