Рет қаралды 73,515
Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Zinkit / ዝንክት - Ethiopian Music 2023(Official Video)
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©2023: Wendi Mak .
#Zinkit #wendimak #ethiopianmusic #ዝንክት #ወንዲማክ #ethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea
________________________________________
ከአይንም አይን አላት ስቀርባት
ሰረቅ አድርጎ የሚያይ በስስት
የቱስ ሊመረጥ ውበቷ
ከአለንጋ ጣቷ መቃው አንገቷ
የማነሽ ቁመታም መለሎ
ውበት ሰጥቶሻል አስተካክሎ
ዕንቁ ነሽ የአልማዝ ጌጥ ዘንካታ
ከፍ ብለሽ ታየሽ ከሴት ተርታ
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ(×2)
የማነሽ ቁመታም መለሎ
ውበት ሰጥቶሻል አስተካክሎ
አይናማ የአልማዝ ጌጥ ዘንካታ
ከፍ ብለሽ ታየሽ ከሴት ተርታ
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ(×2)
🎶🎶🎶🎶
እኸኸኸኸኸ........
አይኔ የማያውቅ አስመስሎ
ትኖራለች በምድር ብሎ አንቺን ስሎ
አኸኸኸኸኸ........
የቁንጅና ሚዛን መድፊያ
የውበት ልኬት ማሳለፊያ ማሳረፊያ
ዝንክት(×2) ዝንክትክት ዝንክትክትክትክት ዝንክት(×2) ዝንክትክት
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ(×2)
እኸኸኸኸኸ.........
ፈገግታሽ ጨረቃን ዘርቶ
በእኔ ላይ ፀሃይ አምርቶ ሙቀት ሰጥቶ
አኸኸኸኸኸ...........
ሊሞቅ ሲል መቀዝቀዜ ሆንሽ
ፀሃይ ጨረቃ አስማምተሽ አቻችለሽ
ዝንክት(×2) ዝንክትክት ዝንክትክትክትክት ዝንክት(×2) ዝንክትክት
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ(×2)
🎶🎶🎶🎶
የማነሽ ቁመታም መለሎ
ውበት ሰጥቶሻል አስተካክሎ
ዕንቁ ነሽ የአልማዝ ጌጥ ዘንካታ
ከፍ ብለሽ ታየሽ ከሴት ተርታ
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ
🎶🎶🎶🎶
ዝንክት(×2) ዝንክትክት ዝንክትክትክትክት ዝንክት(×2) ዝንክትክት
ዝንክት(×3) እያልሽ ቀልቤን ገዛሽ(×2)
🎶🎶🎶🎶
🎶🎶🎶🎶
ግጥምና ዜማ-
ወንዲ ማክ (ወንድወሰን መኮንን)
__________________________________________