withholding Tax || ዊዝሆልዲንግ ታክስ | taxation | taxation basics |

  Рет қаралды 22,744

Hani Tube

Hani Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@FriYcheneku
@FriYcheneku 17 күн бұрын
ባንተ ኮርስ በጣም ነው የተለወጥኩት ቀጥልበት ወንድማችን
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@adoniasanteneh5268
@adoniasanteneh5268 2 жыл бұрын
ሃኒ ለመማር ጥሩ አመራጭ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን ተመችቶናል ግን ኦዲትን እና ኢንተርሚዴት አካውንቲንንግ ብትሰራል
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
ok thank You
@SamerawitKelemu
@SamerawitKelemu 3 ай бұрын
Tankese with holding tax afeter VAt new weyese before VAT yemeneserawe ?
@markcapa337
@markcapa337 10 ай бұрын
Best video keep it up
@kalkidanbitew1920
@kalkidanbitew1920 Жыл бұрын
Credit sales sensera withholding enasegebaln
@truthprevail2742
@truthprevail2742 9 ай бұрын
Thank you🙏
@BetiWerku-yu4if
@BetiWerku-yu4if Жыл бұрын
Withhold 2% yedersegn aynetun betasyen mekgnatum bizu ayint dersegn silal
@tarikutesfaye5560
@tarikutesfaye5560 4 ай бұрын
አዋጅና መመሪያዎች በቴሌግራም ሼር ብታረገን
@danielabayineh7156
@danielabayineh7156 2 ай бұрын
የግዢ ሲሆን ከገዢ ነው ወይስ ከሻጭ ነው የሚቆረጠው አጭር ማብራሪያ ብሰጠኝ
@SolomonBekalu-wi8md
@SolomonBekalu-wi8md 2 ай бұрын
ሁልጊዜም ከፋይ(ገዢ) ነው ከተጠየቀው ዋጋ ላይ Withholding ቀንሶ የሚያስቀረው። ስለዚህ የሚቆረጠው ከሻጭ ነው። ሻጩ ራሱም መጀመሪያ እቃውን ሲገዛ Withholding ይቆርጣል። ስለዚህ በአመቱ መጨርሻ ላይ አመቱን ሙሉ ሲገዛ የቆረጠውን እና ሲሸጥ የተቆረጠበትን አወራርዶ እሱ ሲገዛ የቆረጠው ከበለጠ ልዩነቱን ለመንግስት ይከፍላል። ሲሸጥ የተቆረጠበት ከበለጠ ደግሞ ልዩነቱ ግብሩ ላይ ተቀናሽ ይሆንለታል። ጥያቄህ ተመልሷል ብዬ አምናለሁ።
@firehiwotkebede1615
@firehiwotkebede1615 2 жыл бұрын
Hi hani arif nw gn video and audio terat yalewem enda bafiteh betastamer arif yemaselayal
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
Thank you ፍሬ በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
@AstawosegnSolomon
@AstawosegnSolomon Жыл бұрын
የ2 0/0ዊዝ ሆልዲንግ ግልጽ አሠራር ብተሳዩኝ።
@abk8188
@abk8188 2 жыл бұрын
ተንቀሳቃሽ ንብረት ለያዘ ትራፊክ የሚከፈል አበል ታክስ ይከፈልበታል? ውል ካለውስ የሚከፈል ከሆነ ምንያህል ፐርሰንት እንደሆነ ብታብራራልኝ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
ጥያቄህ ግልጽ አልሆነልኝም ብታብራራው
@jemalmohammed9912
@jemalmohammed9912 Жыл бұрын
betam tiru new gin andand special gizi siyagatim bahilawi leqema gizi ,fiyel ,bere ena leloch ke arso ader singeza endet new yiminqortew?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
ደረሰኝ ለማይገኝላቸው ግዥዎች በተመለከተ ከገቢዎች ፍቃድ በመውሰድ የምታሳትሙት Purchase voucher የሚባል ደረሰኝ አለ እሱን መጠቀም ይቻላል ።ሆኖም ግን ይህን ስትጠቀም ተያያዥ ወይንም ደጋፊ ሰነዶቹን አብሮ መያዝ ጠቃሚ ነው ለምሳሌ የበሬ ግዥ ከሆነ የገበሬውን መታወቂያ ኮፒ
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 жыл бұрын
ከመቶ ሺህ ብር በላይ የሆነ እቃ ገዝተን ነበር ነሃሴ ላይ ዊዝሆልድ አልቆረጥኩላቸውም ደረሰኙ ቆይቶ ነው የደረሰኝ መስከረም ላይ ማለት ነው እና ዊዝሆልድ ባለመቁረጤ ተጠያቂ ያረገኛል ?አሁን ቫት ሳሳውቅ ይጠይቁኛል እንዴ?ካሁን በኋላ መቁረጥ እችላለው?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
እቃ በብድር ካልሆነ በቀር ልክ ክፍያ ሲከፈል ደረሰኝ አብሮ በቀኑ መቅረብ መቻል አለበት እንደትክክለኛው አሰራር። ገንዘቡን ስትከፍል የዊዝሆልዲንግ መጠን ቀሪ በማድረግ ነሀሴ ላይ ከፍላሃቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።አለዚያ ሁለት ጉዳት ልትጎዳ ነው አንደኛ ገንዘቡን ቀሪ አድርገህ ቀሪ ባላደረክበት ቀሪ እንዳረክ ተደርጎ እንድትከፍል መደረግህ እና ደረሰኙ ላይ የግዥ ቀን ነሀሴ የሚል ከሆነ ነሀሴ ላይ የተሰበሰበ Withholding tax ቀጥሎ ባለው ወር ማለትም መስከረም ሪፖርቱ መቅረብ ቢኖርበትም የዚህ ግዥ አብሮ ባለመቅረቡ በዘገየበት ትቀጣለህ። ይህ አጠቃላይ የህጉ አሰራር ነው ።አንተን ግን የምመክርህ ገቢዎች ኦዲት ሲያደርጉ በጠቅላላ የግዥ መጠን ከWHT ጋር በማነጻጸር በልዩነቱ ብቻ ስለሚጠይቁ አትጨናነቅ ።በዚህ ደረሰኙ ላይ ጥቅምት የተቆረጠ ከሌለ ቀኑን በመስከረም በማድረግ ቁረጥና በጥቅምት ሪፖርት ላይ አሳውቀው።ደረሰኙ ላይ የጥቅምት ተፅፎ ከሆነ ቀኑን ከምትዘበራርቀው በጥቅምት ቁረጥና በህዳር ላይ የጥቅምትን ስታሳውቅ ታሳውቃለህ።
@mikeleabone
@mikeleabone 11 ай бұрын
Temretu Arif nw gn editing menshe bro
@tsitsi8947
@tsitsi8947 Жыл бұрын
ከቨሩ አሰራር ይላል አንተ ወሬውን አወራኸው እንጂ አሰራር አላሳየህም። ወሬውና ማብራሪያው አለአሰራር ምን ያደርጋል??
@arsemafikadu2395
@arsemafikadu2395 2 жыл бұрын
is insurance contribution and excess payment withhold able?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
yes if it is more than 3000 birr
@dukeman3927
@dukeman3927 2 жыл бұрын
Keep it up bro.
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
Thank you
@asterpetros3738
@asterpetros3738 2 жыл бұрын
ድምዕ በደንብ አይስማም ድምፅ ይጨመር
@CherekaFeleke
@CherekaFeleke Жыл бұрын
2% ሲቀነስ ከ10000 በላይ ሲሆን ቨትን ጨምሮ ነው
@TemesgenDesu
@TemesgenDesu 10 ай бұрын
On service exam ple hotel
@TemesgenDesu
@TemesgenDesu 10 ай бұрын
Befor VAT 3500 *2
@tiruyeamesalu4850
@tiruyeamesalu4850 Жыл бұрын
❤❤
@muazabesha6415
@muazabesha6415 2 жыл бұрын
ሳይሰራ እዳ አለብህ የሜሉት ነገርስ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
በሂሳብ መዝገብ ካልሆነ ግብርህን ምታሳውቀው ስራ ሰራህም አልሰራህም በግምት መሰረት ግብር ትጠየቃለህ
@kbromgiday4394
@kbromgiday4394 2 жыл бұрын
ድምፅ ይጨመር
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
Thank you Kbrom በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
@nebilaali1137
@nebilaali1137 2 жыл бұрын
ድምዕ በደንብ አይስማም
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
Thank you Nrbila በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
@YewubneshGisila
@YewubneshGisila 23 күн бұрын
30% ምሳሌ ብሰጠን
@FriYcheneku
@FriYcheneku 17 күн бұрын
ለምሳሌ አውራጅ እና ጫኞች እቃ ብታስወርድ እና ከ3000 በላይ ቢሆን
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 5 ай бұрын
ምሳሌዎችን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
@Tsehay-zd6ew
@Tsehay-zd6ew 5 ай бұрын
setasera atften endeeeeeeeeeeeee
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ Tax in Ethiopia: VAT,TOT, Withholding
30:12
M.O.R East Addis Ababa Branch
Рет қаралды 29 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,2 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
What is VAT? | ቫት ምንድን ነው?
5:22
ሳቋማ Saquama
Рет қаралды 19 М.
የ VAT እና TOT ልዩነት እና ተመሳሳይነት
18:04
M.O.R East Addis Ababa Branch
Рет қаралды 31 М.
የ VAT አቀናነስ|Tax in Ethiopia| Direct Tax| Indirect Tax|
16:35
M.O.R East Addis Ababa Branch
Рет қаралды 10 М.
Types of Tax in Ethiopia
34:01
Virtual Ethiopia
Рет қаралды 65 М.
ተርን ኦቨር ታክስ what is TOT
4:11
Enana tube
Рет қаралды 6 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН