ዋቃ ጉራቻና የአዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ | የአሜሪካ አምባሳደር ይቅርታ፣ የጃዋር ውርደት | ፊልድ ማርሻሉ ብርሃኑ ጁላ ያጋለጡት ሚስጥር

  Рет қаралды 25,985

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 473
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 4 сағат бұрын
ስዬ አንበሳ መጣ እያገስ 🎉የኢትዮጵያ ጀግና የእሸቴ አባት ፈጣሪ እንዲጠብቅህ የዘላለም ጸሎቴ ነው ስዬ ::🙏🙏🙏
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 4 сағат бұрын
አሚን አበሳው አጋሳ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 3 сағат бұрын
ASAMA 🐷 SEYUM. ASAMA. kadery new megedel ged new
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 3 сағат бұрын
@@ziyadahassen5876ASAMA. 🐷 kadery.
@sikosilo8413
@sikosilo8413 3 сағат бұрын
❤❤❤❤አሚን
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 3 сағат бұрын
አንተ ደግሞ ጉማሬ፡፡​@@youtubeethiopia8768
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 сағат бұрын
በዛሬው የታዬ ሹመት በጣም ደስ ብሎናል ።በቃ ሃገራችን ከፍታዋ እየወጣ መሆንን ይበልጥ ያረጋግጣል።ዶር አብይ እና ታዬ ተጣመዱ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ስለሆኑና ሃገራቸውን ስለሚወዱ አይደለም ካፍሪካ ከአለም ተወዳዳሪ ሊያረጋት እንደሚችሉ እንተማመናለን።
@GebretatyosHadush-yb9su
@GebretatyosHadush-yb9su 3 сағат бұрын
Enante sewoch gin endet new mtasbut
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 2 сағат бұрын
Masebee eko komaa alesemashme ?​@@GebretatyosHadush-yb9su
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 сағат бұрын
አሚን የኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ በላ ይውረድባቸው ::🙏🙏🙏
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 3 сағат бұрын
እግዚአብሄር በአምሳሉ ፈጠረን ስንል በቁመናውና በመልኩ ሳይሆን በባህርይው ነው።
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@NebaAsrat-hd7eb
@NebaAsrat-hd7eb 2 сағат бұрын
ሰያ ትላንት በጣም የማከብራቸውና የምወዳቸው ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን አገኘዋቸው እጃቸውን ሰምኩኝ ስዬ እግዚኤብሔር ይስጥክ ወንድሜ ጀግና አክባሪ ነህ እኔም ነኝ የወ/ር ልጅ ነኝ ወንድሜ
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 4 сағат бұрын
አሁን ነው ለሮባ ሮቢና እና ለ ስዩሜ የ እሸቴ አባት መጨፈር. በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏🙏
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 3 сағат бұрын
“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።” - ዮሐንስ 1፥18
@mekke6544
@mekke6544 2 сағат бұрын
በዓይን ያየው ስለሌለ ነው የማይታይ እግዚአብሄር ለማለት ነው "ዋቃ ጉሩቻ" ያሉትና ምንም በምስል የሚያመልኩት አምሳያ ስዕል የሌላቸው። ሙሴ በሲና ተራራ ላይ በደመና ውስጥ እግሩን አይቶ እንደ ምድብ መልክ ነው ብሏል ኦሪትን ተመልከት።ዘጸአት፣24 ቁጥር 9 - 12(ስለ እግዚአብሄርን፣ኢሎሂም፣ማየት)
@Dav-Eth
@Dav-Eth 4 сағат бұрын
ስዬ ጀግናው ዛሬ ይተነተናል ሮባ ወጥረህ ጠይቅልን ❤👍🇪🇹
@rtfdift143
@rtfdift143 Сағат бұрын
የእግዚአብሔር መልክ ቀለም አይደለም የእግዚአብሔር መልክ ባህሪው ነው በጎነቱ፣ቸርነቱ፣የዋህነቱ፣ደግነቱ አፍቃሪነቱ፣ መልካምነቱ ወ ዘ ተ።
@KedirsalihSalih
@KedirsalihSalih 34 минут бұрын
እንደዛ ከሆነ በጎ ያልሆነውስ በራ ቢስለውስ እርጉም ነው ቸር አይደለም ቢልስ
@Emu-fb9ol
@Emu-fb9ol 3 сағат бұрын
ስዩሜ እግዚሐብር መንፈስ ነው ።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 4 сағат бұрын
ሰዬ ❤ በቅድሚያ እንኳን ለምታሰተላልፈው ትምህርት ሰጪና አንቂን መረጃህን ለማሰተላለፍ ከሰራ ባልርደረቦችህ ሮቤልና ፣ ወፍ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍
@abmd7541
@abmd7541 3 сағат бұрын
በል አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠገያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእሱም አንድም ብጤ የለውም
@abiy9588
@abiy9588 2 сағат бұрын
መርየም 50
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie 3 сағат бұрын
ስዬ ጀግናው ፣አምሳያው ሮቢ ሳያችሁ ደስታዬ ልክ ያጣ ነው ። ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን ከየትኛውም ክፉ ይሠውራት ይጠብቃት ዘንድ ፣ለጠላቶቿም አሳልፎም እዳይሰጣት የዘውትር ፀሎቴ ነው ። አሜን !!!!!!!
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 36 минут бұрын
ስዬ ስለእግዚአብሔር ያብራራህበት መንገድ ልክ አይደለም ማለቴ የሰማይና የምድርን የሰውንም ፈጣሪ በዚህ መልክ አይተነተንም እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በእውነትና በመንፈስ ነው
@husentirfu3454
@husentirfu3454 Сағат бұрын
ስዬ ወቃ ጉራቻ ጥቁርነትን ብቻ ሳይሆን የሚገልፀዉ እግዚአቢሄር የማይታይ የማይዳሰስ አጋር የሌለዉ እና በብቸኝነት የሚመለክ አንድ አምላክን ይገልፃል
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Сағат бұрын
laila hailala nw lemn atlenm?
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 3 сағат бұрын
ስዬ አንበሳ መጣ እያገስ❤🎉 ኢትዮጵያ ጀግና የእሽቴ አባት ፈጣሪ እንዲጠብቅህ የዘላለም ጸሎቴ ነው ስይ🙏🙏🙏🙏🙏
@dawittsegaye7788
@dawittsegaye7788 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@ad1187
@ad1187 2 сағат бұрын
እውነት በጣም ደስ የለኝ የቁርጥ ልጅ የሆኑ አባሳደር ታዬ የኢትዮጵያን ፕሬዘዳንት በመሆናቸው 💯💚💛❤💚💛❤🌷
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 3 сағат бұрын
ምርጦቹ Wellcome🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 3 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@abdulmejid76
@abdulmejid76 4 сағат бұрын
ስዬ አለህ ይጠብቃቹ
@እቢ
@እቢ Сағат бұрын
አስረግጨ እየነገርሁሽ ነዉ 😂
@abdulmejid76
@abdulmejid76 Сағат бұрын
@@እቢ ምኑን
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x Сағат бұрын
Thank you for your intelligent and interesting analysis & discussion!
@BezawwerkTesefay
@BezawwerkTesefay 4 сағат бұрын
ሰዮሜ ጀግናችን ነህ ስብሠብ ብለን እየጠበቅንህ ነበር ከች አልክልን እናመሠግናለን።።።
@tesfahunyonas
@tesfahunyonas 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ምስጢሩ ጥልቅ ነው ።
@fasilashagre4808
@fasilashagre4808 2 сағат бұрын
እግዚአብሄር መልክ የለዉም መንፈስ ነው ስእሎች ሰው የሳለው እንጂ ክርስቶስም ማርያምም በዚያን ጊዜ መልካቸውን የሳለ ፎቶ ያነሳ የለም ይህ የሰው እሳቤ ነው በዚህ መንገድ እግዚአብሄር አይገለጥም እባክህ ይህን ጉዳይ ለቲዎሎጂያን ተወዉ
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 3 сағат бұрын
እባካችሁ ከዚህ ዉጡና ወደሌላ ትንታኔ ግቡ ሰዬ ማሳየሉን ተኩሰ ሰእሬቻ ይበቃል በሰላም ሰለጠናቀቀ ፈጣሪን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioExpress
@EthioExpress 3 сағат бұрын
👉Memew ZARESH TENESABESH 😂😂! Zeme BELESH TEMARI ..Seyoum is giving lessons to people like you!
@Omeradem-w3r
@Omeradem-w3r 4 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 сағат бұрын
This is a very good opportunity to update the emergency response plan for seismic activities.
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 сағат бұрын
የመሬት መንቀጠቀጥ እኔ ስላለፍኩበት በጣም የሚያስጠላ አስፈሪ ነገር ነው ስዩሜ እንዳልከው እንሰሶች በቅድሚያ የሰማቸዋከል ለማንኛውም ሐገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ነገሮችን ትተን ፀሎት ማሰማት ያስፈልጋል አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ቀናተኛ አምላክ እንዳለን ማወቅ ነው።
@tunamillion7765
@tunamillion7765 2 сағат бұрын
ስዩሜ ሰላምህ ይብዛ !! በእስልምና የፈጣሪን ማንነት ሲያስረዳ ፈጣሪን በሆነ አካል እና አምሳል የምትመስለው ከሀነ ያ ምስል እና አካል ከሰጠህው ፈጣሪነት ይወጣል ወይም የመሰልከው ነገር እንጂ ፈፅሞ ፈጣሪ ነው ማለት አይቻልም። በአጠቃላይ በእስልምና መሰፈርት አላህን አላህ ለማለት ቂርአን ያስቀመጠው ይህን መሰፈርት ነው። አላህ አንድ ነው።አላህ የሁሉም መመኪያ ነው። አምሳያም ሆነ ብጤ የለውም። አይወልድም አይወለድም። ስለዚህ በእስልምና ፈጣሪ አካል እና ቅርፅ ከሰጠህው ፈጣሪ ተብሎ አይታመንም።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 сағат бұрын
ስዬ.እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 сағат бұрын
Ethiopian officials start crying when their power ends. የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስልጣናቸው ሲያልቅ ማለቃቀስ ይጀምራሉ::
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
የሀገሩ ሀፍት ነው እምነቱ ሀገሩ ታደገ ጌታ ትልቅ ሀፍት ነው
@ALEBACHEWABATEALI
@ALEBACHEWABATEALI 2 сағат бұрын
Sye you are Always great & give the Truth information . keep it up
@mehertabdabi2405
@mehertabdabi2405 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር በአምሣሉ ነው የፈጠረን ማለት ከአካላዊ መመሣሠል ጋር አይደለም የሚነሣው። እግዚአብሔር ህያው ነው ሠውን ህያው አርጎ ፈጥሮታል። እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሰውን አዋቂ አርጎ ፈጥሮታል ለማለት ነው። በነገራችን ላይ ግን ዋቄፈታዎችም ስለማይታይ ነው እንጂ ጥቁር የሚሉት ከቆዳ ቀለም ጋር እያመሳሰሉ አይደለም። ሙሉ ለሙሉ አውዱን የሣተ ነው ስለ እግዚአብሔር የተናገርከው።
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 4 сағат бұрын
Good job takiw seyoum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bisrat-m7h
@bisrat-m7h 2 сағат бұрын
ኘሮፌሰር እጅግ ድንቅ የኢትዮጵያ አርማ ናቸዉ ።ኘሮ ኃይለሥላሴ የሾሙዋቸው አገር የሙሁሮች መገለጫ ወለጋ ክ/ሀገር ግምቢ አውራጃ ነው።
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 сағат бұрын
ያም ሰው የሁላችንም አባት አዳም ነውና ስለዚህ የሁላችንም ፈጣሪ መልኩ እንዲህና እንዲህ ነው ለማለት አይቻልምና ነው።እርሱ መንፈስ ነው።እግዚአብሔር መንፈስ ነውና የሚመለከውም በመንፈስ ነው።“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” - ዮሐንስ 4፥24
@Markanberihun
@Markanberihun 2 сағат бұрын
ስየ የኢትዮጵያ ፊታውራሪ የሚዲያው ፕሬዚዳንት ሮባ ሮቢ ወፉ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@kedirabdi1908
@kedirabdi1908 2 сағат бұрын
I am happy when you talk about the problems of Ethiopia because by Allah if you say kha knows kha does not know the same may all of us out of ignorance
@DejeneDejene-e6o
@DejeneDejene-e6o 3 сағат бұрын
ተሽዬ እና ሮቤል በጣም እንወዳችዋለን እደዚው ለሁሉም ልኩን ንገርልኝ እኔ ከ1990 ጀምሬ ወታደር ነኝ በተለይ ደስ የምለኝ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ዘመን በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል መቶ አለቃ ደጀኔ ነኝ ከሱማሌ ባይደዋ
@Askwold2593
@Askwold2593 Сағат бұрын
We love you thank you for your service 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Fiseha-s6f
@Fiseha-s6f 3 сағат бұрын
ስዬ ዛሬ የማያልቅ ነገር ጀመርክ በእስልምና ስለፈጣሪ አምሳል መናገር ወንጀልነው አምላክ አምሳያ የለውም እየሱስ በእስልምና አምላክ አይደለ ም መልእክተኛ ነው ቶሎ በልና ከዚህ ወጣ
@MukeremReshad-c3d
@MukeremReshad-c3d 3 сағат бұрын
ስዩሜ። አንድ ነገር ልንገርህ እንስሳቶች ባልከው።የመሬት መንቀጥቀጡ ከመጀመሩ 20 ደቂቃ አስቀድሞ ድመቴ ከእኔ ጋር ምግብ እየበላች እያለች ከሌላው ጊዜ በተለየ የሠጠዃትን ምግብ ሳትጨርሠው ትታ ሄደች ይገርማል ።
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 сағат бұрын
ልክ ነው እንሰሶች በጣም ይሸበራሉ አምላክ ልቦና ሰጥቶን ምህረቱን ያውርድልን
@eagle4452
@eagle4452 2 сағат бұрын
37 ደቁቃ ጀምሮ ምርጥ ቅንብር Russia orthodox ብዙ ግዚ እሂዳለሆ ስእሉቾ ጥቆር ናቸው ። በተቃራኔው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የ ካቶሊኮችን ነጭ እየሱስ ክርስቶስ ነው እየተጠቀመች ያለችው
@sultanTesema
@sultanTesema 2 сағат бұрын
ሱዮሜ ቁሉሁአላው አሀድ አላው ሰመድ ለሚየልድ ወለሚይውለድ ወለሚየኩለሁ ኩፈን አሀድ ።
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 Сағат бұрын
ስዩም ተሾመ እኔ አድናቂህ ነኝ። የምትሰጣቸው መረጃዎች በሙሉ ጠብ አይሉም። የዛሬ ፕሮግራምህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በስሜት ላይ የተመሰረተ ነው። የራስህ ስሜት ባሪያ እንዳትሆን ተጠንቅ። ልተችህ ሳይሆን ምናልባት ላሳይህ ነው።
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛ ሰዉ እወቀቱ ከዘርና ከሀይማኖት ዙሪያ ወጥቶ አያዉቅም የሚበላ የሚላስ የሌለን ደሀወች እንዴት ከራብ ወጥተን እንበልፅግ እንስራ እንማር እንመራመር በሚል ጠቃሚና ወደፊት የሚያሳድግ ነገሮችን ርእስ ሆነዉ ሰዉ ሲወያይባቸዉ ተታዝቦ አይታወቅም ::ስዬና ሮቤል ወፋችንም የተከበረ ሰላምታ ይድረሳቹ ወንድሞቼ We Love you . ❤🙏🏿
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ አሁን አገር ወዳድ ከሴራ የራቁ ስራ የሚችሉ ቆፍጣና ጀግና አገር ወዳድ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴን አግኝታለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ፊልድ ማርሻል ብራኑ ጁላ ወታደር ነው ለሀገር ኢትዮጵያ በደሙ የካሰ የሰጠ ስለዝ የልቡን ነው የሚናገረው አንድ ህዮቱን ሰቶ ጨርሶ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 4 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@nuruhussenanmed678
@nuruhussenanmed678 3 сағат бұрын
በፍጡር አይመሰልም አላሕ ስዩሜ
@adissdej2717
@adissdej2717 3 сағат бұрын
Welcome💖💗
@hamedkader4979
@hamedkader4979 Сағат бұрын
ስዬ በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር እናድርግህ
@nbsltd5580
@nbsltd5580 3 сағат бұрын
Great one Seyume ❤
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk 4 сағат бұрын
ፊልድ ማርሻል የምንግዜም ጀግናችን ነው ስዬ አባ ተንትን ጀግና ሮቤል ወፉ በርቱልን እንወዳቹሀለን
@KidestLegne
@KidestLegne 3 сағат бұрын
😅😅😅😅
@eagle4452
@eagle4452 2 сағат бұрын
​@@KidestLegne ዘረኛ ኢትዮጵያ የ 83 ብሂር እናት ነች ይሂ ሊዋጥላቾ ይገባል።
@Manyazwal
@Manyazwal 2 сағат бұрын
ሙስሊሞች አላህ አምሳያም ብጤም የለውም ብለው ነው የሚያምኑት ከዚህ ውዝግብ ነጻ ናቸው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ስዬዬዬዬዬና ሮቤል ምርጦች ስዬዬዬዬ በሳል ተንታኝ በርታልን የአብችዬ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 2 сағат бұрын
ለምንድነዉ ማብራ ሪያ የምትሠጠዉ አሬቻኮ የቐየነዉ ሑሉም ኢትዮጵየዊ ሁሉ ያዉቁታል እኔ ነብሰ ካወቅሑበት ግዜ ጀምሮ በሬቻ የተጣላ ማንም ሠዉ የለም ሁሉም ሠዉ ይሔዳል በአሉ ሢከበር ለምንድነዉ እንደዚህ የምተካብዱት ተዉ ደግ አይደለም ይሔንን ፍቅር የሆነ ህዝብ ተዉት እኛ በሬቻ ግዜ ደሥ ብሎን ቅንጬ በልተን ሥጋበልተን ቅቤ ተቀብን ማር ጠጥተን ተመረቀን እናሣልፋለን አመት አመት አድርሠን እንለዋለን በፈለግነዉ መንገድ ፈጣሪን አናመሠግናለን❤
@gbhaile
@gbhaile 4 сағат бұрын
The presidency is a well-deserved honor to retire him at the height of his achievements, given his valiant efforts in defending our country against Western nations.
@AWELbeharu
@AWELbeharu 2 сағат бұрын
እንደዚ አይነት ፍልስፍናዉስጥ የምትገቡት ትክክለኛዉን የፍጥረታት ሁሉ አምላክ የሆነዉን አንድ አላህን እወቁ ያኔ መልሱን ታገኛላቹ በል እርሱ አላህ አንድ ነዉ አላህ የሁሉ መጠጊያ ነዉ አልወለደም አልተወለደም ለርሱ ብጤ የለዉም ቁርሃን 112 ምዕራፍ
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 сағат бұрын
“እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”“እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።” - ዘፍጥረት 2፥8 - ዘፍጥረት 2፥7
@addiseyeta195
@addiseyeta195 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር በመንፈስ እንጂ በስጋ አይደለም በአምሳሉ ማለት ስዬና ሮቢ
@tadiwostessema6505
@tadiwostessema6505 2 сағат бұрын
አይይይይ ስዩም ስለ ብዙ ነገር ስተነትን እሰማሃለሁ። በእምነት በኩል ግን የለህበትም መተንተን ውስጥ ስትጨምረው ፖለቲካብ ይሆናል። እግዚአብሔር መንፈስ ነው(አን/ዩሐ 4:24-25) እርሱ በስጋ የተገለጠው እኛን ለመምሰል በመስቀል ለመሞት ነው። ብዙ ማለት ይቻላል ግን እግዚአብሔርን አትዳፈር ጥሩ አይደለም ንስሃ ግባ። በመሬት መንቀጥቀጥም እግዚአብሔርን ሙድችአትያዝብን" አይባልም። በትልቅሽትህትና ነው የምነግርህ ንስሃ ግባ ለሌላ ግዜ አትዳፈር።
@sabamessele8084
@sabamessele8084 41 минут бұрын
Atefred yiferdebhal😅
@gezahegntadesse9540
@gezahegntadesse9540 3 сағат бұрын
please include Araya more often in the discussion.
@KedirsalihSalih
@KedirsalihSalih Сағат бұрын
ስለእምነት ለመተንተን የሄድክበት ብዙም አይነፋም በተረፈ ትመቸኛለ ማለት እምነት የፈለግ ይከተል ድንጋ ይይ ብያመልክ ካዋጣው ምንም አገባንም ብለህ አታልፍም
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
የነሱ አምላክ የእኛም እንደሆነ ለመናገር ፈልገው ተናገሩ ጥቁር እና ነጭ ነው ብለው አስተማሩ በለጡ
@HHh-zk2uc
@HHh-zk2uc Сағат бұрын
አላህ አምሳያ የለውም ብጤምየለው እሱን የሚመስል አድም ነገርየለም
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 сағат бұрын
ስየ ነአምን ዘለቀ አባቱን መሆን አልቻለም አሰብ ወደብ ለዘለቀ ይሁን
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሳይሆን በሰው አምሣል የተፈጠረው ሰው ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው።እግዚአብሔር ን ደግሞ ያየ ማንም የለም ነገር ግን በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ አርሱ ተረከው።ዮሐ1:-18
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 2 сағат бұрын
ስዬ አንተ የጂኦ ፖለቲክስ ምርጥ ተንታኝ ነህ ሃይማኖታዊ ትንተናውን ለባለቤቶቹ ተውላቸው።
@fredjean4506
@fredjean4506 4 сағат бұрын
አራተኛ ነኝ በርቱ በጣም ጠበኩህ
@aberhameyesak3567
@aberhameyesak3567 54 минут бұрын
Eslemena be amesale tefeterne ayeleme seya
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 3 сағат бұрын
ልክ ነሕ ወንድሜ እርስ በርሳቸው አይባሉም ዬዋሕ ሕዝብ ነው ጥፋተኛ እያረጉዋቸው ነው ሬኤቻ ልክ ነው
@pastorgediontegene3401
@pastorgediontegene3401 21 минут бұрын
እግዚአብሔር በባህርይው እንጂ በቀለም ሰውን አይመስልም በዚያ ላይ እኛ እርሱን እንመስላለን ሲባል በባህርዩ እንጂ በቀለም አይደለም እዚህ ላይ ተሳስተሃል
@berhanudema8941
@berhanudema8941 2 сағат бұрын
wow🎉🎉🎉🎉 today great answar
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 сағат бұрын
ትክክል ናቸው
@ChobeSalamon
@ChobeSalamon Сағат бұрын
እንዳትረሳ፡ጊዜ፡ነው።ጀግና።✌️✌️✌️
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 Сағат бұрын
ስዬሜ ጀግናችን እድሜናጤና ይስጥህ :
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 2 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍ይገባችኋል!!
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 сағат бұрын
ስዩሜ ተከለ እንኳን በአመራር ጀግና ነው።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 сағат бұрын
ደሴ የመሬት መንሸራተት ገጥሞ ነበር
@JafarJouhar
@JafarJouhar 3 сағат бұрын
Egzabiher. Meku Aytawkim
@WendemagengiRegasa-ru8ci
@WendemagengiRegasa-ru8ci 2 сағат бұрын
ስዪመ ሰዉበእግዝኣብሔር ኣምሳል ተፈጠረ እጅ እግዝኣብሔር በሰዉ ኣምሳል አልተፈጠረም ቃላቶችህን ኣሪም እወድሃለሁ
@TerefAbebe
@TerefAbebe 2 сағат бұрын
እኛ ፈጣሪን እንመስላለን ማለት ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 сағат бұрын
ንዝረቱ ዛሬ ፓርላማ ገባ ተሸኙ ታየ መጣ ለኢትዮጵያ ዳግም ስራ ሊሰራ የሚታይ እውነት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ብሩን ካልሰጡ ወያኔ ትጥቅ ይፍታ ፖለቲካ የት ያደርሳል የምራቡ አለም ሴራ ብሩ በዜና ተነገረ
@md_furnitur
@md_furnitur 3 сағат бұрын
Suyume yekirbki selallh atwra tawu latu beyi new eshi
@beyanawel4744
@beyanawel4744 15 минут бұрын
ስዬ እርማት፡ እኛ ሙስሊሞች አላህ፡ አንድ ነው፡ አይወልድም፡ አይወለድም፡ አምሳያ (ቢጤ) የለውም ብለን ነው የምናምነው፡፡ አላህ አለ፡ አዎ። ነገሮች ሁሉ በእሱ ፍቃድ እና ይሁንታ የሚደረጉ ብቻ ናቸው ብለን እናምናለን፡ ይህን ለማለት ነው ወንድም ስዩም 😊
@Shiferew
@Shiferew Сағат бұрын
ቦረትቻና ፡እመቤታችንን ፡እዴት ፡አገናኘሀቸው ፡መሥመር ፡አለፍክ ።
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z 3 сағат бұрын
ስዬ የእምነቱን ነገር ለሌሎች የስነ መለኮት ተማሪዎች ተወው!!!ጨዋ በሆንክበት ጉዳይ ተቆጠብ።የፖለቲክሱ ን ጉዳይ ያንተ ነው!!!
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 8 минут бұрын
የኔ አምላክ የብርሃን አምላክ ነው።
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 3 сағат бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር አለ።ዘፍ2:-26,እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረው።ዘፍ2:-27
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 3 сағат бұрын
የአሜሪካው አምባሳደር ቀትረ ቀላልና ብስለት የጎደለው ሰው ስለሆነ እየደጋገመ ተንጋሎ ይተፋል......
@nuruhussenanmed678
@nuruhussenanmed678 3 сағат бұрын
Alahi maninim ayimesilim
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 сағат бұрын
ሰዬ ❤ ኦሮሞዎች ዋቄ ጉራቻ በማለት በታላቅነት እምነታቸውን የሚያሰተላልፍት ቃል !! ወንዝ አካባቢ በመሰባሰብ እሬቻንና መለያ አርማቸው የዛፍ ግንድ የሚያከብሩት በእውነተኝነት ፍርድ ምንን ያሰመለክታል 🙏 ወንዝ ውሰጥ ከብትን ፣ ቅቤን ወተትን ++ የሚገበሩትና የሚረጩት 🙏 ለተራቡ አሳዎች ነው ✋✋✋✋✋✋✋
@DemekuMengistu
@DemekuMengistu Сағат бұрын
ተማሪዎቹ ያሉበትን የምታውቅ ይመስላል
@astersheleme9139
@astersheleme9139 2 сағат бұрын
ሰዩማችን❤🎉🎉❤🎉❤🎉ጀግና❤❤❤❤❤
@modinali3987
@modinali3987 Сағат бұрын
Endene filagot bihon ambassador Taye yewuch guday ministirnetun yizew biqetilu ena yeprezidentinetu bota le Professor Harageweyin biset melkam neber.
@tme251
@tme251 3 сағат бұрын
Tewebkhehne egzabher meklga aydeleme atedafere.❤🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ጂጂ እዳለችው ትላንት ነጭ ጥቁር ነው ሳንል ዛሬ ነጭ ነው ጥቁር አትበሉ እሱ እናንተን ይመስላል ጌታ ነው ያለችው ቀድማ ነቅታ
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf 3 сағат бұрын
በቀድሞው የኢትዮጵያ ጀነራሎች እና ምሁራን አባቶች የታቀደው እቅድ በአዲስ አበባ ከ 4 ፎቅ በላይ እንዳይገነባ በለው ነበር የእሳተ ጎሞራ እምቅ አለ አንድ ቀን ቢፈነዳ ጉዳቱን ለመቀነስ ግን ሰሚ ጠፍቶ ሕዝቡ ንብረቱም እንዳይጠፋ
@hawulteeshetu5417
@hawulteeshetu5417 2 сағат бұрын
ሶፋ ላይ ጋደም ብዬ ነበር ስፋው ተወዛወዘብኝ ምንድነው ብየ ወደ ግራ ውደ ቀኝ ስመለለት ውደ ጣ ሪው ስመለከት መብራቱ ይወዛወዝ ነበር
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 43 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 7 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 43 МЛН