Woze | ዎዜ - የወላይታ ዞን ባህላዊና ዘመናዊ የኪነት ቡድን - ጦቢያ

  Рет қаралды 237,311

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@mitikudana7482
@mitikudana7482 2 жыл бұрын
ኩሩ የወላይታ ባህላዊ ጭፈራውን ላቀርባችሁ ወጣቶች ታላቅ ምሰጋናዬን እንሆ ይድርሳችሁ።እናመሰግናለን አርት ቴቭ ሻው አባላትን በሙሉ።
@belay1592
@belay1592 Жыл бұрын
በጣም አደንቃችሀለሁ WOW
@ቃለወልድ
@ቃለወልድ 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አስደሳች የባህል ጭፈራችን!! አመሰግናለሁ
@jonathangebremariam1746
@jonathangebremariam1746 11 ай бұрын
Am proud to be part of this culture. WOLAITA ETHIOPIA.❤❤❤❤
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 2 жыл бұрын
ስሜት የሚገዛ ፣ተመልካችን የተቆጣጠረ ምርጥ ነው። ከሌሎች ተመሳሣይ ቡድኖች ጋር በመሆን አውሮፓ እና አሜሪካ ዝግጅት የሚያቀርቡበት ሁኔታ ቢመቻችላቸው ምንይመስላቹኃል?
@kuncho11
@kuncho11 2 жыл бұрын
This must be reginal turism Office work. To introduce the culture and turist.
@jafarosman4679
@jafarosman4679 2 жыл бұрын
በትክክል
@مريممريم-ب8ص5ق
@مريممريم-ب8ص5ق Ай бұрын
Wow 👌 wolayiti woga shesha💪💪💪💪💪 koyiko oyichara siyaa
@astertedros4497
@astertedros4497 2 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ
@anegash100
@anegash100 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራል! ሙዚቃውና ውዝዋዜው ምናለ ባያልቅ! ዝ ! ዎዜ!
@jussiyjussy8439
@jussiyjussy8439 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወላይታ ጭፈራ በተለይ ይህ በዱላው ላይ አዘላለሉን በብዛት አንዳንድ ተወዛዋዦች ትተውት ነበር እዚህ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል እ ና ሌላም የወሮምኛ ጭፈራ ላይም ወንዶች እጭንቅላታቸው የሚያደርጉት ጎፈሬ መሳይ ፀጉር አሁን አሁን አያደርጉም የእስክስታ ጭፈራ ላይም ይሄ ያንገት ጌጦችን ብቻ የአሁን ተወዛዋዦች በብዛት አንዳንድ ነገሮችን ያጎላሉ
@bereketbekele2482
@bereketbekele2482 2 жыл бұрын
What amazing performance!! Wolaita music and dance is world class!
@Aschalew-l9i
@Aschalew-l9i Жыл бұрын
😊😊😊
@berhanubelango5885
@berhanubelango5885 2 жыл бұрын
Absolutely amazing, Wolayta! Ethiopia be blessed!!
@susuyoutube1261
@susuyoutube1261 2 жыл бұрын
ወላይታ ነገሰ ጦና ጅግና ሀገር ውድድድድድ
@yosephyohannes4035
@yosephyohannes4035 2 жыл бұрын
አኬ አዶሌ ምስራቅ ተረፈ MB rastaw እና Richo ልቤን ቅልጥ ያደርገዋል ደስ ይለኛል ቱባ ኩሩ የወላይታ ባህላዊ ጭፈራ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን እጅግ በጣም ታምራላችሁ ውድድድድ እናመሰግናለን ።
@MegaBrands-m6t
@MegaBrands-m6t 7 ай бұрын
😂❤ 1:39
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ሀገር ወላይታ 🇪🇹🇧🇪🇧🇪💪💪💪💘
@Abenezer653
@Abenezer653 2 жыл бұрын
What a beautiful my peoples is Love Ethiopia 💚💛♥️💚💛♥️
@Kirubel_Beyene
@Kirubel_Beyene 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን በምን እንደሰሩት. . .በስማም! ወላይታዎች ጭፈራውን በዩቲዩብ ምናምን ብታስለምዱን ጥሩ ነው። We love Wolaitta music, dance, food and the work ethic!!!!! 😍😍😍😍😍😍😍😍👌
@woldehab7008
@woldehab7008 2 жыл бұрын
Keep and respect your tradition always. Your tradition is your precious identity. Loved it.
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ደግ ህዝብ ለምለም ሀገር ዎዜ👍👍👍👍
@tamenechliranso6158
@tamenechliranso6158 2 жыл бұрын
ደምቼ የምወዳቸው❤💛⚫✊✊✊
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ!!!!!
@MekonenGuji-dq6wp
@MekonenGuji-dq6wp 17 күн бұрын
ምርጥ የወላይታ ባህላዊ ዘፈን።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ታምራላችሁ ፐ ፐ ፐ
@firewdejene7276
@firewdejene7276 2 жыл бұрын
Ohh........yes.......so special...I feel like I am blessed to be a part of this BIG nation
@tsegayederese3327
@tsegayederese3327 2 жыл бұрын
አኬ አዶሌ respect
@bettyamare687
@bettyamare687 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ ውስጤ ነችሁ❤
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 2 жыл бұрын
Amazing we’re proud to have such variety beautiful cultures
@aminabagajo2673
@aminabagajo2673 Жыл бұрын
AM PROUD TO BE WOLAITA ❤️🥰❤️🥰❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️🥰🥰
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ዋዉ ዎላይታ❤❤
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ንጹህ የፍቅር ሐገር ዜጎች ናችው::✍️
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤
@geresuku5589
@geresuku5589 2 жыл бұрын
ወላይታ ! ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ። በየትኛውም አለም ዳርቻ ሆነን እየተከታተልን እንገኛለን፣ ሆኖም የቀጣይ ትውልድም ይህንን የተከበረ ባህላዊና የሕብሬ ብሄራዊ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆነውን በዓል በሃላፍነት ተቀብለው የማስቀጠል የውዴታ ግዴታ መኖር አለበት። አሁን የተጀመረው መነሳሳት በዶክሜንተሪ ፣ በፅሁፍ መልክ ተዘጋጅተው በላቲን ብቻ ሳይሆን በመደበኛ በአማርኛ ፍደላትና ቋንቋም ጭምር በማዘጋጀት ከ ከጂ ጀምሮ በትምህርት መካተት ይገባል። የወላይታ እሴቶች ከፍትህ አስተዳደር አንፃር ፣ ባህላዊ ሙግት ፣ የዕርቅና ሽምግልና ስርአቶች መደበኛ ህጎችን በማይጣረስ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል ። ይህስሆን ነው ባህላዊ ስርዓቱ ይበልጥ ሊጎለበት የሚችለው ፣ እና መልካም ግፋታ በዓል ይሁንልን ፣ ለእንግዶቻችን ክብር ይገባቸዋል።
@bogalelencha9492
@bogalelencha9492 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ውዝዋዜ። ሀገረ ባለ ብዙ ታሪክ ባለቤት።
@LearnAmharicEnglish
@LearnAmharicEnglish Жыл бұрын
ለጤና ለማዝናናት የሚመች የባህል ዳንስ ነው፤ እንኳን የኛ ሆናችሁ፣ ታምራላችሁ፤ታኮራላችሁ፡፡ ኑሩልን፡፡
@fishteshome6422
@fishteshome6422 2 жыл бұрын
Excellent opportunity to show different culture through their beautifull musics and inclusiveness request got answers. Please continue to present at least one cultural music in the same manner.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Wow. Beautiful Ethiopiaye
@Abenezer653
@Abenezer653 2 жыл бұрын
What a beautiful my people Love Ethiopia 💚💛♥️
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
አቦ በሙሉ ተርጉመው!!!
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 2 жыл бұрын
Thank you. Best show. እናመሰግናለን ።
@GeneneMussie
@GeneneMussie Жыл бұрын
እረ ባለ ሰማያዊ ሱሪ ውጣላቸው ይጨፍሩበት
@gweld9884
@gweld9884 2 жыл бұрын
Amazing culture. Enjoyed it. Thanks for bringing different culture instead of one culture dominance
@amanuelayza8017
@amanuelayza8017 2 жыл бұрын
Waaw amazing zenach!!!!
@tememese6843
@tememese6843 Жыл бұрын
እኔ ምንምአልልም ሴላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 4 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@BEREKETEABKANKO-cd8qw
@BEREKETEABKANKO-cd8qw 7 ай бұрын
Thanks Arts tv
@habtamu84
@habtamu84 2 жыл бұрын
Whta a Performance! Really Beautiful.
@birearsenal9143
@birearsenal9143 2 жыл бұрын
ሙሉ ዝግጅት ድጋሜ በዩቲዩብ ልቀቁ እንጅ ወይም በቴሌቪዥን ድጋሜ መቼ ነው ??
@xx20zz20
@xx20zz20 10 ай бұрын
Amazing performance Woze~Dicha!!
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 2 жыл бұрын
ዋው!
@kathleenrojas5240
@kathleenrojas5240 Жыл бұрын
Great!!! Music is fantastic
@ethiopia8014
@ethiopia8014 Жыл бұрын
መልካም ደስ ይላል ______.....12/1/2016
@Sana-bx8pd
@Sana-bx8pd 11 күн бұрын
Dicha my❤❤❤😊😊
@BuzeHaleluya-oc5bi
@BuzeHaleluya-oc5bi 6 ай бұрын
ወላይታ ዲቻ❤❤❤❤
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 2 жыл бұрын
ዎላይታ ዲቻ ሀሹ ጊቴ
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 4 ай бұрын
Ethiopia is incredibly gifted of woliata music. One day wolaita music control africa.
@astertedros4497
@astertedros4497 2 жыл бұрын
ውድድድድ
@mirodiredana9345
@mirodiredana9345 Жыл бұрын
Woooooooo
@LearnAmharicEnglish
@LearnAmharicEnglish 11 ай бұрын
Amazing dance! proud they are mine.
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 жыл бұрын
welaytaweche yemechugnale betam
@appapp5138
@appapp5138 2 жыл бұрын
Wow 😲😲
@TigabuMarkosextra3798
@TigabuMarkosextra3798 2 жыл бұрын
Very Nice
@sintatu9728
@sintatu9728 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abrashm1827
@abrashm1827 Жыл бұрын
🥰🥰🥰😍😍
@almawooda1369
@almawooda1369 2 жыл бұрын
Very very beautiful ethiopian different cultural music . All different ethincs must show on the stage this kind of music. This is very very important for ethiopian music grewing up . We have to compute by created new generation music Not by weapons OR killing each other's. This must must be supported by government!!! Colonel Mangistu Hilamarim was supported many ethiopian musicians when he was on power. As concequece, so many musicians came to public from (Hibirt Terieet). Before 1983. For example, Efreem Tamirtu, Hamalml Abat, kenned Mangsha Neway Debebe and so many others golden ethiopian musicians that I can't remember their name now !!! In Generally,. This must must continue to developed ethiopian music again like it was before 1983. As the same to those musician can get a job and earns money for this music if they can work on it very hard !!! We have to created a job by using our head OR our minds . Just leaving our country and running to forgin countries is not good for all of us. There is biggest problem on our head when we left our country. Things are very very hard even we can lost our life on journey! Many ethiopian people died on this worst journey to Europe and others world . So creating a job by ourselves in ethiopia is the best of best !!!!!
@ማለትማለት7
@ማለትማለት7 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ኮርያ 🙏🙏👍
@HiruthDesalesh-eh8hp
@HiruthDesalesh-eh8hp Жыл бұрын
Wolat.💋❤
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
😍😍😍😍💚💛❤
@TergistA
@TergistA 4 ай бұрын
Hi❤❤❤❤
@beidemelaku4522
@beidemelaku4522 2 жыл бұрын
Andegna, betam yamral
@ሰልነኝየዎላይታልጅ
@ሰልነኝየዎላይታልጅ 5 ай бұрын
ኝን የ ጦና ንብ 🐝🐝🐝🐝🐝🐝👑👑👑👑👑
@aalkindi8959
@aalkindi8959 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lehabeshatube1517
@lehabeshatube1517 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@tigistademe7791
@tigistademe7791 2 жыл бұрын
amazing clthure
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
እናመስግናልን የኛ ቆንጆ እህታችን ከቆንጆ የሀገር ልብስሽ ጋር እናመስግናልን ይደቡ ብ ልጆችንንም የሚያምር ጭፈራ ነበር
@tsegayederese3327
@tsegayederese3327 Жыл бұрын
We need independant Wolaita region at Wolaita sodo no to wogagoda no back to arbaminch it has already dismantled...
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 жыл бұрын
grt grt...warabyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@wajeart6367
@wajeart6367 Жыл бұрын
Hayqenna
@tsigetgebrel5490
@tsigetgebrel5490 2 жыл бұрын
BAHLACHIN hulu wqubetachin neber gin poletica eyale selam atan
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የአንድ ብሄርና የአንድ ብሔር ፣ የአንድ ቋንቋ ፣ የአንድ እምነት መኖሪያ ብቻ አይደለችም። ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ እንጂ። የብዙ ባህል፣ቋንቋና እምነት መገኛ ናት። Arts TV management በየክልሉ እየሄዳችሁ የጦቢያን ዝግጅት በክልሉ ቋንቋና ወግ መሰረት በማዘጋጀት ይህንን የመሰለ ቱባ ጭፈራ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ።
@tigistenamo9750
@tigistenamo9750 2 жыл бұрын
Waaaaaawo
@mekedeswaltenspuehl8890
@mekedeswaltenspuehl8890 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@ephremsibamo701
@ephremsibamo701 2 жыл бұрын
Very
@sosinathi7812
@sosinathi7812 2 жыл бұрын
አው መበርታት አለበት ክልል ድረስ ስለወረዳችሁ እናመሰግናለን
@Emanu1532
@Emanu1532 Жыл бұрын
,ወላይታ ጭፈራ ገና አልተሰራበትም በአለም ሊወዳደር የሚችል ጭፈራዎች አላቸው
@azabazab2610
@azabazab2610 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇧🇪💚💛❤️
@jafarosman4679
@jafarosman4679 2 жыл бұрын
የሞተ ሴል ይቀሰቅሳሉ ማየት ማመን ነዉ
@tewodrosburka1794
@tewodrosburka1794 2 жыл бұрын
Wooof😘😘😘
@amanuelbelachewbabu3953
@amanuelbelachewbabu3953 2 жыл бұрын
wooooow wolayttay wogga sheeshsha!
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤
@christiantube5800
@christiantube5800 2 жыл бұрын
Am prude to be my culture Wolayta
@temesgensorsa8541
@temesgensorsa8541 2 жыл бұрын
wow kuru bahil
@temesgenwohe8207
@temesgenwohe8207 2 жыл бұрын
Ayaaa yelu
@moblland3259
@moblland3259 Жыл бұрын
🤝❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በስመአም
@abrhamenyew1474
@abrhamenyew1474 2 жыл бұрын
ok
@asinqchayele4768
@asinqchayele4768 Жыл бұрын
ዊዊዊዊዊዊዊዊዊዊ🎉🎉🎉🎉ዊዊዊዊዊ
@eyuelukumo
@eyuelukumo Жыл бұрын
Gacca wolayitto
@mohammedademhibie2977
@mohammedademhibie2977 2 жыл бұрын
Welaytawech ymechachihu
@wmefekirwoldegebriel684
@wmefekirwoldegebriel684 2 жыл бұрын
Woliayta Fikere nowe
@felekefantatassew3550
@felekefantatassew3550 2 жыл бұрын
You simply look at foggy faces telling you full of hate to the culture!! Sure, you are delivering message of Wolaita statehood " Zaroy Yana Wolaitaw Wolaitaw Mantiyara!" good but also think of t places at blockade of your way
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 48 МЛН
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 48 МЛН