እንደ ዶ/ር ደምሴ ሁሉ እኔም አመጋገቤን በማስተካከል ከነበረብኝ የስኳር ህመም ነጻ ሆኛለሁ የሚል ታካሚ ለምስጋና መጣ! _ NBC ጤና

  Рет қаралды 55,724

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@TashiteNabii
@TashiteNabii Ай бұрын
የኔ የስኳር መጠን 2013 ዓም ጳጉሜ ወር 570 ነበር ምግብ በመስታከካ አካል ብቃት ከእናንተ እና ከሌሎች የምወስደው ትምህርት በመወሰድ ስኳር ቀልብሽለሁ ትልቅ ትምህርት የወሰድኩት ከእናንተ ለዶ/ር ደምስ ገር ባደረገችው ለእኔ ትምህርት ነው ። ስትወስድ የነበርኩ መድኃኒት እንሱልን፣ምትፎርምን እንድያቆም በሃኪም ትዛዝ አቁመለሁ ።።የስኳር መጠኔ ከ570 አሁን 90 ላይ ነው የሶስት ወር ክምችት 5 ለይ ይገኛል ስኳር መቀልበስ ይቻላል ትክክለኛ ትምህርት ነው ።።።ከሱማሊያ ሞቃዲሾ ከተማ ።።።።።
@hiritikebede6957
@hiritikebede6957 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ። ይህንን የህይወት ተሞክሮህን በቅንንነት ስላጋራህን እናመሰግናለን።
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Ай бұрын
እኔም ሜትፎርሚን ወሳጅ ነኝ ግን ምግብ ላይ ለመጠንቀቅ እየሞከርኩ ነው። ወንድማችን እንኩዋንም ደሳለህ🎉🎉🎉ጥሩ ዝግጅት ነበር NBC bravo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@girmademissie8443
@girmademissie8443 2 ай бұрын
እኔም ከዶ/ር ደምሴ እና ከናንተ ፕሮግራም ተከታትዬ በቀን እስከ 16 -18 በመጾም እና ምግቤን በማስተካከል ወደ 10 ኪሎ አካባቢ ቀንሽሼ እወስድ የነበረውን የስኳር መድሐኒት ግሊንፔርድ እና ሜትፎርሚን አና የግፊት ፣የኮሎስትሮል መድሐኒት አቁሜ በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ።
@adanechdegaga1934
@adanechdegaga1934 Ай бұрын
Lvehkjvh😢😅
@Tiaun4tg
@Tiaun4tg Ай бұрын
Gobez
@DgyDfhi-gi5wd
@DgyDfhi-gi5wd Ай бұрын
ምን ተመግበሽ ለቀቀሽ
@AberraNegalign
@AberraNegalign Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Ай бұрын
ለስንት ወር ያክል ፆምሽ
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 2 ай бұрын
ስኳር በሽታ እንኳን ለወገንክ ለወዳጅክ ቀርቶ ለጥላትም አትመኝ ስኳር በሽታ መጥፎ ነው ያልተያዛችሑ ከአሑኑ ምግባችሑን አስተካክሉ
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ልምዱን ያካፍሉን እና የጤና ዝግጅት አቅራቢዎች። ሌላም አዲስ ግኝት ሲኖር ሳትሰለቹ አቅርቡልን።።።
@meronbedada8924
@meronbedada8924 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እነ የስኮር ሀቢት ነበረኝ ደ/ር ደምሰ ከሰማሁ ቡሀላ መከታተል ጀመርኩ አሁን 4 ወር ሊሆነኝ ነዉ ስኮር ትንሽ ከቀመስኩ ያመኛል በጣም ናመስግናለን
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ የምግብ አደብ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ የተፈጥሮ መድኃኒትም ቢወሰድ፣ ለምሳሌ ምርጥ የተባሉ የስኳር ሕመም የተፈጥሮ መድኃኒት አሉ፡፡ ቢሆንም የምግብ ሥርዓት ማስተካከል ካልተጨመረበት አይሠሩም፡፡ በትክክል የተፈጥሮ መድኃኒት እየወሰዱ፣ ስንዴ፣ ድንች፣ ስኳር ወዘተ ሙሉ በሙሉ ካላቋረጡ ወደ ተሻለ ጤና ለመመለስ ፈተና ነው፡፡ ዶ/ር አበባ እና ዶ/ር ይሁኔ ለምታደርጉት ጥረት ምሥጋና ይድረሳችሁ፡፡ በሕክምናው ዘርፍ ይህ የለውጥ መንገድ ያመጣል፡፡ በርቱ፡፡
@azebgebreyesus130
@azebgebreyesus130 Ай бұрын
ውይ ጠያቂዋ ኧረ ጠይቀሸ እሰኪመልስ ጠብቂ
@geremewderbe1364
@geremewderbe1364 2 ай бұрын
እንደናንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን አቶድሜናጤናውን ያድላችሁ
@yonasasefa7957
@yonasasefa7957 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ እንደናተ አይነት ሚዲያ ተጨማሪ ቢናኖር መልካ ምነበር ስልካችሁን ብታስቀምጡ ለበለጠ መረጃ መልካም ነበር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ በርቱል ኢትዮጵያዶክተሮ በርቱ በህብረት መራቱ ጥሩነ ስካርበሽታ ህጉልበት ያለ ህዝብ ወትጣትናጎልማሳች ህይወት እያሳጣ ነው ህዝብ ማንቃትግን ነው
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 ай бұрын
ትክክል ... ስኩዋር (type 2) የአመጋገብ በሽታ ነው በትክክል… በጣም ጎበዝ
@saramillion7470
@saramillion7470 2 ай бұрын
Type 1 ንስ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 ай бұрын
@@saramillion7470 መቆጣጠር ይቻላል መዳኒት መተው ግን እሚቻል አይመስለኝም
@hiritikebede6957
@hiritikebede6957 2 ай бұрын
NBC ጤና በጣም እናመስግናለን። በርቱልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@gezahegnaweke2603
@gezahegnaweke2603 Ай бұрын
ሎዛ ኑትርሽን ማማከር አድራሻ የት ይገኛል? ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው:: በርቱ!!!
@Betelhemeambachew
@Betelhemeambachew 29 күн бұрын
Megenagna
@KahsayTeklehaimanot
@KahsayTeklehaimanot 2 ай бұрын
This is a good program, but you couldn't give him a chance to explain what type of food he is taking in relation to reduce the blood sugar level. The most important thing is to know the food types and frequency of feeding.
@legessehidoto5685
@legessehidoto5685 28 күн бұрын
ሁላችሁም በሁሉም አቀራረባችሁ ተመችታችሁኛልና ማመስገን እፈልጋለሁ። ተባረኩ።
@TeddyAsmelash-q1m
@TeddyAsmelash-q1m Ай бұрын
እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ በአመጋገብ ይስተካከላል ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ዶክተር ቤሪ በደብ አግዞኛል ሞክሩት ቤተሰቦች
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
ዶ /ር አበባ የሺጥላ ዶ/ር ይሁኔ አየለ በጤና ጉዳይ ማብራሪያ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን በሰለጠነ አገር ሁኜ በራሴ language when I lestin time for our health you are is labrary .
@COBBLEist
@COBBLEist 2 ай бұрын
0907 868584
@hussahmed5323
@hussahmed5323 2 ай бұрын
​@@COBBLEistስልክ አንሱ ይቅርታ
@desalegnabitayalew9308
@desalegnabitayalew9308 2 ай бұрын
Great!! Thank you for sharing such an important lesson. Dr. Yihune, I like your positive attitude and integrity!!
@kassahuneshetu
@kassahuneshetu 2 ай бұрын
በሎዛ ኑትሪሽናል ምክር ተጠቅሞ እንደዚህ አይነት ፍጹም እውነት የሆነ ምስክርነት መስጠት እንዴት ያስደስታል !!
@kassahuneshetu
@kassahuneshetu 2 ай бұрын
የሎዛ ስራ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም በጣም በጣም በጣም ሊመሰገን ይገባዋል
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 ай бұрын
የሎዛን አድራሻ የሚያቅ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም
@Mimi-q8b3w
@Mimi-q8b3w Ай бұрын
መገናኛ ሾላ መብራት አለፍ ብለሽ ነው።​@@rozaroza4288
@senigecho7986
@senigecho7986 11 күн бұрын
የሎዛ። ስልክ ጻፉል። ተባረኩ
@YeshiemebetGetnet
@YeshiemebetGetnet 2 ай бұрын
ትክክል ሊመስገን ይገባዋል❤❤
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 2 ай бұрын
Gobz. Sew enk wendem dokter balk menede mehede bezu temralew teberk wendem enatetenm e amsgenalen des telalachu tebarku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@GichamoDemeke
@GichamoDemeke Ай бұрын
ጎበዝ ታካሚ ነው ከፍተኛ የባሕሪ ለውጥ ለማድረግ ቆርጦ በመነሳቱ ውጤታማ ሆኗል አቀራረቡ በጣም ግልጽ በመሆኑ ለኛም ትምህርት ሆኖናል
@BerhaneTekle-nx6hn
@BerhaneTekle-nx6hn 2 ай бұрын
Please invite Dr berry Debiso as guest as well he has alot of things to teach the community
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Ай бұрын
እስቲ ዝም በይ በናትሽ በመሀል አትረብሺ
@haweasho1009
@haweasho1009 Ай бұрын
Listen if you wanna learn something tergaga leave her alone
@ገበታጉርሻ
@ገበታጉርሻ Ай бұрын
😅😅😅
@COBBLEist
@COBBLEist 2 ай бұрын
የሚታዘዘው የምግብ ሜኑ እንደ ጤና ችግር ፣ እድሜ እና ግለሰብ ያለበት ሁኔታ ታይቶ ነው የሚያዙልህ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እናመስግናለን ትንሽ ብትነግረን ለምሳሌ ቁርስ
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 2 ай бұрын
በሰንት ጊዜ ነዉ የተቀለበሰዉ?
@AlmiHailu
@AlmiHailu Ай бұрын
Thank you Dr. Damisa.
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 2 ай бұрын
በጣም እና መሰግናለን እኔ በቫይታሚናት እጥረት ደም ግፊት መጣብኝ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት ፀልዩልኝ
@ABDEE-g1n
@ABDEE-g1n 19 күн бұрын
ምን ምን እንመገብ
@enaniemuluneh9958
@enaniemuluneh9958 Ай бұрын
እናመሰግለን
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 18 күн бұрын
ቁርሱን ምሳውን እራቱን ምን እንደሚበላ አልጠየቃችውትም ቀሽም ናቸው በምን አውቀን አመጋገባችን እንቀይር
@elizabethayo537
@elizabethayo537 Ай бұрын
ጥሩ ነው ምክሪችሁ እውቀታችሁን ማካፈላችሁ ግን ዋናው ለእኛ ህዝብ ማወቅ ያለበት ምን አይነት ምግቦችን መመገብ እንዳለበት ምን አይነት ምቦችን መተው እንዳለበት እስተምሩ ወይም nutritionist ጋብዙ አመሰግናለሁ
@hussienjemal4180
@hussienjemal4180 Ай бұрын
ኑትሬሽኑማ ጫፉን ነው የሚነግርህ ቢዝነሱ ስለሆነ በዙር 4000 ብር ትከፍላለህ ።እስከ 3 ዙር ነው ብዙ ነገር ትገዛለህ ከጤና አይበልጥም ።
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 Ай бұрын
አመሰግናለሁ፣ሰለሰጣችሁን፣ትምህርት፣እኔ፣በደምና፣ኮልስትሮል፡እና፣ደም፣ማቅጠኛ፣አወሰዳለሁ፣ስለዚህ፣ተምሬአለሁ፣በምግቡ፣ለማሰተማር፣በርቱልን፣እናመሰግናለን፣፣
@berhaneberhe9610
@berhaneberhe9610 2 ай бұрын
Which is l am interested getting knowledge. Thanks for program.
@Asged-no9zh
@Asged-no9zh Ай бұрын
what are the food types he took
@bertukansisay760
@bertukansisay760 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል❤
@Werkneh-p3u
@Werkneh-p3u Ай бұрын
በጠም የምትመሠገኑ "እወነተኛ ባለሙያዎች"ናችሁ ለዜጋችሁ መጨነቃችሁና ማሠባችሁ እንደናንተ ያለሠው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠን።
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 2 ай бұрын
አመጋገብና ስፖርት ለውጥ እንደሜያመጣ እኔምተረድቻለሁ ፡፡ ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡በአመጋገብ በተለይ ወጣቱ እየተጎዳ ነውና ትኩረት ይደረግ፡፡ አናች ልጆቻቸውን የወደ መስሏቸው ጣፋጭና ገንቢ ምግቦችን ስለሚጠቀጥኳቸውለይበሏቸዐው፡፡
@Abelo-q4b
@Abelo-q4b Ай бұрын
Please ውጭ ያለነው እንድንጠቀም ሎዛን ብታቀርቡልን ጥሩ ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ሁለት ሐኪም እንደ ጋዜጠኛ ማገልገል አያሰፈልግም ጊዜ ትወሰዳላችሁ 😭😭😭
@MeskeremEshete-k1i
@MeskeremEshete-k1i 2 ай бұрын
እስቲ አትንቀዥቅዥባለ ጉዳዩ በደንብ ያስረዳ።አፍ አፉን ስትይው እየተቆራረጠ ሀሳቡን በትክክል መግለጽ አይችልም።
@tenuassefa8041
@tenuassefa8041 2 ай бұрын
Does “Loza” have a program to those who live abroad through any social service.
@UsGg-y5i
@UsGg-y5i 2 ай бұрын
እነየሰኮር ታመሚ ነኘ ያለሁት ሰደት ነኘ ምግብ ሰንቀንሰ ለመቀልበሰ ሰቢያል የምነወሰደው መደሀኒት አይገደም ወይ እቦክሸ መልሸልኘ
@TeddyAsmelash-q1m
@TeddyAsmelash-q1m Ай бұрын
ሰው መዳኒቱን እዳያቆም የምታረጊው ጥረት ጥሩ ነው ግን ቁርጠኝነት እና አኪም የሚለውን በትክክል ከተገበረ ምግቡን ካስተካከለ በሀኪም ትዛዝ ይቆማል ይሄን እመኚ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አያርግብሽ እና ስኳር አለብሽ ብትባይ እና መዳኒት ጀምሪ ብትባይ ወዲያው ትጀምሪያለሽ
@hawa8490
@hawa8490 Ай бұрын
በሽታውኮ የሚመጣው ከአመጋገባችንም ብቻ አይደለም በጭቀት ማለት ሀሣብ ንደትና ድንጋጤ ከተከሠተ የመሣሠሉት ነገሮች ካሉ በበሽታው መያዛችን አይቀርም ዋናው በሥራ መድከም እና አመጋገባችንን ማሥተካከል ይጠፋል እየተመገባችሁ ከተቀመጣችሁ በጣም ችግር ነው እኔ ከባድ ሥራ ትሠራነው የተሻለኝ አላህ ያሽራችሁ
@AbittiiKufaa
@AbittiiKufaa Ай бұрын
Tikikl nek bro
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 2 ай бұрын
ወንድሜ ማለት በስኮር ታማሚ የነበርው ጋር ተመሳሳይ ነው የኔም ልክ እንደሱ ነው የኔም ተመሳሳይ ነው መድሀኔት አቁም ተብዪ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ መመስከር እችላለሁ
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 2 ай бұрын
ምን ተጠቅመህ ዳንክ ንገረኝ እኔም ስኮር ተጠቂ ነኝ
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 2 ай бұрын
ላላህ ብለህ ንገረኝ በምን ዳንክ እኔ በስዴት ተሰቃየሁ ስኮር አለብኝ
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 2 ай бұрын
@@ዜድወሎቤተአማራ እንዴት እንደሚነግርህ ባላውቅም እኔ ያደረኩት በዶክተር ትዛዝ የአካል እንግስቃሴ እና ከጣፍጪ ከጨው እንድሁም ከነጪ ዱቄት የሚሰሩ ማለት ዳቦ ኬክ ድንች እና ስጋ ነክ ምግቦችን በተወሰነ ቀን አንዴ ብቻ መመገብ በቀን እንድ ሰአት ወይም ጡዋት ግማሽ ሰእት ማታ ላይ ግማሽ ሰአት የአካል እንቅስቃሴ አድር የግድ ጂም መህድ አይጠበቅብህም የእግር ጉዞ ካደረክ በቂ ነው ክብደት መቀነሱ ምንም ይሚያጠያይቅ አደለም እኔ በስድስት ወር ውስጥ ከመድሀንት ተላቂቃለሁ አሁን ደስተኝ ነኝ አላህ ይማርህ በርታ ብከብድም ጨው በትንሹ ተጠቀም ቻው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ትንሽ የአመጋገቡን ሂደት ሚስጥር ባታረጉት ጥሩ ነበር
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 ай бұрын
Wow very nice
@AssefuKassa
@AssefuKassa Ай бұрын
መዳን ይቻላል ክሊኒክን ይጎ ብኙ የኒዉትርሽን ሀኪም ታምራት ዮባላል;;;
@zewduwelde5863
@zewduwelde5863 2 ай бұрын
Good Discussion!
@AndishGelaw
@AndishGelaw 4 күн бұрын
ለምንድን ነው ስኳር ተከስቶ ኪሎ ከነበረበት ወርዶ መድሀኒት መውሰድ ሲጀምሩ ኪሏቸው የማይመለሰው?
@senigecho7986
@senigecho7986 11 күн бұрын
እ ባካችሁ የሎዛን አድራሻን ንገሩኝ ተበረኬ
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 2 күн бұрын
ልክ ሰትከፍቺዉ ኮል የሚለዉን ተጠቀሚ
@tadesetesfay5147
@tadesetesfay5147 Ай бұрын
እኔ ራሴ 10.5 ነበረ ግን የዶክተር ደምሴ ሓሳብ ሰምቼ ያለ ምንም መድሀኒት በሶስት ወር ውስጥ 5.5 አድርጌዋለው። በርግጠኝነት ካርቦሃይድሬት ፣ጣፋጭ ነገሮች ፣አልኮል ከተውክ እና አካላዊ እንቅስቃሴ ካደረጋቹ 100% ከህመሙ ነፃ ትሆናላቹ። እናንተም ሁለታቹ ዶክተሮች የምታደርጉት ምክር እና ክርክር በተለይ ከዶክተር ደምሴ ጋር የነበረው ውይይት ትልቅ የህክምና አብዮት ነው።እኔ ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን ምስጋና ለዶክተር ደምሴ ሁሉንም እሱ ባለው መሠረት ካደረጋቹ ከዚህ ህመም ትፈወሳላቹ ምንም ሳትጨነቁ።
@AbebeBelay-t7l
@AbebeBelay-t7l Ай бұрын
ታዴ እንዴት ነህ
@tadesetesfay5147
@tadesetesfay5147 Ай бұрын
@@AbebeBelay-t7l ሰላም ሰላም
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 2 ай бұрын
Betam weyeyeytachu endet endemtadesetu wawwwww ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hani9864
@hani9864 2 ай бұрын
😊ስኳሩ ዳነ የማባለው ከዛ ቀጥሎ ያለ መድሀኒት የፈለግነውን የምግብ አይነት ብንበላ ስኳሩ አይመለስብንም ማለት ነው ? ወይስ የፈለግነውን ባለመብላት ሀኪም ያዘዘልን ብቻ እድሜ ልካችንን መኖር ነው ያለብን ወይስ ከዳንን ከተባለ በኋላ ስኴሬሩ ተመልሶ ይመጣብናል ?
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
ምንድነው የሚበላው የሚተወው በግልፅ ብትናገር ወይንስ የሎዛ ማስታወቂያ ነው።
@cocococo5920
@cocococo5920 2 ай бұрын
ሎዛ ዩቱብ ቻናል አላቸዉ እኔ እዛ ሳልሄድ ከኰሌስትሮል ድኛለሁ
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 2 ай бұрын
​@@cocococo5920በምን ዳንሽ ንገሪኝ እኔ ስኮር አለብኝ
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Ай бұрын
ምግቡ ምን ምን እንደሆነ በዝርዝር ብትነግሩን
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o 2 ай бұрын
Betam harif new, Le diabetes type 1 esus mela belun
@AbebaGher
@AbebaGher 2 ай бұрын
ወደ ሎዛ ለመሄድ አቅም የሌለው ሰው የአመጋገቡ ዓይነት በዚህ ብትነግሩን ምን አለበት ?
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 2 ай бұрын
Ena msegenalen nurelgn ❤❤❤❤🎉🎉
@AsgedechEthio-g3v
@AsgedechEthio-g3v Ай бұрын
ለምን ስሙገን ጨትናገርም❤
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 2 ай бұрын
እኔም አንድ ሚስክር ነኝ ነገርግና የኔ ተሞክሮ እዝህ አሜራካን ውስጥ ነው
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 2 ай бұрын
Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu enamsgenalen wendmachen demo mulu Tena ena Regem edme yesteh
@helenhibue1955
@helenhibue1955 Ай бұрын
እባክህ የሎዛ የምግብ እስታይል ንገረን አቅም ለሌለን ሰዎች
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 Ай бұрын
ቢዝነስ ስለሆነ አይነግሩህም/ሽም
@AbebechMekete-q7p
@AbebechMekete-q7p 2 ай бұрын
ወይአንች ሴትዬ ሲነግሩሺ አትሰሚም መን አለ ሰውየው ቢያወራበት አላስወራ አልሺ እኮ በሀሳብ መሀል እየገባሺ እኮ የልቡን እንዲያወራ አላረገው አልሺ እኮ እባክሺ አሰተካክይ
@YalemSyum-xw3my
@YalemSyum-xw3my Ай бұрын
እባካቺሁን ክፍለሀገር ነን የሎዛወቺን ስልክ
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i Ай бұрын
እውይ ምላስሽሽሽሽ. እር. አርጋጊውው
@Asged-no9zh
@Asged-no9zh Ай бұрын
አመጋገብ ላይ ግለፁልን
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
ምንድን ነው ምግቡ ገንዘብ ለሌለው ለምን በግልፅ አትናገሩም በግድ ሎዛ መሄድ የለበትም።
@cocococo5920
@cocococo5920 2 ай бұрын
የግድ ሎዛ መሄድ አያስፈልግም ዩቱብ ላይ ኪቶ ዳይት ምግብ ብሎ መመገብይቻላል ሎዛም ዩቱብ ቻናል አላቸዉ እሱ ላይ መመልከት ይቻላል እኔም ኮሌስትሮል ድኛለሁ መጀመሪያ ይርባል ግን ይለመዳል‼️
@cocococo5920
@cocococo5920 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ ምነዉ ጠፋ ዩቱባቸዉ ላይ ፕሮግራም ሊሰሩ ቃል ገብተዉልን ነበር
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 2 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ የዛሬ 5 ቀን የጤና ትምህር በዩቱብ ለቋል ገብተህ ህየው
@cocococo5920
@cocococo5920 2 ай бұрын
@@Yesuf-ey3db 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@Lisanwork66
@Lisanwork66 2 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ የማትሰጪ ሰዉ ነሽ እስኪ ያዉራበት
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 2 ай бұрын
Let him talk don’t repeat what he said it is boring for some one who is watching the show
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 ай бұрын
በዘሌቄታ የረዳኝ intermittent Fasting ነው የረዳኝ ለጤንነቴ ክብደትም ለመቀነስ
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 ай бұрын
ሎዛ ሂዱ ለምን አትሉንም ።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 ай бұрын
Adivert መሆኑ ነው
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 Ай бұрын
You guys rushing him, let him talk than keep interrupting him, don't rush him.
@DgyDfhi-gi5wd
@DgyDfhi-gi5wd Ай бұрын
እኔ የስኳር ህምመተኛ ነኝ 8.7 ነው የ3ወር ክምችት ምንምን ተመገበህ ነው የቀነስከው የተመገብካቸውን ነገሮች ብታብራራልን
@abubeker5417
@abubeker5417 Ай бұрын
ለምሳሌ ያህል ብሮኮሊ፣አጃ ቅንጬ፣ቁሩንፉድ በቡና ወይም በሻይ፣አብሽ ጁስ፣
@abuyesuf7458
@abuyesuf7458 Ай бұрын
Wedaje ebakh yelosan adrasha btnegren....
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ Ай бұрын
ምግቡን አመጋገቡን ብትነግሩን እምትደባብቁት ሀገር ቤት ከገጠር ያሉት ቤተሰቦቻችን አ፡አ ወይም ሎዛ መተው ለመታየት አቅም የለም ባለሙያወችም ቅጠላ ቅጠል ብሉ ነው እሚሉ 😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ሚስጥር አረጉት እንግዳው እንዳይናገር ሴትዋ ገና ሲጀመር አፍ አፉን ነው ያለችው
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 Ай бұрын
@@meseretdibabe8020 ቢዝነስ እኮ ነው ስለዚህ አይነግሩም
@hussienjemal4180
@hussienjemal4180 Ай бұрын
የተለያየ ነው ቀን 1 ብሎ እስከ 30 ነው ። በግራም ነው የምትበላው
@milliontadesse7405
@milliontadesse7405 2 ай бұрын
አመጋገቡን ብትነግሩን ጥሩ ነበር ፥፥ ቁርስ ምን እ?ደሚበላ ማሳም እራትም በደንብ ቢብራራል?
@millamedia2053
@millamedia2053 2 ай бұрын
አድራሻህን ፃፍልኝ እልክልካለው
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx 2 ай бұрын
You are so brave brother! Do They have diet for overweight problems?Tks for your kindness.
@solomontefera9079
@solomontefera9079 2 ай бұрын
አመጋገቡ እንደ ሰው ይለያያል
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 2 ай бұрын
​@@millamedia2053እባክህ ለኔም ላክልኝ እባክህ 🙏
@selfcare-jz6eg
@selfcare-jz6eg 2 ай бұрын
​@@millamedia2053please lenem laklegn..
@hussahmed5323
@hussahmed5323 2 ай бұрын
እስኪ እንነጋገር በተለይ ሎዛ የሄዳችሁ አውሩኝ
@solomontizazu6879
@solomontizazu6879 2 ай бұрын
ምግቦቹ መታወቅ ይቻላሉ።።።።።ሌሎችን ለማትረፍ
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz 2 ай бұрын
Simple. Vegetables+ protein. Avoid bread, injera,pasta and all carbohydrates.
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 2 ай бұрын
ዶ/ር ይሁን እንጀራ መብላት ይከለክላል ወይ
@helenhibue1955
@helenhibue1955 Ай бұрын
የሎዛ ምግብ ንገረኝ እባክህ
@hussienjemal4180
@hussienjemal4180 Ай бұрын
ምግቡ ብዙ ነው ከቀን ወደ ቀን
@teklewolddebele3276
@teklewolddebele3276 Ай бұрын
ዶ/ር ሁልጊዜ ጣልቃ ሳትገቢ እንዲጨርሱ ማድረግ ለምን ይሳንሻል። አመሠግናለው
@AlmiHailu
@AlmiHailu Ай бұрын
A1C 10 nbrhu ahun 5A1C naw lalam hormonal bzu lat Alan. bha mbertat naw yhalal 92 _102 naw my sugar. Thank God I am free from diabetic and Dr. told me stopped metformin 4 months no medicine.
@AssefuKassa
@AssefuKassa Ай бұрын
❤❤❤❤
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 Ай бұрын
አሎ አትቸኩይይ
@BerhanuGaredAfrassa
@BerhanuGaredAfrassa 2 ай бұрын
የስኳር ችግር አለብኝ።አድራሻችሁን እፈልጋለሁ እና ስልክ ብታስቀምጡልን።
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl Ай бұрын
አይ አበሻ ምቀኛ ብቻ አይለፍላችሁ ።
@milliontadesse7405
@milliontadesse7405 2 ай бұрын
የሎዛን አድራሻ ስልክ ብትገልፁልን
@negedelemma7021
@negedelemma7021 2 ай бұрын
መገናኛ ከዘፍ መሽ ዝቅ ብ ሎ
@COBBLEist
@COBBLEist 2 ай бұрын
0907 868584
@hussahmed5323
@hussahmed5323 2 ай бұрын
​@@negedelemma7021ውጭ ላለነው ስልክ እባካችሁ
@Amezenech-vr4hf
@Amezenech-vr4hf 2 ай бұрын
አድረሸው ወደ መገናኛ ነው ግን ኪሰ ይጠይቃል ኪስ ሞላ አድረግና ቼክ አድርግ
@nardosgetahun6996
@nardosgetahun6996 Ай бұрын
please type 1 diabetes
@abebechweresech4032
@abebechweresech4032 2 ай бұрын
እየተናገረ ነው እናዳምጠው አትቸኩይ ስትጠይቂ ማለትነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 ай бұрын
ትንቀዠቀዣለች
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl Ай бұрын
የተከተለው የአመጋጋብ ቅደም ተከተሉን ይንገረን ወይም ንገሩን ከልሆነ ማስታወቅያ እየሰራችሁ ነው እንጅ ቁም ነገሩን ደብቃችሁ ዙሪያውን ብትቀባጥሩ ለኛ አይጠቅመንም ።
@beyenwudema8685
@beyenwudema8685 Ай бұрын
የሎዛ አድራሻ አትናገርም በ አጭሩ
@AbduAbdu-vh3ry
@AbduAbdu-vh3ry Ай бұрын
Lozo nutrition address yete nw
@millionketema858
@millionketema858 2 ай бұрын
ወንድሜ አንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ሹፌር ነኝ ብለሀል የከተማ ሹፌር ወይስ አገር አቋራጭ የሀገር አቋራጭ ሹፌር አንተ የተጠቀምከውን መጠቀም እንችል ይሆን እባካችሁ ንገሩን
@girmabogale5134
@girmabogale5134 Ай бұрын
የእናንተን ትምህርት መከታተል እራሱ በሽታውን ይቀንሣል። ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሠውራችሁ።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 ай бұрын
ሎዛ የናንተ clinic ነው አንዴ.??
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 19 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 4 & 5 The Diabetes Code Part 4 & 5
57:57
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 135 М.
የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች የሚበሎቸው 7 ምርጥ የቁርስ ምግቦች/Best Breakfast foods for Diabetic patients
21:51
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 213 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 378 М.
POV: You Let In…
0:29
Brandon B
Рет қаралды 7 МЛН
А где Сашка? 🤙
0:15
NEVR Lee
Рет қаралды 5 МЛН
КРОКОДИЛЫ не НАПАДАЮТ на КАПИБАР? 😯 #Shorts
0:34