ወንድሜ አህመድ ወሎ መልስ መለሰኝ // ከሰርጉ በላይ ደግሱ

  Рет қаралды 89,317

Mame tube

Mame tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@ethioNasBusiness
@ethioNasBusiness 11 ай бұрын
መለስተኛ ሰርግነው ማሻአላህ እኔ ብቻ ቀረሁ አንድቀን ኢንሻአላህ
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 11 ай бұрын
እረ በአላህ ድምፅ ሁኑላቸው ለእስሮኞች ፍትህህህህህህህህ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️😥😥😥😥😥😥
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩም ታጥቅ መችነዉ የስርኙቹ በረራ ምን አድስአለ
@babibabi4471
@babibabi4471 11 ай бұрын
@@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ ከትላንት ወዳ ለቆዋል ያለውን ገብታቹ አዳምጡ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 ай бұрын
ተጠቅዬ አለህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሚስትዬ አየዋት ውሌዬው
@Mametube
@Mametube 11 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ያየሁበት ከኔ በላይ በኔ ሰርግ የተደሰተ ሁለየም ከጎኔ የማይጠፋወው ለኔ ሲል ገንዘቡን ግዜውን ሳይሰስት ለደስታየ የቆመ ውድ ወንድሜ አህመድ ወሎን ማመስገን እፈልጋለሁ በዱንያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ አበዋ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 11 ай бұрын
መጨርሻዉ አላህ ያሳምርዉ ደስይላል
@SeadaEndris-m3h
@SeadaEndris-m3h 11 ай бұрын
ወላሂ ይህ ከጓደኛም በላይ ነው አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
አሚንንን
@zamzmm
@zamzmm 11 ай бұрын
መሻአላህ የናተስ ይለያል በጦርነቱም አብራችሁ. አላህ ይጠብቃችሁ በዱኒያም በአኬራም አይለያችሁ. ወላሂ እባየ መጣ መሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሰኒያ
@ሰኒያ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላህ እበዬ ማጠ 😘😘😘😘
@yetenbitube1
@yetenbitube1 11 ай бұрын
ዋውውውው የአህመድ ወሎ ሚስት እጅጉን ባለሙያ እደሆነች ባልቀምስም ከምግቡ እይታ አቀራረብ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ 🎉አህመድ ደሞ ጎበዝ አስተዋይ ምርጥ ጓደኛ
@seadaseada714
@seadaseada714 11 ай бұрын
መቼ ድራችሁት ነው ደሞ አህመድ ወሎን የተንቢ??
@seadawelow1743
@seadawelow1743 11 ай бұрын
እደ ምንለማለትነው ባለሚስት ባለልጂነው እኮ😂​@@seadaseada714
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@seደምሪኛadaseada714
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 11 ай бұрын
መች አየን ሰርጎ የተንቢ
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 11 ай бұрын
አህመድ እብራሂም ለሙሀመድ አህመድ ተላቅ ወዲም ነዉ የምትሉ👍👍
@yarab4997
@yarab4997 11 ай бұрын
ቻናሉ የአህመድ ውሎ ምንድነው የሚለው?
@emanl0ve89
@emanl0ve89 11 ай бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጎደኛ አላየሁም እንደው ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ❤❤❤❤❤
@zeyinb902
@zeyinb902 11 ай бұрын
አሚን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 11 ай бұрын
ዋውሚስትየዋን:አለማድነቅ:ንፉግነትነው:ሲያምር:ሁሉም:እጅሽይባረክ:ማርያምን:እኛየማምቅመሞችም:በዚህ በዚህ:አንታማም
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 11 ай бұрын
ሙያ አለማድነቅ እራሱ ንፍግነት ነው እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ ሲያዩት እራሱ ሲያምር
@عايشةالحربي-غ6ف
@عايشةالحربي-غ6ف 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት አላህይጠብቃቺሁ ሁላቻሁንም ማሻአላህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 11 ай бұрын
መሸአላህ
@ፋፊያጣየዋገጠሪ
@ፋፊያጣየዋገጠሪ 11 ай бұрын
ማሻአሏህ በሏት ያለቤ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 11 ай бұрын
@@ፋፊያጣየዋገጠሪ ብለናል ውደዋ ማሻአላህ እትፍ እትፍ ክክክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@user-qh8gi3hm1wደምሪኛ
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 11 ай бұрын
_አህመድ ምርጥ ልጅ ነው ወላሂ በማሜ ሰርግ መደሰቱ ፊቱ ላይ ያንፀባርቃል አላህ ይጨምርልህ አህምዬ ማሜም ያማረ ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አንድነታችሁ ያስደስታል ወንድሞቼ በርቱ🎉🎉🎉_
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 11 ай бұрын
አህመድ ወሎ ገራገር ነው በሰርግህም ያለው ደስታ ማሻላህ ሚስቱም ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው ቤታቸው በሀብትና በልጆች በደስታይሙላ
@rahmawollo5636
@rahmawollo5636 11 ай бұрын
ጓደኝነትኮ ያአሏህ ስጦታ ነው ማሻአሏህ አስከመጨረሻው አይለያችሁ ጓደኛ ለመባል ይከብዳል ታላቅ ወንድም ነው አህመድ ለማሜ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 11 ай бұрын
በኢትዮጵያ ኑሮ ይህን ያክል አዘጋጅቶ ስላስደሰተህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ክፉውን ያርቅላቹ በመሀላቹ ማሜ መልካም የትዳር ጊዜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@akjulan7084
@akjulan7084 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ውዴታ እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ አህመድ በጣም ጥሩ ወንድም ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ሲቸገሩ ማየት አይፈልግም በአቅሙ ባለው ነገር ሰውን ይረዳል አላህ ይጨምርልህ በየሄድክበት መንገድ ሁሉ ጥሩ ነገር እንጂ ክፉ ነገር አያግኝ ወንድማችን 🤲🤲🤲
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 11 ай бұрын
አወ ወደ በለሟያ አርጎናል ስደት አረቦቹ እሚስቶቻቸው ፊት ሲያመሰግኑኚ እሳቀቃለሁ እዳትቀና በማለት ክክክክ ያህሜ ሚስት ባለሟያ ናት እቃዋ አረታተቧ ይናገራል👌
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 11 ай бұрын
ሲበሉ ባይቀረፅስ ጀዛውን አላህ ይክፈለው ሚስቱን ሚድያ ላይ የማያወጣ የጀግና ጀግና አህመድ ቃል የለኝም 🎉🎉🎉
@seada2315
@seada2315 7 ай бұрын
ትወጣለች ግን ማንም አያውቃትም
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 11 ай бұрын
አህሜዋ ማሻአላህ ተባረክአላህ ክፍ አያግኝህ ከነቤተሰብህ በልጆችህ አላህ ያስደስትህ ማሜም ብድር ከፋይ ያድረገው በልጆችህ ወንድሜ😢😢
@hawatube4864
@hawatube4864 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሴት ልጂ ባለሙያ ስትሆን እንዲህ ታኮራለች አህመድ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ልጂ ደስተው ከፊቱ ለይ ይታይ ነበር የሰርጉ ቀን ፍቅራቹሁን እስከጀነት ያድርግላቹሁ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 11 ай бұрын
ማሻአላህ አህመድ ትዮብ ምርጥ ወንድማችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወላሂ ምርጥ ወንድማችን ነዉ አላህ ይጠብቅህ ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ሴት❤❤❤❤
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 10 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀዉ ጓደኛ ከልብ ኳደኛነዉ ማለት ሁሉም ጓዶኞቹህ አላህ ዉዴታን ያላበሳቸዉ ናቸዉ አላህ ያዋጃችሁ እስከመጨረሻዉ ዉዴታ አስከጀነት ያረብ አናተ ለተደሰታችሁ እኔም ደደደደደስስስስስብሎኛል
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀቹ አህመድ አላህ ራዥም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@umnyehya175
@umnyehya175 11 ай бұрын
ማሻአሏህ ጓዴኝነት ጥግ ሙያዋ የተለየነው ሲያውት እንኳን ዴስየሚል እጅሽ ይባረክ አቦ
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 10 ай бұрын
ከሁሉም ደስ ያለኝ በአንድ ገበታ ተሰባስቦ መበላቱ የእዉነት የኢትዮጵያ ባህሉ አብሮ መብላቱ መሰባሰቡ እንዴት አንደናፈቀኝ 😢
@محمداحمد-ف2ب2م
@محمداحمد-ف2ب2م 11 ай бұрын
ማሻአላህ በመጀመሪያ ማሜ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃህ አህመድን እና ሚስቱን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
@MunaHussen-j4n
@MunaHussen-j4n 10 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካለህ ብሉ የአፈያ ደስስትሉ አላህ ያዋደን አህመድ ወሎ ታላቅሰዉ አገራችንሰላም ይሁን ያረብ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከምንም በላይ የአህመድ ወሎን ሚስት ሳላደንቃት አላልፍም በጣም ጀግና ባለሞያ ሚስት አለቸው ይህን ያዘጋጀሺበት እጀሺ ይባርክ ምርጥ ባለሞያ ነሺ ማሚ ትዳርህ ይስመር ውለዱ ክበዱ
@UaeUae-r4z
@UaeUae-r4z 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርከርህማን ደሥ ሲል ሚሥትዮዋ አላህ እጅሺን ይባርከዉ በአዱኒያም በአሄራም ነየምትደሠቱ አላህ ያድርጋችሁ ሙሸሮቹም የምትወልዱ የምትከብዱ አላህ ያድርጋችሁ አሚን❤❤❤❤❤
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 11 ай бұрын
ማሻአላህ ቃላትም አይገልፀው ለሁሉምነገር አላህ እስከጀነት ያዝልቃችሁ እንድህ እንደሆናችሁ እረማግኘት እንደትያምራል አላህ በቃበለኝ ስደት ብቻ የመዳም ቅመመሞች ኢስኪ ድካማችንን ውጤታማ እንድሆን ዱአእንደራረግ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አህመድ ወሎ የጓደኝነት ጥግ የሰርጉ ቀን ለራሱ በጣም ደስተኛ ነበር ሰው ለራሱ ሰርግኳ እደዛ አይደሰትም እሱ ግን እኔጃ ቃላት ያሳል ሚስቱም ጀዛኪ አላህ ኸይር አቤት ሙያ ሴት ነሽ ከልብሽ ማሜ በድጋሜ መብሩክክክክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fhgfjg
@fhgfjg 11 ай бұрын
ማሻአላ የወንድምነት ጥግ መወለድ ቆንቆ ነዉ አላህ እስከመጨረሻ ያዋዳቺሁ 💞💞💞💞💞💞💞❤❤
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 11 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህ እዳስደሰተህ ዱኒ አከይራዉን አላህ ያሳምርለት ምርጥ ወዲም
@AhlamAhlam-c4j
@AhlamAhlam-c4j 11 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ነው ስኮምት ምክኒያቱም ማለፍ አልቻልኩም እባየ ነው የመጣሁ ማሻአሏህ ብያለሁ አህመድ ወሎ አሏህ ያስደስትህ የጓደኝነት ጥግ ማለት ይህ ነው
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 11 ай бұрын
ማሻአላህ አህምዬ ወሎነት መገለጫውእሄነው ባለቤቱም ባለሙያናት ማሜምአላህ በቅርቡየቤቢአባት ያድርግህ
@Rahmaali-p4b
@Rahmaali-p4b 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ወላሂ አህመድ ድጋሜ ሰርግ ነው ያደርገው አላህ ይጠብቅክ እኔጃ በጣም ደስ ብሎኛል
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 ай бұрын
አቦ የአህመድ ሚስት ሳትሠለችይህንሁሉ ምግብ ስላዘጋጀች አላህ እጅሽን ይባርከው ማሻ አላህ ደስነውየሚለው ሀቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinetAdane-y9l
@ZinetAdane-y9l 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ❤😢😢ወዲም ማለት ይህ ነው ፉቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላቱሁ ያረብ❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 11 ай бұрын
ማሻአላህህህህ ❤❤❤❤ብል አፍያ ከወድም በላይ ነው ጋደኛህ አላህ ይጠብቀው እስከቤተሰቡ
@sadatube6206
@sadatube6206 11 ай бұрын
ማሻአላህህህህ የጓደኝነት ጥግ ማለት ይሄ ነዉ በተግባር አላህ ዉደታ እሰከጀነት ያርግላችሁ🥰🥰🥰🥰
@ፋፊቆንጆ
@ፋፊቆንጆ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ጓደኛ ብቻ አይደለም አህመድ አስተዋይ አላህ ፍቅራችሁን እስከ አኸራ ያርግላችሁ ወድሞቸ ማሜ መብሩክ ብያለሁ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 11 ай бұрын
አላህ አዘውጀል ጀዛህን ምንዳህን ጀነትል ፊርደወስ ይወፍቅህ ከነመላው ቤተስብህ አህሜ የስራሁ ሁሉ በረካ ያድርግልህ አተ ጓደኛ ሳትሆን ተላቅ ወንድም ነህ ምርጥ ስው ❤ ከአዋጣሀው በላይ እጥፍ ዲርብ አድርጎ ይመዳህ ምክራችሁን እስከመጨርሻው ያድርገው የታሉ የተዋደዱ የሚላችሁ ያድርጋችሁ አላህ አዘውጀል ውዴታ እስከ ጀነትል ፊርደወስስ ስስስ❤ የአህሜ ንግስት እጂሺ ይባረክ😍
@እምከማልየልጆችእናትስደተ
@እምከማልየልጆችእናትስደተ 11 ай бұрын
ማሻላህ ይህነው ጓደኛ ማለት ይህነው አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 11 ай бұрын
ያረብ ካይን ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ያረቦች ደግስ አስመስሎታል ማሻአላህ
@utgj2354
@utgj2354 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርለት አላህ ጀዛዉን ይከፍለዉ አላህ ይጠብቀዉ ከነበተሰቦቹወላሂ በጣምደስይላ ል ዉደታችሁን እስተጀነትያረግላችሁ
@GhjHytr
@GhjHytr 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አህድ ወሎ ወላሂ የጓደኝነት ጥግ ነህ ማሻ አላህ ማሜ አላህ ትዳራችሁን ያመረ የሰመረ ያርግላችሂ ❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
መሻአላህ ተባርካላህ የጎደኝነት ጥግ አይለያችሁ ❤❤❤🙏🙏
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ጀዛውን ይክፈለው ወንድምኮ ጀዛህንይክፍልህነው የሚባለውና አላህ አይለያችሁ ፍዱንያ ፍል አሂራ
@rahmatube9227
@rahmatube9227 11 ай бұрын
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ዛሬ ግን አንድ ነገር ሳልል አላልፍም አህመድ ወሎ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ቸር ሰው ያስታውቃል ያጨማመሩ ራሱ ስረአቱ ሲያምር ባልተቤትህንም እጅሽ ይስለም በልልኝ ማሜ መብሩክ ያማረ ትዳር ያድርግልህ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ 🎉🎉
@Arsamatube
@Arsamatube 11 ай бұрын
ማሪያምን የጓደኛ ጥግ እንደዚህ ነው እውነት ከደስታየ ብዛት እንባ ተናነቀኝ ወሎ ሚድየ እውነት ትለያለህ እንድህ ነው ጓደኛ ሁላችንም መልካም ልብ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bintseid1800
@bintseid1800 11 ай бұрын
አሚንንንን
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅችሁ ወደታችሁንም ከዱኒ እሰከ አኪይራ ያደረገላችሁ በጣም ተልቂ ወንድምህነው ወላሂ
@عائشه-ك1س
@عائشه-ك1س 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አሌኩም አህመድ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ፍቅረችሁን የብዘላችህህህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 11 ай бұрын
ማሻአላህ አህምየን ከነባለቤቱ አለማድነቅ አይቻልም ፍቅራችሁ ሁልግልዜም አይለያችሁ እኔሁልጌዜም ደስታችሁን ነውየምፈልገው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💙💙
@seada5485
@seada5485 11 ай бұрын
መሻአላህ መብርክማሜእንኳንደስአለህ መልካምየትዳርዘመንይሁንልህ ወለዱክበዱ🎉🎉መሻአላህአህመድ አላህይጨምርልህ የጎደኝነትጥህ አላህአይለያቹህ አዱኛወለአኬራ እደትደስይላልያረቢ🎉🎉🌹🌹
@Hawi704
@Hawi704 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ወሎ በጣም ምርጥ እና አስተዋይ ጓደኛ ነው አላህ ፍቅርን ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰❤❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 ай бұрын
በዚህ ግዜእደዚህ አይነትኅደኛማግኙትመታደል ነው ማሻአላህ ተባረክአላህ አህመድ ከነባለቤትህ ጀዛችሁንአላህ ይክፈላችሁ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በሙሉ አላህ ዱኒያ ወል አኽራውን ያሣምርለት ያረህማን 🤲🤲🤲🤲🤲
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ብል አፊያ ከቃላት በላይ ነዉ ሀቂቃ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እንደዚ አይነት ነገር ባቅማችን ከቤተሠቦቸ እያየሁ ስላደኩ ልብ ያረካል አህሜ ጀዛከላሁ ኸይረን ከነባለቤትህ መላ ቤተሠቦቻችሁ ማሜ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@LubabaLubaba-do7qg
@LubabaLubaba-do7qg 11 ай бұрын
ማሻአላ የኔመልካም አህመዴ የጋደኛነትጥግን በእናተአየሁ አይለያቺሁ ወላሂ ሙሹሩቺምአይለያቺሁ❤❤❤
@zeharatube2
@zeharatube2 11 ай бұрын
ማሻአላህ ለሰው ቅን ማሰብ ደስ ይላል አላህ ይስጠው ጨምሮ ጨማማምሮ ከጤና ጋ አህመድ በረካውን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን❤❤
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 11 ай бұрын
ማሻአላህ ምኞቱን አላህ ያሳካለት ሚስቱም እጆ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው በወጣ ይተካው
@hawahawa2214
@hawahawa2214 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ጓደኛ አህመድ አላህ ያስደሳህ ማሜ ይገባሀል አንተም ማሻ አላህ ጥሩ ወንድም ነህ
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ወዲም ጓደኛ ማገኘት መታደል ነው👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎደኚነት እረቂቅ ነው ጎደኛነት እኮ ሰላም ነው አህምዬ በጣም አስለቀስከኚ😢😢😢ከቃል በላይ ሆንክብኚ በጣም የማገረም ዝግጂት ነው
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ የላኢለሂለላህ ወንድሞቸ በጣም ደስ ይላል አህመድ የጓደኝነት ጥግ ትለያለህ ውደታ እስከ ጀነት መጨረሻውን አላህ ያሳምምርላችሁ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 11 ай бұрын
መሽአላህ ተባረክ ብረህማን ጎደኝነታችሁ ይጥበቅ አላህ ከክፍዉ ነገር ይጠብቃችሁ መታደል ነው መጠራቱ ቀርቶብኝ ለሰላምታም እሚሆኑ የሉኝ😭
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 11 ай бұрын
ማሻአሏህ ብል አፊያ አሏህ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አህመድዬ ጓደኝነት እደዚህ ነው ወላሂ በጣም ነው ደሰ እምትሉት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@بنتمحمد-ر9ط
@بنتمحمد-ر9ط 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ውደታ እስከጀነተ ያድርግላችሁ መወለድ ቋቋነው ይላል ያገሬሰው ደስ ትላላችሁ ረበና የበለጠ ሙሀባን ይጨምርላችሁ ማሜም ከነሚስህ እኳን ደስአላችሁ ይገባሀል መልካም ሰው ነህ ማሜ አህመድም በወጣ አጥፍ ድርብ አድርኮ አላህ በዱኒያ በአኬራም ጀዛውን የክፈለው
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 11 ай бұрын
አሏህ በዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ 🎉🎉ክፉ ነገርአያጋጥማችሁ ጓደኝነታችሁ እስከወዲያኛዉ ድረስ ያምሽ😢🎉አሚን በሉ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ቃል የለኝም ለአህመደ አሏህ ከነቤተሠቡ አደሜናጤናይሥጠወ በዚህኑሮወደነት ማነወእንደዚህየሚያደረገወ ወረቢን የልብሠወነወ ❤❤ ማሜ መብሩክ ያማረየሠመረትዳረአሏህያደረግልህ
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g 11 ай бұрын
አሰላም አሊይኩም ወረህማቱሏአ ማሻላአ የህማድ በለቤት በላሞያ ነት የሰተውቀል አቃራረብ አህማድ ዳሞኦ እግደአ አቀባበል ስችልበት ጉበዚ አደዝ ነው የጎደኛነት ጥግ🎉🎉🎉👍👍👌👌👌
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለው ወላሂ ምራቄን ነው የዋጥኩት ምግቡ ማሻ አላህ ነው አህመድ አላህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤❤❤
@aliakmel9336
@aliakmel9336 11 ай бұрын
ቢስሚላ ማሻአላህ ማሜ አላህ ትዳርህን ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግልህ አህመድን አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ስራግ አላም ነው ድስ ይላል አላህ እኝም ልጆቻችን አላህ ያስድግልን እና ቁመን እንዳርቸው ያርቢ አላህ ሆይ አደርህን
@aseaahmad8477
@aseaahmad8477 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስይላል አላህ እድሜ ና ጤና ይስጠው ከነቤተስባቹ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 11 ай бұрын
ውነት ለመናገር በጣም ደስ ይላል ወላሂ አላህ ያስደስተው ክፉን ነገር ይያዝላችሁ ወድሞች❤❤❤❤❤❤
@فتياابراهيم
@فتياابراهيم 11 ай бұрын
መሸአለሀ ተበረከለሀ መቡሪክ በረከለሁለኩማ ዉበረከአለኩም ዉለዱኪበዱ🎁🌹🌹🌹🌳
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 11 ай бұрын
ያማረ የሰመረ ትዳረ ያረግልህ ማሜ ኮሜት አረጌ አላቅም ነበረ በጣም ነው ደስ የምትሉት አህመድ እና ባለቤቱ ክፍ አይካችሁ ❤ አንተም መልካም ልጅ ነህ ማሜ ይገበሀል የተረጋጋህ ሰው ነህ መሻአላ ብለናል
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 10 ай бұрын
ማሻ አላህ እደህ አይነት ጎደኛ ማግኝት መታደል ነው አላህ ይጨምርለት ያርብ
@B-m7c
@B-m7c 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ ያረብ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ከደባልቀን ለዚህ ቀን ያብቃን
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ፈገግታው ብቻ በቂነው በጣም ነው የተደሰተው ባተ ስርግ ያረቢ አላህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ ሚስቱም ማሻአላህ ሞያ👍👍👍🌹🌹
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላ ምርጥ ጎዴኛ የበርሀ ጥላ ይባል የለ ዉዴታ እስከ ጀነት አህመድ ኢብራሒም ባለሞያ ሴት አላህ ይጨምርልሽ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ድርስ ከኔ ሙሉ ቤተሰብህ ወላሒ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወድም ማሜ ትዳርህ ይስመርልህ ዉለድ ከበድ እወዳችሆለሁ ለአላህ ብየ ❤❤❤
@አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ደስየሚል ዝግጅት የአህመድ ሚስት እጅሽ ይባረክ አህመድም አላህ ይጨምርልህ እኛንም በስደት ያለነውን አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@زهرةامام-و6ض
@زهرةامام-و6ض 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ነገር ደሥ ይላል የአህመድ ሚሥት ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 11 ай бұрын
ማሻአላሀተባረክረህማንበጣምደስየሚልዝግጅትነዉ❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአላኩሀል
@አልሀምዱሊላህአላኩሀል 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ አህመድወሎ ጎበዝ እንኳን ደስአለህ ትዳርህን አላህ ያሳምርልህ ሙሽር ሳያልቅ ይወጣልደ ግን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@متبادل
@متبادل 10 ай бұрын
አላህ ትላቅደረጃ ያዲርስህ አህመዲ ወዲማችን❤❤❤❤
@AsNee-y6p
@AsNee-y6p 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻ ያዋዳችሁ ደስ ትላላችሁ ደግሞ ደስ ያለኝ ሴቶቹን አላስገባችሁ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጎበዞች
@ዜድሀላሌንናፊቂ
@ዜድሀላሌንናፊቂ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ እኛም ባጋራችን እደዚህ የምናስተናግድ ያድርገን
@Hayuti556
@Hayuti556 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኛን ከስደት መልስ አላህ ይወፍቀን❤❤❤❤❤
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 11 ай бұрын
ወላሂ መሻአላህ ተባረካላ የምላሽ አቀቫበሉ መስተንግዶው ያምራል
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 11 ай бұрын
አህመድ ወንድማችን ጀዛኩሙላህ ከይረን ያሰላም እንዴት ደስስስስ ይላን ❤❤❤❤
@sudyestubesudyes3847
@sudyestubesudyes3847 11 ай бұрын
ወላሂ ቃላት ያጥረኛል ማሻአላህ አላህ አይለያችሁእስከ አኸራያረብ ምቃኛ አይያችሁ አደራ በአላህ ስም ነው እምላችሁ የማንንም ወሬ ሰምታችሁ በመሀላችሁ ሰይጣንእንዳታስገቡ ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ ❤
@ZebibaKedir-b8s
@ZebibaKedir-b8s 11 ай бұрын
አላህ ዱንያ አሄራህን ያሳምርልህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀሊሉ ይደሰትብህ አህሜ ማሜም መልካም ትዳር
@elhamemohammed2347
@elhamemohammed2347 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ይለያል ወላሂ አህመድ ወሎ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@LobabaAthi
@LobabaAthi 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሳያችሁ እባየመጣ በጣምደስ ትላላችሁ ዉደታችሁን እስከጀነት ያረብ አይለያችሁ
@kadijamedia.3739
@kadijamedia.3739 10 ай бұрын
ያሰላምም ማሽአላ ያልይና የፋጢማ ጋብቻ ያረግላችሁ ውለዱ ክበዱ ማሽአላ ማለት የትረሱ👍ግለግለፁ ደስታችሁን
@ssaa8309
@ssaa8309 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ስታምሩ አህመድ አላህ ይጨርልህ ወድማችን ሙሽሮቹም በብሩክ❤❤❤
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞች እስኪ አሚን በሉ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያላገባም ያግባ ያልወለደም ይውለድ። ስደት በቃ ይበለን
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 11 ай бұрын
ማሜ ወድማችን እኳን ደስስ አለህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ😍❤
@haroni2982
@haroni2982 11 ай бұрын
እጀሽ ይባረክ ያዘጋጀችዉ ሚስተ እንኳን ደስ አለክ ከክፉ ይጠብቅዉ
@SeadaWussan
@SeadaWussan 11 ай бұрын
as we wb በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ ወሎንም እዳስደሰተህ አላህ ያስደስተዉ እስኪ በአላህ ከኢትዮጵያ ወደ ኢማራት የሚመጣ ካለ ትንሽ በርበሬና ሽሮ አማመጣልኝ ጨጎራ አለብኝ የስደ ዘር ና ሩዝ ቅመማ ቅመም ተከልክያለሁ ሮመዳን መጾም ይከብደኛል በተረፈ ዱአ አድርጉልኝ
@semirahssen
@semirahssen 11 ай бұрын
ማሻአላህ ባለቤትህም ባለሞያ ነች አላህ ይጠብቃችሁ አህመደዬ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@እሙፈሪሀ
@እሙፈሪሀ 11 ай бұрын
ከምር ቃላት ያንሳዋል አላህ ጀዛውን በኸይር ይክፈለው ማሻአላህ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ForX : "ANAATU HIDHAA JIRA" Qophii Addaa
31:23
ForX Entertainment Media
Рет қаралды 44 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН