ዋጋዋ ብዙ የሆነ ዕንቁ በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ስብከት | Aba Gebrekidan Girma new sibket 2022 |

  Рет қаралды 94,885

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee Ай бұрын
ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድም ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል ለእመቤታችንምለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል ለክቡር መስቀሉም ምስጋና ይገባል የእግዚሐብሔር ስሙ ፈጽሞ ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@SenayMinwuyelet
@SenayMinwuyelet 2 жыл бұрын
KZbin ያድናልም ይገድላልም። እንዲህ ያለውን ሥራ ሲሠሩበት ያድናል፣ እንዲያ ያለውን ሲሰሩበት ደግሞ ይገድላል። በአካል ያለን አስኪመስለን ድረስ የማይጠገቡትን አባት የማይጠገብ ትምህርት የምታደርሱን ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ሥራን ጥርት አድርገው ሲሰሩት እንደ ፍትፍቱ ፊቱንም ያሳምራልና እንዲህ የጠራ ሥራ እየሠራችሁ ለምትተጉ ሁሉ ብርታት ይስጥልን!
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
አሜን!
@elizabethtsige361
@elizabethtsige361 2 жыл бұрын
አሜን
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 2 жыл бұрын
Amen
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
😢Betikikili ❤
@yodope
@yodope 9 ай бұрын
Amen
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🤲🙏⛪🙇
@djgshc1758
@djgshc1758 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ዋጋው የበዛ እንቁ ክርስቶስ ዋጋው የበዛ እንቁ ሰው ዋጋው የበዛ እንቁ መንግስተ ሰማያት ዋጋው የበዛ እንቁ መከራ / ችግር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 💒🌾🌿😘
@argaychuchu5726
@argaychuchu5726 2 жыл бұрын
Rejim edme ketena gar yewengel arbenga tesemto yemaytegeb abatachin
@samrisamri9563
@samrisamri9563 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@natinael6382
@natinael6382 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰 እንደርስዎ ያሉትን እንቁ መምህራንን ያብዛልን እግዚአብሔር ።
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት የእኔን የሀጥያተኛ ልጆትን ልብ(ህይወት) አመለካከቴን በብዙ ቀይረዋል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ትናንትም ዛሬም ይሄንን የአባታችንን ትምህርት በጉጉት ሌሎች media ላይ እየተቆራረጠ ነበር ሰምቼ የጨረስኩት እንደዚህ clear ሆኖ እንድንሰማቸው ስላደረጋችሁን Cameramen’s በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ🙏
@KedestMersha
@KedestMersha 7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሒወት ያስማልን፫
@mimiAtena
@mimiAtena 5 ай бұрын
ጌታዬ የቅዱሳን አምላክ. የሰማሁትን በተግባር እድ ኖር እርዳኝ ❤
@meseretedayewu708
@meseretedayewu708 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን፣ ይጠብቅልን❤❤❤
@btelhem
@btelhem 2 жыл бұрын
አቤት አንደበት ምን ልበሎት የዘመኔ ዮሐንስ አፈ ወርቅ❤
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@trufatargaw593
@trufatargaw593 4 ай бұрын
Kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebremaryamTsehay
@GebremaryamTsehay 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 6 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 ай бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 4 ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ
@ብርሀኔቻናል
@ብርሀኔቻናል 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን አባ ገብር ኪዳን በእድሜና በጤና ያቆይልን የሠማነውን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን
@خدامهخدمه-ذ2ح
@خدامهخدمه-ذ2ح Ай бұрын
አባታችንበርከተወይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 5 ай бұрын
አባ የአገልግሎት ዘመነዎ ይርዘምልን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 5 ай бұрын
አሜን🙏. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን ረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን።🙏🙏🙏
@amanuaela2370
@amanuaela2370 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚብሔር እድሜና ጤንነትን ይሰጥህል
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 жыл бұрын
ቃልኽ ሲነገ ልስማ ጌታ ሆይ እባክኽ( ፪) ልቤን ክፈተው (፬) የልዲያን ልብ እደከፈትከው ፪ አምላከ ቅዱሳን ቃሉን ሰምተን እድንተገብር እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን💚 በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቸሩ መድኃኔዓለም ያኑርልን አባ💐💐💐💕💕💕💕💕
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 5 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም በሰማንው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን 👏
@nathanteferi2678
@nathanteferi2678 2 жыл бұрын
🚨🚨🚨🚨🚨 አደራ አደራ አደራ እንዳይቆም ይህ ተከታታይ ትምህርት በርቱልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemaln
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen
@LovelyElectricity-zx3kl
@LovelyElectricity-zx3kl 10 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን መግሥተ ሠማማያት ያውርሥልን
@yemariyamlig951
@yemariyamlig951 4 ай бұрын
Amen amen 🙏 ❤❤❤
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k 2 ай бұрын
ቃለህውት ያሠማል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 жыл бұрын
አባቴ በዚ ባለቀ ሰው ተስፋ የምያስቆርጥበት ምክንያት በበዛበት ጊዜ እርሶን አጽናኝ መካራ አስተማራ ገጻሽ አርጎ ስለመረጠልን ላምልኮ ለምላካችን ክብምስጋና ለሱ ይሁን 🙏አሜን
@MORETOM222
@MORETOM222 7 ай бұрын
አሚንአሚንአሚን❤❤❤❤❤❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን በአእሞራችን ይቅረፅልን
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን እንቁ መምህራንን ያብዛልን እግዚአብሔር🙏🙏
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️🙏❤️ Blessings! Amen amen 🙏
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 2 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በዕድሜና በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ✝️✝️✝️❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏 አባ ስወድዎት እኮ 😇😍😍😍🤗🤗🥰🥰🥰🥰
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k 2 ай бұрын
በጸሎት አስብን በረብሀገር ነው ያለነው ወለተ መድህን እባላለሁ አስቡን
@jddjffdjdjrg6569
@jddjffdjdjrg6569 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ ኣባታችን ኣባ ገብረ ክዲን እግዚአብሔር እረጅሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@y0hannesbereket607
@y0hannesbereket607 2 жыл бұрын
Oh geta niqalka kesmiuna kudusan abutatna hayilin tienan kibrin misganan habelna selotom aygadefena kobrin sigedetin amlkon nizelealem niaka yikun amyen
@عففاننع
@عففاننع 8 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫!!!
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Kee-1Beeki3kee2beki
@Kee-1Beeki3kee2beki 5 ай бұрын
Ameen ameen Ameeen 🙏🏽
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህረ ከባቴ
@ልጅቢኒ
@ልጅቢኒ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን በረከታቶህ ይደርብን አባታችን
@destawkibret
@destawkibret Жыл бұрын
egziabher kalehiwot yasemalin enku abatachin aba g/kidan
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድቅ ትምህረት
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 2 жыл бұрын
የዩትዩብ ቻናሉን ስብስክራይብ በማድርግ እናሳድግ ለሌሎችንም ሼር በማድርግ እንማር። ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ።
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@Habtamnesh-ms6we
@Habtamnesh-ms6we 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤🎉🎉😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 жыл бұрын
አባ የነፍሴ መጋቢ🍇🍇🍇🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@fikirazene8909
@fikirazene8909 2 жыл бұрын
Kale hiyewut yasemaln abatachin be edme betena yetebkiln yekidusan Amelak
@PhoneShop-dl8vv
@PhoneShop-dl8vv 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን
@eydae9369
@eydae9369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
@mooodeal1909
@mooodeal1909 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tafere224
@tafere224 2 жыл бұрын
ለሁሉም በቂ የሆነውን አግዚአብሔርን ስላስተማሩን እግዚአብሔር ይስጥዎት። ዕንቁአችን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሁለቱ እንደምሳሌ የቀረቡት በፈፁም ከክክርስቶስ ጋር ሊነፃፀሩ አይገባም።
@SabeelSabeel-o4o
@SabeelSabeel-o4o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amenamen 🙏🙏🙏🙏🙏 amenamen 🙏🙏🙏 amenamen
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን!
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡነ🙏
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Finan_wel
@Finan_wel 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና ኣባ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ጸጋኡን ትሕትናኡን ይዓድልኩም 🙏
@uehheh7006
@uehheh7006 2 жыл бұрын
ክብር አባና እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባችን ቃል ህይወት ያሰማልኝ
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Temesgen Temesgen Temesgen 🙏🙏🙏Mastewalun Adlen Egziabeher Yestelegn Abatachen 🙏🙏🙏
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 2 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@2MNENTERTAINMENT
@2MNENTERTAINMENT 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ayal19
@Ayal19 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🌸 አሜን አሜን አሜን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🌸
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@babasol3673
@babasol3673 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sarademissie
@sarademissie 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 2 жыл бұрын
amen (3)💒🕊🕊 🤚🤚🤚🕯🕯😢🤚🤚🤚❤❤❤ Amen amen amen 🤚🤚🤚 ye izaberii simeni ye tamaganehun izaberii adanyi hiyootenoo huli gizee higamali ye izaberi ye sahuu Lijii Lisii kaaqoosha hulumii hiyalii gin Lipi kaqoshosha mani hi ayali mani ayi amii madalalamii ye balaxa manimi achilimi ine balijinate jamire ye wadaqe ye qooshoshe lijinenyi zare hulumii talawasahali ye imabete simeni ye tamasagane hun ahun araba agarii neyii fatan si baza amakachi yehi ashagiranyalii simeni ye tamasaganehun 💒❤❤❤🕊🕊🕊❤❤❤😍😍🤚🤚🤚🕯🕯🤚🤚🤚😢☝️ ye hulumi nagarii tamageni bichanoo Amen(3) qaliyootii asamalenii ye timituu ye izaberi simen ye tamaganehun Amen amen amen👏👏🤚🤚🤚❤❤❤
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 2 жыл бұрын
ዘመኑን መጀት ደስ ይላል የሬድዮሞገድ ያስፈልገናል
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 2 жыл бұрын
💞💓💗❤️💕💖
@abeyhaileselassie3040
@abeyhaileselassie3040 4 күн бұрын
Ameeeeeeeeennn
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 11 ай бұрын
❤❤❤
@tafere224
@tafere224 2 жыл бұрын
Mark 16 (አማ) - ማርቆስ 17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ ከዚህ የወጣ የሚናገርን አባት ቅዱስ ነው ብሎ ምሳሌ መስጠት ያሳፍራል።
@tekleabmrach102
@tekleabmrach102 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dess2123
@Dess2123 2 жыл бұрын
እኔ አሁን አባን ለማመስገን ቃላት ያጥሩኛል ግን ደግሞ በከንቱ ውዳሴ ለሰይጣን ፈተና እንዳልሰጣቸው ፈራሁ
@efremefar7819
@efremefar7819 2 жыл бұрын
AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN yetkeberu abatachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@gezahegndegefu4434
@gezahegndegefu4434 Жыл бұрын
Ere abatachen nafekune......
@MeseretDeme-p5t
@MeseretDeme-p5t 5 ай бұрын
KALE heywet ysaemalen
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 2 жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ አሣቦትን እዉን ሲሆን ለማየት ያብቃችሁ
@مبنبنبن-ذ5ذ
@مبنبنبن-ذ5ذ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ በእድሜ ከጤና ጋራ ይጠብቅልን አሜን
@GrmayAraya-u5c
@GrmayAraya-u5c 5 ай бұрын
🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒❤️❤️❤️
@كيسيدي
@كيسيدي 2 жыл бұрын
💒🙏🙏🙏
@efremefar7819
@efremefar7819 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@MahletShiferaw-x2g
@MahletShiferaw-x2g 4 ай бұрын
እርስዎንየስጠንአምላክልኡልእግዚእብሔርክብርምስጋናይድረስውለዘለአለምአሜን❤❤❤
@aemero7477
@aemero7477 2 жыл бұрын
ሰላም ለኩልክሙ፣ የፈውስ መንፈሳዊ ትምህርትን መከታተል ጀመሬአለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን። አንድ ሃሳብ አለኝ። ትምሕርቱ በቅጽ በቅጽ እየሆነ በመጽሐፍ መልክ የሚወጣበት አማራጭም ቢኖር። እርግጠኛ ነኝ እናንተም አስባችሁበት ይሆናል። በርቱልን። የገዳሙን የባንክ ቁጥር ወይም ይህን ትምህርት ለመደገፍ የተከፈተ ባንክ ቁጥርም ካለ ብናውቀው ጥሩ ነው። የግእዝ ትምህርትም እንዲሁ በኦን ላይን ብትጀምሩ ጥሩ ነው።
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 2 ай бұрын
52:30
@lolybuz8858
@lolybuz8858 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን። የአባታችንን ስልክ ለማግኘት የሚረዳኝ ካለ እባካቹህ በትትና እጠይካለሁ በውስት መስመር ወይም እኔ ከጥታ ደውዬ እንድቀበል የሚረዳኝ ካለ
@SemiraGeremikael
@SemiraGeremikael 16 күн бұрын
❤❤❤🤲👏🤲🤲👏👏🤲🤲🤲🤲🤲
መንግሥትህ ትምጣ || እጅግ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
1:05:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 96 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔴በህልማችሁ አትታመኑ ! | ሐዋርያዊነት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ #Aba Gebrekidan New sibket #viral
1:48:32
ኦርቶዶክስ ነበርን አትበሉ |felegeatnatyos| zemaryam|ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ|
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 28
🔴 ቅዱስ ያሬድ || በ 3 የተገመደ ገመድ አይበጠስም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan  Sibket
1:19:01
🔴 ትወደኛለህ ወይ ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:18:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 316 М.
🔴 እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ  || Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:45:38
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 99 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН