KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Secret Santa || Siblings gift exchange || አባትና ልጆች የሰሩት ቁርስ || የቤተሰብ ቭሎግ
16:46
Ethiopian food injera || በጠየቃችሁኝ መሰረት ምርጡ እንጅራ ይኹው
19:02
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
57:18
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
WASS mitad || ዋስ ምጣድ || ስለ ዋስ ምጣድ ለጠየቃችሁኝ ጥያቄ መልስ
Рет қаралды 23,689
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 18 М.
Kiya's family
Күн бұрын
Пікірлер: 58
@hanaethiopia1059
Жыл бұрын
ኪያዬ እኔ ከገዛሁት 4 ወር ሆኖታል እንዳንቺ እያሰቃየኝ ነው በጣም ነው የተበሳጨሁት ዋስ ምጣድ ለማንም አልመክርም::
@TGEnglishlesson
Жыл бұрын
ኪዱዬ እኔም አይን አያወጣለኝም ከዱቄቱ ወይም ከሊጡ አበካክ መሰሎኝ ነበር ። ከጋዛሁት 6 ወር ይሆነዋል መጀመሪያ አሪፍ ነበር። ግራ ገብቶኝ ነበር በቃ ከምጣዱ ነው ማለት ነው። thank you for your honest review.
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
አይ ቲጂዬ አንቺም እንደኔ ተቸግረሻል
@ሥ-jz6kq
8 ай бұрын
ልክ እንዳልሺው ከላይ አይኑ ሲያምር እንጀራው፣ ከስር ግን ኡፍኣይን ያወጣል አብሲት እንደበዛበት እንጀራ ይላጣል፣ በዛ ላይ የጤፍፈንጀራ ልስልስ ያለው ሳይሆን ቆዳ ቁርበት ነው የሚሆነው፣ የሆነቭየገብስ እንጀራ አይነት ነገር፣ እንዳትገዙ
@genetbrhanubedane8845
9 ай бұрын
Enjeraw erasu mn yfelgal meselesh masesha yasfelgewal even be engera mtad enkuwan zeyt mnamb sidereg ketach aynu ywetal esti mokriw be gomenzer masesha
@mattanight5890
7 ай бұрын
በምንድነው የሚሟሸው ትእዛዙ ላይ ያለው በጨው ነው ይላል ነገር ግን ምንም ውጤት የለውም እኔ በግሌ ለእንጀራ አይሆንም
@ሥ-jz6kq
8 ай бұрын
በጣም አስቀያሚ ምጣድ፣ ስንት ሊጥ ደፋሁ፣ መጣዱን የገዙት የማውቃቸው በሙሉ ጥለውታል፣ ያልገዛችሁ እንዳትገዙ፣
@alemdeborah2226
Жыл бұрын
Ene ga arif new gen fiku new mslgn yanchi kedanu ylyayal
@elbetelzenebe4874
9 ай бұрын
እናት ሚታድስ እንደት ነው?
@kalkidantadele3290
8 ай бұрын
እኔ ገና ከገዛውት ከና ሳምንት ነው ግን እግጀራው አውን እንዳሳየሽኝ ነው እረ ምንም ጥሩ አይደለው በጣም ነው የሚያስጠላው ብሬሬሬሬሬሬ
@PatmaPatima-rn1se
4 ай бұрын
ኪኪኪኪ አረእኔበሁለቱም ቦታአይአልፈልግም በቅርብኚ ልገዛነበር
@haregmasreshaalemu218
8 ай бұрын
ኦረ ዋስ ምጣድ በጣም ነው የሚደብረው ለእንጀራ አይሆንም ምንም ደስ አይልም አይን ከታችም ከላይም ያወጣል ከቻላችሁ ግዙኝ
@RahmetNuri-od9tm
7 ай бұрын
እኔ ገዛሻለው የት አገር ነሽ
@ggghhh-cr5jt
6 ай бұрын
እረ ሣኡዲ ከሆንሽ ተባበሪኝ በጣም የምፈልገው ምጣዲ እደዝህ ያለሁኖ ሀሪፉን ከላይብቻ አይን የሚያወጣውን ወይ የትእደሚገኝ ጠቁሚኝ @@RahmetNuri-od9tm
@Mur_Channel
4 ай бұрын
Telefonieren 📲 kale senden
@PatmaPatima-rn1se
4 ай бұрын
አይይይ ሁሉም ሰዉ ጡሩአደለም እያሉነዉ።ልገዛዉነበር
@yeshi200
Ай бұрын
እኔም ገዝቼ በጀርባም አይን አዎቶ ስአየኝ ጥየዋለሁ ለእንጀራ አይሆንም ለዳቦ ይሻላል
@muke614
8 ай бұрын
ስጀምር አዲስ ምጣድ ማሟሻ ከጋገርሽ በኋላ እኮ ምርጥ እንጀራ ትጋግሪያለሽ።
@keyakeya2199
Жыл бұрын
እኔም እንደዚ ነበር የሆነብኝ አሁን ተገላግያለሁ ሌላ ገዝቼ wub Mitad ይባላል ከሀበሻ ስቶር ነው የገዛሁት እኔ በጣም ወድጄው እየተጠቀምኩት ነው ከጠቀመሽ ብዬ ነው ኪያዬ
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
እሺ ኪያዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏 እስኪ እሱን ሞክረዋለው
@ZetseatWendmu
7 ай бұрын
አድራሻውንና ዋጋውን ንገሪኝ እህት
@senaamesfen2441
Жыл бұрын
Gebsi4mag + tefi 2mag tinsh absh labe yal water mabkat bedeb betshit yeflgal edemtefelgew maqaten absit aldergm injiraw woww new ❤🇨🇦
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
Thank you!
@ሊና
4 ай бұрын
ምን አለ ቀድሜ ሰምቼሽ በሆነ ብሬ እኔም መጋገር አቆምኩ መግዛት ጀመርኩኝ ምጣድ ለፓን ኬክ እና አንባሻ ጥሩ ነው ግን ለእንጀራ አሰቃየኝ ሰንቴ ቦኮ ደፍው የድሮ ምጣዴ እንጀራው ሲያምር አሁን ግን ከምጣድ መሆኑ ገባኝ
@lydiafufa58
7 ай бұрын
በዋስ ምጣድ እኔም በጣም ነው የተሰቃየሁት፣
@tiruworkasnake3614
Жыл бұрын
👋 👋 👋, yalshiw bemulu yenem chegir new, enjera megager lechil sil cherash abelashebign
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
ትግስት ያስጨርሳል
@wudiewalle1180
Ай бұрын
how much
@peaceforall6968
3 ай бұрын
Use baking soda for Ma Sasha
@hannayilma7541
2 ай бұрын
ዋስ ምጣድ ለእንጀራ አይሆንም! ከፊትም ከጀርባውም ዓይን ያወጣል😊 ለፒሳ፣ ለቂጣና ለፓንኬክ ጥሩ ነው።
@akbermichael5517
8 ай бұрын
ለማንም አይመከርም አትግዙት
@ShmseiyShmsey
Ай бұрын
ከሁለት በኩል አይነ ያወጣል
@alemayehu7036
6 ай бұрын
እንጀራው አይን እንዲኖረው ባይካርቦኔት ሶዳ በጣም ትንሽ አርጉበት ምናልባትም ለውጥ ይኖረዋል ግን ሶዳ ከበዛ ጣእሙ ይደብራል ተጠንቀቂ።
@HaymanotTesfa-yu1ni
5 ай бұрын
ምንም ሳልጨምር ሳልቀንስ የአንች አይነት ገጠመኝ ነው የደረሰብኝ እና የሚሻል ምጣድ የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ አሁንማ ጭራሽ ደርሶ ፀጥ አለ ገና 3 ወር እንኳን ሳይሞላው
@بسمالله-ذ8س8ك
8 ай бұрын
ስልክ ቁጥር
@Zuriashshamil12
3 ай бұрын
እህት እና አንች እንደት ነዉ የለመደልሽ
@SEADINEGASH-lj4ls
7 ай бұрын
በጣመ አመሰግናለዉ ብሬ ተረፈ
@AbebaKidist
7 ай бұрын
ጥቁሯን።የት።የማገኘው
@Mekds-lu2uo
7 ай бұрын
ዋጋዉ ሰንት ነዉ አድራሻዉስ የት ነዉ
@JituSenbeto
2 ай бұрын
Yanchin video mejemerya bayew noro algezam neber betam metfo mitad new
@ShmseiyShmsey
Ай бұрын
ለቆጣና ለአባሻ አሪፍ ነው ለእጀራ ዘሮ ነው እኔም አለኝ
@ShmseiyShmsey
Ай бұрын
ለእጀራ በጣም ያሳል
@yeshi200
Ай бұрын
አይሆንም እኔም ተበልቻለሁ
@rahelkassahun8340
6 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@melatalemayew1165
3 ай бұрын
በጣም ያስተላል በሁለቱም በኩል አይን ያወታ ል ስም ብቻ ምጣድ
@PatmaPatima-rn1se
4 ай бұрын
ተባረኪ ሳልገዛበፋት አተረፍሽኚ
@wdasseandom595
Жыл бұрын
Yenim imbi blo tecchegrie neber ahun ksnt bhala tru weta ihi trukalweta beka kengdi algagrm bye neber gn tru hone ke absit ina kemabkut lewt ameta 3days abkutesh absitu akezkezesh huletum blend argesh ferige wst asadriw lemgager stfelgi ke 2 seat awchw ina 435 dgree gageiew 1injera stawchi 30se iyekoysh msfat ayn sayaweta atkdenut anyway mtadu tru aydelem sost dershalo le amharic sorry bzu aydelehum iam from Eritrean ❤
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
እሺ እሆቴ ከልብ አመሰግናለሁ እስካሁን ያልሞከርኩት ይሄን ብቻ ነው ሊጡን ፍሪጅ ውስጥ ከትቼ አልሞከርኩም አሁን እሞክረዋለሁ
@Brlemedia
6 ай бұрын
እንዴት ኖው ምናገኞው❤
@بسمالله-ذ8س8ك
8 ай бұрын
ውጪ ትልካላቺሁ
@zeyenebaahmed4427
4 ай бұрын
ምንም ቆንጆ አደለም
@senaamesfen2441
Жыл бұрын
Wasi mitad konjo new len❤ 3 mtadi mokerlew wasi the best for me😂
@Kiyasfamily
Жыл бұрын
You're so lucky😩 ሚስጥሩ ይነገረን 😄
@LoveAndPeace2424
2 ай бұрын
እኔ ስጠቀመው almost 7 አመት ሆነኝ በጥንቃቄ ነው የያዝኩት ማለቴ ቂጣ ምናምን አልጋግርበትም፣ ማሰሻ አልጠቀምም በ paper towel ባዶውን ነው የማስሰው ይሄው እስካሁን ጥሩ ነው ያለው:: አንቺ እንዳልሽው ሊጡ ወፈር ማለት አለበት tempreture 250° ላይ ነው የምጠቀመው::
@romanmichael9088
8 ай бұрын
ሌጣ ቂጣ ደጋግምሽ ጋግሪበት
16:46
Secret Santa || Siblings gift exchange || አባትና ልጆች የሰሩት ቁርስ || የቤተሰብ ቭሎግ
Kiya's family
Рет қаралды 513
19:02
Ethiopian food injera || በጠየቃችሁኝ መሰረት ምርጡ እንጅራ ይኹው
Kiya's family
Рет қаралды 39 М.
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
32:05
ሐረግ ( ክፍል 39)
ለዛ
Рет қаралды 269 М.
6:19
WASS Electroncis Digital Mitad Grill Instructions
Wass Electronics
Рет қаралды 143 М.
1:05:15
የኛ ሰውበአሜሪካ የጥንካሬ ተምሳሌት የተማረችበትን ዲግሪ ጥላ ወደ እንጀራ አምራችነት የውብ እንጀሪ መስራችና የውብ ምጣድ አስመጪን ሣሪ ብሩክን ጎበኘናት
Chebe Media
Рет қаралды 165 М.
21:30
ይሄን ነበር የፈራሁት | እንደዚ በማድረጉ የስድብ መዓት ወረዱበት | "ቴዲ አፍሮን አላቀውም" ያለው ፓስተር 😂
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 110 М.
16:38
በአዲስአበባ የሚፈፀሙ ግድያዎች፤ የሽመልስ አስተዳደር እስር ትዕዛዝ፤ ምርጫ ቦርድ ለደብረፂዮን ወይስ ለጌታቸው?፣ ፓትርያርኩ ስለ ጦርነቱ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 26 М.
28:21
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
ዘውትር ገበያ zewter gebya
Рет қаралды 130 М.
18:30
ጣይታ ጣፍ እንጀራ።ኣዝዩ ሉስሉስ ወላ ኣብ ውራይ ኣኩርዕ ኣቢልካ ዝውዕል
Amen natey
Рет қаралды 97 М.
25:15
New vlog || WASS mitad update || የሚገርም እንጀራ‼ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ🙏😘
Kiya's family
Рет қаралды 12 М.
25:08
ከመይ ጌርና ሓዱሽ ሞጎጎ ንማሽዎ// ነለማምዶ// ኣዝያ ብልጽቲ ሞጎጎ ኮይና ረኪበያ//wass electronic mitad/ዋስ ምጣድ//#Familytubesdra
Family tube Sdra
Рет қаралды 57 М.
16:18
Unboxing WASS Mitad | ኑ አዲስ ምጣድ እናሟሽ | ዋስ ምጣድ
Kiya's family
Рет қаралды 26 М.
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН