ዋው ቁርስ ተጋበዙ የሚጥም የውሃ ዳቦ አገጋገር ......

  Рет қаралды 483,933

Honey Tube

Honey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 911
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 2 жыл бұрын
ለተመልካቾችሽ ያሳዬሽው አሰራርሽ ግን ትክክለኛ እውቀት የሚሰጥ አይደለም ከአቦካኩ ጀምረሽ ማሳዬት ነበረብሽ ከመጋገሪያው ድስት ላይ የጨመርሽው የውሃ መጠንም ምን ያህክል ለምን ያህክል ስዓት እንደሚበቃው ማወቅ ነበረብሽ ከእንደገናም ዳቦው በምን ያህክል ስዓት ይበስላል ? ከበሰለስ በኃላ ምን ያህክል ስዓት ቀዝቅዞ ከድስቱ መውጣት አለበት ?የሚለውን ማወቅ እና ለተከታይ ተማሪዎችሽ ማስተማር ነበረብሽ ። አንች ግን ከተቦካ ሊጥ ነው የጀመርሽው እንደገና ወደ መጋገሪያው ወደ ፈላው ድስት ለማብሰል ስትጨምሪ ሳትታይ ዳቦ በስሎ የወጣ አድርገሽ አሳዬሽ እየፈላ ባለ ውሃ ውስጥ እንዴት አድርገሽ አስቀመጥሽው ? አሰራርሽ ስህተት ያለበት ይመስለኛል ከመጋገሪያው ድስት ላይ የሊጥሽን መጠን መጥነሽ በቂ ውሃ ከጨመርሽ በኋላ ጉልቻው ከፍ ያለ ቁሥ ከውሃው ላይ ካስቀመጥሽ በኋላ ሊጡን በመጋገሪያው ላይ አስተካክለሽ ካስቀመጥሽ በኋላ ከላይ ትንሽ ዘይት ሊጡን ከቀባሽ በኋላ ቅጠል ወይም የዳቦ መጋገሪያ ወረቀት መሸፈን ከዛም ወደ መጋገሪያው ድስት አስተካክሎ ማስቀመጥ እና ሰዓት በመዝ ውሃው በቀስታ እየፈላ ዳቦው እንዲበስል እሳቱን ማንደድ ከዛም በተያዘለት ስዓት የተጨመረው ውሃ አልቆ ዳቦው ከበሰለ በኋላ ድስቱን ከፍቱ አየር እንዲገባ ማድረግ እና ከቀዘቀዘ በኋላ በጥንቃቄ ማውጣት ይመስለኛል ።
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ቀጣይ ሙሉ ቪዲዬ ይዥ እመጣለሁ ድንገት ነው ሳየው ሊጡ ሴምረኝ ለምን አላጋራችሁም ለጎደኞቼ ጋግራችሁ እንድትበሉ ብዬ ይዥ የመጣሁት የቀጣይ ግን ሁሉንም አስተካክዬ ይዥ እመጣለሁ ስለ አስተያየትሽ ግን በጣም አመሰግናለሁኝ እህትዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaid.aemanuael7278
@zaid.aemanuael7278 2 жыл бұрын
Batkikil
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 2 жыл бұрын
ትክክል
@susumohamed598
@susumohamed598 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ መፃፍሽ ጎበዝ ነሽ🥰
@nazarethmamo6340
@nazarethmamo6340 2 жыл бұрын
Aseraruni kalsayeshi mini tiqumi alewe tadeya.
@ሚጣ-ለ1ዠ
@ሚጣ-ለ1ዠ 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እርጋታሺ በጣም ደስ ይላል ለቤትሺ አዲስ ነኝ በርች ያምራል
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@abiprew2014
@abiprew2014 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@gaga320
@gaga320 2 жыл бұрын
ከዳቦው በላይ አንቺ ታምሪያለሽ የኔ ደርባባ!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤️❤️
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
ዋውውው በጣም የምያምረ የዳቦ አስተጋገር ባለሙያ ካች ብዙ ተምራለው ለመልካምነትሽ እናመሠግናለን እጅሽ እባረክ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ጎበዝ በርቺልኝ👌🏽🙏
@honeytube914
@honeytube914 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️🙏
@ummadinaeatfood818
@ummadinaeatfood818 2 жыл бұрын
ዋው ልዩ የሆነ ጎበዝ ማማየ ባልሙያ ዋው
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እን ባለሙያ በጣም አሪፍ እና ደስ እያለኝ ሰዓት አገጋገር ነይልን የመጣው እናመሰግናለን እንየ ምርጥ በጣም የሚያምር የሆነ ነገር መናገራችን ልጅ አመሰግናለ ሀጠ badhaasoo ቪዲዮን ጠብቃለን እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጎበዝ በፊት ዎውውውው
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሁሉም ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በጣም የተደሰትኩት እጅሽን በተደጋጋሚ መታጠብሽ ይህን አይነት ልምድ በትምህርት የሚሰጥ ነው ከሁሉም ንፅህና ወሳኝ ነገር ነው በጣም አድንቄሻለሁ ዮቲዩብ ላይ ብዙ እንታዘባለን ሸንኩርተደ ልጠው የማያጥቡ ሸንኩርቱ በደንብ ሳይበስል ዘይት እና በርበሬ የሚሞጅሩ ኪችን ውስጥ ሻሽ የማያደርጉ ፀጉራቸውን ለቀው ወይም ቋጥረው የሚገቡም አሉ ከልብ ባለሙያ ነሽ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ እኔም እደዚህ አድርጌ መጋገር ተመኘሁ ይሳካልሽ በሉኝ 👍💯
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ይሳካልሽ የኔ ውድ ቀላል ነው ሞክሪው ❤️❤️
@አይናለምአደመ4
@አይናለምአደመ4 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ሤት እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው እኔ እሡን ሠይ ብዙ ትውሥታ አለብኝ በውነት የናቴ ዳቦ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ጋግረሽ ብይ በጣም ቀላል ነው ❤️
@meriamtube3330
@meriamtube3330 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ወድሞቸ ሰላም ናችሁ አላህ በያላችሁበት ሰላም ያርጋችሁ እህታች በጣም አሬፍ ነው ጎበዝ እስይ የኔ ባለሙያ በርችልን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@ትሁንቲዩብ
@ትሁንቲዩብ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ልዩ ደቦ ነው ኬክ የሚመስለው እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@gggytyt9820
@gggytyt9820 Жыл бұрын
ማሻአለሕ ሲያምር በለሙ ያነሸበርች
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@tube703
@tube703 2 жыл бұрын
ሀቢቢቲ ስራኣትሽ ሙያሽ የለለ ነው ማሻ አላህ😍😍
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው ወዴ እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@richsolomon1722
@richsolomon1722 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ሚስጥሩ በዛ ግብአቱ መጠኑ ... .ምንም ያልሽው ነገር የለም ውሀ የፈላ የቦካ ሊጥ ከዛ የበሰለ ኧረ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ቀጣይ ሙሉውን ይዥ እመጣለሁ የኔ ውድ ❤
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ደስ ትያለሽ እቅርታ በዝህ አገጠም የምልሽ ነገር 1ውሃ መፍላት አይጠበቅብሽም ምክንያቱም እሳቱን ቀንሰሸ ልጥሙ እየነፈ ዉሃም እየፈለ በደንብ ቃ እንድል ይረዳሻል ቆንጆ ይሆነናል በተረፈ በጣም ዳቦ ነው የጋጋርሽው እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
@hawlethawlet6042
@hawlethawlet6042 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድሥነኝ ከመጀመሪያው ማለት ከአቦካኩ ጀምርሽ ብታሣይን ይመረጣል ሌላው በጣም ጎበዝነሽ ማሬ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ሙሉውን ይዥ እመጣለሁ ❤
@nigistnegash5162
@nigistnegash5162 2 жыл бұрын
Yhewlsh yene eht balemoya kehonsh lela moya fteri enji ye tigray bahlawi hbsht new dgame photo copy adrgesh mtasayn enwkewalen ye enatochachn moya atdgemibn
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
የምራል ጥሩ ሞያነው ግን አንዴት አባቱ የሚለውን አገላለፅሽን አለወደድኩትም ሃኒ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ይቅርታ የቀጣይ አስተካክላለሁ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
ውይ እርጋታሽ ሙያሽ መልክሽ ሁሉም ነገርሽ ያምራል ተባረኪ አዲስ ነኝ ለቤትሽ የምትጠቀሚው የዱቄት አይነት ብታሳዪኝ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤ ነጭ ዱቄት ነው ማማዬ
@ወሎመርሳቲዩብ
@ወሎመርሳቲዩብ 2 жыл бұрын
ይቱብ በሚከፍለውገዘብ የውሃ ጉዲጓዲ ለማስቁፈር ይቱብከፍተናል እርሰወም ያጀሩተከፍይ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማረግ ብቻ ሰደቃተልጃርያ ያስቀብምጡ ውጤቱን ወደፊት ያያሉ ጀዛኩም አሏህኸየርን
@hayet8663
@hayet8663 Жыл бұрын
የኔውዲ ለቤትሽአዲስነኝ ማሻአላህ በጣምያምራል ከሁሉምነገር ፆዳትሽ(A)ነሽ ከዚህ የበለጠ አላህ ይጨምርልሽ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው እንዴት አባቱ እንዲሚያምር የምትይው ምግብ/ ዳቦ/ አይደለም እንዴ?
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ ይቅርታ አስተካክላለሁ ማማዬ
@tigistsisay9026
@tigistsisay9026 2 жыл бұрын
እንከን ስታጭባት ነው ይህን የፃፍሽው?
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
@@tigistsisay9026የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@ናዲ
@ናዲ 2 жыл бұрын
🙄
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ሆ 🤣🤣🤣
@AlTamkeen-ot7zl
@AlTamkeen-ot7zl Жыл бұрын
ሀባይቢ በጣም ቀላል ነው እኔም ኢትዬጵያ እያለሁ እስር ነበር ግን አሁን የማዳን ቅመም ነኝ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁላችንም አንድ ነን አይዞን የእኛም ግዜ ይመጣል ማማዬ ❤️❤️❤️
@tirualemyenesew3252
@tirualemyenesew3252 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እህቲ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@dhge6096
@dhge6096 2 жыл бұрын
مشءلله
@mestawetmengistu8818
@mestawetmengistu8818 Жыл бұрын
wow
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ህይወቴነሽድንግልማርያም
@ህይወቴነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽን ደስ ስል በርቺ እማ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@BetiBeti-j6f
@BetiBeti-j6f Ай бұрын
ያምራል ግን ዋናዉን አላሳየሽም ምን አለበሽዉ እንዴት አቦካሽዉ አላየንም
@zentoaddis1493
@zentoaddis1493 2 жыл бұрын
ሞያሽን በጣም አደንቃለሁ ለቤትሽም አዲስ ቤተሰብ በመሆን ተቀላቅያለሁ :: እንደኔ እንደኔ የአቦካኩን ሂደት ብታሳይና የተጠቀምሽውን ግብአት ብትዘረዝሪ : ከዛ ደግሞ የቦካውን ብትጋግሪው ጥሩ የ መማር ሂደት ይሆን ነበር : አሁን ግን ከግማሽ ስለጀመርሽ ለኔ የዳቦውን መልክ ከማየት ውጪ የተማርኩት ነገር የለም:: በመጨረሻ ብዙ ተከታይ እንዳለሽ ሁሉ መልእክት የምታስተላፊባቸው ቃላቶች የጨዋነትን ሚዛን የጠበቁ ይሁኑ ቢተሰቦችሽን እንዳያስከፋብሽ ጥንቃቄ አድርጊ: kitchen paper towel ተጠቀሚ not table tissue paper ተባረኪ::
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አስተካክላለሁ ሙሉውንም ይዥ እመጣለሁ ብቻ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ጉበዚ የኒ ማር
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
ሰው ያዘጋጀውን ነው ይዛ የምታወራው
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሳህ 👍
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
@@Mesdes1977 አሁን መጥተሽ እይ ሙሉ ቪዲዬ ተለቆል
@Teybaemam3024
@Teybaemam3024 Жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔውድ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድሥ ነኝ ማሻ አላህ❤
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️
@busyline3833
@busyline3833 10 ай бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝውዴማሻአላህ
@halimatube99
@halimatube99 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍዳቦነው ውዷእህቴ ባለሙያያያያያ
@ወሎመርሳቲዩብ
@ወሎመርሳቲዩብ 2 жыл бұрын
ይቱብ በሚከፍለውገዘብ የውሃ ጉዲጓዲ ለማስቁፈር ይቱብከፍተናል እርሰወም ያጀሩተከፍይ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማረግ ብቻ ሰደቃተልጃርያ ያስቀብምጡ ውጤቱን ወደፊት ያያሉ ጀዛኩም አሏህኸየርን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
ህብሽቲ የትግራይ ባህላዊ ዳቦ በጣም ነው የምወደው ። ስላሳየሽን ስላስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን 😘❤️🙏🏼
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
@@honeytube914 😘🙏🏼❤️
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽን ዋውውውው የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ደሞ ንፅህናሽ ዋዉ ነዉ ብዙ እህቶች እንሰራለን ይላሉ ግን የሚዘነጉት ነገር ቢኖር ንፅህና ነዉ በርች የኔ ዉዲ ከቻልሽ ዩቱብ አከፋፈት አስረጂኝ ዉደ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ነይ እከፍትልሽ አለሁ ቴሌ ግራም ላይ አናግሪኝ በዚህ ቁጥር +966 55 014 78 91 በፀሎት ቴሌ ግራም ላይ ነይ ቶሎ በዚህ ቁጥር ማማዬ
@hanichotube
@hanichotube 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሃንዬ አቤት እኔማ በዛኛው አይቼው በስርቹ እንዴት እንደሚያምር ልስላሴ ዋውውው ዶቦ ብሎ ዝም ነው የእውነት ባለሞያ ነሽ በርችልኝ ውድ እህታል እናመስግናለን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ የኔ ውድ መጣሁ ❤
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በረቺ ያንቺን አይቼ ጋገረኩ ከምነገረሽ በላይ አራፍ ነው የሁነው ማርያምን wowww
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እሰይ የኔ እህት እንኳን ጋገርሽ የተባረከ ይሁንልሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@ቀመሩ1234
@ቀመሩ1234 Жыл бұрын
መነሻ ሳይኖረው መድረሻ ያለው የምግብ አሰራር የለም ለተመልካች ክብር ይኑርሽ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አለው ውዴ ከፍ ብለሽ ታገኝው አለሽ ተመልከችው
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
Wowowo👌
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
😘😘😘
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 2 жыл бұрын
አይካቦካኩ ከጣድሽውቡሃላስንት ስአት እንደሚበቃው ምንም እደጨመርሽበት ብነግሪንአሪፍንውግን ያገራችን ልጆች ዳቡመጋገር አይጥፋንም እንጅ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ በቀጣይ ይዥ እመጣለሁ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 2 жыл бұрын
@@honeytube914 እሽውዴ ሚኪኒያቱም እምነት እድኖርን ነው ተመልካቹ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
@@سارةسارة-ف3ص7ز ነይ እህት አለም ከአቦካኩ እስከ አገጋገሩ ይዥ መጥቻለሁ
@ያረህማን-ኸ1ዸ
@ያረህማን-ኸ1ዸ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🥰
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@ስአዲነኝየመኮይልጅ
@ስአዲነኝየመኮይልጅ 2 жыл бұрын
💋💋💋❤❤❤❤እጅሽ ይባርክ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ ደስ ስትይ ሶብርሽ 💋💋💋💔💔💕💕💕💕💕
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ❤️❤️💋🌹 ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 2 жыл бұрын
🥰የኔ ልዩ የፈጣሪ ስጦታዬ ብዬሻለሁ ደግሞ ቆጅዬ ወላሂ እኳንም አወኩሽ 🥰😍😍😍😍😍😍❤❤😘🥰😘ሀንዬ አላህ ይጠብቅሸሰ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን ፈንድሻዬ የኔ መልካም እህት እኔም እድለኛ ነኝ አንችን የመሰለች እህት ስላገኝሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 2 жыл бұрын
ፅዳት በጣም ትኩረት የሚሰጥበት ስለሆ ወደድኩት
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@abdirazakwabala4805
@abdirazakwabala4805 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ አሏህ ይጨምርልሽ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ወሎመርሳቲዩብ
@ወሎመርሳቲዩብ 2 жыл бұрын
ይቱብ በሚከፍለውገዘብ የውሃ ጉዲጓዲ ለማስቁፈር ይቱብከፍተናል እርሰወም ያጀሩተከፍይ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማረግ ብቻ ሰደቃተልጃርያ ያስቀብምጡ ውጤቱን ወደፊት ያያሉ ጀዛኩም አሏህኸየርን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ እመጣለሁ ❤
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 2 жыл бұрын
የት ነው እኔም አለሁ
@አምሪያ-ቸ5መ
@አምሪያ-ቸ5መ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ እህት በረቺልን አላህ ይጨምርልሸ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ባለሙያ እኮ ነሽ ሀኒዬ እናመሰግናለን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤
@fatumahassen8703
@fatumahassen8703 2 жыл бұрын
መዞዛር አበዛሺ እች አታስፍልጊም ምን አይነቶ ናት በአላህ
@TeferiYetbark-ub5xe
@TeferiYetbark-ub5xe Жыл бұрын
This is Teferi I like your bread God blessed you your hands.
@arabia1239
@arabia1239 2 жыл бұрын
ዋው👍🙏🙏🙏
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@feqarfeqar7243
@feqarfeqar7243 2 жыл бұрын
በጣም። ያምራል። እህቴ። እናመሰግናለን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
የኔ በላሙያ ዋውዋውዋውዋው እጅቀ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤
@suleymanyoutube6688
@suleymanyoutube6688 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቲምር
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@abdirazakwabala4805
@abdirazakwabala4805 2 жыл бұрын
ሁሉም እህቶቻችን እንዳንቺ ጎበዝ ጨዋ በለሙያ ቢሆኑ የት በደረሱ ነበር ።
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
@samirakeder5009
@samirakeder5009 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@umkalid25
@umkalid25 2 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ባለሙያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@tsdaledejene5081
@tsdaledejene5081 2 жыл бұрын
Waw betam yamral slasayeshig amesegnalehu
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
@@tsdaledejene5081 እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️
@ጊዜይፉታው
@ጊዜይፉታው 2 жыл бұрын
የኔ ጎዳዳ ትግስተኛ መሆንሽ ይለያል
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉዉዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹💐💐💐💐
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ሀንዬ የምወድሽ ❤❤❤
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 2 жыл бұрын
ዋዉ ዳቦሺ ሲያምር መዳም ወደዉጪ በወጣችልኚናበሞከርኩት።መልክ ስጠኚጂ ሞያ ተጎረቢቴ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ሞክሪው ቀላል ነው ግዜም አይወስድም ማማዬ ❤
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 2 жыл бұрын
@@honeytube914 እሺ ማሚ አመሰግናለሁ🌹
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
ዋናዉን አቦካኩን አሳይን ያላ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ሌላ ቪዲዬ እሰራላችሁ አለሁ ❤️
@mekdestub2968
@mekdestub2968 2 жыл бұрын
ABKINA ASYE
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ነይ ማማዬ ከአቦካኩ ጀምሬ ሙሉ ቪዲዬ ሰርቻለሁ ❤️❤️❤️
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ 💚💛❤️✅✅
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ሞክሪው ደሞ በጣም ቀላል ነው ❤️❤️❤️
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Жыл бұрын
What kind of food is this ? How can I find it ?
@HabtamKasaw
@HabtamKasaw Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኦጂሽ ይባረክ😍😍
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@rgebeytube
@rgebeytube Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ እህት ዋው በጣም ያምራል በይ ጎራበይ እቤቴ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
ሲጀመር ያችን ሙያ አላደቀውም መጋገሪያውን እድስቱ ስትዶይ መሸፈን አለብሽ ወይ ብከስቲር ወይ ወርቅ ዝብደ ተላይ ምንም አልሸፈሽውም ውሀ ይገባበታል የድስቱ ግጣም እሚያልበው ያርሰዋል ምንም እውቅት እልወሰድንም
@Fikr-ei3rr
@Fikr-ei3rr Жыл бұрын
ምርጥዬ ነው
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@Zainab-gl9of
@Zainab-gl9of 2 жыл бұрын
ከአቦካኩ ጀምረሽ አሣይኝ ዋዉነዉ የኔ ባለሞያ
@hagarinashG
@hagarinashG 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 3 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@hayatymar4351
@hayatymar4351 6 ай бұрын
ወላሂ. 4,,ግዜ ሞከርኩ ቪዲወ እያየሁ. ምርግ ይል ብኛል 😂😂😂. ዛሬ ያችን አይቸ. ጋገርኩ. ወላሂ በትክክል. ዳቦ ሆነልኝ. ሌላቪዲወ. ላይ አቦካክሽን. አይቸ ❤❤❤❤❤ በረካ ሑኝ. ከውርዴት አዳሽኝ ❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ እንኳን ተሳካልሽ ❤️❤️❤️
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed 3 жыл бұрын
በርች
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ❤
@asteramare1173
@asteramare1173 Ай бұрын
ልጋግር እፈልግና እች ውሀ ውስጥ ሚደረገው ብረቷ የለችኝም ምን ይሻለኛል
@honeytube914
@honeytube914 18 күн бұрын
የፓስታ ማጥለያ ተጠቀሚ ማማዬ
@alemgona
@alemgona Ай бұрын
ቆንጅዬ ነሽ የኔ ውድ በጣም ነው ምታምሪው
@seidhassen4591
@seidhassen4591 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
በረቺ ጎበዝ ግን ስታሳይን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ቢሆን የበለጠ ይሆናል ከምጨምሪው ግብአት አንስተሽ ለመብሰል ስንት ደቂቃ ይበቃዋል ሙሉ መረጃ አሺ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ሙሉ ቪዲዬ ሰርቻለሁ ከፍ ብለሽ እይው አለ ❤❤
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ግን አቦካኩን እና ምን ምን እንደተጠቀምሽ ምታሳይ ይገባን ነበር ቅር ብሎኛል
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቅር አይበልሽ ሙሉ ከአነአቦካኩ ቪዲዬ ሰርቻለሁ ከፍ ብለሽ እይው አለ ❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገዉ ሞያ ነበር አመሰግናለሁ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤️
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት አባቱ ያምራል ምርጥ ዳቦ እስኪ እስከ መጨረሻው ልይ እና እሞክረዋለው
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቀላል ነው ሞክሪው ❤️
@tigetadess6832
@tigetadess6832 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ. እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክህ የኔ ቆንጆ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@toyibamussa5053
@toyibamussa5053 10 ай бұрын
ጎበዝ ነሺ ግን ቪደወ አታረዝሚ እህት❤
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
እሽ እህት አለሜ አመሰግናለሁ ❤️
@tsehayafework6417
@tsehayafework6417 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ስታቦኪውና እንዴት ውሀው እንዳስቀመጥሽው አይታይም
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የቀጣይ ሙሉ ቪዲዬ ይዥ እመጣለሁ
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
ማሻላህ እህት በርች እርጋታሺ ደሥ ሲል ይባሥብሺ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኚ ብልአፊያ. ብያለሁ ማሻአላህ እጂሺ ይትባረክ. በረኻችስራክቡርነው ሀኒ ፀሎትምአዲረጉ አገራችንንምሰላም ያዲርግልን::ቤተሰብእንሁን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ! ሁላችንም እንበረታ በፀሎት በዱአችን ለአገር ለወገኖቻችንን 💚💛❤️🙏
@ለሁሉምጌዜአለው
@ለሁሉምጌዜአለው 2 жыл бұрын
ውሐው ውስጥ እደ ጉልቻ የተጠቀምሻት ስሞ ምዲነው
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የጋዝ መጣጃዋን አስቼ ነው ግን የባስታ ማጥለያ. የትኩስ ማብረጃ. ጎድጎዳ ሰሀን የመሳሰሉትን መጠቀም ይቻላል ማማዬ
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በርቺ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️
@gannatga6140
@gannatga6140 2 жыл бұрын
wowowo
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@tttt5980
@tttt5980 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ብጣም እናመስግናለን በርቺ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@berechawolde7855
@berechawolde7855 2 жыл бұрын
sirawu arifnew gin Mulu programun meketatal alebign ? asatiresh behulet daqiqa atasayim sisalach
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
OK የቀጣይ ይስተካከላል ሙሉ ቪዲዬውን ጠብቂ ማማዬ
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እና ለቤትሽ አደስ ነኝ ጎብዝ በረች👌👌👌👌👌
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@janohoytube3794
@janohoytube3794 Жыл бұрын
Duketu men yibalal?
@Baba-m09
@Baba-m09 2 жыл бұрын
በ ጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 Жыл бұрын
ልጋግር ነበር ግን እብረድስቱ ውስጥ የምትቀመጠው የለኝም ያለሱ መጋገር አይቻልም ማለትነው?
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ በባስታ ማጥለያ ትችያለሽ ወይንም በጎድጎዳ ሳህን በአፉ ደፍተሽ መጋገር ትችያለሽ
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 Жыл бұрын
@@honeytube914 አመሰግናለሁ ውደ እሞክረዋለሁ
@አለውያሎቭ
@አለውያሎቭ 2 жыл бұрын
ዱቄቱ አጃ ነው ወይስ ብቻ ስትሰሪ እጂ ስታቦኪ አላየንሽም እስኪ ግልፅ አርጊልኝ ሁሉንም ልሰራውነው
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ነጭ ዱቄት ነው ማማዬ ሙሉ መረጃውን ከፈለግሽ አዲስ ቪዲዬ ለቅቄለሁ እይው 😘😘
@naimashakader2592
@naimashakader2592 2 жыл бұрын
barche gin?
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ምን??
@ibrahimelizabeth58
@ibrahimelizabeth58 2 жыл бұрын
ሞያሽን አድንቄአለሁ ነገር ግን የኤሌክትሪክ ምድጃ የሌለው በከሰል መድፋት ይችላል??
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ይቻላል ግን በደንብ ውሃው መፍላት ስላለበት ከሰሉን በደንብ አቀጣጥይው
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 2 жыл бұрын
@@honeytube914 ሙያሽ ተመችቶኝ ልሰራው ነው ግን እድስቱ ውስጥ ማስቀመጫ ከዚህ ውጭ ምንድን አማራጭ ልጠቀም ማለቴ እድስቱ ውስጥ የብረድስት ግጥም ወይስ ሌላ ነገር ጠቁሚኝ ያንች አይነት የለኝም የኔ ቅመም
@sofiamoh7979
@sofiamoh7979 Жыл бұрын
አገጋገሩጥሩነዉ፡፡
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምርው በርች ውዴ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤
@bsratgebrewahd9662
@bsratgebrewahd9662 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
መጋገሪያዋን. የት. ነው የምትገኝው ባለሙያ ነሽ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ማንኛውም ብረታ ብርት መሸጫ ቦታ ታገኝው አለሽ ማማዬ ግን በፓስታ ማጥለያም ትችያለሽ
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
@@honeytube914 አመሰግናለሁ እህት ለም ግን የዳቦዋን ነበር የጠየቅሁሽ ጎርጎድ ያለች ናት
@niman9286
@niman9286 2 жыл бұрын
መሸአላህ ዋዉ ያምረል በርቺ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 126 МЛН
How to make Hibisti easily.
4:40
Eddilove
Рет қаралды 21 М.
ቆንጆና ለስላሳ የዳቦ አገጋገር
7:56
እሙ አብዱሮህማን Emu Abdurohman Youtube
Рет қаралды 2,9 М.
ምርጥ እና ለስላሳ የሆነ ዳቦ አሰራር bread
10:13
Suzi ሱዚ Tube
Рет қаралды 120 М.
🔴ድፎ ዳቦ አገጋገር ያለኮባ #ethiopia bread👌
10:21
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06