ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | ባልንጀራህ ማነው?

  Рет қаралды 8,659

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

#YaredTilahun #EvangelistYaredTilahun #WengelawiYaredTilahun #MihretEtefa #ZemaritMihretEtefa #SingerMihretEtefa #DrAbateBitew #amharicsermon #amharicsermonshort #EECBOSTON #EthiopianEvangelicalChurchinBoston #AmharicSermon
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
Ethiopian evangelical Church in Boston
www.eecboston.org
#AmharicSermon
#Amharic_protestant_song
#amharic_protestant_mezmur
#amharic_music
#amharic_mezmur
#amharic
#menfesaw_mezmur
#mezmur
#mezmurprotestant
#pentecostal

Пікірлер
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@LamlamWejra
@LamlamWejra 5 ай бұрын
የጌታ ባሬያ አንተንና እዳንተ ያሉትን ያላሳጣን ጌታ ይባረክ እድለኞች ነን የጌታን የልቡን ምት ወደእኛ የሚያደርስ ትውልድ በዘመናችን ላይ ስላላሳጣን ጌታ ይባረክ የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
አንተ የትባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ፣ ስለተገለጠልህ የእግዚአብሔር ቃል፣ ስለገባህ እውነት ይህንንም በፍፁም ትህትናና፣ በእግዚአብሔር ግሳፄ ስለገስፅከን፣ ስላስተማርከን፣ ስላነቃሀን በእርግጥም መሳታችንን ከመስመር ወጥተን እጅግ እደራቅን ፍንትው አድርገህ አሳይተህናል። ባንተ አልፎ ያስተማረን፣ የገሰፀን መንፈስ ቅዱስ ይክበር!! ይህንን ትምህርት ከዚህ ቀደምም አስተምረኸናል፣ ሰብከሐናል፣ በተለየዩ ሚዲያዋችም በሰጠሀው ቃለ-መጠይቅ ላይም በአፅኖዎት ስትናገረው ሰምቻለሁ፣ እንደዛሬው ግን ውስጤ ገብቶ አጥንቴ ድረስ አልካኝም። እባክህ ሳትሰለች ደጋግመህ፣ ባገኝሀው መድረክ ሁሉ አስተምረው። ምክንያቱም ሌላውም ሰው እንደኔ በእንተ ትምህርት ላይገባው፣ ውስጡ ላይነካ ይችላልና። በእውነት ክርስትናዬን፣ በመዳኔ ውስጥ ይምኖረውን የክርስቶስን ህይወት በትልቀት ወደውስጤ ተመልክቼ እንድመረምርና እንደጠይቅ፣ አልፎ ተርፎም ትግልን የቤተሰብ ውስኔ እንድናደርግ አስችሎናል!! አንተ የምወድህ ውድ ወንድሜ ተባረክ!! እግዚአብሔር በዚህ ጊዜና ሰአት እድትፈፅመው ያስቀመጠውን ራእይ የምታከናውንበት አቅምና ሀይል፣ አብረንህ የምንቆምም የሰዎች ልብና ፈቃደኝነት ይስጥህ።
@yaredtilahun6536
@yaredtilahun6536 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ጽጌ አርአያ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ::
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Жыл бұрын
በእወነት ኢየሱስ ባካል ተናገረኝ😭ፓስተር እድለኛ ነህ ቃል ምላስ በልብ ስላለ እዲ መናገር ጌታ ሲረዳ ነው❤
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Жыл бұрын
አረ ወንድሜ ያሬዶ በአንተ ለሚሰራው ጌታ ክብር ምስጋና ይብዛለት
@LamlamWejra
@LamlamWejra 5 ай бұрын
አቤቱ መልሰን😢😢😢😢😢😢አሜን ይመልሰን ጌታ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@EyerusalamYimer
@EyerusalamYimer 10 ай бұрын
Anten ende sitota lebetekistiyan yeseten amlak lezelalem yimesgeen❤️❤️ ባለንጀራን መውደድ ማለት ምን ማለት እንደሆነና ምን ማለት እንዳልሆነ ከቃሉ ብታብራራ አንድእንደ ሌላን መዉደድ ተብሎ ራስንም ቤተሰቦቹንም ቀውስ ውስጥ ማስገባት አለና ማብራሪያ ብኖር... ተባረክ ጌታህ በመጣ ጊዜ ስትተጋ ያግኚህ❤❤❤
@yordanoshailu383
@yordanoshailu383 Жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታይባርክ እውነት ነወእውነቱን ስለገለፅ ዘመንህ ይባረክ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
ወንጌላዊ የሚቻል ከሆነ ስብከቶችህን አጠር ባለ ጊዜ ማጠቃለል ብትችል ብዙ ተመልካች ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ። ስለ አገልግሎትህ ጌታ ይባርክህ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ኧረ ወንጌላዊ ያሪድ ምንም ቢረዝም አይሰለችም ችግሩ እኛጋ ካልሆነ የይሀንስ ትምህርት አጫጭር ሆኖብኛል ያው ኢትዮጵያ ስለሆነ መሰለኝ። ያሪዴ በሁሉ ነገር ተባረክልን የኛ በረከት።
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
@@rtfdift143 በነገራችን ላይ አንድን መልእክት በሶስት ደቂቃም በሶስት ሰአትም ማስተላለፍ ይቻላል ቁም ነገሩ የጊዜው ብዛት ሳይሆን የመልእክቱ መተላለፍ ነው። I hope u got me. Right?
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 Жыл бұрын
Powerful message! Many more blessings!!!
@tamirumehiretutesema700
@tamirumehiretutesema700 Жыл бұрын
ወድማችን ወንጌላዊ ያሬድ - ጌታ ዘመንህን ይባረክ ! አንተን ያወቁበትን ቀን ሁሌም እባርከዋለሁ ዘመን በዘመን ሲተካ ጸጋህ እየጨመረ እየጨመረ ያስደንቀኛል ። በትምህርቶችህ እና በመጻፎችህ ህይወቴ ተቀይሯል። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ !
@yaredtilahun6536
@yaredtilahun6536 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ምስራቅ ስለ መልካም ቃልሽ ጌታ ይባርክሽ:: ይህን ከመስማት የበለጠ የሚይስደስት ምን አለ? ተባረኪ::
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Evangelist Yared tilahun God bless your everything ❤
@MerryamyDamte
@MerryamyDamte Жыл бұрын
Amazing what heavenly revealed teaching of word of God. Many more bless unto you You are the gift of our world. I Love you Evangelist Yare
@girmayfsahaye5956
@girmayfsahaye5956 Жыл бұрын
ኈይታ የሱስ ይባርኽካ ወንጌላዊ ያረድ ሓወይ
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Amen 🙏
@sanditemesgen7536
@sanditemesgen7536 Жыл бұрын
Amen
@MasterKeykey
@MasterKeykey 17 күн бұрын
God bless you
@LamlamWejra
@LamlamWejra 5 ай бұрын
እባካችሁን ወደግሩጶች ሼር እናድርግ ለወጌል አማኞች ሁሉ መድረስ አለበት እደዚህ አይነት ትምህርቶች
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Wengelawi
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
WOW pastor Egzhaber yebarkhi .
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ያሬድ ጥሩ reminder የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ጓደኛዬ ማን ነው? ሁላችንም ራሳችንን ልንጠይቅ የሚገባ ጥያቄ ጌታ ብቻ ይርዳን ።
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel 9 ай бұрын
Bless u
@EyerusalamYimer
@EyerusalamYimer 10 ай бұрын
መውደድ የሚለው ቋንቋ..
@zenimoges2834
@zenimoges2834 6 ай бұрын
I love your teschings, but it is not really practical in your life. I heard you insulting people. You call people cancer to support killers. I learn that የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ! from you . Since then I considesr you as an actor.
"የእግዚአብሔር ሥራ" | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun
1:12:25
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ
25:42
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
#part_1 የኋለኛው ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
55:31
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 119 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН