weird የሆኑ ፍላጎቶቻችን ምንጭ እና መፍትሔ፤ አብ ሀሳብ አይደለም፤ በእግዜር ሶስትነት አለማመን እኔ ስጋ ብቻ ነኝ ነፍስና መንፈስ የለኝም የሚል....

  Рет қаралды 5,382

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Күн бұрын

ከፈለጉ ተጨማሪ ሊንኮች እንኩ!
ለምን?
"ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት"
.
1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 www.facebook.c...
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
.
#2023

Пікірлер: 23
@hanusmark
@hanusmark 2 ай бұрын
ተሳስተሀል ፣ ፍላጎት ሚመነጨው ከሀሳብ ነው ሰው በቀን ከ60‑70ሺ ሀሳብ ያስባል ይሄን ያክል ፍላጎት ግን ሊኖረው አይችልም ከነዛ ሁሉ ሀሳቦች ውስጥ የፈለግነውን ጥቂጡን መርጠን እንፈፅማለን ፍላጎት what, how እና why የሚሉትን ከመረመርክ በኋላ የሚመጣ ነው ሀሳብ ➤ፍላጎት ➤ድርጊት ቃየል አቤልን ለመግደል ከመፈለጉ በፊት እ/ር የአቤልን መስዋዕት ተቀብሎ የኔን አልተቀበለም የሚል ሀሳብ ጭንቅላቱ ውስጥ አለ እንጂ ከመሬት ተነስቶ መግደል አልፈለገም ሄዋን የእፀበለሷን ፍሬ ለመብላት ከመፈለጓ በፊት እንደ እ/ር እንሆናለን የሚል ሀሳብ ውስጧ ገብቷል
@riseup1462
@riseup1462 7 ай бұрын
Amazing I just find you few days ago when you talked about twin flame since then I can’t stop listening to you. Specially this one, it is great explanation about thought 👏👏👏thank you. Keep it up.
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 7 ай бұрын
keep digging 🙏
@danieltaye-to8dy
@danieltaye-to8dy Жыл бұрын
ሀሳብ በኛ ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ነው አንድን ሀሳብ ማሰብም አለማሰብም እንችላለን። ፍላጎት ግን ከኛ ቁጥጥር ውጪ ነው አለመፈለግ አንችልም የምንችለው ነገር ውስጣችን የለውን ፍላጎት አለማድረግ ብቻ ነው። በዚህ መሰረት ፈጣሪ አስቦ ነው እንጂ የፈጠረን በፍላጎቱ ላይ ተመስርቶ አይደለም ።
@abelmaru5250
@abelmaru5250 Жыл бұрын
አይደለም መፍጠሩ ማዳኑ እራሱ ከፍላጎቱ የመነጨ ነው። ሳይገባን ሊያድነን እንዲሁ ወደደ
@nebechacha1534
@nebechacha1534 7 ай бұрын
ሳትፈልግ ልታስብ ወይም የማትፈልገውን ልታስብ ትችላለህ። ከፈቃድህ ውጪ ማለት ነው። ሀሳብ ወደ አይምሮህ ያለፈቃድ ሊፈስ ይችላል። መምረጥ ግን ትችል ይሆናል። ፍላጎት ግን ያንተ ፈቃድ ነው የማትፈልገውን እምቢ የማለት መብት አለህ።
@hanusmark
@hanusmark Ай бұрын
No ሀሳብ ሳይሆን ፍላጎት ነው በኛ ፈቃድ ላይ የተመሠረተው ሰው በቀን ከ60‑70ሺ ሀሳብ ያስባል ይሄን ያክል ፍላጎት ግን ሊኖረው አይችልም ከነዛ ሁሉ ሀሳቦች ውስጥ የፈለግነውን ጥቂጡን መርጠን እንፈፅማለን ፍላጎት what, how እና why የሚሉትን ከመረመርክ በኋላ የሚመጣ ነው ሀሳብ ➤ፍላጎት ➤ድርጊት ቃየል አቤልን ለመግደል ከመፈለጉ በፊት እ/ር የአቤልን መስዋዕት ተቀብሎ የኔን አልተቀበለም የሚል ሀሳብ ጭንቅላቱ ውስጥ አለ እንጂ ከመሬት ተነስቶ መግደል አልፈለገም ሄዋን የእፀበለሷን ፍሬ ለመብላት ከመፈለጓ በፊት እንደ እ/ር እንሆናለን የሚል ሀሳብ ውስጧ ገብቷል
@DanielHagos-fq8wq
@DanielHagos-fq8wq Ай бұрын
You are power full yang man Beya ❤❤❤
@ZOSITUBE
@ZOSITUBE Жыл бұрын
Welcome 🎉
@eyormak
@eyormak Жыл бұрын
Welcome Beha!
@40kentube93
@40kentube93 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@danimeb3376
@danimeb3376 4 ай бұрын
I like it 👍🏿
@Healstudio-e8j
@Healstudio-e8j 8 ай бұрын
BEHA
@Jemkebe
@Jemkebe 6 ай бұрын
ነጭነጯን ፍርጥርጥ
@AhmedYusuf-tc7br
@AhmedYusuf-tc7br 9 ай бұрын
በሀይሉ እንደምን አለህ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 9 ай бұрын
telegram search me 👉 @behailu120
@3MAS-x2f
@3MAS-x2f 4 ай бұрын
18:53 ​@@behailumulugeta5062
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Жыл бұрын
ቤተልሔም መጽሐፍ ፈልጌ አጣሁ😢
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Жыл бұрын
አዎ የለችም🥺
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН