KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልዩ ህብስት የውሀ ዳቦ አሰራር / Ethiopia Food Special Hebset Bread Recipe
14:29
🛑 የሚጣፍጥ ተወዳጅ ስፕሪንግ ሮል በቀላሉ // ዋው ገራሚ ነው እንዲህ👏// Easy Spring roll recipe
9:57
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
“Don’t stop the chances.”
00:44
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
በቀላሉ በድስት የተጋገረ የውሀ ዳቦ ኀብስት ||Ethiopian food || how to make steam bread
Рет қаралды 285,749
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
Bettwa's - የቤቷ
Күн бұрын
Пікірлер: 462
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ከርማችሁልኛል🥰 ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🥰❤🥰
@FatimaFatima-yb1mv
Жыл бұрын
አሚን አላህሠላምያረግልን ሀገራችንን🙏🙏🙏🙏
@bethelehemtadesse4078
7 ай бұрын
Ye dabown ሊጥ የጨመርሽበት የብረት ሳህን ነው
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
7 ай бұрын
እህቴ እርሾ ምን ማለት ነው ካምራ ማለትሽ ነው መንፍያ
@محمدمحمدد-ل4ب
7 ай бұрын
Eshi20
@lbabaamara968
6 ай бұрын
መሻአሏህ
@bezakulutube2642
3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው👌👍😍 እናመሰግናለን i like 👍 share
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ቤዛዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@EdenAyalew-p1z
2 күн бұрын
እግዛብሔር እጅሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
13 сағат бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
2 жыл бұрын
በጣም ድካም ያልበዛበት ቅልል ያለ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@madina3828
7 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቀለል ያለ አሰራርሽኩረን ሀቢቢቲ❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
3 жыл бұрын
የቤቷ ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ ዋዉ በጣም ቆንጆ ዳቦ ለየት ያለ ለአይን የምስጎመጅ ነዉ የስራሽ እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ሙያሽን ሸር ስላረግሽልን 👍😍😘🙏👌
@bettwascorner
3 жыл бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yordykitchen6631
3 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ህብስት ነው የጋገርሽው የውሃ ዳቦ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌🌹 ሼር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@misrach2350
9 ай бұрын
በርች የኔ ባለሙያ ቀለል ያለች ናት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
ምስራችዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HM-ry1op
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ዳቦ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@አለምብመ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እናታችን ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@mounasam8920
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጡሪየኖ የምትሠሪው ነገር ሁሉ ቀላል ነገር ነው መሥራት ለፈለገ ሚከብድ አይደለም
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ሙናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@Mesimesi-y1k
9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሠግናለን❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@saadasaada-uy5nf
2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣምያምራል👌👌
@bettwascorner
2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MekiyaAli-m1s
7 ай бұрын
ማሻ አላሕ ቀላል አሠራር እናመሠግናለን
@bettwascorner
7 ай бұрын
መኪያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@erbikaayele
3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ዉብ 🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰❤❤
@bettwascorner
3 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tseghegirmay1
3 жыл бұрын
ቤቷዬ waoo የሚያስብል ሕብስ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ share
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Demuye-y8l
6 ай бұрын
Wowowo በጣም ጎበዝህ ነሺ በርች የኔ ጀግና 🥰❤️እናመሰግናለን
@bettwascorner
6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@YMW7777
3 жыл бұрын
እህታችን እናመሰግናለን ስላሳየሽን፣ ግን ሃሳብ መስጠት ከተፈቀደ፣ ግብአቶችን ስትጨምሪ #የተወሰነ ከምትይን የጨመርሽበትን እቃ አሳይተሽን ይሄንን ያህል ብለሽ መጠን ብትሰጭው ጥሩ ነው፣
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እሺ የእኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@Helomihelomi-b2w
3 ай бұрын
መጠኑን አች መመጠን አትችይምደ እደምታቡኪዉ ዱቄት
@YemkaneSelamua
16 күн бұрын
እናመሰግናለን ውዴ❤❤
@bettwascorner
16 күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@EdenEthiotube
7 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ነገር ነው ምሰሪው ቤቷ እሺባረክ ❤❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
ኤደንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tenuabe2327
7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
@bettwascorner
7 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
ቤትዬ የሚያምር ልዩ የሆነ የህብስት ዳቦ እጅሽ ይባረክ❤️❤️🙏
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሔሉዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@AzebAzeb-r5w
7 ай бұрын
ስንትደቂቃይበቀዋል
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤትዋዬ በጣም ምርጥና ቆንጆ የውሀ ዳቦ ኅብስት በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የደፋሽው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👌
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@MadinaAdam-s6n
Ай бұрын
ማሻ አላህ ሲምር❤❤❤
@bettwascorner
Ай бұрын
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@firdoushabasha
7 ай бұрын
አችንሳይአማረኝቀልጠፍአርገሽነውአቀራረብሽ ሙያይጠቅማልእናመስግናለን
@bettwascorner
7 ай бұрын
ፍርዶስዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውዶ🙏🥰❤
@tekeleyodit9304
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጇሻ ይባርክው 🙏🙏🙏👍👍💜💜💜💜
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@neymayousef4841
6 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል በርች እህቴ
@amsalwrk
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጎበዝ
@bettwascorner
Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@emebetethiopia2278
3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ።ስርራሽ ሁሌም ውብ ነው እግዚያብሄር አሁንም እጅሽን ይባርክ.. like and share የኔ ባለሙያ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እመቤትዬ እጅግ ቀጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@SeadaMohammed-s6z
20 сағат бұрын
ወላሂ አልችልም ነበር አሁኑኑ እሞክራለሁ❤
@bettwascorner
13 сағат бұрын
ሰአዳዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@FatimaFatima-yb1mv
Жыл бұрын
መሻአላህ❤❤❤👍👍
@bettwascorner
Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@FatimaFatima-yb1mv
Жыл бұрын
@@bettwascorner 👌እሺ እህት😘😘
@RebeccaRogu-ut6je
6 ай бұрын
ያምራል አሪፍ ነው ተባረኪ
@bettwascorner
6 ай бұрын
ሬቤካዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@weynikitchen
3 жыл бұрын
ቆንጆ የዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ወይኒዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Idhidyshdjhd
11 ай бұрын
አች በሰላም ነው ወይ የጠፋሽው ሰላምሽ ይብዛ በለሸበት አላህ ይጠብቅሽ እመደር ጎራ ብለን ተገናኘን😁 ሁላችሁም እጃችሁ ወርቅ ነው ማሻ አላህ❤❤
@BirtukanAsrat-g4s
7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሠግናለን
@bettwascorner
7 ай бұрын
ብርቱካንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sarahmohammed8130
8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የምን አሰራር ነው በርችልን❤❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sitotatube-
3 жыл бұрын
ዋዉ ቤቲዬ በጣም ምርጥ ዳቦ ነዉ ሲያምር 😋🥰👌👍
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ኢምራንዬ ሰላም ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@sitotatube-
3 жыл бұрын
@@bettwascorner አለዉልሽ የኔ ዉድ አልመችህ ብሎኝ ነዉ 🥰😍
@sisaydesalegn6196
Жыл бұрын
@@sitotatube-❤
@UmuEman-wy1gb
7 ай бұрын
እሰይ
@hyatthyatt2003
7 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
ሐያትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@NetsiLiving
3 жыл бұрын
ዋዉ ቤቲዬ ይሄ ዳቦ ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ እንዴት እንደሚያምር በጣም ነዉ የወደድኩት ለበአል እጋግረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ💕👌👍🙏 ሼር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@madinahuseen3202
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@bettwascorner
26 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zewdnehzena4964
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው መልካም በዓል💚💛❤
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ዘውድዬ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም በአል ለአንቺም የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Shewa2219
7 ай бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባርክ ሲያምር❤❤❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@martabiru444
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እጅ ይባርክ 👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀💚💛❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ማርቲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
እርፍ በጣም ያምራል
@bettwascorner
2 жыл бұрын
መሰረትዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Hggg-e4x
4 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@bettwascorner
4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MarthaTsehay
3 жыл бұрын
ዋው ዋው የቤቶዬ በጣም ቆንጆ ጤነኛ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ለአይን ያማረ ን የውሐን ዳቦ አጋገር ስላሣየሽን እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ🙏🙏👍👍💖
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ማርቲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
3 ай бұрын
ሠላምሽ የበዛ ማሻ አለህ ዋውውው አረፍ ዳቦ ነው🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@bettwascorner
3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@እግዚአብሄርእረኛዬነው
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዳቦነው ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bettwascorner
Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@almazhaile3480
3 жыл бұрын
ቤቲየ እንዴት ነሽልኝየቤቶ እጂሽ ይባረክ 👍👍👍💯
@bettwascorner
3 жыл бұрын
አልማዝዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
ቤትዬ እሚያምር የህብስት አገጋገር ነው እናመሰግናለን🥰👌❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ምሳዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@-hibsttube9779
3 жыл бұрын
ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆ ገራሚ የሆነ የዉሃ ዳቦ (ኅብስት) ነው የጋገርሽዉ በተለይ የዉሃ ዳቦ ልጆች በጣም ይወዱታል ለስላሳ ስለሆነ በጣም ነው የወደድኩት በርቺልኝ ይህን የመሰለ ዳቦ ጋግረሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏👍😍😍
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ኀብስትዬ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እህት🙏🙏🙏🥰❤🥰
@SeadaAhmed-b4o
29 күн бұрын
እንደት አባቱ ያምራል ደሞኮ ስወድ
@bettwascorner
29 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yeneneshketema2583
7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@bettwascorner
6 ай бұрын
የኔነሽዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@FgUhtt-zl7cn
19 күн бұрын
በርች እህት❤❤❤
@bettwascorner
17 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HabtishAyalekebet
Ай бұрын
እድሜእናጤናዬስጥል❤❤❤❤❤
@bettwascorner
Ай бұрын
አሜን አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@SmilingChameleon-xb9fc
6 ай бұрын
Awww betam yamral gn whaw and jog bcha new weyes techemari wha tetekmeshal
@bettwascorner
6 ай бұрын
የእኔ ውድ ውሀው እንደምትጋግሪው ሊጥ እና እቃ ይወስነዋል ብዛቱ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MYasin-z6o
26 күн бұрын
በረች የኔ❤
@bettwascorner
26 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@NaniIscute
Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብም አዲርጌለሁ ጠንክሪ ዉዷ👌👏👏👏1ኛ ወላሂ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@bettwascorner
Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fatumaahmedseid
7 ай бұрын
አሠለማሊኩም ማሻአላሀ የኔ ባለሞያ አሪፍ ትምህረት ነዉ ለቤትሽ አደስ ነኝ❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@taibahahmad7690
11 ай бұрын
ማሻአላ
@bettwascorner
11 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@JemalJemal-js7ro
7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@bettwascorner
7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ribkataye9764
3 жыл бұрын
ውይ ሲያምር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ርብቃዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
7 ай бұрын
እርፍነው ያምራል
@bettwascorner
7 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
👀ቤትዬ🥰
@mqidyitub
Ай бұрын
በርቼልን🎉🎉
@bettwascorner
Ай бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mebrat_media
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዋውውው ቆጆ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
7 ай бұрын
መብራትዬ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sfdfstrh9410
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉 በታም ምርት ነው
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Makiishow1222
2 ай бұрын
የእኔ ጠንካራ ❤
@bettwascorner
2 ай бұрын
ማኪዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@RahmetSeid-hy2br
3 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@bettwascorner
3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AyuDesta-f5q
3 күн бұрын
ስንት ሰዓት ይበቃዋል ወይም ደቂቃ ቢገለፅ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
2 күн бұрын
የእኔ ውድ እንደ እሳቱ ነው ግን አንድ ሰአት ቢቆይ ጥሩ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@abumahir1835
10 ай бұрын
Masha allh brche
@bettwascorner
10 ай бұрын
አቡ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abdikedirjimma2585
2 жыл бұрын
Masha'allah
@bettwascorner
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@SofaArebia
13 күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግን ፕላስቲክ ሰሀን መጠቀም ይቻላል❤❤❤❤
@bettwascorner
12 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ፕላስቲክ ስትዬ አልገባኝም🙏😍❤
@woinhabesha5165
3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ቤትዬ እኔም እሞክረዋለሁ፡፡
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@denkneshdbochsurname
3 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን የኔ ጀግና❤❤❤❤
@bettwascorner
2 ай бұрын
ኦእሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ZemenErkalo
6 ай бұрын
WoW Gobz belmiya nesh
@bettwascorner
6 ай бұрын
ዘመንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@genetbeyeneajelo3150
7 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል
@bettwascorner
7 ай бұрын
ገንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
6 ай бұрын
ማሻአላሕ እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አድስነኝ ሠርች አርጌነዉ የመጣሑት አቡክቻለሑ አሑን ጋግሬ አየዋለሑሢ ጣአሙን 🎉🎉🎉
@bettwascorner
6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ጥሩ ነው የሚሆንልሽ ግን ከእቃሽ ሊጡ እንዳይበዛ መመጠኑን አትርሺ በተረፈ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
6 ай бұрын
@@bettwascornerእኔም አመሠግናሐሉ ሐሪፍነዉ ዉደ ጋግሬበላሑ 🍒🍒🍒🍒
@abdisalamyusuf5887
6 ай бұрын
Great job
@bettwascorner
6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Frawatffraawt
6 ай бұрын
ዉዴ 🥰🥰🥰ማር 👏
@bettwascorner
6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@masaratmasarat5240
7 ай бұрын
ያምራል
@bettwascorner
7 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FikireTube12
3 жыл бұрын
ቤትዬ ውዴ እንዴት እንደሚያስጎመጅ መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ልነግርሽ አልችልም በጣም ቆንጆ የኅብስት ዴቦ ነው እናመስግናለን የኔ ውድ ሼ ር ስላረግሽን
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ፍቅርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@XtdXtdhrtd
6 ай бұрын
ጎዝ የኔ እሂት በሪቺ እጂሸ ዪበራክ
@bettwascorner
6 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seada616
5 ай бұрын
How many times do ❤
@AlemituKote
7 ай бұрын
ጎበዝ በረች
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sosisosi2511
6 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@bettwascorner
6 ай бұрын
ሶሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@AbebechTarekegn
3 ай бұрын
በርች
@etagegnhugaga6301
7 ай бұрын
ተባረክ❤
@bettwascorner
6 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MaryEthyoupia
7 ай бұрын
Ejshin Egziabeahre yebarkew🙏 matiyamn betam yemifelgew aserar new yasayeshign❤ amesegnalewe..
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ethgamer2115
3 жыл бұрын
Wow betye endet yemiyamer hibest new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek👍👌🙏❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
@MariyaYane
4 ай бұрын
በርች በጣም ባለሞያ ነሸ
@bettwascorner
4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HananMuhammed-w8n
7 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
7 ай бұрын
ሐናንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@freweinitekie7869
8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ኢማንዩቱብ
7 ай бұрын
ሰለም ሰለም ዋውውው ማሻላህ
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ሐናከበደ
7 ай бұрын
ደስ ትያለሽ የኔ እህቴ ።❤️
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
5 ай бұрын
ማሻአላህበርቺውዴ
@bettwascorner
5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hanydereje3343
Жыл бұрын
ናፍቀሺኝ ነበር ቤትዬ
@bettwascorner
Жыл бұрын
ሀኒዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@faxeekadir445
7 ай бұрын
Welcome my sister wow Mashaallaah ❤❤
@bettwascorner
7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ኪያኬ21
6 ай бұрын
Woww 🎉❤
@bettwascorner
6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@askaletaye4372
Жыл бұрын
ለስንት ሰዓት ይብሰል
@bettwascorner
Жыл бұрын
የእኔ ውድ መብሰል ያለበት እንደ እሳቱ መጠን ነው እንደ ሊጡም ብዛት ይወስነዋል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@zenitemtem8790
7 ай бұрын
ተባረኪ
@bettwascorner
7 ай бұрын
ዘኒዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
14:29
ልዩ ህብስት የውሀ ዳቦ አሰራር / Ethiopia Food Special Hebset Bread Recipe
Adanech Kitchen
Рет қаралды 118 М.
9:57
🛑 የሚጣፍጥ ተወዳጅ ስፕሪንግ ሮል በቀላሉ // ዋው ገራሚ ነው እንዲህ👏// Easy Spring roll recipe
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 3,1 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 40 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 41 МЛН
24:54
ድንግሉ አባወራ(ክፍል1)
PIASSA TV
Рет қаралды 181 М.
1:19:18
ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 239 М.
9:43
ህብስት የውሃ ዳቦ ethiopian steamed bread recipe
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 53 М.
9:53
ህብስት ዳቦ |የውሀ ዳቦ አገጋገር| Ethiopian bread recipe |
Melly spice tv
Рет қаралды 357 М.
14:47
በጣም ጣፋጭ ቀላል የዳቦ ቆሎ አሰራር || Ethiopian food ||super-delicious Dabo Kolo
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 143 М.
6:08
የውሀ ዳቦ//ህብስት//የእንፋሎት ዳቦ// አሰራር //steam bread recipe
Ayu tube
Рет қаралды 360 М.
8:22
በድስት የድፎ ዳቦ አገጋገር / የድፎ ዳቦ አገጋገር/ የስንዴ ዱቄት ድፎ አገጋገር/ የፉርኖ ዱቄት ድፎ አገጋገር/ Yedfo dabo agegager
Abem - አቤም
Рет қаралды 413 М.
10:21
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
Addis Kitchen
Рет қаралды 603 М.
10:27
የፒታ ዳቦን እንዴት እንደሚሰራ (በቤት ውስጥ ቀላል አሰራር) የዳቦ አሰራር ዳቦ/Simple food making at home!
Yeshi kitchen - يشي
Рет қаралды 59 М.
10:09
ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር / የቡና ቁርስ / soft home made bread / soft cake / sponge cake / ድፎ ዳቦ
Hidaya's kitchen🍽
Рет қаралды 994 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН