✅የአብሽ ሽታው ሚስጥሩ ተገኘ ❗️How to make healthy fenugreek seed juice❗️

  Рет қаралды 189,328

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 681
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክkzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን 🙏🙏🙏💚💛የአብሽ አዘገጃጀት ሊንኩን ይጫኑ ❤️kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
አብሽ ስንት ማንኪያ ነው
@fatmahaulolo1934
@fatmahaulolo1934 3 жыл бұрын
እነደማመርበቅንነት
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
We can put lemon in the warer not top of abesh..I think.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@romangebru5846 thank you for watching my dear you right 🙏
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 4 жыл бұрын
ጨጓራ ላለባቹህ ጧት ጧት ጠጡት በጣም ጥሮ ነው ሌላው ሎሜ ብርቶካን ጨምሮበት በመፊጫ ማሽንም መፊጨት ይቻላል ቆንጆ ስራ ነው በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ሀይለኛ የአብሽ አፍቃሪ ነኝ በሽታው ምክንያት ትቼው ነበር አሁን እድሜ ላንቺ ከዛሬ ጀምሮ እጀምራለሁ ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 11 ай бұрын
Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@haben5084
@haben5084 3 жыл бұрын
My mom used to make this for us exactly same way you make it. my older sister was having heart problem she used to drink this every morning before breakfast she used to fall in the classroom now she is so healthy with her children. This drink is not a joke everyone should try it thank you
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear and the wonderful comments God bless you and your family 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ትልቅ ሚስጢር ነዉ የነገርሽን ሰዉ ሁሉ የሚማረረዉ ይሸታል እያለ በጣም ትልቅ መፍትሄ ነዉ በጣም ጤናማ ተባረኪልኝ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 2 жыл бұрын
Wawww betam Amsgnalewe wede yeshitaw
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 4 жыл бұрын
ጥሩ ስብእና ከመልካም ቅን አነጋገር ጋር በጣም የሚፈልገውን ነገርስላስተማርሽኝ እንደ ሁልጊዜ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥሽ ይጠብቅሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MekonenNegeri
@MekonenNegeri 8 ай бұрын
ምርጥ ስራነው ያስተማርሽው ፋጣሪ ጤና ይስጥስ
@weynikitchen
@weynikitchen 8 ай бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mekditube1787
@mekditube1787 3 жыл бұрын
እኔ መወፈር ፈልጌ እንዲህ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው አሪፍ ነው ብዙ ነገሮች ጥቅም አሉት በርች
@Kwt-kh2mc
@Kwt-kh2mc 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው? ለውጥ አለው?
@mekditube1787
@mekditube1787 3 жыл бұрын
@@Kwt-kh2mc አወ ውዴ እውነቴን ነው
@mekias7895
@mekias7895 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄ diabetic ላለበት ሰው ፍቱን መድኃኒት ነው በጁስ መስሪያ መጠቀም ይቻላል የጁስ መስሪያውን ከተጠቀምን ከነሎሚው ብሌንድ ብናረገውም ጥሩ ይመስለኛል አሪፍ ስራ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መስኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ አብሮ ብሌንድ ቢደረግ በጣም ጥሩ ይሆናል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@redeitredeit4660
@redeitredeit4660 Жыл бұрын
Weye betame tru new yena wede tnx.... Geni betam eyawefrge new ena demo eflkute cegraya endyaselge nebre lale mewefre mini mebta alew
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሃሳብሽ በደንብ ግልፅ አልሆነልኝም አብሽ ያወፍራል ግን ተነስንሶ ሲያድ ከላይ የሚያጠለው ክብደት ለመቀነስ ይረዳል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ወወይንዬ በጣም አመሰግናለሁ ድንግል ማሪያም ትስጥልኝ እኔም አብሽ እወዳለሁ ግን ሽታው በጣም ያስጠላል የሁሉም ሰው ሀሳብ ነው በርግጥ እሞክርዎለሁ ውዴ ለውፍርት ለመቀነስ ተልባ በዝንጀብል ሞቅ ባለ ውሀ ማታ ማታ ብለሽ ያው እየተጠቀምኩኝ ነው ተባርከሐ እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eleniwoldemariam164
@eleniwoldemariam164 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ አብሽ ለጤንነት በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው በጣም ነው የማመሰግንሽ ይህን የመሰለ እውቀትሽን ሰላካፈልሽኝ 🙏🏾❤️🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@libanost.m6786
@libanost.m6786 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እናቴ!! ለጡት ወተት ይጨምራል ብለውኝ ሽታውን ፈርቼ አልተጠቀምኩም ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ለጡት ወተት በጣም ነው የሚጠቅመው እኔ ሁለተኛውን ልጄን በአብሽ ከ2 አመት በላይ ነው ያጠባሁት እና በጣም ይጠቅማል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 4 жыл бұрын
አብሽ እወዳለሁ ግን ሽታዉ ያሰቅቀኛል አሁን ግን መላዉን ነገርሽን ፈጣሪ ይባርክሽ እጅሽን ለወርቅ ይበለዉ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ አለች ይባላል
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ከሎሚው ጋር ዘፍዝፈሽው ካደረ ምንም ሽታ አያመጣብም ከፈለግሽም ፍሪጅ ውስጥ ሁለት ቀን ብታስቀምጭው ሽታ አያመጣብሽም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@david-vf3qh
@david-vf3qh 3 жыл бұрын
Lemisale zare biteta schitaw Eskemeche new yemikoyew besewinet lay
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ አብሽ እኮ ከጠጣሽው በኃላ ሲያልብሽ ሽታው ይመጣል እስከ እዚህ ቀን ድረስ ማለቱ ይከብዳል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Жыл бұрын
Many many thanks. Again thank you for showing us. God bless you. Misrak from USA
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too family በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@assefashworku4694
@assefashworku4694 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ነው ነገር ነው ያሳወሽንቅን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሂሩትየደሙፍሬ
@ሂሩትየደሙፍሬ 3 жыл бұрын
እግዚብሂር አምላክ ይባርክሽ. ማማዬ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን እኔ በጣም ነው የምወደው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አያቴ ያስለመደችኝ. እሷ ሁሌዬ ነበር የምጠጣው. ግን ሳድግ ስጠጣ ሽታው በሙቀት ግዜ ነበር ያስቸገረኝ እድሜሽ ይርዝም አስተማርሽኝ እሞክራለሁ በእሱና አብሽ ካገኘሁ ሌላ ቁርስ አልፈልግም ጥዋት ጥዋት.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saadaali5388
@saadaali5388 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሁን እሞክረዋለሁ። You are so hamble. Just subscribed.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ሼር ስላረግሽን ኣመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በሽታው ምክንያት ኣልጠጣም ነበር 👍👍🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም አብሽ በጣም ነው የምወደው ሞክሪው እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ; አብሽ መጠጣት በጣም እፈልግ ነበር !!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አድስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@asterbekele9478
@asterbekele9478 11 ай бұрын
Thank you sis🙏🏾♥️
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ወይኒ አላዉቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ !!!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fanayesahlemariam5061
@fanayesahlemariam5061 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lenat3112
@lenat3112 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ።
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiopia8852
@ethiopia8852 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen. Yene mokshe. Baltinashin Emokirna I will let you know. Tnx
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ እጠብቃለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Thank you for sharing,this is my favorite thing to drink I am definitely going to try it and see the result
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Hey, how is the result so far? I hate the smell of "Abesh" lol I want make sure someone is honest to tell me if the lemon makes the smell go away or disappear lol I'm very sensitive to the smell even if I eat some shuro were which some ppl add a little bit Abesh in their shuro powder lol that is how terrible it's smell can be for me!! Good luck for who is going to try it lol
@selamlove8251
@selamlove8251 2 жыл бұрын
amesginalehu ehetea ebakishi kemjemeria tirewu endet nwu muzegajewu ?
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear የአብሹን አዘገጃጀት ሊንኩን ተጫኝው በፌት የስራሁት ቪዲዮ ነው kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
ወይንየ ሎሚውን ጨምቆ የሎሚውን ውሀ ጨምሮ መጠጣትም ጥሩ ነው ለሽታው ሌላው የአብሹን ውሀ ሁለት ሶስት ጊዜ መቀየር እንዳይመር ይረዳዋል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ኤልስዬ እዚህ አገር ውሃውም መደሃኒት ነው ይላሉ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ። የአብሽ አዘገጃጀቱን ባውቀው ደስ ይለለኛል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️. የአብሽ አዘገጃጀት ሊንክ እይእ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@myview720
@myview720 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወይኒ ጥሩ መላ ነው፡፡
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Umnassim4533
@Umnassim4533 Жыл бұрын
Selam thank you so much for sharing I mix mine with orange vanella dates turmeric and ice cubes I use blender I garnish it with mint leaf. It is so nice it has ice cream flavor. Sometimes I add any fruits I have at home. Try it. Even my kids drink it. 😊
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear and sharing your idea l will try it 🙏🏽
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በብዙ ጥቅም አለው እናመሠግናለን፡፡
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ሼር አድርጌያለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ሚስጥር ነው የነገርሽን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ወይንዬ🙏🙏👍👍❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 ай бұрын
Great yene konjo thank you for share wonderful sis yarda Lege
@weynikitchen
@weynikitchen 9 ай бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@karyhasan215
@karyhasan215 4 жыл бұрын
Thanks Sister God bless. You.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@arefattube1750
@arefattube1750 2 жыл бұрын
Betam Arif Newu Shukkuren
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Weyniye yene enat egesh yebarek ewedeshalew
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እወድሻለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@emkialemayehu1562
@emkialemayehu1562 Ай бұрын
Weineye በጣም የሚወደድ ጠቃሚ ትምህርት ነው:: ተባረኪ❤
@weynikitchen
@weynikitchen Ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@foziyayemer704
@foziyayemer704 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
አብሽ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ዘዴውን ሰላሳየሽን ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ እናመሰግናለ እርጉዝ ይጠጣል ዉይ ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል ያወፍራል ይባላል እዉነት ነዉ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ከወለድኩኝ በኃላ ነው ለጡቴ የጠጣሁት ግን እርጉዝም ሆነሽ ብትጠጪ ችግር ያለው አይመስለኝም እንዳውም ተልባ ነው እርጉዝ ሆነሽ መጠጣት የሌለብሽ ውሃው ለክብደት መቀነስ ይጠቅማል ሌላ ጥያቄ ካለ ፃፊልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Meryissa
@Meryissa 4 жыл бұрын
አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነዉ thank you for sharing ወይንየ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Weyniye thank you for sharing! I can’t wait to try it! Great discovery!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sebsebiewaktola3875
@sebsebiewaktola3875 2 жыл бұрын
የሚጠጣውን መጠኑን ብትነግሪግሪን መልካም ነው። እናመሰግናለን።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ መጠኑ እንደሚጠጣው ስው ብዛት ነው አብሽ ተነስንሶ ሲያድር ይበዛል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ወይንዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ዋው ነው እኔ እኳን እፈራዋለሁ ግን በጣም ደስ ይላል።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ሉጤና ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@co1ful
@co1ful 4 жыл бұрын
Thank you so much 🥰 I will try it.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Jesus-xo4mr
@Jesus-xo4mr 4 жыл бұрын
Hulie mtakerbiw adadis neger des ylal,ejochish ybareku,ye Egziabiher tbeka lanchina le bietesebsh yhun,berchi,ewdshalehu.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 2 жыл бұрын
Brava, Thank You For Sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@ethiotsegikitchen
@ethiotsegikitchen 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በጣም ቆነጆነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@TK-cs8ss
@TK-cs8ss Жыл бұрын
አብሽ እንደ paste ተደርጎ ለፀጉር ትሪትመንትም በጣም ጥሩ ነው። 30min ይበቃዋል።
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@anchinalumengist7265
@anchinalumengist7265 Жыл бұрын
ተባርኪ።
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ወይኒዬ እውነት ነው ለሽታው እና ለሚመረው ጥሩ ነው ተብሎ ሎሚ ሲደረግ አስታውሳለው ውሃው ግን ለክብደት መቀነስ እንደሚረዳ አላቅም ነበር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የተማትኩት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ስለ ውሃው እኔም እዚህ አገር ነው አንቤ ያገኘሁት ኢትዮጵያ ውሃውን እንደፋዋለን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 7 күн бұрын
ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 6 күн бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anuqadi1490
@anuqadi1490 3 жыл бұрын
Hofalii addaa
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏
@MicheilKenit
@MicheilKenit Ай бұрын
እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen Ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 9 ай бұрын
Betam Enamesegenalen tiru tenhert new yastemareshen Gen wanaw Abeshu yet new yemegegnew endeh emer belo yetefeche?
@weynikitchen
@weynikitchen 9 ай бұрын
Thank you for watching my dear አብሹን የገዛሁት ህንዶች ሱቅ ነው ያዘጋጀሁት እቤቴ ነው የአብሹ አዘገጃጀት ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ተጫኝው kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZosi=ZCRM9V0MTLuEAW3R
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ካንቺ ምንም ጠብ የሚል የለም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ይቀድስሽ 💕👏👏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EminetPhilipos
@EminetPhilipos 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ግን ለውፍረት ይሆናል? እየተጠቀምኩ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 2 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ማለት ውፍረት ለመጨመር ነው ለመቀነስ ? የምትፈልጊው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EminetPhilipos
@EminetPhilipos 2 ай бұрын
ለመጨመር 45 kg ሆኛለው እና መጨመር ፈልጋለው የኔ ዉድ🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ በጣም ደስ ይላል እናመሰገናለን ውዷ እህቴ በርችልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ትንሽ ያወፍራል እንጂ አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነው👌👌👌👌👌
@meski213
@meski213 4 жыл бұрын
ስለሚያስርብ ሌላ ምግብ ያስበላል እንጂ ሀብሽ የሚያወፍር አይምፕስለኝም
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ወዲለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ghgj995
@ghgj995 Ай бұрын
አረ እዴት ነው የሚያወሽረው እኔ እፈልግ አለሁ❤❤❤
@AdinaMilashu
@AdinaMilashu 3 ай бұрын
ሞከርኩት አይሸትም እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሎሚ ሲጨመር አይሸትም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ሼር 😋👌❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Duketun lemesrat abshu yitamesal wey endezihu new,?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ አይታመስም የዱቄት አዘገጃጀት ሊንኩን አስቀምጬልሻለሁ እይው 🙏🙏🙏💚💛❤️ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
@@weynikitchen betam amsegnalhu ehte.❤
@mestbelihu1151
@mestbelihu1151 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 жыл бұрын
thank you dear, i will try it!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አርገሽ አዘጋጄተሽዋል እናመሰግናለን😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ferdinakedir9471
@ferdinakedir9471 4 жыл бұрын
Selam abisun azigejajetun bebet betasayin because betam kebad new ye baltina amno metiqim plz how to prepare home remedies fenugreek seeds
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አብሽ ከዚህ እንዴት እንደሚዘጋጅ የስራሁግ ቭዲዩ ሊንኩን አስቀምጬለሁ እይው ሌላ ጥያቄ ካለ እመልሳለሁ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@wm72852
@wm72852 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ነዉ የማመስግነው የሽታው ጉዳይ አሳሰቦኝ ነበር ጔደኛዬን ጠይቂያት ነበር እሷም ሎሚ ብላኝ ነበር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነው ሎሚ ያጠፍዋል እኔ አብሽ እወዳለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@romshaile1954
@romshaile1954 3 жыл бұрын
Hi wayenya Thanks. How do you make abish?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear I have another video kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Weyni Anche Hulame Merte Neshe Thank U For Sharng weda
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamawitdosegna9837
@selamawitdosegna9837 4 жыл бұрын
God bless you more and more Tanks!!!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም እናመስግናለን ስለሁሉም እጅሽ ይባረክ 🙏👌🏽👍🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እሞክረዋለው
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ke3018
@ke3018 4 жыл бұрын
I was waiting this really 😳😳God bless this amazing Hands😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
Thank you so much
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏
@tigistteshale1529
@tigistteshale1529 3 жыл бұрын
Thank you.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️❤️
@respondtoday2038
@respondtoday2038 4 жыл бұрын
Thank you
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
@samorayesus7465
@samorayesus7465 4 жыл бұрын
Thank you 😊 for showing god bless you sweetheart. Where did you get the powder
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too l make the powder if you want bay any Indian store have it I put the links kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo. 🙏🙏🙏💚💛❤️
@NetanetHyela-ip7ov
@NetanetHyela-ip7ov Жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል!ውፍረት ለመጨመር ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Weynya thank you for sharing yena konjio berchi betam teru nw
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@abraham.pittet3006
@abraham.pittet3006 Жыл бұрын
Betam enamesegenalen berechi
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fevenshow9824
@fevenshow9824 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው አብሽ ጠጥቼ አላቅም ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ይባርክልኝ በእውነት ጎበዝነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ👌 🥰😘ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን አሪፍ አሰራር ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
አብሽ በጣም ወሳኝ ነው ለጤና❤👍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ውይ ወይንዬ የአብሽ አፍቃሪ አደረግሽኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️👌👌👍👍❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አብሽ በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
ወይኒዬ ተባረኪ በቀደም አንቺ የስራሽውን ልክ እንዳንቺ ሰራሁ አራስ ነኝ ወተትም አወጣልኝ ሞክሬ ትቼው ነበር ሽታው አስጠልቶኝ😃 አሁን ግን መፍትሄው ተገኘ እሞክረዋለሁ በርቺ😘
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ሞክረሽው ስለነገርሽኝ እና ስለስራልሽ በጣም አመስግናለሁ በርቺልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeynebendris
@zeynebendris 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት የምፈልገው ነገር ነበር ውዴ ሼር ላይክ👍👈
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Bzu video eyayu nber gen edte ede kala yla edume addis nger newe yngerse egate yberku🙏👏👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@minatube1146
@minatube1146 3 жыл бұрын
Wow ayneya betam megerem neger new yasetemareshien egzabehar yesetelen etam gobez neshi adenakeshi negni
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fasikahagos1820
@fasikahagos1820 3 жыл бұрын
ግን ተመችተሽኛል የኔ ባለሙያ እህት ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ የሻይ ቅመም ትንሽ በተን አርጉበት ይባላል በእንክብል መልክ ይሸጣል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Betam yemamer yemtfet new berche wedy
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
መጠጣት የማልወደው ንጥር ነበር፣ አሁን ግን ባንች አሰራር እሞክሩዋለው፣ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sunshineseaandvitamind8620
@sunshineseaandvitamind8620 Жыл бұрын
What is the ratio of water to fenugreek powder please. And how long to leave it sorry I don't speak ur language
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear you can use 6-7 cups of water 💦 and you can soak overnight if you don’t want the smell you can use slice of lemon 🍋
@simretjima4546
@simretjima4546 12 күн бұрын
Thank you weneye❤
@weynikitchen
@weynikitchen 8 күн бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ተባረኪ 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamtube6543
@selamtube6543 4 жыл бұрын
Woyniya Mecham muya aylkbesh Enem ye shntwan nger nber yasasebegn thank you betam
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 182 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 241 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН