የኛ ሰውበአሜሪካ የጥንካሬ ተምሳሌት የተማረችበትን ዲግሪ ጥላ ወደ እንጀራ አምራችነት የውብ እንጀሪ መስራችና የውብ ምጣድ አስመጪን ሣሪ ብሩክን ጎበኘናት

  Рет қаралды 163,946

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер
@Lijeyassu
@Lijeyassu 8 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ደርባባ ... ሀቀኛ ነጋዴ አጭበርብራ ትርፍ ማጋበስ ማትፈልግ... ግሩም ሰው... ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ .. የሀገር ልጅ
@wubmitad6290
@wubmitad6290 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@abelgashe4129
@abelgashe4129 8 ай бұрын
አስተዋይ ትሁት የሆንሽ ሳራ ቡሩክ የጥንካሬ ምልክት ነሽ። በጥረትሽ ያፈራሽውን ይኽንን ቢዝነስ ልዑል እግዚአብሔር በረድኤት ይባርክ ልሽ :: በርቺ የኔ እህት !
@kebebushyemru2053
@kebebushyemru2053 8 ай бұрын
እኔ የመርካቶ ልጅ ነኝ ብሩክ ዘዉዴ ጎሚስታ (ሲያትል ካፌ) ስለ አባትሽ ደግነት እኔም መሰክራለሁኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።❤
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 8 ай бұрын
ሳራ በጣም ጏበዝ ነች እኔም የማውቃት መደሐኒያለም ቤተክርስትያን እንጀራ ብዙ ጊዜ በነጻ ታመጣልን ነበር ትሁትና ጥሩ ሰው ነች ለግላችንም ቤተክርስትያን ድረስ እሷ ተሸክማ ታመጣልን ነበር የእውነት ትሁትና ፈረሐ እግዚአብሔር ያላት ቆንጇ ሴት ነች በጣም አደንቅሻለሁ:: መደሐኒያለምም ባርኳልሻል በርች🙏
@eduhaile5853
@eduhaile5853 7 ай бұрын
May the Lord Alfa and Omega shower her with his endless blessings
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl 8 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት በማንነቷ የምትኮራ ደስ ሲል ጌታ ይባርክሽ
@tsigehanag.hawariat4291
@tsigehanag.hawariat4291 8 ай бұрын
ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረብሽ ጀግና ሴት ነሽ እንዳንቺ ለመስራት እየጣርኩኝ ነው!!
@iloveessey
@iloveessey 8 ай бұрын
ሣራ ብሩክ , በጣም ጥሩ ሰዉ ጠንካራ ሰራተኛ እዉነተኛ ሰዉ ነሽ ሥራሽ ሁሉ በእግዝያብሄር የተቀደሰ እና የተባረከ ይሁንልሽ ባለቤትሽንና ልጆችሽን በአጠቃላይ መላዉ ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ
@teshomedemise1208
@teshomedemise1208 8 ай бұрын
ቸቤ ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የምታቀርባቸው ሰዎች የህይወት ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥል ለሳራ እንድታደርስልኝ የምፈልገው አንድ ታሪክ አለ አባትዋ አቶ ብሩክ ዘውዴ እስዋ እንደገለፀችው በጣም ጥሩ ሰው እና የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና ቤተ ክርስቲያንን በማሳነጽ የሚታወቁ ሰው መሆናቸውን እኔ ባልደርስባቸውም ታሪካቸውን ሰምቻለሁ እኔ የምኖርበት አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ ጊንጪ የምትባል ከተማ ላይ ትልቅ ደብር አለ ይህም ደብር ጊንጪ ደብረ ብሩክ ደብረ አህላፍ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው ከስሙ ልትረዳው እንደቻከው ይህንን ደብር የሳራ አባት አቶ ብሩክ ዘውዴ በወቅቱ ስላሰሩት በሳቸው መታሰቢያነት ጊንጪ ደብረ ብሩክ ተብሎ አስከ አሁን ሰዓት ድረስ በመጠራት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓት ይህ ደብር ህንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ረጅም አመት ስላስቆጠረ ፈርሶ በመሰራት ላይ ይገኛል ስለዚህ ይህን መልዕክት ለሳራ እንድታደርስልኝ እና ይህን የአባትዋ መታሰብያ የሆነ ቤተ ክርስቲያን የራስዋን አስተዋጽሆ በመባርከት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆን ስል በእግዚአብሔር ስም እየጠየኩህ ፈቃደኛ ከሆነችም በዚህ ስልክ ቁጥሮች ኮንታክት ታደርገኝ እና ከቤተ ክርስቲያንዋ አባቶች ጋር ላገናኛት እችላለሁ፡፡ 0920597844/0912027829 email. teshomeprintingpress2017@gmail.com
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 8 ай бұрын
ጨዋ ሰዉ ስላሳየህን ተባረክ እዉነት እኮ የሀበሻ ሴቶች ይህን ነበር የምንመስል እንጀርዉ ቀርቶ ስነስርአት አስተምሪ ትልቁ ችግር ይሄ ሁኖል እዉነት ተባረኪ🥰
@tsehayseyoum7552
@tsehayseyoum7552 8 ай бұрын
ሁሉ ነገሯ ደስ የምትል ሀበሻዊ ወዝ ያላት ቆንጆ ሴት❤
@addgetab2984
@addgetab2984 8 ай бұрын
ሳርዬ ብሩክ ለረጅም አመት ነው የማውቃት በጣም ታታሪ ጎበዝ ተስፋ የማትቆርጥ በስራ ክቡርነት የምታምን ትሁትና ሰው አክባሪ ናት። ሳርዬ በርች በርች ተባረኪ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ውብ ሴት ነሽ እኔንም እንጀራ መጋገር ብታስተምሪኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን London ነው የምኖረው ምጣዱ እኛ ጋር ብናገኘው ጥሩ ነበር ።
@AdanechWoldemichael-mr8jw
@AdanechWoldemichael-mr8jw 8 ай бұрын
Hi Sarisho. I am so proud of you. You are very strong, woman, mother, and wife. God bless your life, your family, and your business.
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 ай бұрын
ሰራተኞቹ በጣም ጎበዝውች ናቸው የስራ ስነምግባር አላቸው ሀበሾች እንማር ከነሱ የስራ በአል
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
not በአል 'ባህል'
@007eakonchu3
@007eakonchu3 8 ай бұрын
We have to stop ethnic minority politics, and let's go back to work. Do something for ourselves and our people. Are you tired of monkey politicians
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 8 ай бұрын
😂​ቅድስቶች ግን ሰው አታልፉም@@kedist1978
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
​@@kedist1978 ባህልማ ቆፍጥነሸ ሰሰሪ ነዉ አበሾችን በታታሪ ተቀይሰሸ አንቺ ባህሉ በዓል ሆኖልሻል ቤትሸ ተቀምጠሸ ቀምቅሚ
@teddy6326
@teddy6326 8 ай бұрын
Like ende anche
@addgetab2984
@addgetab2984 8 ай бұрын
እጅግ ታታሪና ደከመኝ የማትል፣ የሥራ ሰው ሣራ ብሩክ!! "ግሩም" እንጀራ ደግሞ ግሩም ድንቅ!! መደብሩ ማራኪና well organized!! በርቺ ሣርዬ!!
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናቱን የሜያክብር ይክብራል የበለጠ ታረግላታለህ እናት ለዘላለም ትኑር
@Maryg05
@Maryg05 8 ай бұрын
በጣም ታሰታውቂያለሸ ከደና ቤተሰብ መምጣትሸ በደንብ ነው የሚያሰታውቀው ሁሉ ነገርሸ እግዚአብሔር ከነዘር ማዘርሸ ከነባልሸ ጤናና እድሜ ይሰጣችው Thanks 🙏
@negagenife3760
@negagenife3760 8 ай бұрын
Mary ከደህና ብቻ አይደለም በጣም ከሃብታም ጉራጌ/አማራ ሃይማኖተኛ ቤተሰቦች ናቸው። ቤታቸውም የተንጣለለ ግቢ ከሃጂ ቱሬ ቤት አካባቢ ነው።
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 8 ай бұрын
ሣርዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መላ ቤተሰባቹ በጣም የተባረካቹ ናቹ አቶ ብሩክም እንዲሁም አናትሽ በጣም ጥሩ የሆናቹ ሰው አክባሪ ደግ ነበሩ
@addislij3053
@addislij3053 8 ай бұрын
Impressive ! But EVERYONE should wear a hair nets please! It is sanitary and mandatory during large food processing facilities such as this Especially ENJERA ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 7 ай бұрын
What about their spit and breathing on injera? Yaak!
@addislij3053
@addislij3053 7 ай бұрын
@@EB-dm9fwabsolutely! The amount of particles that comes out of a person’s mouth simply by talking is horrendous. Covid taught us plenty 😆
@lemlemalemu4047
@lemlemalemu4047 8 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ወንድማችን በርታ። እህቴ ታታሪ ሰራተኛ ነሽ የበለጠ የተሳካ የስራ ዘመን ይሁንልሽ።
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Sara brook wonderful great job yarda Lege good heart olso nice speech be strong 👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 8 ай бұрын
ስነምግባር፣ ትሕትና፣ ውበት ከጭንቅላት ጋር ❤ እደጊ ምጠቂ ብለናል ☺️
@iloveessey
@iloveessey 8 ай бұрын
የሣራ ብሩክ እንጀራ ዉብ እንጀራ በጣም በጣም ቆንጆ ለሆድ የሚስማማ ቆንጆ ንፁህ እንጀራ ነዉ እኔ ምስክር ነኝ ማየት ማመን ነዉ ዉብ ምጣድ በአሁን ሰአት አንደኛ ደረጃ የሚባል ምጣድ ነዉ ገዝታችሁ ሞክሩት እንጀራ , አንባሻ , ቂጣ , የምጣድ ሽሮ , አነባበሮ , ጥብስ , ቃተኛ , ትሰሩበታላችሁ ገዝታችሁ ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ እኔ ገዝቼዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ቆንጆ quality እቃ ነዉ
@directeroffice
@directeroffice 8 ай бұрын
በጣም ታታሪና ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 7 ай бұрын
ልጅ እያለሁ ሰባተኛ አካባቢ አያቴ ጋር እኖር ነበር አቶብሩክን አቃቸዉ ነበር በጣም ጥሩ ሰዉ ነበሩ የሳራ እህት የሲያትል ካፌ ባለቤት ትግስት ለካፌዋ ለመኖሪያ ቤቷ የበረሮ ማጥፊያ ታስረጨኝ ነበር በጣም ጥሩ ሰዉዎች ናቸዉ ያባታቸዉ ልጆች ናቸዉ ተባረኩ
@habtamutaye1974
@habtamutaye1974 8 ай бұрын
የምኖረው ካናዳ ነው ውብ ምጣድ እንዴት ማግኘት እችላለሁ 🙏 በጣም ታታሪና ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ አድናቂሽ ነኝ👏👏👏🙏👍👌
@tsehaydebesa3744
@tsehaydebesa3744 8 ай бұрын
Canadian eko lihem yemebale arif betad ale yete province new yemetnorew eneem Canada selemenor
@habtamutaye1974
@habtamutaye1974 8 ай бұрын
Edmonton Alberta
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 8 ай бұрын
ካናዳ የትሱቅ ይገኛል ቶሮንቶ
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
አቤት ምቀኝነት
@Yetu_437
@Yetu_437 8 ай бұрын
አረ ንገሪን please?
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ!እግዚአብሔር ጥበብን የሚሰጠው ለሚፈሩትና ለሚያከብሩት ነው::
@nanichernet7949
@nanichernet7949 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ጀግና ታታሪ ጨዋ ሴት ነሺ የጨዋ ዘር እንደሆንሺ በደንብ ታስታውቂለሺ ወንድምሺን ሰለሞንን አውቀዋለሁ እሱም በጣም ጥሩ የጨዋ ዘሬች ናቸሁ ቀጥይ ባርች
@hassenlegesse67
@hassenlegesse67 8 ай бұрын
Hey Sara, how are you? Solomon share with me the video . I have no word to express how proud and happy I am seeing you become amazing business woman. Your Dad (Gasi Biruk) would be so proude of you RIP. Please give my best regard to your husband and Dawit for me. I wish you more success for many more years. Hopefully I will see you in Addis very soon. Sincerely yours Hassen
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
ዳዊት ያንቺ ወንድም ነው ? መልካም ልጅ ነበር አውቀዋለሁ :: ውይይ ድርብብ ያልሽ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል 🙂 እጅሽን ቤትሽ ስራሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ :: ወንድማችን ስለአካፈልከን በጣም እናመሰግናለን:: 🙏 ያገር ሰው እንደዚህ ከፍ ብሎ የልፋቱን ዋጋ እግዚአብሔር ባርኮለት ለሌላም ተርፎ ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል ብዙልን ::👌🙏….
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 8 ай бұрын
ባለቤቷን አለማድነቅ አይቻልም የአስተዳደግ ስነምግባራ...
@eilenishiferaw2905
@eilenishiferaw2905 8 ай бұрын
እውነትም ውብ ነሽ ለቤተሰብሽ ለሰራተኞችሽ ያለሽ ክብር ❤❤❤
@mettik1562
@mettik1562 Ай бұрын
Sarah, you are sophisticated, self assured young woman, I am speechless, very proud of you. Sarah, you are the example of the world phenomenal, example of successful Ethiopian woman, your way of style, the way you talked, they way you explain yourself, your mannerism, the way explained about yourself and your family the style is timeless. the journalist and the camera man can now should get a raise.
@babebe850
@babebe850 8 ай бұрын
We need this kind of program keep it up
@efratbadeg5351
@efratbadeg5351 7 ай бұрын
ሳራ ብሩክ የብሩክ ዘውዴ የእልፍነሽ ተሰማ ልጅ ባንቺ በጣም ኮርተናል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ የዘመድ አውራ ያድርግሽ ልጆችሽ ይባርክልሽ ከእህት ከወንድሞችሽ ጋር ተባረኩ ባንቺ በጣም ኮርተናል ተስፋ ባደግ ታየች ባደግ ስንድ ደምሴ እና መላው ቤተሰብሽ
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 8 ай бұрын
እባክሽ ወይዘሮ ሳራ እዚህ አውሮፓ ላይ ጤፉንም ምጣዱንም እምናገኝበት መንገድ አመቻቺልን
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 8 ай бұрын
Ewunet nw
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 8 ай бұрын
You are sooo human 😢😢😢God blesss you the way ypu respect ypur workers 😢😢😢😢❤🎉
@wubmitad6290
@wubmitad6290 8 ай бұрын
Thank you for your kind words & encouragement
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 8 ай бұрын
አንችም መልካም ሰው ነሽ ይትልቅ ልጅ ስልሆንሽ ነው ለካ የኔ ልጅ ደግሞ ኢንጅነር ብሩክ ይባላል
@frehiwotgebretsadik6060
@frehiwotgebretsadik6060 8 ай бұрын
በጣም የምታኮሪ ጀግና ሴት ነሽ : ውነትም ውበት የቤታችሁ መታወቂያ ነው ; በርችልን እህቴ
@guenetyitref9338
@guenetyitref9338 8 ай бұрын
Very impressive Saraye! I am so happy and proud of you!! Your heart felt appreciations to your siblings and your beautiful parents are so on point and brought lots of beautiful memories! May God continue to bless you, your business, and your whole family! 🥰🥰🥰
@Fetadaily1-n4h
@Fetadaily1-n4h 7 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች ግን ታድላቹ ጨዋዎች የምር ስነስርዓትዋ ደስስ ሲል
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ ልጆችሽ ሲያማምሩ ❤❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 8 ай бұрын
ግን ጸጉራቸውን አይሸፍኑም ጀግኖች በአንድ ምጣድ መከራ እናያለን የውጪ ዜጎቹ አሽከረከሩት❤❤❤
@Mintesfu
@Mintesfu 7 ай бұрын
ከሌብነትና ከልመና በስተቀር ሥራ ክቡር ነው። wellsaid. You are honest and truthful.
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 8 ай бұрын
ተባረኪ ቅን ሰው ነሽ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 8 ай бұрын
She is amazing 👏 so proud of her ❤️
@simegebrielwoger8309
@simegebrielwoger8309 8 ай бұрын
Very humble and hard working women. Very funny too.
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 8 ай бұрын
I proud on your parent and you to be witness boldly.
@hoppyhope9751
@hoppyhope9751 8 ай бұрын
It’s good and nice but when u go to in this kind of place pls wearing mops caps cover your head and wearing also hand Glave pls
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ሁሌ የምመኘው እንደዚህ ነው እዚሁ ታዋቂ እንጀራ በአስተማማኝ ገዝተን ለመብላት
@henokgebremenfes871
@henokgebremenfes871 8 ай бұрын
she is amazing. proud entrepreneur and mom 💪
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 8 ай бұрын
ደስስትል ቆንቆ እስፕንሽ ሁሉ ትናገራላች በትህትና ❤❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 8 ай бұрын
ምጣዱን ብናዝ ወደለንደን ትልካላችሁ ጀግና ውብ ነሽ መድሀኒአለም አይለይሽ
@wubmitad6290
@wubmitad6290 8 ай бұрын
በቅርብ ጊዜ ወደ አውሮፓ ይመጣል በጣም አመሰግናለሁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
ካሜራውን ወደ ምግቡ ቀረብ እያደረክ ብታሳየን ጥሩ ነበር
@emawayshassefa5506
@emawayshassefa5506 8 ай бұрын
ሳራ በርቼ ጎበዝ ሴት ነሽ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 8 ай бұрын
ጎበዝ👍በርቺ
@RomanSelemone
@RomanSelemone 8 ай бұрын
Fantastic and I appreciate your effort ❤❤
@tadios.a552
@tadios.a552 8 ай бұрын
ሰራተኞቹ ላቲኖ መሆናቸው ጥሩ ነው ለስራ ታታሪ ናቸው የኛዎቹማ ወደ ኤሮፕ የሚላከው እንጀራ በዛ ላይ ቁምጫጭው ቀጥ ያለ እንጀራ ለመብላት ስትፈልግ እየተፈረፈረ ሳይፈልጉ ፊርፊር ያስበላናል😢
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 7 ай бұрын
እኔ ኢቲዬጵያ ሲሄድ እቤት የተጋገረ አመጣለሁ እሱ ሲያልቅ የጥቁር ስንዴ ጀርመን ጥሩ ዳቦ አለ ሽሮ ሰርቼ በዳቦ እበላለሁ ከኢትዮጵያ የሚገባው እንጀራ ንጹሕ የጤፍ እንጀራ አይደለም
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 8 ай бұрын
ከኢቲዮጺያ የሚመጣ እንጀራ እንዳትገዙ!! እዛ ሕዝቡን እያስራቡ እኛ ለምን እንገዛለን? በተለይ ምርጫ ካለ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 8 ай бұрын
ባሏን ጎዳሁ ብላ😂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
የሚሰማ የለም ጭራሽ ከዛ የሚመጣው ውድ ነው
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 8 ай бұрын
ሁሉም ቢያቆም ጥሩ ነበር ግን አደርባዮች ይበዛሉ
@yohannesmeskele4387
@yohannesmeskele4387 8 ай бұрын
እረ ሪች የጤፍ እንጀራ መብላት ካቆምን ቆይቶዋል ጄሶ የተቀላቀለበትን ለምደነዋል ያለበዝያ ዳቦ በሙዝ መብላት እንገደዳለን
@Ethio531
@Ethio531 8 ай бұрын
​@@medinajibreel3556ጨርሽ
@HirutAntero
@HirutAntero 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ጎበዝ❤❤❤
@almazbati2519
@almazbati2519 8 ай бұрын
እህቴ እስኪ ከCanada እደውልልሻለሁ🙏🏻ተባረኪ መልካምመሆን ለእራስ ነው ይላል አባቴ🙏🏻🛐
@tesfyegebaba4778
@tesfyegebaba4778 8 ай бұрын
ዋው እናውቃቸዋለን የአቶ ዘውዴ ይገኑ ጋደኛ ነበሩ
@solomondebebe4724
@solomondebebe4724 8 ай бұрын
You are awesome
@meram123
@meram123 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ መስራት የምፈልገው ስራ እሰኪ ይቅናሸ በሉኝ አገር ስገባ ነወ የምጀምር የማዳም ቅመም ነኝ ደሞ አገራቸን ሰላም ያድርግልን😢 የኛ ሰው እናመሠግናለን ሳውዲአረቢያ አትመጣም😂😂😂😂
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 ай бұрын
ይቅሽ ውዴ
@bethsucks7712
@bethsucks7712 8 ай бұрын
Gbez berche tcheyalesh.
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 8 ай бұрын
ይቅናሽ። ደግሞም ይሳካል።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 6 ай бұрын
Yekenashe Egziabher yerdashe
@Simplefunlover
@Simplefunlover 8 ай бұрын
using metal spoon on the mitad can scratch the nonstick that will be leaching into the food.
@surafel2466
@surafel2466 8 ай бұрын
በጣም ታታሪ ሰው❤️❤️
@AbuAisha-bd7fi
@AbuAisha-bd7fi 8 ай бұрын
በርች❤❤❤❤
@Coldest_Moment_Tube
@Coldest_Moment_Tube 6 ай бұрын
ምርጥ ነው ፕሮግራሙ በዚሁ ቀጥል👍👍👍
@salomonkidane
@salomonkidane 8 ай бұрын
Wonderful l sara saricho thankyou chebe
@sossinaasfawkebede9421
@sossinaasfawkebede9421 8 ай бұрын
God bless you. Very fantastic woman. I learnt a lot. When I come to Virginia I will visit you.❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 7 ай бұрын
ቃላት አላገኘሁልሽም በቃ ጀግናዬ ብይሻለሁ ከአደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች ይጣፍጣል በጣም ጨዋ የአዲስአበባ ልጅ
@yewondwossenadefris8986
@yewondwossenadefris8986 7 ай бұрын
Great interview Sara, Thanks for paying homage to your late parents and your siblings. I’m a fan. I loved የምጣድ ሽሮውን::
@meronaberraabebe9615
@meronaberraabebe9615 8 ай бұрын
Love this! Berchi Sara!
@icydoeseditz
@icydoeseditz 8 ай бұрын
አሰራሩን፡የእንጀራውን፡ብትናገሪ፡ጥሩ፡ነው።ጎበዝ፡ሴት፡በርቺ።
@Abugidaable
@Abugidaable 8 ай бұрын
she is so humble
@fatuma6
@fatuma6 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉
@BONANZ321
@BONANZ321 8 ай бұрын
Hey የአቶ ብሩክ ዘውዴ ልጅ TOTAL Gas Station የሰፈሬ ልጅ እኛ የመርካቶ ሰዎች ነን:: ሰላም ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ይሁን:: ከ TEXAS ነው:: በርቺ የመርካቶ ስለሆንሽ successful ታደርጊያለሽ::
@raheladinewu411
@raheladinewu411 8 ай бұрын
You are wonderful example to make all of us inspiring and motivating. A successful business people loves constructive criticism , one thing i suggest you is uniform especially hat to cover your hair and your employees professionally. I watched you demonstrating your business with chebe, you were touching your hair often please take as suggestion, your business is big and yes you are wub. May god bless for you, one day when I come to dc I will visit you thank you.
@Israelxox
@Israelxox 8 ай бұрын
Betam’ Webe yehonesh’ Konjo! Proud of you ❤️❤️❤️
@wubmitad6290
@wubmitad6290 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@harrieelias5756
@harrieelias5756 8 ай бұрын
Jegna woman. Keep it up! Chebe I appreciate very much for your work.
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 8 ай бұрын
ከአኢትዮዺያ የመጣ እጀራ አትብሉ እኔም ልጆቼም ታመን ነበር
@MetshetYimam
@MetshetYimam 8 ай бұрын
Which brand? You eat?
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 7 ай бұрын
Me too. I got sick
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 8 ай бұрын
ደስ የሚል🎉
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 8 ай бұрын
beautiful congratulations 👏 ❤
@negagenife3760
@negagenife3760 8 ай бұрын
ሳራ ብሩክ እንኴን አየሁሽ እኔ ስለ እናንተ ቤተሰብ የጋሽ ብሩክ ደግነት፣ለጋስነት ምስክር ነኝ እኔ የኤፍሬምና እና የአማሃ የቅርብ ጋደኛ ፍቅሬ ነኝ መላውን ቤተሰብ አቶ ብሩክ ዘውዴን እና እናታቸው ጭምር አውቃችሃለሁ ቤተክርስትያን በጣም የሚረዱ ሃይማኖተኛ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ደብረሊባኖስ መዕምናን የሚረዱ እንደሆነ ይታወቃል። ዳዊት ብሩክ፣ ሰለሞን ብሩክ፣ ሣራ ብሩክ፣ ኤፍሬም ብሩክ፣ ትዕግሥት ብሩክ፣እየሩስሌም ብሩክ፣ ትናሻችሁ ዬሴፍ ብሩክ አሁን Washington Seattle ነው ፣ መሃሪ ብሩክ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ።
@AkbaratKidan
@AkbaratKidan 8 ай бұрын
well done chebe it is good thing you show us Jehova bless you
@yoditlulseged801
@yoditlulseged801 8 ай бұрын
So polite
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው የምታኮሪ ውብ ሴት ነሽ! ካናዳ ለምንኖ ምጣድ ትልካላችሁ?
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 ай бұрын
Everything is good but your hair should be covered!
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 8 ай бұрын
ሰራተኞች በጣም ይደነቃሉ።
@Selamyibiza-q7i
@Selamyibiza-q7i 7 ай бұрын
ቾቤ ጥሩሮግራም ነው
@גנטלמה
@גנטלמה 8 ай бұрын
Waw gobez neshe betam dess yelal. Sele abateshe agelalseshe betam yegermalkena abat gara bebezu yemesaselal enam le abata ain neberku hula leabata kereb neberku. Engerashe betam yasgomegal Ethiopian yasnekal.
@sophiasideridis6492
@sophiasideridis6492 8 ай бұрын
Well done very inspiring person l wish you will expand in Australia egzabher ytbqt my best wishes for greater success
@olgalopez9440
@olgalopez9440 8 ай бұрын
Espero diga quien las prepara y de donde van sus trabajadores grun injera seria el numero 1 en Alexandria va ❤❤❤❤
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 8 ай бұрын
ስኬትን ያብዛልሽ 🥰
@fikirtebeyene2497
@fikirtebeyene2497 8 ай бұрын
Sara Biruk ❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
እኔም ስመኝ የነበረው ማዞሪያውን ነበር ::
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 8 ай бұрын
Chebe, when is Dawit's Part 2 coming? That deserves more views than it has right now.
@chebemedia
@chebemedia 8 ай бұрын
Coming up work on it
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 7 ай бұрын
Sara Great Great Great Great Great Great Great Great thanks allot
@meditationminutes985
@meditationminutes985 Ай бұрын
Wow all I always eat Wub Injera. I am more comfortable to continue eating Wub Injera.God bless Sara and family. Chebe, my favorite channel keep up the good work!🙏🫡🥳
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Our pleasure!
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41