📌ሁሉም ሰው ሊጠቀመው የሚገባ የተልባ ጁስ ተጠቀሙት ጥቅሙ ብዙ ነው❗️flex seed juice

  Рет қаралды 138,861

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Жыл бұрын

#ethiopianfood #habesha #food #flexseedjuice

Пікірлер: 149
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ዛሬ ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ የተልባ ጁስ ነው ተጠቀሙበት 👌ሁላችሁንም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ ነው የማመሰግነው አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
እኔ ልጅ እያለሁ ገዳም ሰፈር የሚባል አዲስ አባባ የተልባ ዘይት የሚፈጭበት ነበር እናቴ ዘይቱን እንድገዛላት ትልከኝ ነበር ልጅቱ ሙያዋን አሳይታለች ስለዚህ እንደ አዲስ ሰው አትሁኑ ያወፍራል ያቀጥናል እያላችሁ የትችት ጥያቄ ማቅረብ ትንሽ አይከብድም ?ሰው እራሱ መጠኑን ማወቅ ይኖርበታል መጠየቅ ጥሩ ነው ምነው ሐገራችን ሴቶች ሲወልዱ በቀን በቀን አንድ ብርጭቆ ተልባ ይጠጡ ነበር ሲነሱ እሸት መስለው ነው የሚወጡት ስለዚህ ልጅቱን አታድክማት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 Жыл бұрын
Excellent👌
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
ደስ ደስ የሚሉ የሚያስጐመጁና ጥቅም ያላቸው ግብዓቶችን እየተጠቀምሽ የምታቀርቢልን የምግብ ዓይነት ሁሌም ይመቸኛል እጅሽ ይባረክ ቤቷ አመሰግናለሁ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ወይንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@zufanbekele4273
@zufanbekele4273 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ነገር ግን የመጀመርያውን 3 ደቂቃ ዝምብሎ ፈሪፈርስኪ አታውሪ ወደ ገደለው ግቢ ለሌላ ግዜ
@helentesema3190
@helentesema3190 Жыл бұрын
ዋው ቤቲዬ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔለንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም እናመሰግናለን ተልባ ለሁሉም ነገር ተመራጭ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ነጃትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
Flaxseed juice is my favorite juice go-ahead ,,,,sistu
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙዲ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hanasy180
@hanasy180 Жыл бұрын
ተልባ ሲበዛ በውስጣችን ያለውን ንጥረ ነገር የመምጠጥ አቅም አለው ይባላለል አራት ማንኪያ አልበዛም?ከ2 ማንኪ በላይ አንዳንድ ሞያተኞች መጠቀም እንደሌለብን ይመክራሉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mimidessie8471
@mimidessie8471 Жыл бұрын
Tkkil
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ከአራት እስከ አምስት ማንኪያ መጠቀም ይቻላል በሃገራችን ሌሎች ዘይቶች መሰራት ከመጀመራቸው በፊት የተልባ እና የኑግ ዘይት ነበር ለምግብ ማብሰያ የሚውለው ተልባ እየተወደደ መምጣቱ በተጨማሪ ሌሎች የቅባት እህሎች እየተመረቱ መሆኑ እንጂ ተልባ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው በተለይ ካለ ሲዘሪያን ሴክሽን ለወለዱ ሴቶች እንዲሁም ታያሚን ቫይታሚን ቢ ዋን አለው የዛን ያህል ደሞ የማይስማሙ ነገሮች አሉት ።
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ልክ አለው
@mastewalbelay441
@mastewalbelay441 Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ቤቲ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማስተዋል በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
ቤቲዬ እጂሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እጂሸ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የምስራችዬ የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Жыл бұрын
Thank You for your service, it’s very helpful!!👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በላይነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
ቆንጆ ጁስ ነው የሰራሽው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian Жыл бұрын
Very true I love telba very healthy thank you dear
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@elisa3493
@elisa3493 Жыл бұрын
ባታጠይው ጥሩነው ምክንያቱም ለአጀት ፋይበር ሆኖ ለሆድ ጥሩነው፡በቀላሉ ወደሽትቤት፡ቆሻሻን ከውስጣችን ስለሚያስወግድ፡፡ፋይበሩ፡ዋናውነው።
@menenali8158
@menenali8158 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እሺ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መነንዬ አሜን አብሮ ይባረከን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ጎበዝ👍👍👍👍👍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒያብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mebratmengistu5851
@mebratmengistu5851 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን፤ እኔ አቀራረብሽ፥ እርጋታሽ በጣም ይመቸኛል በርቺልን።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መብራትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Tankyou my. Sister
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወሳኝ የፆም ወቅት ላይ ነው የመጣሽው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@rob21112
@rob21112 10 ай бұрын
Thank you dear Sister!!
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
Thank you so much🙏🥰❤️
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
Bety thank you
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሮማንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@selams9244
@selams9244 Ай бұрын
ተባረኪ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላምዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ቤቲሻ ተባሪኪልን የኔ ውድ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጡእናመስግኔለንእጅሽይባረክ👌😋😋👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከድጃዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam betye indet nesh wow konjo yetelba jus new lehod dirket letena tesmami new wektu yesom wekt silehone yebelete demo tiru new ine irasu des yilegnal lesegur lefit arif new yeseru ijoch yibareku yene balemoya inamesegnalen 🙏🙏👌👌👍👍💝💝💯
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
በረቺልኚ የኒናት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መኪያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AwesomeRecipes100
@AwesomeRecipes100 Жыл бұрын
Excellent 👌////🍁 !✅
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤️
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 Жыл бұрын
Wowwww Nice 💜💛💚🙏😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፅጌሪዳዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 Жыл бұрын
It sounds great, but adding salt not really healthy.
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Ай бұрын
Jegena siet nesh ❤ tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ማርያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@jdjdjsusus1910
@jdjdjsusus1910 Жыл бұрын
tabrki
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
flaxseed
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
👌👍🙏❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አቦነሽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tigisttekle8761
@tigisttekle8761 Жыл бұрын
👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ትግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tesfansh6703
@tesfansh6703 Жыл бұрын
ቤትዬ፡የኔ፡እናት፡እወድሻለሁ፡ኑሪልን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተስፋነሽዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ወድሻለሁ🙏😍❤️
@zaharazahara4632
@zaharazahara4632 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘሀራዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Bettwa temikiroshen silakafelishen betame ameseginalen
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@SamsungA05s-gu2in
@SamsungA05s-gu2in 2 ай бұрын
የኔውድ እህት በአላህ ለጨጓራ ባክቴሪያ ይሆናል ወይ በምንመልኩልጠቀመው
@tofiqihasen7272
@tofiqihasen7272 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርችልን ሌላም ያለሽን እውቀት አካፍይን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ማሽአላህ ባለሙያ ዋውውውውውው በጣም አሪፍነው እናመስግናለን እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Betye betam enamesegenalen telba medhanit endehone awqalew gin dem yaqetnal yelalu ewnet nw wey? Beteref berchi.👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ 🙏😍❤
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌺🌺🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@jdjdjsusus1910
@jdjdjsusus1910 Жыл бұрын
gin la.lilij yihonal wali stgerw iyaderq aschegrgni
@tigistmamo1325
@tigistmamo1325 Жыл бұрын
ዋናው ከአሰሩ ነው ጥቅሙ ግን አጠለልሽው።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
betwas kongo new❤👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@saralegesse6727
@saralegesse6727 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቤቲ ግን መፍጫሽ አሪፍ ነው ጆጉ ማይካ አይደለም ግላስ መሰለኝ ከየት ነው የገዛሽው?
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 Жыл бұрын
🙄🙄
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ጠርሙስ ነው ግን ብዙ አሪፍ አይደለም ሌላ የተሻሉ አሉ 🙏😍❤️
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
ሰላም ነው ቤቲ እና አመሰግናለን አንችም ቤተሰብ አድርጊኝ
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Ejishi yibarekhe sitatebe bicha yiwetale yibnale
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@helenheli5103
@helenheli5103 Жыл бұрын
Gobeze kete Yebete appritiate
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔለንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
ማጠብ አይቻልም ወይ
@FanthuntegebarDelele
@FanthuntegebarDelele 2 ай бұрын
ማጥለሉ ለምን አስፈለገ
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 Жыл бұрын
Tulbaw buchuw umetaftuw
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 2 ай бұрын
አሰሩን አስወግደሽ ምኑን ተልባ ጠጣሽ??????
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 Жыл бұрын
Ye megbia negegeresh rezem new asaterew.
@beheruhassen4910
@beheruhassen4910 Жыл бұрын
ማንኪያው የሻይ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ማንኪያው ትንሽ ከሻይ ከፍ ይላል🙏😍❤
@Toybe330
@Toybe330 5 ай бұрын
እህቴ እንዴት ነው ለ ዳሌ አሪፍ ነው ይላሉ እንዴት ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ይሆን ይሆናል እኔ ግን አላውቅም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@fikerthome6787
@fikerthome6787 Жыл бұрын
ለምን የተቆላውነፈ ቡና መፍጫ ደይም በቅመም በፍጫ ፈጨተሽ አትበጠብጭውም ጠሬው ላይ ወሃ ጨምረሽ ከምትፈጭው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Жыл бұрын
የድምፅ አለመሰማት ችግር ስላለ ቢስተካከል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ድንገት የምትሰሚበት ነገር ድምፁ ተቀንሶ ይሆን🙏😍❤️
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
ሁሌም ብጠጣው ችግር የለወረም ወይ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ሁሌ ጥሩ አይደለም ባትወስጂው እመርጣለሁ🙏🥰❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 5 ай бұрын
ባይጠለልሳ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ትችያለሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
ደምሩኘ ወገኖቼ
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 2 ай бұрын
ስትፈጪው ለምን አላሳየሽንም
@tigistambelu8078
@tigistambelu8078 Жыл бұрын
እርጉዝ ሴት መጠቀም ትችላለች
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አይ አትጨቀሚ ይቅር ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigistambelu8078
@tigistambelu8078 Жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ❤❤
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
ግን ለምን ሞቅ ማድረግ አስፈለገ? በጥሬው ነው ጥቅሙ የሚገኘው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ብዙም አልሞቀ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@MulugetaKassa-cc2xq
@MulugetaKassa-cc2xq 3 ай бұрын
ግን የተፈጨውን ድጋሚ በማሽን መፍጨት ለምን አሰፈለገ ?
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሙልጌታ በደንብ እንዲዋሀድ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-yu3tl2ic7t
@user-yu3tl2ic7t Жыл бұрын
እኔ እጠጣሁ ግን ሆዴን ያመኛል😢
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ሆድን ስለሚያለሰልስ ነው🙏😍❤
@samuelsahlu
@samuelsahlu 4 ай бұрын
በቡና መፉጫ መፉጨት ይቻላል
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሳሙኤል ተልባውን እኛም በቡና እንፈጨዋለን በመሀል በመሀል እንዳይለጠለጥ በማንኪያ መነካካት ይፈጫል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@suma3119
@suma3119 Жыл бұрын
ተልባ አሁን ተወዶል ለመግዛትም ቶሎ አይገኛም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሱማዬ የእኔ ውድ እኛ ሰፈር አለ ምን ያልተወደደ ነገር አለ ብለሽ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@HibaHiba-te5hc
@HibaHiba-te5hc Жыл бұрын
ታልበ የሰሁነት ዉፍረት ወይምክብደት አይጨምርም ቤቷእስኪ መልሽልኝ???
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
She's not doctor do. Exrsese
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰውነት አይጨምርም እኔ እስከማውቀው ለጤና ግን በጣም ጠቃሚ ነው 🙏😍❤️
@truth2232
@truth2232 Жыл бұрын
ይጨምራል
@HibaHiba-te5hc
@HibaHiba-te5hc Жыл бұрын
@@bettwascorner አመሰግነለዉ እሺ አሁኑኑ ሰረዉት በቃ ቤቷ ሰለምሽ ይብዘ
@HibaHiba-te5hc
@HibaHiba-te5hc Жыл бұрын
@@truth2232 በለቤቷ አይጨምርም እየለች ነዉ እዉነት እጨምረል
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
👌👍🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان
5:45
mina tube ሚና ቱዩብ
Рет қаралды 324 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 176 М.
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
18:10
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 310 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
⚡️ ተልባ ለእርግዝና ይመከራል ? | Flax seed and pregnancy
11:03
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 75 М.
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 6 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 12 МЛН
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 58 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН