ዋሻው የተዘጋባቸው የሶስቱ ሰዎች ታሪክ // ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 42,554

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 161
@umuabuzerumuabuzer8921
@umuabuzerumuabuzer8921 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የበፊቶችን ታሪክ መስማት ወላሂ ጥሩ ነዉ ታጋሽ እንድንሆን ያደረግናል
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 4 жыл бұрын
Awo walha betam alha yerdne
@እኔነኝሻፋዳዋ
@እኔነኝሻፋዳዋ 3 жыл бұрын
ያረብ ወድማችን እንወድሃለን አይዞህ ጠክር እሽ ካንተ የተማረኩት ነገር ከተፈጠርኮ ገና የተወለድኩ ያህን እስኪሠማኝ ድረስ ነው አላህ ይጠብቅህ ያረቢ
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ
@ዙዙነኝ-ኸ7ፀ 3 жыл бұрын
سبحان الله والحمدالله ولاإله إلا الله والله اكبر
@halimaali1185
@halimaali1185 4 жыл бұрын
ሡባሀንአላህ ግን እህትወድሞች የትአላችሑ ወላሒምርጥ ምርጥ ትምህርት ትረካ ነውየሚቀርብልን ግን ተከታይ ሰብስክራይብ የለውም ለምን የሚያሥቅ የማንጠቅም ነገርላይግን ቦታ ይጨናነቃል ለደነዚህአይነት ግን ቦዶ ናቸው ለምን ለራሳችነው ትምህርቱ እኔስ ሐቂቃ ሞላስልኬ ሳወርድ ሳወርድ ምርጥትምህርትስለሆነ ጀዛከላኸይር ውድ ወድማችንንንን አላህይጠብቅህህህ
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 4 жыл бұрын
እስኪ አደት አደሚወረዲ አሳዪ ውዲ አህቶቺ ስወዳቺሁ🌷🌷🌷
@halimaali1185
@halimaali1185 4 жыл бұрын
@@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ ነይ
@semukatube2771
@semukatube2771 4 жыл бұрын
@@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ እህቴ sanp tube ብለሺ playstore ፅፈሺ አውርጅ ከዚያ ያወርድልሻል በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ወላሂ አፕ ሠርቸ እዛውሥጥ ለመሠብሰብ እየታገልኩ ነው በጣም ሀሪፍ ነው የሚለቃቸው እኛም ሠምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
ትክክል የሚገርም ነዉ ወላሂ ሀቄቃ ካወራን በጣም ያሳዝናል እሊላዉ እዛዛታዉ ላይ ቦታ አይበቃም ሱበሀን አላህ ግን ለምን እንደዚህ እሙስሊም ፐጅ ላይ ግን ምንም ነገር የለም በቁጥር ነዉ እሊላዉ ዛዛታላይ ግን ኮሜንቱ ላይኩ ሱበሀን አላህ ግን ለምን እሚጠቅመን ግን የቱ ነዉ?
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አህቴ ነብሳችንን ወደ መጥፎ ነገረ ባናውላት የተሻለ ነው ዋ ነብሴ
@zeanbzeanb
@zeanbzeanb Ай бұрын
ያርብ ኸይርስራ አሰራን ያኢላሂ ወንጀላችን በዝቷል ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@Tube-kr5wx
@Tube-kr5wx 3 жыл бұрын
Masha allah Jezakellah allah yitebkh
@enatitube8685
@enatitube8685 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ ማንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ያረብ
@جمالمحمد-م8ف6ظ
@جمالمحمد-م8ف6ظ 4 жыл бұрын
አህለን ወንድማችን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
@semukatube2771
@semukatube2771 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው የምታቀርባቸው ወላሂ እኔ እከታተላሁ ኮሜትም ባልፅፍ ቀጥልበት
@meki4109
@meki4109 4 жыл бұрын
ሣሚዬ የትነበርክ እሥከዛሬ ገና አየሁህ ኧረ ወደተለያዬ ዪቲበሮች ሸር አድርገው በሠያላይም ባንተ ለይም ሸር አድርገው ሢሚዬ ምርጥሠው
@semukatube2771
@semukatube2771 4 жыл бұрын
@@meki4109 እኔ ሠሚራ ነው የምባለው እሺአላህ እከታተላለሁ ኮሜትም ባልፅፍ እኔ አቁሜዋለሁ አልሠራበትም ስራጋ አልመቸኝ ብሎ ግን በሌላ ሸር አደርጋለሁ እናንተም አድርጉ
@meki4109
@meki4109 4 жыл бұрын
እሽውደ አብሽሪ አላህ ይገዝሽውደ
@danshetube4321
@danshetube4321 4 жыл бұрын
Subhanellah
@sharaalter8783
@sharaalter8783 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
አቀራረብ ከአንተ ውጭ ያስጠላል ማሻ አላህ
@edengebremeskel2978
@edengebremeskel2978 4 жыл бұрын
እምታቀርባቸው ታሪኮች እጅግ በጣም መሳጭ ታሪኮች ናቸው አላህ ይባርክህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን አሜን
@አብይአህመድ-ኀ7ጠ
@አብይአህመድ-ኀ7ጠ 4 жыл бұрын
ያሠላም አላህ ይባርክፊክ ምናለ ሁሉም እንዳንተ አስተማሪ ነገር ቢያስተላልፉ
@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ይህ ወንድማችን የሚያቀርባቸዉ ትምህርቶች ልብ ላለዉ ሰዉ መገሰጫ ናቸዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢንሻ አላህ
@ወሬለምኔልማርለዲኔ
@ወሬለምኔልማርለዲኔ 4 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلام
@ሀሊማወሎዬዋ
@ሀሊማወሎዬዋ 4 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@ሞነኝየከተነሽሲዎዲሽየኔቆ
@ሞነኝየከተነሽሲዎዲሽየኔቆ 4 жыл бұрын
ጄዘ ከአለህ ከይረን መሸአለህ
@sojoohoj1758
@sojoohoj1758 Жыл бұрын
መሽአላህ በጣምደሥየማልአቀራረብነው ጀዛኩምአላህኸይር
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ 👍👍👍👍👍👌
@zahrazahra4512
@zahrazahra4512 4 жыл бұрын
ሱብሀነ አለሀ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ እኛስ ምን መልካም ስራ ይኖረን ይሆንንን?እስኪራሳችንን እንፈትሽ
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ውድማችን በቅርቡቢሆንም ያወኩት ይህን ቻናል በጣም ጡሩ ጡሩ ትምህርቶች ነው የሚለቀቀው መሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ በርታ ወድማችን
@m..m1814
@m..m1814 4 жыл бұрын
ዋሐይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ጀዛከአላህኸይር
@najeebanajeeba5740
@najeebanajeeba5740 4 жыл бұрын
ያረብ ኻትማችን አሳምርልን ጂዘካለህኻይር ሱብሀን አለህ
@jemyim9160
@jemyim9160 4 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ አላህ ሷሊህ ያድርገን
@fatimahamid5059
@fatimahamid5059 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@خضرا-ل7غ
@خضرا-ل7غ 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
ወሰ ወራ ወበ አሏህን በመፍራት ኸይር ስራን የሰራ አሏህም የጭንቅ ቀን መውጫ ያበጅለታል አሏህን ከሚፈሩት ያድርገን ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም
@hayiryaabdela3747
@hayiryaabdela3747 3 жыл бұрын
Suban Allah jejak Allah hayir wedmachen
@tebah1247
@tebah1247 2 жыл бұрын
ያረብ ኢላሂ የአላህ
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 3 жыл бұрын
ሙስሊምች ሆይ ውሏችሁን ጥሩ ነገረ ላይ አሳልፈ ወላሂ ከከሳሪወች አትሁኚ ሰብስክራይብ የለው ይህን የሚመስል ትምህረት እያቀረበ ዋ ነብሴ
@lolomahmod5070
@lolomahmod5070 4 жыл бұрын
ሱበሃንአላህ ጀዛኩም አላሁኺይር
@meki4109
@meki4109 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ
@kediradem834
@kediradem834 4 жыл бұрын
welem adnakeh negn allah yetebekeh afiya ena hayat allah yeseteh
@fatumaseid5005
@fatumaseid5005 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ። የምትሰጠን ት/ት በጣም ጥሩ ነው
@Xx-be4cb
@Xx-be4cb 4 жыл бұрын
ሱባሀነሏህ
@mubarakalmehirebi5360
@mubarakalmehirebi5360 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡዝታዝ
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 3 жыл бұрын
እስላሙአለይኩም ዎረህመቱላህ ዎበረካቱሁ ብዙ ታሪኮች ዎሬዎች ስስማ ሳነብ ልቤ እርካታ የለኝሞ ይህን የዲነል እስላም የነብዩን ህዲስ ሶለሏሁ አለይሂ ዌስለም የቁርእን ተፉሲር ስስማ ልቤ ትረጋጋለች ቅድስት ትመስጣለች ጀዛክላህ ኸይር
@jamilabintbaba2410
@jamilabintbaba2410 4 жыл бұрын
ጀዘኩሙሏህ ኻይራን
@nejuneju6086
@nejuneju6086 4 жыл бұрын
ሰለላሁ ኣለይሂ ወሰለም
@nsjnsjd6804
@nsjnsjd6804 4 жыл бұрын
,ሡበሀን አላህ
@hasumusa9902
@hasumusa9902 4 жыл бұрын
Allah yasbikwn yasakalk esh!!
@halimashanbelhalimashanbel9642
@halimashanbelhalimashanbel9642 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህሌን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምልህ
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 3 жыл бұрын
ጅዛክ አላህ ኸይርን ደስ እሚል ነው
@shageshage2572
@shageshage2572 3 жыл бұрын
Masha allah 🥰 🥰 🥰 ♥ 🙏
@الحمداللهربعامنمیدن
@الحمداللهربعامنمیدن 3 жыл бұрын
سبحان الله سبحان الله
@fetatube7025
@fetatube7025 3 жыл бұрын
Mash Allah berta
@Rዩነኝኢስላምነዉሂወቴ
@Rዩነኝኢስላምነዉሂወቴ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም❤❤❤
@اسيااحمداحمد
@اسيااحمداحمد 2 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ውድ ወድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል ባለህበት
@rahmahrahmah8925
@rahmahrahmah8925 2 жыл бұрын
ቢሰማ የማይጠገብ አለዉ ይጨምርልህ
@RrRr-oh2zw
@RrRr-oh2zw 4 жыл бұрын
Jaza kailahe hare
@seadayimer9665
@seadayimer9665 4 жыл бұрын
ሱበሀንአላህአላህከይርከሚሰሩትያዲርገንሠምተንምየምንጠቀምያዲርገንያረብ ባረከሏህፊኩምኡስታዝ💕💕 💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@cristianoRonaldo-li5oc
@cristianoRonaldo-li5oc 4 жыл бұрын
ሡፐን አለህ አለሁ አክበሪ
@rabiamuhammed1995
@rabiamuhammed1995 4 жыл бұрын
Amiiiin😭amiiiin👌👍
@mee7030
@mee7030 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ወንድማችን አቀራረብህ ደስ ይላል
@hayat9977
@hayat9977 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Jazakalahyer
@HemkaOmar
@HemkaOmar 8 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህ
@bintimohemmedyaallhbereya1418
@bintimohemmedyaallhbereya1418 3 жыл бұрын
Wlwrwb allew wakeber yaa raabbii🙏 jazekala wakeran
@سبحانالله-ب6ج8ي
@سبحانالله-ب6ج8ي 4 жыл бұрын
جزاك الله خيرا جزاء
@ferihaaman3390
@ferihaaman3390 3 жыл бұрын
Allah yetebken
@manar1391
@manar1391 4 жыл бұрын
Wa as wr wb ahlen wd wendmachn
@zaharmahammed7627
@zaharmahammed7627 4 жыл бұрын
Mashaallah ❣❣❣❣❣❣❣
@kamkamela1770
@kamkamela1770 4 жыл бұрын
ያአላህ
@betanyatube6006
@betanyatube6006 3 жыл бұрын
Allah yechemrelke akerarebke konjo nw mashallah
@nameyajehad8946
@nameyajehad8946 4 жыл бұрын
Walkumselam wermtulhi webrktu jkk
@wlyawelly9137
@wlyawelly9137 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
@ወሬለምኔልማርለዲኔ
@ወሬለምኔልማርለዲኔ 4 жыл бұрын
خزاك الله خيرا يا اخي
@siadiajemal6063
@siadiajemal6063 4 жыл бұрын
Aslamualikum mert sew subhan beahunu gza ima yetdebekkeyer seramesrat yalfebet fashin yehone new imimeslaw hulum badbabayhunoal allah yestur
@hfhgbfyf5852
@hfhgbfyf5852 2 жыл бұрын
ሽኩራን ጀዛከሏህ ኽይር
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 4 жыл бұрын
وعليكم. اسلام. ورحمته. الله. وبركاته. سبحان. الله. الحمد. الله. ድሀብሎማለት. የዱኒያድህነት. ሳይሆንየአኬራንድህነት. ነውአላህከአኬራድህነት. ይጠብቀንيارب. ياكرما
@aymenali3299
@aymenali3299 Жыл бұрын
Mashallah
@ahmedendris643
@ahmedendris643 3 жыл бұрын
ያረቢ
@كوكوبنتباباألحبشيه
@كوكوبنتباباألحبشيه 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድሜ
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህከይረን
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላኸ ኸይር
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ስለ አስሀቡል ካፍም አቅርብልን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
We aleykum selam werahmetullahe weberkathu Masha Allah jezakum Allah keyir
@ኢማንኢማን-ፐ5አ
@ኢማንኢማን-ፐ5አ 2 жыл бұрын
እኛንም በሳማነውተጠቃሚያርገን ሀባይብበርታልን
@አላህነውወክሌያረቢያአላህ
@አላህነውወክሌያረቢያአላህ 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህከይር
@ghh2165
@ghh2165 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
ሸኩረን
@yesufayalew1710
@yesufayalew1710 Жыл бұрын
ወዲሜበጣምያምራልየምታቀርበው
@እሙሀያትYouTube
@እሙሀያትYouTube 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዙነ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያደርገን
@hamdhdwuje3600
@hamdhdwuje3600 2 жыл бұрын
ሁሌም እክታተላለሁ ኮመት ባልሰጥም
@hykelali8549
@hykelali8549 3 жыл бұрын
አህለን
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 4 жыл бұрын
ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
سنحان الله
@md3284
@md3284 4 жыл бұрын
ዋለኩመሰላም ውምርህመቱላህ ወበርካቱ ጀዛከአላህ ኸይርን
@halimaali1185
@halimaali1185 4 жыл бұрын
ዎአለይኩምሠላምወራህመቱሏህ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወድም ጀዛከላኸይርጀዛ እኛም በሰማነው የምንሰራ አላህያግዘን ያረብ🌹🌹
@Hነኝስደተኛዋ-x2v
@Hነኝስደተኛዋ-x2v 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር ሡበሀን አላህ በሠማነው የምን ጠቀም ያድርገን ወድማችን አላህ ይጨምርልህ
@Xx-be4cb
@Xx-be4cb 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ጀዛከሏህ ኸይር
@umselman1115
@umselman1115 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاتة جزاك الله خيرا
@حبيبمختار-م2د
@حبيبمختار-م2د 4 жыл бұрын
አሰላምአላይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛክአላህ ኸይረን ወድማችን ባለህበት የአላህ ሠላም ያብዛልህ ከእድሜና ከጤና ጋ ኢሻአላህ ጀዛእህን አላህ ይክፈልህ
@ጦይቢነኝይኡሚነፍቂ
@ጦይቢነኝይኡሚነፍቂ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ወድም በርታ በጣም ደስ ይላል
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 66 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 129 МЛН
ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ
35:12
Elaf Tube
Рет қаралды 825 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН