ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸዉ 10(አስር) ዋና ዋና ነገሮች | 10 (ten) main things that should not be done to babies.

  Рет қаралды 111,231

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 күн бұрын
የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ዶክተር. በጣም እናመሰግናለን. እድሜና. ጤና ይስጥልን😊
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር: በጣም:ጥሩ:ምክር:ነው።
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 Жыл бұрын
ተባረክ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
Subscribe to our ower youtube channel for more🙏
@AregaAlemu-y7q
@AregaAlemu-y7q 14 сағат бұрын
እናመሰግናለን ዶር
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Жыл бұрын
የምትሠጠው ምክር ጥሩ ነው ግን ጥያቄ ለጠየቁህ ሠዎች ገንቢ ሀሣብ ወይም ምሥጋና እንደሠጡህ ሠዎች like አድርገህ ብቻ አት ለፍ ::መልሥላቸው ቢጨንቃቸው ነው የሚጠይቁህ በተረፈ በርታ በጣም እያሥተማርክ ነው ዶክተር
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 10 ай бұрын
Tiyake leteyeknew hulu simelis kewale sirawn meche yesra,yemisetenn miker ke misgana ga binekebel teru new,Thanks Doc ❤
@senayt1822
@senayt1822 Ай бұрын
ልክ ነሽ ብዚ ነገር እየተማርን ነው ከዶክተር መልስ ግን አይሰጥም ቢዚ እንደሆነ ይገባኛል ግን ቢጨንቀን ነው የምንጠይቅህ መልስልን ዶክተርየ
@barachealkaleb
@barachealkaleb 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@GirumMulugeta-g9g
@GirumMulugeta-g9g 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ገና 50 ቀኗነው።ነገርግ የማያቸው ነገሮች አሉ እነሡም 1=በእንቅልፍ ጊዜ ማቃሰት(በነፃነት አለመተኛት 2=ለመተንፈስ መቸገር እነዚህ ምልክቶች በዋናነት የሚከሰቱት ህፃኗበምትተኛበት ጊዜ ወይም ለመተኛት ስታስብ ብቻ መሆኑ ስለዚህ የምን ችግር ሊሆን ይችላል ማብራሪያ ብትሰጠኝ
@EyoasFanos
@EyoasFanos Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለምትሰጠን አስፈላጊና ጠቃሚ ትምህርት እጅግ አድርጌ በጣም አመሰግናለሁ።።።።።። ጥያቄዬ ጡት እያጠባው ፀጉሬን ቀለም ብቀባ ችግር አለው ??? thank u
@yedichaliji
@yedichaliji 13 күн бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ዶክቶር🙏♥️ please አትለፈኝ አንድ ጥያቀ ልጠይቅ😢 ልጄ 3ወር ነው ና ቀንም ለልትም ታለቅሳለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ 😢
@emukiya5232
@emukiya5232 8 ай бұрын
ዶ እናመሰግናለን ስለ ትምህርቶችህ 🙏 ከወለድኩ ገና 14 ቀኔ ነው የልጄ እምብርት(እትብት) አልወደቀም ለምን ቆየ ብዬ ስጨነቅ ያንተን ቪዲዮ አየው እና እርፍ አልኩ ከጭንቀት ሚገርመው መታጠብ ይችላል ችግር የለውም ብለውኝ ላጥበው ነበር ሙሉ ለሙሉ 😔
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 11 ай бұрын
በውነት ዶክተሮች ከፈጣሪ ቀጥሎ የሰውን ሕይወት ትታደጋላችሁ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ጥበቡን ይግለፅላችሁ እኔም ክትባቱን እውቀቱ ስለሌለኝ ታማሚ ይሆናሉ እል ነበር ለተለያዩ በሽታ መከላከያ ነው ብለው ሲነግሩኝ አየ አለማወቅ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@annacruzz5247
@annacruzz5247 3 ай бұрын
ተባረከ❤❤
@eyreusworku447
@eyreusworku447 Жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
🙏🙏
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@menhal5588
@menhal5588 11 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ሰለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች እኔና ቤተሰቦቼ በጣም እናመሰግናለን። ስልክህ ብታስቀምጥልኝ ደስ ይለኛል።
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለስድስት ወር ልጅ አብሺ ጥሩ ነው
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠኸን።ልጄን በ4ወሩ ምግብ ቢ ጀምር ችግር አለው ወይ? በጣም ጤናማ ና ጡት ብቻ ነው የሚጠባው
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
ቢያንስ 5 ወር ይጠብቁ
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 Жыл бұрын
እሺ ዶክተር በድጋሚ አመሰግናለሁ
@HiwotKora-qq2bl
@HiwotKora-qq2bl 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ​@@ብሩህkids
@Brave_queen
@Brave_queen Жыл бұрын
Dr the info that ur sharing is amazing I love it bless u.please dr ur teaching habesha people so it would be better if u use pictures of our own people. Bc this by it self has its own impact.i am really tired of all white pictures all over ethiopia specially in our hospitals where drs and other very educated people are arrouned .we have to be proud of ourselves. Be blessed
@jilbabtube8100
@jilbabtube8100 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ቁርጠት መንስኤው ምንድን ነው
@asgedecchMesgenia-wb8bw
@asgedecchMesgenia-wb8bw 4 ай бұрын
ተባረክ ዶኽተር
@KedirEndris-q9e
@KedirEndris-q9e Жыл бұрын
ዛሬ ከወለድኩ 47 kene new temirebetalehu amessseginalehu
@mikukiros2143
@mikukiros2143 Жыл бұрын
Thank you 👍🙏
@KibretGebreegiziabhar
@KibretGebreegiziabhar Ай бұрын
ልጄ የ1አመ ከ3ወር ሲሆን ተቅማጥና ተውከት ይዞታል የእናቱን ጡት ብቻ ለሳምንት ይጠባል እንጥል ታብጥበታለች(ይወርዳል)ይደጋገምበታል ህክምና ለመውሰድ ኢኮኖሚ እና የመዳህኔቶች ችግር ፍርሃት #የሁለተኛ ልጅ ጭርት ጭንቅላቱ ላይ ፌቱ ላይ ወጦበታል ክብደታቸውም ዝቅተኛ ናቸው
@RealStory1-2
@RealStory1-2 6 ай бұрын
❤❤thanks
@sinetibebu2821
@sinetibebu2821 Жыл бұрын
Betam enameseginalen Dr
@hadaskebrom3974
@hadaskebrom3974 6 ай бұрын
Thanks for sharing us please let me know what kind of formula milk we need to use in America they have different types of milk and the ingredients they put vegetable oil in different things thanks for your time
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 11 ай бұрын
ዶክተር ስለ ሞክረህ በጣም እናመሰግናለን።ግን እትብት ላልከዉ እኔ ከወለድኩ ሁለት ሳምንቴ ነው።እትብቱ በአምስት ቀኗ ነው የወደቀዉ ምንም ችግር የለዉም።የመጀመሪያው ልጄ በ7 ቀኑ ስለወደቀ ፈራዉ
@samrawitbeyene6062
@samrawitbeyene6062 2 ай бұрын
D,r ልጆች Indeteweledu በ 30 dekikawoch ውስጥ ጡት መጥባት አለባቸው ብለሃል mamokiya የሚገቡ ljochs የኔ ልጅ 12ሰዓት mamokiya ነበረች
@mesfineabere7540
@mesfineabere7540 4 ай бұрын
Thanks
@amoke4923
@amoke4923 Жыл бұрын
enamsgnalen docter ጥያቂ ነበረኘ የዓሳ ዘይት ከመቺ ጀምሩ ነው እሚሰጠው
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mua1079
@mua1079 8 ай бұрын
Did he answer that?
@Maralem-s1n
@Maralem-s1n 10 ай бұрын
Thank u
@AmanuelDessu-k3j
@AmanuelDessu-k3j 27 күн бұрын
tanx
@MkihM-q3p
@MkihM-q3p Ай бұрын
ኢንሻአለህ🎉
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
🙏🙏
@ReshanMikel
@ReshanMikel 10 ай бұрын
Enamesegnalen stable bcha new ende mtmelsew​@@ብሩህkids
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Жыл бұрын
selame Dr? btam amsegnalhu selmtsetn teru merja! zary ymtykeh teyaky k zaryew res ga ayhydem gen ebakeh tbaberg? የህፃናት ጥርስ ማፋጨት በመኝታ ሰአት ምንድነው? መፍትሄውም? my 4years old boy has this problem strongly when he wake up he says" i feel pain on my teeth" pleas i need ur medical advise 🙏
@mekdelawit-r7p
@mekdelawit-r7p Ай бұрын
ተባረክ
@melishewtadesse9830
@melishewtadesse9830 11 ай бұрын
very important explanation
@YordanosTafere
@YordanosTafere 9 ай бұрын
Hi d/r eniy eme serawe lije meyaze new ena terue new metasetemerwe ketelebete betely sele magesat betam new yetekmgn ena amegagebe
@lichyajossi9499
@lichyajossi9499 Жыл бұрын
በ ኣመት ከሶስት ወር ሚከተብ ኣለንዴ lenga leafricanoch bja new blowgn unet new wey ebakh melslgn
@EmebetAbebe-p4b
@EmebetAbebe-p4b Жыл бұрын
ልጄ 4ወሯ ነው ማታ ስትተኛ በጣም ታንኮራፋለች ቀንም ስትተነፍስ ከተለመደው የተለየ ድምፅ ታሰማለች አልፎ አልፎም በአፏ ምራቅ ታኩረፈርፋለች ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል? ይህ ስታድግ እየተዋት ሊሄድ የሚችል ነገር ነው? ስለምትሰጠኝ ምክር በጣም አመሰግናለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
በአካል ብናያት መልካም ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
ማንኮራፍት ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ከአፍንጫ ችግሮች እስከዛ አየር ቧንቧ ችግሮች ማንኮራፋትን ሊያስከስት ይችላል ምክንያቱን በ ትክክል ለማወቅ መመርመር አለበት ምርመራ እና ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@tiglove6861
@tiglove6861 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለህፃን ልጅ ፍሬሽ ቅቤ የሚያውጡ ሰዎች አሉ ችግር የለውም?
@abebagebrehiwot2089
@abebagebrehiwot2089 Жыл бұрын
Fokus on habesha picture, please doc thanks for information ❤
@ትመሰግን
@ትመሰግን 8 ай бұрын
Thanks d.r
@kidistmamushet8056
@kidistmamushet8056 2 ай бұрын
selam doc leje gena 20 kenwa new alfo alfo denget betam behayel taleksalech sakfat demo zim telalech min lihon yechelal
@simeneshtsegaye4264
@simeneshtsegaye4264 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ስለምትሰጠን ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ። ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 6 ወር ሆኗታል እና ማቆያ አስገብቻት ወደ ስራ ልመለስ ነው በጣም የጨነቀኝ ነገር የቆርቆሮም ወተት ሆነ የላም ወተት የመግዛት አቅም የለኝም ምን ባደርግ ትመክረኛለህ? ስለምትሰጠኝ ምክር በቅድሚያ ከልቤ አመሰግናለሁ!!
@KASvideo418
@KASvideo418 Жыл бұрын
የራስሽን ጡት አልበሽ በጡጦ መስጠት
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
Wow wow wow betam semart dr nah 👍👍👍👍
@gggu5782
@gggu5782 Жыл бұрын
እናመሰግናልወድማችን በርታጥሩትምርት አጌቸበታለሁ አሁን ልወልድነው ዘጠኝወሬገብቶል በሰውሀገርብቻየንነኝ ዱአአድርጉልኝም
@ሱሱነኝእሙኻሊድ-ሸ2ጀ
@ሱሱነኝእሙኻሊድ-ሸ2ጀ Жыл бұрын
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ጡቴ ቶሎ እየደረቀብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
@በቃሲለዉያበቃል
@በቃሲለዉያበቃል Ай бұрын
ምግብ ፈሳሽ ነገር ዉሰጂ ቶሎ ቶሎ ያለዉ የተገኘዉ ቢይ ጠጪ
@HanaHanabusa
@HanaHanabusa 11 ай бұрын
Dr sile timrtih thank you gn tiyake liteyikh lije 5weru new ina kesamint befit bacteria new tebilo ke hakim bet shirop wesdo nebar ngr gnbe 5kenu irasu kakaw inde mejamrya ken new tinsh kenat kewsede buhala bians lewut masyet ayichilm nebar
@yemisrachsolomon694
@yemisrachsolomon694 10 ай бұрын
ዶክተርዬ የ5 ወር ልጅ አለኝ ሽንቱን ሲሸና ያምጣል የምን ችግር ነው
@user-pu9wh8hh2s
@user-pu9wh8hh2s 8 ай бұрын
Edme yesteh doktarye thenkyou 😮
@serkalemTadesse-r3f
@serkalemTadesse-r3f Жыл бұрын
thank you doctor
@ብሩህkids
@ብሩህkids Жыл бұрын
Subscribe to our ower youtube channel for more🙏
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 11 ай бұрын
Enameseginalen
@tekleengdasew2032
@tekleengdasew2032 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ዳይፐር ስንቀይር በዋይብስ ማጽዳት ይቻላል???
@selamayele6531
@selamayele6531 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ... ልጄ 2ወሯ ነዉ ግን አይኗ ትንሽ ሸዉራራ ነዉ ከወዲሁ ማስተካከል ይቻላል?
@MehretShebre
@MehretShebre Ай бұрын
ልጄ የሁለቶር ህፃናት አተነፋፈሳ ጉሮሮዋላይ ስታለቅስ እደማኮራፋትነው አተነፋፈሳም ወደላይ ወደላይ ይላታላ ጤናጣቢያ ወስጃት በራሱጊዜ ይተዋታል ነው ያሉኝ
@TigiHiwi
@TigiHiwi Ай бұрын
ዶ/ር ልጀ 1ወሮ ነው እና ደረቅ ሳል እና የድምፅ መቀየር አላት ምን ማድረግ አለብኚ ትኩሳት እና ያተነፋፈስ ችግር የላትም
@meskeremkelil
@meskeremkelil 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ 4አመቱአ ነዉ በጣም በተደጋጋሚ 😊ይነስራታል ሀኪም ጋር ሄጄ ምንም አያሳይም አሉኝ ምን ላድርግ?
@tekletadesse7614
@tekletadesse7614 5 ай бұрын
ዶ/ር የምትሰጠው ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው ግን ልጄ ጡት ትጠባለች ግን አታገሳም ትተኛለች ተኝታ ያስመልሳታል በአፍ በአፍንጫ አንዳንዴ እንደትንታ ይሆንባታል ከጤና አንፃር ምን ትመክረኛለህ
@SamirahMohamed-g8v
@SamirahMohamed-g8v 2 күн бұрын
የኔም እዳዛው ነው ለምን እደሆነ አለቅም
@SelamAweke-y8z
@SelamAweke-y8z 6 ай бұрын
Docter selamh yibzalgn lije kaka kaderege 5 ken honew hodu betam yichohal normal new wie?
@KalkidanAklilu-ym1kc
@KalkidanAklilu-ym1kc Жыл бұрын
Thank you doctor yetasa wetet be 4 weru asjemirew key key agechuna angetu lay honebet yikesetal weyis lakum/likeyir
@KalkidanAklilu-ym1kc
@KalkidanAklilu-ym1kc Жыл бұрын
Mn yimekirugnal doctor
@selamawitalemu8201
@selamawitalemu8201 Ай бұрын
በቂ ወተት ከሌለን ምን አናድርግ? የጣሳ ወተት እንስጥ?
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 6 ай бұрын
Dokter lge 2 wera nw yaskemtatal arengade kaka ena demo hoda ychohal mn ladrg
@kalseid
@kalseid 11 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሲጠባና ሲተኛ ያልበዋል 4 ወሩ ነው ገና
@debrituledamobadego5630
@debrituledamobadego5630 5 күн бұрын
ለሕፃናት formula milk የትኛው ነው ተመራጭ የአራት ወር ሕፃን?
@TilayeDeneke
@TilayeDeneke 11 ай бұрын
ከተወለደች ጀምሮ ቱቷ በሁለቱም በኩል ጠጠር ያለ ነገር አለባት መፍትሄው ምንድነው?
@IbnuAhmed-s8f
@IbnuAhmed-s8f 2 ай бұрын
ልጄ 40 ቀነነዉ በጣም ትወራጫለች ካካዋም ለመውጣት ያስቸግራል ዶክተር እርዳኝ
@seadaamare8660
@seadaamare8660 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጀ 1ወር ከ10 ቀኑ ነው ፀሀይ ያሞኩት ቀን ቀንም ለሊትም በጣም ያለቅሳል እንቅልፍም በደንብ አይተኛም ከፍተኛ 7ደይቃ አንዳንዴ 15 ደይቃ ነው ማሞቀው ከፍርሀት ጋር እና ምን ላድርግ ለቅሶውን እየፈራሁ ማሞቅ ተውኩ please መፍትሄ?
@jerriyjerriy3316
@jerriyjerriy3316 8 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሶስት ስምንት ነው እና የግራ ጡት ላይ እብጠት የጠጠረ ነገር አገኘው በውስጥ በኩል ሀኪንቤት ሄጄ መዳኒት ሰተውኛል ግን የከፋ ነገር ይኖረው ይሆን
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 Жыл бұрын
ሰላተ ይሁን ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 3አመት ከ9 ወሯ ነው ግን ኪሎዋ 17 ነው እና ኖርማን ነው እንዴ ሶሪ ጥያቄ ይሄን ቪዲዮ ያማከለ አይደለም አውቃለሁ
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 Жыл бұрын
Wetet yelelew tutes endale tawek yihone??
@samrawitkindeya4982
@samrawitkindeya4982 9 ай бұрын
Selam Dr lje 13qenwa new etibtwa be 7qenwa wedqewal gin tinsh Dem yitayal tetracycline gezche b qebat chigr yinorewal😢
@munatigayi1813
@munatigayi1813 11 ай бұрын
ዶክተር መንታ ነበር የወለድኩት የጣሳ ወተት ልጀምርላች ነበር ምን ያእል ልጠቀም ስበጠብጥ እና ካካቸው ደረክ ይላል
@Emuti83
@Emuti83 11 ай бұрын
መመሪያውን ቆርቆሮው ላይ አንቢቢው ዱቄቱን እያበዛሽ ነው ድርቀት የመጣው እንደ ወተቱ መመሪያው ይለያያል። እኔም መንታ ልጆች አሉኝ ❤
@HabitamuTEMU
@HabitamuTEMU Жыл бұрын
ዶክተር ልጄ 4ወሩ ነዉአሁንም አሁኑም ያቀረሻል ምን ላርገዉ
@tigistmulat9105
@tigistmulat9105 11 ай бұрын
ዶክተር የት ሆስፒታል ነው ምታክመው?
@RozaGk
@RozaGk 9 ай бұрын
Docter endet nk lje 4 weriuwa new na betam kechacha nat techmar wetet yasflgatal sle kena melsih amsginalew
@bdhf9370
@bdhf9370 5 ай бұрын
.ዶክተር ጥያቄ አለኝ እባክህ ልጀ አምስ አመት ሁኖታል በሰባት ቀኑ ነዉ የተገረዘዉ ግን ቀለበቱ አልወረደም እኔ ገና አሁን ነዉ የገባኝ እና ችግር ይኖረዋል ወይ መልስልኝ
@elunigusu
@elunigusu Ай бұрын
ዶክተር ልጅ 1ወር ከ4ቀን ነዉ ሠውነቱን አላጠበበውም ችግር አለው
@SadaAiae
@SadaAiae Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄነበረኚ የኔልጂ ምግብ ስትመገብ በልቦ ተኚታነው ምግብ ብይስላት ሞባይል ካልከፈትኩላት አትበላም በልቧ ተኚታ ሞባይል እያየች ነው የምትበላው እድታቆም ምላድርግ ዶክተር ምን ይሻለኛል
@WorkuSeifu-wh2lt
@WorkuSeifu-wh2lt 10 ай бұрын
ልጄ 10 ወሩ ነዉ ምግብ እቢ እያለኝ ነዉ ምን ላርግለት
@Mekdes-q7j
@Mekdes-q7j 3 ай бұрын
ዶክተርዬ ልጄ ከተወለደች ሁለት ቀን ሆኗታል ግን ካካ ልታረግ አልቻለችም ምን ላድርግ
@סוורגמוטי
@סוורגמוטי 4 ай бұрын
Dokter ketewledechi gena 2 wer gin belbu metegnat new mitfelg chigr alew wey
@mahlettadesse45
@mahlettadesse45 Жыл бұрын
DR LIJE 15 kanu new mata matatenfashu yefetenal
@ekrulove7936
@ekrulove7936 Жыл бұрын
Woow please slktbat siraln please betley ye 1 years
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 8 ай бұрын
Agzabher ybarke kalew awkthe lay yhemrlhe mekthe beta tekmgna
@hanayohannes4676
@hanayohannes4676 10 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ከተወለደ 43 ቀኑ ነው አንደኛው ከይኑ በጣም ቀላብኝ ምን ላድርግ??
@ruhamaruhama75
@ruhamaruhama75 7 ай бұрын
Xiyaqe 1 dayiper lijoch ley yemamexawu chigir yinorawal ?
@miminangia6732
@miminangia6732 Жыл бұрын
ዶክተር ልጄ 1አመት ከ6 ወር ነው አይኑ ነጬ ላይ ጥቁር ጥቁር እና እየጨመረ ነዉ ምላድርግ ?Please !
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
ሀገር ከሆንሽ ሀኪም ቤት አሳይው እህቴ አረብ አገር ከሆንሽ ሲሄድ አሳይው
@lichyajossi9499
@lichyajossi9499 Жыл бұрын
Europe new mnorow ye 4 amet ljie aynwa tkur alebat normal meslong zm alkun ena mehed alebn wede hakim?
@FantayeShiferaw-cb6wk
@FantayeShiferaw-cb6wk 6 ай бұрын
tenayistilinyi doctor ye 3wari 8: 11qani liji newu qaqawu taqiimaxi newu nifximi alewu baqani 4gize yaragal alfo alfo sali alewu hakimi wasije infection newu madaniti setwuti neber gini altewahumi
@Hussien-k5v
@Hussien-k5v 11 ай бұрын
እባክህ. ዶክተር ልጀ 3አመቱነው. ብዙም. አያዋራም ምንትለኛለህ
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 6 ай бұрын
Ena dmo dokter 2 wera nw kilowa stweled 3.1 nat 45 ken ktbat 4.2 honech 2wer 15 ken 4 .6 nat chgr alew dokter
@mariyetedila
@mariyetedila 7 ай бұрын
ልጄ 3 ወሩ ነዉ እና ሆዱን በጣም ይቆርጠዋል ምን ላድርግለት
@SelamawitBogale-ro4do
@SelamawitBogale-ro4do 9 ай бұрын
ዶክተር የኔ ወተት አያጠግበዉም ጡጦ እምቢ አለኝ 3 ወር ከ15 ቀኑ ነዉ
@amaamm-t7i
@amaamm-t7i 8 ай бұрын
ዶክቶር በናትህ መልስልኝ ልጄ 15ቀኑ ነው ጡቱ ደንድናለች ስቻነው ነች. ነገር ይፈርጣል በጣም ጨ ን ቆኛል
@MuradissaMohammed
@MuradissaMohammed 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልን 6 ወር ያልሞላ ህፃን ውሃ መስጠት ይኖርብናል እንዴ?
@GjgDb468
@GjgDb468 10 ай бұрын
😳😳😳😳😳
@GjgDb468
@GjgDb468 10 ай бұрын
የኔ ወር ነው ተወለድኮኝ ግን እሰጣታለሁ በትንሻ ሀሊብጨጓራቸውን ያቃጥላቸዋል😢
@lidiyawelteji9111
@lidiyawelteji9111 5 ай бұрын
begon mastegnat cheger alew??
@AbuasiyaShemsi
@AbuasiyaShemsi 4 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሁለት ወሯ ነው ካካ ስትል ስድስት ቀን ትቆያለች ?
@halimetmohmmed8469
@halimetmohmmed8469 10 ай бұрын
ልጄ ን ካተር ነው የወልድካት ኢትዮ ከሄደትች ሁለትር ሆናት እዳለ እሰከ አገቷ ተብላሸ ተተበተበ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН