KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውብዬ አዲስ አመል አመጣች /ከሱሪ ውጪ አለብስም አለች::
25:19
ዘሩባቤል - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 18| Eritrean Drama - zerubabel (Part 18) - Jan. 18, 2025 -ERi-TV #eritrea
31:48
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
ወይኔ😭በቀረብኝ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የልጁ ነገር አይሆንለትም🥲
Рет қаралды 101,225
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 208 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
#nahitube #habesha #couples
Пікірлер: 787
@የሰካል
Ай бұрын
አባት እኮ ልዩ ነው ረጂም እድሜ ለባቶች❤❤❤
@fatimanigus3261
Ай бұрын
ይኒምአባትአደገንኳያሰባል
@Noora-i7w
Ай бұрын
አምንንን የረበል አለምንን
@ሱሱነኝየአባቴወዳጅsusu
Ай бұрын
ዉይ የአባት ዉለታኮ ተነግሮ አያልቅም አንዳንድ ወልደዉ ለሚጥሉት ትልቅ ትምርት አለዉ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምሩኝ
@RahelTesfa.
Ай бұрын
ናሂ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት እስከምትሰጥ እየጠበቅን ነው
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Burte-o7n
Ай бұрын
Pirank balij yidabiral
@tgstSolomon
Ай бұрын
መቼ ሄዶ ነው
@RahelTesfa.
Ай бұрын
@@tgstSolomon ባለፈው ሳምንት ከነ መምህር ተስፋዬ ጋር
@ZemzemGetahun-y5y
Ай бұрын
ናሆም አባቴን አስታወስከኝ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ልዩ አባት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Zade-h7p
Ай бұрын
በልጅ ቀልድ አይማቻኝም😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tamenechcherkos5634
Ай бұрын
Yastelal
@AfsgrjKhan
Ай бұрын
ትክክክ
@Ahmed-e1s9q
Ай бұрын
ትክክል 😢😢
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምሩኝ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
Ай бұрын
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ ❤❤
@AlemtsehayDeribe-py6fi
Ай бұрын
አሜን
@BirutkanBekele-j3o
Ай бұрын
አሜንን 🤲👍👍😊😊❤❤❤❤
@smart6593
Ай бұрын
አሚንንንንን
@sisaysisay3315
Ай бұрын
AmeenAmeen Ameen
@magdashme
Ай бұрын
አሜንንን❤❤❤🙏
@AbabiyaTube-r6s
Ай бұрын
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቀላቹ🙏 ያኔ መካሪዎች,አክባሪዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Sekinaየመርሳዋ
Ай бұрын
ናሂ የኔ ሩሩሁ አስለቀስከኝ🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭
@MaskeeDesta
Ай бұрын
Hubiye hojii Kee nyadhu 😂❤❤❤ uufff mucaa hubiye imayee yeroo jedhu akkaa garaa naa nyatuu waqaa❤❤❤❤ waqayoo sifi haa gudisuuuu Best family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tfdd6157
Ай бұрын
አይ ወላድ እኮ እናት እና አባት ሺመት ይኑሩ❤❤❤
@MegabayMegaby
Ай бұрын
ወይኔ አችበጣምነው ያስደነገጥሽን የምር መልካምባል ነውያለሽ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaHhh-dd6jl
6 күн бұрын
ኧረ በዚህ አይቀለድም 😢😢ናሂ ለልጅ ያለዉ ፍቅር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤
@Lidiaa-ch8yd
Ай бұрын
ኡፍፍፍ ዬ አቤት ፍቅር ኮ ይላያል የኔ አቤት እርጅም እድሜ ኑሪልኝ 😢😢😢😢
@hevhevigh5693
Ай бұрын
ውይ በመቤቴ ወዬ ጥሩ አላደረግሸም ደግጫለሁ በጣም ያሳዝናል ምናለ በሰላም ብትቀበይው ናፍቆ ሲመጣ ወድሜ ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊ ያሳድግላችሁ
@Mlat-t2s
Ай бұрын
ህፃን ልጅ ቢወድቅ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ምንም ኣይሆንም ኣይዞሽ❤❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
ሀቤቤ አላህ ያሺው ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢አባት እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ያርብ ውላሄ ከባድ ነው
@merrytube8231
Ай бұрын
Prank 😂new
@Frdos-d6j
29 күн бұрын
ክክክ፣ፕራንክነው፣መጨርሻውን እይ
@habeshaengdaw103
Ай бұрын
ናሂ እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳድግልህ ልጅህን አይዞህ የህፃን አምላክ ለክፉ አይሰጥም
@አመተስላሴ
Ай бұрын
ካንቺ እሄን አንጠብቅሞ ዉብዬ እንዴ ልጁ ከፀሎት መመለሱን እረስተሽ ነዉ ጠላት በምን ላደናቅፈዉ ብሎ ሲሞክር አየሽ ባንሺ አድሮ አስለቀሰዉ ተናዶ ነበር በፀሎቱ ማለት ነዉ የመምህር ተማሪ ከሆንሽ እሄ አይሸዉድሽም ነበር ብቻ ድካሙ አልገባሽም ነበር እደራሴ ነገር አነደደኝ ጠላት ዳብሎስ ተናዶበት ነዉ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እዳይለምድሽ ከፀሎት የሚመጣን ሰዉ እዲ አታድርጊ
@Hiskael
Ай бұрын
ውይ ውብዬ በስማም ሰው ከመንገድ ሲገባ እንደዚህ አይደረግም
@GenetWende
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ውይ ናት አስለቀሰኝ ምን አይነት ልበ ቡቡ ቡዥቡዥ ያለ አባት ነው እግዚአብሔር ያሳድግልህ ክፉ አይንካብህ ትልቅ ደረጃ ይድረስልህ ውቤ በደንብ ተንከባከቢው ይሄንን ወርቅ የሆነ ልጃችሁን
@AshuLidutube
Ай бұрын
ዉብዬ ሰራሽለት እናም ለልጆች ጥንቃቄ ያስፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiyakonjo9325
Ай бұрын
አባትኮ ልዪነዉ ማነዉ እደኔ አባቱን የሚወድ
@SeadaEdris-xy9by
Ай бұрын
እኔሸለሁልሽ
@ahmedtube3504
Ай бұрын
እኔም በጣም አባቴን እወደው አለህ አላህ ይጠብቅልን
@rootp9490
Ай бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ አልታደልኩም በጣም የምወደውን አባቴን ሞተብኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@NaemhHbas
Ай бұрын
አይድ ልጆች ቢወድቁም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል እኛ ጠብቀን በጭራሽ አናድናቸውም ወላሂ
@ራያነት
Ай бұрын
ናሂየ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ኣባት ነህ 😍💚ኣባቴም ልክ እንዳተ ነው በጣም ሩህሩህ ነው ❤❤❤❤
@ሱሱነኝየአባቴወዳጅsusu
Ай бұрын
ናሂዬ ናፍቆን ነበር እንኳን በሰላም መጣህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@טספו
Ай бұрын
ውብዬ የኔቆንጆ አንድ ድገሙ አሁን እሱ ብቻውን ስለሆነ አይንአይኑን እያያችሁት ነው ድገሙ ድገሙ ድገሙ ❤❤❤
@kidusfamily3646
Ай бұрын
ግን ሰው ከበረከት ቦታ ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም ለሁሉም ጊዜ አለው❤
@መቅደላዉይት
Ай бұрын
ውብየ የስራሽን አስደነገጥሽኝ በጣም ነው እምወደው ልጃችሁን😢እግዛብሄር ይጠብቀው ባባየ❤አባትነት😢
@mulumulu-jf3ec
Ай бұрын
እግዚአብሔር። ይማረው። ያለ ነው። ውብዬ❤❤❤
@sofyaseidnur6574
Ай бұрын
ናሆም አበዛህው አንኳንም በዚአለፈ አላህን ፍራ ከናንተ በላይ አላህ ነው ጠባቂያቸው
@tbethiopia6987
Ай бұрын
ውብዬ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤. ግን ይህን ቪዲዮ ስህተት ነው የሰራሽው ከቤተ እግዚአብሔር ሲመጣ ጉልበት ስመሽ በረከት መክፈል ነበረብሽ ስህተት ነው እህቴ ይቅርታ የተሰማኝን ነው ❤❤❤❤
@NnN-h8y
Ай бұрын
ዉብዬ በልጅ ይቀለዳል ሁለተኛ አይለመድሺ😢😢😢❤❤❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
እህት ግን ባል ተውጭ ሲመጣ ምግብ ውሀ ስተሺ ነው መንግር እርቦት ይሆናል ድገት ፌት ቢበላ ሥ ለሆሎም ሴቶች ስው ምግብ ሳይበላ እፍፍፍፍ😢😢😢የኔ ማር ልጅ 😢😢😢❤❤
@الال-ي6ث9غ
Ай бұрын
እናት እነሱ ብር አስክሯችው ምን አይነት አንኩላ ነች በፈጣሪ
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
ውቡዬ በልጂ መቀለድ የለቡሽም አረ ተይ ለፖራክ ቡለሽ እንድ አይነት መስራት የለቡሽም😢😢😢😢❤❤❤❤
@KidistMekonen-t6m
Ай бұрын
አስለቀሰስከኝ ማሪያምን😢ከድካም መጥቶ😢ባለጌ ነሽ በልጅ ቀልድ ዋ ዉብዬ በልጅሽ አይደለም መጥፎ ፕራንክ በጥሩም ቢሆን ከካሜራ አርቂ ሁሉም በልክ ይሁን❤
@FhhKk-j6q
Ай бұрын
አቤት ውብዬ ግፍሽ አላህ ይጠብቅላችሁ ልጃችሁን ❤❤❤❤❤
@hhabeshawit5917
Ай бұрын
ማቃጠር ስለሆነ ብዙ አልልም ግን ውብዬ በልጅ ፕራንክ እንዳይለመደሽ! ማንኛችሁም በልጅ በቤተሰብ ፕራንክ አይደረግም። አብዛኞቹ ድንገተኛ ህመም እሚከሰቱት በድንጋጤ ነው ተንቀቁ😊
@GODISGOOD-tn4fe
Ай бұрын
ትክክለኛ ኮሜንት
@kelemm8046
Ай бұрын
እማየ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አምላኪ ሆይ ለኛም ለስደተኞቹ ክብር ያብቃን
@Janat-p5o
Ай бұрын
Amen 🙏
@qwss-wf4gw
Ай бұрын
የኔ ማልቀስ አባትኮ😢😢😢❤❤❤❤❤
@tenagnemekonnen8017
Ай бұрын
ውይ አጎል ፕራንክ!!! ተው ሰው ማስደንገጥ ልክ አይደለም
@MekedesMelese-gj9gx
28 күн бұрын
ዉይ ናሂ እንዴት እንደሚያሳዝን እግዚአብኤር ይባርክህ ምርጥ አባት ነህ ዉብዬም ገና ከመ ምጣቱ ሳያርፍ ዉይ ዉይ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserettadese9663
24 күн бұрын
ትክክል አይደለም ውብዬ በልጅ ፐኘራንክ እንዳይለመደሽ ❤❤❤
@Yosebeny
Ай бұрын
ወይኔ እዉነት መስሎኝ ደነገጠኩሁኝ ዉብዬ ግፈሽ👌👌👌👌👌👌
@aynalembekele939
Ай бұрын
Enem asideneketechign asilekesechign
@zd8671
Күн бұрын
አባት 😢😢😢ወላሂ አጀቴን በላሀኝ እንዘህ አይነት ይቅርባችሁ 😢
@tablusht3048
Ай бұрын
ከስደት መልስ ዉድ ልጂ ነዉ ምኘቴ ያሳካልሽ በሉኝ
@alemalem2380
Ай бұрын
ያሳካልሽ እኔም ከስደት መልስ ወንድ ልጅ ወልጃለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@tablusht3048
Ай бұрын
@alemalem2380 አሜን እህቴ
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ያሳካለሽ ውዴ ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
Ай бұрын
እኔም ወንድ ልጅ ነው የምመኘው ግን ደሞ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሰጠን ሴትም ብትሆን
@TigstSelemon-y8k
Ай бұрын
Yasakalishi
@mabrathi-lr7zl
25 күн бұрын
ውብዬ ከተቀደስ ስፍራ ሲመጣ በረከትሽን አረከሽው 😢😢😢😢😢 ሲቀጥል ምግብ አቅርበሽ ፕራንክ 😢😢በረከት ያሳጣሻል እና አስተውይ ።
@የኔዉቤእነዉ
Ай бұрын
እዉነት መስሎኝ በጣም ነዉ የደነገጥ ኩት እፍ😢😢😢😢😢❤❤
@zamzenzamzen2592
Ай бұрын
ምነዉ ነሆም እኔነኝ ፈጣሪ አልክ የሠጠህ አላህ አደል እሱነዉ የሚጠብቀዉ ዉብየ አደለችም ሆሆሆ አበዛህዉ ጉድ በልጎደር
@DoctrAmina-v5e
Ай бұрын
ዉብዬ ጠብቂ ተራሽ!!!እንኳን ናሆም እኔ እራሱ ክዉ ነዉ ያልኩት ናሂ በእጥፍ እጠብቃለሁ!!!ምርጥ አባት ነህ!!!
@taleendarakjian1314
Ай бұрын
ናሆም እውነት በጣም ድስ የምትል አብት ነክ ግን ልጆች እይውድቁ እይድሙ ነው የሚያደጉት እና ልጆች እግር ከውጣ ክብደ ነው
@Manashuhagos
Ай бұрын
እስኪ የነዚ ፊቅር ደስ የምለው ❤lik👍ኣሳዩኝ
@حسابخاص-ق8خ
Ай бұрын
ውብየ በልጅ አቀልጅ አባት ሽ አመት ይኑር
@NahomiFetlye
Ай бұрын
welcome nahi🎉🎉🎉
@Eldana-j5j
Ай бұрын
ወብዬ ሰገጤነሽበጣም ከቤተክርስቲያን በረከት የተቀደሰዉን ገዳም እረዴትደርሶት ሲመጣ አንች ለዛዉም በልጅሽ ታሟርቻለሽ የሰይጣን ሀሳብ ምንአይነት የእናት ጨካኝ አረመኔነሽ😮😮😮
@AmelmalQ8
Ай бұрын
😢😢😢wiyi abatenat nahi endaze sehon asazanegni wiyi wubeye sirash liju siyamiri😱😱😱😱
@ArsemaEnate-1219
Ай бұрын
ውብዬ እንደዚህ አይደረግም ናሒ በርሜል ጊዮርጊስ ያየኸውን መስክርልን❤❤❤❤
@udyhdt6106
Ай бұрын
በሰምኣም ዉብዬ እኛም አሰጨነቅሺን እኮ😢❤
@robekaeth3984
Ай бұрын
ባባይ ፈጣሪ ያሽርልህ የኔውዴ አይዞሽ ውብይ እንካን ፈጣሪ አተረፈው
@Dawntiwa
Ай бұрын
ምርጦቹ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤
@netsaneteshetu8637
Ай бұрын
Wow Wow Wow Nahi, you are a real man and real father. May God bless you all.
@NnGga-gd5oj
Ай бұрын
ጥሩ ስራ አልሰራሽም ድካሙን አታቂም መሰለኝ ልቦና ይስጥሽ
@Tegist-ky8ki
Ай бұрын
ዉብየ ዉለዱ አድ ይዛችሁ ዝም አትብሉ አብረዉ ይደጉ❤❤❤አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን💚💛❤
@sablacell1012
Ай бұрын
በስላሴ ስም በጣም ደነገጥኩ እማምላክ ታሳድግላችው❤❤❤❤
@Mwmmwቨ8
Ай бұрын
እኳን እግዚሐብሄር አተረፈላችሁ❤❤❤
@GeniTayu
Ай бұрын
ፈጣሪ ይሳድግላችሁ ያጋጥማል አንዳንዴ
@zedtube463
Ай бұрын
ውብየ ዉይ ግፈሽ ሰራሽለት የምረ መስሎኝ እደት እደደነገጠሁ ባባየ የኔአባት እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤🙏🙏
@MariamHussen-vk2bh
Ай бұрын
ዉብየ የኡዉነት በጣምነዉ የደነገጥኩት ናሂየ ደግሞ ልጅህን ለፈጣሪ ስጥ እሱ ይጠብቅላችሁ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
Ай бұрын
ሆ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ቤቢየ እድግ በል ድራማ ይጠቀሙብሀል የተረገሙ ውቤ ተይ ግን ተይ
@yeneneshassen2749
21 күн бұрын
እነሱ አይደሉም እኛ እኮ ነን እንደዚህ ያጠገብናቸው ሰብስክራይብ ላይክ እያረግን ሁሌ ፕራንክ ስለሆነ ስራቸው እንኳን እነሱ እኛም ፕራንክ እንደሆነ እናውቃለን ናሆምም ፕራንክ እንደሆነ ያውቃል ተመልካች እውነት መስሏችሁ አትጨነቁ
@hydy2674
11 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@afraalmansooru6040
Ай бұрын
ዉብዬ ግን ልብሽ በጣም ጠንካራ ነው ልበል የሆነ ከበድ ያለ ፕራንክ ነው የምትሰርዉ ያራብ 😢😢
@maryammohamed418
Ай бұрын
ውብየ ያደረግሺው ነገር ጥሩ አደለም እህት ለሳምት አብሮት ያልነበረውን ልጁን እደዚህ ማግኘት ማለት ከባድ ነው የምር በሳቅ በጨዋታ ሲቀበሉት ከቤት ወቶ የሰነበተሰው ደስ ይላል በነገር መገበሉ ጥሩ አደለም
@ZaraReshed
Ай бұрын
ውቡየግን ሠውከመገድሲመጣእንደህአይረግምመጀመሪያእህልውሀውይባላል እጂእንደህአደረግም😢😢😢አባትእኮይለያልፌቅሩ
@abdullaw6274
Ай бұрын
ባባዬእግዚአብሄርያሳድግክ❤❤❤❤❤❤
@GenetWende
Ай бұрын
ቤቢዬ የኔ ወርቅ እድግ በልልኝ ሶስታችሁም ወርቆቼ ናችሁ እወዳችሗለሁ
@hywet12435dsecom
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርዉ ውቡየ
@Hrd2yy
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞግስ ያሳድግላችሁ ❤❤እኔ መጀመሪያ ሳየው እውነት መስሎኝ ነበር እንካን ፍራክ ሆነ ❤️
@TINSAE-ke9hh
Ай бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏❤️
@Zezeze-r9g
Ай бұрын
ወይኔ ወይኔ የልጀ አባትዋ አሏህ ይርሀምክ ልጀዋ ብቸኛ እኮናት ወላሂ አስለቀሳችሁኝ
@DYd-y4u
Ай бұрын
ያተአይነት አባት ያበዛልን
@MlakS-l9d
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@HanniMezemrr
Ай бұрын
በስደት ያለን ልጅ የምንይዝ ፈጣሪ ይጠብቀን እኔ የ8 ወር ልጅ ከአልጋዋ ላይ ምንጣፍኳ የለው ወለል ላይ ወድቃብኝ አንድቀን ደግሞ ዱቃ አፏውስጥ አስገብታ እመ አምላክ አትርፋልኛለች ተመስገን እናቴ ይህን ስራ ልቀቂ ትለኛለች ሌላ ስራ ማግኘት ደግሞ ከባድ ነው ታላቋም ገና 3 አመት አልሞላው
@umomar4384
Ай бұрын
ልጅ እየወደቀ እየተነሳ ነው የሚያድገው🥺 በተረፈ ስትይዙ ተጠንቀቁ በማይቀለደው አትቀልዱ🙄
@BfHi-us2cf
19 күн бұрын
የኔ አብሬ መልቃሢ የኔአበት😢😢
@laelaAhyobea
Ай бұрын
💋❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ዉብዬ አይዞሽ
@helengrbrmariam7625
Ай бұрын
ናሂ አበዛህው ምንነው ልጅ ተጠብቁ አይደንም ጠባቄው እግዚአብሔር ነወ ጠባቄው
@buzeebadhane890
Ай бұрын
Ba liji qaldi ayii😢😢😢😢
@ሪቾነኝ
Ай бұрын
ኧረ ወይኔ የኔ ማልቀስ 😢😢😮 ውብዬ የስራሽን 😮
@HgHg-qp3te
Ай бұрын
😢😢😢😢አላህያሽርላችሁ
@tube4784
Ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ጌታ ልጁ እኮ እንኳን በወላጆቹ ማርያምን ለኔም ልቤ ግብትቭይላል እማዬ አባዬ ስል እፍፍፍፍፋ
@EsraelKoshe
Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈ ። በቃ አንደ ሆኖአል ናህ ተረጋጋ እግዚአብሔርን አመስግን
@MaryemSeid3040
Ай бұрын
እኔ አንድ ቀን ቢውድቅ ልክ እደ ማሆ ነው የተቆጣው ምን ትትሰሪ ይላሉ ጠባቂው ፈጣሪ ነው ተቅደረ እናት ምን ማረግ አትችልም🎉
@fatimanigus3261
Ай бұрын
በጣምእኛንንብዙመክራይምናይወ5እርጉዝንኚዱአአርጉልኚ2ኛንወ
@MaryemSeid3040
Ай бұрын
@@fatimanigus3261 ማሻ አላህ አላህ በሰላም የቀንሽ ለት
@Fanta12w3f
Ай бұрын
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይማርህ
@wailwail5922
8 күн бұрын
እኔን እኔም አለቀሰኩ😢😢😢😢😢😢😢 አይአባት
@ASmertGebeyehu
Ай бұрын
ወይኔ አባቱ ሲያሳዝን አይዞህ ልጂ እየወደቀ ነወ ሜያድግወ በጣም ነወ ያዘነወ እኔም ተርበሺኩ ወይኔ የኔጊታ አይዞህ ልጆች እሺ አይሉም ፈጣኖች ናችወ
@KallWon
Ай бұрын
nahi benate yee giyorgis tsebel yet new botaw negreny bemaryam atlefny wey asqemxeln silke quxrun ena botaw❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
Ай бұрын
ለብር ተብላችሁ በልጅ ትቀለደለችሁ በጌታ እንደዚህ ፕረንክ ይቅርባችሁ እኔ በልጅ የምቀልድ ሰው በጣም ነው የምጠላው 😢😢😢
@nicolekathoon5759
Ай бұрын
እንዴ በሙሉ ስሚ መጀመሪያ ወድቋል ብላለች እኮ እንዴ
@metsihatmesfin7877
Ай бұрын
Be lij kelde ayekebedem betam tasaferiyaleshe
@EteneshEtenesh-d2y
Ай бұрын
Enerasu ደነገጥኩ በስመአብ አንኩአን ም የውነት አልሆነ 🥰🥰🥰🥰
@NetsanetAzeze-v5u
29 күн бұрын
😢😢ዉይ ናሂ አሳዘነኚ 😢
25:19
ውብዬ አዲስ አመል አመጣች /ከሱሪ ውጪ አለብስም አለች::
Nahi Tube
Рет қаралды 88 М.
31:48
ዘሩባቤል - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 18| Eritrean Drama - zerubabel (Part 18) - Jan. 18, 2025 -ERi-TV #eritrea
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 38 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 236 М.
30:58
ዳጊ አዲስ አበባ መቶ ቤታችን በሳቅ ተሞላ/ውብዬ በደስታ ዘለለች
Nahi Tube
Рет қаралды 110 М.
6:39
ቤተሰቦቼን ቤት ጋበዝኳቸዉ ❤️
Estifanos tomas
Рет қаралды 30 М.
26:25
የናሂን ወንድም አስጨነኩት|ዉብዬ እና ዳጊ ሰሩልኝ!!!
Nahi Tube
Рет қаралды 303 М.
21:09
ልጅ አለኝ አልኩት...ለዛውም መንታ😯😱 @Kirasuratwins
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 74 М.
18:57
በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ሌላ ምን ይባላል
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 132 М.
34:16
150 ደቂቃዎችን አብረን አማጥን! @comedianeshetu #eshetumelese #dinklijoch #family #donkeytube
Donkey Tube
Рет қаралды 832 М.
20:58
ወንድሜ ደበደበኝ 😭እናቴ ተበቀለችኝ 😱 ትቻቸው ሄድኩ 😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 81 М.
22:18
የናሂ የቀድሞ ፍቅረኛ መታ ያልጨረስኩት አለኝ አለች! ከባድ ግብ ግብ😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 199 М.
25:50
ሄሉ በከባዱ ተበቀለችን ከዉብዬ ና ናሂ ጋር ያደባደበን ከባድ ክስተት🥺
Nahi Tube
Рет қаралды 208 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН