KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አፍላ ፍቅር 90 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:29
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
20:24
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
VIP ACCESS
00:47
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ስለ ዊና
Рет қаралды 107,805
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 107 М.
Wina ዊና
Күн бұрын
Пікірлер: 2 200
@Meriyegrace
5 ай бұрын
ብቻ ወንድምሽን አታስከፍው ሄሉዬ ጠንካራ መሆን አለባችሁ የምትሉ በላክ ❤ህይወት ይቀጥላል❤❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@ሱሱነኝየመድናዋ
5 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል እምትሉ በላይክ 😢😢
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@ImanSaiid-jf9ks
5 ай бұрын
_ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ አልሃምዱሊላህ አንድ ቀን ክፉ ቃል ከአፊ ወቶ አያዉቅም_
@habibiplaystore9559
5 ай бұрын
❤❤
@محمد-ش4ص9ع
5 ай бұрын
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም❤
@AshrekaTamam
5 ай бұрын
Sellolalehi woselemi
@Hነኝስደትየሰለቸኝ
5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@madenam830
5 ай бұрын
ስለሏህ አለይሂ ወሰለም
@መድመቅደላዋማሻ
5 ай бұрын
እህቴ ወንድምሺን አክበሪዉ ዊና ማለት ትሁት አዛኝ የሆነ ልጅ ነዉ ማንም ምንም ቢል ወደፊት እጅ ወደኋላ የለም ወንድሜ አይዞን ወንድሜ አኔተ ጠንካራ ልጅ ነህ ስኬትህን እጅ ዉድቀትህን አንፈልግም❤
@f-io7sj
2 ай бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤
@AlmiAlmi-dx6rz
5 ай бұрын
ሄሉየ ኣይዞሽ🥺ሂወት ይቀጥላል የምትሉ👍🎉🥰
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@CellphoneJordan-uy3kz
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@sebletube6489
5 ай бұрын
ዊናን አትንኩት በጌታ ትሑት የሆነ ልጅ አይምሮውን አትጉዱት እንዲህ አይነት ልጅ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል
@RummanahRummanah-ny2lh
5 ай бұрын
😂😂😂
@RummanahRummanah-ny2lh
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም እንጅ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል አላልሽም ስንት ሙህር ባለበት አገር እሱ ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አሽቃባጭ እኛ ላይ እየመጡ አያለቃቅሱብን ሲጀመር የገዛ እህቱ ሳትረዳው እንዴት ነው ባዳ የሚረዳው ማሽቃበጥ አይመቸኝም 😊😊😊😊😊
@Tube-cr9st
5 ай бұрын
ታዳፐአንች ምን አፍሽን ያስከፍትሻል@@Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ
@fatumawase
5 ай бұрын
@@RummanahRummanah-ny2lhደምረኛ
@rehmarehma-dy1ut
5 ай бұрын
ሄሉ ታረቁ እናተ ብትታረቁ እደድሯችሁ ትሰባሰቡነበር እኛም ደስ ይለናል አተጋደላችሁ መጣላት እዳለም መታረቅ አለ እስቲ ይታረቁ የምትሉ👍👍👍👍
@tigisit2534
5 ай бұрын
አዎ ማርይምን ዊና እኮ መሀል ላይ ተሰቃየ 🥹🥹🥹ሁለቱ ቢታረቁ ድፍን ቡታ ጅራ ሰላም ይሆናል ነበር እሺ አሁን ዊና አብሮ ከጓደኞቹ ጋር እንዳይሄድ እህቱ ቤተሰቡ እዚህ አሉ እንዳይቀር ደሞ ጓደኞቹ ጥለዉት ሄዱ የምር በጣም ነው የሚያሳዝን
@fatumawase
5 ай бұрын
@@tigisit2534ደምረኛ
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@rahima1683
5 ай бұрын
በጣም ዊና ተሰቃየ😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢ስላማቸዉ ናፈቀኝኝኝኝኝ😢😢😢😢@@tigisit2534
@AmeenaImam-jh1pb
5 ай бұрын
ለውይና ትልቅ ክብር አለኝ ሰው ሲጣላ ያአስታርቃል እነ ሙቢን ዘለቀን አስታረቃቸው አላህ ይጠብቀው
@Ruta1love
5 ай бұрын
ዊናዬ ምርጥ ሰው አንተ ሁሉገብ ነህ ሄለን ከማርክ ጋር እንድትሆን የአባትህን በፀባይ አስተካክለህ በዛን ስአት የከፈልከው ዋጋ መቸም አይርሳ ከማርክ ጓደኞች ጋር እነሱን ለማስደሰት አንተ ያላርከው ምናለ ምርጥ ትሁት የአስተሳሰብ ምሁር ለጓደኝነት እና ለፍቅር ያለህን ሄለን ከማርክ ጋር እንድቀጥል ለማርክ የከፈልከው ዋጋ ይህ ነው አልልም ማንም ሰው እህቱ ፍቅርኛ እንድኖራት እና አብራ ቢድዬ እንድሰራ የሚፈቅድ የለም አንተ ግን ቃላት አይገልፀህም እውነተኛ ሰው ጓደኛ የለውም እንደሚባለው ዊናዬ እግዚአብሄር አለ ቢትገደፈው የማሸሽህ እናም አይዟችሁ ሂሉዬ የኔ መሌካም ሴት ሂይወት ይቀጥላል ምንም ነገር እንዳይሰማችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ለመኖር ሞክሩ ሲከፋችሁ ማየት አንፈልግም ሲጠፋ ነው የሚከፋን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ቢድዬ ስሩልን ዊናዬ ሂሉዬ እንወዳችኋለን የወንድምነት ጥግን በአንተ አይተናል ❤🌹🌹🌹🙏 ይችን ኮመንት ያነበባችሁ ደምሩኝ በአርብ ሀገር ተቃጥዬ የሰራሁት 8ሺ, ሰብ ይዞ ተዘጋብኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ በፈጣሪ ደምሩኝ ዊና ከቻልክ ሼር አድርግልኝ በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢😢😢
@alahamidulu
5 ай бұрын
ሄሉዬ ግን ዊነን አታስከፊው በሰው አጠጋብ አጋቱን አስደፋሽው አቺም ጠኪሪ አቺም ጀግነ ሴት ነሽ❤❤❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴውዴፋፊየ😢
@ሀዩነኝ
5 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@TayibaSaliya
5 ай бұрын
አው ወለ
@neima-w9b
5 ай бұрын
እሷ ምን ታድርግ ?ህይወትን ለመጀመር አሠበች አላህ ሥላልፈቀደ ተወች ከዛ ምን ትሁን ።ህይወት በአላህ ፍቃድጅ በኛ አይደለም ።እንደማንኛውም ሠዉ አፈቀረች ፈጣሪ ሥላልፈቀደ ቀረ ።ሌላ ምን ታርግ ?ሥርቆት አልገባች ፣የሠዉ ነፍስ አላጠፋች ፣ሥትማግጥ አልተያዘች ታድያ ምን አድርጋ ነዉ አንገቱን ያሥደፋችዉ?አይባልም የምር 😭😭😭ምን ያክል ሥሜት እንዳለዉ ንግግርሽ ታዉቆሻል ?ተይጅ እኔ ብሆን የሚለዉን አሥቢ
@MharatMharat-cf3mf
5 ай бұрын
Ayizwachu hulu yistkakelal ❤❤❤❤
@almaze214
5 ай бұрын
አሳልፈሽ ለሰዳቢ የሰጠሽው እኮ አች ነሽ እማ ባትፈልጊኳ ለሱ ደስታ ስትይ እሽ ብለሽ ተቀብለሽ አለመስራት ትችይ ነበር ግን እረግጠሽው ሄድሽ ቅጣት ታህልኳ ክብር አልሰጠሽውም እኔ በጣም ነው ያዘንኩት 😢ማን አለው ብለሽ እንደዛ እዳደረግሽ አላቅም ወደሇ አትመለሽ ወደፊት ተራመጅ ተረጅው አችን በጣም ነው የተረዳንሽ
@AAbcd-g4y
5 ай бұрын
Barece sthnnw dsemlw
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ😢
@fatumawase
5 ай бұрын
@@AAbcd-g4yደምረኛ
@መድመቅደላዋማሻ
5 ай бұрын
😢😢😢
@tsiyeeeee8369
5 ай бұрын
ትክክል 😊
@Jkeesum
5 ай бұрын
ሄሉ ዊናኮ አንቺን ካለሽበት ሙድ ለማዉጣት ነዉኮ ደስታሽ ስለሚያስደስተዉ ነዉኮ እንደዛ ያደረገዉ ያንለት አሳዝኖኛል ማርያምን ሄሉ ስጮኪበት እንባዬ ነዉ የፈሰሰዉ እሱ ሰላም እዲሆን ከፈለግሽ የሚልሽን ስሚ
@Yohannes1958
5 ай бұрын
Wina, be strong as you always do, አይዞህ አንተ የተባረክ ልጅ በርታ ሁሉም ያልፍና ታሪክ ይሆናል ስለ ትላንትና ሳይሆን ስለነገ አስብ ትላንት ላይ ቆመህ እንዳትተክዝ አይጠቅምም. ግን የዊናን ስልክ ብትሰጡኝ ደስ ይለኝ ነበር ለመልካም ምክርና ስራ ነበር
@lilaarega9774
5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ብሩክ ነሽ ልጄ ተባረኪ ፀልይ በርቺ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ አይዞሽ ወንድምሽንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠነቀቅለታል አታስቢ ልጄ የጀመርሽውን ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን በርቺ
@sofitube9859
5 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ አንቺነሽ እኮ አሰልፈሽ የሰጠሺው ምክንያቱ እሱ ልየስደሰትሽ ስል ጥለሺው በትሄጂ ጥሩ ነበር በተረፈው ዊና ለሁሉም ወንድም መከሪ ሰው አክበሪ አዘኝ ነው ሄሉዬ አንቺም ወደረስሽ ተመለሺ ውዴየምትሉ በለይክ👍👍👍👍👍👍አሰዩኝ
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ😢
@Semir71166
5 ай бұрын
በጣም
@fatumawase
5 ай бұрын
@@Semir71166ደምረኛ
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@Aynalove3382
5 ай бұрын
እውነተኛ ሰው ጎደኛ የለውም የሚባለው እውነት ነው ለኔ😢😢😢😢😢
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
5 ай бұрын
ትክክል አችብቻ አይደለሽም
@Betiye
5 ай бұрын
😢😢😢
@መቫ
5 ай бұрын
ትክክል
@rakiyoutub22214
5 ай бұрын
ትኽኽል😢
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@amihabesha9897
5 ай бұрын
እኔ ግን ሄሉየ ወላሒ ላች ትልቅ ቦታ አለኝ ግን ወንድምሽን ሳየው በጣም ያሳዝነኛል😢. አደራ ወንድምሽን አታስከፊው ትላትስትናገሪው አገቱን ሲደፋ በጣም ነው ያዘንኩት ወንድምሽ እድደሰት ከፈለግኝ ጠካራ ሁኚ ባይ ነኝ የምትስማሙ በላይክ አሣዩኝ😢
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ😢
@CellphoneJordan-uy3kz
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
5 ай бұрын
@@CellphoneJordan-uy3kzደምረኛ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
5 ай бұрын
እነሱ ለዶራል ነው እንደዚህ የሚሆኑት ባይሆን አንች አትጃጃይ
@ዙለይካየመስቆቅመም
5 ай бұрын
ሄሉ ዊና ምታሰድቢ አቺ ነሽ ዊና በጣም ጥሩ ጀግና ወንድምሽ ነው እኔ ወላሂ በናተ በጣም ነው የምቀናው ያቺ ደስታ ስልነው
@ToybaSaeed
5 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያልፍል ተሞት በቀር ለዝቺ አጪረ ሄወት በመካከላቺሁ የገባውን ሰይጣን አሶጥታቺሁ ይቅረ ለፈጣሪ ተባብላቺሁ ቀሪ ዘመናቺሁን በዴስታ ኑሩ ማርክጥፋተኛቢሆን እኳ ይቅረ ብየሀለሁ ለፈጣረ ብየ በይው አለህ ይቅረ የሚልን ልብ ይወዳል እና ሄሉ ጥሩነገረ የአላህነው በጥፎነገረ የሰይጣነው ሄሎየ
@GeySysy
5 ай бұрын
አዳድ ኩሜት እምሰጡ ሰዉች ከተመቻችሁ ማየት ካልተመቻችሁ ዝም ማለት ለምድነዉ የሰዉን ሰዉን እምታስከፉት ሰወን ማስከፍት ምን ያርጋል ማየት ካልፈለጋችሁ ማንም ሰዉ አያሰገድድም እኩ ሰብላችሁ እየተነሳችሁ ሚዳያላይ ሰዉን መሳደብ ኧረ ጡሩ አደለም የምር ልጁችን አታሳቁ እኔ መቸም በጣም ነዉደስ እሚሎኝ ሀይማኖታችዉ በቃ ሁሉ ነገራቸዉ ዝለዝህ ሰዉን አረብሽ ማይት ካልፈለጋችሁ ተዉት አትዩ ዊናየ ደግሞ ጠካራ ልጂ ሁሉ ወድሜ ፀልይ እማያልፈ ነገረ የለም የምትወዳት እመብረሀን ደሰታችሁን ትመልሰላችሁ ወድሜ ሰዉን አትስሙ ሰዉ ማወራት ይወዳል ችግራችሁን እምታቆት እናተ ናችሁ እራችሁን ጠብቆ❤❤❤❤❤
@salima44-z8w
5 ай бұрын
ዊና ከምንለዉ በላይ ምርጥ ወንድሜ ነው ሄሉዬ ደሞ እህቴ በርቺልኝ❤❤❤🎉🎉
@MaskaraDibba
5 ай бұрын
ሄሎ ታረቁ አባሸ ከማረክ ገረ ተሰባሰበ የተበታቱንሰወች ሰበሰባቸው ታረቁ ከማርክ ገር በማርይመ አባክሸ❤😢
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ🎉
@kiyaye-jy9my
5 ай бұрын
ሄሉዬ የምወድሽ እባክሽ ታረቁ ከማርክጋ ደስይበለን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
@ብትአብዱሠኢድ
5 ай бұрын
የኔ ማር አብሽሪ ዊና ምርጥ ወድም የልጅ አዎቂ በጣም ጀግና ልጅ ነዉ ሥለዚህ አባታችሁንም አታሥከፉት ሄሉየ አብሽሪ እሽ አዳድ አሽቃባጭ ኮሜቶች ተዉ አታሽቃብጡ ዊና ምርጥ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ
@HaiatHaiat-wy3zs
5 ай бұрын
ሄሉዬ ተይ ላንዳንድ ኮሜቶች መልስ አትስጭ በዝምታ ማለፍ ልመጅ ስለ ማርክ እራሱ ብዙ ነገር ቢሉ መነገር አይጠበቅብሽም ውደ አንዳንድ ሰውች በጣም ባለጊ ናቸው ዝም በያቸው😢😢😢😢😢
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@ቤዛየአልማዝልጅ
5 ай бұрын
ዊናዬ አይዞ ፈጣሪ ሁሌም ከጎን ነው የምቶዳት ኪዳነምህረት ከጎን ትቁምልክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@almazz-u6w
5 ай бұрын
❤❤❤
@user-ds2ri9qd2
5 ай бұрын
የምር እነዚህን ልጆች ሳይ በጣም ያሳዝኑኛን ለምን እደሆነ ባላውቅም😢😢😢😢❤❤🎉
@Fafi-l6d
5 ай бұрын
የሚረዳቸውየለም ያለእናትነውያደጉት😢😢😢😢
@mekdestens4401
5 ай бұрын
ዊናዬ መልካም ሰው ሲጠሩት እንኳን የሚደነግጥ ጥሩ ወንድም የቤተክርሰቲያን ልጅ ነው ዊናዬ እንወድሀለን አትጨነቅ ፀልይ
@ToybaT_qv9zo
5 ай бұрын
አብሽር ዊናየ አንተ ጎበዝና ጠንካራ የልጅ አዎቂ ነክ ወንድሜ ሰው ለሰው ተጨካክኗል ለሰው ቦታ አትስጥ ስትስቅጂ ስትከፋ አልይክ ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ አብሽር ሔሉየ እሕቴ አንችም ከጎኑ ሑኝ አይዞክ ወንድሜ በይው የምር አሳዘነኝ ወላሒ እያለቀስኩኝ ነው የፃፍኩት ጥሩ የሰራ ሰው ይመሰገናልጂ አስቀያሚ ቃል አይገባውም ሔሉየ ስልካችሑን ባገኝ እንዴት ደስ ባለኝ ከምን ላግኘው አብሽር ከጎናችሑ ነን የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሑ❤❤😢😢
@ውብነሽደርቤ
5 ай бұрын
ዊናየ እኔም በናት ሀዘን የተጎዳሁ በፍቅረኛየ የተከዳሁ እራሴን የጠላሁ ሰውነኝ ስለዚህ ሂወት ይቀጥላል እኔም እዳተ ስብርብሬ ወቷል ዊናየ ስሜቱን አውቀዋለሁ እኔነቴን ባደባባይ የምነግርህ በትንሹም ቢሆን አቅሀለው ብየነው ዊናየ በናትህ ተረጋጋና በዢዲዮ ልይህ ሲከፍህ እረበሻለሁ ሁሉም ለበጎነው በጣም የምወድህ እህትነኝ ሄሉየ እወዳችሗለሁ የልብ ስብራት ምንኛ እደሚጎዳ አቃለሁ ጠክሪ ሜሉየ❤❤❤
@munajanuri5973
5 ай бұрын
እባክህ ዊና ወድማችን የሰው ወሬ አትስማ እዲህ የሚሉህ ሰዎች ካተ በታች በሆናቸው አትርሳ የማንንም ወሬ አትስማ😢😢
@Papi_Black16
5 ай бұрын
ዊና ከምለው በላይ ምርጥ ወንድሜ ነው ሄሉዬ ደሞ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርቺልኝ
@Sada-yc6pi
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatumawase
5 ай бұрын
@@Sada-yc6piደምረኛ
@እሙአማር-ፐ7ለ
5 ай бұрын
ዊና ምርጥ ሰው ነው የተጣላን ይቅር የሚያባብል ነው ስለዚህ ችግራችን ሚድያ አናውጣም የሚወጣ አደለም ትላላችሁ ነው ችግሩ ከኛ ነው አችና ማርክ አብራችሁ እድኮኑ እድትታረቁ ከካሜራ ጀርባ ሞክሩዋል አፈልግም አላችሁ ዘመድ ብኮኑ ዊና እድትታረቁ አይፈልግም እህቱ ስለሆንሽ ግን ዝምድና የለም እማሀል ሁኖ ዊና ተቸግሮ ነው ያለው የበፊቱ ፍቅራቸው የት አለ እነ ብሩኬ እነማርክ እነ ኤፋ ጋር ብቸኝነት ይሰማዋል ይከፋዋል ካልፈለግሽ ስበብ ከመፈለግ ሚድያ አይወጣም እያልሽ እደ ፍቅር አልፈልግም አጭር አማረኛ ሆሆሆ
@ፀይሟአባቷንመሳይ
5 ай бұрын
አስተዋይ ነሽ አይዞሽ ሄሉዬ የአንዳንድ ጋጠወጥ ኮሜንት አያስከፋችሁ ወንድምሽንም አታስከፊ አጠገቡ ሁኝ አንችም ጠንካራ ሁኝ በሰው ሂወት ጥለቅ የሚሉ የርጎ ዝንቦች አሏህ ልቦና ይስጣቸው
@MissSamira-gf3kw
5 ай бұрын
አብሽሩ ሄሉየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለራሳቸው እማያውቁ ባለጌወች ናቸው፠እሚሳደበት እነሱን መስማት የለባችሁም
@haniLove-sw4ey
5 ай бұрын
እኔ በማንም አልፈርድም እውነቱ አላቅም ብቻ ሁሌም ደስታቹ ብቻ ነው የምፈልገው ሁሉቹም እወዳቹዋለው ከሁሉም ደስ የሚለኝ ነገር ችግግራቹ አደባባይ ያለማውጣታቹ በጣም እንዳከብራቹ ነው ያረገኝ
@Hyryt-v4v
5 ай бұрын
ሄሉ ወድምሽን አሰልፈሽ አትስጪ ምክኒየቱም ሰሞኑን አሰከፈሺው ታይ አይዞህ በይው በላህ ሰሞኑን ሰትናደጂ ታሰምቶኛል አሁንም ለሁሉም መልስ አትስጪ ጭቃታቹ ያስጨንቃኘል ሰቃቹ የስቀኘል ካጣፈው እቅርተ ወንድም እህቶቼ ያርፍት እጀራ ይስጣቹ ያታጨነቃ ሁሉ አላህ ይፈርጀው ያተማማ ሁሉ አላህ አፍየ የርጋው አጋራችንም ሰላም ትሁን
@hanankm4587
5 ай бұрын
እማ የሰው ወሬ አትስሙ ያለፈው አለፈ የሰው ልጅ ወደ ፊት ነው ወድ ኋላ መመለከት አያስፈልግም ሁሉ ነገር ለበጎነው ፈጣሪ በፈቀደው መንገድ ነው የሚሆነው ዊና ምርጥ ሰው ሁሉ ነገር ያልፋል ሆድ አይባስክ ወድሜ የቀድሞው ፍቅራቹሁን እመብርሀን ትመልሰው እህቷዋ አይዞሽ ውዲ
@SqqeSww
5 ай бұрын
ሄሉ አይዞዋችሁ ዊናዬ ወድሜ አይዞህ በርታ ሄሉዬ ዊና ይቱብ የከፈተልሽ እድትፅናኚ ና በራስሽ እድብፅናኚ ከሰው እዳትርቂ ብሎ ነው ስለዚህ ይቱቡን ተቀበይው እሺ በይው አታስቸግሪው ሊደሰትልሽ ከፈለግሽ ይህን አድርጊ
@Hereya-zz7ji
5 ай бұрын
ሄሉየ ዛሬ በጣም ነው ያለቀሥኩት አላህ ሠላማችሁን፠ያምጣላችሁ የኔውድ
@Alemaztube_21
5 ай бұрын
እኔ ለዊና ትልቅ ክብር አለኝ ነገር ግን አንድ ነገር ስመክራችሁ የሆነ ቻሌጂ ሲፈጠር በይቅርታ እለፉ እና ሄለን ደግሞ በነገሮች ላይ ቶሎ ቦግ አትበይ የዛኔም አገቱን ሲደፍ አሣዝኖኛል
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛ
@ZainaIijBediru
5 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ❤
@Saead-t5t
5 ай бұрын
ደምርኝ
@fafi_habeshawit
5 ай бұрын
መጥፎ ነገር የምኮምቱ ልጆች ይሰማችኋል ያው ከዛው ነው አታሽቃብጡ አንድን ሰው ወግናችሁ ለማንኛውም ሄሉ አብሽሪ አላህ ሰላም ያምጣላችሁ ለሁሉም ❤❤❤
@Tube-cw5ir
5 ай бұрын
ማርያምን እደው ኮሜታተሮች መቼ ነው ሚገባቸው ምድረ አሽቃባጭ ራሳቸው ባመጡት ነገር ኮሜት አብበው ወቀሳቸውን ይዘው ይመጣሉ ምናለ ኮሜት ከመፃፍ ቢቆጠቡ አብዘሀኛወቹ ኮሜቶች እዛም እዛም ማሽቃበጥ እየሰደቡቸውም እያሽሟጠጧቸውም በቃ ኤጭ
@mekdestemeche6871
5 ай бұрын
ትክክል ዝምበሉ ስል አሽቃባጭ እያሉ ሲሰድቡኝ
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@fatumawase
5 ай бұрын
@@Tube-cw5irደምረኛ
@fatumawase
5 ай бұрын
@@mekdestemeche6871ደምረኛ
@Tigest-z4x
5 ай бұрын
ሄለን ይሄ ማለት ማለት ማለት የምትይውን ነገር ቀንሽ ከምታወሪው ወሬ ሁሉ የሚበልጠው ማለት እምትይው ነገር ይደብራል አስተካክይ አይዞሽ በርች መለያየት ባንች አልተጀመረው ሰው ስንት ሰው ላይፍ ኑሮት ተለያይቶ ይኖራል
@SaraNew-fo6je
5 ай бұрын
ይመለሳል ሄሉ አንቺም እንዳይከፋው የከፈተልሽን ዩቱብ ተቀበይውጥሩ ጥሩ ነገር እየሰራሽ አስደስቺው ያንቺ ደስታ ለሱ ብርታት ነው
@Aynalove3382
5 ай бұрын
ትክክል ሄሉዬ ዊና ላንች ብዙ ለፍቷል ፈጣሪ ስላልፈቀደ እንጂ ግን አሁን ሄሉዬ ያንች ጥንካሬ ለሱ ትልቅ ስጦታነው እባክሽ ጠንካራ ሁኝለት❤❤❤❤
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
5 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ምን ችግር አለው ብትጠቀምበት youtube እሱማ አንቺን ለማስደሰት ብሎ ነበር የከፈተልሽ ዊናኑ አታስከፊው❤❤❤
@ሲሀምአይናፍሯ
5 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ የኔውድ ግን ታረቁ በአላህ ከማርክጋ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mitiku5068
5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ ሄሉዬ እሽ እሽ በይው እና ይደሰት የእውነት አንች ለእሱ እሱም ለአንች አንድ ሁናቹሁ እለፍት በማሪያም በእውነት ፍቅራቹሁንን ልዑል እግዚአብሔር ይመልሰላቹሁ
@Kedga-od5pz
5 ай бұрын
ሰዉ የተመኝዉን አይኖርም ፈጣሪ የፈቀደለትን እጂ ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ዊናየ የኛ አስታራቂ አይዞህ አንዳንድ ሰወች ግን ተዉ ዊና ባይችል ነዉ እጂ እንኳን ለእህቱ ስንቱን አስታረቋል እነዘለቀ እና ሙቤየን አስታርቋቸዉ እየተባለ ስፃፋ የተገበረዉ ሰዉ የለም ለምሳሌ አብረሽ ቤት ኤፍረም ቤት ብርክቤት ሀሉም እያዩ ዝም ስሉ እሱግን አስታረቃቸዉ
@HayaTo-c3j
5 ай бұрын
የኔ እናት ማርያምን አሳዘሽኝ አይዞሽልኝ ያልፍን የደከምንመት ሳይሆን የተሰጠንነው እምንኖርው እና ዊናየዬ አይዞህ😢😢😢
@makkahassen1919
5 ай бұрын
ችግሮች ተፈጥረዋል ብቻ ነዉ ሁሌም መልስሽ የማይፈታ ችግር የለም ማርክም አንችንም በሚዲያ ነዉ የምናዉቃችሁ ማርኬ በጣም የዋህ ሲበዛ ስቲይ ነበር የወህነቱ ነዉ የጎዳዉ ከምርር በስስት አይኑ ነበር እኮ የሚያይሽ 😢ዛሬ ላይ ምን ያክል ችግር ቢሆን ነዉ የተዉሽዉ ታዳ ችግራችሁን ይዛችሁ እዛዉ እኛ የራሳችንንም ጭንቅ አልቻልንም
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
5 ай бұрын
ድራማ ነበር አይገባችሁምደ
@አልሀምዱሊላ-ጘ4ጨ
5 ай бұрын
አይዞሽልኝ ሄሉየ ያልፋል የሠው ወሬ አትስሙ ፋጣሪ ሁሉንም ነገር ያሥተካክለዋል የኔ ጀግና
@SaraAla-xg5fj
5 ай бұрын
ዊናዬ የኔ አባት የኔ ቅን የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር አምላክ ከፍቷቹ አያሳየኝ ሁሌም ደስታቹን ነው የምንፈልገው የምር አስለቀሺኝ ሄሉዬ ስሜትሽን ተረድቼሻዬው 😢ውይይ እኛ ሰው ስንባል ምቀኝነታችን እስኪ አሁን እሱን ምኑን ነው የምትነቅፉት እረ ልቦና ይስጣቹ እኛ እንወዳቹሀለን የማዳም ቅመሞች ❤😢
@selamkoo1566
5 ай бұрын
አችም ማርም ዊናም ሶስታችሁ ታሳዝኑኛላችሁ የምር አጀቴን ነዉ የምትበሉት የምር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ🙏 ሌላ ምንም አልልም ግዜዉ ደርሶ ሁሉንም እናያለን እድሜና ጤና ይስጠን🙏
@sanilaebo2817
5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፈል❤❤❤😢
@ኢትዮጵያትቅደምYouTube
5 ай бұрын
እኔ ግን ሄለን የተለያያችሁበት ምክንያት አንቺ ነሽ እሱ ይወድሻል አንቺ ግን አትወጂውም እርግጠኛ ነኝ የትምህርት ዉጤት ካልመጣልሽ ወደ ውጪ ነው ምትሄጂው የባለፈውን የውጪ ፕሮሰስ ሆልድ አድርገሽው ነው እንጂ መሄድሽ አይቀርም እሱም ፈጣሪ የሆዱን አይቶ ካንቺ የተሻለችዋን ይሰጠዋል
@rahima1683
5 ай бұрын
እኔ እምለዉ ጤነኛ ናችሁ ሄሉን ትሁን ማርክ ጥፋተኛዉን ሳታወቁ ለም ሄለንን አገቶን ለማስደፋት የምትጥሩት ጥረት ወላሂ በጣም ይደብራል 👎👎👎👎👎👎
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
5 ай бұрын
የኔ እናትኣይዞሽ ሁሉም ለቦጎነዉእና በርቱ
@Amazonwill-yt6hd
5 ай бұрын
ዊናየ❤❤❤❤ ምርጥ ስው ነህ የኔ የዋህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ❤ አማን እባላለሁ እርግጠኛ ነኝ ከ Saudi simeta እንገናኛለን bro .ቡና ትጋብዛኛለህ 😂
@saraamane6114
5 ай бұрын
ዊና ጎበዝ ነው የትንሽ ትልቅ ነው በርታልን አይዞህ ለሰው ወሬ ጆሮ የለኝም በል ጠንክርልን ።
@kidsttube
5 ай бұрын
እኔ ከዊና ምንም ጥፋት አላየሁበትም ያችን ባለውቅም ግን ባች ተናድጃለሁ ምክንያቱም እሽ ብለሽ ተቀብለሽ በውስጥ መጨረስ እየቻልሽ ባደባባይ አገቱን አስደፋሽው ብየ ብቻ አይዟችሁ ሁላችሁም ጠካራ ሁኑ
@mmuhammad6877
5 ай бұрын
እደት ነው ያላጠፋው አሁንኮ ሚዲያ ብወጣ ሁሉም ያለፈውን እያነሣ ይጎዳታል ሤትልጂናት ከሚዲያ መራቅ አለባት
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
5 ай бұрын
ትክክል@@mmuhammad6877
@keekiyaa
5 ай бұрын
ቅድስት ደምሪኝ ውዴ ትክክል ነሽ እሺ ብላ ተቀብላ በውስጥ መጨረስ ስትችል ጉዋደኞቹም ተመልካችም ፊት ነው አንገቱን ያስደፋችው ሄሉዬ በዚህ ነገር አናዳኛለች በተረፉ ይበርቱልን ዊና ምንም ጥፋት የለበትም ❤
@kidsttube
5 ай бұрын
@@mmuhammad6877 ውደ መጀመሪያ በደንብ አብቡው መልክቴን እሱን እሺ ብላ በውስጥ መጨረስ ትችል ነበር ነው ያልኩት
@kidsttube
5 ай бұрын
@@keekiyaa ደምሬሻለሁ ውደ❤
@meskii21
5 ай бұрын
Wina yen melkam wadimee ye Tewadidoo Liji Azoki 😢🙏☦
@ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
5 ай бұрын
የኔ ውድ ሜሎየ ለተሳዳቢ መልሥም ቦታም አትስጭ አይዞችሁ ሁልም ያልፋል ግን የምትሳደቡ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@KidistyetawahedoLig
Ай бұрын
ሄሉየ ዊናየ አይዛችሁ በርቱ ጠንካራ ሁኑ እግዚአብሄር ከናንተጋ ይሁን❤❤
@merd24
5 ай бұрын
Wina ከእነ ኤፍሬምና ብሩኬ ጋር በቪዲዮ ብቅ እያልክ ሁሉም ያልፋል አይዞን !
@Aminat725
5 ай бұрын
የኔዉድ ሄሉየ አይዞሺ ወይና ወንድሜ አንተጠንካራ ልጂ ነህ በርታልን እባካችሁ የምትሠዴብ ሠወች ህሌና ይኑራችሁ ሠዉ አታሥቀይሙ
@Sossina-qm5bw
5 ай бұрын
እራስ በራሳቸው ነው ችግራቸውን አደባባይ ያወጣችሁት ሁሌም ነገሮችን ቀላል ካለደረገ ደከበደ ነው የሚኖር
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@mizanteklab1718
5 ай бұрын
EKO 😊
@Hawa-g6z
5 ай бұрын
መቸ ተናገሩ ችግራቸዉን ቆጂት❤❤❤
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
5 ай бұрын
ዶላር ነው ድራማ ነው እንጂ ምንም ችግር የለባቸው
@LaylaNasry
5 ай бұрын
@@ወሎወሎ-ቨ8ቈሳህ❤
@fatumaadem9718
5 ай бұрын
እና ሄሉየ ዊና ወድምሺ ወድምሺ ብቻ አይደለም ሁሉ ነገርሺ ነው
@HANAHAILEMARIAM-hl8si
5 ай бұрын
ዊና ሚለይ ሰው ነው የኔ መልካም ሰው ሄሉ ጠንክሽ አጠንክሪው ከወንድ ልጅ ይልቅ ሴት ልጅ ጠንካራ ናት አይዞዋቹ ነገ መልካም ቀን ነው ❤❤❤
@AsyaMohammad-gy7vi
5 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሺ ክፉን ከልወጡ ደግ አይገኛም ወንዲምሺን ተከባከቢው ከማርም ጋ ትገናኛላቺሁ ደህና ከሆናቺሁ ወላሂ አስለቀሺኚ
@MahiFkr-xp7uo
5 ай бұрын
ለተኮመተዉ ለተወራዉ ሁሉ መልሰሽ አዘልቂዉም ሂሉ ዝም በለሽ ባልሰማ እለፊ ጥንካሪ ከሩታና ካአብርሽ ተማሪ ለወሬ ቦታ የላቸዉም በዝምታቸዉ ወደፊት ወደስራቸዉ አችም መልስ አትስጭ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ የኔ ዉድ❤❤❤ ዊና ምርጥ ወድምሽ ነዉ አታስከፊዉ❤
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ❤
@tftggg8965
5 ай бұрын
ትክክል
@Mkya-pz5sy
5 ай бұрын
አይዞችሁ ሁሉም ለከይር ነው ህይውት አንዳንደየ በፍለግናት አትሄድም ትግስትን ትፍልግ አለች ጠንካራ ሁኑ አላህ ከናተጋይሁን እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤
@gfrdgfds2259
5 ай бұрын
አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AawyaAadr-vs8ev
Ай бұрын
ዊናዬአይዞህ፡ነገሌላቀንነው፡አቺምከጎንህነኝ፡ብለሽሞራል፡ሥጭው፡ከማንም፡ከምንምበላ፡አቺትቀርቢአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShahajaGaahshaha
5 ай бұрын
ሄሉየ ዛሬስ ልቤን ነካሽኝ የኔ ቆጆ አይዞሽ በርች የኔ ህት ዊናየ የኔ አባት አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፋን እባካቹህ አታስከፍዋቸው ምንአደረጉ
@Hanan-ቡታጅራ
5 ай бұрын
ሄሉ የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ😢😢❤
@ziyadah132
5 ай бұрын
በርቺ ሄሉ ለምንም ነገር ቦታ አትስጡ ሂወት ይቀጥላል ተደጋግፋቹሁ ኑሩ ዊናም ጠካራ ሆነሽ እንዲያይሽ ስለሚፈልግ ነው ደሞ ጠካራ ሆነሽ ጥንካሬሽን አሳይው አላህ ያበርታቹሁ
@ሀብታምእዳለው
5 ай бұрын
ከሰው ፊት እደዛ መናገር አልነበረብሽም ዊናን ለማንኛውም አይዞሽ ሄሉየ
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@DagiTeshaleYifru
5 ай бұрын
ዊናዬ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከዛሬ ነገ ይሻላል ሁሉም ያልፋል እንኳን ይሄ ምድርም ታልፋለች አይዞህ በርታ
@AuufYgcc-hk4vw
5 ай бұрын
ሄሉየ የኔውድ አብሽርልኝ ለሰው ወሬ ቦታ ቸትስጡ ዊና በጣም ጥሩልጅ ነው ለሁላችሁም. አላህ ደሞ ሁሉንም ኬስተካክለው ይችላል. ❤ብርኬ ኤፍሬም ለምን እንተስ ዊናን አይዞህ አትሉትም ከሁላቸውም ጎን መሆን አለባችሁ ማስታረቅም አለባችሁ ማርክና ሄሉ ይታረቁ ❤❤
@HalimatHassen-p5l
5 ай бұрын
በርች የኔ ዉድ እሱ ላንች ብሎ ነዉ ይሄ ሁሉ የደረሠበት ተቀበይዉ ሄሉየ
@LomeiታደስYOUTUBE556
5 ай бұрын
የኔ ❤️ፍቅር ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልኝ በያለሽበት ቦታ የሚወድሽ የማከብርሽ እውነት ነው በትክክል ሁሉም ነገር የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ❤❤
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@Aynalove3382
5 ай бұрын
አይዞኝ ዊናዬ ታላቅነት ከባድ ነው ይገባኛል አይዞኝ ዊናዬ የምትወዳት ኪዳነምህረት አለሁ ትበልህ ሸክምህን ታቅልልህ እባክህ ጠንካራ ሁን ፀልይ 😢😢😢😢❤❤❤❤
@አለምብመ
5 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት ሄሉዬ አይዞሽ እማ ወንድም ዊና ጎበዝ ነዉ እግዚአብሔር ያበርታዉ ይጠብቃቹሁ አሜን፫
@tadeluutashoma2273
5 ай бұрын
Ayzoo wanimee huluu yaalfaa lee gizee nawuu xanqari balee ❤❤💪💪
@EdneEdne-c8o
5 ай бұрын
Heluy Love you so much ❤❤❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
5 ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ሁሉም ሲደርስበት ያቀዋል❤❤❤
@user-xo1hs99
5 ай бұрын
ዊናየ ምርጥ ልጅ አይክፋህ
@mersi-xz4mf
5 ай бұрын
Wine merti wodimachen new yene malkem azoke winaye yene jogina❤❤❤
@GjbggFgcch
5 ай бұрын
wina Ayzoh Wedmachin Berta Hilum Yalfal Lesew Deg Mesrat ሀፂያት ነው ያስመሰለብን
@rakiyoutub22214
5 ай бұрын
እዚ ኽፉ ነገር ኾሜንት እሚትሰጡ ልጆች ፈጣሪ የስራችሁ ይስጣችሁ
@mrabdula5342
5 ай бұрын
አዳድ ጀዝባ ኮመታ ተሮች ትናት ዊና ን ስትሳደቡ ነበር አሳፍሪናቸዉ ሂሉየ በጣም ትክክልነሽ❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ አይዞሾ ታልቅሽ ለሰዉ ወሪ ቦታ አትስጭ ሰዉ ያል በለዉን ያካል ያልተፃፈ ያነባል ጄል ኮሚት የምፅፍ እጃ ችሁን አላህ ይስበረዉ
@fatumawase
5 ай бұрын
ደምረኛውዴ
@Sara-w1n7t
5 ай бұрын
ዊና በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነዉ ኣይዞን ሄሉየ ደሞ በራስሽ ቻናል ነይልን በርቺልን የኔ እናት ኣይዞሽ
@zozsalm7317
5 ай бұрын
wenta Baxem ❤Yasazizan 😢😢😢Wenyata Sawehi Bahun Gezii yegodalhi 😢😢Bahun Gezii Asimasayi Sawehi New Mewadadahi😢😢😢
@teddyhailegebre6204
5 ай бұрын
ሄሉ አንቺ ጣንካር ባይ የእኔ ዉድ ስወድሺ ይህ ሁሉ ያልፋል ኣይዞሺ ነጌ ሌለ አድስ ቃን ነዉ።
@SemiraAbed
5 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉልኝ😢😢😢😢
@AMINAsaLiya
5 ай бұрын
እቢ🎉😂😂
@SemiraAbed
5 ай бұрын
@@AMINAsaLiya ሰወድሽ ሰብ አርጊኝ በዛው ሰወድሽ
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ 😢
@XayadXayad-h4c
5 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂
@fatumawase
5 ай бұрын
@@AMINAsaLiyaደምረኛ
@LchiSweet
5 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ የተሻለ ቀን ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የሰዉ ወሬ ኣትስሙ የኔ ዉዶች❤😢 ዊና ማለት በጣም ኣስተዋይ ትሁት የዋህ ኣስተራቂ በቃ ዊናዬ ይለያል የሰዉ ልክ ነዉ ኣይዟቹ በኣንድኣንድ ኮሜንተቶሮች ኣትከፉብን😢❤❤❤ ኣንድኣንድ ሰዎች ደሞ መጥፎ ነገር ከመናገር ተቆጠቡ ልጆቹ ይኑርበት😢❤❤❤
@sara-h4z1h
5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤
@yttugyygttff5531
5 ай бұрын
አረ ወንድምሽን አታስከፉው በጣም ምሪጠ ስዉ ነው ኤሉዬ❤❤❤❤❤
@MahletDgg
Ай бұрын
ዊናዬ እኮ ልዪ ነህ የኔ ጠካራ አይዞን ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤ዊናዬእኮልዪነህየኔጠካራአይዞንሁሉምያልፋል 😢
@HappyAutumnTrees-ve5gb
5 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ሐበጎ ነው ሁላችሁም ታርቃችሁ ማየት ነው እኛ የምንፈልገው ብትትናችሁ አይውጣ የበፊቱ ፍቅራችሁ ይመለሥ ዊና ወንድምሽን አታሥከፊው
45:29
አፍላ ፍቅር 90 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 44 М.
20:24
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
Wina ዊና
Рет қаралды 204 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
18:18
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
Rosiye
Рет қаралды 5 М.
10:08
Ibsishan Ethiopia 🇪🇹 irra Makii Bira Deemuf Congratulations
MIRQANSA SHOW
Рет қаралды 1 М.
23:24
እንደዚ ቂመኛ ናቸው እንዴ 😱
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 108 М.
29:43
💎ናፍቀሺኝ መጣሁ:ጓደኛዬ ያልጠበኩትን አረገ ሪም ተደሰተች😱
Mubi Tube
Рет қаралды 38 М.
19:38
የሠርጋችን ቀን ተወሰነ.ሩታ ወደ ቤተሰቡ ተቀላቀለች.🙈💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 209 М.
15:36
🌺ሲጋራ አጨሳለው ዮ አቃጠልኳት😂😂
Wina ዊና
Рет қаралды 39 М.
21:15
የቤዛ የድሮ ፍቅረኛዋ መጣ ቤዛ ደነገጠች❤😱😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 105 М.
15:25
🌺ባህልን እዚ አላከብርም ዮ ተጨነቀች
Wina ዊና
Рет қаралды 58 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 143 М.
18:24
ከባሴ ጋር ታረቅን ወደቤት ተመለሰ🤗🤗
Marti royal
Рет қаралды 65 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН