ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ ? በእርግጠኝነት ! ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን በመምህር ዮሐንስ ጌታቸው

  Рет қаралды 1,278

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan

Күн бұрын

እምነታችንም ስብከታችንም ከንቱ ነው አለ ቅዱስ ጳውሎስ! ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ…. ? በእርግጠኝነት….!
ከሞት በኋላ ሒይወት አለ ብለው በርግጠኘነት የማያምኑ ናቸው ፡፡ 2016 ዓ.ም
ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን
በመምህር ዮሐንስ ጌታቸው
• ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ ...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZbin CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 4
@yn3401
@yn3401 5 ай бұрын
I attended... He thought us mistre silase and segawe clearly......
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@AKh1689
@AKh1689 10 ай бұрын
እውነት ነው ከሞት በኋላ ሕይወት መኖሩን የሚያምን ሰው ራሱን ሊያጠፋ ቀርቶ ሀሳቡም አይኖረውም::
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 8 ай бұрын
ለማኝ ውሻ እብድ አህያ
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН
ነገረ ሃይማኖት በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና በመምህር እዮብ ይመኑ
2:06:16
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 20 М.
🛑እጅግ በምንወደዉ መምህራችን በመጋቢ ሐዲስ  ሮዳስ ታደሰ የተሰጠ ድንቅ ስብከት
1:13:27
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 3,1 М.
እጅግ ድንቅ ዝማሬ የማይታይ እጅ በዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ 2016 ዓ.ም
15:30
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19