አዋቂ ምኑን ተይዞ መርፌ ይወጋል? የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 16 ክፍል 18

  Рет қаралды 161,285

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Yebetseb_Chewata

Пікірлер: 107
@ekramteub3515
@ekramteub3515 2 жыл бұрын
ሙሰሊሞች አላህምዱሊላህ ብትሉ ምችግር አለበት
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 жыл бұрын
ምንም
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 жыл бұрын
አይ አረቦች ቆንጆ አድርገው ነው ባሪያዎች ያደረጓችሁ።ምናለ በቋንቋቸውስ ፈጣሪያቸውን ቢያመሰግኑት??ወይስ አላህ አረብኛ ብቻ ነው የሚሰማው??በቋንቌችሁ አታመስግኑኝ ብሏል እንዴ?
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 жыл бұрын
@@jesuis-lm8sq እኛ ሁላችንም አልሃምዱልላሃ አንደ አላህ ነው ምናመግነው አረብኛ። የአርብ ብቻ ነው ያለ ማን ነው ?እንዴ እናት ማርያም ገብርኤል። እናት። ቲሞት አባት ይሞት ምናምን አንልም እሺ። ግን እኛ ሀይማኖት። ልኛ ተይ/ ቶ እውነት ፈልጉ እሺ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
ነፂዬ የቤተሰብ ጨዋታ ድምቀት እድሜህ ይርዘምልን❤
@zinettube4825
@zinettube4825 2 жыл бұрын
አላህ የሀገራችንን ሰላም መልሶ የቤተሰብ ድምፅ ያሰማን ድል ለኢትዮጵያ ማነው የቤተሰብ ድምፅ የናፈቀው ኡፍፍፍ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 2 жыл бұрын
ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው ። kzbin.info/www/bejne/jZLIlXWkd7KJm5Y
@user-bg4ws8lb2n
@user-bg4ws8lb2n 2 жыл бұрын
ሣህ ወላ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 2 жыл бұрын
እሺ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 2 жыл бұрын
Sah
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
🕋🕋🕋🕋🕋🕋😣😣😣😣😣👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@hanunhomemade4371
@hanunhomemade4371 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና በደምብ እንሳቅ እንጂ በዚ ሰአት 😆😆 ከባድ ነው።
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 жыл бұрын
ሳቂ ምናለብሽ እኔም ልሳቅጅ በገድ😔😁😁😁😁😁😁
@kookoo1474
@kookoo1474 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 2 жыл бұрын
አይ ወደ ጥርስኮ ባዳ ነውሀሀሀሀሀ
@user-sl8ol6om2j
@user-sl8ol6om2j 2 жыл бұрын
@@user-mn6yy8vy8oሙድድድድ👍
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 жыл бұрын
ውይይይይ የነፃነት ወሬ ሳልፈልግ ያስቀኛል😂😂😂ያረብ የሀገራችንን ሠላም መልስልንና እንሳቅ አጥፊዎችን አጥፋልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔😔👍👍👍
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ምሬት እንድንበቃ እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ካንችጋ ነው 💚💛❤️
@hanimuhammed3065
@hanimuhammed3065 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያደርግልን
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ባሳላም መህጣቹ አላህ ሃጋራችን ሳላም ያድርግልን ያራብ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 2 жыл бұрын
ነፂ እንኳ ደህና መጣህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
አላሕ ለሐገራችን ሠላሟንያውርድላት
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ምሬት እንድንበቃ እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ካንችጋ ነው ☝️☝️
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
አላህ ጥላቶቿን ከኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን ያረብ ሰላምን አምጣልንን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ማህሌት በጣም የደስ ደስ አለሺ
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ የምውደው ቻይናል አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን🇪🇹💚
@funnyvideo-cc4vc
@funnyvideo-cc4vc 2 жыл бұрын
mashallah sofiya
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ነፂ ነብስ ነገር ቀላል አታስቅምኮ😍😍😍
@bahredinibrahim3486
@bahredinibrahim3486 2 жыл бұрын
Edezih aynet koshsa sha tiyake mawtat yelebachhum
@samiraali4005
@samiraali4005 2 жыл бұрын
Ethiopia lezalim tinurii 💘💘💓💓🇪🇹🇪🇹💪
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
እኔኮ የሚስቀኝ ጠያቂው ሰውየነው😂😂
@helentedele1100
@helentedele1100 2 жыл бұрын
ነፂ እንዃን ደህና መጣህ
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 жыл бұрын
ሠላም እንደናችሁ እንኩን ሠላም መጣችሁ የቤተሠብ ጨዋታ
@meronayele2822
@meronayele2822 2 жыл бұрын
ነፂዬ እምወድህ የኢንስተግራም ተከታታህ ነኝ አድናቂህም!!!
@rabihrakha4091
@rabihrakha4091 2 жыл бұрын
Enkan Le Enatchi Le Emabetachn kidst dengl maryam Ametawu kibr Bale be selam Adersachu Adersen 💐💐💐
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 жыл бұрын
በትክክል አልሃምዱልሃ
@aishaethiopia4059
@aishaethiopia4059 2 жыл бұрын
ያአላህ እንደት ሰፉት
@nathanadelegn7891
@nathanadelegn7891 2 жыл бұрын
Lijtuwa gn replay tsafelign
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
ወላሂ አሳከኝ አቦ ኑርልን ክክክክክ
@duretijeylan6240
@duretijeylan6240 2 жыл бұрын
History is
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሣቅ በሣቅ አደረከው እኮ😂😂😂😂👍
@biniambelay1850
@biniambelay1850 2 жыл бұрын
cheberewa liji adegna nech beras metemamen kesua wuch lasar new!
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 2 жыл бұрын
አገሬ ናት ደባርቅ
@user-hq8ou6vc4w
@user-hq8ou6vc4w 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
አይ ነፃንት ወሬህን ልክ እንደ እናቶዎች ወሬ ትወዳለህ በርታ አድክሜ
@lijhafr4844
@lijhafr4844 2 жыл бұрын
እደሰዉአላለም😂😂😂
@saratsegay6969
@saratsegay6969 2 жыл бұрын
Ntsi mrtu ye hagerachn selam yemelsln
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 жыл бұрын
ነፂ የሳቄ ምንጭ ስወድህ
@rabyasayed8543
@rabyasayed8543 2 жыл бұрын
tamalasa eda nasante
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 2 жыл бұрын
በጣምም ባትንቀዠቀዥ ጥሩ ነው ፍሪዟ እርፍና ይመስል ዝም ብሎ መለፋደድ ምን ይሉታል ኤጭጭጭ መልሷ ሁሉ ይዘጋል የእኩያ ጔደኛዋ አደረገችው እኮ ነፂን
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
አትዘባርቂ ላም
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 2 жыл бұрын
@@ethiozena3826 ተዘቅዘቅ በግ
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
@@abebatelahun4055 ለምን አትወልጂለትም..ጊቢ ሙሉ አህያ
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 2 жыл бұрын
@@ethiozena3826 ደንቆሮ ምናባህ አቃጠለህ አሽቃባጭ ሰው የራሱን አስተያየት መስጠት መብቱ ነው ምናባህ ታለቀልቃለህ ከዛ ከዚህ የሆንክ ቀሚስ ለባሽ ሴት
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 жыл бұрын
የሁናልያት ቤተሰቦች ልብሳቸውን አልቀየሩም እሳ እንደዛው ናቸው ደስስሴ ይላሎ
@adonaybrhane2009
@adonaybrhane2009 2 жыл бұрын
be and ken eko new keretsaw
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ናው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ባንድ ቀን ነው ብዙ ጊዜ ሁለት ሶስት ጊዜ የሚተላለፍ የሚቀረፁት ለዛ ነው በአንድ አይነት ልብስ የሚቀረፁት
@duretijeylan6240
@duretijeylan6240 2 жыл бұрын
Histog
@getachewmoges4906
@getachewmoges4906 2 жыл бұрын
Ageritu Torenet huna ANTE tesekaleh Denkoro
@hayatmostafa8563
@hayatmostafa8563 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-qz1db1kk4p
@user-qz1db1kk4p 2 жыл бұрын
የነፀነት እኔ የዬዉትን መን አዬ
@lovemom4156
@lovemom4156 2 жыл бұрын
ነፅዮ ሁለም ፈታ😂😂
@rootsflex9331
@rootsflex9331 2 жыл бұрын
እረ ብሮ ሱሪካ ጋር ችግር አለ አለባበስ ይስተካከል?
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ከኪኒን መርፌ እወዳለሁ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 жыл бұрын
አይ ነፂ አተኮ የሞትድውማሳቅህአይቀርም
@fsy1999
@fsy1999 2 жыл бұрын
25ሽ የአንድ ስልክ ዋጋ🤭
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ኧረ ebs አሁን '' ሊጣላኝ ነው '' የሚል ቃል በየትኛው አስማት በምልክት ይገለፃል ? hahaha p
@onelove8524
@onelove8524 2 жыл бұрын
ሊያስመልሰኝ ነው ማለት ነው አማርኛው ሀሀሀ
@abdumagna5203
@abdumagna5203 2 жыл бұрын
ሡሪህ ምንድን ነው ፈንጅ አጥምደህ ነውን
@salihathassen7655
@salihathassen7655 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-ri8uq6dx6k
@user-ri8uq6dx6k 2 жыл бұрын
ነፃ እንካን በሰላም መጣህ የሳቁ ምንጭ 😂😂😂😂 ነህ የሆናልያት ቤተሰብ ደስ ስሉ 🥰🥰 ስላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያድርግልን ፈጣሪ 🙏🙏ሳብስክራይብ አደረጉኝ 🙏🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ምን አልሸ
@reemreem2594
@reemreem2594 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z ክክክክክ
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z 😂😂😂😂😂😂
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን አልሽ ስላም የነሳችሁን እኮ እናንተ ናችሁ 😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@user-sw5ge1jl6k ገረመችኝ እኮ
@zdfamily9439
@zdfamily9439 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ አትለፎኝ ሰብሰክራይብ ሸር አርጉኝ ሊቃጠልብኝ ነው 😭
@samiraali4005
@samiraali4005 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
አንበሳ እኮ ግን ሰው ይገድላል እንጂ አይበላም🙄
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ነብርም ይገላል እንጂ አይበላም ዋናው መግደሉ(አለመማሩ)ነው በሚለው😂
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
@@user-hd8jn5qd1x 😂🙈😂
@yonastadele3910
@yonastadele3910 2 жыл бұрын
ዘንድሮ አንተ ብቻ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምትስቀው ። ኧረ ሳቅ
@getachewmoges4906
@getachewmoges4906 2 жыл бұрын
Meheim NEH ASEMESAY DENKORO
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
the way he treating the loser at the end is bad.,,he has to thank them for their participation...lehedu new,,hedu... this disrespecting the participant
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ሲያረግዙ ቶሎ ቶሎ ያሸናል እንዴ 🙄
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 2 жыл бұрын
አወ እህቴ እርጉዝ እንደነበረች አይቻለሁ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 жыл бұрын
አው
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰላዋዊ ሠልፍ 🅱️🌟kzbin.info/door/ArXKkCSpLTd3zsL9H1vTJA
@Kaltsega
@Kaltsega 2 жыл бұрын
የነጺ ሱሪ ምንድን ነው አይኔ ሮጦ ሱሪው ላይ😂 ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ቃልየ አትባልጊ🤦🏼‍♀️
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ጁታ ዘር አለብሺ መሰል ሀሀሀሀሀሀግን ምንአየሺ🙉🙈🙈
@Kaltsega
@Kaltsega 2 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ላንጠልጥልበት አላልኩም ሆ እንዳታስቀስፊኝ😂😂😂
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ እሮጬ ክምሩላይ ነው አይኔ ግን የእውነት ነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@favenyeman9192 እርሴቱ አበዳችሁ መሰል
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l እይው እስቲ አንቺ እራሱ
@tesnimworku8225
@tesnimworku8225 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,9 М.
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,6 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 6 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН