ሐልዊንና ከልከልዮስ ኤኬራ ዱቢፍቱ የሚያገናኛቸው ሚስጥር በዝርዝር

  Рет қаралды 7,094

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
ወድማችን እንኳን ደና መጣህ የእውቀት መአላአክ ቅዱስ ኡራኤል አእምሮአችን ይክፈትልን ዉድ መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅልን❤❤❤
@SelamAdera-m9m
@SelamAdera-m9m Ай бұрын
እውነት መምህር እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማማቾች እናመጣለን
@ህይወት7iv2rl1i
@ህይወት7iv2rl1i Ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ዮሴፍ ውድ ወንድማችን በርታል ❤❤❤
@askaleselassé
@askaleselassé Ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን።
@Mariam-g5y
@Mariam-g5y 11 күн бұрын
Amen amen amen kalot yasemalen mamhirachen bezu temirt tamiralew betasab wustihm tafatsimuwal yenya bat sayawuku newuna yeker yebalachu amen3 🥰🥰🥰🥰
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እግዝአብር የማረን አገዛኦ❤በረታ ዉንደሜ❤❤❤❤ ቬርላይክአረጉ
@liya7521
@liya7521 Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እንቁው ድንቁ ብርቅዬው መምህራችን እናከብርሀለን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
ቅድስ ኡራኤል አአምሮአችንን ይከፍትልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ወንድምች አህቶች ስለ ሀለዊን በጣም ነዉ የሚገርመኝ አዚህ ከመጣሁበት ሰአት ጀምሮ ለምን አንደዚህ አንደሚያከብሩ ስጠይቅ የሙታንን ቀን ነበር ነገሩ ተቀይሮ አሁን በጣም የሚያስፈራሩ ነገሮችን ዲኮር አያረጉ ያከብሩታል ፊታቸዉ ላይ አለባበሳቸዉ ሁሉ በምግብም የታሸጉ ነገሮችን ሆነ ስጋ ብለዉ የሚሰጡት በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ይህ ጥሩ ፐሮግራም ነዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 Ай бұрын
ሰሚዕና ኣይንፈልጥን!
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ እንድንማር የፈቀደልን ጌታ መምህራችን ክበርልን ❤
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው Ай бұрын
ወንድማችን ዮሴፍ በርታ❤
@samreyene6682
@samreyene6682 Ай бұрын
አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን።
@zinashmitiku7470
@zinashmitiku7470 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Melelesegenene
@Melelesegenene Ай бұрын
Kale hiwotn yasemalin memhir❤❤❤ enwedhalen hulem bik belilin
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በርታልን ወንድም ዮሴፍ❤❤❤
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ስንቱን ጉድ ነው ያለው
@hdgd8036
@hdgd8036 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@ህይወት7iv2rl1i
@ህይወት7iv2rl1i Ай бұрын
በዚህ መምህር በምግቡ በተናገረው ዙርያ ውጪ የምንኖር ሰዎች በተለይ አረብ ሀገራት ያልን በጣም ልንጠነቀቅ ይገባል እሱው ነው ምግባቸው //ያሳ ስጋ ነው እያሉ ወይም በአረበኛ (ቱና) የሚባለው የሚያበሉን ነገር የምን እደሆነ እየሰማነው እኔ በጣም ነው የዘገነኝ እኛ ቤት ጠዋትም ማታም እሱ ነው የሚበላው ፈጣሪ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
🤔ይገርማችኋል ሰሞኑን በማዳም ቤት እኔና ሴትዮ ብቻ ነን እና እንደሰው ሲያንኩሻኩሽ እየሰማሁ ምንድነው የምሰማው ድምፅ ስላት እንደመቆጣት ብላ ምንም የለ አለችኝ እኔም እንግዲያስ ሰይጣን ነው አልኳት እና በፊቷ በስመ ሥላሴ እያማተብኩ ሳወራ የሚንኮሻኮሸው ነገር ይጠፋል#🤔 🎤ጌታ ሆይ ጠባቂአችንን አበርታው🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርዬ🤲❤️
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ Ай бұрын
ዮሲ እኳን ደህና መጣህልን 😊😊 መምህርዬ የኔ እንቁ እማምላክ ትጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፡ አረ መምህር ይሄ በቆርቆሮ ታሽጎ የሚመጣው የአሳ ስጋ ያልከው ፡ በዚህ በሳኡዲ ቱና ይባላል መምህር በልቼዋለሁኮ አቃለሁ አረ ተው ግን ወይኔ ፈጣሪዬ ድረስ ኡኡኡ ልልነው 😮😮😢
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 Ай бұрын
እውነት ነው ቅዱስ ቁርባን ወስደው ሲወጡ የ ተጣሉትን ገላምጠው የሚወጢም አውቃለሁ
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו Ай бұрын
አወይ መከራችን ስንቱን አጥፍተናል እሱ በምረቱ ይየን😭😭😭😭😭😭
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በቀደም እኔም ከሴትዮዬ ጋር እየተከራከርን ነበረ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነን ትላላችሁ የምታከብሩት ስለሰይጣን ቀን ነው ስላት ቀኑን እንጆይ ለማረግ ነው አለች ። ደግሞ የማይለብሱት የእብድ ጨርቅና በብልቃጥ የሚሸጥ የለሊት ወፍ በብልቃጥ የተሸጠ ደም ገዝተው ተቀብተው (የሰው ደም የሚመጡት አጋንት)ምልክት ነው ብለውኝ ቁጭ።😢😢😢
@sarbean4827
@sarbean4827 Ай бұрын
ተባረኩኡ❤❤
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Ай бұрын
በሥላሴ እግዚአብሔር ይገፀፀው እሄው ትለትና ዛሬ እዝ ሀገር እየከበሩ ነው (ሒላዌን ብላው) በድንግል ማርያም ስም
@ጎዶሎያስll6842
@ጎዶሎያስll6842 Ай бұрын
ጉድፈላ የሄ የእባብ ነገር በአያቶቼቤት ብዙነገር ይደረግለት እንደነበረ እሰማለሁ አምላኬሆይ ምንጉድነዉ
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 Ай бұрын
ዉጪ የምንኖር የቆረብን እንዴት ቄዳር መጠመቅ ይቻለናል?
@raheltsegay7991
@raheltsegay7991 Ай бұрын
ኡዎ ኤኔም ጥያቃ ነዎ?
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ነሰሃ አባትሽ አዉሪችዉ
@zenebechgebreagza
@zenebechgebreagza Ай бұрын
ሰላምምህረእናሁላምባትሳጨዳከጀርባዬመጥቶሚያስቸግረኝመንፈሰነበረጨበልመረጨትከጀመረኩትበኾላአላየሁምያሰሪዬሊጅሰነገራትያያታመንፈስነውትለኝነበረከዛአተእንደምትለው
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 Ай бұрын
Weyine memhir Ewunetikn new.....alekaye taweragn neber sile setoch meak up...ye jibun siga sayiker uffffff ere weyew Egizooo Egziyabher yirdan😭🤲🤲
@geninaberekt7139
@geninaberekt7139 Ай бұрын
ጥሩ ነው ቄደር ግን ማን ያጠምቀናል
@haya3088
@haya3088 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 Ай бұрын
Wedime Joseph wedime pls berita pls hulunim yememhir timhiroch shear adirgiln plsssss🙏 thank you
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 Ай бұрын
አምላኬ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ የሱፐር ማርኬት ምግብ ላለመጠቀም😢
@HirutHailay
@HirutHailay Ай бұрын
yemigerm new ymaren medhani alem
@abebeshderba475
@abebeshderba475 Ай бұрын
Memher yene Kuchen hule ken ka ka yelal men larg techegrku eko
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه Ай бұрын
Berta wendmach❤❤❤❤❤❤
@abebeshderba475
@abebeshderba475 Ай бұрын
Be stelot asbun
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ዮሴፍ በምግብ ዙሪያ ላይ በድንብ ስሩብት እስኪ በፈጣራቹ ጉድ ሆንንል ለካ😢😢
@TigestTigest-us6zp
@TigestTigest-us6zp Ай бұрын
❤❤❤❤
@TigistYemaryamlij
@TigistYemaryamlij Ай бұрын
Egizabar ymarn😢😢😢😢
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Ай бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏻🙏🏻👆⛪👂👈
@BizenAyele
@BizenAyele Ай бұрын
Egizio mahrene kerstos
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ine-h3
@ine-h3 Ай бұрын
እኔስ መንፈሳዊ ነኝ ግን ስጋዊ ሄወቴ የተበላሸ ነዉ ጤናየም ያመኛል ምን ይሻለኛል የመምህር ግርማ ትምህርት እቀበላለሁ
@lilmei6955
@lilmei6955 Ай бұрын
ከ 1ዴ በላዪ ቄደር አለ? Please I need answer . Thanks 🙏
@raya7711
@raya7711 Ай бұрын
አወ እህቴ ቄደር የሚያስፈልጋቸዉ ሀፂያቶች ከሰራን ልክ ማስወረድ ከአህዛብ ጋር መዘሞት ያልተባረከ ምግብ ከበላን ግለ ወሲብ ከፈፀምን.........
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Ай бұрын
But it was fun for me😢😢😢
@mogesmuluken7976
@mogesmuluken7976 Ай бұрын
መምህር ወይም እውቀቱ ያላችሁ ሰወች 1ኛአንድ ሰው የግብረስጋ ግንኙነት ከፈጸመ በሗላ ጧት ጾለት አድርጎ ቅባ ቅዱስ፣ጸበል መጠጣትም ሆነ መረጨት የቅዳሤ ጸበለም ጭምር እንዲሁም እምነት መቀባት ይቻላል ወይ እባካችሁ መልሱልኝ?አይቻልም ተብየ ነው በነፍስ አባቴ
@ZahraHoussein-t4c
@ZahraHoussein-t4c Ай бұрын
Tkkle 2 kanchwe eutakbra nawe lgocchen alknme tmrwchune
@ASHUGebremichael
@ASHUGebremichael Ай бұрын
Memher bezi guday bedenbe astemer london church lay miareguten betay tazen neber lejochen face mask bemalbes qey qelem afachewen bemeqebat bagenghek bezu baweraue
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v Ай бұрын
Enamsgnaln wndmacne
@user-qd3kb2ls5y
@user-qd3kb2ls5y Ай бұрын
አረ በውጭ አገር ቄደር አይታወቅም
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Ай бұрын
ይታወቃል
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Ай бұрын
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ቄደር ንሰሐ አባቴ አጥምቀውኛል ሥጋወደሞን ከመ ቀበሌ በፊት
@Ninasee19
@Ninasee19 Ай бұрын
መምህር በጣም ላንተ አክብሮት አለኝ ግን ነጮች ነጮች እያልክ ማለቱን አልቀበለውም ስለነሱ መጥፎ ብቻ ነው የምታወራው አንደኛ ሁሉም አይደሉም እነሱም የእግዚአብሔር ልጆች መሆናቸውን መዘንጋቱ ልክ አይደለም ኢትዮጵያ ሁሉ ሰው አምላኪ እንዳልሆነ እነሱም ብዙ መልካም ከኛ በተሻለ ሰዎች አሏቸው እኔ እንደነሱ መልካም ልብ ያላቸው ከኢትዮጵያውያን እስካሁን ያላገኘሁላቸው አሉ እራሴን ጨምሮ!! እግዚአብሔር ሁሉንም የሚዳኝበት የሚያስተምርበት መንገድ አለው!! ሌላው ልክ ሁሉ ምግብ ተበክሏል አይነት አወራርም ልክ አይደለም እንደ ኢትዮጵያ ቁሻሻ ነገር የሚሰማበት በዛሬ ዘመን የለም!! ኢትዮጵያ ያለው ጭካኔ አረመኔነት የትም አልም ላይ የለም!! እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው ያለነው ንጉሱ እራሱ ይፍረድ በሰዎች መፍረዱን አንድላይ ሁሉንም ማካተቱ ልክ አይደለም!! ድመት ያልከው ልጅቷ ኢትዮጵያዊም ልትሆን ትችል ነበር!! እመቤታችን እኮ እብራይስጥ ነበረች (ናት) ቅድስት አርሴማ እኮ ሮማዊ ነበረች ዜግነት ሳይሆን ተግባር ነው ዋናው!!
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Ай бұрын
ለሰጠኸኝ አስተያየት አመሰግናለሁ ግን ሁሉንም ነጮች እንደተናገርኩ የመሰለህ አንተ ነህ እንጂ እኔ እንደዛ ብዬ አልተረጎምኩም በምግቡ ጉዳይም ሁሉንም አላልኩም ግን ጠርጥሩ ማለቴ ነው መጨረሻ ላይ ግን የፃፍከውን ሳነበው ግን በደንብ አልሰማኸውም ብዬ ደመደምኩ እኔ ስለብሔር መች አወራሁ ስለሌላ ሀይማኖት እንጂ
@mikeendale3738
@mikeendale3738 Ай бұрын
ወ ንጌል ሰሙ ተረት ተረት ይቅርባችሁ
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq Ай бұрын
በቅርቡ እዚሁ ዮቲዮብ ላይ አንድ ህንዳዊ ዶር ቢሮው ሆኖ አይስክሪም ኦን ላይን አዞ እንዱ የተቆረጠ ጣት እንዳለው በግልጽ ቀርቦ አይቻለሁ ። መረጃው እስከቀረበበት ጊዜ ድረስ አስተዳደሩ ምንም አላደረግ ። ምናልባትም ስለዚያ ያነሳቹህ መሰለኝ ።
@BizenAyele
@BizenAyele Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬ ቢኒያምን መከረው
15:29
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 19 М.
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:40:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
🛑TikTok live ሰይጣንን ስለማናዘዝ እና ስለ ሰይጣን ምስክርነት
49:35
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 6 М.
@MALEDAMDIA2121 📛ጠንቋይና የመናፍስት አሰራርጀርባቸው ሲጠና
9:00
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2 М.
ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው እንረዳዳ በመምህር ምህረተአብ አብ አሰፉ
39:52
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 51 М.
🛑ውጊያው ለበረታባችሁ የመፍትሔ ሀሳቦች የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
1:16:11
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,6 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН