'አዎ... መጠነኛ የልብ ችግር አጋጥሞኝ ነበር ....' ግብፅን በአባይ ጉዳይ ላይ የሚሞግተው ጀግናው ጋዜጠኛ መሀመድ አል አሩሲ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 252,224

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

'አዎ... መጠነኛ የልብ ችግር አጋጥሞኝ ነበር ....' ግብፅን በአባይ ጉዳይ ላይ የሚሞግተው ጀግናው ጋዜጠኛ መሀመድ አል አሩሲ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 2 700
@geta916
@geta916 4 жыл бұрын
የኢትዮ መግስት ለዚህ ጀግና ቤትና መኪና ቢሸልመዉ ደስ እሚለዉ
@abesema4572
@abesema4572 4 жыл бұрын
አብይ ሸልሞታል ይገባዋል
@hananswaeet2776
@hananswaeet2776 4 жыл бұрын
ያንስስቸዋል
@user-rv3dm6xo7g
@user-rv3dm6xo7g 4 жыл бұрын
@@abesema4572 ኧረ አልሸለመውም አንድ ባለሀብት እቤቱ ውስጥ አንድ ክላስ ሰጥቶት ነው ያለው አብይ ምሳ ብቻ ነው የቸኘው
@naniyedegelleje1330
@naniyedegelleje1330 4 жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@medinamohammedtube4231
@medinamohammedtube4231 4 жыл бұрын
እኔም ደስ ይለኛል
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 4 жыл бұрын
አረማነዉ እዴኔ ሙሀመድ አሩሥ ይሸለም የምትሉ ብረቅየ ልጃቺን እኮነዉ
@mubarkkyrdn7603
@mubarkkyrdn7603 4 жыл бұрын
Mohamed ali arus jaginaaaaaaa
@we9791
@we9791 4 жыл бұрын
@@mubarkkyrdn7603 እኔም
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 4 жыл бұрын
እኔም ይሸለምልኝ የኛ ጅግና
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 4 жыл бұрын
Ere enen agebegn yn buchila benatih betam nw emiwedeh eko amerigna gin limed plz
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
🙋🏾‍♂️
@kimjhon5017
@kimjhon5017 4 жыл бұрын
``ሀገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን: እኔ ለሀገሬ ምን አደረኩላት እንበል …`` የሚለውን ከመሀመድ እንማር
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 4 жыл бұрын
ትክክል 😍
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 4 жыл бұрын
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አድርጉ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
Tekikil naw
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 жыл бұрын
ከሁሉም ትህትናው እጅግ ይገርማል ምናይነት ቤተሰብ ነው እንዲህ ያሳደገው የአገር ፍቅርን ያውም ያላደገባትን በዛ ላይ አረብ አገር ሆነው በጣም የሚመሰገኑ ወላጆች ናቸው:: ለብዙ ወላጆች አርአያ የሚሆኑ ናቸው::
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 4 жыл бұрын
ለሙሃመድ አል አሩሲ መኪናም ቤትም ይሰጠዉ ያስበታል ሃቂቃ እዉነት ምርጥ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
ሰይፍሽ ገና ዛሬ ወደድኩህ ምክነያቱም ምወደውን ሰው ስላቀርብክልኝ መሀምድ አለ አሩሲ የኔ ጀግና አገር ወዳድ አላህ ይጠብቅህ እስኪ እንደኔ ደስ ያለው ማሜ በሰይፊሽ ስላየችሁት💖በላይክ አሳዩኝ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወደው እሱን ለማግኘት ብዙ ጥሬአለው😭ግን ላገኘው አልቻልኩም ሁሌም መልካም ነገር መኝለታለው መሀመድ አል አሩሲ ልዩ ሰው ነው ለኔ አንድቀን አገኘዋለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
@@user-ku3hf2fc4t አይዞኝ ፈጣሪ ከፈቀደው የትም አይቀር ዋናው እሱ ሲፈቅድ ነው እና ከፈቀደ ትገናኙ ይሆናል ምን ይታወቃል
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ፣ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ግቡ ትደሰታላቹ።
@user-ps1yi9bt6s
@user-ps1yi9bt6s 3 жыл бұрын
ጀገናአላህይጥብቅህ☝️👌👌🌹🌹👌👌🇪🇹💪💪💪
@helina5088
@helina5088 4 жыл бұрын
እባካችሁ ይሄን የኢትዮጵያ ጀግና ድጋፋችሁን ግለጹለት በብሄር ያበዱ ሰዎች ለምን ከእኛ ጎን አልተሰለፍክም ብለው ባንዳ ሲሉት እሱ ግን ሳውዲ ተወልዶ የሀገር ፍቅር ይበልጥብኛል ብሎ ለኢትዮጵያ እየታገለ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@haditube5624
@haditube5624 4 жыл бұрын
ትክክል
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 4 жыл бұрын
ማሜ ጀግና ኑርልን
@seadamuktar5558
@seadamuktar5558 4 жыл бұрын
እዉነት ነው
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@helina5088
@helina5088 4 жыл бұрын
ሂዊ Tube ደምሪኝ ደመርኩሽ🥰🥰
@user-if2fg5zs2d
@user-if2fg5zs2d 4 жыл бұрын
እስኪ መሀመድ አል አሩሲይ መሸለም አለበት የምትሉ ለዚህ ጀግናችን
@simersendereje7966
@simersendereje7966 4 жыл бұрын
ይገባዋል👌
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
በደንብ ይገባዋል። ሰይፉ ራሱ ዝም ብሎ ስለለቀቀው አሳዝኖኛል
@mariamgabrabe6966
@mariamgabrabe6966 4 жыл бұрын
ይገባዋል
@habishkhan3725
@habishkhan3725 4 жыл бұрын
ሽልማቱም ቀርቶበት ጥበቃ ቢደረግለት ነው የምለው እኔ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
@@habishkhan3725 ሁሉም ይገባዋል ሆዴ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
ብቻውን ግብፆችን ያንቀጠቀጠ ይህን ጀግና Interview በማድረጉ ሰይፉ እድለኛ ነው።
@muteaha3543
@muteaha3543 4 жыл бұрын
መግስት በጣም በድሎታል ምን ነበረበት እድ ላብቶ እራሱ ቢሰጠዉ እደዝ አይነት ያሀገሩ ተቀርቃሩ አላህ አፍያህን ይመልስልክ ወድሚ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መሀመድ አሩሲ🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@asresachyaso42
@asresachyaso42 4 жыл бұрын
እ/ር ጤናህን ይስጥህ የኛ ጀግና ኩሩ
@user-qn8hw3vt2h
@user-qn8hw3vt2h 4 жыл бұрын
ጀግናዬ መኪናና ቤት ሊሰጥህ ይገባሀል ጠባቂም ሊደረግልህ ይገባል ኢትዬ ሰው በላ አውሬ በዝተዋል
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 4 жыл бұрын
ትክክል
@teshome7160
@teshome7160 4 жыл бұрын
ትክክል
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 4 жыл бұрын
Tekekl
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
ትክክል
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
በጣም እንቁ ነው ውድ
@heran3479
@heran3479 4 жыл бұрын
ሴፉ እባክህ በእስካይፒም ቢሆን ""ኡስታዝ ጀማል በሽርን ""ጋብዝና አመስግንልን የእውነት እነኚ ሁለት ጀግኖች እየሰሩ ባሉት ሊመሰገኑ ይገባሉ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 4 жыл бұрын
ትክክል
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 4 жыл бұрын
ግድነው
@Am-zr5kb
@Am-zr5kb 4 жыл бұрын
Likke nesh ehitie melkam yeseran mamesgen metifom yesera mewegez Alebet Allah kena lebona yisten Amin Amin 🤲🤲
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ፣ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ግቡ ትደሰታላቹ።
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Tkikle
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ አንተ ሀገር ወዳድ ጀግናችን ነህ❤️ ደሞ በቅርቡ ግድባችን አልቆ ጥረትህ ይሳካል ወንድማችን፡፡#its_our_dam
@donead7235
@donead7235 4 жыл бұрын
He looks like your husband right
@bbaa1090
@bbaa1090 4 жыл бұрын
አንች ግን አተኝም ግን ሀናን ነሽ ነው በስሞ እየነገድሽ ነው
@fanetufonja7023
@fanetufonja7023 4 жыл бұрын
የምወድሽ ሀንዬ ዩቱዩበር ነሽ እንዴ
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አድርጉ
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
1negerinadrglet atlum woregna
@medinabintendris
@medinabintendris 4 жыл бұрын
ግርማ ሙጎሱ ያስፈራል አረማመዱ ጀግንነቱን ይናገራል ብቅ ሲል ጥላት ሁሉ ይደናበራል💪 ረብና ይጥብቅህ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 4 жыл бұрын
ሰዉ ነህበቃ የዉነት ሰዉ ፈጣሪ ያግዝህ የኛ ሀበሻ እንኳን ሙህራንን ከማድነቅ #መግደል ነዉ የሚወዱት።እምነት የግል ነዉ አገር የጋራ ነዉ ።እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እሂን ሰዉዬ አለማድነቅ አይቻልም።
@sslove486
@sslove486 4 жыл бұрын
እሱን የማይወድ ኢትዮጵያዊ ካለ እሱ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ግብፃዊ ነው መሀመድ አል አሩሲ በጣም በጣም እንወድሀለን😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ትክክል እንቁዋችን ነው
@sadahassan1832
@sadahassan1832 4 жыл бұрын
ማሜ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጀግናየ እንወድሀለን
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
ሰይፋ ስጦታ ልሰጠው መስሎኝ ስለስልክ ስታወራ አንዳንዴ እኮ ችግር አለብህ ስለሀገር ለሚያወራ ሰው አንዳንዴ ሽልሙ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 жыл бұрын
እኔም
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@ezedingeda5464
@ezedingeda5464 4 жыл бұрын
እኔም ስልክ ነበር የጠበኩት መፈክር ይዞ መጣ
@betty2034
@betty2034 4 жыл бұрын
እኔ ለሡ ገዝቼ መሸለም እፈልጋለሁ ለዚህ ጀግና
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 4 жыл бұрын
እኛ ሀገር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ዘረኛ ነው የሚወዱት
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 4 жыл бұрын
የአላህ ግን ለምን አማርኛ አልቻለም በጣም ይገርማል በጣም ይቸገራል ሁልየ በአስተርጎሚ ወላጆቹ እውነት ኢትዮፒያዊ ከሆኑ በጣም በድለውታል እኔ ልጆቸ የሚኖሩት ዱባይ ነው ትልቁ ልጄ የ8 አመት ነው ግን አማርኛ ይናገራል ይፅፋል ያነባል በውጭ አለም የሚኖሩ ወላጆች ልጆቻቸውን የአገራቸውን ቁዋንቁዋ ማሳወቅ ግድ ይላቸዋል በተለይ በአረብ ሀገር ።አላህ ያጠንክርክ ወንድሜ ለሱ ብዙ ነገር ይገባዋል በርታ
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
ጀግናው አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአመቱ ምርጥ እትዮጵያዊ
@KBB627
@KBB627 4 жыл бұрын
Mohammed Al Arusi is a real hero. He has positive mind. Ethiopia owes him so much. I vote for him "ለበጎ ሰው ሽልማት"
@ikrammohammed1962
@ikrammohammed1962 4 жыл бұрын
Pzpppq
@suzanmuhammed9643
@suzanmuhammed9643 4 жыл бұрын
True
@nasriya3267
@nasriya3267 4 жыл бұрын
ጀግናችን መሀመድ አል አሩሲ ልዩ ስው አላህ ይጠብቅህ የኛ ምርጥ ስው የሀገሬ ልጅ በቶን ይቆጭኝ ነበር ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤🙏
@romadimered3771
@romadimered3771 4 жыл бұрын
እውነትም ምርጥ ሰው ነው
@abcmqnyq
@abcmqnyq 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bIerY56rab6ios0
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን በተረፈ መሀመድ አል አሩሲ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የኛ ሀገር ወዳድ شكرا لك يامحمد العروسي الله يكون معك فين ماتكون يارب حبيب الإثيبيا بنحبك ياخي الله ياعطيك علي الف عفيه 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Amennnnn
@mamiyoutube5207
@mamiyoutube5207 4 жыл бұрын
ተጋግዘን እራሱ ቤት ብንገዛለት ደስ ባለኝ ለዚህ ጀግና
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 4 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል ለዚ ጀግነ ከዚም በለይ ይገበዋል
@seblistars9721
@seblistars9721 4 жыл бұрын
ወላሂ ያገልቢይ አላህ ይጠብቀው ያርብብብ
@saadasaada1092
@saadasaada1092 4 жыл бұрын
እኔራሱ ቤትም ቢሸለም ሳሰውነው
@ndb6093
@ndb6093 4 жыл бұрын
በትክክል
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
ይገባዋል በእውነት ቤት ማንም ይሸለማል እኮን እሱው
@SuadSuad-io3rh
@SuadSuad-io3rh 4 жыл бұрын
ሰይፉ ፈታዉ አሁን ገና አዲ በሀገር ፍቅር የነደደ ጀግናችንን በማቅረብክ እጀግ በጣም አመሠግናለሁ ሀቢቡና ያረቢ አላህ ይጠብቅልን ሙሀመዲ አል አሩሲ ምረጥሰዉ 🌱🌱🌱🌱🌱🌷💕💪✍️🍬👂👂👂🔔🔔👌👈
@user-xu1bn8ld1c
@user-xu1bn8ld1c 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ አተን የወለደች እናት ምሀፀኖ የተባርክ ይሁን እግዚአብሔር እድሚህን ያርዝመው ሺይ አመት ኑር ወድማችን በርታልን የእኛ መልካም ቅን ስው በርታልን
@ወይነሸትሙሉ
@ወይነሸትሙሉ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@semirheru8094
@semirheru8094 4 жыл бұрын
የ ፈርኦኖቹ እራስ ምታት መሐመድ አል አሩሲይ ለ አላሕ ብዬ በጣም ነው ምወድክ
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ወንድሜ ሠብ አድርገኝ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ይስጥህ ጤናህንም ይስጥህ የቁርጥ ቀን ልጂ መሀመድ አሩሲ
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@abdulrahimlovemohammed9034
@abdulrahimlovemohammed9034 4 жыл бұрын
አርቲስት ቅብርጥሴ ከምታቀርብልን እንዳዝህ ያሉ ጃግኖችን ከብሄርተኝነት ከዘራኝነት ነፃ ያሆኑትን ለሀገር ተቆርቆር መሻ አላህ አቅርብልን
@litse1916
@litse1916 4 жыл бұрын
ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@demalomedia
@demalomedia 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። መሐመድ አልዐሩሲ በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ ጋሻና መከታ ሆነዋል። እኔም እመካበታለሁ። ሌሎችንም የሱን ፈለግ ቢከተሉ ነገሮች እንዴት እንደሚያምሩ መገመት ቀላል ነው። ታድለዋል።
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@degefefeleke4856
@degefefeleke4856 4 жыл бұрын
thanks
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤👏
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 жыл бұрын
የአበሻ ደም አንድነው ኤሬም ኢትዬም አንድ ናቸው የአንሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ከኢትዬ መሀፀን ነው የተወለደችው ኤሬ ወች አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እኛም ውድድድ ነው የምናደርጋችሁ ይመቻችሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ጨለማውን አንግቶ መልሶ አንድ ላደረገን ምስጋና ለዘላአለም ይገባዋል እስከ አለም ፍፃሜ ፍቅር ሰላማችንን ያፅናልን ያለፈው ጎርፎ አልፏል የሞመጣውን ቀን ይባርክ ያሳምርልን በጥባጭ ፀብጫሪና ተንኳሽ ወዳጂመስሎ ጠላትን ከአበሻ ምድር ያፅዳልን አሚሚሚን አላህዋ አሚሚሚንን
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 4 жыл бұрын
Enamesegnalen wendmachen
@user-ev9ye6gq5p
@user-ev9ye6gq5p 4 жыл бұрын
አተን ያለማዲነቅ አይቻልም. ሳኡዱ ተወልዶ ብሆር ሳይለይ ስለፍቅር የሚያወራ የኢቶ ጀግናነህ እስኪ ከሱ ተማሩ ፍቅርን
@alikarim6116
@alikarim6116 4 жыл бұрын
ዋው ሰላማቹ ይብዛ ሰይፍሽ ግን ጠባቂ ያስፈልገዋል በርግጥ አለው ከላይ ግን ሰበብ ለማድረስ መግስት ሀላፊነት አለበት መልክት ለመግስት መሀመድ አል አሩሲ የይትዮጸያ ልጆች እደእቁላል ማየት አለበት
@almazsisay2558
@almazsisay2558 4 жыл бұрын
እስከ አሁን ጠባቂ የለዉም በስንቱ ልቃጠል እኔ በነፃ እጠብቀዉ ነበር ቤትም መኪና አዋጥተን መግዛት እችል ነበር
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
እውነት ነው መንግስት እማይሸልመው ከሆነ እኛ የአረብ ሀገር ሰወች እንገዛለት አለን
@hugoshawez9232
@hugoshawez9232 4 жыл бұрын
Ntsu sew nesh
@almazsisay2558
@almazsisay2558 4 жыл бұрын
@@ጦይባየወሎልጅT እር ሁሉ ቢዋጣ አካዉንት ቢከፍት እገዛ ነበር
@user-ny2xj5jj7b
@user-ny2xj5jj7b 4 жыл бұрын
አላህ ይጣቢቃዋል አብሺሪ እህቴ
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ፣ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ግቡ ትደሰታላቹ።
@muhidinshifa14
@muhidinshifa14 4 жыл бұрын
Mohammed Al Arusi, you won the heart of Ethiopia.You are a hero in difficult time !!! much respect and love. I wish you the best of health and happiness.
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መሃመድ አል አሩሲ ለሃገር መቆምና ላሃገር መቆርቆር እንዲህ ነው በተግባር ክብር ይገባሃል
@user-wo2yx9di7q
@user-wo2yx9di7q 4 жыл бұрын
ወላሂ ሙሀመድ አል አሩሲን መግስትም። ትልልቅ ሚያዋችም ሰወችም ልንገድፈው ይገባል። እቁ የአላህ ስጦታችን ነው ሙሀመድ አል አሩሲ
@user-bq9bo7qs1o
@user-bq9bo7qs1o 4 жыл бұрын
ሙስሊም አራጅ ይሉናል ሙስሊም አራጅ ላለመሆኑ ሙሀመድ አላሩሲ ምስክር ነው አላህ ይጠብቅህ
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 жыл бұрын
Zer atif mehonachun tikedalachu ende
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 жыл бұрын
Gefgnoch
@حواءمحمد-م4ج
@حواءمحمد-م4ج 4 жыл бұрын
@@yetebarektidartadergilachu1214 ስሚ አንቺ ጥንብ ካፊር አፉሽን ዝጊ ቆሻሻ ሰካራም
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 жыл бұрын
Ene wushet new leb yestachu
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 жыл бұрын
Alesdebishim lebonashin yabralesh FETARI
@hayattube4356
@hayattube4356 4 жыл бұрын
የእውነት ሀገር ወዳድ አላህ ያቆይልን እንዲሁም የአንተን አይነት ያብዛልን
@chapichapi-sk2nf
@chapichapi-sk2nf 4 жыл бұрын
ይገባሀል ክብር መሀመድ አል አሩሲ❤🇪🇹 ግን ስልኩን የወሳዳችው ሌቦች እረ አንዳዴ እንኳን እለፉ እሚሰረቅ ሰው እወቁ
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 4 жыл бұрын
ማሜ ረጅም ሀያት እመኝልሀለሁ ጀግናችን ኑርልን
@ofjr1777
@ofjr1777 4 жыл бұрын
እደአተ አይነትው ሽእ ኢትዮጵያዊ ን ይኑር ያርብ አገሩን አስጠሪ1000 ያርግህ አላህ ይጠብቅህ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ሙሀመድ አልአሩሲ የሀገሬ ጀግና ነህ ተባረክ አቦቦቦቦ እንወድሀለን 💚💛❤👌
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 4 жыл бұрын
በጣም ጀግና የሆነ ልጅ ነው በጣም ብዙ ( The Interview )እከታተላለው እና በጣም ጀግና የሆነ ልጅ ነው::መሀመድ አልአሩሲ ክብር ይገባሀል:: ብዙ መድረክ ላይ ግብፆችን አሸንፎ ነው የሚያጠናቅቀው:: በርታ 💪በዚሁ ቀጥል ማለት እፈልጋለው:: ሰይፍሻም ለህዝብ ስላተዋወከው እንግዳ አድርገ ስለጋበዝከው :: እናመሰግናለን:: 💚💛❣️ኢትዮዺያን ሰላሞን ያብዛት:: ይብሮ የሰፌሬ ልጅ ለትርጉሙ እናመሰግናለን ምንተስኖት ሁሩማ ከ Qatar 🇶🇦 Doha
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 4 жыл бұрын
በእውነት የርሱን ዜና ሁሌም ነው የምከታተለው አንበሳችን የሀገራችን ወዳድ ጀግና ነው እናመሰግናለን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ጀግናው መሀመድ አልአሩሲ ጀግናችን እስኪ ላይክ
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 жыл бұрын
ቤት እና። ጥበቃ።🟥 ያስፈልገዋል። ልታስበሉት ነው እዴ። ❓ ሌላም። ነገር። ይሰራል። ይህሰው። ይህ ሰው ቅርስ ነው። በብር። የሚታለል። የኛው ሰው። ይበላዋል ያውም ወዳጅ መስሎ። በዋላ ዋይ በምንል። አፍጥኑት። ጥበቃ👨‍✈️ ቤት 🏡 እና መኪና። 🚗 ያስፈልገዋል። ከተጠበቀ። ብዙ ይሰራል ❤️ 😱😱😱😱😱❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እማ ስንት ጀግኖቻችንን ብሎቸው
@hanifikr9868
@hanifikr9868 4 жыл бұрын
Betkikil enji ysetal bet mekina jibochu edyayut
@user-ys9iv4gy4t
@user-ys9iv4gy4t 4 жыл бұрын
አላህ በጥበቃው ይጠብቀዋል ኢሸአላህ
@halewya5556
@halewya5556 4 жыл бұрын
@@aa6750 àrsyß
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 4 жыл бұрын
ትክክል
@iloveyoumomiioveyoumom8811
@iloveyoumomiioveyoumom8811 4 жыл бұрын
እውነት ጀግና ለሀገሬ ተቆርቋሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ጨዋታህ ፈገግታህ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ያሰብከውን ሁሉ የምታምነው አምላክ ያሳካልህ
@eriboy2421
@eriboy2421 4 жыл бұрын
We love and respect Mohammed Alarusi from Eritrea 🇪🇷 🇪🇹
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 4 жыл бұрын
Eritrea all brother from 🇪🇹🇪🇹
@elijahshiferaw5046
@elijahshiferaw5046 4 жыл бұрын
Also we love u from Ethiopia
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ፣ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ግቡ ትደሰታላቹ።
@faizaendris2686
@faizaendris2686 4 жыл бұрын
ስንቶች ኢትዮን ተምረውባት እንደ ልባቸው ዘለውባት ያለከልካይ ዛሬ ኢትዮን ለማፍረስ እነሱው ቀደሙ ሙ/ድ ግን ያላደገባትን በስም ብቻ የሚያውቃትን ኢትዮን ለሷ መቃናት እራሱ ካርድ እየገዛ በዚች ሞባይል ተማጎተ ተከራከረ ለዚህ ድንቅ ልጅ ወላሂ ሞባይል ቤት መኪና አይደለም ሌላም ሊደረገለት ይገባል ሸልሙት ቤትም መኪናም ስጡት ጠባቂም ይደረግለት ግብፆች ቢሆኑ ኖሮ ለነሱ ቢሆን የተከራከረው ምን ሊያደርጉለት እንደሚችሉ መገመት አይከብድም ሸልሙት ለጀግና የሚገባውን ወንድሜ ሙ/ድ አላህ ከፍ ያድርግህ" አላህ ይጠብቅህ" እረጅም እድሜና ጤናን ዘላቂነት ያለው ደስታን ሷሊህ የሆነች ሚስት መልካም ዝርዮችን አላህ ይስጥህ ወላሂ ቢኖረኝ እኔ እሸልምህ ነበር
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@shumye8332
@shumye8332 4 жыл бұрын
የኛ አንበሳ የዘመናችን ጀግና መሀመድ አል አሩሲ
@shumye8332
@shumye8332 4 жыл бұрын
ኮመቴ የተመቸው ላይክ ያድርግ
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙሐመድ አል አሩስ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አባይም ይገደባል ኢንሻ አላህ
@madinamadina953
@madinamadina953 4 жыл бұрын
ሰይፊ በጣም እናመሠግናል ጀግናችንን ስላቀረብክልን በተረፈ ሙሀመድ አል አሩስ አላህ ይጠብቅህ መግስትም ከጎንህ ሁኑ ሊደግፍህ ይገባል
@user-dl3ve6cf5s
@user-dl3ve6cf5s 4 жыл бұрын
ግን እኛ የሙሀመድ አል አሩሲ አድናቂወች ወይም እሱን እምንወድ ሰወች ለምን እኛ አንጀምርም ለሱ ቤት መኪና መግዣ ብናሰባስብለት ምን አልባት እኛ ከጀመርነው መንግስትም ሊቀጥልበት ይችላል እስኪ አስታያየት ስጡ ምን ይመስላችሀል
@user-dl3ve6cf5s
@user-dl3ve6cf5s 4 жыл бұрын
መልሳችሁን በላይክ በኮሜንት ንገሩኝ
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 4 жыл бұрын
ኧረ ውዴ ለኑፁህ ሰው አይሆንም ኢትዮጵያ
@ዙዙየኩታብር
@ዙዙየኩታብር 4 жыл бұрын
ትክክል
@tsehaytsehay6907
@tsehaytsehay6907 4 жыл бұрын
Betekekel enejemer
@sarateensy3086
@sarateensy3086 4 жыл бұрын
@@user-dl3ve6cf5s በደስታ ከዛ በላይ ይገባዋል እዴውም ያገር ፍቅር ስሜት ኦፍ
@royalfamily6238
@royalfamily6238 4 жыл бұрын
What a wonderful man. May God Bless him for all the good he does. God Bless Ethiopia this is what makes us great!!#IT'SMYDAM💚💛❤
@shweitbinegede8856
@shweitbinegede8856 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ቤተሰቦቹ የትም ቢወለድ የአገሩን ቋንቋ ከቢሄር ቢሄረሰብ አንዱን የኢትዮጵያ ቋንቋ ሊያስተምሩት ይገባ ነበር
@Richi-sb3gu
@Richi-sb3gu 4 жыл бұрын
He know his own language Oromo
@halewuyaseid335
@halewuyaseid335 4 жыл бұрын
oromagna eko yechelal bakefew enteview lay eyawora neber wellahi
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪 ግን ሽልማት ይገባዋል የሌላ ዜጋ ቢሆን ስንት በተደረገለት ነበር የኛ አገር ለመልካሞች ቦታ የላት ምን ዋጋለው
@ababashababa4560
@ababashababa4560 4 жыл бұрын
አዎ መልካሞችን የምትበላ ለክፉዎች የምትመች ሁና ተቸገርን እርቃናቸዉን ለሚሄዱ አርቲስቶች ቢሆን ይሸልም ነበር
@hananhanun3660
@hananhanun3660 4 жыл бұрын
አይ ሰይፉ ምናለ አንድ አይፖን ስልክ በስጦታ መልክ ብትሰጠው አባይ ስለተገደበ የደስደስ ብለህ ሌላውንም ለሽልማት ታነሳሳው ነበር ይሄ ሁሉ ተመልካችንም ታስደስተው ነበር
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 жыл бұрын
ክክክክ ጥሩ ሀሳብ ነው ግን ሰይፉ ሲሸልም አላየውም ስለ መላጣው ሲያዉራ እንጂ
@eman123muhaba
@eman123muhaba 4 жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g 🤣
@user-nq6yo5pn3r
@user-nq6yo5pn3r 4 жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@bintbabanegnyearehmanbariy719
@bintbabanegnyearehmanbariy719 4 жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g kkkkkkkkkkk
@user-pb1iq4bc2g
@user-pb1iq4bc2g 4 жыл бұрын
ትክክል
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 жыл бұрын
እሺ አሪፍ ነው እንጀምረው ተስማምቼ አለሁ እደ አቅማችን ለምሳሌ አንድ ብር ለአድ ልብ እደሚባለው ይጀመርና ያለው ሰው ደሞ ከፍ አርጎ ማዋጣት ይችላል እዲ ያልኩት ሁሉም ኢትዮጲያዊ መሳተፍ እዲችሉ ነው አድ ብር ስለማይከብድ ቤት ቢሆን ይመረጣል ወድሜ በርታ አስጀምረው በቃ ይሳካልናል አቦ
@menasultan1902
@menasultan1902 4 жыл бұрын
Mashallah አላህን የተመካ አላህን የተደገፈ መቼም አትወድቅም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@hime5767
@hime5767 4 жыл бұрын
I can't believe this hero doesn't have a house or a car shameful we can do better please guys, let's do gofundme and get him what he needs, 🚗 🏠 📱 and 🖥 please.
@rehimaabdella5310
@rehimaabdella5310 4 жыл бұрын
እኛ ሀገር ለምያለማ ከጎን መሆን ትተን እርሥ በርሣችን እየተባላን ነው በሀገርም በውጭም በዘር በሀይማኖት አላህ ሰላሙን ያምጣልን አገራችንም ትደግ ትለምልምልን
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 4 жыл бұрын
እውነት ይሄንን ሰው በጣም ነው የምወደው ጎፈንድሚ ሊደረግለት ቆንጆ መኪና ላፕቶፕ ቤት ሊሟላለት ይገባል
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
😍❤️
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
Seriously hhhhh
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 4 жыл бұрын
ኖኖኖኖኖ ጎፈንድ ሚ፣ መንግስት ላይ ጫና ማሳደር ነው
@zemadaily
@zemadaily 4 жыл бұрын
ጀግና ሀገር ወዳድ ኩራታችን ቼ በለዉ አረ ቼ በለዉ አባይ የግሌ ባልኩኝ የጋራ ካቃራት ምስር ግፍም ሳትፈራ
@sodanibd6919
@sodanibd6919 4 жыл бұрын
ሜላት አድናቅሽ ነኝ
@user-vt5si7qg2g
@user-vt5si7qg2g 4 жыл бұрын
ሜላትአድናቂሽነኝበርቺ
@halemuhalemu
@halemuhalemu 4 жыл бұрын
💚💛❤️ሠይፉ፥ የሆነ ስጦታ (any thank you gift) በሰጠኸው ኑሮ ለዚህ ጀግና። ለአስተርጓሚውም ጭምር።
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
ጀግና ኩሩ ማንነትን በተግባር ያሳየ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@user-he8pb6tv9g
@user-he8pb6tv9g 4 жыл бұрын
ሰይፉ ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነው ግን ላፕቶብ እንካን ሳታበረክትለት አዘንኩ ለምን ብዙ ግዜ ሰው ስታበረታታ አይህ አለሁ ቢንስ ያቺን ሞባይል መቀየሪያ
@asstass9620
@asstass9620 4 жыл бұрын
ለምን እኛ አንገዛለትም
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
@@asstass9620 እውነት ለምን እኛ አንገዛለትም እስኪ እንሰባሰብ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 4 жыл бұрын
@@asstass9620 እውነት ሃሳብሽ ወደድኩት
@enanu7683
@enanu7683 4 жыл бұрын
@@asstass9620 ወላሂ እንግዛለት እህቶች እንሰባሰብ እኛ ከተሰባሰብን ሁሉም ቀላል ነው
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 4 жыл бұрын
መኪናም ቤትም ጠባቂም ይገባዋል ጀግና ነው ለሀገራችን ብዙ እየለፍ ነው ያውም ከውጭ ዜጋ ጋር ነው ሀገሩን እያሥተዋወቀ ያለው አላህ ይጠብቀው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ማሜ ትክክል ብለካል እኛ ሙስሊሞች ሁሊየን ጠባቂያችን አላህ ነው አላህ ይጠብቅህ 46 ድሲ ላይክ ያረጋችሁ የምር እርኩስ ናችሁ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
46ሲገርምሽ አሁን 72 ገብቶአል የኔውድ እነዚህ የሃገራቸውን መለወጥ የማይፈልጉ ናቸው ያው የከዱ በያቸው ሰይጣኖች
@medinabintendris
@medinabintendris 4 жыл бұрын
ላ ሁቢቲ ያለማውቅም ይሆናልኝ
@cid8929
@cid8929 4 жыл бұрын
የሸርሙጣ ልጆች
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
እኔ ግራ እየገባኝ ነዉ
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
@@cid8929 ምን ለማለት ነዉ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 4 жыл бұрын
የእትዮጵያ ጀግና ነክ ፈጣር ይጠብቅክ😍😍😍😍
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 4 жыл бұрын
@Khalid Amir esh
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
ሺልማት ይገባዋል የእውነት እባካችሁ ይሻለምልን
@onelov3670
@onelov3670 4 жыл бұрын
Mohammed Al Arusi deserve his own house from our government he is our hero💚💛❤
@Richi-sb3gu
@Richi-sb3gu 4 жыл бұрын
Yes u right, Cruz he is so wonderful person.
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 4 жыл бұрын
ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል ምክንያቱም የኢትዮጵያን መበልጰግ እማይፈልጉ ባንዳዎች አሉ እና
@user-ys9iv4gy4t
@user-ys9iv4gy4t 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀዋል ኢሸአላህ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ማሜየ ሺ. አመት ኑርልን🇪🇹🇸🇦🙏✅*
@user-ys9iv4gy4t
@user-ys9iv4gy4t 4 жыл бұрын
አሚን
@sitina9670
@sitina9670 4 жыл бұрын
Bravo bravo
@alhabeshi807
@alhabeshi807 4 жыл бұрын
ቃል ያጥራል ጀግና እዳተ አይነቱ ያብዛልን እኛም ልጃችን እዳተ አይነት ጀግና እናረጋቸዋለን ኢሻ አሏሕ
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህየ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በእናት ና ባገር ድርድር የለም፡ የሆነ ሽልማት ቢዘጋጅለት ደስ ይለኛል
@zelelalinehan
@zelelalinehan 4 жыл бұрын
I kind of like the way he said Ethiopia although i don't understand Arabic he sound well spoken kind & wise 💚💛❤ wishing you all the best 🙏
@Richi-sb3gu
@Richi-sb3gu 4 жыл бұрын
Yes.
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
ወንድማችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ.ኣላህ ይጠብቅ. በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ጀግና ነህ እና ቤተሰቦች በእንደዚ በንጹህ ኢትዮጵያዊነት ያሳደጉ ክብር ይገባቸዋል👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemalem3727
@alemalem3727 4 жыл бұрын
45 ዲስላይክ በአናታቹ ተተከሉ የግብፅ ተላላኪዎች ናቹ የኔ ጌታ እንዴት ለዚህ ጀግና ጥበቃና ቤት መኪና አልተደረገለትም ይገርማል እረ መንግሥት አስብበት መሀመድ አል አሩሲ እንወደሀለን ፈጣሪ ይጠብቅክ
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ምርጥ ልጂ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥክ
@bakaricostari1788
@bakaricostari1788 4 жыл бұрын
ሰይፉሽ እውነት አገር ወዳድ ከሆንክ ለዚ ልጅ ቤት አስገዛለት ይገበዋል መግስት እራሱ ማገዝ አለበት እና ደግመህ እደምታቀርበው እርግጠኛነኝ ሰይፍሽ
@nsjasbah7263
@nsjasbah7263 4 жыл бұрын
ይሄ ጀግናችን እንዴት እንደምናመሰግነዉ አላዉቅም በምን ቃላት እናመስግነዉ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ወድማችን አል አሩሲ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 жыл бұрын
አህለኑ ወሰህለን ሙሀመድ አል ሀሩሲ ሀቢቢ እንኩዋን ወደሰይፉ ሾ በሰላም በጣክ በጣም ነው ምናመሰግነው የኔ ጀግና ባለውለታችን ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ጀግናችን ባለህበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ahmedinhussen4379
@ahmedinhussen4379 4 жыл бұрын
ለ እኔ ስለ አባይ ከሚከራከርብት በላይ ስለ ሀገር ያለው አመለካከትና ፍቅር ያስቀናኛል
@ekrambelay691
@ekrambelay691 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ሠወች ከሞቱ በኋላ ነው የሚመሠገኑት መሀመድ አል አሩሲን የሆነ ነገር ቢደረግለት በጣም ጥሩ ነበር ያው ነበር ባይሆን ማለቴ ነው ለኔ ጀግና ነህ💪💪💪 በረታ
@user-ob8ro4iw9u
@user-ob8ro4iw9u 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሀመድ አልሀሩሲ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ለሀገሩ የሚሰራ ትክክለኛ ኢትዮጵያው እነህ አለህ ይጠብቅህ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
መሀመድ አልአሩሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፣መልካም ስብዕና እንዳለህ ከንግግር ማወቅ ይቻላል። ሁሌም ትርጉም በኡስታስ ጀማል በአባይ ላይ የምታደርጋቸውን ንግግሮች እሠማለሁ።እግዚአብሔር እንዳለተ ያሉትን መልካም ሙስሊም ወንድሞች ያብዛልን።
@user-fp4gf9bv3z
@user-fp4gf9bv3z 4 жыл бұрын
የኔ ጀግናአ ብየዋለሁ እመብረሀንነ እቦ እዳተ አይነቱን ሺ ያድርግልን ስት አለ ጉድጎዳ እሚቆፍር የተረገሙ አቦ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ 💘💘💘💘
@user-qm7uj5uz7x
@user-qm7uj5uz7x 4 жыл бұрын
ደግናችን
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 4 жыл бұрын
ይሄ ወንድማችን ልንከባከበው ይገባናል እግዚአብሔር እድሜ ጤናህ፡ይስጥህ
@hailebesufkad
@hailebesufkad 4 жыл бұрын
መቸም ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና ሰው አይወደድም እና ሌቦቹ እንዳይበሉት ሁላቹም በእየ እምነታችን ፀሎት እናድርግለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና አባይን ከደፈሩት መሪወች አንዱ ነህ ብያለሁ።
@user-rl9sw1vf2f
@user-rl9sw1vf2f 4 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይጠብቀዉ
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 4 жыл бұрын
ኧረ ሰይፉ መሸለም ይልመድባችሁ ይህን የሀገር ጀግና
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 4 жыл бұрын
ሀቢቢ የኛ ጀግና እንወድሀለን አላህ እደሜና ጤና ይሰጥህ አላህ ይጠብቅህ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ትክክል
@sinteabu1878
@sinteabu1878 4 жыл бұрын
የሆነ ላብቶፕ ጠብቄ ነበር ሀበሻ ጀግናን ማበረታታት አይችልም ሲምት ማክበር እንጂ ለመጀመርያ ጊዜ በስይፉ ሻው ሚጠበቅበን ሳያረግ ያለፈው ለስይፉም ታሪካዎ ስህተት መሀመድ እናመስግናለን አስተርጋሚውም
@yusratube2929
@yusratube2929 4 жыл бұрын
ትክክልኛ አስተየያት ነው
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 4 жыл бұрын
Mohammed Al Arusi deserves a House,a Car and Security!! He's 🇪🇹 Hero!! Hit like if you agree⁉️
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
100% agreeee
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ጀግናየ ብየሃለሁ ያሳደገህ ቤተሰብ ምንኛ መታደል ነው እዲህ የኢትዮጵያ ፍቅር
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ይህን ብሔራዊ ጀግናችን ማንም ተነስቶ የሚዘርፋት አገር አንድ ትንሽ ማረፍያ ሲያጣ ተስምቶኛል ድሮስ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ .... ተብሎ የለም
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 4 жыл бұрын
ትክክል
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
መሃመድ አላሩሲ ጀግና ነክ💪 አንተን የወለደች እናት ትይባርክ
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 4 жыл бұрын
*የኢትዮጵያ 🇪🇹የቁርጥ ቀን ጀግና🇪🇹 መሀመድ ቢን መሀመድ አራሩሲ🇪🇹 ማሻ አላህ እዳተ አይነቱ ሀገር ወዳድ ያብዛልን አላህ የረበና ሰላም በአተላይ ይሁን ጀግናችን*
@user-xr7ni2fo3u
@user-xr7ni2fo3u 4 жыл бұрын
እረዥም እዴሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሙሀመድ አል አሩሱ ኑርልን ዘላልም 😍😍😍😍💛💚❤️
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጀግና ነው ሽልማት ይገባዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 37 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
“Itiyoophiyaan Haqa Qabdi’’ Mohaammad Al-Arusii
5:23
Fana Television
Рет қаралды 2,5 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН