wello raya ethio song

  Рет қаралды 2,089,377

teddy dawite

teddy dawite

Күн бұрын

Пікірлер: 537
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 2 жыл бұрын
በርቱ እምዬ እናት ዓለም ራያ የአማራ ኩራት እራት ናችሁና ኩሩ እመሩልኝ ትክክለኛው ያደግንበት ወጉን ባሕሉን አለቀቃችሁም ቆንጆ ነው በርቱ በስደት መከራ ዉስጥ ለምንሰቃየው ተስፋና ያንን ደግ ግዜ ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን፨
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ 2 жыл бұрын
ራያ የፍቅር ሀገር እኔ የራያን ልጅ ነዉ የማገባዉ ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖ራያ ወሎ የቆንጆ የጀግና ሀገር
@mohammedawell6282
@mohammedawell6282 2 жыл бұрын
እንግድያውስ ነይ
@ፈንቅልራያ
@ፈንቅልራያ 3 ай бұрын
ራያ ራያ ነው
@thomasortega3110
@thomasortega3110 2 ай бұрын
Gumaye
@teddy777
@teddy777 9 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሰሰማ ወልድያ የጁ ነው ትዝ የሚልም ምክንያቱም በመጀረያ ጊዜ የሰማሁት ወልድያ ነበረ ኡፈፈፈፈፈ ፈጣሪ በሰላም መልሰኝ ውደሀገሬ
@aaabetamstsmruggoo3249
@aaabetamstsmruggoo3249 8 жыл бұрын
Amin!!!lehulachnm
@safebose7798
@safebose7798 8 жыл бұрын
Your labeling Wollo is wrong. Don't lie. Give it the right label. Melaku can sing both Tigrigna and Amharic but this video is Tigrigna music. Raya is in both sides of borders Tigray & Wollo. We all are Ethiopian brothers but we need to tell truth. Nothing comes out of lies.
@neimahusenabatehusen100
@neimahusenabatehusen100 8 жыл бұрын
መሌኩአድናቂህነኝ
@iloveyouethiopia1772
@iloveyouethiopia1772 8 жыл бұрын
yemecheshi yagere leji amen konjo
@Akther-xs1tl
@Akther-xs1tl 8 жыл бұрын
ስወደውወሎየነኝያውምየመርሳ
@Alemye777
@Alemye777 6 жыл бұрын
ይህ የራያ መንገድ ቀጥ ያለ እንዳለንጋ ወንዶቹ ጠንበለል ሴቶቹ ውብ ሸጋ💕
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እንዴት እንደምታምሩ እኮ ሳላቀው እምወደው ሃገርና ህዝብ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በጣም ነው እምወዳችው አንድ ቀን መጥቼ እንደማያችው እርግጠኛ ነኝ OMG what a lovely voice Respact me Beautful ppl we love you so much proud to be Ethiopia♥
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አማራወች ልዩ ነን እኮ
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te Жыл бұрын
​@@dawitselemon8731😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@JfHc-yy8qd
@JfHc-yy8qd Жыл бұрын
ነይ ልውሰድሽ 😘🥰😍
@alamadane7178
@alamadane7178 5 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ሙዚቃ ሁሉም ውስጤ ነው 2006 እና 2007 ያስታውሰኛል ጎጃም ደብረ ማርቆስ ከህቴጋ ሁኝ ሁሌ እሱን ነበር ማዳምጥ ኡፍፍፍፍፍፍ
@FanomektYe
@FanomektYe 8 ай бұрын
መገን የኔዋ ወሎ ናፍቆቴ ፡፡❤❤❤❤😢😢
@ቤቲወሎየዋየእማናፍቂ
@ቤቲወሎየዋየእማናፍቂ 5 жыл бұрын
እራያ ስወዳችሁ እኳንም ወሎየ ሆንኩ😘😘😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@berhekashay8521
@berhekashay8521 4 жыл бұрын
Bet 💋💋
@jhontilahun1257
@jhontilahun1257 2 жыл бұрын
@@berhekashay8521 ❤❤❤❤❤
@seyoumabaynehtessema1889
@seyoumabaynehtessema1889 2 жыл бұрын
@user-tw2od4gz9gdQ
@user-tw2od4gz9gdQ 2 жыл бұрын
@@jhontilahun1257 fvvbb ..m
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
ራያ እካ ቡች ውሎ አይደለም ጨርጨር አላማጣ መዃን እንዝ ህል ራያ ናችው
@ለግዜውሻቃለነኝ
@ለግዜውሻቃለነኝ 7 жыл бұрын
ትግሬዎች ዉስጤ ነቹ! ትርጉሙን አለውቃውም ግን ትግርኛ ሙዝቃ ስሰማ ዳስ ይለኛል አራ በፍቅራቹ ታለከፍኩ እስክ ቶርጉሙልኝ ማሮች ስወድልቹ እትዮ በልሆን ይቆጨኝ ነበር የስንት ብሄር ብሄራ ሰቦች ሀጋር እፉፉ እትዮ ለዛለለም ትኑር!!
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 6 жыл бұрын
ለግዜው ሻቃለ ነኝ:- ትግርኛ ዘፈን አይደለም የጥንቅሾቹ አገር ራያ ወሎ ነው:: ቋንቋቸው ራዪኛ ዘራቸው ከወሎ ነው::
@elel1143
@elel1143 6 жыл бұрын
ክክክክክ አረ ትግርኛ ነው እህቴ
@aledwake
@aledwake 7 ай бұрын
Really ? Without Trying to seem Amhara you can talk about your snake Tigre 💊 poletica
@ዮዲትብፍቅርዋስውገዳይ
@ዮዲትብፍቅርዋስውገዳይ 8 жыл бұрын
መላኩ ፍቅር ተውዳጅ ኣድናቅህ ነኝ ይህ ዘፈን ስሰማ መሆኒ ኣስታውሳለሁ ለመጀመርያ እዛ የስማሁት እህቴን ትዝ ትልኛለች።እፍፍፍፍ ፈጣሪ ብሰላም ኣገሬን ኣስገባኝ።ስድት ኣይኑ ይጥፋ
@stephanisaab8460
@stephanisaab8460 6 жыл бұрын
ዮዲት ብፍቅርዋ ስው ገዳይ 👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💔💔💔💔💕💕💕💕✊✊✊✊✊✊✊💘💘💘💘💘👌👌👌👌
@stephanisaab8460
@stephanisaab8460 6 жыл бұрын
ዮዲት ብፍቅርዋ ስው ገዳይ 😘😘😪😪😪😭😭🙋🙋🙋🙋🙋🙅🙅🙅🙆🙆🙆😱😱😱😱😱😱😷😷😷😷😷😤😤😤😣😣😣
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 6 жыл бұрын
ዮዲት ብፍቅርዋ ስው ገዳይ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ሕሕይሽጋየስላምብየሺ አለሑኚ
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ቁጥርሺን ላኪላኪልኝላኪ
@ሰአዳየወሎልጂ-ፈ1ቘ
@ሰአዳየወሎልጂ-ፈ1ቘ Жыл бұрын
ዋውውውውውውውእራያወች በፍቅራችሁ በሞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ እኔም ወሎየ ነኝ እራያ ደሞ የባሌ ሀገር ነው💜💜❤❤❤💞💞💖💖💛💛💝💝💝💝💝💝❤❤💜💜💜💝💝👈💖💓💓💖💓💓💖💖👈👈
@ፋጡማኡሞኣብዱልጀባርፋጡማ
@ፋጡማኡሞኣብዱልጀባርፋጡማ 7 жыл бұрын
እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ግን የራያ ልጅነኝ ለዛም ያላማጣ የለምለሙ ሜዳ የሠፈር ልጅ ቀጥልበት ወደር የለህም የኔ ማር
@prosperdah7624
@prosperdah7624 4 жыл бұрын
Je me suis toujours reconnu dans la culture Éthiopienne. Merci pour tout. Shalom aux petits fils du roi Salomon et de la reine de Seba( Ethiopie)
@maniputhan2251
@maniputhan2251 Жыл бұрын
S
@maniputhan2251
@maniputhan2251 Жыл бұрын
S
@leligete6912
@leligete6912 10 жыл бұрын
wow batam yamral wollo raya kobo music barta malku god belss you
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
😍😍😍 ራያ አማራ ነው
@samrabrhanu9692
@samrabrhanu9692 5 жыл бұрын
er aydelm ene Raya negn Tigray new
@samrabrhanu9692
@samrabrhanu9692 5 жыл бұрын
er aydelm ene Raya negn Tigray new eshi
@yddggftf2613
@yddggftf2613 5 жыл бұрын
የራያ ልጅ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኛል እስኪ እራያዎች Laik
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
የኔ ማር አማራ ባትሆን ይቆጭኝ ነበር
@ባሕሪፀባ
@ባሕሪፀባ 5 жыл бұрын
ራያ ነው ባክሽ። አማራ አደለም ።ደሞ ራያ በምኑ ነው ከአማራ ምመሳሰለው ።ባንዳ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 жыл бұрын
@@ባሕሪፀባ አጋሜ
@ወሎየነኝያውምየመርሳልጅ
@ወሎየነኝያውምየመርሳልጅ 8 жыл бұрын
መገን ይህንሙዚቃ አስታውስበታለሁ የምወደውን ሀገሬ ስፍሬን ወልድያ
@hawafentaw350
@hawafentaw350 8 жыл бұрын
ይህዘፈን፡ስሰማ፡ትዝ፡የሚለኝ ፡ግደኛየ ነው ፡በጣም፡የምውደው የቆባ፡ልጅ፡ነው፡የጋበዘኝ ፍቅር ውድድድድድድ አረግሀለሁ
@hawafentaw350
@hawafentaw350 8 жыл бұрын
አላህ በሠላም መልሠኝ ወደ አገሬ
@hawafentaw350
@hawafentaw350 8 жыл бұрын
የራያቆቦ ፡ልጅ፡አሸ ፡ፍቅር ይመችህ በሠላም ላግኝህ
@jalal1560
@jalal1560 8 жыл бұрын
ያምራል እንኳንም ወሎ ሆንኩኝ
@aberayimer2505
@aberayimer2505 7 жыл бұрын
yesssssssssssss
@salma34moh38
@salma34moh38 6 жыл бұрын
ሁሉ በግዜአብሔር ፉቃድ ነው Jalal ሀላማጣ ነው
@asaditube5485
@asaditube5485 5 жыл бұрын
ደሥ ሠትል በጣም ነው የምታምረው........subscribe ይተባበሩን
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል 5 жыл бұрын
ያዙልኝ፡ወለዬዋች
@قناةبوكمازية
@قناةبوكمازية 4 жыл бұрын
Je suis omar de maroc ....merci beaucoup pour music extra urdinir
@Selam-ts4hz
@Selam-ts4hz 8 ай бұрын
አራያ አራዮማ ውሰጤ ነው ❤❤❤❤❤ጀግና
@ኪዳንምህርትእናቴ
@ኪዳንምህርትእናቴ 7 жыл бұрын
ደስ የሚል ዘፈን ደጋግሚነው እምሰማው ዋው ሀገሬ ስወድሽ
@jonnyl4879
@jonnyl4879 6 жыл бұрын
betam konjo music raya 😘
@jonnyl4879
@jonnyl4879 6 жыл бұрын
betam konjo music raya 😘
@hargewolloyewaethiopianroo6296
@hargewolloyewaethiopianroo6296 11 жыл бұрын
Woooow milaku konjo adenakih negn ante ena Nuere Adis ewdachw alw betam. Ye wollo ljoch I love uuuuuuuuuuuuuu
@miftay5655
@miftay5655 5 жыл бұрын
Aer yeunn Lejj befker ewdewalu tebbery adershewn yewlow kebt ney tezt legley new
@ygf5375
@ygf5375 5 жыл бұрын
ይሄን ልጅ በፍቅር ነው የምወደው አድራሻውን የሚሰጠኝ ባገኘሁ ኡፍፍፍፍፍ የራያ ልጆቸ ፍቅር ናቸው ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ከልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ
@ahmedyemedinaw6657
@ahmedyemedinaw6657 5 жыл бұрын
ሰአዳ የወሎ ልጅ Ygf eni listshi seadi
@ጋልራያኣላማጣ
@ጋልራያኣላማጣ 3 жыл бұрын
ኣላማጣ ነዉ ቦታዉ
@tesfayea1991
@tesfayea1991 Жыл бұрын
Great jobs King Melaku Nigus❤
@መልካ
@መልካ 26 күн бұрын
ህመሜነውእሚነሳብኝይኽንሙዚቃስሰማው💔😥
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
መላኩ ንጉሥ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@aishz8104
@aishz8104 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ስሰማው
@ፍሲካነኝየድንግልማርያምል
@ፍሲካነኝየድንግልማርያምል 2 жыл бұрын
ባልሆነ ወራት ከሐገሬ ወጥቼ የሚያስጠላ ሒወት እየኖርኩ ከበረሐ ቆይተው የመጡ ልጆች ተዋውቄ የዚህን ሰውየ ሙዚቃ በጣም ነበር የሚወዱት ከስደት ተመልሼ ስሔድ አድራሻቸውን ባጠያይቅ አጠሁት ለትንሽ ስንለያይ ተቀያይመን ነበር ስሰማው በጣም ያመኛል 😢😢😢
@ገኒየእናቷ
@ገኒየእናቷ 5 жыл бұрын
ይህን የራያ ቆንጆ ወድጄ ልሙት ነው እኔ
@Landa500
@Landa500 8 жыл бұрын
ራያ ነኝ፣ ያውም ራያ!!!!! እንደ አቦሸማኔ፣ እንደዝናር ካራ፣ እንደ ዞብል ዳዩ፣እንደ መንደፈራ፣ ና ውጣ ና ግባ፤ እያልኩኝ መጋሌን፤ መጋሌ ስመራ፣ ከድብ ከቅብቅቡ፣ ጥንቅሽ የበዛበት፤ ጃምዮ እምዘራ፣ እኔ ነኝ ጃውሳው፤ የሰማዮን እንጅ፣ አፈር የማልፈራ። ሄይ ብየ እማገሳ፣ እንደጋራ ሌንጫ፤ጥርሴ የነተረው፣ በወይራ ሟሟጫ፤እኔ ነኝ ራዩ፤ እርጎ ያሰከረኝ፣ በመንገሌ ወተት፤ በታጠነ ዋንጫ። ራያ ነኝ ያውም ራያ፣ መቀነቴ፣ ሀሸንጌ ዳሩ፣ ተረከዜ፣ መሆኒ ምድሩ፣ ከራማየ፣ እንደ አጋማረ፣ ማይጨው ሲሉት፣ ባላ ነኝ ያለ። ራያ ነኝ፣ ያገው ገመገም፣ ራያ ነኝ፣ የትግሬ ገጠም ራያ ነኝ፣ ያፋር አንገቱ፣ ከዋጅራት፣ እስካዳይቱ። የለበስኩት፣ ሸጋ ጎንቢሶ፣ ሮቢት ላይ፣እዳይት ቀምሶ፣ ጎፈሬየ፣ ሚዶ ተነቅሶ፣ አርከይ ልቤ፣ ብሎ ቢያገሳ፣ የእርቦው ጥለት፣ ዝናር አነሳ። ራያ ናት ራያ ናት እሷ፤ እንደ ጎመጅ ላም፣ እንደጓደናዋ፣ ዋጃ ነው ማእጠንቷ፣ መረማመጃዋ። አላ ነው ጠበሏ፣ የታጠበችበት፣ ጎሊና ፍል ውሃ፣ የተሞቀችበት። ከቦለቂያው ስር፣ከጭሱ ማእጠንቱ፣ ሸጋ ልጅ ይፈልቃል፣ ልክ እንደወተቱ። ራያ ነኝ ጓዴ ፣ የማንም ያልሆንኩኝ፣ ሸላልሙኝ ነው እንጅ፣ መርቁኝ ነው እንጅ፣ ውሰዱኝ መች አልኩኝ። እንኳንስ ሊወስዱኝ፣ ሊወሽሙኝ ቀርቶ፣ ማን ጎበዝ ያመሻል፣ አሳዲዋ እያለ፤ ከማጀቴ ገብቶ። ያላማጣ ልጅ ናት፣የላይ ኛው ኮረም፣ ከራያ ልጅ ድካ፣የሚለያት የለም። የሸሆቹ ልጅ ናት፣የበድሬ መሃመድ፣ የሚዘየንላት፤ የጉፍታው በረካ፣ የዛውያው መደድ። በሀድራው መኪና፣ እየተመጀነች የተዘወረችው፣ መገን የራያ ልጅ፣ ሸጋየዋ እያለች፣ስንቱን ሾፈረችው። ጎሊና ተናጠ፣ ሆርማት ወንዙ ሞላ፣ተናደ መሬቱ፣ መጥታለች ማለት ነው፣ አሳዲ ሙናዋ፤ ዘልቃለች ልጅቱ። ልክ እንደመሬቱ፣እንዳፈሩ ስባት፣ ያችን የራያ ልጅ፣ ልጉረስሽ እያለ፤ ስንቱ ሰው ተራባት። ራያ ነኝ፣ያውም ራያ፣ ጎረቤቴ፣የጁ ወልዲያ። መቀነቴ፣ባለመለያ፣ ማሽላየ፣ ሰንደቅ መስቀያ። ጎንቢሶየን፣ ያገለደምኩኝ፣ ድካው ጠፋኝ ብየ፣ድካ ላይ ያልቆምኩኝ፣ የራሴን በሽታ፣ በራሴው ያከምኩኝ። ራያ ነኝ አባ ግርሻ፣ አዋዶ ኗሪ፣ ሞፈርና እርሻ። መገን ጃሪ ጋማ፣ጋማ አባ ጅጉርቴ፣ እሱም ለመንገሌው፣እኔም ለወተቴ። ሄደ ተራመደ፣ወረደ ጎመጅ፣ መስኖውን ሸንሽኖ፣እርሻውን ሊያበጅ። ወረደ ይሉኛል፣ ታቹን በጎለሻ፣ መቸም አይጨክንም፣በሸጋና በእርሻ። ራያ ነኝ፣አዘቦ፣ ሽንሽን፣ወርቀዘቦ፣ ላካላቴ፣ማይ ማዮ እርቦ፣ ሳቄ፣የማር ገንቦ፣ የሚፈሰው፣ወደ ቆቦ። ራያ ናት፣ራያ ናት እሷ፣ ታሽማ ብቅ አለች፣ባሽኩቲ ባደሷ። ቅምጥል ናት ልጅት፣ አራሽ ነው አባቷ፣ ቀሚሷ ናብኝ ነው፣ ሴኮ ነው ሰአቷ። እንደ በልጅግ ጥይት፣ ያበራል አንገቷ። ይህች የራያ ልጅ፣ባይኗ ሰው ገላለች፣ ፍቱልኝ እያለች፣ራማ ገብታለች፣ በራማ በራማ፣በወለላይቱ፣ ከራያ ልጅ ከንፈር፣ወጥታለች ጣይቱ። ራያ ነኝ፣ዥንጉርጉር፣ ቀለመ ብዙ፣እንደነብር። ሙልት ያልኩኝ፣ ኦሮሞን ድረውኝ፣ ትግሬ የወለድኩኝ፣ አፋርን ተድሬ፣ ወፍላን የሞሸርኩኝ። አገው ነኝ፣ወዲ ሃሸንጌ፣ ከዳዮ፣ እስካምባላጌ። አፋር ነኝ፣መሃሰኒ፣ ከጎመጅ ፣እስከመሆኒ። አማራ ነኝ አማራ፣ በሮቢት ሸማኔ፣ ጥበብ የምሰራ። ብዙ ነኝ፣ ብዙ ፣ የሸመንኩኝ፣ የሁላቸው እንጅ፣የማንም ያልሆንኩኝ። እያሚና በሎ፣ ሀ በሎ ሸግየ፣ ታችኛው ሮቢት፣ላይኛው ጎብየ፣ ፍቅር ታንች ቀየ፣ይፈልቃል ቃሮየ። እንደምን ከረመ፣መገን ጉራ ወርቄ፣ ታክሜ መጣሁኝ፣በጀመአው ስቄ። የግዳን ምንትራስ፣የላስታ ሙዳይ፣ ተኩለሽ ማለዳ፣ቆቦ አትመጭም ወይ። እስኪ ገፋ ገፋ፣ ደሞ እንደወተቱ፣ እስኪ ሰበር ሰበር፣ደግሞ እንደምክቱ፣ ሞልቶ እየፈሰሰ፣ሀድራና ሙሀባ፣ አርከይ ክተት ብሎ፣ዛሬ ቆቦ ገባ። መርሃባ ብሎ፣ በሸዋዬ ቦልጋ፣ በጥሌ ችኳንታ፤ ራያ እማይሄድ፣ እንኳን በሊጋባ፣ አይሽር በዘወልድ። ሀበከው!!!!!!! ሀበከው!!!!!!! ( written By Janno Mengistu)
@abmi7982
@abmi7982 8 жыл бұрын
ራያ-ራዩማ ወሎ-ገራገሩ!!!! ሰላም ውለው በሰላም ይደሩ!!! woow
@webealemgonedre1629
@webealemgonedre1629 7 жыл бұрын
ራያ-ራዩማ ወሎ-ገራገሩ!!!! ሰላም ውለው በሰላም ይደሩ!!! ውይ እራያዎች ውሥጤ ናቹህ እኔ ጎደሬ ነኝ ግን ጥሎብኝ እራያዎች እወዳቹሀለሁ ፍቅረኛየም እራያ ነው በጣም እወደዋለሁ የራያ ልጅ በማፍቀሬም ሎተሬ የደረሠኝ ነው የመሠለኝ 😘😘😘😘😘😘እራያዎች
@Ksa-bj2tf
@Ksa-bj2tf 7 жыл бұрын
Ab Mi ሀደራዋ
@Ksa-bj2tf
@Ksa-bj2tf 7 жыл бұрын
webealem gonedre ሀደራሙላት
@inenagnekonjo3078
@inenagnekonjo3078 7 жыл бұрын
ራያ-ራዩማ ወሎ-ገራገሩ!!!! ሰላም ውለው በሰላም ይደሩ!!! በጣም ወድጀዋለዉ ራያfore ever
@emanbintsulitan3919
@emanbintsulitan3919 6 жыл бұрын
ፈገግታው ብቻ ይበቃል ሀሪፍ ነው
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 4 жыл бұрын
ዋውውው መላኩየ በርታ
@mamama8756
@mamama8756 5 жыл бұрын
አር በራያ ልጅ ፍቅር ልሞትላችሁ ነው
@wedierewedisenafe3805
@wedierewedisenafe3805 6 жыл бұрын
ኣታ ክንደይ ደስ ይብል እዚ ቃናኹም። ሰሱኑ፨። ።
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 5 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝንንን ትዝታ አለብኝ ውይ ምን ይሻለኛልልልልልል
@toyyibauae5443
@toyyibauae5443 5 жыл бұрын
አይይ ትዝታ 87ክፍል እያለሁ መርሳ ትምህርት ስንሄድ ስጨፍርበት ነበር አሁን ዱባይ ሁኘ ሰማሁት
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
87እሚባል ክፍል አለደ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 4 жыл бұрын
@@fatumahmohammad6129 ክክክክክ። 7እና 8 ለማለት መሰለኝ ሀሀሀሀ
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ነው እንደ
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
መላኩ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 አማራነት ኩራት ነው
@abdulazizmahamed5431
@abdulazizmahamed5431 Жыл бұрын
ኣማራ ብሎ ትግርኛ የለም ጅል
@kaferwadajfc1267
@kaferwadajfc1267 3 жыл бұрын
መላኩ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@hasansaker6325
@hasansaker6325 5 жыл бұрын
shikorey wedi adey raya "M" himakiayin zireayeka ayinu yitifae ❤❤❤ m gali korem kabi beirut
@antiethnocentricity6159
@antiethnocentricity6159 11 жыл бұрын
These people are the pure Ethiopians!!!!
@aishamona5976
@aishamona5976 8 жыл бұрын
መላኩ አድናቂህ ነኝ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
@redaeabraham189
@redaeabraham189 7 жыл бұрын
brother you are amazing God bless you
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 ай бұрын
ሸበላ ነህህ ዋዉ ጠበለል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@haileazezew3849
@haileazezew3849 Жыл бұрын
ራያ=አንጎት አምሓራ
@hananhana4944
@hananhana4944 6 ай бұрын
ራያ= አንጎት አምሓራ ❌ ወሎ ራያ✅
@kashefjuuti7819
@kashefjuuti7819 7 жыл бұрын
ወዲ መርጌ ጅግና ቀፅለሉ!!!!!!!
@ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ
@ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ 8 жыл бұрын
እህቶቸ አዞችሁ የራያ ልጅች በሰላም አገራችሁ እራያ ለማየት ያብቃችሁ እኔ የወሎልጅ ነኝ ግን እራያ በጣም እውዳለሁ
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
ሮሀማ የማራም ልጂ ክብር ለድግል ልጂ
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
ክይ
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
ክይ
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
%/
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
@mebrattadele6345
@mebrattadele6345 Жыл бұрын
መላኩየ ስወድህ ማርርርር 🥰🥰🥰😍😍😍
@ማስቱመሲ
@ማስቱመሲ 5 жыл бұрын
አይሙዚቃ ውስጤነው ጎድኞቸ ትዝአሉኝ እፍፍፍፍፍፍፍ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍
@yasinworku4003
@yasinworku4003 2 жыл бұрын
Melakuye This is elegant!
@teklayge1513
@teklayge1513 6 жыл бұрын
Tewtaw ere bakh arif new lemangnaw eshi
@beshelowonz3353
@beshelowonz3353 4 жыл бұрын
RayaRayuma Wollo Ethiopia
@situationroom3090
@situationroom3090 2 жыл бұрын
Tigray
@AlmazLove-tp3ql
@AlmazLove-tp3ql 8 жыл бұрын
በጣም የማምር ድምፀ ትዝታ ይቀስቅሳል
@ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ
@ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ 6 жыл бұрын
መላክየ።እርሜና።።ጤና።ይስጥህ።አንተ።ስሰማ።ጨንቀቴን።እርሳለሁ።
@جنىمطربي
@جنىمطربي 2 ай бұрын
Raya,love❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@adamia3883
@adamia3883 6 жыл бұрын
When I see this song I miss my lovely Ethiopia.
@የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ
@የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ 4 жыл бұрын
Raya Rayuma beraya wotatoch becha
@ziortxerrtuo5852
@ziortxerrtuo5852 3 жыл бұрын
፡፡????
@situationroom3090
@situationroom3090 2 жыл бұрын
Tigray
@om_Ryane
@om_Ryane Жыл бұрын
​@@situationroom3090 kkkkkkkkkkkk ቀዳዳ
@RAHIWAadeyNayGdiniyu
@RAHIWAadeyNayGdiniyu 5 ай бұрын
@@om_Ryane Leba
@azezamisebahvhbh7776
@azezamisebahvhbh7776 8 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሃይስኩል እያለሁ ኣንድ ልጅ ጋብዞኝ ነበር እና እስቃለሁ እንደኣጋጣሚ ሳዳምጠው እስቃለሁ ክክክክ
@zamzamebrahem1573
@zamzamebrahem1573 7 жыл бұрын
azeza misebah Vhbh 😆😆😆😆👌👌👌👍👍👍💘💘💘👂👂👂👂
@ambachew1654
@ambachew1654 11 жыл бұрын
You are good raya singer I Love all the song you post it we need mor raya song from you best man
@mmjjjllkkjj3815
@mmjjjllkkjj3815 7 жыл бұрын
ዕልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ መለኩ ሽኮር
@ገነትየወሎልጅአገሬዉብናት
@ገነትየወሎልጅአገሬዉብናት 6 жыл бұрын
መላክየ ሥወድህ የኔልዩ ያገሬልጅ ኑርልኝ ማሬዋ 💓💛💚💟💜💘💞💞💝💝💙💝💞💘💜💟💚💚💛💓💚
@tube-xi1up
@tube-xi1up 6 жыл бұрын
ገነት የወሎ ልጅ አገሬ ዉብናት himaraw
@adesabab2348
@adesabab2348 6 жыл бұрын
እሰይ እንኳን የኔ ሆንክ የሰው ዘር መላኩየ
@awuoha
@awuoha 4 жыл бұрын
ሩሪራሬሬደጀ
@awuoha
@awuoha 4 жыл бұрын
ጅመከጨ
@0912-v6h
@0912-v6h 9 жыл бұрын
መላኩበዝህቀጥልበት ያምራል አባሀፍቴ
@grtggvg6860
@grtggvg6860 8 жыл бұрын
,
@kumngerbharu107
@kumngerbharu107 8 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ አይዞህ በርታ
@የራማዋልጅነኝየራማዋልጅነ
@የራማዋልጅነኝየራማዋልጅነ 5 жыл бұрын
ደአስእሚለውባሌየእራያልጅነው ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@FufaTujuba
@FufaTujuba 9 жыл бұрын
what we expect is seeing Rayas remembering their origin an Oromo wearing such beautiful traditional dress.
@stfrcnhghlndr
@stfrcnhghlndr 3 жыл бұрын
Don’t be tebab gosegna
@IIwAd
@IIwAd Жыл бұрын
@ምንትኑ አነ? you can’t take just accept Afar and deny Oromo. They have coexisted beyond the Semite expansion. Truth can’t be erased.
@aledwake
@aledwake 7 ай бұрын
What relationship have Galla 🌳👹 Here ? Song ? Cloth ? Language ? , all do Not have with Galla to do. Of course during Galla expantion and Invasion on end of 16th century Galla was teached in Raya and still remenabts of Galla live there because Habesha People do Not slaught Like Galla WHO slaught Others WHO live with them
@نَصّرَالُدِيَنَْسِلُيَمٌا-ض5ب
@نَصّرَالُدِيَنَْسِلُيَمٌا-ض5ب 4 жыл бұрын
ምርጥ ወደ ትግራይ ጂግና 💝💝💝💝💘💘💘💘💘💝💘💘
@aledwake
@aledwake 7 ай бұрын
Kimal 🐙💊❌
@getachewgebru1234
@getachewgebru1234 5 жыл бұрын
raya tigray werk
@aledwake
@aledwake 7 ай бұрын
💊❌
@hadoyemam4334
@hadoyemam4334 6 жыл бұрын
እራያ እራዮማ ውስጤ ነው
@ኩንፈየኩን-ቸ3ዐ
@ኩንፈየኩን-ቸ3ዐ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ይመቸኛል ልዩ ነገር
@jddhe931
@jddhe931 8 жыл бұрын
ይህን ስሰማ ጠጣም እምወዳት እህቴን ያስታውሰኛል
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 8 жыл бұрын
ደሥ ሠትል በጣም ነው የምታምረው
@asaditube5485
@asaditube5485 5 жыл бұрын
betam best of best ....subscribe ytebaberun
@binyamin1836
@binyamin1836 5 жыл бұрын
መላክዬ ስወድክ እኮ ሰላምክን ያብዛልክ
@KalkidanSilew
@KalkidanSilew Ай бұрын
Raywa wollw l love hgrwa
@selamawetberlhun9211
@selamawetberlhun9211 6 жыл бұрын
ማነው ራያን ወስዶ ሚያሳየኝ ስወዳቹሁ
@ብርሃንዘሪፉ
@ብርሃንዘሪፉ 4 жыл бұрын
እኔ
@omabduabdu4820
@omabduabdu4820 4 жыл бұрын
እኔም
@matthewkassa9034
@matthewkassa9034 11 жыл бұрын
good job i like your music keepup wediadey
@bestrayamusic1718
@bestrayamusic1718 4 жыл бұрын
ራያ ቤሞሆነ ሁሌ ደሰተኛ ነኝ
@adamia3883
@adamia3883 6 жыл бұрын
Wow the best thanks
@tube-xi1up
@tube-xi1up 6 жыл бұрын
adamia adamia hi
@etipio3819
@etipio3819 6 жыл бұрын
ድምፁም እደመልክህ ይማርካል ማራኪዩ
@seadaahmed2251
@seadaahmed2251 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@zhrhm3238
@zhrhm3238 9 жыл бұрын
አቤትድምፅሥታምርየምወደውዘፈን
@sadaseid1341
@sadaseid1341 5 жыл бұрын
ውድድድድድ ነው የማረግህ ያገሬልጅ
@freyfeked9001
@freyfeked9001 6 жыл бұрын
Welloyeeeee Rayumaaa😘😘😘😭
@faizangus2587
@faizangus2587 4 жыл бұрын
ውድ እራያ ፋኢዛ የገግና እህት
@HussenYesuf-w6d
@HussenYesuf-w6d Жыл бұрын
If there is a singer that I like, it is the king of sending
@fouzyafofo4689
@fouzyafofo4689 Жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም❤❤❤❤❤
@kewnyaseid2044
@kewnyaseid2044 6 жыл бұрын
መላኩዬ የኔ ቆንጆ😍😍😍
@HamadySow-eg3ur
@HamadySow-eg3ur 5 ай бұрын
Like Éthiopie ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
@ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 8 жыл бұрын
መላኩ ንጉስ ይመችክ
@abekitekle3562
@abekitekle3562 4 жыл бұрын
ይመችህ ነዉ እሚባለዉ
@rozamohmad2741
@rozamohmad2741 3 жыл бұрын
ራያ ውስጤ ነው
@semiramohammed3175
@semiramohammed3175 6 жыл бұрын
Malkweya yan Hager wdade musicah batam kojo gen tafhe
@ኢትዮጵTube
@ኢትዮጵTube 2 жыл бұрын
ወድድድድድ መላኩ
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 8 жыл бұрын
ዋውውውው የወሎ ቆንጆ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 8 жыл бұрын
ውድድድድ የአገሬ ልጅ😍😍😍😍😍😍😍
@ሰልጓልመቀለ
@ሰልጓልመቀለ 8 жыл бұрын
I Love you raya
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
ሰላም ሳሚ ጓል መቀለ
@galaxyg254
@galaxyg254 8 жыл бұрын
ሰላም ሳሚ ጓል መቀለ
@zamzamzamzam8681
@zamzamzamzam8681 9 жыл бұрын
Melakuye bexam bexam adinaqih neng berta ABOO YIMECHIH
@مفجرقيمر2مفحرقيمر2
@مفجرقيمر2مفحرقيمر2 8 жыл бұрын
ኧረረረረረረረረረረረረ የሠው ሀገር ሠለቸኝ 😭😭😭😭
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 7 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አሏህ 👍👍👍👍👍✋
@amamilovewowfikryeabetsiwe3183
@amamilovewowfikryeabetsiwe3183 7 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አሏህ inem indanchi beka yibelen inji beta yselechal
@samelbakry7998
@samelbakry7998 10 жыл бұрын
Wowwwwww konjooo yamral
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Жыл бұрын
አዘቦ እኮ ናቸው ዎናው እራያ እኮ አማሬኛ ነዎ ንግግራቸው እነሱ አዘቦ እራያ ይባላሉ
@hiatsagi5599
@hiatsagi5599 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ኣብሮ ኣደጌ መለኩዬ ያእስ እኔ የራያ ልጅ
@kibromafera8047
@kibromafera8047 8 жыл бұрын
betam yamral! ybel wedi raya.
@tigistselam4392
@tigistselam4392 7 жыл бұрын
ፅብቅ ቁመና ሽኮሪናናናናናናና
@yerus5925
@yerus5925 7 ай бұрын
Wowww ❤
Kolemyee( Melaku Negus).mpg
6:41
shadowisme1997
Рет қаралды 3 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
New Traditional Tigrigna Music 2015 Halefom Barentu # RAYA  RAYUMA#
8:11
Mehari Degefaw - Raya
5:56
Gojo Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
YouTube   Kinfe Wata 10
8:38
wadaha mohammed
Рет қаралды 220 М.
ethiopian song
7:07
ahamedsalih
Рет қаралды 14 МЛН
Hayelom debash---Gumaye/Raya Music
5:53
Dani entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
Dessie Lay New Ethiopian Song by Amare (2016)
6:18
Henok Ahmed
Рет қаралды 7 МЛН
Tefere Selefe - Dildil Belew - Best Bahilawi Zefen ke Sekota
8:55
ራስ ማሲንቆ Musika66
Рет қаралды 2,6 МЛН
Sofia Atsbeha - Raya
5:36
SofiaAtsbehaVEVO
Рет қаралды 86 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН