የአፍሪካ ቀንድ ትኩሳት እና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ዝግጅት | አጀንዳ+

  Рет қаралды 14,395

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የአፍሪካ ቀንድ ትኩሳት እና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ዝግጅት
#Addiswalta #Ethiopia #News | አጀንዳ+ Agenda+ | ኢትዮጵያ | ደህንነት | ስጋት |
ወታደራዊ | ዝግጅት | Somalia | Egypt | ሶማሊያ | ግብፅ
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 90
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 10 күн бұрын
በርቱ በጣም ድንቅ ዉይይት ነው።🇪🇹❤️🌹👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 10 күн бұрын
ባለ ምጡቅ አእምሮ ጆዬ & እስጢፍ እናመሰግናልን ጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉
@emebetayele9492
@emebetayele9492 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን: እንደ ዮሀንስ የመሳሰሉ ትንታግ ወጣቶች ወደ መድረኩ አምጡልን።
@Amele-z3h
@Amele-z3h 10 күн бұрын
ልጆቼ በርቱልኝ እኔንም ወደሀላ ወሰዳችሁኝ ክብር እና ሞገስ ለመንግስታችን ለዶክተር አብይ እና ካቢናቸው እንዲሁም ክብር እና ሞገስ ለመከላከያችን እና ለየር ኃይላችን ይሁንልን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 күн бұрын
ወንድሞቻችን በርቱልን የኢትዮጵያትልቅነት መግለጥ ነዉ አሁን የሚያስፈልገን
@SEBSIBETEKLEHAYIDISO
@SEBSIBETEKLEHAYIDISO 10 күн бұрын
❤❤❤ WOW WOW wow I like this your visitar, he is talking truthful Greatest God bless him,he is pure Ethiopia man &he is new Dr Abiy
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 күн бұрын
የሱማሌ ጎረቤቶቻችን የክፉ ቀን ደራሻቸዉን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ ከሩቅ የመጣ እንደማያድናቸዉ ሶማሊያን በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 10 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ትክክል ነው የባህር በር ጥያቄ መነሳቱ በራሱ ትልልልልቅ ነገር ነው❤
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 7 күн бұрын
ትንታጎቻችን ስታኩሩኮ በርቱልን ይሄንን ወርቃማ እድሜያቹህ እንዲህ በወርቅ ፅፋቹህ አሻራ ተው ተባረኩልኝ👏❤🇪🇹🙏
@helenh6930
@helenh6930 8 күн бұрын
ዋዉ በርቱ ኢትዮጵያ እንደእናንተ አይነት ወጣቶች በብዛት ያስፈልጋታል
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 10 күн бұрын
ዮሀንስ ኮርነር. እንካኳን ወደዚህ ውይይት መጣህ በርቱ የናንተ. አይነቱን ያብዛልን
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
ወዉ ጡሩ ዉይይት
@JoteGemechu
@JoteGemechu 10 күн бұрын
Amazing discussion!!
@MycfEthiopia
@MycfEthiopia 10 күн бұрын
Joye 💪💪💪
@tsionalemayehu8676
@tsionalemayehu8676 9 күн бұрын
ዮሐንስ የሚገርም ወጣት በደንብ አስተውለሀል አሁንም ይጨምርልህ ከተጋረደባቸው ይሰውርህ
@chehebsa
@chehebsa 10 күн бұрын
ምርጥ ውይይት ፣ ምርጥ አቀራረብ! በተለይ ዬሐንስን ዛሬ ገና ነው ያየሁት፣ ህሳቦችን የሚገልፆበት መንገድ በጣም ግልጽ ፣ የሰላና በቀላሉ መረዳት የሚኅቻል ቢሆንም በጣም አዝናኝና ትምህርታዊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።
@ShewangzawTesema
@ShewangzawTesema 10 күн бұрын
በጣም ምርጥ ውይይት ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርቱ ❤
@gezahegnmamo1980
@gezahegnmamo1980 10 күн бұрын
very good discussion on the current affairs of our country.
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 9 күн бұрын
ይሳካል አይዞኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abichugobana9509
@abichugobana9509 10 күн бұрын
Wow! the articulation of Yohanes is amazing. He is just gifted. Thank you AddisWalta for inviting him.
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 9 күн бұрын
ባለ ምጡቅ አዕምሮ እና በሳል አስተሳሰብ ያለውን ወጣት #ዮህንስ_ዘ_ኢትዮጲያ ን ስላቀረባቹልን #አዲስ_ዋልታ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 #ዮህንስ_ዘ_ኢትዮጲያን በቀጣይነትም ከ #አዲስ_ዋልታ ጋዜጠኞች ጋር በጥምረት ሆነው ሲሰሩ አያለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው እጠብቃለውም
@demeayano
@demeayano 10 күн бұрын
ባንዳ ካልሆነ ሀገርን አሳልፎ የመሰጥ እትዮጵያዊ የለም
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
❤❤❤❤🎉ጠክሩ ጀግ ኖች
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 10 күн бұрын
Young man ❤ berita tiru tenitay ❤❤❤❤❤❤ God bless Dr abechu ❤❤❤❤ God bless 🙏 🙌 ❤ mekelakiya ❤
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 10 күн бұрын
አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ወጠጤ በርቺ
@Amele-z3h
@Amele-z3h 10 күн бұрын
በርቱ ወጣት ማለት እዲህ እንደ እናተ ለኢትዮጵያ መቆም ነው ባንዳ ከመሆን ይሰውርችሁ
@JesusisMysavior-x7f
@JesusisMysavior-x7f 10 күн бұрын
መጪው ዘመን ከግብጽ ጋ ብሩሕ ነው
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 8 күн бұрын
ነፃ ሜዳ
@symontesfa3345
@symontesfa3345 10 күн бұрын
ትላንት ባንዲራ ከነጠላ ላይ ሲቀዱ የነበሩ ሰዎች ዛሬ እኛ ነን ኢትዮፕያዊ ይሉናል
@malekseifert9909
@malekseifert9909 10 күн бұрын
መንደርተኛ ባንዳ
@belyahu98
@belyahu98 10 күн бұрын
EPLF, TPLF, OLF , NATO our immediate neighbors those encircled the Mengistu Hailemariam administration concluded that mission was accomplished when they took Eritrea along with the Red Sea as well as wrote a constitution that they assumed would disintegrate Ethiopia. They need to go back and learn from history that goes “Can the Ethiopian change his skin, or the leopard his spots?”.
@EluZkerya
@EluZkerya 9 күн бұрын
Tsilla shabia liebaw (teef) Nonsense comment! Erteria is the puppet of Egypt 🇪🇬 🤣 😂 😅 after erteriaians the so called freedom erteria becomes the poorest nation in the horn, africa and world 🌎
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
በጁብትና በሶመል ለድ ያበሀር በር እናጋኛለን ወደዱም ጠሉም
@Hkim185
@Hkim185 10 күн бұрын
አብቹ ካራማራ ተራራ ላይ ጠብቃቸዉ ሰለጦርነት አታወራ በቢሊዬን ደላር ያሰፈልጋቸዋል ጦርነት ለመጀመር ቀላል ነዉ ማሰቀጠሉና ማቆሙ ከባድ ነዉ አሜሪካንን የሚያህል ሐገር ኢኮኖሚያቸዉ ተንኳታክቶ ነበረ የቤት ዋጋ ጥንቡን ጥሎ ሰዉ ሁሉ ቤቱን ያጣበት ግዜ ነበር አፍጋኒሰታንን ማሸነፍ አቅቷቸዉ ራሸያም ዩክሬንን ማሸነፍ አቅቷት ሰበብ ትፈልጋለች ለማቆም ግብፅ እኛን ብትወረን እኛ ካልተዋጋን ጦርነት የለም ልክ እንደ ሱዳን ጦርነት ከፈቱብን አልተዋጋንም በዚህ ላይ የዓለም ሕዝብ በሙሉ ከኛ ጋራ ይቆማል ለምን ፍልሰጤንን እንደ ተጠቂ አረብን እንደተበዳይያዩት አረብ ግብፅ ደግሞ አጥቁ ሰትሆን ዝም ቨብለዉ አይመለከቱም ለዚህ ከጦርነት ይልቅ ከአሁኑ የዓለምን ሕዝብን በሙለ ማሳወቅ ነዉ እነሱ እኛን የከሰሱበት ቦታ ሁሉ ሄደን መክሰሰ አለብን ወጉን አልወጉን ለሀገራችን ሰጋት ነዉ ብለን እንጂ በፍፁም ጦርነት ማንሳትም መከላከልም የለብንም እሰራሄል ጋዛን ረሚም ሰታረግ የተቃወሙ በሙለ ግብፅ ደግሞ ኢትዬጵያንን ረሚም ሰታረግ ዝም ብለዉ የሚያዩ አይመሰለኝም በተለይ አሜሪካኖች ግብፅ ለእሰራሄል ሰጋት እንዳትሆን ግብፅ ረሚም የምናረግበት መሳሪያ ሰጡን ማለት ነዉ እዉነት ለመናገር ሳዉዲዎችም አይወዶቸወም ሰለዚህ በዲፕሎማቲክ መንገድ ጠፍረን መያዝ ነዉ ወይ ደግሞ የእርሻ መሬት ለሳወዲ ለእሰራሄል ዱባይ ለቻይና ለጀርመኖች ለግብፆችም ዋቢ ሸበሌን ጠልፋቹህ ተጠቀሙ ማለት ነዉ 50% ዋቢ ሸበሌ የእኛ ነወና
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 9 күн бұрын
እንደታማኝ በየነ አይነት ቀስቃሽ ተናጋሪዎች ዝም ጭጭ ቢሉም እንደነ ዮሃንስ ያሉ የሚንቀለቀል እሳት ነበልባል ወጣቶችን ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ ሁሌም ታፈራለች!!!
@JesusisMysavior-x7f
@JesusisMysavior-x7f 10 күн бұрын
ይችን ጋለሞታ የሆነች አገር ምንም አይነት ጠላት ጋ በመተባበር ድምጥማጥዋ ሳይወጣ ምስራቅ አፍሪካ ሰላም አያገኝም
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
እቶጵያ አሸንፈለች
@UaeUae-q8m
@UaeUae-q8m 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@UaeUae-q8m
@UaeUae-q8m 10 күн бұрын
ሠላም
@jonahabgi1687
@jonahabgi1687 9 күн бұрын
😅😂😅😂 Betan Tasqalachu: Telmedenoch: beteley balemenetseru!😅😂😅! I call you Politically "An Emotional Baby Boy!" Haha😅😂! Funny!
@tuujiiheyi2131
@tuujiiheyi2131 10 күн бұрын
ትላንት ትላንት ነው ወዳጄ ዘሬ ሌላ ቀን ብርታቱን ይስጥህ
@TeferaTesema-j1d
@TeferaTesema-j1d 9 күн бұрын
TPLF dreams to hold back and start fighting wWELLO Alamata if that true you should not be quiet we like to know
@dayanwerasi7969
@dayanwerasi7969 10 күн бұрын
Just watch and relax when these PP cadre get nuts😅
@issu23
@issu23 10 күн бұрын
PeePee cadres!!!
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤እቶጵያ❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 күн бұрын
Ye Ethiopia menegeset ende sefere goremesa ke hulu gare eyetenakese endet selam yemetal endewum Ethiopian asekebebate....Look brother ke Eritrean,Somalia,Tigray,Amhara,Sudan,Egypt..etc kehulu gare eyetenakese 😭😭😭👈Ayezosh gelete enegideh ende gesho liwokete new....Fano eyewoketew new zuriyawun tekebo yewoketal gena😁😁🫵👈
@eyobtesfay
@eyobtesfay 10 күн бұрын
እኛ ደሞ ኣስመራ ቢራ ይዘን ባህር ወለል ሁናን 😂😂😂😂😂 ፈታ ዘና ንላለን ። በርቱ ጥሩነት የናንተ ባህሊ ነው ።
@tamefast1
@tamefast1 10 күн бұрын
ጆ ወጣቱ ቁምነገረኛ። የገባው ወጣት ነው
@G-crosstube5479
@G-crosstube5479 10 күн бұрын
Esayas is a pick pocket. He has stolen our money
@JoteGemechu
@JoteGemechu 10 күн бұрын
"Yih mengist shet'ew yetebalewn gidib melalso yegeza asmategna new"😄🤣😂
@fafiday4507
@fafiday4507 10 күн бұрын
Because Djibouti is not for the current Djibouteans
@dawitsium4066
@dawitsium4066 8 күн бұрын
Sorry sle yetniw Ethiopia new mtawru? 😏😏
@tewodajzewde2423
@tewodajzewde2423 9 күн бұрын
Gon
@muldin6052
@muldin6052 10 күн бұрын
በቃ በቃ
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 10 күн бұрын
Bezu nean teleqe ager nean yale baher anenerum Agerun asalfo yemeseat ager yelem.
@tewodajzewde2423
@tewodajzewde2423 9 күн бұрын
G
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 10 күн бұрын
Geleba hula tedefu
@amanuda895
@amanuda895 10 күн бұрын
ረጅም ምላስ ትንሽ ጭንቅላት እጭጭጭ ቱልቱላ
@bereketejel6815
@bereketejel6815 10 күн бұрын
120 ሚልዮን ህዝብ ስላለን በ ነጻ የሚባል ግን ቅዠት ነው::
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 10 күн бұрын
Somalia 🇸🇴 be achear gezea Somaliland teqotateralech Ethiopia egewan kasgebach egiypet qenabate
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 10 күн бұрын
አይይይ በራስህ አታፍርም አባትና እናት ሕ ይሄን ያዉቃሉ። በህይወት ካሉ። Am sureአንድ ቀን ከዚህ ቅዥት ነቅተህ ታፍራለሕ። ማፈር ከቻልክ
@dawityohannes2068
@dawityohannes2068 10 күн бұрын
የመንደር ወሬ ሆነ እኮ ነገሩ ሁሉ ህፃናት ከየመንገዱ የሚታፈኑበት አገር ውስጥ አጉል መንጠራራት ምን ይባላል
@ertale1874
@ertale1874 10 күн бұрын
ድንጋይ ራስ
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 10 күн бұрын
ታሪኩን መሰረዙ ይቅር ጆን አትሳት ታሪክ መሰረዝ ሰማይ ማረስ ይመስልብካል
@Ebsworldwide2.39.M
@Ebsworldwide2.39.M 10 күн бұрын
አሽበጣችሁ
@skking3686
@skking3686 10 күн бұрын
የጠላቤት ወሬ ኣረጋችሁት ኣይ ታዛዝናላችሁ ለማንኛውም በኣምና በረ ኣይታረስም
@Momunovajan
@Momunovajan 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 күн бұрын
አንተ አበሻ ነህ መልክህም ጥቁር አጀንዳ ብላስ የነጭ ቀመር ቋንቋ ከቸገረህ ግባና ተማር አድማጭ አይቸገር ጉራማይሌ ይቅር
@bereketejel6815
@bereketejel6815 10 күн бұрын
እንደነሱ ከፍላቹ መጠቀም ትችላላቹ::
@malekseifert9909
@malekseifert9909 10 күн бұрын
በረከቶ ባህሩ የአፋር መሆኑን እረሳህ እንዴ:: እነበረከቶ አከለጉዛይ ይቀራሉ:: ሌቦች የዘረፉትን እንሰበስባለን::
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
አከፍልም በጭራሽ ይሰጡናል ወደዱም ጠሉም
@user-bt2vt5dz4h
@user-bt2vt5dz4h 10 күн бұрын
ካናቲ ባሊ ባንዳ አል ኢንዲ
@user-bt2vt5dz4h
@user-bt2vt5dz4h 10 күн бұрын
በምትኩ የሰው ሥጋ እየበላህ ነው፣ስለዚህ ይቅርታ አትበል፣አትሸማቀቅ፣በፓንዳ አታፍሪ፣የህንድ ኮረብታ የለም።
@YonasBelay-y6r
@YonasBelay-y6r 10 күн бұрын
Qeldga wodeb be Eritrea bekul yelm policyhen astekakel politicahen astekakel wodeb magnet matt chger ay honem hamer le meta new ke Eritrea menm sehtet yelm le kerbew hùlu tekeklea new
@ephraimtik920
@ephraimtik920 10 күн бұрын
ቱልቱላ😂😂😂😂😂😂 ገንዘብ ኮለህ ተከራይተህ ተጠቀም!! አባትህ😂 አያትህ ቀይ ባህር ብለወ ቀይ ደማቸው ፈሶ እንደቀሩት አንተም ቀጥልበት ደመ ከልብ ሁነህ ትቀራለህ😂😂😂😂 ቀይ ባህር ብለህ ጦርነት ክፈት እንደ ድሮ ድንበር ላይ እንዳይመስል!! እንደ ድሮ ፎክሮ የደሃን ልጂ ለጦርነት አይሰራም አንተም ተዘጋጂ ቱል ቱላ😂😂😂 አህያ😂😂😂 ቅድም ሰርተህ ከፈረጂ የ በሰበሰ ስንዴ ከመለመን ተገላገል😂😂😂 ፈሳም😂😂😂😂😂
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 10 күн бұрын
ሸርሙጠ ክፍት በመጀመራ ያቴ ደም ይፍሰስ በግ ያመትራባ
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM 10 күн бұрын
😂😂😂 ጅንጀና ነው ትንተና ? ቁም ነገር መስሎኝ የምታወሩት ?
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 10 күн бұрын
ቱልቱላ ነህ... የዘረኛ መንግስት አስቀምጠህ እዚህ ትበጠረቃለህ ደም ጠጪውን ጌታህን አብይ ለማዳን ነው። ይህ ዘረኛ መንግስት ካልጠፋ በስተቀር እንኳን የበሀር በር ይቅርና የአንተም አፍ ይዘጋል። ደንቆሮ
@Amele-z3h
@Amele-z3h 10 күн бұрын
ልጆቼ በርቱልኝ እኔንም ወደሀላ ወሰዳችሁኝ ክብር እና ሞገስ ለመንግስታችን ለዶክተር አብይ እና ካቢናቸው እንዲሁም ክብር እና ሞገስ ለመከላከያችን እና ለየር ኃይላችን ይሁንልን
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 61 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 17 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
Tigray Media Network  ውዕሎ ሽረ ብወዲ ራያ  Sep 1, 2024
38:33
Tigray Media Network
Рет қаралды 3,5 М.
የግብጽ የውክልና ጦርነት በምስራቁ ወይንስ በሰሜኑ ኢትዮጵያ?
1:22:54
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН