▶️ጋብቻ| Sualih & Semira (ሷሊህ♥ሰሚራ) Ethiopian Wedding Video - አፋርኛ2 - |ኢትዮጵያዊ ሰርግ| Ashu Habesha Studio

  Рет қаралды 316,409

AHS+ Media & Entertainments.

AHS+ Media & Entertainments.

Күн бұрын

New Ethiopian Wedding Video 2018 - ሷሊህና ሰሚራ /Sua & Semir/ አፋርኛ2 Full HD /Ashu Habesha Studio/ AHS
For More Beauty Ethiopian Videos ለተጨማሪ ቻናሌን Subscribe ያድርጉ bit.ly/2A6RtEd ♥
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Movie, Ethiopian Comedy, Wedding Videos, Reviews, Tutorials and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here:
Google+
bit.ly/2CrqCo5
Subscribe On KZbin
bit.ly/2A6RtEd
Like Us On Facebook
bit.ly/2AbfVV7
Ad Me on Facebook
bit.ly/2Ex1Lke
Join Me On Telegram
bit.ly/2PRcms0
Follow Me On Instagram
bit.ly/2FCCVQk
Follow On Twitter
Twitter.com/AshuHabeshaa
MORE FROM - AHS
Ethiopian Weddings
www.youtube.co....
www.youtube.co....
www.youtube.co....
www.youtube.co....
www.youtube.co....
www.youtube.co....
Ethiopian music
www.youtube.co.... Sew Mehone
www.youtube.co.... Oromia
www.youtube.co.... Tenegrolet
Contact Us
E-Mail:- AshuHabeshaStudio@gmail.com
Copyright ©Ashu Habesha Studio.
Any unauthorized use, reuploading, copying or distribution is strictly prohibited.
©የቅጅ እና ተዛማች መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
#EthiopianWedding #Wedding #AshuHabeshaStudio

Пікірлер: 655
@AHSPlus
@AHSPlus 6 жыл бұрын
ለወዳጅና ተመልካች ቤተሰቦቻችን! አስተያየትዎን ስርዓት ባለው መንገድ ገንቢ እንዲሆን በአግባቡ ያስቀምጡ፤ ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛዎ ይጋብዙልን። ለተጨማሪ ቆንጆ ቪዲዮዎች ቻናሉን Subscribe ያድርጉ bit.ly/2A6RtEd ♥
@medinamehamed4852
@medinamehamed4852 6 жыл бұрын
ወንድም እዚህ አካባቢ ስረአት የለም
@habi1962
@habi1962 6 жыл бұрын
የት ነው ባቲ መሰለኝ ባልሳሳት እኔም ለማግባት አስቢለሁ አድራሻሾ የት ነው ??
@zaharelovehabeshawit4318
@zaharelovehabeshawit4318 6 жыл бұрын
አሹየ ዝንበላቸው ይሳደቡ የኛ ባቲዎች መሥሚያችን ጥጥ ነው
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
@@zaharelovehabeshawit4318 እዴት ያምራል
@zaharelovehabeshawit4318
@zaharelovehabeshawit4318 5 жыл бұрын
@@እሙየየነቴነፍቂ አዎን በጣም ነው እሚያምሩት አሁን ልጅም አቅፈዋል
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
እኔም ከሀጅ በሆላ ላገባ ነው በነብዮ ሱና ፣ባለቤቴም በጣም አላህን እሚፈራ ነው ፣እኔንም እንድሸፈን ካሁኑ ቃል አስገብቶኛል ፣አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ እስቲ
@ወሂነትየገጉ
@ወሂነትየገጉ 5 жыл бұрын
አላሕ መጨረሻቹ ያሣምርላቹ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
@@ወሂነትየገጉ አሚን ማማየ
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
@@አመቱላህአመቱላህ አሚንንን
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ethio Tube ።አላህ መጨርሻውን ያስምርልሽ።
@hadraa6567
