ቻዎ❗️ ይከብዳል .. ግን መወሰን ነበረብኝ 😢 "ዝም ነው የሚለው❗️ ሰው ያጣ ሰው"

  Рет қаралды 50,397

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 368
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
✨️✨️ዕብራውያን 11:6 ✨️ ደግሞም ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ምክንያቱም ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ሁሉ እግዚአብሔር መኖሩንና ከልብ ለሚሹትም ዋጋ እንደሚሰጥ ማመን አለበት🌹👏
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 6 ай бұрын
Betm gobez berchi 🙏🏼
@gezawbelaynehi5991
@gezawbelaynehi5991 6 ай бұрын
Blessed ❤
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 6 ай бұрын
❤❤❤
@emebetAmde
@emebetAmde 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን በሚታመነው እግሩ ስር ወደቅሽ ያ ነው የሚያዋጣው በጣም የሚገርም ነገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 ай бұрын
ቃልዬ ወይዘሮ እጅጌ ስልክ ቁጠሬ አላት ከቻልሽ ከሷ ወሰወደሽ ላውራሽ መምህሬ ልጄ ከቻልሽ ነው ግን ጎረቤትሽ ነኝ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
ትልቅ መልእክት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ይላል ቅዱስ ቃሉ ::በህይወቱ ብዙ ነገር ያሳለፈ የእግዚአብሔርን አብሮነት የገባው የሚገባው ነው ብዙ ማመስገን በእግሮቹ ስር መሆንን የሚመርጥ ::በህይወቱ ለማን ቅድሚያ መስጠት እንዳለበት የሚረዳ የተባረከ ነው:: ሁሉ አላፊ ግዜያዊ ሲሆን ከእኛ ጋር ሁሌም በዘላለማዊ ምህረቱ ፍቅሩ ያለ የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው!!! ይህንን ስላችሁ እኔም የቀረልኝ የተማርኩት ያለፍኩበት ያየሁት ብዙ ስለሆነ ነው ::ዛሬ ቃልዬ ይህንን ምስክርነት ስትነግረን እስቲ ራሳችንን እንይ እንመርምር ?? በእግዚአብሔር ማረፍ አለ ትርፍ አለ ሰላም አለ ::ሁሌም እዚህ ጋ ከምናየው ባሻገር እግዚአብሔርን እንመልከት ::በእግዚአብሄር ስር ስትሆኑ ተስፋ አትቆርጡም ሁሌም የተሻለ ነገር አለው ለእኛ ምክንያቱም አባታችን ስለሆነ:: መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረስህ!! ቃልዬ አመስግንሻለሁ ::🌹
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
😍😍🥰🥰🥰👏👏👏👏
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
ቃልዬ ኢንስተግራምሽን ቼክ አድርጊ እስቲ በምንድን ነው ላገኝሽ የምችለው??
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
@@mlhmlh5603 @zemenawt new
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
@@zemenawit I found already check
@emutamiru2471
@emutamiru2471 6 ай бұрын
ቃልየ በጣም አመሰግናለሁ እኔ የሚገርመኝ አንቺ መፅሀፍ ቅዱስን የምትረጅበት መንገድ ድንቅ ይለኛል እባክሽ keep it up ❤❤❤❤❤❤
@godmysave33
@godmysave33 6 ай бұрын
የእውነት የምትወደጂ ቆንጆ ትሁት ብርቱ ንፁህ የዋህ ሴት ነሽ ከልቤ ነው የምወድሽ ቃልዬ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 6 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ፣ ማስተዋልሽ፣ ጥንካሬሽ፣ ዕምነትሽ፣ ተስፋሽ... በጣም ደስ ይላል ያበረታል፤ እግዚአብሔር አምላክ ሁልጊዜም ይርዳሽ ያበርታሽ በነገር ሁሉ ይርዳሽ፣ ሁላችንንም ይርዳን። ❤❤❤
@yoditasebe7881
@yoditasebe7881 3 ай бұрын
We all need a friend like you,u seem very genuine and down to earth person.
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Thanks sis
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 6 ай бұрын
ቃልዬ የዛሬውን ቪድዮ ገና መክፈቴ ነው ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ድንገት ውስጤ የሆነ ነገር ተሰማኝና አቋርጬ መፃፍ ጀመርኩ ቃልዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ ይጠበቅሽ ቀሪው ዘመንሽ የሰላም የእረፍት የጤና ይሁንልሽ መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር“በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።” ይላል - መዝሙር 37፥4 በቀረው ዘመንሽ በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ የነካሽው ይባረክ ያሰብሽው ይሳካ የዘራሽው ይብቀል ያየ ይውደድሽ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ ብሩክ ሁኚ:: እኔ ይብቃኝ ፀሎት በይው በረከት ውስጤ የተሰማኝን ብያለሁ መልካም ቀን
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 6 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👌
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 ай бұрын
Amen
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 6 ай бұрын
Amen amen
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@titamengistu7440
@titamengistu7440 6 ай бұрын
ቃልዬ የሞተውን ምዕራፍ ዘግቼ ጌታ ኢየሱስን ብቻ ታምኜ የጀመርኩትን ጉዞ በጣም አስታወስሺኝ:: ወደዚህ አገር ስመጣ ሁሉ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር ግን እግዚአብሔር እንዳለበት ግን በጣም እርግጠኛ ነበርኩ በታማኝነቱ በማላውቀው አገር ደግፎ ይዞኝ አይቼያለሁ:: እግዚአብሔር መልካም ነው:: ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!❤
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 6 ай бұрын
ድንቅ መልእክት ነው ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ስታስተምሪ ውስጤ ጠቅላላ ደህናነው ደህና የሚለውን የቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያምን መዝሙር በውሰጤ እየዘመርኩኝ ነበር መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ያርግልሽ እህቴ
@Hagi776
@Hagi776 6 ай бұрын
ኑሪልን የኔ ቃል😘 ታበረችኛለሽ በኔ ብቻ ያለ እሚመስለኝ ነገር ግን ሁሉም ጋ እንዳለ ባንች አሰማለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hevenlee12327
@hevenlee12327 6 ай бұрын
I lost my mom 3 years ago. I was not able to go to Ethiopia coz of my paper at that time. Am still living in dream. I cry every single night!!! I was soo mad at God. I never talked to anyone about my situation But now ur videos r helping me to let it go and pray! You have no idea how much you help me!!❤❤❤❤ GOD BLESS YOU
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
You are very welcome my dear sister 👏✨️💜 God will heal your heart eshi ✨️👏
@misratamdemichael5798
@misratamdemichael5798 6 ай бұрын
yes !!! we have to let go so many things in our life and move on and stay we z the lord be strong my dear ,we will meet them in heaven ❤️
@elsamamo4041
@elsamamo4041 6 ай бұрын
May God heal your heart my sister 🙏🙏🙏
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Almost 9 years ago same to my Dad, but bad days passes and better days will come back. Be strong and live your life. God always has no mistakes. Pray well.
@YemisrachAmare
@YemisrachAmare 6 ай бұрын
አሜን ቃል ሁሌም ስለእግዚያብሔር ቃል ስትናገሪ እጅግ ደስ ብሎኝ ነው የማደምጥሽ አዋን የእግዚያብሔር ቃል ይሰራል ያንፃል ያሻግራል እህቴ ይሄ መመረጥ ነው ባንቺ እኔ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ቃል ከዚህ በበለጠ በፊቱ በክብር ያቁምሽ።
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 6 ай бұрын
ጊዜ እያጣሁ አልከታተልሽም እንጂ በፊት ከቤት ሽ አልጠፋም አንድጊዜም ሽልማትም ሸልመሽኛል ማርያምን ሁለትሺ አስራ አምስት ሲገባ ጥያቄ ጠይቀሽ መልሼ ነው እና ሲጨንቀኝ ሲካፋኝ ያችን vedio ነው የማየው ሰው የሌለው ሰው ዝም ነው እዉነት ነው😢 የሰው ቤትና ሰው ስታጡ ስሜቱ እንዴት ያማል ሲካፋኝ ከማልቀስ ውጭ አማራጭ የለኝም ግን ደሞ ያችን ሳይ ይተወኛል እራሴን።ለማነቃቃት እሞክራለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ከምር እናመሰግናለን ለምሰጭን ምክር❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏💜✨️
@eristiabekele7293
@eristiabekele7293 6 ай бұрын
ጌት እየተናገረብሽ እኮ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
@AbebaTilahun-l5x
@AbebaTilahun-l5x 6 ай бұрын
ስትታይ እራሱ የሚያረጋጋ ነገር አለሽ እግዚያብሔር ሞገሱን ይጨምርልሽ❤❤❤❤
@Sebleabesha
@Sebleabesha 6 ай бұрын
ቃልዬ ከተናገርሽው አንድም ስህተት የለውም አንቺ መልካሙን መርጠሻል ልክ እንደማርያም እግዚአብሔር አሁንም በእግሩ ስር ያኑርሽ በሰዋች ዘንድ ተከብሮ ከመኖር በጌታ ቤት ተዋርዶ መኖር ይበልጣል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ብዙ ነገርሽ ትምህርት ቤት ነሽ ለብዞች ምሳሌነሽ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃሉን የያዘ አይወድቅም በርቺ እህቴ ትህትናሽ መረጋጋትሽ ደስ ይላል በጣም እወድሻለሁ በፅሁፍ ሀሳቤን መግለፅ አልቻልኩም ተባረኪ መዝሙር 91 አንብቢው እህቴ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Love you too sis 🥰🥰🥰
@Foreverfree00
@Foreverfree00 3 ай бұрын
ጌታሆይ እኔደሞ ሁሉንም ቀብሬዋለው አዲስ ንገር ስጠኝ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 6 ай бұрын
ቃልዬ እየገረመኝ ነዉ የሰማሁሽ :: የኔ ታርክ የምታወር ነዉ የመሠለኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤
@merontamrat851
@merontamrat851 6 ай бұрын
ቃልዬ አንቺ ጀግና ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@aminaamina-bg2bx
@aminaamina-bg2bx 2 ай бұрын
❤❤❤❤ እናመሰግናለን ቃልዬ ዘመንሽ ሑሉ ይባረክ
@zemenawit
@zemenawit 2 ай бұрын
Amen dear
@hiwotgirma-z4o
@hiwotgirma-z4o 6 ай бұрын
ቃልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ከአምላክሽ ጋር ያለሽ ነገር ያስቀናኛል።😍😍😍 በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰🥰✨️💜
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 6 ай бұрын
Zebaney thank you for your message, the last 2days I was sad , mad almost depressed for my life, so I was playing with my dog my back yard on the grass I failed and broke my foot, after that I rember gods because of to much complaints, instead of to say thanks god’s.
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Omg 😲 ayzoshe my dear 🥰✨️👏 egziabhar yemarshe
@Adika622
@Adika622 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አሁን አብዝቶ በነገሮችሽ ሁሉ ይባርክሽ
@MesrakMezemran
@MesrakMezemran 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ቆንጅዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ehitegetaneh306
@ehitegetaneh306 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቃልዬ ❤❤❤ ብዙ ነገሮች ላይ ታነቂኝኛለሽ አመሰግናለሁ
@sinafikishgezahegn3951
@sinafikishgezahegn3951 5 ай бұрын
Ewnet new yene konjo Egziabher egir sir endemewdek yale bego edil yelem.💕💕💕
@tigistmoges9033
@tigistmoges9033 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እግዚያብር እግር ስር መዉደቅ መፍቴ አለዉ ተባረኪ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
የሱናማዊቷን ሴት ያገዛት የረዳት ነብዩ ኤልሳዕ ነው በጣም የምወደው የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ነው አንተ የእግዚአብሔር ሰው እንዳትዋሸኝ ብላ ቃል ያስገባችው ልጇንም እንደማታጣ ታላቅ እምነት ያየንባት ደህና የሚል ቃል ነው በተደጋጋሚ ከአፏ የወጣው ታላቅ ሴት ነው የተባለችው
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 6 ай бұрын
ውይይይይ የኔ እናት እያንዳንዱ ቪዲዮሽ ቁም ነገር እና አስተማሪ ነው በጣም ነው የማመሰግንሽ❤❤❤❤❤❤
@mahihabesha941
@mahihabesha941 6 ай бұрын
Uffff you are just amazing woman i wish you more blessings 🙏🙏🙏🙏
@martaberhnu377
@martaberhnu377 6 ай бұрын
ለኔ ቃልዬ እደ እህት እደ ልብ ጓደኛ መካሪዬ ነሽ ለማቃቸዉ አንቺን እዲመለከቱ እየነገርኩነዉ youtubከፍቼ #1አንቺን ነዉ ማየዉ ኑሪልኝ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ቤተሰብሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ ክፉ አይንካሽ ደግ አይለፍሽ ❤❤❤አሜን ሀገራችን ሰላም ይሁንልን
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Love you dear 🥰✨️👏
@Tybatube
@Tybatube 6 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች
@seada9327
@seada9327 6 ай бұрын
አሚንንንን
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Amen ❤
@hannaetifu3234
@hannaetifu3234 6 ай бұрын
ምሳሌዎችሽ እውነትን ለሚገባው ሰው እውነት ናቸው፤ እጅግ በጣም ግልጽ አድርገሽዋል። ደግሞም ድክመትሽን ቻው ስትይው የሚመጡ ነገሮች ሁሉ ከሌላው ቀን በተለየ ነው😮! እግዚአብሔር ይዘሽ ግን መቼም አታፍሪም ❤ ''ብትዘገይም ሚቀድምህ የለም የነገሩህን ጌታ አትረሳም''
@shalom1070
@shalom1070 6 ай бұрын
You made me cry Kali!!! Beautiful message!! Gobez yene konjo! Berechi! Gena kef teyalesh!!!
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
@@shalom1070 sorry 😞 my dear 💫😇👏
@MarshetSolomon-xg5hn
@MarshetSolomon-xg5hn 6 ай бұрын
ቃልዬ ተባረኪልኝ እናመሰግናለን መምህሬ
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 5 ай бұрын
ተባረኪ ተባረኪ እውነት ነው እግዚአብሔር መቼም አይለወጥም ❤❤❤❤ በርቺ ጌታ ካንቺጋ ይሑን
@fikirweselamselamlehagerac3942
@fikirweselamselamlehagerac3942 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እንችን የሰጠን ጌታ ክብር ይግባው ።
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 6 ай бұрын
Thank you እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤
@ElsabetWoldegerima
@ElsabetWoldegerima 6 ай бұрын
Kalye yena konjo tekekle bleshal👌ersun yetedegfe lingedaged yechelal festmo gen aywedkem🙏🙏🙏❤
@tagellabena4348
@tagellabena4348 6 ай бұрын
ቃልየ አንዳንዴ የምታወርያቸዉ ነገሮች ሙሉ የኔን ህይወት ነዉ የሚመስለኝ ብዙ ተምረብሻለሁ።❤❤❤😂😂
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 6 ай бұрын
Thank you so much beautiful 🙏❤️🙏 I was feeling down today and this was exactly what i needed its like God spoke to me through you 🥰🥰🥰 so yes please bring us another video on how to know you are on the track God willed for you cause for me my challenge is being pulled back to where i thought i left off for good the vicious cycle of getting myself back at square 1 is wearing me out & weakening my faith so i'll be waiting for your words of wisdom which i treasure so much 💝💝💝 that's giving me better perspective & new insights on God's mysterious work in my life 🤗🤗🤗 Have a blessed productive week and may you enjoy the sunshine & all of the surprises the Summer holds 🌞🌞🌞
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thank you sis ✨️💜👏🥰 will do eshi
@zahinhilina7871
@zahinhilina7871 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም እና ደግ አምላክ ነው ሁሉ ነገር ደህና ይሆናል🙏ተባረኪ ቃልዬ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያካፈልሽን❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
ዛሬ እኔ በለቅሶ ነው ያየውሽ በእውነት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው😢😢😢😢😢
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
@@salamnahoom2664 ayzoshe yene konjo berchi eshi ✨️👏💜🥰
@አለምብመ
@አለምብመ 6 ай бұрын
እህትዋዬ ቃልዬ አወ አለ የኔ ጀግና እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉ ቃልዬ አግዚአብሔር ይስጥልን አሜን፫ በርቺልን እምነትሽ ጽኑ ነዉ❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰🥰✨️✨️👏👏
@dhfg336
@dhfg336 6 ай бұрын
ቃልዬ ጎበዝ ጸጉርሽን እንዴት እንደዚ ቭሪዝ የሆነው ንገሪን የኔ መልካም በተረፈ እናመሠግናለን
@birukkaleayu6269
@birukkaleayu6269 6 ай бұрын
ይህ ምክርሽ እያለቅስኩ ነው የሰማሁት እግዛብሄር የባርክሽ መታደል ነው::
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
ቃልዬ ጌታ ብርክ ያርግሽ ሑሌም እግዚአብሄር ጋር መሆን መፍትሄ አለው ❤❤🎉
@aydamengistie4225
@aydamengistie4225 6 ай бұрын
Kaliye, you have such a sweet soul. I love your videos, please keep them coming!! I learn so much from you and your videos bring beautiful light during my cloudy days. May God and Mary continually bless you and your family. We love you yene wid ehit ❤❤❤❤
@samuelmichiele9037
@samuelmichiele9037 5 ай бұрын
Tnx yena konjo❤❤❤❤
@EdunaDereje
@EdunaDereje 6 ай бұрын
ቃልዬ ስወድሽ ብርታቴ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
እውነት ነው የተደረገለት ያቀዋል 😢😢😢እሺ ቃልዬ ስሪልኝ እጠብቃለው እኔም ማውቅ እፋልጋለው
@Kg1223gx2kp
@Kg1223gx2kp 6 ай бұрын
የኔ ውብ ስማችን ቃልኪዳን ( ሞክሸ) ሀሳባችንም ተመሳሳይየልቤን ነው የተናገርሽልኝ እናም ተባረኪ🙏
@TsehayKinde
@TsehayKinde 6 ай бұрын
ለኔ አሁን ባለሁበት ነገር ወይም ውስጥ እና በማልፍበት ነገሮች ሁሉ ሞክርሽ በደብ ጠቅሞኛል እህቲ ሁሊም እከታተልሻለሁ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
@abebamaya114
@abebamaya114 6 ай бұрын
ውይ ውይ ቃልዬ ልክ እኮ እህቴን ነው የምትመስይኝ ሁሌም በምትሰሪው ቪዲዮ እንደተደሰትኩና ትምህርት እንዳገኘሁ ብሎም በአምላኬ ላይ ያለኝን እምነቴን እንዳጠብቅ እንደረዳሽኝ ነው፡፡ እ/ር ይጠብቅሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 💗💗💗
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
✨️💜👏
@እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ
@እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽኝ
@ganatganat2457
@ganatganat2457 6 ай бұрын
የኔ ውብ እግዛብሄር መልካም ነው ያመንሽው አይተውሽም ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
✨️🥰👏
@richk1436
@richk1436 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ሁልጊዜም ከእንቅልፌ ስነሳ አምላኬን እያሠብኩኝ ደስቸኛ ነኝ ሠዎች ምን ተማምነሽ ነው ይሉኛል ❤❤❤የኔ ጌታ ቃሉ የታመነ ነው ሁሌም አይጥለንም
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰✨️👏
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 6 ай бұрын
ልኡል እ/ር ሁል ጊዜም ይክበር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለሱ የምንከፍለው ተመስገን ብቻ ነው:: እኛን ለምዳን አንድና ተቀዳሚ ተከታይ የሌለውን ለኛ እራሱን በመስቀል ላይ አሳፎ ሰጥቶናልና እናመሰግነዋለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
💜🥰✨️👏
@mamed9004
@mamed9004 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ! ፀጋው ይብዛልሽ!!! ❤❤❤
@ፀዳለማርያም
@ፀዳለማርያም 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሁሉም አለው! እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን! አሜን!
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
💫👏🥰
@Betty-1993
@Betty-1993 6 ай бұрын
ቃልየ ድንቅ ነው🙏
@Muday-Werk
@Muday-Werk 6 ай бұрын
ቃልዬ አስለቀሽኝ! አሁንም እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!!
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
😢🥰🥰✨️✨️✨️
@Mikalegri
@Mikalegri 6 ай бұрын
Thank you so much my dear sister for Your precious advice I really appreciate you & admiring you may God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰✨️👏
@Mikalegri
@Mikalegri 6 ай бұрын
@@zemenawit Thank you so much dear 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 ай бұрын
መምህርት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawitabdu8688
@dagmawitabdu8688 6 ай бұрын
እወድሻለው የእኔ ቆንጆ እግዚያብሄር የልብሽን ፍላጎት ይሙላልሽ ❤💯
@Selam77740
@Selam77740 6 ай бұрын
Thank you my dear sister! I’m in a bad situation about to giving up in life. I feel like the laboratory 🐀 running in a wheel, never moved from my start point. I’m tired…. extremely tired! Your message means a lot to me. Thank you!
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Sorry 😞 my dear if you want to talk about it, reach out to me on Instagram 🥰👏 berchi egziabhar kanchi gar new
@Selam77740
@Selam77740 6 ай бұрын
@@zemenawit Amen 🙏 Amesegnalew sis🙏
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 6 ай бұрын
ዋው ብርክ በይ ድንቅ መልእክት!❤❤❤❤❤❤❤
@elsamamo4041
@elsamamo4041 6 ай бұрын
Zemenesh yebarke🙏🙏🙏
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 6 ай бұрын
Egziabher ymesgen 🙏 emnetshn adnekelshalow🙏
@zizizuye9891
@zizizuye9891 6 ай бұрын
እኔ ስለተደረገልኝ አውቀዋለሁ የሚገባኝን ሳይሆን የማይገባኝን ያረገልኝ አምላኬን መቼም አልተወውም! ሁሌም የምትናገሪያቸው ነገሮች እህቴ የምታወራኝ እስኪመስለኝ ድረስ በደንብ ነው የምሰማሽ ቃልዬ ❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏👏✨️💜💜🥰
@dehnatube
@dehnatube 6 ай бұрын
ቃልዬ የሱናማዊቷ ሴትማ ልጇ ሞቶ ወደ ነብዩ ኤልሳዕ ጋር ስትሄድ ጊያዝ አንቺ ሴት ምን ሆነሻል ሲላት ደህና ነበር መልሷ። ትልቅ ምሳሌ የእግዛብሄር ሴት።
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏✨️💜
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 6 ай бұрын
ቃልዬ እህቴ በሆንቨ ❤️🥰 ደሞ እንደ አንቺ አይነት ባህሪ አለኝ 💞💞💞
@bachuhora8544
@bachuhora8544 6 ай бұрын
May god bless you more and more ❤️💕tebareki yene qonjo amlake anchin lejochishin yebark❤
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 6 ай бұрын
Weye kalye yelben eko new yemtenageriw yene melkam egeziabher yemesgen ❤❤❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ! በምሳሌ የ ራስሽንም ህይወት በጥቄቱ ነግረሽናል አርስቱን ሳይ ሌላ እገር ልትቀይሪወይም ኢትዬጽያ ጠቅልለሽ ልትገቢ መስሎኝ ነበር ያልሽዉ በሙሉ ትክክል ነዉ ለ ስዉ ቢያወሩት ዋጋ የለዉም የ ሆነዉን የ ከፉንንከቤተስቡሽ ዉጫ በስዉቁስል እጨት ስደድበት ነዉ ያልደረስበት መፍትሄ ሊሆነን አይችልም እዳልሽዉ ልባም ሆኖ ከ ልዑል እግዚአቡሔር ጋር መነጋገር ለሱ መንገርነዉ እዩፀለዬ🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
True ✨️ 🥰 thank you my dear
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 ай бұрын
እኔ ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ ደስ ይለኛል እዛ ቆይቼ ስመለስ እንደ አዲስ ስደተኛ የማለቅሰው እግዚአብሔር ይሙላልንና ሀገራችን በሰላም ለመኖር ያብቃን
@itsfinished4me632
@itsfinished4me632 6 ай бұрын
I don’t normally comment in here but very impressed with your message today. Yes the Lord will never forsake you or leave you. Keep on gazing your eyes on the Lord. Lord Jesus Christ is the way, the truth and life. It is evident the Lord is with you. May the Lord use you as a vessel to expand his Kingdom on this earth. Amen! The road of righteous is very narrow, just keep on moving with the leading of the Holy Spirit. I will continue to hold you in my prayers. I am so excited to know what God has planned for your life. I have seen you growing spiritually thanks to be God for the grace he has given you. I had subscribed your channel many years ago to learn about the different home made hair masks. This your new path you are on is something that last eternity. So well done my sister, so proud of your new journey.
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thank you so much ✨️ sister 👏✨️💜🥰
@Jer-b4u
@Jer-b4u 6 ай бұрын
Amen... egziabher abzto yebarkesh...
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏🥰💜
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 6 ай бұрын
Ewinet Geta Eyesus yiqedem Yeni Eht Xegawin yabizalshe 💞🌷🌸🙏
@seada9327
@seada9327 6 ай бұрын
ቃልየ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ❤
@SifanLove-g3e
@SifanLove-g3e 6 ай бұрын
እባክሺ እንዴት ወደራሴ እድመለስ ምን ላድርግ
@newday7200
@newday7200 6 ай бұрын
Awwww ❤❤❤❤God bless you yena konjo ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
💜👏🥰
@melat21
@melat21 6 ай бұрын
ቃልዬ😢 የልቤን እኮ ነው ምታወሪው አማኝ ስትሆኑ ውሸታም ያደርጋል ያለንበት ቦታ ገና አልደረስንም ግን እንደሆነ ነው የምናወራው ይህንን ማንም አይረዳም በጣም ልክ ነሽ ብቻ ሁልጊዜም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእሱ ስላደረገን ክብር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
You're very welcome Meliyee ✨️🥰🥰
@fikerfiker9931
@fikerfiker9931 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደልኝን ትክክለኛ መንገድ ምልክቶች ማወቅ እፈልጋለው ቪዲዬ ሰሪልኝ አንድ ሰውም ብወን ሰሪልኝ ታተርፋለሽ 🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
@fikerfiker9931 I did my dear kzbin.info/www/bejne/rarOaWqHf9mabtUfeature=shared
@ganatganat2457
@ganatganat2457 6 ай бұрын
ያንቺን ብርታት ይስጠን የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰✨️👏
@kitchen2176
@kitchen2176 6 ай бұрын
የኔ ውድ ቃል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaraDest-w6n
@SaraDest-w6n 6 ай бұрын
My God bless you more you are amazing daughter ❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
💜👏✨️
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 6 ай бұрын
ተባረኪ የተናገርሽውን እንድንኖር እግዚአብሔር አባት ይርዳን
@tigisanbachewbezabih
@tigisanbachewbezabih 6 ай бұрын
የእውነት የምትወደጂ ቆንጆ ትሁት ብርቱ ንፁህ የዋህ ሴት ነሽ ከልቤ ነው የምወድሽ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏💜✨️
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 6 ай бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏 I Hope GOD🙏😭🙏😭❤❤❤ Thank You Sis🙏
@tizu6657
@tizu6657 6 ай бұрын
Yene konjo aselekeshign e/re keze belay yatenekereshi leyu sete neshi❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰💜✨️👏
@yemsrachabebe4426
@yemsrachabebe4426 6 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 6 ай бұрын
አንድ ቆንጅዬ Puffy ድመት ታስፈልግሻለች ቃልዬ እቤትሽ ዉስጥ ጎርደድ ጎርደድ ስትል ትታየኛለች❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Yes, I am thinking of getting a little cute dog 🐕 😍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 6 ай бұрын
​@@zemenawitPerfect❤
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 6 ай бұрын
ቃልዬ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ የኔ በረከት
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
🥰🥰👏👏
@heltayefter3209
@heltayefter3209 6 ай бұрын
ቆንጅዬ ቃልዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪ ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@EleniKebede-u4h
@EleniKebede-u4h 6 ай бұрын
ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
👏✨️🥰💜
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ብቻ ና የሚለው ብርክ በይልኝ ፡፡
@Foreverfree00
@Foreverfree00 3 ай бұрын
I am crying wow thank you I’m in that feeling benatesh መቼ ነው የምረሳው
@sasrat7146
@sasrat7146 6 ай бұрын
Kalyee ur a wise women
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 6 ай бұрын
Kalye anchi endet Aynet yetebareksh set nesh betam des yemil mikir new tebareki yene Ehit 🙏🙏🙏❤️❤️
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
29:39
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,2 М.
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
29:07