ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ |Wina Tube| ምናይነት ሴት ታማልልሀለች | አሁን ፍቅረኛ አለህ

  Рет қаралды 31,162

Eyu Entertainment

Eyu Entertainment

3 ай бұрын

Пікірлер: 409
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
ቀጣይ ማንን እናስጨንቅ 😂😍
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 3 ай бұрын
ብሩኬ ይጠየቅ🎉🎉🎉
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
@@user-yh6rz6qp8m ለሱም ልዘጋጅለት እንዴ 😂
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 3 ай бұрын
​@@eyuentertainmentቡርክርን እና ኤፊን
@rhdhthrutgr7540
@rhdhthrutgr7540 3 ай бұрын
እፊ ❤😂
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
😂👍
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ዊናን አይቶ የመጣ❤❤
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@rahima1683
@rahima1683 3 ай бұрын
እኔ
@etenesh8056
@etenesh8056 3 ай бұрын
Me😂
@messitube1149
@messitube1149 3 ай бұрын
Me
@Yemehelwerk
@Yemehelwerk 3 ай бұрын
me
@BirukTube-
@BirukTube- 3 ай бұрын
አስጨነቀክ አይዞ ወንድሜ😂
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
ብሩክዬ 😂😂 ወንድምህን አስጨነኩብህ ይቅርታ..😂
@mekidesbelete2924
@mekidesbelete2924 3 ай бұрын
Yewunte merti amlalese nwu yemlsewu🥰🥰🥰🥰
@beemnet_ye_shewa_lij
@beemnet_ye_shewa_lij 3 ай бұрын
ብሩኬ 😊አንተም ተራክን ጠብቅ ትጠየቃለክ😎
@TyyuFfgyu-fh8zh
@TyyuFfgyu-fh8zh 3 ай бұрын
ስማ ቡራዬ ለጥያቄ መቅረብ አለብክ ሴቶቹኮ ባንተ ምክነያት እያበዱ ነዉ ከኔ ጀምሮ ማለት ነው 😂
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 3 ай бұрын
😘
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 3 ай бұрын
ዊነን. አይቶ. ያማጠ. አሠዪኝ❤❤❤🎉🎉ዊነ. አይዞክ
@user-fg2dc2yg3w
@user-fg2dc2yg3w 3 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት እነትህ ወንድልጅን ነው የወለደችው ጀግነ ለወደፊት የገረችን መሪ ብትሆን ብዬተመነው በዚህ አእምሮህ❤❤❤❤
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 3 ай бұрын
ዊናዬ የትንሽ ትልፍነክ አባቴ በአንተ እና በአብርሽዬ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለው ያው ከእናንተ የማያስተምር የለምእና እደእናንተ አስተማሪ ቤተሰቦች ስላለን በጣም ደስተኛነኝ እንደኔ የተማራቹ አላቹ ብዬ አስባለው ዊናዬ ስለምክርክ እጅክ እናመሰግናለን ወንድሜ በቀጣይ ብሩክ እንድትጠይቅልን በአክብሮት እንጠይቃለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 3 ай бұрын
ዊናዬ አተን አይቼ ነው የመጣሁት ባለህበት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
@user-qp9mj7mi8y
@user-qp9mj7mi8y 3 ай бұрын
ዊናን አይቸ ነው የመጣሁት❤😂😂
@Zebna-uh3xd
@Zebna-uh3xd 3 ай бұрын
ዋው የልጅ በሳል ነህ በተለይ ከፈጣሪህ ጋር ያለህ ግንኙነት በጣም የጠበቀ እንደሆነ ከአነጋገርህ ይለያል እና ፍፃሜህን ያሳምረው ፈጣሪ ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤
@Nejat104
@Nejat104 3 ай бұрын
ላንተ እራሱ ጥያቄ አለኝ ስታምር ደግሞም የቤትህ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አደረኩህ🎉❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ዊናን አይቶ የመጣ❤❤❤
@amenh684
@amenh684 3 ай бұрын
እኔ
@user-xm1yo9dq1u
@user-xm1yo9dq1u 3 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ዊናን ስወደው ወሏሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tsige-pd2up
@Tsige-pd2up 3 ай бұрын
ቀጣይ ኤፈ ና ብሩክ❤❤😂
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 3 ай бұрын
ዊናየ የኔ ሀይማኔተኝ ስወድልህ እኩ በሀይማኑትህ ቀጥልበት ወድሜ እመቤቶ ሁለየም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ዊናየ❤❤❤❤❤
@rhdhthrutgr7540
@rhdhthrutgr7540 3 ай бұрын
ማንነው እንደኔ ዊይና ኣይቶ የመጣ ልሮጥ ኣቃ ሰብረነበር😂😂
@tgstabebe8117
@tgstabebe8117 3 ай бұрын
እኔም😂🎉 ዊናየ❤
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 3 ай бұрын
ዊና መልካም ሰው ለሴት ልጅ ያለው ክብር ፈገግታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ዊናን አይቼ ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርቱ ምርጥ ወጣቶች ናችሁ
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ዉይና ሳላደንቅህ አላልፍም ኢዩም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@kedijaessa773
@kedijaessa773 3 ай бұрын
ወይጉድ ሁሉም እንደኔ ዊናን አይቶ ነው የመጣው
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 3 ай бұрын
ዊና እምነትህ ያለህ ፍቅር ደስሲል ❤❤
@user-gp6bu3nh5z
@user-gp6bu3nh5z 3 ай бұрын
ዊናየ ንግግርህ ያለማድነቅ ኣይቻልም❤❤❤❤
@user-sy8fq4jf7s
@user-sy8fq4jf7s 14 күн бұрын
ዊናን ሣላደንቅ አላልፍም ወይ ለሴትልጅ ክብሩ በጣምነው ደስእሚለው የልጅ አስታዋይ
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 3 ай бұрын
የሄሉ ወድም ኑርልኝ በጣም እወድህ አለሁ
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 3 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ዊናን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤❤ዊናየ የኔ♥
@genzabalmayeuh1415
@genzabalmayeuh1415 3 ай бұрын
ዊና የሄሉ ወንድም❤❤❤
@hophad3783
@hophad3783 3 ай бұрын
ሁሉም ዊና አይቼ ነዉ የመጣሁ ይላል እኔም ማርያምን ፎቶዉ ብቅ ስል ዘዉ አልኩኝ😂
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
ዘዉ አልኩኝ አላልሺም በጣም አሳቂሺኝ እኔም ነኝ 😂😂😂
@NaemahHusein
@NaemahHusein 3 ай бұрын
እኔም
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 3 ай бұрын
እኔም
@azahazah-mo8te
@azahazah-mo8te 3 ай бұрын
አብርሽን
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 3 ай бұрын
ዊናዬ ድሮም አክባሪህነኝ ይበልጥ ወደድኩህ በእምነትህ ያለህ ጥንካሬ
@semiramohammed1665
@semiramohammed1665 3 ай бұрын
ዊናን አይቼ ነዉ የመጣሁት እዩዬ በርታ አንተም ምርጥ ልጅ ነክ
@tbaheru
@tbaheru 3 ай бұрын
ዊናየ ትልቅ ሰው ፍቅር የሆክ ልጅ
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቦ ይመችህ ዊና የኔ ጀግና
@ggg-275
@ggg-275 3 ай бұрын
ዊናዬ የእውነት ምርጥ ሠው አመለካከትህን ስወድልህ እግዚአብሄር ሁሌም በመንገዶችህ ይቅደምል እወድሀለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-gs1oj9vr6e
@user-gs1oj9vr6e 3 ай бұрын
Masha alah walahi winaye yalbh xrat naw yamaswaddh gobazoch ✅️✅️♥️♥️😍😍😍😍😍😍
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 3 ай бұрын
ዊና አይቼ ስሮጥ 😂😂😂
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 16 күн бұрын
የተፈጠርበት አላማ በብቸኝነት አላህን ልናመልክ ብቻ ነዉ ማኸለቅናኩም ጂኒ ወል ኢሲ ኢላሊዬእ ቡዱን ይላል አላህ ጥራት ይገባዉና አልሀምዱሊላ አለኒእመተል ኢስላም
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 3 ай бұрын
ጀግና ዊነየ🏆🏆🏆🏆
@Senayt-jz3ri
@Senayt-jz3ri 3 ай бұрын
ዊነን አይጠቶ የመማጣ 👍
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
እኔ
@user-vw2fm2fn6u
@user-vw2fm2fn6u 3 ай бұрын
እኔ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 3 ай бұрын
ዊናን አይቸነውየመጣሁት ይመቻችሁ👍👍👍👍👍
@mawadameuda170
@mawadameuda170 3 ай бұрын
ዋው በትክክል
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
ዊናዬን አይቼ መጣሁ ለቤትህ አዲስ ነኝ እዩዬ🥰🥰ዋዉ ዊናየ በጣም የምወድህ ወድሜ ልጅ❤️❤️💑
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣቹልን.. 🙏
@HawaHassan-uc2oq
@HawaHassan-uc2oq 3 ай бұрын
ዊናዬ የኔልዬ በጣምነውእምወዳችሁ በርቱልኝ ፈጣሪሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤
@user-dr1sx3oj9c
@user-dr1sx3oj9c 3 ай бұрын
Wowowow winaye yegn dimkati ❤❤❤❤
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 3 ай бұрын
ዊናን አይቼ ነው የመጣሁት ግን ኢዩም ምርጥ ልጅነህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለው በርታ❤❤❤🎉
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
ውና የኔ ወድም ምረጥ ሰው
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 3 ай бұрын
hulem desi yibelik winaye desitaki ayileyiki❤❤❤❤❤
@sikosilo2484
@sikosilo2484 3 ай бұрын
ዊናችን አንተን አይቸ ነው ስጣደፋ የመጣሁት
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዊናዬ አንተም ተግተህ ፀልይ ባንተ ሰም ሰብሰክራይብ አድርጌለሁ መልካም you are the best❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q Ай бұрын
እስማርት እኮነህ አስተሳሰብህ 👌🏻👌🏻👌🏻ስለ ወድና ሴት ያ ለህ 100%ነው እግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት ደሞ👌🏻👌🏻ጭቅላት ይዘህዋል 👌🏻👌🏻በርታ ወድም በጣም ነው ምወደው ዊና ወድሜ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 3 ай бұрын
በጣም ትመቸኛለህ ብሮ❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ዋይና ልጅብሎ ዝም ቅመም❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 3 ай бұрын
እዉነት ዊናየ ህይወት እሚጀምረዉ ከእግዚአብሔር ነዉ
@user-dr1sx3oj9c
@user-dr1sx3oj9c 3 ай бұрын
Wowowow winaye getan tamachaki getan yemi fara saw ena wondi hone seti antenim tiwodalechi anchinim yiwodali ❤❤❤❤
@BAlvbr
@BAlvbr 3 ай бұрын
Wina merti sawu❤❤😂😂😂
@user-me8vf3pz3w
@user-me8vf3pz3w 3 ай бұрын
ቀጣይ ብራና ኤፌ አስጨንቅልን ዊናዬ የኔ ወድም ወላሂ ትለኛለህ❤❤❤❤❤
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 3 ай бұрын
ዉናዬ የኔ ዉዴ ዎንድሜ 😂
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ አቤት ስወዳቹ
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 3 ай бұрын
ዊናዬ ❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bj9rx5hv6z
@user-bj9rx5hv6z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አቦ ይመችህ
@user-sw6jp3qm1b
@user-sw6jp3qm1b 3 ай бұрын
ዊናን አይቸ ነው የመጣሁት ❤እዩየ በርታ አተም ምርጥ ልጂ ነህ የመዳም ቅሞሞችም አበረታቱት 🎉🥰
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
😍😍😍😍
@zenashe
@zenashe Ай бұрын
Besal Ngeger Nawe Wow
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 3 ай бұрын
ዉናየ የኔ የዎህ በጣም ነዉ የምወድህ🎉🎉🎉🎉
@HamdiBereka
@HamdiBereka 3 ай бұрын
Mark ena helun akrbachew
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 3 ай бұрын
ዋውውው ዊና እውነትክነው ሲከፍህም ሲደላህም ለፈጣሪ መናገር😢😢🥰❤
@SamrawitZemene
@SamrawitZemene 3 ай бұрын
ከጠበኩት በላይ የልጅ አዋቂ ብየህአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ki6bj5jh4g
@user-ki6bj5jh4g 3 ай бұрын
እኔዊና አይቸነዉ የመጣሁት በርታ ሠብአረኩህ
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 2 ай бұрын
ወይናዬ የኛ አሰተዋይ እግዚያብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤❤❤❤
@hadiya9006
@hadiya9006 3 ай бұрын
ዊናን አይቸ አይቸ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት😂❤
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg Ай бұрын
እኔም
@user-xb4qp3uh5r
@user-xb4qp3uh5r 3 ай бұрын
የኔዉድ ፈገግታህ ሁሌም አይጥፋ❤❤❤❤
@WeyenMersa
@WeyenMersa 3 ай бұрын
አስጨነቀህ ዊናየ😂😂❤❤❤❤❤❤
@HxggHdhh
@HxggHdhh 3 ай бұрын
እኔም ዊናየን አይቸነው የመጣሁት❤❤
@rahmamohams4741
@rahmamohams4741 3 ай бұрын
ለቤቱአድስነኝዊናንአይቸነዉየመጣሁትበቃየኛስራየቡታጂራልጆችጋርበየቤቱመዞርሆነስራችን😂😂😂😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
ዊን አይ ቼ ገ ባሁ👌👌ዊ ና ታ ሰ ው አክ ባ ሪ የፍቅር ሰ ው 😘😘😘😂😂😂
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 3 ай бұрын
ኤፋንና ቡራን አስጨንቅልን😂😂ዉናን አይቼ ነዉ ዬመጣሁት❤❤❤
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 3 ай бұрын
ዊናዬ አይቼ መጣሁ😂😍ቀጣይ ለብሩዬ ይጠይቅ❤❤
@FuDg-kb4xs
@FuDg-kb4xs 3 ай бұрын
ዊና ምርጥ ስው❤❤
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 3 ай бұрын
ዊና ምርጥ ሰው የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lijsemi947
@lijsemi947 3 ай бұрын
ዊናዬን አይቼ ነው የመጣውት🤓🥰
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
እኔም እሱን አይቼ ነው የመጣውት...😂😂✌️😍
@user-uu9me3ms5t
@user-uu9me3ms5t 3 ай бұрын
እኔም በእውነት❤❤❤😂
@user-vb8qr3jk8n
@user-vb8qr3jk8n 3 ай бұрын
እኔም😂😂
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 3 ай бұрын
እኔም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 ай бұрын
አይገርምም እኔም ያው ነኝ ለቤቱ አዲስ ነኝ
@HelenM-kd7bv
@HelenM-kd7bv Ай бұрын
Winaye ene bcha negn saltegbk yalekebgn video 😔😔😔😔 gin Efrin amtaln eyu ❤❤❤
@Enshaalah_im2km
@Enshaalah_im2km 3 ай бұрын
ዊና አይቼ subscribe አደረግኩ
@user-uc4ob7iq4n
@user-uc4ob7iq4n 3 ай бұрын
ዊና ዊና ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiramira8254
@samiramira8254 3 ай бұрын
ለሴት ልጅያለው ክብር
@alemalex4454
@alemalex4454 3 ай бұрын
Wina in the building spamart. Yehone lij❤❤❤❤❤
@BozanishBozanish
@BozanishBozanish 3 ай бұрын
Lazi eko naw yamiwadak winaye
@qpqp8115
@qpqp8115 3 ай бұрын
Winayeeee wdddddddd
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 3 ай бұрын
Winaatan ayito yemeta ❤❤❤❤❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 3 ай бұрын
አሚንንን ዊነዬ ፀሎትህ ደሲ ይለል በሪተልኝ❤❤❤❤❤❤
@beemnet_ye_shewa_lij
@beemnet_ye_shewa_lij 3 ай бұрын
አምላክ ይጠብቃችሁ💞🙏
@user-dm3ko7rh3l
@user-dm3ko7rh3l 3 ай бұрын
ቀጣይ ብሩኬን የሚል❤❤❤❤❤
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 3 ай бұрын
ይመቻቺሁ❤❤❤
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
ዊና በጣም ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 3 ай бұрын
ብሩኬን ጠይቅልን❤❤❤🎉🎉🎉
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 2 ай бұрын
ዋናየዋ እሮ አምሮብኪል የኔሸበላ❤❤❤❤
@RozaJamal-pg1qk
@RozaJamal-pg1qk 3 ай бұрын
Abet shintun ascaraskaw iko abet anta gin 😂😂😂😂
@user-bh2zn1eg9i
@user-bh2zn1eg9i 3 ай бұрын
ዊናን አይቼ ነዉ የመጣሁት ግን ማሕተብሕ አይቼ ሠብስክራይፕ አርጌሀለሁ ደሞ ስታምር
@hawaahmed9547
@hawaahmed9547 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዊናን አይቸ ነው የመጣሁት
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋና አይቸ መጣሁ
@MaranathaHabtamu
@MaranathaHabtamu 3 ай бұрын
Ymr tru sew new wina beziwe qetl❤❤❤❤
@avip1257
@avip1257 3 ай бұрын
ቀጣይ በሩኬ የመጣለን የመትሉ
@duey2368
@duey2368 3 ай бұрын
ዊናን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤
@user-dp1nd1no3n
@user-dp1nd1no3n 3 ай бұрын
ዊናዬን አይቼ ነዉ የመጡሁት❤❤
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 153 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 106 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 27 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 680 М.
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Tiyo Media
Рет қаралды 137 М.
🛑ቃሪያ አብልታ ገላኝ ነበር እድሜሽ ስንት ነው😂
22:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 57 М.
📢 ሀናን ያልጠበቀቺዉ ነገር ተፈጠረ
19:48
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25