@hadraa6567 6 жыл бұрын
አዳሜ በሜዳ ላይ መሳሳም ስልጣኔ መስሎሽ ከሆነ ተሳስታቹዋል
@hayatulhayat591
@hayatulhayat591 6 жыл бұрын
Hadra A በትክክል
@زهراءزهراء-ظ7ل6ت
@زهراءزهراء-ظ7ل6ت 6 жыл бұрын
Hadra tekekele Ara yeha alemaweke nawe
@فاطمهادماحبكيامييولولج
@فاطمهادماحبكيامييولولج 6 жыл бұрын
Hadra A አይዋሳሀ ከላምሽ ሀያቴ
@ቢትአኢሻዘይኔ
@ቢትአኢሻዘይኔ 6 жыл бұрын
ተያቸዉ እያዳዳቸዉ ይቀምሱት የለም የዉመል ቀያማ ግን ሙስሊም መስለዉ ለማስመሰል ነዉ
@فاطمهادماحبكيامييولولج
@فاطمهادماحبكيامييولولج 6 жыл бұрын
አኢሻ ዘይኔ رينو አለማይት ይሻላል አድአድ ቪዲውች ይደብራሉ በውነት
@farahabduh447
@farahabduh447 6 жыл бұрын
አረ ሀያ የሙሰሊም ልብሱ ናት. ሱበሀን አላህ. አላህ ሂዳያ ይሰጠን
@tub8712
@tub8712 6 жыл бұрын
Farah Abduh tkkl
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ 6 жыл бұрын
Farah Abduhትክክል ውደዋ ወላሂ ካፌላወጣውያልኩትን ኮመትሳይ ሱበሀን አላህ ከውደቱእህቴ ከነግሮቸዋል አሚን ሂድያውን ይሰጠን ለዚህቀን አብቅደኝ አላህን በማመፂላይ እደት እወላለሁ በአላህ እጠበቃለሁ ለዚህ ትልቅ ደስታ አላህአበረቅቶኝ በእድህ አይነት አላደረገውም ኢንሸአላህ
@hekmahekma2074
@hekmahekma2074 5 жыл бұрын
አችትክክለኛሙስሊምከሆሺታዳለምንአየሺው
@bestcell3426
@bestcell3426 5 жыл бұрын
ተበጅትላምእስላምመሀመድይብዳሽ
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
@@bestcell3426 ❓❓❓❓❓ቶሱን ያውጡሽ ምን ልሁን እያልሽ ነው❓❓❓
@aishaseid2813
@aishaseid2813 5 жыл бұрын
ረሱል ሰ ዓ ወ እርምጃ በርምጃ ትከተሏቸዋላችሁ አሉ ።አነሷሯ ወል የሁድ ሲሉ አወ ረሱል ከማ ቃል የዓፋር ለጅ ሀያ እኮ አለው፡፡ያረብ የረሱልን ኡመት ሂድያ ስጠው ያረብ
@mariaahmed9181
@mariaahmed9181 6 жыл бұрын
I love ethopian peable and their culture masha alaah beautful wedding l am from Somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
የሀበሽ ወድ ወርተኛ ነው።ሴቶችየ ውንድን ማማን ወሀ በውፉት እደማዞር ነው።በምድርላይ።ትክክለኝ ፍቅር ተፍለጋችሁ እናትና አባት ጋር ነው ያለው
@haiatfgg7958
@haiatfgg7958 5 жыл бұрын
ሳሳ ማር ማር
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 5 жыл бұрын
ሳህ
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 5 жыл бұрын
ትክክል ቢዝነስ ጋር ነው ጨዋታቸው እኔማ ቆረኩ ከወዶች
@መሪየምያአላህባሪያአላሀም
@መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 жыл бұрын
ሳህ
@meymunaehayu7351
@meymunaehayu7351 6 жыл бұрын
ሰው ኢማኑ የሚለካው በሰርጉ ቀን እንዲሁም በሀዘኑ ነው አላህ ሂድያ ይስጠን በሀላል ገንዘብ ሀራም መስራት አላህ ይህዲና
@hmanyaljarwan5638
@hmanyaljarwan5638 5 жыл бұрын
ትክክል
@ddff2518
@ddff2518 5 жыл бұрын
እህት፣ወንድም፣አለሀንፍሩበጠምየስጠለሌ
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 жыл бұрын
በትክክል
@kነኝኡኽትመሀመድ
@kነኝኡኽትመሀመድ 4 жыл бұрын
ትክክል
@anshaali5569
@anshaali5569 3 жыл бұрын
የእኔ መልካም ወንድም የችን ቀን አልፍ በልጂ ተተካ ልጆችህን የባረክልህ
@jemalm8008
@jemalm8008 5 жыл бұрын
Thank you, We proud of you the best, and the greatest culture of the dynamic talent exceptionally people of afar!! We stand to gather, and we love you so much!! Our unity stronger than ever!!!
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Share it
@anuanu6779
@anuanu6779 6 жыл бұрын
ግን እኮ በይምንገዱ እና ከባህል ከእምነት ውጭ ሆነ የልጆቹ ድረጊት ቢቻል ቢቻል የሚሳሳሙብት ፓርት ቢውጣ አሪፋ ነኝ ባይ ነኝ… ……… ለቤተሰብ ከብር ለሀይማኖት ከብር ለባህልም ከብር ። በተረፋ አሹ ሰረህን👍
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
Anu Anu. ትክክል ማር መሣሣም ይደርስ የለ አላህ ሶብር ይሥጠን ሠርጋችንን በነብዩ ሡና ኢንሻላህ
@shewitmeley549
@shewitmeley549 6 жыл бұрын
Anu Anu jhddftp
@abdelahshifa3748
@abdelahshifa3748 5 жыл бұрын
Thank you All of Afar Region Masha Allah Very Amazing Wedding Muslim Vedio
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 3 жыл бұрын
So beautiful they are very young couple enjoy your day
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ 6 жыл бұрын
አፋሮቹ ምርጥ ናቸው ዋውውው
@alifaqi6674
@alifaqi6674 3 жыл бұрын
thank you
@الحمدالله-ض3ذ2ش
@الحمدالله-ض3ذ2ش 4 жыл бұрын
ውይይይይይይ አፋር ውሥጤ ነው ማሻአላህ የአፋር አድናቂ ነኝ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 6 жыл бұрын
አፋሮች ውሥጤ ናቸው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 💚
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ያምራል መልካም ጋብቻ ውለድ ክበድ በጣም ነው የሚያምረው ካሜራማኑ wow ነው በርቱ እኛም የሠርጋችን ቀን ብቅ እንላለን ጨዋ ባል ከተገኘ ክክክክክ
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ወይኔ አፋር በጣም ነው ደሥ የሚሉች ሔቶቹ ወዶቹ ጠበለል ናቸው
@Ibnuciisaa
@Ibnuciisaa 5 жыл бұрын
he is dance like soldier hhhhhhhhhhh 😂😂
@zintejemalzizi920
@zintejemalzizi920 6 жыл бұрын
አረ .........የሄ የሙስሊም አዳብ አይደለም አላህን ፍሩ
@spiritualsunshine9215
@spiritualsunshine9215 5 жыл бұрын
Most beautiful wedding ever! I want to go to Ethiopia!!! It will be cool.
@ያራሱልተካታይአልሃምዱሊላ
@ያራሱልተካታይአልሃምዱሊላ 4 жыл бұрын
ሃያዕ የሚበል ነገር በቃ ጠፋ ሂዳያ ይስጣቹ አላህ ከእንዳዚህ አይናት ማጥፎ ተግበር ይጣብቃን
@حمادحماد-ر8ب
@حمادحماد-ر8ب 4 жыл бұрын
سوداني مر من هنا احبكم يا اثوبيا
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
ኢትዮ ኑሮ ተወዳል ይላሉ ይሄ ሁሉ ድግስ እያደረጉ ስት ተቸግሮ ግማሹንኳ ብታበሉበት መልካም ቆይ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 5 жыл бұрын
ሙስሊም ሆናችሁ የካፊሮች መንገድ ስትከተሉ ቲንሽ እንኳን አላህን አትፈሩም አላህ ሂደያ ይስጠን ያረብ
@thenaturalrand2400
@thenaturalrand2400 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት ያናዳሉ ምንም እኳን ከነሱ ብፈጠርም አሥጠሉኘ
@ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ
@ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ 4 жыл бұрын
ምንዲነው በአደባባይ ከንፈር መሣሣም ዲራማ የሚሠሩትን አሥመሠሉትኮ ሥረአት ይጐለዋል
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 5 жыл бұрын
ከሙሥሊም አይጠበቅም ምትስማሙ ላይክ
@swagsero
@swagsero 6 жыл бұрын
What was the name of the song they were dancing eskista to?
@ruqiyamohammed1386
@ruqiyamohammed1386 5 жыл бұрын
Yemir enante afar nachuh weyis...? Kehonachih endafir aregachihugn be afarinete afar endih aynet sew alneberewum keyet wexachichubin?
@habibahubi4781
@habibahubi4781 5 жыл бұрын
የት ነው
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
ዲያስፖራ መሆናችሁ ያስትልውቃል ይድላችሁ ስታምሩ!
@umufulan8710
@umufulan8710 4 жыл бұрын
ኸረ ሀያ የሚባል ጠፋ ያኢላሂ ሰርጌን በነብዩ ሱና አድርግልኝ ስልጣኔ ይሄ ከሆነ ፋርነቴ ይሻለኛል እያንዳንድሽ ዱንያ ነው ያለሽው ያኡመተል ሙሀመድ ተጠንቀቁ ወላሂ ሂዲያ ይስጣችሁ
@ebrahimali2912
@ebrahimali2912 4 жыл бұрын
አፋር አጥውክሉም👎እኛ ሀይማኖት አለን
@ቃልየተዋህዶልጅ
@ቃልየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
አፋረ ዉስጤ ናቸዉ መልካም ጋብቻ ግን ምነዉ በየመገዱ መሳሳም አበዛችሁ በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን ማንም የእግዚአብሔር ቃል የሚተግብር የለም። ለማንኛውም መልካም ትዳረ ብያለሁ
@foziyasaid3251
@foziyasaid3251 6 жыл бұрын
ምንድን ነው ይሄ ያረቢ አንተው ጠብቀን ከቀልብ ድርቀት ያውም በዘፈን ሱብሀን አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ይስጠን አሚን ኢስላምን አይወክል
@tube-xs5or
@tube-xs5or 3 жыл бұрын
አፋሮች ዉስጤ ናቸዉ
@guleet75
@guleet75 5 жыл бұрын
The wife is too beatifull for the husband !
@ekramsunkamo5018
@ekramsunkamo5018 5 жыл бұрын
ሱበን አለህ በደበበይ ይህን ምን አመጠው አለህ ሂደያ ይስጠን የረብብብ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 6 жыл бұрын
አፍሮችን ሰወዳቸው እኔ አማራነኝ ወይኔ ውስጤናቹህ አፍሮች
@madenanoro4416
@madenanoro4416 5 жыл бұрын
Mነኝ ከወሎ ያውም ከኮምቦልቻpp
@radiyaakml5269
@radiyaakml5269 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላ
@safiyosiman1088
@safiyosiman1088 5 жыл бұрын
love oromo from somalia
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 5 жыл бұрын
They are not Oromo they are Afar and Amhara and it is better if you say Ethiopia, we don't like calling out tribes thank you
@ኢትዮሰሚራወለዮዋ
@ኢትዮሰሚራወለዮዋ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዘመሣሣም አየሁ ልበል ውረዱባት 👉ኤብ አለይኪ 👉የኔም ሰርግ ያቅርበው ጀሊሉ ኢን ሻ አላህ
@selamawitselina1936
@selamawitselina1936 6 жыл бұрын
ደስ ይላሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ !
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን በርታ
@ob4578
@ob4578 5 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ፈጣሪ መልካም ትዳር ያርግላችሁ
@taytulove6685
@taytulove6685 5 жыл бұрын
መልካም ትዳር ሙሽሪት ሙሽራው እጅግ ውብ ናችሁ ልዩ ናችሁ ዘላለም አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ
@habi1962
@habi1962 6 жыл бұрын
ኩሩ የአፋር ልጅ በመሆኔ ወላሂ በጣም ነው የምኮራው ፍፍፍፍፍፍፍ ማሻአላህ ያገሬ ልጆች አላህ ትዳራችሁን ይባረከው ባልሳሳት የአዋሽ ልጆች ሳተሆኑ አትቀሩም
@anjelanjel8492
@anjelanjel8492 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ ሀያቲ Habi አፋርውስጤናችሁስወዳችሁ
@habi1962
@habi1962 6 жыл бұрын
ሀቢብቴ አላህ ከኛ በላይ ይውደድሽ እኛም ውድድድድድድድ ነው የምናረግሽ
@zaharelovehabeshawit4318
@zaharelovehabeshawit4318 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ ሀያቲ Habi ሰሚራ የባቲ የሰፈሬ ልጅ ናት
@ራያአዘቦ
@ራያአዘቦ 5 жыл бұрын
አፋር ባል አጭልኝ ክክክክክክ
@ተሥፋእንጂትዝታበሽታነው56
@ተሥፋእንጂትዝታበሽታነው56 6 жыл бұрын
መሽራው አሪፍ ሙሽሪት አግኝተሀል ቆጅዬ ትዳራችሁ ይመር በነገራችላይ አፋር ውሥጤ ነው
@js-oh1ey
@js-oh1ey 5 жыл бұрын
የባቲ ውቦች ብርሀን መልካም ጋብቻ መብሩክ
@seadatube8121
@seadatube8121 5 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሦጠን
@ቢትናጉራጌ
@ቢትናጉራጌ 4 жыл бұрын
ሙሥሊመአድልም፡ሙሥቃልአልብች፡አግድችላይ
@الحمدالله-ض3ذ2ش
@الحمدالله-ض3ذ2ش 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን እሺ
@sewdaseid8875
@sewdaseid8875 2 жыл бұрын
Wooow gerami serg new
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
የኔ አስተያየት ይህ ከሙስሊም የሚጠበቅ ተግባር አይደለም ቆሻሾች ብርቅ ነውዴ በሜዳ ላይ እንዴ ከብት ቱቱቱ አሌኪ ስልጣኔ አይደለም ይህ የረከሰ ተግባር ነው
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ለኮመንት አልሐምዱሊላህ ነለኔም አመለ ሦዋሊሁን ኢማን ያለውን አላህ ይወፍቀኝ ግን በነሺዳ ብቻ ቢሆን አሪፍ ነበር
@AbcdAbcd-br4er
@AbcdAbcd-br4er 6 жыл бұрын
ቁጥርሽን ስጪኝ እኔ አመለሦወሊህ ነኝ
@AbcdAbcd-br4er
@AbcdAbcd-br4er 6 жыл бұрын
ቶሎ በይ
@AbcdAbcd-br4er
@AbcdAbcd-br4er 6 жыл бұрын
ቁጥርሽን
@AbcdAbcd-br4er
@AbcdAbcd-br4er 6 жыл бұрын
ሰኡዲ
@ሂክማያሲንየወሎልጅፍቅር
@ሂክማያሲንየወሎልጅፍቅር 5 жыл бұрын
አላህ ትዳርራችሁ ያማረ ያድርግላችሁ፣ግን ግን እስኪ ለኔም ሀብታም ባል ፈልጉልኝ ዘና ብየ እንዳገባ ።ችግራቸው ሀሪፍ ዘመናዊ ስፖርት ነው።
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 5 жыл бұрын
Mashaallh betam new metamrut
@fggcg1573
@fggcg1573 5 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ስምህ ሳልህ ስራህ ደግሞ የግራ እኛ ሙስሊሞች ስራችን ሁሉ በሀያእ የተሸፈነ ነው
@alinur3285
@alinur3285 3 жыл бұрын
Cva
@munamuni3154
@munamuni3154 5 жыл бұрын
Wow 💚💛💋💋💋
@kerimaseid4695
@kerimaseid4695 2 жыл бұрын
አሹ እስካሁን ከሰራሀቸው ሰርግ እንደዚህ የምንወደው ሰርግ የለም እናም ሙሉ የባቲ ልጆች በአዲስ መልክ የ2014 ላይ ልቀቀው ላንተም ለስራህ ይጠቅማል
@fetiyafetiya4639
@fetiyafetiya4639 4 жыл бұрын
،ውይ አደባባይ መሳሳም በጣም ነው የሚደብረኝ እንኳን ላደርገው ለማየትም
@noradinhassan5003
@noradinhassan5003 5 жыл бұрын
Afar baxa One real love once in a lifetime i love afar people ❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
@rahemakedirtube7735
@rahemakedirtube7735 3 жыл бұрын
Ashu woow jabdhu sanyi koo
@ፈትህያብትአብደላK
@ፈትህያብትአብደላK 4 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
አፋር ውስጤ ናቸው ግን ቆቆ ዜሮ ግን አልሀምድሊላህ ውድዬ የማይቀው ቆቆ የለም ያስለምደኛል አልጨነቅም መልካም ትዳር ግን መሳሳማችሁን ቤታችሁ ውስጥ ስትር አርጉት ሆሆሆሆ
@mustafaalashoor6427
@mustafaalashoor6427 4 жыл бұрын
Filem eyeseru new enda🤔🤔🤔
@tigisthayilu278
@tigisthayilu278 6 жыл бұрын
አፋሮች ❤
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ያልታደለ ከፈር ሳይሳም ያረጃል በሚለው
@fathmahussein4171
@fathmahussein4171 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢንሻአላህ በረታ
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት 6 жыл бұрын
አፋር በሰርግ ባህላቸው በጣም ያስቀናል ቀጥሉበት ግን ያው ዱኒያ ነው ውጭ ሳይባገን በአግባቡ ሲሆን ደስ ይላል ይህ ሙዱ ሁሉ የካፊር ሰርግ ነው የትጠቀሙት
@rowedaalrabayah9197
@rowedaalrabayah9197 5 жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ ተው ሱበሀን አላህ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ በስ
@ኑራማሓመድ
@ኑራማሓመድ 6 жыл бұрын
የስርጉ ስነስርኣት እስላማዊ ባይሆንም ድስ ይላል መሳስሙ ግን ቆርጣቹ እዉጡት ድናዊም የኢትዮጵያ ባህልም ኣይቀበለዉም ኣላህ ይስቱር
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
ያ ስላም ስታምሩ አፋሮች♥♥♥
@yakinientertainment6197
@yakinientertainment6197 6 жыл бұрын
Ashu Habesha Studio i appriciat what u had done on md nur and again mr salih
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Thanks
@anjelanjel8492
@anjelanjel8492 6 жыл бұрын
ይመችህአቦሌላምየአፋርሰርግእንፈልጋለንአሽሐበሻይመችህ
@ahme4126
@ahme4126 6 жыл бұрын
ኮሜንት ላይ እንቧከረዩ እምትሉ ልጆች ሁሉም ሰው ስለአይማኖቱ ጠንቅቆ ያውቃል ተሳሳሙም ጨፈሩም ተጠያቂዉ እነሱ ናቸዉ። ስለዚ እስክቱ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
እረ የኸስ ዘሩ ቀለጠ 😄😄😄
@ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም
@ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም 5 жыл бұрын
ኒቃብ ለብሰው ብዙ ሀራም ሲሰሩ እናያለን በደስታቸው ቀን ደስ እዳላቸው መሆን ይችላሉ ፍቅራችሁ ያማረ ይሁን
@abdukemissie7225
@abdukemissie7225 5 жыл бұрын
Wow masha allah ensha allah kale enam ande ken endazih aragelaw
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 жыл бұрын
አፋረ ጀግናናቸዉ ዉስጤ ናቸዉ ገጠሩ ከብት እሚያግዱት እነዚህ ሲያስጠሉ ባለጌ
@almazaragaw1409
@almazaragaw1409 5 жыл бұрын
እረ ምን አሻችሁ እኔ የማዳም ስራ መቀመጫ አሳቶኛል እናተ በሜዳው ተሳሳሙ
@lanaali5730
@lanaali5730 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk BETAME
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
አይዞሽእህቴዋያልፋል
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 4 жыл бұрын
Kkkkk
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
መቸም ሙስሊም አደላችሁም እናተ ጉዲኮነው ሀይማኖት የምትከተሉ ከሆነ ሙሽራ በአደባባይአትሳምም
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 6 жыл бұрын
የርካሽ ሠው ተግባር የፈለገው ባልና ሚሥት ብቶኑም ቤትኛውም እምነት አይፈቅድም በቪዲዮ መሣሣም ምናምን ነገ ከመፀፀታቹ አሥቀድማቹ ተጠንቀቁ
@salamrabaa5066
@salamrabaa5066 6 жыл бұрын
leke nesh mar yetum haymabot ayfkdm andandochu muslim becha ayfkdem eyalu selhone new
@seidseid6375
@seidseid6375 6 жыл бұрын
ምን አገባሽ ቀናተኛ ሀይማኖትሽን ያወቅሽ ሙዚቃ ማፈቅዶልሽ አዳመሽ የምትቀደዱቀዳዶች ሀረም ምናምን እምትሉሁሉ እምታቁ መስላችሁ አትቀደዱ
@salamrabaa5066
@salamrabaa5066 6 жыл бұрын
+seid Seid mendenw meteyew
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 6 жыл бұрын
seid Seid ሥሚ አንቺ ክፍት አፍ እኔ አታቂኝም ሥታሥጠዪ
@samahalamery7373
@samahalamery7373 6 жыл бұрын
kkk
@ladaylyn
@ladaylyn 5 жыл бұрын
Betam des yilal!! Welloye bemehone korahu!! Egiziabiher yidarachihun yibarik..... erjim edime ena tena yisitachihu!!!
@mulahani902
@mulahani902 6 жыл бұрын
ያምራል ብዙዎቹ በቅናት አሳበዳችሁ ይመቻቹ ሻሩክና ቃጀል
@jaalanneegamada2394
@jaalanneegamada2394 6 жыл бұрын
This is beautiful Mashallah
@እናቴሂወቴቱብ
@እናቴሂወቴቱብ 4 жыл бұрын
ያረቢ ጌታየ ቁጥር 2 ፔንጤ
@alaweyaalaweya5833
@alaweyaalaweya5833 4 жыл бұрын
Mashaallh mashaallh
@zemzemseid958
@zemzemseid958 6 жыл бұрын
ይመቻችሁ ኢትዮ እኮ ባህላችን ሲያምር አሹ አሪፍ ስራ ነው በርታ
@ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ
@ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ 4 жыл бұрын
ወይ.ጉድ.ኧረ.ትንሽ.እንኳን.ስራአት.የለም.በሙስሊም.ሴትም.ይሁን.ወንድ.እንደዚ.አይነት.ነገር.ያለ.አይመስለኝም. ነበር.
@alquaalain4490
@alquaalain4490 4 жыл бұрын
ማሻአላ፣አላህ፣ያዝልቀላቹ
@miranbnitislam7956
@miranbnitislam7956 5 жыл бұрын
Minew comment sechiwoch acherecherachu yerasachihun nuro atinorm besew life emitncherechrut degmo bisimat min chgr alew eyandadsh kentesh new endezik emitiy semicho abro adeg yamral alah eskemechersha yazalkachihu
@ae6394
@ae6394 4 жыл бұрын
anihay yi afar💙💙
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ያአላህ አመለ ሦዋሊሁን ባል ወፍቀኝ በሐገሬ ኢንሻላህ። ግን ለምን በነሺዳ ብቻ በሐሆን አሪፍ ነበር ለማንኛውም መልካም ጋብቻ
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
በርቱ መሠሣም በሚድያን ይደብራል ወይ ዘመኑ ነው እደዚህ እሚያጃጅላችሁ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል እምትሳደቡ በቅናት ደብን ብላችሁል ታወቆባችሁል
@ekrusalahliverpool1659
@ekrusalahliverpool1659 5 жыл бұрын
የኢስላም አስዳቢ ያማርልሽ መስለሽ እረ ሼ የሚባል ነገር አለ አላህ ኢድያ ይስጠን ለሁላችንም ስት አይነት ሰው አለ ግን አላህን ማይፈራ ሼ ሼ ሼ ነው ።
@sarahdubai5935
@sarahdubai5935 4 жыл бұрын
good Wedding
@minaaminaa8962
@minaaminaa8962 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዊ
@zidzid9809
@zidzid9809 5 жыл бұрын
ጌታን በጣም የሚስቀና ሰርግ ዋውው
@didofifu2987
@didofifu2987 4 жыл бұрын
አረ አላህን ፍሩ የሙስሊም አህላቅ እደዚህአይደለም የስራችሁን
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 60 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 334 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 46 МЛН
Anih naado: yasin kedir
5:40
yasin k entertainment
Рет қаралды 913 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
Saho traditional wedding 2021
57:08
TAMRAT PICTURES
Рет қаралды 38 М.
SAHO MUSIC by A.A.A - Xayshama
6:21
aliabdullahahmed
Рет қаралды 118 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 60 МЛН