ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 2

  Рет қаралды 54,422

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 2
#Addiswalta #Ethiopia #News #ጠ/ሚ_ዐቢይ_አህመድ ከ#ምክር_ቤት አባላት ለተነሱ #ጥያቄዎች #የሰጡት #ምላሽ እና #ማብራሪያ - #በቀጥታ
#abiy_ahmed_parlama #News | ወቅታዊ #ዐቢይ_አሕመድ #የሕዝብ_ተወካዮች
#ምክር_ቤት_36ኛ_መደበኛ #ስብሰባ - በቀጥታ
#parlama2014 #ፓርላማ #parlama_live #ethiopian_parliament #walta_tv_live #Addiswalta #Ethiopia
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 156
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 Ай бұрын
I’m proud of my prime minister Abiy. He’s amazing leader of Ethiopia! He Loves our country and working hard for the future generations of Ethiopia! I’m proud of Being Ethiopian! God bless Ethiopia!
@henokberhanu5896
@henokberhanu5896 Ай бұрын
Thank God for giving us a great commander and chief
@AbdulkerimHassen-kt6yn
@AbdulkerimHassen-kt6yn Ай бұрын
እጅግ የሚያስደስት ኢትዮጲያዊ ለሆነና ኢትዮጲያዊነት ስሜት ላለው ሰው እውነት ሃገራዊ መልስ ነው። እኛም የምንመራውን ቤተሰብ ስናስተዳድር እኮ አንዱ ልጃችን ለባእል በግ ይታረድ ይላል አንዱ ልብስ ይላል አንዱ ሌሎች የቅንጦት ነገሮችን ቢጠይቁም ቤቱን የሚያስተዳድረው ደግሞ ሁሉንም ይሰማል ለሁሉም መልስ መስጠት የሚችለው ግን ኪሱን አይቶ ነው ። ስለዚህ እኛ የምንመራው የቤትሰብ አባሎች ቢበዛ ከሁለት ቢሄር የተዋቀረ አልያም ካንድ ቤተሰብ የተዋቀረ ነው አስቡት ከሰማኒያ በላይ ቢሄር ብሄረሰብ ስታስተዳድር ምንያክል እንደሚፈትን በማገናዘብ የመሪያችንን የዶር አብይን ብቃት ለማድንርቅና ለመደገፍ እንሞከር
@derejeworku2225
@derejeworku2225 Ай бұрын
Wow it was an excellent answer & presentation. Really #Abiy is very genius. Very lucky to have such kind of brilliant leader.
@kala9090
@kala9090 Ай бұрын
I'm proud to have a leader like you !! Thank you Ethiopian PM Abiy Ahmed Ali (Phd) !! I love your vision for the future Ethiopia !!!
@user-gv9ew6gq5k
@user-gv9ew6gq5k Ай бұрын
I am highly proud of you, all your enemies will be eliminated, Ethiopian prosperous will be seen soon,in the mighty name of Jesus, God bless Ethiopia
@DesalegnS-gx1cd
@DesalegnS-gx1cd Ай бұрын
Amazing !! Go ahead !!
@amazing.nature5488
@amazing.nature5488 Ай бұрын
አብቹ አባ መላ አይዞህ እግዚብሔር እና አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከንተ ጋር ነው ተመችተኀናል
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b Ай бұрын
ለሌባና ለገዳይ በጣም የተመቸነዉ ለንፁሃን ነዉ የማይመች
@Modagne23
@Modagne23 Ай бұрын
God bless you Abiy Ahmed God bless ETHIOPIA 🇪🇹
@Suzuandmoon
@Suzuandmoon Ай бұрын
ምርጫችን ነህ ቀጥል ከጎንህ ነን
@shemsedinkedir-d2o
@shemsedinkedir-d2o Ай бұрын
በመጀመሪያ የቀረቡ ጥያቄዎችንና ክቡር ጠ/ሚ/ሩ በሰጡት ምላሽ ብዙ ተምራለሁ ነገር ግን ለሃገራችን ወሳኝ ካሉዋቸው አካላት አርሶ አደር፣መምህራንና ወታደሮች ናቸው ካሉ በኋላ በግብርና ላይ አ/አደሩ ላመጣው ለውጥ አጠገቡ ሆነው የሚደግፉት ዝናብ፣ፀሃይና የእግር መንገድ ሳይበግራቸው ዳገት ቁልቁለቱን ወተው የሚወርዱ ምስኪን የግብርና ባለሙያዎቾ/ሰራተኞች የደሞዝና የኑሮ ማሻሻያ ላይ ለምን ተዘነጉ???
@TesfayeMohammed-zf9fl
@TesfayeMohammed-zf9fl Ай бұрын
God bless You !!
@user-zi9cv1pd2k
@user-zi9cv1pd2k Ай бұрын
Ewnet new Abichu
@ShemseiAlkeder
@ShemseiAlkeder Ай бұрын
በየወረዳው ያለው ስርቆት ማን ነው ሐይ የሚለው
@bereketyohannes1233
@bereketyohannes1233 Ай бұрын
ከነድክመቱ ከአብይ የተሻለ መንግስት ኢትዮጵያ ታገኛለች ብየ አላስብም !
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b Ай бұрын
አወ ህዝብን ለመጨረስ ከሱ የተሻለ መንግስት ከየትም አይመጣ ሲቀጥል ለሌባ እና ለነብሰ በላ በጣም የተመቸ መንግስት ነዉ
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
@@user-on7nh1yz4bለንደአንተ አይነቱ ዘረኛ እና ሌባ ብቻ ነው ያልተመቸው
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew Ай бұрын
ሃላፊነት ከተጠይያቂነት መነጣጠል የሚቻልም የሚታሰብም ነገር አይደለም።
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
ጠ/ምሩ የሰጡት ምላሽ አውነት ነው ሰደተኛ ነኝለ4 ሐገራት አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ልጆቼን ማግኘት አልቻልኩም በሰላም ጉዳይ ኢንተርኔት ስሌለ
@zd820
@zd820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 Ай бұрын
Wow my heart thank you very much. However you're alone. I am will you
@user-nj8uw6hm6d
@user-nj8uw6hm6d Ай бұрын
Yelwutu mengist tagash,bal ray,tatar ena serto yemasera nigus le tiwlidu asfelag bal tark set le Hager edger 24 seat yemisera mengist new God blessed you Abbichuukoo❤
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 Ай бұрын
Excellent!
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት አሉ ነበያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@AbdulkerimHassen-kt6yn
@AbdulkerimHassen-kt6yn Ай бұрын
እውነት ለመናገር ለምክርቤቱ አባላት ወይም ለኛ ልህዝቦች የተሰጠው ምላሽ ፖዘቲቭ አመለካከት ላለው ግለሰብ ለሚሰማና ለሚያየው እውነቱ እራሱ የመንግስታችን መልስ ነው ግን እንኳንስ የመንግስትን መልስ ፖዘቲቭሊ ልናይ ልንሰማ ልንተገብር ይቅርና እራሳችንን ለራሳችን እንደምንጠረጥረው የምንነገር ሰዋች በዝተናል መሪ ከኔ ብሄር ካልሆነ ብለን መንግስትን ስንሰድብ መዋል ለሃገር ማሰብ ሳይሆን የመንግስታችንን አባታዊነት ኢትዮጺያዊነት አስታዋይነት ግልጸኝነት አግዙኝ ሌትም ቀንም ሰርተን ሃገራችንን እናልማ ስንባል እኮ ለራሱ ነው የምንል እኮ ብዙዎች ነን ግን ዶር አብይ ኢትዮጲያን ጠቅልሎ በሻንጣ ሊወስዳት ሳይሆን ኢትዮጲያውያን እንደ ወርቅ የምንወዳትና የምንጠብቃት አገር እንድትሆን ነው እየሰራ ያለው። አይናቼውን ጨፍነው የሚያጥላሉት ዮቲዩበሮች የሚጠቀሙብን ብዙዎቻችን የምንሰማ እንጅ የምናነብ ባለመሆናች በስማበለው ህዝባችንን ሲያደናብሩ ሲውሉ ያድራሉ መንግስት ደግሞ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆኖ ሳይተኛ ሌት ከቀን ይሰራል በተግባር የሚታየውን መሰረተልማትና አረንጓደ አሻራን ከመሬት ላይ በአንድ ቅጽበት ከእይታ የማይጋርደው አሉባልተኛ የሚያሳየው ምንም ኢቪደንስ ስለሌለው መንግስ ልክ እንደወትሮው ጥንክሮ የሚታየውን ልማቱን መቀጠል አለበት።
@KalidMudi
@KalidMudi Ай бұрын
ወቅቱ ላይ እየተፈጠራ የለው በጣም አሳዛኝ ነው በዚህ ዘመን የድሮውን መነፈቅ
@ethioethio4061
@ethioethio4061 Ай бұрын
አብይ ንግግር ካደረገ በኋላ ዛር ያለባቸው ፖለቲከኞች ማጓራት ይጀምራሉ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
As always 😂😂😂😂😂😂
@derejeworku2225
@derejeworku2225 Ай бұрын
በኮሪደር ልማቱ በተለይ የተተከሉት ስማርት መብራቶች አስደማሚ ለዉጦች እያመጡ መሆናቸዉ እሙን ነዉ፤ ነገር ግን እነኝህን መብራቶች ከመኪና ግጭት አደጋ ለመከላከል የመብራቱን ዉበት በማይደብቅ መልኩ በጥሩ ዲዛይን የሚሰራ concrete protection wall ያስፈልጋል
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 Ай бұрын
I love you. You are absolutely right.
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Ай бұрын
Dokter abiy edemlke ethio Meri hunlen enwedhaln bezu lewte yayenew bante new❤
@user-ti3fo1yv8z
@user-ti3fo1yv8z 29 күн бұрын
የተነገረው የምተገብር ጀግና አይዘ አለህ የብቅህ 24:40
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@redwanabegaz
@redwanabegaz Ай бұрын
❤❤
@Amaanogate-sc2ql
@Amaanogate-sc2ql Ай бұрын
❤❤❤
@AhmedAbdella-ky2re
@AhmedAbdella-ky2re 29 күн бұрын
Kahadi ayttaamanim
@user-tr6yo9xd2g
@user-tr6yo9xd2g Ай бұрын
Andande endanante ayinet mari magignat tilik edil nawu ethiopia baxam tesfa alen
@Biniman1000
@Biniman1000 Ай бұрын
እግዛብሔር ይርዳህ
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op Ай бұрын
ጀግናው መሪአችን አብቹ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ብልፅግና ለአትዮጲያ 🇪🇹👍🇪🇹
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ፣ከዚህም በላይ፣ይብዛልህ !
@yehoniskusa375
@yehoniskusa375 29 күн бұрын
አረባ ና ቆቦ
@YasinAd-q7y
@YasinAd-q7y 26 күн бұрын
Yasin ‏‪1:07‬‏
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 Ай бұрын
እንደዚ ልክ ልካቸውን ለዘረኞች & ለቅርሻተሞች ለዩቱበር ነጋዴዎች ንገራቸው ለነገሩ ጆሮ የላቸውም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 25 күн бұрын
So, is he talking to you?,… now? Or, is he talking to the future? Either we like it or not, this dictatorship will soon end!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 26 күн бұрын
Tanaboda qotoonmukaaf maaltatii 1 miismaariimukaaf maaltahaa 2 madoshaanmiismaraaf maaltahaa 3 iirreen namtiichaa.madoshaaf maaltatiiwalgafatuudhaa akkanademnaa
@destaergano3121
@destaergano3121 Ай бұрын
አመዳም ህወሓት ፣አመደም የህወሓት ተላላኪዎች ፋኖና ኦነግ ሸኔ ሶስታቸውም በአንድ ላይ ቢፈጩ አንድ አባይ አህመድን አይሆኑም። ስለዚህ ተጠላም ተወደደም በምርጫ ስልጣን የያዘውን መንግሥት በማሸበር ከስልጣን ማስወገድ አይቻልም። ስለዚህ አሁን ያለው መንግሥት ህዝብ የመረጠው ስለሆነ ህዝብ ማክበር ግድ ነው።
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 Ай бұрын
ስለ ፕሪቶርያ ያወራሀው በጣም ያስቃል ህወሃት ግዝያዊ መንግስት የትግራይ ችግር የለባቸውም ቀዳዳ ታደሰ ወረደ በአደባባይ መሰለኝ እናፈርሳለን ያለው እንደው አለማፈርህ ህወሃት ቅዱስ ለማድረግ ስትጥር ህወሃት መሰለኝ የሰው መሬት የሚመኘዉ ኮረም አላማጣ ሁመራ ጸለምት ወዘተ ሚን አይነት ደንቆሮ የህወሃት ካድሬ ነህ ባክህ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
ስለ ስላም መፍትሄውን ሲናገር ምክር ቤቱ የድጋፍ ጭብጨባ አላሳዩም ምክንያቱም አንድ እግራቸው እዚህ አንድ እግራቸው ፅንፈኛው ጋር ሆኖ እንዴት አብሮ መጎዝ ይሆናል
@abusualih16
@abusualih16 Ай бұрын
በምላስ ሰላም እያለ በአራቱም አቅጣጫ ስላምን የነሳን ማን እንደሆነ ሁሉም ያውቃል! አንቺ እቤትሽ ሆነሽ አጨብጭቢ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
ባንዳ ፅንፈኛ አሽባሪዎችን ጫካ ጫካውን ለዶላር ብለው ከሚሽሎኮሎኩ ጠረቤዛ ውይይት ይልመዱ ስልጥኑ ብላችሁ አስልጥኗቸው
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t Ай бұрын
የሚገርም ተዋናይ ነው።
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t Ай бұрын
@@abdelaawol9872 አስመሳይ ሰው አይገባኝም!
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ሲሰራም ሲናገርም ተመሳሳይ ክስ ትንሽ አይከብድም?
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt Ай бұрын
መጽሐፍ ሲናገር መሪዎች ን አትራገም ይላል እናንተ ክፉ የምትናገሩ ስልጣን ከእግዛብሄር ነው የሚለውን ቃል ትቃወማላቹህ ሳታውቁ ከእግዛብሄር ጋር ስትጣሉ እንዳትገኙ ከእርሱ ጋር የሚጣሉ እንደሽክላ እቃ ይደቃሉ ይላል ቃሉ ተመለሱ
@fanotube6056
@fanotube6056 Ай бұрын
እውነት አብይ ላተ በጥፎ ፅፊ እጀንም ነፍሴንም አላቆሽሽ ግን መጨረሻህንያሳየኝ ምላስህ ይታሰር 😭😭
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
ደደብ ምንድነው እያደረግክ ያለኸው ታድያ🤔🤔? ኧረ በሳቅ እትግደሉን ውይይ😂😂😂😂😂😂 አፍር ብላ:: አብቹዬ አለን አለን አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@terytill3652
@terytill3652 Ай бұрын
ከዚ በላይ ምን ልትሆን ነው ቆሻሻ ነፍስህም ስጋህም የርከስ ክንቱ መንግስትን አክብር ሀገርህን ውደድ
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ሃሳብ ላይ ተበለጣችሁ አይደል። አይዞን።😊
@mulunesheliyas3113
@mulunesheliyas3113 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤🎉🎊❤❤
@mohasalihnuru19
@mohasalihnuru19 Ай бұрын
በሳልና አርቆ አሳቢ መሪ ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b Ай бұрын
አወ አስቦማ በየስርፋዉ ህዝብ እየጨፈጨፈ ነዉ
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation Ай бұрын
ዶ/ር አብይ ለድሆች ቤት ሰርተሃል ለዓይነ ስውራንም ጥሩ ነገር ሰርተሃል አልፎአልፎ ሊታወሱ የሚገቡ ሕብረተሰቦችን እያየክ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ለዓካል ጉዳተኞች ምንም ዓይነት ትኩረት እየተሰጠ አይደለም ለምን ?????????????????????
@AnwarMusa-to1vp
@AnwarMusa-to1vp Ай бұрын
ባብሄረ ፖላትካ ተማው ያልዳኑትን ማካምያ ሆስፒተል ብትካፍትላቻው ጥሩ ናው
@meazaassefa758
@meazaassefa758 Ай бұрын
Thank you for the hard work! We as people need to change our mind about bribery. The problem is from top to bottom in almost all offices. They are organized systematically to rob people. Almost nothing can be done with out bribery. Let’s work on ourselves.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 26 күн бұрын
Afaan adamdubatuun waloodhaanii marfeeqabatumalee dawaaqabatumalee gabahee da.awaagodhuunjabduudhaa jariikunii bolaqotee zarqaleeyniingafaqabaabekuu
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rundasegebeyehu979
@rundasegebeyehu979 Ай бұрын
Biyya kana jijjiiruu kan danda'u barnoota fi kan barate ture. Biyyi kunoo yeroo gara gara yerootti barnootaaf nama barate jireenya keessa baasaa jirtii, isinuma warra parlaamaa keessaatu biyya jijjiiraa?. Amma yoomiitti gowwomsaan jiraannaa?. Biyya namni hanga dadhabbii isaa hin arganne. Yoo jiraanneef teenyee ilaalla akkaataa kanatti biyya jijjiiramu
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 26 күн бұрын
Yaadaktar kiitabniikee miilasiinaasabariidhaa araantanageenyee arabanyatuudhaa garaachanyatuudhaa guranyatuu.jiiraanguranyaa oromoonwarahomaanbuu
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 26 күн бұрын
Guyaa olbateeraa rakoobiiyatanaa 1 iirriifteedhiibaraa 99 ganaasiihaftee miiliiyeenaaxiiqeyseetii dhugaaratii takkadabaluun tiiriiliiyeenaanbekkaa
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
አብቹ እግዚሐብሔር ይጠብቅ እዲሜናጠና ይስጥ የእትዮጲያ በለውለታ ናክ ምን የራጋል የኛ ሰው ወርቅ ስናጠፊለት ፈዱያ የሸል ያሚር ሕዚብ ናው ሁሉም ማለቴ አደለም እውናትሚ ሶስትክለሺ አሰቄኚ 😅😅😅 እች አእትዮጲያ ለዘላላትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤በበል ይደጋም እውናትም ሶስት ኪለሺ😅😅😅😅
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የተማሪ ሙሁር መሪ ያገኘችው
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 29 күн бұрын
አንተ ገዳይ😳😳😳😳😳
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 25 күн бұрын
34 million in need of food aid! 25 million locally displaced people (LDP) 1.5-1.8 million killed in wars 1st trillion $birr in debt 1 stupid dude!
@zewditum.1183
@zewditum.1183 Ай бұрын
Abechu Allah yetbkeh Le Selam Hulam Tery Tadergalh gen Senfegnoch Endalkewem Selam Sayhon Felgotachew 4 kelton New Endant Ayentun Selam Wedadun Yabzalen
@amazing.nature5488
@amazing.nature5488 Ай бұрын
ንገረው ይሄን ጨለመተኛ ደብተራ ያ ደብተራ የነገረውን ፓርላማ ላይ ይዞ መጣ ማስተዋል ይስጥህ
@nurbegenjemal3639
@nurbegenjemal3639 Ай бұрын
ጤና እድሜ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ለፓርላማው እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pt2oc2hf8l
@user-pt2oc2hf8l 26 күн бұрын
😅😅😅
@FhffhfC-lc1vm
@FhffhfC-lc1vm Ай бұрын
አተ ጉዳጉድም
@user-ux2pv9df8f
@user-ux2pv9df8f Ай бұрын
Alah yaxfah
@sarasara5346
@sarasara5346 Ай бұрын
Anchi wayi ante egzabhr lebona yestachu
@matimengesha
@matimengesha Ай бұрын
1000 አመት ንግስ እንወዳለን እኛ ኢትዮጵያን ❤❤❤
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@getinet1557
@getinet1557 Ай бұрын
ከተማ ማፍረስም ስራ ሆነ ይገርማል
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ከተማ መስራት የማይችል ስው/ቡድን አስተያየት።😊
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
አይ ጉዳችን እቺ አገር አንተንም ተሸክማ ታኖራለች?!
@binyamm8209
@binyamm8209 Ай бұрын
ሽዎችን ያፈናቀለው ማን ነው አዲስ አበባ አትገቡም እያለ ካህን ሳይቀር በጥፉ ሲመቱ አይተናል
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
እናንተ ድራማ ስሩ። እሱ የሰውን ልጅ ህይወት ለመቀየር እየተጋ ነው።
@binyamm8209
@binyamm8209 29 күн бұрын
@@Alias23686 አዎ ልክ ነው ሚሊዎኖችን በእርስ በርስ ጦርነት አውድሞ መቀሌን እንደበሻሻ አድርጎ ልጆችን ያለ አባት እናቶችን ያለጡዋሪ አስቀርቶ የሽዎችን ቤት አፍርሶ የጎዳና ተዳዳሪ በማድረግ ህይወታቸውን ቀይሮታል
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
@@binyamm8209 በርግጥ እንደየምርጫችን ነው የሚለውጥልን። ድህነት ጉስቁልናና ሞት ለመረጠ ያው እንደወደደ ይደረግለታል። ጦርነትን ከመረጥክ በኋላ ተተኮሰብኝ አይባልም።
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
@@binyamm8209አብቹ ታዲያ ምን አጠፋ? ወዳችሁ ፈልጋችሁ የገባችሁበትን ነገር!
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
@@binyamm8209እርስ በርስ ጦርነት my a#$s! Your government was so sure they’ll win the war and started it. Now u wanna shift the blame. እየሄድክ!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
አቢቹ
@KaletsdkBegosew-q1v
@KaletsdkBegosew-q1v Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝😝😝😝
@tsionhaile3593
@tsionhaile3593 Ай бұрын
አንተ መሪዬ መሆን እድል ነው❤❤❤❤
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Ай бұрын
የሿሿ ሚኒስትር 😅😅😅😅
@mammushmammush6443
@mammushmammush6443 Ай бұрын
ይመችህ
@Herescued
@Herescued Ай бұрын
የኔ አርቆ አሳቢ አቤት በራስ መተማመን አቤት የመምራት አቅም!!
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b Ай бұрын
በጣም አርቆ ያስባል ከነዝህ ዉስጥ ነገ ባለተራዉ ማነዉ እያለ ያስባል
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
​@@user-on7nh1yz4b😂😂😂 እንዳትመጡብን። አብይ ተመችቶናል።
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Ай бұрын
ፋኖ የሚባለውን ሺፍታ አንፈልግም
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Ай бұрын
የባሰ አታምጣ አሉ።ይገርማል።ልክ እንደ መለስ ዜናዊ ሲናገሩ አያፍሩም።በመለስ ጊዜ እኮ ተነስተን ከጫፍ ጫፍ ኢትዮጵያን ለማሰስ መታወቂያ እንኳን አንጠየቅም ነበር።ደግሞ የዱሮ ሥርዓት ናፋቂ ይሉናልና ይቅርብን።ዘረኝነት ግን ጥንብ ነው።
@beyenekitilaa5658
@beyenekitilaa5658 Ай бұрын
በአብቹ ልክ እስካሁን ኢትዮጵያ መሪ አላገኘችም ። ድንቅ መሪ ነገም ዛሬም፤ ቀሪ ጊዜህን ይባርከው።የውስጤችሁን የጎጆ ተውሳክ ሀገር ይበላል መንግስትን ያረክሣል።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
አቢቹ ከለውጡ በፊት በነበረው ስርአት ግዜ ያልታየ ለዛሬ ጦርነት ሆኖ መጣ ወያኔ የቀበረው ቦንብ
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ወያኔንማ ላፍ አደረግናት። 😊
@EriMBH
@EriMBH Ай бұрын
ከሚድያ ይሸሻል ጥያቄ ኣይወስድም እነ መለስኮ ከውስጥ ሃገር ብቻ ሳይሆን ከውጭ ሚድያም ቁጭ የሚሉና ፕረስ ኮንፈረንስ የሚያካሂዱ ጎበዞች ነበሩ
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
Meles never gave a damn! I have never seen a Prime Minister so sarcastic እንደመለስ! With all his faults I will take Dr. Abiy any day, over and over again! ❤️❤️
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Ай бұрын
መቼም መቀደድህን እና በንፁህ ደም መቀለድህን የሚቆምበት ጊዜ እሩቅ አይመስለኝም::
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Ай бұрын
እኔ ይኸ መፈንቅለ መንግሥት አባቶች ይመከሩ ተብሎ በዚህ ሰው መጠቀሱ ሸክኮኛል።ስልሳ አንዱን ሚኒስትሮች የፈጃቸው በተሳሳተ መረጃ እንደ ነበርና እብደት እንደ ነበር ሊቀ መንበር መንግሥቱ ተናግሯል።በተለይ አባቶቼን እመክራለሁ ማለቱ አልጣመኝም።በተሳሳተ መረጃ ጳጳሳቱን እንዳይፈጃቸው እንጠንቀቅ።ዓለም አቀፉ ኢንተሌጀንስ እንደሆነ ማሳሳት ተቀዳሚ ተግባሩ ነው።የሚያተርፈው ከእኛ ደም ነውና።እንድንገድል ያመቻቹናል።መልሰው ዓለም አቀፍ ፊት ሲያሳጡን ይደሰታሉ።
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ወርኛ ። ባንተ ቤት ማቀሳሰርክ ነው። 😅
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 29 күн бұрын
@@Alias23686 ወሬኛ ማለትህ ይሆን?እንማማር።
@KaleKale-bg9ef
@KaleKale-bg9ef Ай бұрын
Dankorwo nahe anta machime ayegabhem
@user-ht8gc4hv4p
@user-ht8gc4hv4p Ай бұрын
አንተ የኔ መሪ
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Ай бұрын
Can you please accept the BBC hard talk invitation??? Why are you refusing their invitation???? 😅😅😅😅
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ወሬንማ እናንተ አውሯት😂
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Ай бұрын
PROSPERITY is the most corrupted party! Nothing can be hided away from Ethiopians!!!!
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
ህወሃት እንዳይሰማክ። 😂
@kioskladen
@kioskladen Ай бұрын
The thief Abiy Ahimed ransacked,The dog barked all night
@user-dw6wz9iv1f
@user-dw6wz9iv1f Ай бұрын
ante min alebih gize sisetih keld ,yichi hager le enante ena le balehabtoch bicha huna litiker
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Ай бұрын
አምባገነን ገዳይ አስገዳይ ይህንን ሾርት ሚሞሪ ህዝብ ቀልድበት🤔
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
የክልሉን ገበሬ እላሳርስ ብሎ በርሃብ የሚገድለውን ታጣቂ ሃይ ማለቱ አይሻልም? 😊
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
መንግስቱ እና መለስም መርተውናል! አብቹ አምባ ገነን ከሆነ እሰይ ይሁን!
@TeferiFekade
@TeferiFekade Ай бұрын
ለውጡ ኢትዮጵያን በኦሮሙማ መለወጥ ከሆነ ልክ ነህ
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
ዘረኝነትህ እኮ ነው እንደዚህ ሆድህን ንዲቆርጥህ የሚያደርገው
@HayatHassen-tm8ei
@HayatHassen-tm8ei Ай бұрын
አብይ እራስን አዳመጥ
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
he doesn’t have to እኛ እናዳምጠዋለን!
@ahmedtube8229
@ahmedtube8229 Ай бұрын
የምረዳ ህዝብ ያጣ መሪ
@ZelalemAsmare-t4o
@ZelalemAsmare-t4o Ай бұрын
አይ ኢያ በቃ መጨሻችን እንዲህ ይሁን
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
እቃጣሪ ዘራፊ
@meharitedros4196
@meharitedros4196 Ай бұрын
ፓርላማ ተብዬው ለጭብጨባ ማን ይቅደማቹ ።ኣለቅላቂዎች ።
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
Yes ለሱ አለቅልቄ ልሙት!
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz Ай бұрын
This dictator is a great liar and actor
@3amrafel
@3amrafel Ай бұрын
Your lack of understanding is breathtaking
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
You are one little silly man! I will take his kind of dictatorship any day!
@TeferiFekade
@TeferiFekade Ай бұрын
የራሱን ህዝብ ጠላቶቻችን ብሎ የሚጠራ መሪ
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
😂😂 መከላከያ ላይ ጦር ከመዘዝክ በኋላ "ወገን " ልትባል ነው?
@ZelalemAsmare-t4o
@ZelalemAsmare-t4o Ай бұрын
አንተ ሰውየማ እውነትም ጤነኛ አይደለህም እስኪ መጀመሪያ የምታወራውን እወቅ ቆይ እስኪ ኦሮምያ እመራዋለህ የምትለውን ድርጅት ያ ሁሉ አማራ የተፈናቀለው ህፃኗ አይሻ ወላሂ አማራ አልሆንም እያለች የተገደለችው
@Alias23686
@Alias23686 29 күн бұрын
😂 ስታቀሳስር ማለት ነው?
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
ያቺ ነፍስ ያላወቀች ህፃንና ሌሎችም ንፁሃኖች የተጨፈጨፉት በአብይ እጅ አይደለም በእንደአንተ አይነት የሌላ ቡድን ዘረኞች ነው! እኛ ስንናናቅ እና ስንጠላላ የኖርን ሰዎች ነን እንኳን አብይ ፈጣሪም አያድነን በዚህ ልባችን! But go ahead it’s easier to blame Abby!
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 Ай бұрын
Leba? Everybody in this video is leba including yourself mister prime minister. You are the biggest narcissistic in Africa
@mimibayeh
@mimibayeh 29 күн бұрын
HAHAHA! You so funny!
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16