//አዲስ ምዕራፍ// ከእንባ ወደ ሳቅ...የቀድሞ የአዲስ ምዕራፍ ባለታሪክ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 66,205

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ከዚህ ቀደም በአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም እገዛ የተደረገለት ታታሪ ወጣቱ አለምነው አስቻለ በጠጅ ጠመቃው ስራ የት ደረሰ? ቤተሰቦቹስ ምን ላይ ናቸው? የሚለው ተቃኝቷል
"Discover the inspiring journey of Alemnew Aschale, a diligent young man who transitioned from receiving support through the New Chapter program to establishing his own thriving brewing business. Learn about his family's current status and how he's making a positive impact in his community."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 144
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 3 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ደረጃ ከፍ ብለ ኑር የምር ጀግና ወንድም ነህ
@GACH212
@GACH212 3 ай бұрын
ጀግና ነህ የብዙ ወጣቶች አርአያ ነህ ክብር ይገባሐል::❤❤❤
@iam-amhara
@iam-amhara 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ማርያምን በርታ ከዚህም በላይ ይገባሀል❤❤❤
@tigraya4426
@tigraya4426 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ማለት አንተ ነህ ዋውውውውውው😮😮😮😊😊😊😊
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 3 ай бұрын
ውይ በናዝሬቱ በድንግል ልጅ እንዴት ደስ እንዳለኝ😍😍😍 ክብር ለርሱ ይሁን🙏🙏🙏
@belekassaye9644
@belekassaye9644 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርቴ ከዚህ በበለጠ ደረጃ እንደምትደርስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ 🎉🎉🎉
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
የኔ ጀግናዬ የእውነት መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤️🙏
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 3 ай бұрын
ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እግዚአብሔር ወንድሜ
@abebekebede7910
@abebekebede7910 2 ай бұрын
እመብርሀን ሁሉ ግዜ ከአንተ ጋር ነች አይዞህ
@Zemensh
@Zemensh 3 ай бұрын
እዉነትም አድስ ምዕራፍ በጣም ደስ ይለል🎉🎉🎉 እንኳን እግዝአብሔር ራደህ
@Netanteseume
@Netanteseume 2 ай бұрын
ኤቤየስ እናመስግናን እንዴት ደሰ ይላል አለምነህ ከዚህ በላይ ከፈ በል ጀግና ነህ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አበዝቶ አብዝቶ ስራህ ይባርከው ጀግና❤❤❤❤❤አበርቱት ❤ኢቢኤስክበሩልኝ
@marmaria787
@marmaria787 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
ebs ክብር ይገባችሗል እናንተ ስትረዱ የነበረ ሰው ተለውጦ ማየት ለናንተ ኩራት ነው እንዲሁም ለረዳችሁት ሁሉ እግዚአብሄር በያላችሁበተ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
በስማም:ምግቡንሳይ:እጀራአማረኝ:አይስደት:ለማንኛውም:እኳንፈጣሪረዳህ:ወድሚ:እቢኤሶች:ለናተቃለትየኚም❤❤
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
የቀድሞውን ቪደወ አላየሁም በደስታ ስታለቅስ ስላየሁህ እግዚአብሔር ይመሰገን መውደቅ ያለ ነው ወድቆ መነሳት ግን ተአምር ነው በርታ::🙏🙏🙏🙏
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 3 ай бұрын
በጣም።ደስይላል።።ግንማስታወቂያ።አታስገቡብን
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ Ebsች ግሩም ድንቅ ጀግና ሰው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል በርታ ጀግና ነህ 👌👌👌👌👍👍👍 ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን ዘር ሳይሆን ሰውነት ይቅደም💚💛🙏
@Sofia-ms8fi
@Sofia-ms8fi 2 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድ ልጂ ሰርቶ ሲለወጤ ደሥ ይላል አሉ ቁጪብለው የሴት በር የምበሉ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው የኛ ሰው ጥሩ የሚሰሩ ሰዎችን መስደብ መናቅ ማዋረዱ መባረክ ይመስለዋል ሁሉምየዘራውን ያጭዳል በርታ ወንድሚ❤❤እነሱይሳደቡ አንተ በርታ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 ай бұрын
አወበንፁህልቡ የለፋ እግዚአብሔር በግዜዉ ሁሉን ያሰከል ወድማችን በርታ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አዲስ ምእራፎች በቅድሚያ እናተን አመስግናለው እንኳን አቀረባችሁት ያገዙትም ሰዎች እገዛቸው እንዲህ ፍሬ አፍርቶ ሲያዩ ደስ ይላቸዋል እኛም አብረን እንዳዘንን አብረን ደስ ይለናል በርታ ወንድሜ ።
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 3 ай бұрын
wow ebs the best in the world I am so happy for him God is good 👍🏻 🙏🏿 ❤️ 🙌 💖 ♥️ 👍🏻 🙏🏿 ❤️ 🙌 💖 ♥️ 👍🏻 🙏🏿 ❤️
@ሰሚረሀምዘ
@ሰሚረሀምዘ 3 ай бұрын
መሸአለህ አለህ ይበርክልህ ቀሪ ዘመንህን ይበርክልህ አለሁማ ሞሲሊ ወሰልም አለነቢይና ሞሀመድ ሰሉ አለን ነቢ ሶሎለሁ አለሂ ወሰለም
@umurehana2327
@umurehana2327 2 ай бұрын
S a w❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ጀግና ነህ 🎉🎉🎉አለምነህ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏 ebs ይደግ ይለምልም
@HabibaOumer
@HabibaOumer 3 ай бұрын
እውነት ጀግናነህ በርታ ምነውለወንድሞቸ እንደአንተአይነቱን ልብ ቢሰጥልኝ ብየተመኘሁ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 2 ай бұрын
ጀግናነህ ከራስህ አልፈህ ለሌላሠው ስራ ፈጣሪሁናሀል በዛላይ አድስምእራፎችን በአጭርጊዜ ውስጥ ተለውጠህ ኩራት ሆነሃል🎉🎉🎉
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
ጀግና ወጣት
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ወጣት ብራቦ 👍👍👍
@SamijoYetasb
@SamijoYetasb 3 ай бұрын
እንኳን ጌተእረዳህ EBS በጣም ሊመሰገኑ ይገባል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ዕረ ጀግና ነህ ልክ እንደ ቲጂ በርቱ❤❤❤❤❤ እኛንም ከማዳም ሽቀላ እግዚአብሔር ያላቀን የሰው ቤት ሁሌ መቼ ልንኖረው ይሆን የምንለፋለትን😢😢😢
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የኔ ብርቱ ጀግና በእውነት❤❤
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 3 ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወንድም አለም
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና የልብህን መሻት ይሙላልህ የድንግል ልጅ
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 3 ай бұрын
በርታ ጀግና❤❤
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 ай бұрын
በርታ ወድማችን ጀግና ነህ ተዝህ በላይ እንጠብቃለን ካንተ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 ай бұрын
EB's እተንም. እግዚአብሔር ይስጣቹ ስለጋበዘችሁት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
ጀግና ነህ❤🎉🎉🎉
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara 2 ай бұрын
Egziabheir yetemesegene yhun!🙏 Bravo wendme!❤👏
@ሳራያሀዲያዋ
@ሳራያሀዲያዋ 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሲላ ሁሉም ናገር 🤲🤲
@ሙኒረ
@ሙኒረ 2 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ደግሞ የሚሰራን ሰው ይሰደባል እደ የሰው እሰሳ ይሆናሉ ማሰቢያቸው ማለት ነው
@mearemeare1182
@mearemeare1182 3 ай бұрын
Jegena wedeme egezabeher yemesgen ❤❤❤❤
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 2 ай бұрын
❤❤❤ጀግና ነህ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanabekele1369
@hanabekele1369 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ ☺️
@yabuyabu580
@yabuyabu580 3 ай бұрын
Yene jegna wedeme ❤❤❤❤❤❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
Wow Betam Gobeze Berta Egzabher Kanet Gaer Yehune ebs Tebarku
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Alhamdulillah amazing I'm so happy for you good job keep it up
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በርታልን❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 ай бұрын
ዋዉጀግና ነህ በርታ
@talamangste9135
@talamangste9135 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 3 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ታድላለች ለድህነት እጅ ሳትሰጥ ከአንተም አልፈክ ለሌሎች የስራ እድል ፈጥረሀል እኛንም ከመዳም ኩሽና አዉጥቶን በሀገራችን ሰርተን እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን በጣም ጎበዝ ነህ👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏 የማዳም ቅመሞች የዚህን ሰዉ ጀግንነት ለራሳችሁ በላይክ ተመኙ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 ай бұрын
አንተ ጅግና ነህ ወንድሜ❤🥺
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
ጀግና❤❤❤
@ምስራቅ
@ምስራቅ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርታ
@marthasisay4318
@marthasisay4318 2 ай бұрын
ተባረክ ፍፃሜክ ይመር
@bateldamte
@bateldamte 2 ай бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@anisamitiku4676
@anisamitiku4676 3 ай бұрын
Allhammdullii yaa rabbii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 3 ай бұрын
ጀግና በርታ
@NahomLegend
@NahomLegend 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ssaa3540
@ssaa3540 3 ай бұрын
ማሩን ላክልን ለመዳም ቅመሞች እንገዛሀል
@Nitsuh-qe3yf
@Nitsuh-qe3yf 3 ай бұрын
Kante kezih belay entebkalene leleloch seweche araya mehon yechalk neh, Berta ayzohe gobez.
@SurprisedFjord-ph6ge
@SurprisedFjord-ph6ge 2 ай бұрын
ቀልዬ የኔ እርጎ።
@AbebaneshiDiffe
@AbebaneshiDiffe 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤
@MartaTesfay
@MartaTesfay 3 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@YonasSemegne
@YonasSemegne 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 2 ай бұрын
የኔ ወንዲም አንተም እሩህሩህ ነህ እኔንም አሥለቀስከኝ አብሽር ተሣዳቢዉም ይንበረከካል ያንተ አንገት ቀና ሢል የነሱ ይደፋል
@Belaydejen
@Belaydejen 3 ай бұрын
Jegina 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bitybity4949
@bitybity4949 3 ай бұрын
Ewnet jegna neh berta❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 ай бұрын
ዋው ከዚህ በልይ ከፍ ያርግህ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
❤❤❤እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን
@shsfvv37
@shsfvv37 2 ай бұрын
አያች ወዶችየ መስራት ያስከብራል❤❤❤❤❤
@eyerusgizaw1007
@eyerusgizaw1007 3 ай бұрын
Wawoo gobazi barataa wedim ❤❤❤❤❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 ай бұрын
Yenaaa gegnaaa wendmalmeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bertaaaaaaaaaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dsfd8981
@dsfd8981 2 ай бұрын
ጀግና
@AniyyeeAniyyee
@AniyyeeAniyyee 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@FekadiDamana
@FekadiDamana 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abrashbekl
@abrashbekl 2 ай бұрын
Eleleelelele❤❤
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 3 ай бұрын
ጀግና ነህ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 ай бұрын
ጀግና ወላሂ እደዝህ 8ወር እደዝ ለሌላ ሰዉ ስራመፍጠርህ በርታ
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@umurehana2327
@umurehana2327 2 ай бұрын
አለሀምድ ሊላሂ🙏
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ай бұрын
ፈጣሪዉን የሚፈራና ስራወዳድ ወንድ እዴት እደምወድ
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ጀግና
@MerryDanedena
@MerryDanedena 2 ай бұрын
Daselayil❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mecki-od7yc
@Mecki-od7yc 3 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@asmara1295
@asmara1295 3 ай бұрын
🙏🙏😢😢🇪🇷
@SheenaBh
@SheenaBh 2 ай бұрын
Ertar level 🎉🎉🎉🎉
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤💪💪💪💪✅✅
@ደሴ
@ደሴ 2 ай бұрын
wow❤❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 2 ай бұрын
💪👍👍👍👍
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪
@ሙኒረ
@ሙኒረ 2 ай бұрын
ወጣቶች ተማሩ መቸም አብዛሀኞች ወጣት አጭበርባር ናችሁ ፈጣሪያችሁን አፈሩ ወይ አታፍሩ ሸክም
@Almiab
@Almiab 2 ай бұрын
desi yelal enqanm ftare erdhe
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@KooKeeti-q9f
@KooKeeti-q9f 2 ай бұрын
Sew indi telewuxo lelelaw misale yihonal alech inji wantiya.....
@ምስራቅ
@ምስራቅ 3 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН